ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Congratulations 🎉
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢
ራሙካቾክሌት❤❤❤
Remukha Chocolate
❤❤❤❤❤❤❤👍
❤❤❤❤❤❤🎉
ማነዉ ግን እዲህ ወጣቶች ተሰብስበዉ ሲጫወቱ ደስ የሚለዉ❤❤❤❤
እኔ❤
እኔ
ባገራችን ተስፋ እዳንቆርጥ
እናት የሆነ ይገባዋል የምር አእኔም
መኪና ያክል ነገር ይችን ስጦታ ማለትክ ለሷ ያለህን ክብር ያሳያል ያንሳታል ለማለት ፈልገህ እንደሆን ያስታውቃል ተባረክ አግባት ፕሊስ ስርሀት ያላት ልጅ ናት ❤❤❤ይመቻቹ
ማሻአላህ ለሴት ልጅ ክብር ያለዉ ወንድ ደስ ስለሚለኝ ሰብስክራይብ አደረኩክ🎉👍
😂😂😂
ሴትን ልጅ አያከብርም የተከበረ ቢሆን እንጂ ሴትን ልጅ አያዋርድም የተዋረደ ቢሆን እንጂ ብለዋል ረሱል ስለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤
ሰ አ ወ❤❤❤
S a w
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤
ያደለው መኪና ይገዛል የኔ ብር ላኪ ይላል አይ መለያየት
😂😂😂😂ሂወት እደዚህ ነት አብሽሪ
የኔም በብር የተነሳ ተለያይተናል
😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔ መኪና ሳይሆን ኒካ ስታሥሩ ማየት ነው የምፈልገው
እንሻ አላህ አንድ ቀን ይሆናል
ዎንድ ሊጅ ሰዪፈሊግ ኒከ ከረገ በዋለ ጠጠዉ ብዙ ናዉ
አላሰሩም ፡ እንዴ?
ኢንሻአላህ
መኪናን ያክል ሥጦታ ይችን ትላታለህ እንደ ኢሡየ ይገባታል አንተ ጀግና ነህ በወሬ ሣይሆን በተግባር 💙💙💪
አብረውስራ ስለሚሰሩ
ሴት ልጅ ሁሌም ትደሰት ወላሂ🥹 አንተም ጓደኞችህም አላህ ይጨምርላቹ 🤲❤️❤️❤️❤️
አወ እደኔነሺ ሴትስትደሰት በጣምነውደስየሚለኝ😢
ጀግና ነህ አላህ ያስደስትህ በሀላል ያጣምራችሁ አይለያችሁ
ወላሂ ይሄ ልጂ አሏህ ይጠብቅህ ቤተሰቦቸንን አገናኚቶኛል ደውሎ🎉🎉🎉🎉
ማሪያምን ጎበዝ ሳላደንቅህ አላልፍም የልጂ አዋቂ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ
ጉራጌዎች ቀወጡት እኮ ማሻአላህ ኢሳም አላህ ያክብርህ ያው ሴት ልጅ ያከበረ የተከበረነው በርቱ
ወሏሂ ብዙ ጊዜ አስተውላቹ ከሆነ እንደዚ አይነት ወንዶች ልባም ቁም ነገረኛ በተግባር እንጂ በቃላት ማያሽቃብጡ ማይቀባጥሩ ናቸው 😊ማሻ አሏህ መብሩክክክ ኢክሩሻ 🎉🎉🎉🎉 💐💐
ኢሳምዬ ወንድሜ በመጀመሪያ እንኳንም ተሻለክ አሏህ ጨርሶ አፊያ ያድርግክ ማሻ አሏህ ይችን የሰፈሬን ፀባየ ሰናይ ልጅ ኢክሩዬን ስላከበርካትን ይሄን የመሰለ ሀድያ ሙፋጃያ ስላዴረካት እጅግ በጣም ላመሰግንክ እወዳለሁ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረንሀበሻ ብዙ አውርቷል ስላንተ በፈገግታክ ግን ተግባርክን አሳየካቸው ጀግና ነክ የምርአሁንም አሏህ በሀላል አገናኝቷችሁ በቅርቡ ዴስታችሁን የምናይ ያድርገንኢክሩዬ መብሩክ🌹🌷🌹🌷🌹💐🌹🌷💐💐💐💐🌹🌹🌹
ለምንድነው ግን እኔ እምፅፈዉ እማይታይ ተዉ የመዳም ቀመሞች ደሙሩኝ🥰🥲አይከፈልበት
🎉መልሽ
