የ Yoe እህት emy ን እቃ ሰረቀቻት // Yoe አፈረ አንገቱን ደፋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @kidistfentaw8200
    @kidistfentaw8200 2 หลายเดือนก่อน +683

    የእውነት ምርጥ ወድም ነህ ማርያምን ለማንም ለምንም ተናግሬው የማላቀውን ታርኬን ልገራችሁ እናቴን አላቃትም በልጅነቴ ነው የሞተችብኝ አባቴ ያሳደገን ብዙ እህትናወድም አሉኝ እኔ እግዚአብሔር ይመስገይ በግዚአብሔር ቸርነት ከናትም በላይ የሆነች እናት አባቴ አገባ እሷ ናት ቢያስ 12 አሜቴ ያሳደገችኝ ምኑንም ሳላቀው ግን እህቶቸ ወንድሞቸ ብዙ ፈተናናመከራ አሳልፈዋል አሁላይ ሲነግሩኝ ብቻ ብትትንንን ብለን አደግን😢😢😢😢 በ15አመቴ ከወንድሜ ጋር ሁኝ ለመማር ወደከተማ መጣሁ ወድሜ ያባቴ ልጅ ነው በናት አንገናኝም ትልቅ ወድማችን ነው አባቴ ከናቴጋር ከመጋባቱ በፍት የወለደው ነው ከዛም ከሱጋር ለመማር መጣሁኝ በስአቱ ሚስቱ ስደት ነበረች አድት ሴት ልጅ አለቻቸው እ ከዛም እሱ ጎበዝ ነበር ሰርቶ መኪና አዳድ የሚያስፈልግ ነገር ሲያሟላ ሚስቱ ብዙም ሳትቆይ መጣች ሚስቱ ከስደት ስትመጣ የቤተሰብ የተወሰነ ልብስ ይዛ ነበርና የመጣችው ቱታ አዳይነት ጃኬትና ሱር አምጥታ ለካ ተቀላቅሎባት ከሌላ ሰው ልብስ ልካው ነው ልብሱ ጠፍ ቢፈለግ ቢፈለግ ማግኝት አልተቻለም ከዛም እኔ ትምርት ቤት ስህድ ልብሴን ገለባብጠው ፈትሸው አልተገኝም ስመለስ ልብሴ ተመነቃቅሮ ምንም አላልኩም በስተመጨረሻ ልብሱ የሄደበት ሰወች ደሞ አንድ ቱታ አለ ግን ሱርው ከናተጋር ነውዴ ብለው ሲጠይቁ እዛ እንደሆነ ታወቀ በጣም ነበር የከፍኝ ወድሜም በጣም ተቀያየረ ካፉ ባያወጣም ከነሱጋር እንድሆን እንደማይፈልግ በሰወች እሰማ ነበር በስተመጨረሻም ሁሉም ነገር ሲያስጠላኝ ወደ አባቴ ተመለስኩ በርግጥ ልጅነትም ሁሉም ነገር ሁኖ ጥፍት ሊኖርብኝ ይችላል የሰው ፍፁም የለውም ግ በስአቱ ሳየው የነበረው ፍት ለኔ ከአይምሮየ አይወጣም ለኔ ጥንካሬ ሁኖኛል ትንሽ እንደቆየሁ ወደስደት መጣሁ እግዚአብሔር ይመስገይ ጡሩ ህይወት እየኖርን ነው ሁሉም እህቶቸ ወድሞቸ ትልቅ ደረጃ ደርሰን በትዳር በልጅ ተባርከውልኝ ህይወታችን እንደረሳለን ብለን ካላሰብነው ቦታ ላይ ነን በድግል ማርያም አማላድነት በእየሱስ ክርስቶስ ቸርነት እዚህ ላይ ደረስን እኔ የመጨረሻ ልጅ ነኝ በጣም የምወደው የወደፍት የትዳር አጋሬ የልጆቸ አባት ይሆናን ብየ የምመኝው ልጅ አለ ከቤቱ ሰው እኔ ነኝ ያልወለድኩት ሁላቸውም ወልደውልኛል 25 አመት ሊሆነኝ ነው እንደ እግዛቤሄር ፍቃድ ቶለ አገር ገብቸ ትዳሬን በንስሀ በቁርባን በልጅ እንድባርክልኝ እግዚአብሔርን ጧት ማታ ፆለቴ እሱ ነው እህት ወድሞ በፆሎት አስቡኝ ከውድ እጮኛየ ጋር በሰላም ተገናኝት ያሰብኩት እወን ሁኖ በቤተ መቅደሱ ተገኝቸ ለማመስገን እንዳበቃኝ 😢😢😢

