ወዶ ዘማች Ethiopian Movie - Wedo Zemach 2017

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 748

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki6256 7 ปีที่แล้ว +51

    ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን አዳስ ፊት ነው ደመቀ ወፍጮ ቤት ገብተው ዱቂት አፍስው አልወጡም እንደ ታዋቂዎቹ አርቲስቶች

  • @GG-fc8sd
    @GG-fc8sd 7 ปีที่แล้ว +18

    ፊልማቹ እጅግ በጣም ያምራል ለአዳማ ናዝሬት ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉ ከተሞች ከዚህ ፊልም በጣም ብዙ ነገር ይማሩበታል ብዬ አስባለው ጠቀስ አርጌ ልለፈውና አዳማ ውስጥ ብዙ ነገሮች ይሰራሉ ግን ዛሬ ምን ታይታቹ ነው ይሄን አስተማሪ ፊልም የሰራችሁት ??
    በዚሁ ቀጥሉበት ለመጀመሪያ ግዜ እንዲ አይነት ፊልም ደጋግሜ ሳይ!!!!!!!!! Adama ውስጤ ናት

  • @mahilove9658
    @mahilove9658 7 ปีที่แล้ว +236

    ሀገሬ ልገባነው ጓደኞቼ እስኪ በሰላም ግቢ በሉኝ

  • @hyufekr713
    @hyufekr713 7 ปีที่แล้ว +119

    ምድነው ዝብርቅርቅ አለ ምኑም አልገባኝ ? እዴኔ ያልገባው ላይክ ይግጨኝ

  • @agazibelay6709
    @agazibelay6709 3 ปีที่แล้ว +1

    Excellent film with very good actor's. All the best.

  • @ETHIOPIA1995.
    @ETHIOPIA1995. 7 ปีที่แล้ว +124

    አዲስ ጀማሪ አርቲስቶች ናቸው ወደፊት ከዚህ የበለጠ ሰርተው እንዲገኙ Like በሏቸው እኔም አዲስ ኮማች ነኝ Like በሉኝ አርቲስቶች በርቱልን

    • @جوكرويست
      @جوكرويست 7 ปีที่แล้ว

      ኑር ሌላውንም አኑር '

    • @ተመስገንአምላኬ-ኘ8የ
      @ተመስገንአምላኬ-ኘ8የ 7 ปีที่แล้ว

      ልክ ብለሻል እኔ እራሱ ታዋቂ አርቲስቶች ከሌሉበት ማየት አልወድም ነበር ይሔ ግን ጀማሪም ቢሆኑ በጣም አሪፍ ፊልም ነው

    • @ተመስገንአምላኬ-ኘ8የ
      @ተመስገንአምላኬ-ኘ8የ 7 ปีที่แล้ว

      Joseph Bazezew berta betam techelaleh Lela film lay endemayeh tesfa adergalhu

    • @edensamson6384
      @edensamson6384 7 ปีที่แล้ว

      ኑር ሌላውንም አኑር

  • @ዜድኢትዮጵያ
    @ዜድኢትዮጵያ 7 ปีที่แล้ว +2

    አቤት የኛ ህግ ወንጀለኞች ገና ለገና እሚያሳስባቸው ከተያዙ 10እና15ት አመት መታሰራቸው ነው ህጋችን ይሻሻል ባይ ነኝ እውነት እንድህ ያለ አጸያፊና አስከፊ ነገር ለሚሰሩ ሰዎች ቢችሉ በቤንዝል ብያቃጥሉዋቸው ብቻል ኡፍ ወንጀል አይበዛም ነበር ለማንኛውም ብዙም ጥርት ያለ ባይሆንም አንደአድስ ተዋናዬች ምርጥ ነው የሰራቹት ነገ የተሻለ እንጠብቃለን አመሰግናለው

  • @yehdegoyosephe1196
    @yehdegoyosephe1196 3 ปีที่แล้ว +1

    IT' WAS A VERY GOOD MOVIE. BUT SORRY SOUND SISTEM AND MOVIE EDITORS AND COORDINATION IS VERY BAD. ACT AT THE END OF THE MOVIE IS VERY SAD. IT SHOULD BE VERY DANGEROUS AND DEVASTATING WAR AT THE END OF THE MOVIE. ANY WAY THANKS VERY MUCH. BROTHER FROM ERITREA

