ከ emy ጋር ተፋታን እናቴ ጋር ልኖር ሄድኩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 290

  • @FhhhGfgg
    @FhhhGfgg 18 วันที่ผ่านมา +52

    አቤት የማሚ ዉብቷ ግርማ ሞገሷ እንደት እንደምታምር ሺአመት ትኑርላችሁ የሁሉም እናት❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 18 วันที่ผ่านมา +64

    😢😂😂😂😂ያኔውዶች 200k እናስጋበቻው ያምትሉ ለይክ😊😊😊🎉🎉

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 18 วันที่ผ่านมา +51

    የእናት ምርቃት አንገት የማያስደፋ እንጀራ ይስጣቹ አሉ ኧረ እኛም አሜን ብለናል የሰው ፊት አያሳየን❤❤❤❤ናቲ Hbd 🎉ጨዋ የጨዋ ልጆች

  • @ABTube-x2n
    @ABTube-x2n 18 วันที่ผ่านมา +10

    ሚስትህ በጣም ቆንጅዬ ናት ልባም ሴት ልክ እንደሷና የዮኒ ቤተሰቦች በጣም ደስ ይላሉ ለሚስቴ ያለህ ቦታ በጣም ልዩ ነው ወንድሞች ራሱ በጣም ነው የሚያከብሩት እድሜና ጤናችሁ ትዳራችሁ የአብርሃም የሳራ ፍቅር እስከ መቃብር ያቆያችሁ

  • @ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ
    @ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ 17 วันที่ผ่านมา +8

    አቤት የእናትሕ እርጋታ ወይኔ ስታወራ እራሱ አፏ የሚወራ አይመስልም የኔ ወርቅ እናት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናዉን ይስጥልሕ ዮኒየ❤

  • @User123-z2b
    @User123-z2b 18 วันที่ผ่านมา +33

    እናትህ ግን እንዴት እርግት ያሉ ናቸው በጌታ ❤❤❤❤ በጣም ደስ ይላሉ በተረፈ ናቲዬ መልካም ልደት

    • @FhhhGfgg
      @FhhhGfgg 18 วันที่ผ่านมา +2

      ልጆቹ ለካ ከናታቼዉ ነዉ ስረአት እርጋታ

    • @User123-z2b
      @User123-z2b 18 วันที่ผ่านมา +1

      @FhhhGfgg እውነት ነው በተለይ ዮ እኮ በጣም የተረጋጋ ነው ንግግሩ ድምፁን አይስማም እናቱም እንደዛው እግዚአብሔር ይባርካቸው ብሩክ ቤተስቦች ናቸው

    • @User123-z2b
      @User123-z2b 18 วันที่ผ่านมา

      @FhhhGfgg ግን ሀገሩ አያምርም ? የት ሀገር ነው ገብቶሻል ?

    • @እረቂቅ-ሙሉ
      @እረቂቅ-ሙሉ 17 วันที่ผ่านมา

      ደምሩኝ እ

  • @AlexZenabe
    @AlexZenabe 17 วันที่ผ่านมา +5

    ደስ የሚሉ እናት ቸሩ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤና ይስጣቸው በእውነት❤ የኔ አባት የመላአኩ የቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች ናችሁ ። ናቲ እንኳን ተወለድቅ ለቁምነገር ያብቃህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 13 วันที่ผ่านมา +1

    ውይ የኔ እናት ለነፍስ አባታቹ ነግራችሁ ችግራችሁን መፍታት ሲሉ ደስ አለኝ እዲህ ነው ክርስቲያን ደሞ እኔ ባጎደልኩት ቅዱስ ገብርኤል ይሙላ የምትሉት ነገር ብቻ ስርአት ያላቹ ምርጥ ቤተሰቦች ስታምሩ❤❤❤❤

  • @salamdesalegne9504
    @salamdesalegne9504 18 วันที่ผ่านมา +10

    ማዘር ስትመርቅ እንባዬ ፈሠሠ ታድላቹህ ረጅም እድሜ ከጤና ተመኘሁ ምርጥ ቤተሠብ ❤አይለያቹህ🙏ናትዬ መልካም ልደት😘

  • @Susutub-m5k
    @Susutub-m5k 17 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ እናት ስታሳዝን ዳሞ ቆንጅዬ ኑት የኔ ጃግና ባናት የሆና ምርጥ ስጦት ስጣት 🥺♥️ናት ማልካም ልዳት 🥰🥰