    • @Betty-yf9yi
      @Betty-yf9yi 2 หลายเดือนก่อน +32

      ድንግል ማርያም የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ እህቴ ሁሉም ነገር ለመልካም ነው በሰአቱ ቢከብደንም ያኔ እንደዛ አይነት ነገር ባይፈጠር ዛሬ ያለሽበት የጥንካሬ ደረጃ ላይ አቶኝም ይሆናል ስለዚ እግዚአብሔር መልካም ነው በርቺ ድንግል መከታ ትሁንሽ እህቴ❤❤❤❤

    • @እግዚብሔርእረኛየነው
      @እግዚብሔርእረኛየነው 2 หลายเดือนก่อน +10

      እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፃምልሽ ማማየ ❤❤❤❤❤

    • @ፋኖወቸደሞቸ
      @ፋኖወቸደሞቸ 2 หลายเดือนก่อน +6

      አወ ስትወድአለ የሚስቶቻቸውን ወሬ ሰምተው ቤተሰብ ላይ የሚቀየሩ 😢እመቤቴ የልብሽን ትሙላልሽ

    • @AnshaSeid-zi1tu
      @AnshaSeid-zi1tu 2 หลายเดือนก่อน +16

      አለህ ሁሉንም ነገረ አላህ ያሳካልሺ እህቴ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
      @ዘሀራይመር-ዀ7አ 2 หลายเดือนก่อน +10

      እኔ ግን መጠንቀቅ ጥሩ ነው እኔ የወድሜን ልጆች ሚስት በጣምም ነበረ የምወዳቸው ከስደት ተመልሸ አግብቸ ወለድኩ እና የወድሜ ልጅ አብረኝ ነበረች እና ወላሒ በጣም እወዳት ነበር ብልጥ ነኝ ትላለች ከሮቶ ውስጥ ልብስ ሠርቃ ፎቶ ተነስታበት ሣይ ዝም አለኩ ባላየ ከዛ ይባሰ ብላ የጆሮ የጣት የአንገት ወርቄን ወስዳ ሸጠችው ከዛ ከባሌም ተጣላሁ ዘመዶቸም እኔን ሣይሆን እሷን ነው የሚሠሙት ከሁለት የወጡ ጎመን ሆንኩ በሠአቱ ነፍሰጡር ነበርኩ ግን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 หลายเดือนก่อน +256

    እኔነኝ የከተትኩላ ሲል ኡፍፍ አስለቀሰኝ😢😢😢😢 ምርጥ ወድም

    • @AshenafiGirma-tn6um
      @AshenafiGirma-tn6um 2 หลายเดือนก่อน +2

      Wlhi anem yemacrsh kelibu wedam mw❤❤❤😢😢😢

    • @ifg3536
      @ifg3536 2 หลายเดือนก่อน

      Wodime 😢😢😢

    • @hobsee5626
      @hobsee5626 หลายเดือนก่อน

      Baxam😭

  • @AlemazeMaya
    @AlemazeMaya 2 หลายเดือนก่อน +99

    የኔ ሚስኪን ኡፍፍፍፍ ወድም ለዘላለም ይኑር የምር እኔ ነኝ የከተትኩላት ሲል ኡፍፍፍ😢😢😢😢ወድም ማለት እንዲህ ነው የምር ፈጣሪ ይባርክህ ወድሜ 🙏❤

