መለኛው - Ethiopian Movie Melegnaw 2020 Full Length Ethiopian Film Melegnaw 2020

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • መለኛው - Ethiopian Movie Melegnaw 2020 Full Length Ethiopian Film Melegnaw 2020
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Netsebraq Media

ความคิดเห็น • 444

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 ปีที่แล้ว +187

    እንደ ነጋ የቀረ ቀን የለምና አትመካ እንደ መሸ የቀረ ሌሊት የለምና አትሸማቀቅ ዘወትር ግን ከፈጣሪ ጋር ኑር እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን

    • @dgghdfh3912
      @dgghdfh3912 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @hanayohans9637
      @hanayohans9637 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ናፈቀሽኝ ነበር

    • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
      @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 ปีที่แล้ว

      @@hanayohans9637 ሀኒቾ አለሁልሽ የኔ አስታዋሽ ❤🇪🇹

    • @KiD-hx8gx
      @KiD-hx8gx 3 ปีที่แล้ว

      ማሚ እንዴት ነሽልኝ ከብዙን ግዜ ብሃላ አከኘሁሽ ሚሚዬ

    • @abitube3078
      @abitube3078 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @seada3533
    @seada3533 3 ปีที่แล้ว +133

    እስኪ እንኳን ተወለድሽ በሉኝ ልዴቴነው

    • @manomano5919
      @manomano5919 3 ปีที่แล้ว +1

      🤗🤗😍😍💝👈yene we'd eht

    • @seada3533
      @seada3533 3 ปีที่แล้ว

      @@manomano5919 ወየ

    • @bethlehemtube4080
      @bethlehemtube4080 3 ปีที่แล้ว +1

      መልካም ልደት

    • @adnansayer7015
      @adnansayer7015 3 ปีที่แล้ว +1

      @Elshady Mebratom Kidanemariam አረ አይባልም

    • @adnansayer7015
      @adnansayer7015 3 ปีที่แล้ว +1

      መልካምልደት

  • @kidimengs5134
    @kidimengs5134 3 ปีที่แล้ว +67

    ማነው እንደኔ ጭንቀት ብዛት የታመመ ስለ ሀገር ስለ ወገን ፀልዩ ወገኖቼ

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 3 ปีที่แล้ว

      PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን።

  • @konjokonjo392
    @konjokonjo392 3 ปีที่แล้ว +10

    ከዝህ ፌልም የተርዳውት የተሰጠንን ትተን ሌላ እናያለን የዛኔ የተሰጠነን ነገር እንቀማለን ስለዝህ ባለን ነገር እናመስግን ባለን እንደሰት ጎደኞቸ

  • @engdagold5124
    @engdagold5124 3 ปีที่แล้ว +74

    እንኳን ለኪዳነምህርት በአል አደረሳችሁ ውዶችዬ

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 ปีที่แล้ว

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰላማችሁ እንዲበዛ እየተመኘሁ ቻናሌን ልጋብዛችሁ (ስልካችንን)ብቻ በመጠቀም photo edit ምትማሩበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል ኑ ጎራ በሉ SUBSCRIBE በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ ።

  • @መሲየድንግልልጅ
    @መሲየድንግልልጅ 3 ปีที่แล้ว +26

    የእውነት ገራሚ ነው እናመሰግናለን ይች ልጅ የሀብታሙ ሚስት ሆና የሰራችው ግን ጠፍታ ነበር እንኮንም አመጣችሁልን በጣም ነው እምወዳት

  • @shemsedinqtr8073
    @shemsedinqtr8073 3 ปีที่แล้ว +76

    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም የርግን የምትሉ like

  • @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
    @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 3 ปีที่แล้ว +31

    እልል😂😂አይ ጠንቋይ እልል ለራሱ ሲያቅ ለሰው እፈርዳለሁ ይለል 😂😂😂😂😂እኔ እሄን ድምጹን ሰምቸ ለደቂቃም አልቀመጥ መፍትሔ ፍለጋ ሄደው በሽታ እና ሀጺያት ይዞ መምጣት

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 ปีที่แล้ว

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ

    • @misraoromo2669
      @misraoromo2669 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂

  • @ሀዊየመካነሰላሞ
    @ሀዊየመካነሰላሞ 3 ปีที่แล้ว +8

    ይችን ልጅ ማነው የሚወዳት የጠይም ቆጆ

  • @ልዕልትየማርያምልጅ
    @ልዕልትየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +19

    እያዝናና የሚያሥተምር ምርጥ ፊልም እናመሠግናለን ሚኪ በጣም ትችላለህ አድናቂህ ነኝ👍

  • @እርግቧ
    @እርግቧ 3 ปีที่แล้ว +46

    የማናገኘውን ነገር በመፈለግ የኛ የሆነን ነገር እናጣለን እደኔ ከሆነ የሄደው ይሂድ የመጣውም ይምጣ በቃ ዝብላችሁ ዛሬን መኖር ነው በቃ🙏

  • @hananbinthabshey117
    @hananbinthabshey117 3 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው ከምር ዱኒያ እኛ ከተከተልናት ትሸሸናለች እኛ ስንተዋት ትመጣለች ግር ግር የሌለበት አስተማሪ ፊልም ነው

  • @ሀረግፍቅር
    @ሀረግፍቅር 3 ปีที่แล้ว +32

    ኑ ገባ ገባ በሉ የመዳም ቅመሞች አዲስ ፊሊም ተለቋል ፈጣሪ ከጭንቀት ገላግለን አገራችን ሰላም አርግልን አሜንንንን🙏🙏🙏

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 ปีที่แล้ว +1

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ

    • @rhfhfhgr4375
      @rhfhfhgr4375 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen

    • @taibamohammed4470
      @taibamohammed4470 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @ሀዪነኝጢባራሟ
      @ሀዪነኝጢባራሟ 3 ปีที่แล้ว +1

      ልየው እዴ ምርጥ ከሆነማር ንገሪኝ

    • @ሀረግፍቅር
      @ሀረግፍቅር 3 ปีที่แล้ว

      @@ሀዪነኝጢባራሟ አወ ውዴ እየው አሪፊ ነው

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 ปีที่แล้ว +9

    እነመዳም ከቤት ወተዋል ፈንድሻየን አፍቅቸ ሻየን አፍልቸ ሶፋለይ ዘና ብየ ለብርድ ደፋያ ከፍቸ መዳምን ሁኝ ፊልሙን እያየው ነው ግን ኪዝህ ህልሜሳልወጣእንዳመጣ

    • @አይናለምአበራ
      @አይናለምአበራ 3 ปีที่แล้ว

      😄😄😄😄😄😄

    • @wbineshbarhani1749
      @wbineshbarhani1749 3 ปีที่แล้ว

      ጎበዝመዳምንመምሰልምንያቅታልሀሀለለአይዞሽ

    • @Vip-fh7iv
      @Vip-fh7iv 3 ปีที่แล้ว

      😄😄😄😄😄😄

  • @etet7514
    @etet7514 3 ปีที่แล้ว +11

    ጥሎብኝ ወንድ ልጅ መስቲካ ሲየንክ የስጣለኛል

  • @girmasime4290
    @girmasime4290 3 ปีที่แล้ว +13

    ፊልም አየሁ ዛሬ ገና ለቅሶ ሐዘን የሌለበት። ደስስስስስስ የሚል በጣም። አመሰግናለሁ።

  • @ሉባባYouTube
    @ሉባባYouTube 3 ปีที่แล้ว +13

    ምርጥ አስተማሪ ደራማ ሀብታም ለመሆን የማንንም ገዘብ ለሚሰበስቡ ሀብታሞች ትምህርት ይሁናቸዉ

  • @aishaalk1530
    @aishaalk1530 3 ปีที่แล้ว +8

    ሚስት ለባሏ ዘውድ ነች ይባላል የአሁኑወንድች ግን ሚስትን እንደ ምን እንደሚቆጥሯት ሳስበው ያለማግባቴ ያስደስተኛል

    • @rahelnegasi8968
      @rahelnegasi8968 3 ปีที่แล้ว

      Ewnet belshal yezndero wende mistun ende mistu sayhon wete kekayu lesu egre atabe.......ext beka endesu new meyasebute meder dengay erase. Sente demo alu mistachewn ngeste yemiyadergu berukoch lensu shelmat yegbal👑👑👑👑👑