  • @tinaaadmazu7769
    @tinaaadmazu7769 7 ปีที่แล้ว +38

    ታዋቂ ታዋቂ የምትሉት ነገር ሁሉም ታዋቂ ለመሆን መጀመረያ መስራት አለባቸው ስትፈልጉ አትዩ

  • @እኔነኝእኔ-መ4ፀ
    @እኔነኝእኔ-መ4ፀ 7 ปีที่แล้ว +26

    ጎበዞች ምርጥ ስራ ነው ጀማሪ አትመስሉም የቀረጻው ጥራት አንደኛ ነው ልምድ ካላቸው ይበልጣል በርቱ ድጋሚ እንዳያችሁ እፈልጋለሁ!

  • @የወንድሞቸእህትነኝየወሎዋ
    @የወንድሞቸእህትነኝየወሎዋ 7 ปีที่แล้ว

    ፊልሙ ምርጥና አስተማሪ ነበር ግን ዝብርቅርቅ አድርጋችሁታል ለሁለተኛው ምርጥ ድራማ እንደምታቀርቡልን በተስፍ እንጠብቃለን በርቱ

  • @ለእኔስእናቴእመብርሀንናት
    @ለእኔስእናቴእመብርሀንናት 7 ปีที่แล้ว +1

    አስታውሎ ለተመለከተው በጣም ትምህርት አለው በጣምም ያሳዝናል አቤት ጭካኔ በሰው ልጅ ላይ ውይ በስመ አብ መድኃኔአለም ከእንደዚህ አይነት ነገር ይጠብቀን እናመሰግናለን በርቱ

  • @muliehadish9198
    @muliehadish9198 7 ปีที่แล้ว +2

    I m Eritrean i love ethio film and always look ethio film. eri ❤and ethio✋

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ
    @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ 7 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አስተማሪ ነው
    አዳማ ውስጤ ናት።

  • @shawalove9293
    @shawalove9293 6 ปีที่แล้ว

    Arif new bartu wudi ye agare lijochi siwadachuu💓💓💓

  • @negne2822
    @negne2822 7 ปีที่แล้ว +46

    ልሹፍው ጋይ ዛሪ በጣም ደስ ብሉኛል እስኪ ላይክ ግጩኝ ብቻ አደራችሁን ይግጭሽ እዳትሉኝ ደስ ስላለኝ ነው ስላማችሁ ይብዛልኝ ጓደኞቸ😍😍😘

  • @nazretethiopia8909
    @nazretethiopia8909 7 ปีที่แล้ว

    Wooow !
    Bezih agatami Adaman slasayachihun thank you ....I LOVE ADAMA...Ye adamawochu ♥

  • @እናቴናትተስፋየ
    @እናቴናትተስፋየ 7 ปีที่แล้ว +109

    እሁድን በምን ላሳልፈዉ እያልኩ ነበር ደብሮኝ : መልካም ሰንበት ዉድ ያገሬ ልጆች

  • @መኪያየሙአዝሀቢቢአድናቂም
    @መኪያየሙአዝሀቢቢአድናቂም 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሥ የሚል ፊልም ነዉ መጨረሻ ቃላቸዉ ሰዉ በቃሉ ሲገኝ እደትደስ ይላል በጣም !! ምንም ነገር የተፈጠረ የለም !! አምንሀለሁ

  • @ሩታጓልዓድዋ
    @ሩታጓልዓድዋ 7 ปีที่แล้ว

    ከሌሎች ፊልም ለየት ያለ ነው ሁሌ አንደአይነት ነበር ያሁኑ ደሞ ዋው በጣም ደስ ይላል ግን መሃል ላይ በጣም ግራ ያጋባል መጨረሻው ላይ ግን በደምብ ያስረዳል ሶ አዲስ አክሮች ማየታችን ደስ ብሎናል ቀጥሉበት ልጁ ግን እንዴት አባቱ ያምራል ውይይይይይ

  • @moliyejesuslij3164
    @moliyejesuslij3164 6 ปีที่แล้ว

    Wow emigerm film temechitogal tiru asetemari new enamesegenewalen👌🙏

  • @hilenayeabaye8513
    @hilenayeabaye8513 7 ปีที่แล้ว

    Ye set lij kibir gin enidih kehonema telalekinata tiru astemary felm behonm gin Ethiopia wist yele ayemesilegnim errrrr ayenur fetary yesewiren thanks😍😍😍😍😘😘😘😭 Amanuel demo endet konjooooo neh😘😘😘😝😘😍