  • @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
    @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ 2 หลายเดือนก่อน +105

    በስመአብ በእውነት አስለቀስከኝ በዚህ ልክ አንፀው ላሳደጉህ ወላጆችህ ክብር ይግባቸው

  • @youtoub4589
    @youtoub4589 2 หลายเดือนก่อน +85

    ሰዉ ለበተሰቡም ለሚስቱም ክብር ሲኖረዉ ደስ ይላል እኔ ኮራሁብህ ጀግና እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ልጅ ይዉጣልህ

    • @FatumaAbduww
      @FatumaAbduww 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል🎉🎉

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 2 หลายเดือนก่อน +56

    ባልም ወንድምም አባትን ሁሉንም መሆን ትችላለህ ❤❤ትልቅ ስጦታ ነውና እግዛብሄር ይባርክህ❤❤

  • @Hhhhhhhgfdturrsdcvjutrdfho
    @Hhhhhhhgfdturrsdcvjutrdfho 2 หลายเดือนก่อน +136

    ምስኪን እኔነኝ አለ 😢ወንድሞች ይኑሩልን

  • @fguiithuii-qd1tz
    @fguiithuii-qd1tz 2 หลายเดือนก่อน +17

    ፕራክም ቢሆን ደስ አይልም ይከብዳል እሱ ግን የወድምነት ጥግ ዋዉ❤❤❤

  • @Ggg-f4w
    @Ggg-f4w 2 หลายเดือนก่อน +10

    ምርጥ ባል ምርጥ ወንድም ምርጥ ወንድ ነክ እግዚአብሔር ትእግስቱን ይጨምርልህ

  • @nejuhabeshayoutube3684
    @nejuhabeshayoutube3684 2 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድሜዋ የምዬ ልጂ ለምንም ነገር አሳልፎ አይሰጥም እኔ ነኝ የሰጠኋት አለ ወላሂ ጀግና ነህ

  • @yenesewnigus
    @yenesewnigus 2 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ እዳተ አይነት ወድም እዳተ አይነት ባል አይቸም ሠምቸም አላዉቅ አደዉ ፈጣሪ ቀሪዉ ዘመንህን ሁሉ የተባረከ ያድርግልህ አጀቴን አራሥኸዉ ዘር ይዉጣልህ እናተግን አቤት ግፋችሁ

  • @Jesusismysavior2244
    @Jesusismysavior2244 2 หลายเดือนก่อน +8

    ውይ እንዴት እንዳስለቀሰኝ 😢በተለይ ሁለቱ ሲያወሩ ምርጥ ወንድም ነህ

  • @ኣደይኣደይyoutube
    @ኣደይኣደይyoutube 2 หลายเดือนก่อน +142

    ወንድም ማለት እኮ😢❤

    • @MonaayalewuAyayalewu
      @MonaayalewuAyayalewu 2 หลายเดือนก่อน +1

      መከታ ኩራት ነው😢😢😢😢

  • @hwuliat6579
    @hwuliat6579 2 หลายเดือนก่อน +11

    የእውነት ምርጥ ወንድም ነህ ቅባት አልቆብሽ ነው ግዛልኝ አትይኝም እኔነኝ የከተትኩባት ሚስኪን እንባየን አመጣሃው እሽ መቼም ቢሆን ባህሪህን እንዳትቀይር. እኔንም እናንተንም አላህ ሂድያውን ይስጠን

  • @TgTg-i9j
    @TgTg-i9j 2 หลายเดือนก่อน +146

    ወድም መከታነው እምለው በምክነያት ነው እህቴ እኮናት ሲል ኡፍፍፍ❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ