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 3 ปีที่แล้ว +16

    የጁንታውን ወሬ ከመስማት ፊልሜን ባይ ይሻለኛል አከትመ እኔ ሽቃላ ነኝ አይመለከትኝም ስለ ጁንታው 👌

    • @meadmead8535
      @meadmead8535 3 ปีที่แล้ว

      ሳህ

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 ปีที่แล้ว

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ

  • @የመዳምአለቃ
    @የመዳምአለቃ 3 ปีที่แล้ว +11

    አይጠንቆይ ለራስ ሳያውቅ ለስው አውቃለሁሲል በጣም ይገርማል

  • @sebelwengali7654
    @sebelwengali7654 3 ปีที่แล้ว +4

    ጥሎብኝ የወድ ልጅ ግልፍጥ አልወድም መብቴ ነው አለመውደድ እንደ ኤልያስ ያለ ጀስት ቋቅ

  • @زينبالقحطاني-ض6ث
    @زينبالقحطاني-ض6ث 3 ปีที่แล้ว +10

    አቦ ይመቻችሁ ደሰ ሲል👍👍👍👍ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 ปีที่แล้ว

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ.

  • @lijmike8125
    @lijmike8125 3 ปีที่แล้ว +10

    ምን አለ ለሚኪ የመጣ ሀብት ለኔ ቢያረገው ምትሉ እስኪ 👉👍

  • @hananbinthabshey117
    @hananbinthabshey117 3 ปีที่แล้ว +15

    የሀብታሙ ሚስት ሁና የሰራችው ልጅ ከልጅነቴ ጀምሬ አያታለሁ በፊልም ያችው ቆንጅየ ልጅ ናት ስወድሽ❤

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ሀፍትሽ ጩሄትይኮ ደስ ሥል ዉይ ዉይ ዉይ ክክክክ 😱😱ጦንቃይ ኢንኳን ለሴው ስለራሱም አያውቅም አንዳንዳን ኢምነት ስጎለን ተስፋ ኢንቆርጣለን ማስተዋሉን ይስጠን

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +9

    እንደዛ በእቁብ ስጡኝ ብለክ እሪ እንዳላልክ ድገሟቸው አልክ 😂

  • @zabera600
    @zabera600 3 ปีที่แล้ว +14

    ጠንቋዩ ሽንትቤት እንደተቀመጠ ምን እእእእ ያስብለዋል😂😂😂

  • @ረድቴትካሳ
    @ረድቴትካሳ 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውውውውው በጣም ደስ የሚል የሚያስተምር እጥር ምጥን ያለች ቅመም የሆነች ፊልም ነች😍💓💓💓💓💓💓💓💓💓
    አያቶቻችን ለኛ ያለው እንጀራ ይሻግታል እንጂ ማንም አይበላውም ይላሉ እውነት ነው የዘገየ ቢመስለንም ሁሉም ነገር በጊዚው ውብ ነው💖💗💗

  • @fከዲር
    @fከዲር 3 ปีที่แล้ว +6

    ያረቢ እችን አይነት ምርጥና ኑሮን ቀላል አርጋ የመትኖር ምስት ስጠኝ

    • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
      @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 ปีที่แล้ว +1

      እንደዚች አይነት ሚስት ሲያጋጥማቹ እንዴት እንደምትይዟት አታቁም ሰው ታደማላቹ እኔ ገጥሞኛል ሳስታውሰው አዝናለሁ የብዙ ነፍስ ይዤ ገደል ገብቻለሁ

  • @samuutube9514
    @samuutube9514 3 ปีที่แล้ว +3

    th-cam.com/video/voLBMv4K0_Q/w-d-xo.html👉*★አደራ አደራ★* 👈
    👉👆👆👆👆👆??👆👈
    *ይህ አብዛኞቻችን የምንፈፅመው ስህተት ነው*
    አብዛኞቻችን አዛን እያለ ወሬ እናወራለን። የተከበሩት የአለማት ነብይ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ይሉናል “አዛን ሲል ምንም ነገር መስራት አቁሙ። ቁርዐን መቅራት እንኳ ቢሆን። አዛን እያለ የሚያወራ ሰው ሲሞት የሸሀዳ ቃል አይገጥመውም፣
    *መልዕክቱን ለወንድም እህቶቻችን ባገኘነው መንገድ እናስተላልፍ