  • @solomonhagos3050
    @solomonhagos3050 7 ปีที่แล้ว

    Wow Beravo wondmu Ayzho Betam Arif film new Berta ::

  • @የማርያምልጅ-ቸ4ደ
    @የማርያምልጅ-ቸ4ደ 7 ปีที่แล้ว +1

    ድርስቱ በጣም አሪፍ ነው ተዋናዬች አዴሥ ሥለሆኖ በደብ ባይሠራም ያቅማቸውን ግን ሠርተዋል በርቱ

  • @lizsol4480
    @lizsol4480 7 ปีที่แล้ว

    Betttam Arif sra new bertu. Yestu wotat yihon endi yalefe bcha Egziabher yasben malet new. Astemari new bertu Enamesegnalen.

  • @sebledebebe6790
    @sebledebebe6790 7 ปีที่แล้ว +2

    ያነሳችሁት ሃሳብ ቆንጆ ነው እንደዚህ የተደበቅ የህብረተሰብን ችግር የሚያሳዩ ፊልሞች ጥቂት ናቸው ግን የሆነ የተዘበራረቀ ነገር አለው ልምድ ስታገኙ የበለጠ እንደምሰሩ እምነቴ ነው

  • @lubabahassen4442
    @lubabahassen4442 7 ปีที่แล้ว

    ዋው አሪፍ ነው ጀማሪወች የናዝሪት ልጆች መሆናቸው በጥርሳቸው ያስታውቃሉ

  • @betitide6035
    @betitide6035 6 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ልደቴ ነው እስቲ በላይክ መልካም ምኞታችሁን ግለፁልኝ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ ልቴታን አክብሬ ስጨርስ አይዋለሁ
    ኑ አብረን እናክብር እስቲ ላይክ ላይክ እዳትረሱኝ

  • @__-517
    @__-517 7 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው የአዳማዎቹ ምርጦች በርቱልኝ። ከዚ የበለጠ እንደምትሰሩ እምነታችን ነው

  • @asdfgasdfg7854
    @asdfgasdfg7854 7 ปีที่แล้ว

    ሁላችሁም ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @djprinceethiopia9689
    @djprinceethiopia9689 7 ปีที่แล้ว

    Joseey berta bra kezi belay Etebkalew proud of you bra

  • @umsamiqueengrl6755
    @umsamiqueengrl6755 7 ปีที่แล้ว

    filmu .asazyignina asitemar new.gn.Tinsh zibirkrik .biluwal Le temilikachochi tolo ayigebam.....beterfe arfi Film new beritu👍👍👍

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 ปีที่แล้ว

    ደሥ ይል ነበር ግን የልጆቹ ወንድም በመጨረሻ መመታቱ ያሣዝናል

  • @አኬልዳማ-ጐ9ከ
    @አኬልዳማ-ጐ9ከ 7 ปีที่แล้ว

    አስተማሪ ነው በእንደዚህ አይነት ህይወት ውስጥ የሚኖሩ እህቶችን ለመታደግ እንደ አማን ያሉ ሰወች ይብዙልን

  • @ቲጁከመርሳቡሆሮወለተሐና
    @ቲጁከመርሳቡሆሮወለተሐና 7 ปีที่แล้ว +9

    ሰላም ያገሬልጆ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ገባ ገባ በሉእና እንየው አሪፍ ነው

    • @ffmm4741
      @ffmm4741 7 ปีที่แล้ว

      ቲጁ ከመርሳ Dhhd። ዋው ውስጤ ኔችሁ

  • @ኡሜኡሜ
    @ኡሜኡሜ 7 ปีที่แล้ว +10

    እረ ውይይይይ እንጉርጉሮው ልቤን በላው አይይይይ በስደትት ያልነው እግዚአብሔር የቤተሰቦቻችንን ኩፉ ነገር እዳያሰማን እስቲ አሜን በሉ

  • @waine6059
    @waine6059 7 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ ይላል እጅግ አስተማሪ ነው የሆዱ የሚያድር ሰው እጅግ የተረገመ ነው