    • @YewhinVlogs21
      @YewhinVlogs21 2 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ❤

    • @SeadaYouTube-b2v
      @SeadaYouTube-b2v 2 หลายเดือนก่อน

      እስኪደምሩኝአገሬልገባ3ወርቀረኝአጠነካክሩኝ

    • @MayetMolalign
      @MayetMolalign 2 หลายเดือนก่อน +1

      ወንድም እኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seade127
    @seade127 2 หลายเดือนก่อน +7

    ወላሂ ገና አየሁት የወንድምነት ጥግ እኔም የአባቴ ምትኮች ሁለት ወንድሞች አሉኝ እንደ አይኔ ብሌን የምሳሳላችው ይወኒ ምርጥ አባት ምርጥ ባል መካታ ወንድም ነህ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @AlmeAlme-r3b
    @AlmeAlme-r3b 2 หลายเดือนก่อน +11

    ውይ እደዚህ ያለወንድም ታድላ ❤ቤተሰቡንም እራሱንም የሚያስከብር 🎉

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 2 หลายเดือนก่อน +4

    አይ ወንድም የናት ልጅ እህቱን አሳልፎ ላለመስጠት እራሱን አሳልፎ ሰጠ😢😢😢 ተባረክ ቀእውነት❤የምዬ ልጅ

    • @youtbe2754
      @youtbe2754 หลายเดือนก่อน

      የኔ ወድም ሲሸፍንላት ❤❤❤❤

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 2 หลายเดือนก่อน +18

    ዋዉ ዮኒየየምንወድህ እኮ በምክኒያት እርጋታህ አስተዋይነትህ በጣም ደስ ይላል,,ደግሞ emye ናፍቀሽነ ነበረ የዮኒ ንግስት

  • @ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ
    @ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ 2 หลายเดือนก่อน +5

    ይሄ ፕራክ አይደለም በእዉነት ትምሕርት ነዉ ለሌሎቹ ዮናስ ምርጥ ልጂ ነሕ የወለዳችሁት ልጃችሁ እንደ አንተ የተባርከ ይሁንላችሁ ሰዉ ማለት ልክ እንደ አንተ ነዉ የእዉነት አንጀቴን ነዉ የበላከዉ ሁሌ ይገርመኛል እራጋታሕ ራሱ 😢

  • @maryammohamed418
    @maryammohamed418 2 หลายเดือนก่อน +27

    የኔ አባት የወናስ የምር ሁሌም እዳስደመምከኝ❤❤❤ ኢሚ እናተ ተኮለኞቺ ምን አደረጋቹ ልጁ እደዚህ የምታሰቃዩት ምርጥ ወድም እኔነኝ የከተትኩላት አለ😢

  • @Bemnet649
    @Bemnet649 2 หลายเดือนก่อน +4

    ማርያምን በእንባ አየሁት እኔነኝ የከተትኩላት አለ ምርጥ ወንድም ምርጥ ባል ፈልገሽው ነው ቅባት አልቆብሽ ነው😘😘😘በእንባ አየሁት ምርጥ ወንድም ባልም ነህ

  • @AbeyAse
    @AbeyAse 2 หลายเดือนก่อน +62

    ኡፍ ማርያምን የኔ አባት አንዴት አንጀቴ በላኝ አንዴት አይነት ልቦና ኖው የታደልከዎ አንየኖው የከተትኩት አላላም የወንድምነት ጥግ ተባረክ ማርያን ገረመኝ😭🤲🤲

  • @mahiletgetachew
    @mahiletgetachew หลายเดือนก่อน +1

    እግዚሀብሄር ያክብርህ ለሴት ልጅ የለህን ክብር አሳይተህናል ሚስትህንም እህትህንም አሰከብረሀል እራስህን ነው የሰጠኋው

  • @SadSad-qe1su
    @SadSad-qe1su 2 หลายเดือนก่อน +30

    የምር እባየ መጣ ጀግና ወንድም ነህ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 วันที่ผ่านมา