  • @መሀመድዩሱፍ-አ5ከ
    @መሀመድዩሱፍ-አ5ከ 15 วันที่ผ่านมา +3

    ለካስ ቁንጂና እርጋታ ስብእና ከቤቱ ነው ስለ ስብእናቺሁ እዎዳቼኋላሁ ማዘርም ክብር ይገባዎታል 🎉🎉

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ
    @ቅዱስገብረኤልአባቴ 18 วันที่ผ่านมา +9

    እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ለማሚ ❤❤❤❤❤❤

  • @MulluTesfaye
    @MulluTesfaye 18 วันที่ผ่านมา +13

    ፕራንክ አንንተ ብቻ ስራ እናትህ ደስ ሲሉ እሙን በጣም ይወዷታል🥰🥰

  • @DaniRoyal-v2o
    @DaniRoyal-v2o 18 วันที่ผ่านมา +19

    የኔ ጀግና እናት እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤❤ ማዘር ወደቤቱ ሳይመለስ ብድር መልሱ😂😂👌

    • @asagedtegenu5898
      @asagedtegenu5898 17 วันที่ผ่านมา

      እገዚህ ዪሠፈልጋቸዋል😂

  • @KkGfd-wd7wd
    @KkGfd-wd7wd 12 วันที่ผ่านมา +1

    ማርያምን እንዚህን ሰወች ሰወዳችዉ ዛሬ አገኝኋችዉ ሰላገኝኋችሁ ጀደስ ብሉኛል የኔዉዱች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉በፍቅር ንሩልኝ❤❤❤

  • @Mahdr-9h
    @Mahdr-9h 18 วันที่ผ่านมา +5

    ናታየ እንኳን ተውልድክየተረጋጋች እናት እረጅም ጤና ለናቶች ይስጥልን የማዳም ቅመሞች እኛ ንም ፈጣሪ በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @wubeይቱብ
    @wubeይቱብ 13 วันที่ผ่านมา +1

    እፍፍፍፍ እማዬ ማነው እደኔ እናት ሴይ እባ እሚቀድመው በናፍቁት የደቀቀን ምን ይሁን እምንጠግነን አይ ስደት 😢

  • @tizitaYimer-y3o
    @tizitaYimer-y3o 18 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ ልዩ እናት እንደርሶ አይነት የዋሆችን ያብዛልን
    የእናት መረቃትማ አያልፈንም አሜን

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 18 วันที่ผ่านมา +20

    ለወደፊቱም እቅጩን ነግረውካል እንዳታስበው ትዳር በቃኝ😅😂 ዮ ምርጥ እናት እሷ ሴት ናት አታሳዝንህም አሉ😢❤❤ ረጅም እድሜና ጤና ያድልላቹ❤❤❤

  • @MahyMahy-q1m
    @MahyMahy-q1m 14 วันที่ผ่านมา +1

    እናትህ እረጅም እድሜና ጤናይስጥልህ ምርጥ እናት ለሁሉም እናት አርጅ ምጤና❤❤❤❤

  • @efratatube286
    @efratatube286 18 วันที่ผ่านมา +6

    የማሚ ርጋታ ኧረግ
    እንደ እናቶቻችን የተረጋጋን አድርገን እንዴት ያሉ የተረጋጉ ደስስስ የሚሉ እናት ናቸው በእመቤቴ ❤❤❤ ረዥም እድሜ ና ጤና ይስጣቸው ❤❤❤

  • @wubeይቱብ
    @wubeይቱብ 12 วันที่ผ่านมา

    ማርያምን ደጋግሚ ባያችው ማዘርን አልሰለቻቸውም እፍፍፍ ሽ አመት ኑሩልን ማዘር ❤

  • @XajituChala
    @XajituChala 11 วันที่ผ่านมา +1

    Happy Birtday Nati❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MarkiyaKiyah
    @MarkiyaKiyah 18 วันที่ผ่านมา +1

    ናቲዬ መልካም ልደት እንኳንም ተዉለድክ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኝሁልህ

  • @farookmuhammed9426
    @farookmuhammed9426 18 วันที่ผ่านมา +3

    ናቲዬ መልካም ልደት🎉🎉🎉 በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @felekhiel
    @felekhiel 16 วันที่ผ่านมา

    ye emuy jeginaa bali❤❤fekir tenaa esetashuuu

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 13 วันที่ผ่านมา

    ናቲ መልካም ልደት መወለድህን ለመልካም ያድርግልህ አምላከ ቅዱሳን ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ🎉🎉❤❤