  • @samirahanna3764
    @samirahanna3764 7 ปีที่แล้ว +5

    እስኪ እንይበት ላይክ ግጩኝ ለምትሉ የቆመ መኪና ይግጫቹ የኛ ላይክ ለናንተ ቀለብ ኮይን አይሆን ልቀቁን እንይበት

  • @johanneshabteab7280
    @johanneshabteab7280 6 ปีที่แล้ว

    Arif new desss yilal bertu ayzochu amharic film betam new desss yemilegn i am from eritrea gin endet ende miwedachu yamara lijoch

  • @እናቴዉስጤናትሚሚየ
    @እናቴዉስጤናትሚሚየ 7 ปีที่แล้ว

    አንድ ሺ እርምጃ ከአንድ እርምጃ ይጀምራል!
    አስተማሪ ፊልም ነዉ ከንደዚህ አይነት ድንዝዝ ሰዉ ይሰዉረን አሁንማ በዚህ ዘመን ምን የማይሸጡት ነገር አላቸዉ ጌታ ሆይ

  • @የበኪእናት
    @የበኪእናት 7 ปีที่แล้ว

    የተዘበራረቀ ግን አሪፍ መልእክት አለው
    እናመሰግናለን

  • @MohamedAhmed-Noor28
    @MohamedAhmed-Noor28 7 ปีที่แล้ว +48

    ፊልሙ ጥሩ መልእክት ነበረው ነገር ግን ያቀረባችሁበት መንገድ ተዘበራረቀ ተመልካች በቀላሉ መረዳት አይችልም መልካም ነው በተረፈ ለየት ያለ ነገር አለው

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 7 ปีที่แล้ว +1

      Mohamed Ahmed እኮ በትክክል

    • @tarikkonjotarikkonjo6824
      @tarikkonjotarikkonjo6824 7 ปีที่แล้ว +1

      Mohamed Ahmed enam minem legibagn alichalm betam teziberarek enji Betarf lewetawatoch betaley betam best melkite azel new

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ7ወ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ7ወ 7 ปีที่แล้ว +1

      Mohamed Ahmed lik

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 7 ปีที่แล้ว +1

      Mohamed Ahmed ትክክል!!

    • @asb7056
      @asb7056 7 ปีที่แล้ว +1

      Mohamed Ahmed
      እውነት ብለሃል ለራሳችን እንደገባን መስራት የለብንም ይህ የህዝብ ነው ሊረዳውና ሊገነዘበው በሚችለው መንገድ ቢሰራ ይበልጥ አሪፍ ይሆን ነበር anyways ጥሩ ነው በርቱልን ያገራችን ምርጥ አርቲድቶች ይበልጥ የመስራች ችሎታ አላችሁ ቀጥሉበት ያገሬ ምርጦች ስወዳችሁ allኢትዮጵያዊያን love you

  • @እሙጭስየናዝሬትዱርዬ
    @እሙጭስየናዝሬትዱርዬ 7 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣምሚምር ስራ ነው የናዝሬት ውቦች በርቱ።ያገሬ ልጆች ጃኒ ያምራል።በርታልኝ

  • @መኑከመእግዚአብሔር-ቀ8ጠ
    @መኑከመእግዚአብሔር-ቀ8ጠ 7 ปีที่แล้ว +1

    አዲስ አክተሮች ናቸው ምርጥ ስራ ነው በዚህ ቀጥሉ አንድ ነገር ላይ ችክ ከማለት እንደዚህ አዲስ ነገር ቢሰራ እንማርበትለን የፊሉም ኢዱስትሪ አይቀዘቅዝም

  • @ሳራሳራ-ገ1ጨ
    @ሳራሳራ-ገ1ጨ 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ፍልም ነው ፍጣሪ ስላማችሁን ያብዛው

  • @samiselme2592
    @samiselme2592 7 ปีที่แล้ว

    Wawwws how incredible movie is that. Like me guys I'm Eritrea I love Ethiopia people and movie

  • @ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል
    @ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል 7 ปีที่แล้ว +2

    ባይገባኝም ኣሪፍ ነው ደሞ እንዲህ ዓይነቱ ድርጊት ኢትዮጵያ ውስጥ እየተሰራ ከሆነ በጣም ትልቅ እፍረት ነው 😌😌😌😌

  • @ቤተ-ኤል
    @ቤተ-ኤል 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ትክክለኛና ሃሪፍ ፊልም ቀጥሉበት በርቱ