    እንዲህ አይነት ወንድም ብዝት ይበልልን ያብዛልን።ዛሬ እውር የሆኑ ባሎች ወላጆችን በሚስት ይቀይራሉ።ይህ ትምህርት ይሁናችሁ። ያላግባብ ለታወራችሁ።

  • @FathihaFathiha-hn2bv
    @FathihaFathiha-hn2bv 2 หลายเดือนก่อน +29

    Ufffffi Ayi oboleesa ofi💯💯♥️♥️♥️💪

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 2 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ ነኝ የከተትኩላት አለ😢እህቱ ስሟ እንዳይጠፋ የተጠቀመው ሲስተም 😅በጣም ጎበዝ ወንድም ነህ

  • @berihadeyas1833
    @berihadeyas1833 2 หลายเดือนก่อน +33

    ውይ የወንድምነት ጥግ ሲያሳዝን ለቤተሰቡ ለሚስቱ ያለው ክብር ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

    • @HiwoteKiya
      @HiwoteKiya 2 หลายเดือนก่อน

      💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @elsaabebe5229
    @elsaabebe5229 2 หลายเดือนก่อน +18

    እመቤቴን አለቀስኩ ይቅታ ስትጠይቀው😢 የምር እን ዮናስ አባትም ወንድምም ባልም ሁሉን ያሟላ ወንድ ነው ❤❤❤

  • @KalikdanKassa
    @KalikdanKassa 2 หลายเดือนก่อน +15

    የምር ፕራንክ መሆኑን እያዎኩ እራሱ ደበረኝ እንደዝ አይነት ባትሰሩ ይመረጣል ልብ ይሰብራል 😢😢

  • @destatibebe3317
    @destatibebe3317 2 หลายเดือนก่อน

    ዮኒበ እዉነነት አንተ ታላቅ ሰው ነህ ፣ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኸን የእህትን/የወንድም ገመና መሸፈን አልፎም ለራስ ማድረግ፣ አስበው ተከትሎ ሊመጣ የሚችለውን ለገር ለመቀበል እስከመወሰን ይህ መታደል ነው ትዕግስትህ እጅግ ይደንቋል፣ እኔ እንዲህ አይነት ነገር የሰማሁት በስብከት /መንፈሳዊ ትምህርት/ ላይ ነው እግዚአብሔር ልቦናህን አይለውጠው፡፡

  • @DagiYene
    @DagiYene 2 หลายเดือนก่อน +4

    ቆይ ለምን ታስለቅሰኛለክ።እኔ ነኝ የከተትኩላት የኔ ምስኪን😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 28 วันที่ผ่านมา +1

    ዉይይይይ እሙ ምን ጉድ ነሽ😅😅😅ዉስጤ ፕራክን መሆኑን እያወቀ ተናደድኩኝ

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 2 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረክ ምርጥ እና የምታኮራ ወንድምነህ ግን አሳዘንከኝ😢 እህቱ እድለኛነሽ🎉 የኔ ወንድም ግን ብዙ ፈትኔዋለሁ 100%ለሚስቱ አግዞ ለመግደል ይጋበዝነበር

  • @FggvvggGgvgvv
    @FggvvggGgvgvv 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድግልን ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ማርያምን አልቅሼነው ያየሁት እኔነኝ የከተትኩላት ሲል ለህቱ ሲያግዝ በጣም ነው ያዛዘነኝ አሉጂ የኛዎቹ ያለስማችን ስም የሚሰጡን😢😢😢😢😢😢

  • @CggFgh-k7x
    @CggFgh-k7x 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጥሩ ትምርት ነው ያስተላለፍቹህ ግን ልጂ በጣም ጨዋ ጨዋ ያሳደገውነው የምር በጣም ደስስስ ትላላቹህ