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 ปีที่แล้ว

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +7

    ባለመስቲካዉ አልማጭ አቃጣይ ነዉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @geni2791
      @geni2791 3 ปีที่แล้ว

      ረገጠው እኮ ሆ😂😂😂

  • @tinaye964
    @tinaye964 3 ปีที่แล้ว +5

    ሁሉም በጊዜው ይሆናል እግዚአብሔር የዘገየ ቢመስልም ይመጣል ለሰው እንደመኖር የሚያስደስት ነገር የለም ያለንን ለሰውች እያካፈልን በህይወታችን ምን ያክል ደስ እንደሚያሰኝ ተመልከቱት መልካም ቀን😘😘😘

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰላማችሁ እንዲበዛ እየተመኘሁ ቻናሌን ልጋብዛችሁ (ስልካችንን)ብቻ በመጠቀም photo edit ምትማሩበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል ኑ ጎራ በሉ SUBSCRIBE በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ ።

  • @selinahabesha19
    @selinahabesha19 3 ปีที่แล้ว +8

    በአማርኛ ፊልም ተስፋ በመቁረጥ ላይ ነበርኩ ምርጥ ትምህርት 👌

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +6

    ህሊናዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደና መጣሽልን እናንተ ስሩ ፊልም እኮ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ያስቃል ልጁ ማስቲካ ላይ የቆየ ቂም አለበት እንዴ

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 3 ปีที่แล้ว +4

    ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው ስንት ባለሃብቶች ገንዘብ ፍለጋ እራሱ ለጠንቃይ እየሰጡ በመጨረሻ ባዶ እጅ ሚቀሩ ቢኖርህም ብታጣም ከእግዚአብሔር ተጣበቅ

  • @helenhelen1291
    @helenhelen1291 3 ปีที่แล้ว +9

    እብደት ከዚይ ይጀምራል የሌለውን እዴት እቅድ ያወጣል

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 ปีที่แล้ว

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ

  • @astermelaku1731
    @astermelaku1731 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም አዝናኝ ከጭንቅ ወጣ የሚያረግ እና በነዋየ ፍቅር ላበደ ትውልድ ጥሩ ማስተማሪያ ነው በርቱ

  • @MuhaajirwalAnsaar1
    @MuhaajirwalAnsaar1 3 ปีที่แล้ว +9

    የፊልሙን ርዕስ ዥልጥ ቢባል አሪፍ ነበር።

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 ปีที่แล้ว

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ

    • @onelove7063
      @onelove7063 3 ปีที่แล้ว +2

      በኮብልስቶን መዠለጥ ነበር!!!😂

    • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
      @ገጠሬዋየፋኖንግስት 3 ปีที่แล้ว

      @@onelove7063 ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @mhammadmjawaz3828
    @mhammadmjawaz3828 3 ปีที่แล้ว +10

    ሌላ ስንፈልግ የያዝነዉን እናጣለን ስለዚ የያዝነዉን ይዘን ፈጣሪን እያመሠገንን እንኑር ።

  • @nattychekolony7723
    @nattychekolony7723 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰይፉ ተወዳጅን ድምጸዊ አረጋህኝ ወራሽን በፕራንክ አስለቀሰው ቢባል ማጋነን አይሆንም እንደገና ሌላ የሰለብሪቲ ፕራንክ ፎኖች ሰብስክራይብ ማረጎን አይርሱ@#NATTY_CHEKOLONY

  • @ajufix9320
    @ajufix9320 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔዋ እንዲህ ልታስተምረኝ ብትሞክር ቁማር ነበር የምትበላው።
    ልክ የ7 ሚሊየኑ ጋ ሲደርስ "ብሩን ከማጣ አንቺ ብትሞቺ ይሻለኛል" ብዬ ወደ ----- >>> ብርርርርር..........