  • @bilen1573
    @bilen1573 7 ปีที่แล้ว +1

    ሀሪፍ ነዉ።ኮሜንቶች፡እስኪ፡ላስቸግራችሁ፡ከተለያየን፡ሰባት፡አመት፡ሆኖናል፡የልጅነት፡ባሌ፡ነዉ፡እናም፡በነዚህ፡አመታት፡ዉስጥ፡ወልዳል፡ወልጃለሁ፡ግን፡እወደዋለሁ፡ሆኖም፡ግን፡ዛሬ፡ላይ፡እናወራለን፡ምን፡ልበለዉ፡ምንስ፡ላድርግ፡ልታረቀዉ፡ወይስ፡መላ፡በሉኝ፡ጨንቆኛል፡pls

    • @bilen1573
      @bilen1573 7 ปีที่แล้ว

      ጒደኞቼ መላ በሉኝpls

  • @asiaasia1007
    @asiaasia1007 7 ปีที่แล้ว

    መነሻ ሀሳቡ በጣም አሪፍ ነው በአሁን ጌዜ እጅግ አስቸጋሪ የሆነ ነገር ነው ግን ሲሰሩት አቀለሉት ምን አልባት ልምድ ማጣት ይመስለኛል ግን በርቱ ጥሩ ነው። እና እባካቹሁ አስተያየት የምትሰጡ ሰውች ስለፊልም ብቻ ቢሆን ይመረጣል ላይክ ግጩኝ ምን ግጩኝ አትበሉ ላይክ መገጨትም ካለበት ለፊልም ሰሪሆቹ ።

  • @ፍቅርያሸንፋልፍቅር
    @ፍቅርያሸንፋልፍቅር 7 ปีที่แล้ว

    በርቱ ምንም አይልም ትንሽ ግራ ያጋባል በተረፈ የልጁ ድምፅ ፉንቅቅቅ አረገኝ ስያምር የድምፁ

  • @filmonchakurr8632
    @filmonchakurr8632 7 ปีที่แล้ว

    I come from Eritrea.
    Amarina bedenb aynagerm
    Ena eto flim wawww hulu gzye yalekesku ko so betam yeamral moves

  • @lovewin1582
    @lovewin1582 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ሰርታቹታል! ባብዛኛው አዲስ ተዋንያኖችን ነው ያየሁት ግን ከአአንዳንድ አንጋፋ ተዋንያን በተሻለ ሁኔታ ሰርታቹታል! ግን back ground music በጣም በጣም ይረብሻል።ፊልሙን አበላሽቶታል ለወደፊት አስተካክሉ።በተረፈ ሸጋ ነው!!

    • @lovewin1582
      @lovewin1582 7 ปีที่แล้ว

      Joseph Bazezew አመሰግናለሁ!!!

  • @mazayemaryamlij4966
    @mazayemaryamlij4966 7 ปีที่แล้ว

    ምንም እንከን እማይወጣለት ፊልም ነው
    በርቱ ውዶች

  • @adeyadey9028
    @adeyadey9028 7 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው በጣም በርቱ አማን እርጋታው ደስ ሲል 😍😍

  • @ብርሽየአባቴ
    @ብርሽየአባቴ 7 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው በርቱ ያገሬ ልጆች ከዚ በላይ እንጠብቃለን ምርጦች

  • @yoj2773
    @yoj2773 7 ปีที่แล้ว +2

    Wow wow
    Wow wow bravo. BRAVO. Betam tru.movie

  • @ابوعلى-د3ع9ش
    @ابوعلى-د3ع9ش 7 ปีที่แล้ว

    ወዉ በጣም አሪፍ ነው ተዘበራረቀ እምትሉ በደብ እዩት አሪፍ ነው

  • @emebetderebe5370
    @emebetderebe5370 7 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @hamelmalasrat6666
    @hamelmalasrat6666 7 ปีที่แล้ว

    ዋው ብያለው ምርጥ ፊልም ቀለል ያለ አቦ ይመቻችሁ

  • @kalkidanzenebe1513
    @kalkidanzenebe1513 7 ปีที่แล้ว

    ትምህርቱ በጣም አሪፍ ነበር ግን አይገባም ህብርተሰቡን በምገባን መልኩ አልተሰራም ለማንኛውም እናመስግናለን በርቱ

  • @kedirakedira6536
    @kedirakedira6536 7 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉ በጣም ወዲጀዋለዉ በሩቱ ለወዲፊቱም ምሪጥ ተወናይውቹ እደምትሆኑ ተስፍ ኣለኝ እወዳቺዋለዉ በሩቱ በሩቱ በሩቱ