ማሻላህ መብሩክ ኢክሩ አላህ የተባረከ ያርግልሽ ለድጋሜው ደግሞ ኒካ ላርግልሽ ብለህ ሰርፕራይዝ እንድታደርጋት መልካም ምኞቴ ነው
አይ ባይፈልጋት እንደዚህ እሚያደረግ አይመስለኝም
እመኑ ወንድ ልጅ አንዲት ሴት ላይ ኢቨስት ካደረገ መቸም አይተዋት ያማረ ትዳር በላይክ ተመኙላቸው ውዶች
በትክክል ቀለበት አድርጋለች ተጋብተዋል❤❤
የወንዶች ጨዋታ ቀልዳቸው ደስ ሲል ምቀኝነት የለ ቅናት የለባቸው ፈታ ብቻ ሴቶች ቢሆኑ እስካሁን አንዷጥርሶን አንዷ ከንፈሮን ስትመጥ ትገኝ ነበር በቅናት 😂😂😂😂
😂😂
😂😂😂😂😂😂
አንደኛ ኮሜንት
የእዉነት አወ ❤❤❤😅😅😅
😂😂😂😂😂
ማሻ አላህ ለሴት ልጅ ክብር ያለው ወንድሜ አላህ የክብርችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ማሻአላህ ደሥብሎኝ ሠብሥክራይብ አረኩቺሁ ዛሬ ገና ነብሥ ገዛህ ሁልግዜም እናደድብህ ነበር። ደሞ ተጋብታቺሁ ወልዳቺሁ እንያቺሁ ወላሂ ሣያት ታሣዝነኛለቺ የኔ ልእልት ይገባታል።
ኤሳም ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ይለያል በጥሩ ቤተሰብ እንዳደክ ያስታውቃል❤
ምናለ መኪና ከምሰጣት የትዳር ጥያቄ በታቀረብላት!!?
ምናለ ዝም ብትይ
@@Ntube444😂😂😂😂ትክክል
ካልፈለገ ግድ ነዉ
🌶😂😂😂😂
Betkkle
ኢሱ የተግባር ሰው ነህ ወላሂ ሴትን ሚያከብር ሰው ውስጤ ነው አላህ ያጣምራቹ😊🎉❤
በቅረቡ ወዴ ሀላል ግቡ ኢክራም ጥሩልጅነችጠበቅአድረገህ ያዝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንድህ ነዉ መብሰል በርቱ የምን መጨመላለቅ በርቱ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
ሁሉም ወድ ይባላል ሤትን የሚያሥደሥት አላህንም ያሥደሥተዋል እኳን ደና መጣቹ ተፍታቹ ነበር እኳን ደሥ አለሽ ኢክሩዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ኢሱዬ ምርጥሰው ኢኩ ደስሰላሰኛሀት አላህ የስደስት ወላሂ ኮራሁብህ ትልቅሰውነህ ማሻአላህ ማሻአላህ ግን ተጋቡና ቀጣይ ሰርጋችሁን አሳዩንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ በጣም ደስ ስላለኝ አልቅሻለሁ ሰብስክራይብም አድርጊያለሁ ኢሳም ወንድማችን እንኳን አላህ ያሻለህ ደስታችሁ ዘላቂ ይሁን በሀላል ተጣምራችሁ ለማየት ያብቃን ያረብ
ማሻአላህ ኢሳማ አላህ ያስደስትህ ❤❤❤ ኢክሩ መብሩክ ይሄን የመሠለ መኪነሰተህ መቸም እ… አላህ ሁሉበንም መገዶቸ ገርበገር ያርገለቸሁ❤❤
ማርያምን አብራችሁ ስኮኑ እዴት እደምታምሩ ተጣምራችሁ ማየት ነው ፍላጎቴ ❤🎉
ኢሳም ቃል አጣሁልህ አላህ የበለጠውን ይስጥህና ያስደስትህ ወላሂ ቃል አጣሁልህ። ኢክሩየ ይገባሻል ምርጥ ሴት ነሽ። ስንት ወንድ አለ ከሴት ብር የሚበላ በዚህ ግዜ ግን ኢሳም ትለያለህ
ወይ መታደል ቆንጆ ባል ሁሉንም አሟልቶ መልኩ ፀባዩ አፍቃሪነቱ ከዚህ በላይ መታደል የለም ዉለድ ክበድ አብራችሁ አርጅ🙏
ባሏ ነው እንደ
@ساراهمحمد-ز6ن አወ
ኧረ እኳን ባላ ፍቅረኛዋ አይደለም @@ساراهمحمد-ز6ن
Ligebat newu 😂@@SamiraSamir-to2vb