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +4

    ምፅ ለሃብት ብሎ ይሄን ያህል መድከም ያለንን ማመስገን ምን ያህል እኮ ሀብት እንደሆነ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +6

    😂😂😂ብር ያለው ሰው አመዳም ይሆናል ወይ 😁🙄

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 ปีที่แล้ว +6

    እረ ምነው ሰሞኑን አበዛችሁት 😂 ያመቱን ሁላ ነው መሠለኝ

  • @lijsolatube5698
    @lijsolatube5698 3 ปีที่แล้ว +4

    መልካም ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት 👌🏻

    • @መዳኒአለምአባቴ
      @መዳኒአለምአባቴ 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔ ግን ለባሌ ጎፈር ሆንኩበት😂😂😂😂😂

    • @lijsolatube5698
      @lijsolatube5698 3 ปีที่แล้ว

      @@መዳኒአለምአባቴ 😂😂😂😂

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 3 ปีที่แล้ว +2

    ሊተላለፍ የተፈለገው በጠንቋን ማመን እንዴት ይሄ ማጋራትነው ።ብቻ ሀብታም ለመሆን እንዴፍላጎቱ ሰርቶል ግን አላገኘም በጠቋይ ተበላሸ መጨረሻል ቢገኝ ትግስትን ያስተምር ነበር ።

  • @seenaa7402
    @seenaa7402 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰይጣን ክፉዎች ከኢትዮጵያ ላይ ይሰባሪ አሜን በለው ወገኖቼ

  • @mamilas7011
    @mamilas7011 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላማችሁ እንዲበዛ እየተመኘሁ ቻናሌን ልጋብዛችሁ (ስልካችንን)ብቻ በመጠቀም photo edit ምትማሩበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል ኑ ጎራ በሉ SUBSCRIBE በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ ።

  • @ሮዚነኝ-ኈ3ፐ
    @ሮዚነኝ-ኈ3ፐ 3 ปีที่แล้ว +3

    ለዚህ እኮ ነው ጠቋይ አትመኑ የምል ሀብትየ አስበላህ

  • @meadmead8535
    @meadmead8535 3 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ምርጥ ፊልም ነው እዮት የመዳም ቅሞሞች 😍

  • @ABBE88911
    @ABBE88911 3 ปีที่แล้ว +10

    የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 3 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ነው በለው ያስተምራል በጣም እንኮን አደረሳችሁ ለናታችን ለድንግል ማርያም ላመቷ ለደጆ ታብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
    @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሚኪሾ የሰፈሬ ልጅ አረ ስወድህ ጎበዝ እኮ ነህ አበሳ 😁😍🙏ዲቪው እንኳን ቀረብህ መዘዙ ብዙ ነው ለኛም አልበጀን እዛው አገርህ ተቀመጥ 😂😂😂

  • @aynalemmezamurmezamur4943
    @aynalemmezamurmezamur4943 3 ปีที่แล้ว +1

    Turu new Egzabehir Ethiopia selam yadaragalan

  • @onlyone3996
    @onlyone3996 3 ปีที่แล้ว +3

    እንደ ዛረ ስቄ ኣላቅም ስም መልኣክ ያዋጠዋል ኣሉ የኔ መልኣክ ካወጣው መልኣከ ሞት ነው ያወጣው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @asniko4444
    @asniko4444 3 ปีที่แล้ว +3

    እደዛ ከዉነ እኔም ብር አልፈልግም የምትፈልጉ ልጅች ካላቹ ስልክ ቁጥርቹ አስቀምጥሉኝ የመዳም ብር አለ😜😜

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 3 ปีที่แล้ว +2

    መስቲካ የሚኝከው ልጂ ሲዘጋ

    • @geni2791
      @geni2791 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

  • @metajabi119
    @metajabi119 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል ተመችቶኛል መልካም ሴት በመልካም መንገድ ባሉዋን ታስተምራለች መልካምነት ለራስ ነው አመሰግናለሁ

  • @ወለተኪዳንየተዋህዶልጅJ7
    @ወለተኪዳንየተዋህዶልጅJ7 3 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ነው ትግስት ብቻ ፍጣሪ ለኛ ያለውን የትም አይቀርም በሂወት ስንኖር መልካም የሆው ነገር ሁሉ በፈጣሪ መንግ ብቻ ነው በረከትም ያለ ከሱ ጋር ብቻ ነው

  • @mikyethiop7892
    @mikyethiop7892 3 ปีที่แล้ว +3

    ሀሀሀ ሚኪ ያለበት ፊልም አስቂኝ ቁሙ ነገር ሁሉ ነገሩ ጣፋጭ ነው ሚሆነው

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 3 ปีที่แล้ว +4

    ማስቲካ አኛኪውስ እጮ እጫ ያረግብናል እዴ

  • @helenhelen1291
    @helenhelen1291 3 ปีที่แล้ว +4

    እና በጠንቋይ አፍ እዴት ይናገራል ፈጣሪይ?