  • @ريما666-س2ع
    @ريما666-س2ع 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው የምያምር ፍልም ነው እናመሰግናለን

  • @mesilove8094
    @mesilove8094 5 ปีที่แล้ว

    Wowo very nice bertu

  • @Meliniy02
    @Meliniy02 7 ปีที่แล้ว

    Ye hagere lejohe ye Adama lejohe batehonu yekohegn nebre Nice film Bewnte bertulgn!!!

  • @hiwieliyaas9808
    @hiwieliyaas9808 7 ปีที่แล้ว +1

    woww arif nw des yelal like degmo tenish tezebrerqe inji konjo meleti alehu lemnghume enmesgenli

  • @thenameslauryn
    @thenameslauryn 7 ปีที่แล้ว

    Ethiopia films is very good and interesting

  • @arestewowwowwowaresteahede8352
    @arestewowwowwowaresteahede8352 7 ปีที่แล้ว

    ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ያገሬ ልጆች መልካም እለተ ሰንበት አብረን እንየው

  • @keyaamin5423
    @keyaamin5423 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ነው በርቱ

  • @fekirteyemariyamlij4288
    @fekirteyemariyamlij4288 7 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም አሪፍ ፊልም ነው በተለይ ህጻናትን የሚቀጥፉ የሚሸጡ ሲያሳዝኑ ስንት አረመኔ አለ ሳጅን እና አማኑኤል እንደናንተ ያለው ብዙ ይወለድ ስለ ፍቅር አስሬ ከምሰሩ እንደዚህ አይነት አስተማሪ የሆነ ስሩ

  • @mahigualgezamahi5726
    @mahigualgezamahi5726 7 ปีที่แล้ว +1

    wow betam Arif new betam Des yelal Like ♥♥♥♥♥

  • @godblessallorthodoxchristi1491
    @godblessallorthodoxchristi1491 7 ปีที่แล้ว

    ere kes minew ahun eko new yetelekekew rega belu yagere lijoch so love u all Ethiopia 😘😘😘😘

  • @tarikuwaakumaa2709
    @tarikuwaakumaa2709 7 ปีที่แล้ว

    Arif new beritu gin Ethiopia wesix yee seti lij gife bezaaa

  • @ሀናሀና-ቨ8ተ
    @ሀናሀና-ቨ8ተ 7 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለናንተ ይሁን እህት ወንድሞቸ ልኡል እግዚአብሔር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ዛሬኮ ዘመን ይለቀቃል ተብሏል እንዳያመልጣችሁ አብረን እንድናይ በተረፈ እወዳችኋለሁ

  • @መጥፎነገርከሆድአይጠፋም
    @መጥፎነገርከሆድአይጠፋም 7 ปีที่แล้ว

    ዋው ፊልሙ አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @እናቴናፍቆሽንአልቻልኩም
    @እናቴናፍቆሽንአልቻልኩም 7 ปีที่แล้ว +9

    አድስ እንዴመሆናችሁ በጣም ጥሩ ስራ ነው ከዚህ የበለጠ እንጠብቃለን። ኮሜንት ሰጭዎች ላይክ ግጩኝ ልደቴ እያላችሁ ካለቦታው አትቀባጥሩ ምድረ ገገማዎች ስልጣኔ መስሏችሁ ተሳስታችኃል። ኮሜት መፃፊያው የተዘጋጀው እኮ ለአስተያየት መስጫ ነው

  • @tig4420
    @tig4420 7 ปีที่แล้ว

    Wow arif film new 😘😘😘😘😘😘😘

  • @kiddisetekiddiset6230
    @kiddisetekiddiset6230 7 ปีที่แล้ว

    Woooo Baxam Arefe film new 😍😍

  • @mekidesschere5209
    @mekidesschere5209 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እማማ ኢትዮጽያ ሥንት ጉድ ነው የተሸከምሽው 😭😭😭😭አቤት የማህፀንሽ ጥንካሬ

  • @lidiya727
    @lidiya727 7 ปีที่แล้ว +6

    ግራ የገባው ስንት ፊልም አለ
    ምኑም አልገባኝም

  • @h.t7004
    @h.t7004 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ ይላል ጀማሪ ስለሆኑ እንጂ በጣም አሪፍ ነው