በጣም
ለሴት ልጂ ክብር ያለው ወንድ በጣም ነው ደስ የምለኝ አተንም ጋደኞችህንም. እግዚአብሔር ይጨምሪላቹ ❤❤❤❤❤
የእዉነት እኔ ሰርፕራይዝ የተደረኩ ያክል ነዉ የተሰማኝ ኢሳም ማሻአላህ ማሰብክ ብቻ ይበቃል በወጣ ይተካ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ ከምንም በላይ እኛ ሴቶች እንክብካቤ ድክመታችን ነዉ ከስጦታህ በላይ እንክብካቤህ ትኩረትህ ለሷ ትልቅ ስጦታ ነዉ ፈጣሪ ወደፍቅር ቀይሮ በትዳር ያስደስታችሁ
ደነዘዘች ኣላለም የኔመልካም እህት ያልጠበቅሽው ደስታ መጨረሻው ይመርላችሁ
መሻ አላህ ኢሳምየ ስላከበርካት አላህ ያክብርህ አላህ እጥፍ ዲርብ አርጎ ይተካህ ዱኒያ አኬራህ ፏ ይበል ወንዲሜ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
መጀመሪያ ለሤት ክብር ሥላለህ ደሥይላል ግን በዘውም የትዳር ጥያቄ ብታቀርብላት በጣም ደስ ይል ነብር አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይሥጥህ
ማሽላ ተባረከላ መጀመሪያ በጣም እወዳችኋለሁ አከብራቸዋለሁ ወንድሜ ልጅ ማግባት አለብህ ኢንሻላህ አላህ የለ ያያችሁ እንድትጋቡ ሁል ጊዜ አያረግላችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤ማሻ አላህ ከልብክ ስው ነክ የኔ ወልክፍ እኮን መኪናው እሱም ስምጥው ቀርቱል 😂😂😂😂😂😂
በጣም የምወዳቸው ጥንዶች 🎉🎉🎉🎉 ኢኩዬ እካን ደስ ያለሺ የኔ ጨዋ ሴት ሴትነትሺን የምታቂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ እንደትደስ የሚል ጀማ ነው ኢሳም አስተዋይ ነህ ኢክራም ደግሞ እደለኛነሽ የኔ ቆንጆ
እኔ ድሮውንም እወዳችኋለሁእንኳንደህናመጣችሁ የኔውዶች ኢክሮየ እንኳን ደስ አለሺ የኔውድ ይገባሻል❤❤❤❤❤❤ አትጥፊ ቪዶስሩሁልየም❤❤❤❤❤❤❤
Masha Allah. ያዋዳችሁ❤ትጣፍጥህ፣ ጣፍጣት::ሚስቶቻችንን ያጣፍጥልን ይለኝ ነበር። አንድ ጓደኛየ ሲመክረኝ።
የምር እግዚአብሔር ይስጥህ ሴትን ማስደሰት ትልቅ ነገር ነው😢😢😢 እኔም አብሬ አለቀስኩኝ😢😢 ፈጣሪ ደግሞ ኒካ አስራችሁ እንድመጡ ምኞቴ ነው ❤❤🎉🎉
ተጋቡ እንደ እነዚህ ልጆች
❤
ቆይ የምር ገዝቶላት ነው እንዴ ?😂
@@JemilHassenyoutube-g7k ገና ናቸው ግን ይመስለኛል ኒካ የሚያስሩ
@@teybanegash 🤣🤣🤓እኔጃ ገዝቶ ይሆን ወይስ የመዳም ቅመሞች ይሆኑ የገዙለት😂
በጣም ስርአት ያላቸዉ ማሻ አላህ በሀላል መንገድ ለመኖር ሞኩሩ መኪና ቀርቶ የካርድ ካርድ የሚሰጥ የለም አላህ አላህ አንዱ መኪና ይሰጣል አንዱ ደግሞ ኩላሊቱን ይሰጣል ይገርማ
ማሻአላህማሻአላህማሻአላህአልፍ መብሩክ ኢክሩን ኢሳም አንደኛወንድ ማለት ለሴት ልጅ የደስታዋ ሚንጭ መሆን ነው መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏
ኢሳም እንኳን እግዜአብሄር ማረህ ሳስባችሁ መጣችሁ ኢክሩማ በጣም ተናፍቀሽ ነበር
ዋው ማሻ አላህ ይገባታል እክሩ ምስጥ ሴት ❤❤❤🎉🎉 ኢሳም አንቴም ተባረክ አላህ በወጣከው ይተካልክ ❤❤❤ ግን ቪድዎ ስትጀምሱ አሰላሙኣለይኩም በሉ የሙስሊም መገለጫ ❤❤❤