  • @ziyadah132
    @ziyadah132 18 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ እናት ረጋ ያለች እናት ነች ረጅም እድሜ ከጤናጋር❤❤

  • @AlmazGirma-o1u
    @AlmazGirma-o1u 17 วันที่ผ่านมา

    HBD🎉🎉🎉🎉Natisha

  • @melkamtube-መልካምቲዩብ21
    @melkamtube-መልካምቲዩብ21 18 วันที่ผ่านมา +1

    ዳጊን ስሰማ እየሳቅኩኝ አቡሻን ስሰማ ደግሞ እያለቀስኩ ነው ያየሁት። ጤና እና እድሜውን ይጨምርልሽ እናታችን። ዳጊዬ "ምግብ መሰለህ እንዴ በቃኝ የምትለው"!!!

  • @hanaa1558
    @hanaa1558 18 วันที่ผ่านมา +1

    Esseyeeee mather metu 🙏🙏🙏 Ant TH-cam yeqefetkew kefetku lemalet new? weyese video rasu eysera edilq😅 belsera Atsenfe sera honhe yehonal weye lela tobel sera 😊

  • @Elham-v9c
    @Elham-v9c 18 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለማሚ❤❤❤❤ስታምሩ አይለያያችሁ❤❤❤❤

  • @ahmedassefa5848
    @ahmedassefa5848 18 วันที่ผ่านมา +1

    ደስ የሚሉ ወንድሞች አሉህ አሏህ ያቆይልህ

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 18 วันที่ผ่านมา +2

    በእውነት ምርጥ እናት ስጦታ ይገባቸዋል❤❤

  • @ttee9429
    @ttee9429 18 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ቆጆ እናትትት❤❤❤❤

  • @ديبراديبرا-س7ب
    @ديبراديبرا-س7ب 18 วันที่ผ่านมา +2

    ማዘረየ እርጋታሁ ደሰ ሰትሉ መልካም ልደት ናቲ❤❤❤

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 18 วันที่ผ่านมา +2

    የተባረከ ቤተሰብ. አቡሻ ምርጥ እናት ወድም

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 17 วันที่ผ่านมา

    አንገታችሁን የማያስደፋ እንጀራ ይስጣችሁ የናት ምርቃት አሚን በሉ ደስየምትል እናት እድሜና ጤና ይስጥላችሁ❤❤❤❤

  • @NeZa-f2u
    @NeZa-f2u 18 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ እናት ወንድምየውም ደሥ ሥል እንጀራ መሠለህ ሥትፈልግ በቃኝ አይባልም

  • @melkamtube-መልካምቲዩብ21
    @melkamtube-መልካምቲዩብ21 18 วันที่ผ่านมา +2

    አቡሻ የኔ እናት። እግዚአብሔር ፀሎትሽን ይስማሽ የኔ እናት።

  • @YeshiYesh
    @YeshiYesh 18 วันที่ผ่านมา +1

    መልካም ልደት ናቲ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 17 วันที่ผ่านมา

    የኔ እናት እርጋታቸው እናቴ ምርቃቶት ለኔም ይድረሰኝ አሜን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት❤❤❤

  • @KadraKadra-pb7ox
    @KadraKadra-pb7ox 18 วันที่ผ่านมา +1

    መልካም ልደት 🎂🎂🎂🎂🎂

  • @zanamedia3
    @zanamedia3 18 วันที่ผ่านมา

    ማዘር በጣም የተረጋጉ ሴት ናቸው በጣም ነው ደስ ሚሉት፤ ፈጣሪ እድሜ ይስጣቸው።

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg 18 วันที่ผ่านมา +1

    መልካም ልደት

  • @saragezae6631
    @saragezae6631 15 วันที่ผ่านมา +1

    Wow das ist richtig Mama ❤❤❤❤❤❤

  • @Nnn-tm4lh
    @Nnn-tm4lh 18 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ተወለድክ
    ቀሪ ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ

  • @MaskaraDibba
    @MaskaraDibba 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤አንኳን ተወለድክ የአኔ አነት ሲምሮ ፈጠሪ የጠበቆት

  • @Hiskael
    @Hiskael 18 วันที่ผ่านมา +1

    ዮ ለናታቹ እድሜና ጤና ይስጥላቹ ናቱ እንኳን ተወለድክልን🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤❤❤H.B.D

  • @MimiAbiti
    @MimiAbiti 18 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተወለድክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መልካም ልደት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @halimahili1287
    @halimahili1287 18 วันที่ผ่านมา +2