  • @jitidemaytube5108
    @jitidemaytube5108 3 ปีที่แล้ว +2

    selam.lehagerachin🙏🙏🙏

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 3 ปีที่แล้ว +1

    የዘመኑ ወጣት ቅዤት ነው መሬት ላይ ሁኖ ሰማይ ማለም የማይጨበት ህልም ማለም 🤣🤣🤣🤣

  • @dagimtadesse3480
    @dagimtadesse3480 3 ปีที่แล้ว +5

    BEmstet wust yalwn tlknat nw yasayun betam ds yilal endzi aynet film yebzaln

  • @ማህሌትያባቱዋልጅ
    @ማህሌትያባቱዋልጅ 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደሥ የሚል እና አሥተማሪ ነው ቀጥሉበት ዋው ብያለሁ ፈገግታሽ ይማርካል

  • @tglove2848
    @tglove2848 3 ปีที่แล้ว +1

    ምን አለ ሂወት እደፌልም ቢሆን

  • @tub8341
    @tub8341 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ ደስታ የሚገኝዉ በመቀበል ሳይሆን በመስጠት ነዉ የሰጡ እጆች ምንኛ የተባረኩ ነቸዉ🥰🥰🥰

  • @allart3171
    @allart3171 3 ปีที่แล้ว +1

    አስገራሚ ነው!!! ቴዲ አፍሮ?????? አርቲስቶች በማይካድራ ስለ ተፈፀመው የዘር ማጥፋት ጉድ ተናገሩ!!!
    th-cam.com/video/HsNigslqHPg/w-d-xo.html

  • @mohammadalamin8998
    @mohammadalamin8998 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ጉድ የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች
    ይመችህ ሚኪ ምርጥ ስራ ነው

  • @monalizatube9162
    @monalizatube9162 3 ปีที่แล้ว +1

    እንደተለመደው ሰኢስ ስራ ይዤ መጥቻለው ቻናሌን SUBSCRIBE በማደረግ የበኩልዎን ያግዙኝ፡፡ አመሰግናለው!!

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
    @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ ፅድት ያለ ነው እናመስግናለን አስተማሪነቱ እራሱ ምርጥ ነው በርቱ

  • @ኢትዮጵያሀገሬኑሪልኝእናቴ
    @ኢትዮጵያሀገሬኑሪልኝእናቴ 3 ปีที่แล้ว +3

    ምኑም አልገባኝም ይሄ ፊልም🤔

  • @makimak3054
    @makimak3054 3 ปีที่แล้ว +1

    የማይመስል ነገር አሉ ሃሃሃሃ አካበዳችሁት በጣም ከእውነታ የራቀ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂ድራፍት እረ ስድብ 😁😁😁😁ሚኪዬ ውስጤ ነክ 💕💕💕💕ስላየውክ ደስ ብሎኛል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 3 ปีที่แล้ว

      ሰላማችሁ እንዲበዛ እየተመኘሁ ቻናሌን ልጋብዛችሁ (ስልካችንን)ብቻ በመጠቀም photo edit ምትማሩበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል ኑ ጎራ በሉ SUBSCRIBE በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ ።

  • @yonassolomon9548
    @yonassolomon9548 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም ምርጥ የምርጥ ምርጥ ፊልም ነው ምን ቢየ እንደምገልጸው ስለ ጨነቀኝ ነው እስካሁን ካየሁት ፊልም ሲጀምር እና ሲጨርስ የተሳካለት ፊልም ኣይቼ ኣልውቅም ሁሉም ነገር ከቃላት እስከ ልብስ ካሜራ ሁልም ነገር የተሳካ ። 100% ።
    እዲሜና ጤና ይስጣቹ ።

  • @ሳራየጌታ
    @ሳራየጌታ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሚኪ ስወዳው

  • @emuahlam1458
    @emuahlam1458 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አስተማሪ እና አዚናኝም ጭምር ነው ጤና እና እድሜ ከሀብት በላይ ነው ጎመን በጤና
    ፍፃሜውም ዋው ነው።

  • @שרהקסה-ד7ב
    @שרהקסה-ד7ב 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነዉ በጣም ደስ ይላል❤