እነዚህ ልጆች ተጋቡ እንድ በአላህ ??አላህ መጨረሻችሁን ያሻምእላችሁ ሁለት ቆጆወች
እክሩ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ዳርባባ❤ እሰሚ የወጠበት ይተካ የስብካዉ ይሠካ ❤እወዳቹሀለሁ❤
አይይ ወዶች ነፃነታቸዉ ደሰሰ ሲል የምር ጎበዝ ነህ እሶም ይገባታል የኔ ደረባባ ❤🎉🎉ሰወዳት 🎉ሁላችሁንም አላህ ያሰደሰታችሁ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ ማሻአላ የኔ ወድም የኔ ጀግና የትንሽ ትልቅ ኢትዮጵያን ምትመራ ጀግና አላህ ያርግህ ወላሂ ኮራሁብህ አላህ ያጣምራቹ ውለዱ ክበዱ ሂክሩነት የኔ ልእልት ይገባሻል ፑሽ ወደፊት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ያክብርህ አላህ ይጨምርልህ ብትጋቡ ደስ ይለኝ ነበር አላህ አንድ ያርጋችሁ ❤❤❤❤❤
ተለያይታቹአል ብዬ ቅስሜ ተሰብሮ ነበር ጠላት ይፈር እንኩአን በሰላም መጣችሁ እቅሩዬ እንኩአን ደስ አላችሁ እንድነው የምታምሩት ❤❤❤
ጀግና ነህ ወንድሜ ሰው የተለያዬ ነገር ሊጽፍ ይችላል ግን ወደ ስራችሁ በርቱ
ማሻ አላህ ወላሂ ለኔ እንደተደረገ ነው ደስ ያለኝ ኢክሩ ጨዋ ናት 🥰ይገባታል❤❤ በአላህ በዛው ተጋቡ በቃ ኒካ እሰሩ🥰
Echognamoch EKO aydelum just friend nachew
❤❤❤❤❤ማሻላህእክሩዬመብሩክይገባሻልበዉሀይለቅከኢሳምምበፍቅርያጣምራቹአላህ ማሻላህ እክሩዬ መብሩክ ይገባሻል በዉሀ ይለቅ ከኢሳምም በፍቅር ያጣምራቹ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉
መልካም ከፍታ ለቲሙ ሁሉ ሁሌም ከፍ በሉ ተደሰቱ ክበሩ ይሄ ነው ኢትዮጵያዊ ጨዋዊ ወጣትነት ታሪክ የሚዘክረው ወርቃማ ቲም❤❤❤❤❤❤
እዲ ስትሰባሰቡ ደስ ይላል ፈታ ነው የምታረጉን ሂክሩዬ እንኳን ደስስ አለሽ የኔ ውድ ኢሳም አላህ ያስደስትህ
ማሻአሏህ የኔ ምርጦች አልፍ መብሩክ እኳን ደህና መጣችሁ ወላሂ ስወዳችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉
እንኳንም ደህና መጣችሁ ወደጤናህ የመለሰህ አምላክ ይመስገን የሷግን ትግስት ወደር የለውም በጣም ቆንጆ ናት በዛላይ እርጋታዋ ሁሉን አደላት።
ኢሳም በአላህ በጣም ነው ያስደሰትከኝ አላ ያስደስትህ ኢክራም በምትፈልጊው ነገር ሁሉ አላ ያስደስትሽ
የመጀመሪያ የሀበሻ ወጣት መኪና የሰጠ ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉 አልፍ መብሩክ
ያአላህ የሚጋባ ስሜት ኢክሩ እንዴት እንደፈዘዘች የኔ እህት🌺 ኢሳም ወንድሜ አላህ የልብህን መሻት ይሙላልህ
ኢሳም ጥሩ አለቃ ነህ ጥሩ ባል እደምትሆን ተስፋ አደርጋለሁ እናም ተጋቡ
Welcome የኔ ውዶች ኢሳም በጣም ተናድጄብህ ነበር ዛሬ ግን ደስ ብሎኛል የእውነት አንድላይ ሳያችሁ በጣም ነው ደስ የሚለኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ተጋቡልን ታምራላቹ ኢሳም የተግባሪ ሠዉ ማሻላህ አላህ አይለያቹ
Altegabum ende?
ማአሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እኔዛሪሠብርከራይብ አደረካቹሀ በጣም ደሥህ ብሎኛን ለሤትልጅ ክብር ሥሠጡ እንዲነው አቦ ይመቻቹ
ባለ ማህቴቡ ስሲቅ ደስ ስሊ 😂❤በፍቅሪ ያኑራቹሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ የታየኝ ሱቁ ውስጥ ሆነው የሚቀርፁት እናት❤❤❤ኢክሩ እንኳን ደስ አለሽ
ጎበዝ ነገም ሀላል አድርጋችሁ ያሳየን ያረብ አደረኳችሁ ወላሂ ደሰ ብሎኛል❤❤❤❤
ህ አልተጋቡምደ😂
ማሻ አላህ ምርጥ ጓደኛ መሆንህን አስመስክረሀል ወደፊት ደግሞ በጥሩ ነገር እንጠብቃችሗለን ይገባታል ሰብስክራይብ አድርጌለሁ ደስ ላለኝ
የወንድ ጓደኛሞች እኮ ደስ ሲሉ ሀሜት የለ ምቀኝነት የለ ዘረኝነት የለ በሰው ደስታ ሲደሰቱ ከፊታቸው ያስታውቃል ❤❤❤
Sitoches
Benedu bsual 😏
ደስ ብሎናል ግን ተጋቡ ኢሱ ምርጥ ጥዶችናችሁ
እኔም ገዝቸ ማስደሰት እፈልግ ነበር ለሚስቴ ግን የት አቅሜ አይችልም ዱአ አድርጉልኝ እስኪ አላህ ይስጠኝ እና ላስደስታት
ቸኬሌትም ቢሆን ለሴትልች ችግር የለባትም ዋናው ያስበኛል ብላነው የምታስበው መኪናም ይሁን ሌሎች ስጦታወች አድናቸው ለሴትልጂ
ሂክሩ እንኳዋን ደስ አለሽ ኢሳም አላህ ባወጣህበት እጥፉ ይተካልህ
ይገባታል የኔ መልካም ሴት
ኡሱነቴ ኢክሩ እንኳን ደህና መጣችሁ አሏህሙሉ አፍያህን ይመልስልህ ዋዉ ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርላችሁ ማሻ አሏህ ለሷ እኔ ደስ ብሎኛል አሏህ ያክብርህ ማሻ አሏህ እንወዳችሁዋን አትጥፋ ❤❤
ብገኝ እኩ ጓደኜነት በጣም ደስ የሚል ነው ስታምሩ wow❤❤❤❤❤❤እንዃን ደስ አለሽ እክሩ❤❤❤❤❤🎉🎉
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በላህክ እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ወርቆች ኢክሩየ ንግስቷ❤
ማሻ አላህ ኢክሩ እና ኢሱ ቀጣይ ጋብቻችሁን እጠብቃለን በጣም እንወዳችሆለን🥰❤
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ እኳንደስ አለሺ አክሩ ቆንጆ መታገስ ዋጋ አለዉ በእዉነት ለኔ የተሰጠኝ ያክልነዉ ደስስስ ያለኝ ኢሳም አሏህ ያስደስትህ እኳንም ተሻለህ ደስታችሁ እስከ ዘላለም ይሁንላችሁ።
አህለን በስትግዜቹህመጣቹህ ኢክሩየ እንኳንደስአለሽ አላህ ባዲያርጋቹህ ኢሱየተግባርሰዉ አላህይጨምርልህ 🎉🎉🎉
የኔዉ ወልካፋ የት ነክ ሙባይል እንኳ ብሠጠኝ ምን አለ ዉልክፍ ግን ተጋብተዋል እንዴ
ማሻ አላህ ይገባታል ሂጃብ ስታደርጊ ጆሮሺን አታሳይ ምን ይሉታል ጆሮን ማዉጣት
አላህ ያስደስትክ ኢሳቅ ኢክሩ አልፍ መብሩክ እኔ በጣም ነው ምወድሽ በአለባበስሽ ማሻአላህ የሆንሽ ልጅ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አልፍመብሩክ እህቴማሽአላህ ብችል100ባስገባችሁደስባለኝ🎉🎉🎉
እኔን ያለሽን አምጭ አለኝ ብዙ አመት ስጠብቀው የኖርኩት ጎደኛየ እክሩ እድለኛነሽ ወላሂ እደዝህ አይነት ሰው አይገኝም❤❤❤❤❤❤❤
አብራችሁ አርጁ የምትለዋ ብቻ ነች ጆሮዬ የገባችው 🙈🤣🤣
ካተ ነው የምትወልደው ያለውስ እ
@@kamilawasewase2655 አልሰማሁም 🤣🤣🤣
ተጋብታቺህ ማየተእንፋልጋለን እድሜዋንአተጨረሰባተ
ጀግና ❤የለፈቹትን አረሰክም ይገበተል❤🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ ኢሱዬ አላህ ያክብርህ ኢክሩዬ ደሞ በኒካህ እጠብቃለን ኢሻ አላህ