  • @SHambelTesfaye-t3q
    @SHambelTesfaye-t3q หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ዮይሻ ምርጥ ሰዉ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ😢😢😢😢

  • @YuseraSead
    @YuseraSead 2 หลายเดือนก่อน +25

    ስወዳችሁ እህቴ እኮ ነች ሲል ዮናስ የምር እምባዬን ነው የመጣው ❤❤❤ምርጥ ወንድም

  • @zedoaman5530
    @zedoaman5530 27 วันที่ผ่านมา +2

    Yene abate 🥺❤❤

  • @MakyahMakyah-j5g
    @MakyahMakyah-j5g 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔኔ አስለቀሰኝ ዮናስ ምርጥ መከታ የሆነ ወንድም ነው❤

  • @wondyejenber
    @wondyejenber 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የዎኒን አለመውደድ ግን አይቻልም እረጅም እድሜ እና ጢና 🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤ይስጥሕ ፈጣሪ❤❤❤❤

  • @fhussen
    @fhussen 2 หลายเดือนก่อน +54

    ይሄንን ኮሜት የምታነቡ የሥደት እህት ወድምቸ የሠውልጅ መጨረሻው ሢያምር ነው ደሥ የሚለው መጨረሻችንን ያሣምርላችሁ❤❤❤❤😢

    • @Nkrezum
      @Nkrezum 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን(3)🙏❤❤❤❤

    • @adenategene101
      @adenategene101 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@fhussen amen amen amen

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜነ 😭😭😭😭🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @meskeremabusha9075
      @meskeremabusha9075 2 หลายเดือนก่อน +1

      kibarlni yoe❤❤❤❤❤😢

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን (3)

  • @ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ
    @ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ หลายเดือนก่อน

    እፍፍፍ እንዴት እንዳለቀስኩ ለካ ወድም ጋሻ ነው አንዳንድ ወንዶችኮ እህትን አሳልፈው አይሰጡም ዋውውውውው በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ አድናቂህ ነኝ በጣም ነው ያለቀስኩት ትምሕረት አለው❤❤❤❤❤❤❤ ተባረክልኝ ወድም ማለት አተ ነህ

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 2 หลายเดือนก่อน +7

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢😢በእውነት እንቅልፌን ትቼ ነው ያየኋችቱ እናይነት መታደል ነው በሞቴ ምርጥ ባል ምርጥ ወንድም ምርጥ አባት አዛኝ ትግስተኛ አስተዋይ ወይ መመረጥ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዮኒ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዠ
    ብድርክን ግን እንጠብቃለን ሁለቱንም በአንድ ላይ ፕራንክ አድርግልን😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hanlove412
    @hanlove412 หลายเดือนก่อน

    የኔ ምርጥ ጎበዝ ነህ ማርያምን ከሚጣሉ ብሎ እኔ ነኝ አለ አንቺም ጥሩ ሚስት ነሽ እሷን ብዙ ግዜ የቆየችው ጥሩ ልብ ስላለሽ ነው ያዝልቅላቹ አይለያቹ ❤❤❤

  • @smirahussain3227
    @smirahussain3227 2 หลายเดือนก่อน +16

    ከልብ ወድምነህ😢😢ወላሂ ሳላደቅአላልፉም❤

  • @mekiyamekiya3364
    @mekiyamekiya3364 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ወንድም ምርጥ ባል አስተዋይ ወላሂ እንዴት እዳሰተኝ ማሻአላህ አናት በአንድ አትቅር ሲባል በምንያት ነው ባንተ ብዙ ትምህርት ተምራለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tizitaYimer-y3o
    @tizitaYimer-y3o 2 หลายเดือนก่อน +38

    አይ ወንድም መከታየ ሚስቱና እህቱ መንገድ ላይ ወድቀው ቢያገኛቸው ቀድሞ እህቱን ነው የሚያነሳው ቀልድ አያውቅማ❤❤❤

  • @YobdarYobdarmim-dt9ej
    @YobdarYobdarmim-dt9ej 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዋዋ ምን አይነት የተባረከ ወንድም ነው እግዚአብሔር አሁንም ፍቅርን ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 2 หลายเดือนก่อน +26