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 3 ปีที่แล้ว +7

    እረ በጣም ነው የተመቸኝ ይመቻችሁ በተለይ ሚኪ 😂😂😂😂

  • @ብሌንውዴለሀገሬሞችነኝ
    @ብሌንውዴለሀገሬሞችነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    🙄🙄🙄🙄🙄😄😄😄😃😃😃😃😃😃😃😁😁😁😁😁😀😀😀🤔🤔🤔🤔ሀብታሙ ለኔስጠኝና ከሸቃላ ልውጣ

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ወንድ ልጅ ሴት ልጅም ማስቲካ እንደዚህ ስታኝክ ይዘጋል😤
    በተረፈ ፊልሙ አስተማሪ ነው👌

  • @ሪምነኝቲማቲሟ-ቸ8ሐ
    @ሪምነኝቲማቲሟ-ቸ8ሐ 3 ปีที่แล้ว +4

    ሀሌሎያ አትልም ሜኬ ከሀሀሀሀሀሀ

  • @misraoromo2669
    @misraoromo2669 3 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂woyena

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 3 ปีที่แล้ว +1

    አይ ጠንቋይ ቤት ድረስ እያንኳኳ መምጣት ጀመሠ

  • @ewenteewentun2918
    @ewenteewentun2918 3 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ልደቴ ነው ስለዚህ ከቻላችሁ Happy Birthday ልትሉኝ ከፈለጋችሁ ይሄንን linke ክፈቱና እዩልኝ
    th-cam.com/video/bp_VrLw8ycA/w-d-xo.html

  • @kallovekallove2486
    @kallovekallove2486 3 ปีที่แล้ว +1

    😃😃😃😃😃😃😃😃😃የልጅ ሳቅ ደስ ሲል😃😃😃😋😋😋😋😋ሀብት በሌላ መንገድ ለማግኝት መሞከር ማለት መጥፎ ነው

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +2

    ሕሉዬ ቆንጆ ሴት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ደስ እሚል አስተማሪም ጭምር ነው በርቱ ሚኪዬ አንደኛ 👌💝

  • @mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557
    @mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉዉ በጣም ደስይላል ይመቻ ዪሁ ሁላቺሁንም እወዳቺሀለሁ

  • @hddjr5132
    @hddjr5132 3 ปีที่แล้ว +1

    ሚኪ ከለበት ደስ ይላል አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አላህ ሆይ አንተ ሰላም ነክ ሰላም ካንተ ነው ሀገራችንን ሰላም አድርግልን አሚን

  • @ዉርዬየኔ
    @ዉርዬየኔ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሚኪ ካለበት ምንም ይሁን አያለዉ ደሞ አያሳፍረኝም ክክክ

  • @batibaty4207
    @batibaty4207 3 ปีที่แล้ว +2

    Kkkkkkkkkkkkkkkk🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @የዘቢባግጥሞች
    @የዘቢባግጥሞች ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ፊልም ሁሉም ሊያየው ይገባል

  • @FG-jh7tr
    @FG-jh7tr 3 ปีที่แล้ว +1

    እንደኛ እሆናለው ብየ በጢሜ ተገልብጨ ነበር የናተ ኮመት ነው ያተረፈኝ በጊዜ ሰፍረዋል አወወይ መቸ ነው ግን

  • @wudaseassayehegn6007
    @wudaseassayehegn6007 3 ปีที่แล้ว +2

    ደስ የሚል ስራ

  • @meronsisay1129
    @meronsisay1129 3 ปีที่แล้ว

    ድባብ ሚዲያ ተዝናንተው ያትርፉ
    የመረጃና መዝናኛ ቻናል ነው ቤተሰብ ይሁኑ facebook.com/Debab-Infotainment-114702530450627/

  • @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
    @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ 3 ปีที่แล้ว +2

    ማስታወቂያው በጌታ ያበሳጫል

  • @abirabirr3465
    @abirabirr3465 3 ปีที่แล้ว +1

    የእዉነት ምርጥ ፊልምነዉ እያዝናና የሚስተምር ያላያቺሁ እዩት

  • @mikyethiop7892
    @mikyethiop7892 3 ปีที่แล้ว +2

    በመድሀኒያለም እንዳትጮህ በናትህ እንዳትጮህ ሀሀሀሀሀሀ