እደ ሙሥሊም አሠላሙአለይኩ ብላቹ ካልጀመራቹ ሰብም ላይክም አናረግ በዚህ የምትሸማቀቁ ከሆነ ። እንኳንም ተሻለህ
ደምሪኝ
የኔውድ
ቻናላቸው ከዛሬ ውጭ አይቼያቸው አላቅም ድገት ነው ያየሁት እንያቸው እስቲ
እኮ ትክክል❤
ትክክክልልልመቸአሠላምአለይኩምአይሉም።ወላሂ።ተእሠልምናእምንትሊላየለምአትፈሩበያቸዉያረብ አላህይምራቺዉ
የኔ ሚስኪኖች ከኋላ ሆነዉ የሚቀርፁት እናቶች ኡፍፍፍፍፍ ❤❤❤❤የኔ እናት
በአላህ አግባት በናትክ በናትክ አግባትና ወዳጅክ ደሥ ይበለዉ በናትክ በአላህ አግባት
እንኳን ደስ አለሽ ኢክሩ እኔ አንድ ላይ እድትኖሩ ነው ምፈልገው በጣም ነው ምወዳቹ ሰላማቹ ይብዛ ኢሳም እና ኢክሩ ❤❤❤❤
ልቅም ያለች ቆንጆ ናት ማሻ አላህ ተጋቡ ሀላል ህይወት ዱንያ አሄራን ያሳምራል አትተናነሱም ተጋቡ ሀቂቃ ንጉስ አድርጋ ትይዝሀለች ንግስት አድርገህ ያዛት ሀላልን አስቀድሙ
ማሻአላ ለኔ የተደርገልኝ ያክል ነው የተሰማኝ ሁለታቹም በጣም ነው የምወዳቹ ❤❤🎉🎉🎉
ያደለው መኪና ይገዛል የኔው ደሞ መቸ ነው ውርሽ ይላል አለመታደል❤❤❤
ውይ😢😢😢😢
😂😂😂😂😂😂ይህን ላኪለት
😂😂😂😂😂😂 አይዱንያ አይዞን ለኛም ቀንአለ
🤣🤣🥺
Congratulations 🎉
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢
ራሙካቾክሌት❤❤❤
Remukha Chocolate
❤❤❤❤❤❤❤👍
❤❤❤❤❤❤🎉
ማነዉ ግን እዲህ ወጣቶች ተሰብስበዉ ሲጫወቱ ደስ የሚለዉ❤❤❤❤
እኔ❤
እኔ
ባገራችን ተስፋ እዳንቆርጥ
እኔ
እናት የሆነ ይገባዋል የምር አእኔም
መኪና ያክል ነገር ይችን ስጦታ ማለትክ ለሷ ያለህን ክብር ያሳያል ያንሳታል ለማለት ፈልገህ እንደሆን ያስታውቃል ተባረክ አግባት ፕሊስ ስርሀት ያላት ልጅ ናት ❤❤❤ይመቻቹ
ማሻአላህ ለሴት ልጅ ክብር ያለዉ ወንድ ደስ ስለሚለኝ ሰብስክራይብ አደረኩክ🎉👍
😂😂😂
ሴትን ልጅ አያከብርም የተከበረ ቢሆን እንጂ ሴትን ልጅ አያዋርድም የተዋረደ ቢሆን እንጂ ብለዋል ረሱል ስለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤
ሰ አ ወ❤❤❤
S a w
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤
ያደለው መኪና ይገዛል የኔ ብር ላኪ ይላል አይ መለያየት
😂😂😂
😂😂😂😂ሂወት እደዚህ ነት አብሽሪ
የኔም በብር የተነሳ ተለያይተናል
የኔም በብር የተነሳ ተለያይተናል
😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔ መኪና ሳይሆን ኒካ ስታሥሩ ማየት ነው የምፈልገው
እንሻ አላህ አንድ ቀን ይሆናል
ዎንድ ሊጅ ሰዪፈሊግ ኒከ ከረገ በዋለ ጠጠዉ ብዙ ናዉ
አላሰሩም ፡ እንዴ?
ኢንሻአላህ
መኪናን ያክል ሥጦታ ይችን ትላታለህ እንደ ኢሡየ ይገባታል አንተ ጀግና ነህ በወሬ ሣይሆን በተግባር 💙💙💪
አብረውስራ ስለሚሰሩ
ሴት ልጅ ሁሌም ትደሰት ወላሂ🥹 አንተም ጓደኞችህም አላህ ይጨምርላቹ 🤲❤️❤️❤️❤️
አወ እደኔነሺ ሴትስትደሰት በጣምነውደስየሚለኝ😢
ጀግና ነህ አላህ ያስደስትህ
በሀላል ያጣምራችሁ አይለያችሁ
ወላሂ ይሄ ልጂ አሏህ ይጠብቅህ ቤተሰቦቸንን አገናኚቶኛል ደውሎ🎉🎉🎉🎉
ማሪያምን ጎበዝ ሳላደንቅህ አላልፍም የልጂ አዋቂ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ
ጉራጌዎች ቀወጡት እኮ ማሻአላህ ኢሳም አላህ ያክብርህ ያው ሴት ልጅ ያከበረ የተከበረነው በርቱ