    መልካም ልደት ናቲ❤❤❤❤❤

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 18 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ደሰ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ መልካም ልደት 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BizuworkeNigussie-kg8rh
    @BizuworkeNigussie-kg8rh 18 วันที่ผ่านมา +1

    Wow betam asteway enat ena wendem alehe betam betam ❤❤❤❤❤Egzabeher yebarkachu endenanete asteway yabezalen

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 18 วันที่ผ่านมา +2

    እናትክፍ አይካት ❤❤❤

  • @LubabaJemale-b5r
    @LubabaJemale-b5r 18 วันที่ผ่านมา +1

    H.B.D natisha🎉🎉

  • @mekdestens4401
    @mekdestens4401 18 วันที่ผ่านมา

    በጣም አሪፍ ቤተሰብ ልጄነው በለው እንኳን ለአንተ አላዳሉም እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ያብዛልን እወዳችሁ

  • @Mulat-m3p
    @Mulat-m3p 18 วันที่ผ่านมา

    ውይ እናትህ ግን ደስየሚሉ ደርባባናቸዉ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልህ❤❤❤❤በተረፈ ናቲዬ መልካም ልደት🎉🎉🎉

  • @melkamtube-መልካምቲዩብ21
    @melkamtube-መልካምቲዩብ21 18 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ተወለድክ ናቲሻ መልካም ልደት።

  • @ሀምዲያይትዩብ
    @ሀምዲያይትዩብ 16 วันที่ผ่านมา

    ግን ዮ የሆነጊዜ የወልቂጤ ልጆችነን ስትሉሰምቼ ነበርመሰለ የማሚፊትም አዲስአልሆነብኝ የትሰፈር ናቹ ወልቂጤ

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 16 วันที่ผ่านมา

    ውይ እናትየው ሲያምሩ እናቴ እረዥም እድሜ እመኝሎታልው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Uyt432
    @Uyt432 17 วันที่ผ่านมา

    የኔ ወደፍት ባሌ እንኳን ተወለድክልኝ 😊

  • @EmuTemam
    @EmuTemam 18 วันที่ผ่านมา +3

    ድንቅ እናት ሺ አመት ኑሪላቸው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 18 วันที่ผ่านมา

      እኒምለልጀጀገናእናትያርገኚ
      ዱአአርጉልኚ2እርጉዝንኚ12አመትበኋላጨቆኛል
      መወለደሲቆይያሰጨንቃል

  • @ራህማወሎዮዋዩቱብ
    @ራህማወሎዮዋዩቱብ 16 วันที่ผ่านมา

    የኔ እናት አረጂም እዲሜና ጤና ያረብ እማየ ኑሪልኝ ያረብ 🤲🤲🤲❤❤❤❤❤

  • @wubawuba6892
    @wubawuba6892 14 วันที่ผ่านมา

    የኔ እናት ❤️❤️❤️❤️

  • @EmebetTsegaw-p4d
    @EmebetTsegaw-p4d 18 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ተወለድህ ናቲዩ ጠፋህ

  • @Tkjui
    @Tkjui 18 วันที่ผ่านมา +2

    ወይኔ ሥወዳቺሁ❤❤❤❤❤

  • @eilmeilm
    @eilmeilm 17 วันที่ผ่านมา

    የኔ እናት 😘😘😘😘😘😘 ውይ እርጋታሺ 🙏

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 16 วันที่ผ่านมา

    መልካቸው በጣም ይመሣሠላሉ❤❤❤

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 18 วันที่ผ่านมา

    Hapoy peank dey nati🎉❤

  • @nefissaabdo6121
    @nefissaabdo6121 16 วันที่ผ่านมา +1

    Your mam she is right I like har gad beles you name

  • @mbet1840
    @mbet1840 18 วันที่ผ่านมา

    እናት እሽ አመት ትኑር ናቲ ለምን ጠፋህ ተናፍቀሀን እንኳን ተወለድህ ነፍ ዓመት ኑር ❤❤

  • @eregoyarau5827
    @eregoyarau5827 18 วันที่ผ่านมา +1

    ናቲ እንኳን ተወለድክ❤❤

  • @SnetyehuBeze
    @SnetyehuBeze 18 วันที่ผ่านมา +1

    ምልካም አ ና ት አግዚአብሔር ይብርክሽ ❤️❤️❤️

  • @Geni-q4y
    @Geni-q4y 18 วันที่ผ่านมา

    እንካን ተወለድክ ናቲየ እነወየ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @kibnsh
    @kibnsh 16 วันที่ผ่านมา