    እኔ የምፈልገዉ የፍቅር ታሪክና በማራኪ ወግ ብትቀርቡ ደስ ይለኛል ሌላ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ቤቢን ሣሙልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውይ ዮዮ ትለያለህ እውነት ለእህትህ ያለህ ቦታ ይለያል እኔነኝ የከተትኩላት ሲል እንዴት አንጀቴን እንደ በላሄው 😢እሙ ግን ተንኮልሽ 😂ሰራቹለት 🎈

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 2 หลายเดือนก่อน +23

    አቤት ፀባይ፣ጄግና ወንድም ነህ፣አልቅሼ ነው የጨረስኩት፣ወንድም መከታ ነው

    • @MilonBd-i3u
      @MilonBd-i3u 2 หลายเดือนก่อน

      ሌላ ቢሆን😢😢❤❤ያጣፍራታል❤❤❤ትግስቱ

  • @MohamedMohamed-l4k3x
    @MohamedMohamed-l4k3x 26 วันที่ผ่านมา +1

    ኡፈፈ የምር ትለያለህ ወንድም ማለትኮ ኡፋ❤❤

  • @setedegnuw4503
    @setedegnuw4503 2 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ምርጥ ወንድም ማርያምን ኡፉፉ እኔ ነኘ የሰጠኋት አላለም የምር እንባየ ተናነቀኘ 😢 ፈጣሪ አይቀይርብህ ፀባይህን

  • @HawaHwa-g7e
    @HawaHwa-g7e 18 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ 1000 ዓመት ኑርልኝ የምዬ ልጅ❤️❤️❤️

  • @لبابهاحمد-س3م
    @لبابهاحمد-س3م 2 หลายเดือนก่อน +15

    ወየሁ እደት እዳዘነ የኔ ጀግና አበሳ እጀራህ ይውጣ

  • @JoyMahi-ow4zf
    @JoyMahi-ow4zf หลายเดือนก่อน

    ትልቅ ማስተማሪያ ነው የሰራቹት ዮኒ ትክክለኛ ማገናዘብ የሚችል ሰው ነክ ባልም፣ ወንድም መሆን የቻል ሰው ነክ አላህ ይጨምርልክ ሁላቹም ወንዶች ልትማሩበት ይገባል ፍትሃዊ በሆነ መልኩ ተወጥተከዋል ከባድም ቢሆን

  • @ZinetAhmed-gl7eu
    @ZinetAhmed-gl7eu 2 หลายเดือนก่อน +10

    የአላህ እሱግን መሸአላ ትግስቱ ግንአልቅሻለሁ ወላሒ ልጂቱ ሁኔታዋን ሳያት ውነትመሥሎኝ አልቅሻለሁ

  • @Sable-v9d
    @Sable-v9d 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሚገርም ወንድም የወንድሜ ሚስት መስገጃ ጠፋ ለማን ሰተሽ ነው ብላ በር ስር ያስተኛችኝን እረሳውም የመታችኝንም እረሳው አፍንጫዬን በታ ደም በደም ያረገችኝም ጊዜ አረሳውም በጣም ብዙ ነገር ግን ይሄ ሁሉ ሲሆን ወንድሜ ዝም ይል ነበር ወይኔ በጣም ነው ደስ የምትሉት ያኑራችሁ እውነት😢😢😢😢

  • @Fatemaih
    @Fatemaih 2 หลายเดือนก่อน +4

    አቤት ወድም መከታ እኮነዉ ወድሞቸን በጣም ነዉ እምወዳቸዉ❤❤❤❤❤

  • @BestBuy-lk3id
    @BestBuy-lk3id 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ሆይ ለዚህ እኮነው ወድሜን እደነፍሴ የምሳሳለት የኔ ፍቅር ማሪያምን እባየን መቀጣጠር አቃተኝ የወድምነት ጥግ 😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Firdosentettainment
    @Firdosentettainment 2 หลายเดือนก่อน +5