ወሏሂ ብዙ ጊዜ አስተውላቹ ከሆነ እንደዚ አይነት ወንዶች ልባም ቁም ነገረኛ በተግባር እንጂ በቃላት ማያሽቃብጡ ማይቀባጥሩ ናቸው 😊
ማሻ አሏህ መብሩክክክ ኢክሩሻ 🎉🎉🎉🎉 💐💐
ኢሳምዬ ወንድሜ በመጀመሪያ እንኳንም ተሻለክ አሏህ ጨርሶ አፊያ ያድርግክ ማሻ አሏህ ይችን የሰፈሬን ፀባየ ሰናይ ልጅ ኢክሩዬን ስላከበርካትን ይሄን የመሰለ ሀድያ ሙፋጃያ ስላዴረካት እጅግ በጣም ላመሰግንክ እወዳለሁ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን
ሀበሻ ብዙ አውርቷል ስላንተ በፈገግታክ ግን ተግባርክን አሳየካቸው ጀግና ነክ የምር
አሁንም አሏህ በሀላል አገናኝቷችሁ በቅርቡ ዴስታችሁን የምናይ ያድርገን
ኢክሩዬ መብሩክ🌹🌷🌹🌷🌹💐🌹🌷💐💐💐💐🌹🌹🌹
ለምንድነው ግን እኔ እምፅፈዉ እማይታይ ተዉ የመዳም ቀመሞች ደሙሩኝ🥰🥲አይከፈልበት
🎉መልሽ
ማሻላህ መብሩክ ኢክሩ አላህ የተባረከ ያርግልሽ ለድጋሜው ደግሞ ኒካ ላርግልሽ ብለህ ሰርፕራይዝ እንድታደርጋት መልካም ምኞቴ ነው
አይ ባይፈልጋት እንደዚህ እሚያደረግ አይመስለኝም
እመኑ ወንድ ልጅ አንዲት ሴት ላይ ኢቨስት ካደረገ መቸም አይተዋት ያማረ ትዳር በላይክ ተመኙላቸው ውዶች
በትክክል ቀለበት አድርጋለች ተጋብተዋል❤❤
የወንዶች ጨዋታ ቀልዳቸው ደስ ሲል ምቀኝነት የለ ቅናት የለባቸው ፈታ ብቻ ሴቶች ቢሆኑ እስካሁን አንዷጥርሶን አንዷ ከንፈሮን ስትመጥ ትገኝ ነበር በቅናት 😂😂😂😂
😂😂
😂😂😂😂😂😂
አንደኛ ኮሜንት
የእዉነት አወ ❤❤❤😅😅😅
😂😂😂😂😂
ማሻ አላህ ለሴት ልጅ ክብር ያለው ወንድሜ አላህ የክብርችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ማሻአላህ ደሥብሎኝ ሠብሥክራይብ አረኩቺሁ ዛሬ ገና ነብሥ ገዛህ ሁልግዜም እናደድብህ ነበር። ደሞ ተጋብታቺሁ ወልዳቺሁ እንያቺሁ ወላሂ ሣያት ታሣዝነኛለቺ የኔ ልእልት ይገባታል።
ኤሳም ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ይለያል በጥሩ ቤተሰብ እንዳደክ ያስታውቃል❤
ምናለ መኪና ከምሰጣት የትዳር ጥያቄ በታቀረብላት!!?
ምናለ ዝም ብትይ
@@Ntube444😂😂😂😂ትክክል
ካልፈለገ ግድ ነዉ
🌶😂😂😂😂
Betkkle
ኢሱ የተግባር ሰው ነህ ወላሂ ሴትን ሚያከብር ሰው ውስጤ ነው አላህ ያጣምራቹ😊🎉❤
በቅረቡ ወዴ ሀላል ግቡ ኢክራም ጥሩልጅነች
ጠበቅአድረገህ ያዝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንድህ ነዉ መብሰል በርቱ የምን መጨመላለቅ በርቱ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
ሁሉም ወድ ይባላል ሤትን የሚያሥደሥት አላህንም ያሥደሥተዋል እኳን ደና መጣቹ ተፍታቹ ነበር እኳን ደሥ አለሽ ኢክሩዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ኢሱዬ ምርጥሰው ኢኩ ደስሰላሰኛሀት አላህ የስደስት ወላሂ ኮራሁብህ ትልቅሰውነህ ማሻአላህ ማሻአላህ ግን ተጋቡና ቀጣይ ሰርጋችሁን አሳዩንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ በጣም ደስ ስላለኝ አልቅሻለሁ ሰብስክራይብም አድርጊያለሁ ኢሳም ወንድማችን እንኳን አላህ ያሻለህ
ደስታችሁ ዘላቂ ይሁን በሀላል ተጣምራችሁ ለማየት ያብቃን ያረብ
ማሻአላህ ኢሳማ አላህ ያስደስትህ ❤❤❤ ኢክሩ መብሩክ ይሄን የመሠለ መኪነሰተህ መቸም እ… አላህ ሁሉበንም መገዶቸ ገርበገር ያርገለቸሁ❤❤
ማርያምን አብራችሁ ስኮኑ እዴት እደምታምሩ ተጣምራችሁ ማየት ነው ፍላጎቴ ❤🎉