    የነትንሹ አስታሰሰብ ትደሪ ምግብነዉ ዎይ አለለም በየተበራከ ቤተሰብ ደስስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤እነታቹሺአመት ትኑሪለቹ❤❤ happ berthday🎉🎉🎉🎉❤🎂🎂🎂🎂🎂🎂

  • @መቫ
    @መቫ 18 วันที่ผ่านมา +1

    ናቲ እንኳን ተወለድክ መላካም ልዳት❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-c5g7p
    @SaraSara-c5g7p 2 วันที่ผ่านมา

    ውይ እርጋታ❤❤❤❤

  • @helenberhanu5347
    @helenberhanu5347 17 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ማሚዬ ያንቺ ንግግር ብቻ ያክማል

  • @DinkneshAga
    @DinkneshAga 18 วันที่ผ่านมา +2

    መልካም ልደት🎉❤❤❤❤❤❤

  • @zediyeee
    @zediyeee 11 วันที่ผ่านมา

    ግን እኮ ጣፋችሁ🥰🥰🥰😁😁

  • @fathimaahmed8304
    @fathimaahmed8304 18 วันที่ผ่านมา +2

    ናቲየ እንኳን ተወለድክ ❤❤❤

  • @BiritishDegu-tn3vl
    @BiritishDegu-tn3vl 18 วันที่ผ่านมา

    HBD Nati 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኢክራም-r7wtub
    @ኢክራም-r7wtub 18 วันที่ผ่านมา

    ናታቆይለምንቪዲወአይሰራምዴ😢....እኮንተወለድክልንናቲሻ🎉🎉🎉🍰🍰🍰🍰🍰🍰እረቤቢናፍቆናልአምጣልንዮ❤❤❤❤እናትህንፖራክአታድረግዮ...እናታችንሽአመትኑሪልን❤❤❤

  • @genetnegasa9811
    @genetnegasa9811 17 วันที่ผ่านมา

    Nati Happy birthday 🎂 ❤❤❤

  • @Ada-cg2fh
    @Ada-cg2fh 18 วันที่ผ่านมา +1

    Yene inat idmena tena yistlish ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zahra-b3v6n
    @Zahra-b3v6n 16 วันที่ผ่านมา

    ማዘርየ የኔናት እረጀም እድሜየ

  • @seliyalewu
    @seliyalewu 11 วันที่ผ่านมา

    Dagi ❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 17 วันที่ผ่านมา

    የኔ እናትፈጣሪ ይጠብቅላች ❤❤❤❤❤❤🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂እንኳን ተወልደህ

  • @nefisamohammed3414
    @nefisamohammed3414 18 วันที่ผ่านมา

    የኔናት ኡሚ ጤና እድሜ ይስጥልን

  • @nanimisgan3346
    @nanimisgan3346 18 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን የኔናት😢

  • @shaltoshalto-tj8zz
    @shaltoshalto-tj8zz 18 วันที่ผ่านมา

    Okan tawalark natiyee wadimee qarii iyoti yee tabarak yiun🎉🎉🎉🎉

  • @yasewchu
    @yasewchu 18 วันที่ผ่านมา +1

    አይ እናት ሺ አመት ኑሩልን❤❤❤❤❤

  • @KenuChekol
    @KenuChekol 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤ እንኳን ተወለድክ ናቲ ዮ አትጥፉ

  • @MdEt-pq5qh
    @MdEt-pq5qh 18 วันที่ผ่านมา

    መልካም ልደት ናቲየ

  • @yenesewnigus
    @yenesewnigus 18 วันที่ผ่านมา

    ናቲ እኳን ቸወለድህ

  • @muluemebetws4666
    @muluemebetws4666 17 วันที่ผ่านมา

    ናቲዬ ዕደግ ትልቅ ደረጃ ድረስ ኑርንል ተው ዮ በአቡሻ ቀልድ

  • @Sarahaeli-l4t
    @Sarahaeli-l4t 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤መልካም ልደት ወይኔ ስታምሩኮ ደስ እምትሉ ቤተሠቦች

  • @Taemetube-bo5xo
    @Taemetube-bo5xo 16 วันที่ผ่านมา

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉እማማ

  • @VipVip-oe5kl
    @VipVip-oe5kl 18 วันที่ผ่านมา +4

    እንደ እኔ ማነው ፁሁፉን አንብቦ የመጣ ፕራንክ መሆን አለበት😂

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz 18 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ ናቲ ትል ያል። በእዉነት
    ትዳር ምግብ ነው ብሎ ትክክለኛ መልስ ነው❤❤❤❤