  • @ሳሪየማርያምልጅነኝ
    @ሳሪየማርያምልጅነኝ 7 ปีที่แล้ว

    ያገሬ ልጆች ጥርሳችን ውስጤ ነው ውድድ በርቱልኝ

  • @selumabefeker6980
    @selumabefeker6980 7 ปีที่แล้ว

    wow ades telekeke lehude mewaya enamesegenalen

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ1ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ1ሐ 7 ปีที่แล้ว

    አስተማሪ ነው
    እናመሠግናለን::

  • @ስንቱየማርየምልጅ
    @ስንቱየማርየምልጅ 7 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው ለየት ያለ ነው አፍቃሪና ተፈቃሪም አልበዛም ግን ግን ግን ምንም አልገባኝም መጀመርያ አከባቢ ወደ መሃል ላይ ነው የገባኝ ጥሩ ያስተምራል

  • @tizitaderes9126
    @tizitaderes9126 7 ปีที่แล้ว

    በጣም አስተማሪነው በርቱ አመሰግናለው

  • @babymine8615
    @babymine8615 7 ปีที่แล้ว

    Iike it the main actor he really did it well he doesn't look like new keep it up bro

  • @tetenatube7906
    @tetenatube7906 7 ปีที่แล้ว

    የአገት ማህተባቸው ደስ ይላል በጣም

  • @hareemfatima8319
    @hareemfatima8319 7 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው እረ አዲስ ፌልም ጠሮብን ነበር ለማታ ጥሩ መደበራ ተገኝ

  • @fafihabeswit9073
    @fafihabeswit9073 7 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉደ ልጁ ሲያምርርርር 😱😯🤓🤣😂😂😂😂😂ወድጀካለው አማኑኤል ምትባለው አድስ አርቴስት😜😀😀😀

    • @nanitouamitiye4516
      @nanitouamitiye4516 5 ปีที่แล้ว

      😭❤💋☺😄😄😄😄😂😂 እኔም አማንኤልን ወድጀዋለው

  • @Mituhabsawit5490
    @Mituhabsawit5490 7 ปีที่แล้ว

    ምንም አይልም አዲስ ጀማሪ ናቹ በርቱ ለሌላኛው ዙር ከዝህ የተሻለ እንደምትሰሩ ተስፋ አደርጋለው

  • @ሀናነኝየናቴልጅእኔእማልካ
    @ሀናነኝየናቴልጅእኔእማልካ 7 ปีที่แล้ว +2

    በጥም ደስ ይላል በርቱ

  • @hiwot.3696
    @hiwot.3696 7 ปีที่แล้ว

    Wow Bertu Arif New Temert Sechi new

  • @እናቴናፍቆሽንአልቻልኩም
    @እናቴናፍቆሽንአልቻልኩም 7 ปีที่แล้ว

    ኡፍ የሚያሳዝን ፊልም ነው። እንኳንም ወንድም ኖረኝ ወንድም እኮ መከታ ነው

  • @ክርስቲየእማየልጂክርስቲየ
    @ክርስቲየእማየልጂክርስቲየ 7 ปีที่แล้ว

    እውነት አሪፍ ነው። የብዙ ህይወት ነካክቶል አስተማሪ ነው

  • @tgyemariyamlijtgyemariyaml4301
    @tgyemariyamlijtgyemariyaml4301 7 ปีที่แล้ว

    Well come (2×)beautiful ethiopian people am so happy today ,😍😍😍😍😎😎😎😎

  • @heavenyohannes2679
    @heavenyohannes2679 7 ปีที่แล้ว

    ጎበዞች ናችሁ በርቱ እንደ ጀማሪ ምርጦች ናችሁ

  • @pawlosniguse2059
    @pawlosniguse2059 7 ปีที่แล้ว

    yefilmu hasab arif new gin betam tewesasebe sund trak bestobetal ...

  • @romanaaddis5238
    @romanaaddis5238 7 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናመስግናለን

  • @tizitatizitatizita3009
    @tizitatizitatizita3009 7 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌ የድሃ ልጅና የአብታም ልጅ ተፋቅረን ነበር የሚደጋግሙብን ወጣ ያለ አሳብ ይዛችሁ ስለመጣችሁ እናበረታታለን