ኢሳም ቃል አጣሁልህ አላህ የበለጠውን ይስጥህና ያስደስትህ ወላሂ ቃል አጣሁልህ። ኢክሩየ ይገባሻል ምርጥ ሴት ነሽ። ስንት ወንድ አለ ከሴት ብር የሚበላ በዚህ ግዜ ግን ኢሳም ትለያለህ
ወይ መታደል ቆንጆ ባል ሁሉንም አሟልቶ መልኩ ፀባዩ አፍቃሪነቱ ከዚህ በላይ መታደል የለም ዉለድ ክበድ አብራችሁ አርጅ🙏
ባሏ ነው እንደ
@ساراهمحمد-ز6ن አወ
ኧረ እኳን ባላ ፍቅረኛዋ አይደለም @@ساراهمحمد-ز6ن
Ligebat newu 😂@@SamiraSamir-to2vb
በጣም
ለሴት ልጂ ክብር ያለው ወንድ በጣም ነው ደስ የምለኝ አተንም ጋደኞችህንም. እግዚአብሔር ይጨምሪላቹ ❤❤❤❤❤
የእዉነት እኔ ሰርፕራይዝ የተደረኩ ያክል ነዉ የተሰማኝ ኢሳም ማሻአላህ ማሰብክ ብቻ ይበቃል በወጣ ይተካ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ ከምንም በላይ እኛ ሴቶች እንክብካቤ ድክመታችን ነዉ ከስጦታህ በላይ እንክብካቤህ ትኩረትህ ለሷ ትልቅ ስጦታ ነዉ ፈጣሪ ወደፍቅር ቀይሮ በትዳር ያስደስታችሁ
ደነዘዘች ኣላለም የኔመልካም እህት ያልጠበቅሽው ደስታ መጨረሻው ይመርላችሁ
መሻ አላህ ኢሳምየ ስላከበርካት አላህ ያክብርህ አላህ እጥፍ ዲርብ አርጎ ይተካህ ዱኒያ አኬራህ ፏ ይበል ወንዲሜ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
መጀመሪያ ለሤት ክብር ሥላለህ ደሥይላል ግን በዘውም የትዳር ጥያቄ ብታቀርብላት በጣም ደስ ይል ነብር አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይሥጥህ
ማሽላ ተባረከላ መጀመሪያ በጣም እወዳችኋለሁ አከብራቸዋለሁ ወንድሜ ልጅ ማግባት አለብህ ኢንሻላህ አላህ የለ ያያችሁ እንድትጋቡ ሁል ጊዜ አያረግላችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤ማሻ አላህ ከልብክ ስው ነክ የኔ ወልክፍ እኮን መኪናው እሱም ስምጥው ቀርቱል 😂😂😂😂😂😂
በጣም የምወዳቸው ጥንዶች 🎉🎉🎉🎉 ኢኩዬ እካን ደስ ያለሺ የኔ ጨዋ ሴት ሴትነትሺን የምታቂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ እንደትደስ የሚል ጀማ ነው ኢሳም አስተዋይ ነህ ኢክራም ደግሞ እደለኛነሽ የኔ ቆንጆ
እኔ ድሮውንም እወዳችኋለሁእንኳንደህናመጣችሁ የኔውዶች ኢክሮየ እንኳን ደስ አለሺ የኔውድ ይገባሻል❤❤❤❤❤❤ አትጥፊ ቪዶስሩሁልየም❤❤❤❤❤❤❤
Masha Allah. ያዋዳችሁ❤
ትጣፍጥህ፣ ጣፍጣት::
ሚስቶቻችንን ያጣፍጥልን ይለኝ ነበር። አንድ ጓደኛየ ሲመክረኝ።
የምር እግዚአብሔር ይስጥህ ሴትን ማስደሰት ትልቅ ነገር ነው😢😢😢 እኔም አብሬ አለቀስኩኝ😢😢 ፈጣሪ ደግሞ ኒካ አስራችሁ እንድመጡ ምኞቴ ነው ❤❤🎉🎉
ተጋቡ እንደ እነዚህ ልጆች
❤
ቆይ የምር ገዝቶላት ነው እንዴ ?😂
@@JemilHassenyoutube-g7k ገና ናቸው ግን ይመስለኛል ኒካ የሚያስሩ
@@teybanegash 🤣🤣🤓እኔጃ ገዝቶ ይሆን ወይስ የመዳም ቅመሞች ይሆኑ የገዙለት😂
በጣም ስርአት ያላቸዉ ማሻ አላህ በሀላል መንገድ ለመኖር ሞኩሩ መኪና ቀርቶ የካርድ ካርድ የሚሰጥ የለም አላህ አላህ አንዱ መኪና ይሰጣል አንዱ ደግሞ ኩላሊቱን ይሰጣል ይገርማ
ማሻአላህ
ማሻአላህ
ማሻአላህ
አልፍ መብሩክ ኢክሩን ኢሳም አንደኛ
ወንድ ማለት ለሴት ልጅ የደስታዋ ሚንጭ መሆን ነው መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