    Ahii obbolesa obbolesa koo love wly gara na nyate wly 😢😢😢😢

  • @nardos55
    @nardos55 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዮዮን በጣም ነው የምወደው ማርያምን ስረአቱ መልካምነቱ ቁንጅናው እረ ምኑ ቅጡ እንዴት እንዳሳዘነኝ የኔ አባት❤❤❤❤❤

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 2 หลายเดือนก่อน +7

    😢😢😢😢😢😢😢😢 የኔውድ ዮኒየ ወንድም መከታ ነው እባየመጣ ከምር እኔነኝ ያደረኩላት ስትል ስትአላጫ ወድሞልቷል ለሚስቱሁኖ ቤተሰቡን የሚያዋርድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤

  • @ኪዳንምህረትእናቴ-ጰ2ሠ
    @ኪዳንምህረትእናቴ-ጰ2ሠ 2 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ወንድም መከታ ነው የሚባለው በምክንያት እኮ ነው❤❤

  • @KomcheyeKo
    @KomcheyeKo 2 หลายเดือนก่อน +4

    እንባየ መጣ ማርያምን ❤❤❤

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ባል ምርጥ ወድም ሁሉን አሟልቶ ነው የሰጠህ ዮናስ ልቦናህን አይለውጥብህ❤

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 2 หลายเดือนก่อน +17

    አስተዋይ ነህ የምር ይመችህ ❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 หลายเดือนก่อน

      እውነተኛ,ጀግና,በተሰቡን,የሚስከብር,

  • @mimidadhi1960
    @mimidadhi1960 2 หลายเดือนก่อน

    😃😃😃😃😃 yeweni yene yewha wendim iruuruu balim wedimimh neh ayi keyirewi bahirikin

  • @ሀዪ-ደ7ቈ
    @ሀዪ-ደ7ቈ 2 หลายเดือนก่อน +9

    የምር ጀግና ወንዲምነህ የኔ አባት እህቴ ትኮናት ሢል

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ,,በቅንነት

  • @mbet1840
    @mbet1840 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድም ጋሻ መከታ ነው እራሱን አሳልፎ ሚሰጥ ድቅ ወንድም ትለያለህ❤❤

  • @Life09-c4b
    @Life09-c4b 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዮ ኡፍፍፍ ምን ላርግህ ወላሂ ከልብህ ወንድም ነህ😢😢😢❤❤

  • @ShewayeAyanew-ku4wb
    @ShewayeAyanew-ku4wb 2 หลายเดือนก่อน

    የእውነት ክብር ይገባካል ወንድምየው በእንባ ነው የጨረስኩት ወንድሜም እንዳተው ነበረ ሚስት ነገ አገባለሁ የናቴን ልጂ እንዳታስቀይሚያት ይል ነበረ ዛሬ ግን በሒወት የለም😭

  • @ChouremChourem
    @ChouremChourem 2 หลายเดือนก่อน +6

    ዎንድም ማለት እኮ መከታ ነው ዮኒ ምርጥ ሳው ጌታን ❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 2 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ምርጥ ወንድም ነህ በቃ ትለያለህ 😢😢😢 በጣም አለቀስኩ እኔ ነኝ የከተትኩት ስትል እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢 ወንድም መከታ ነው በጣም አደነኩህ ወላሂ❤😢😢😢😢

  • @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
    @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ 2 หลายเดือนก่อน +13

    😢😢😢😢😢😢😢ጌታን እህቱ ታድላ😢😢

  • @ጒጒጒ
    @ጒጒጒ 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ነኝ የከተብኩላት የኔ አባት እባዬ መጣ ወላሂ ወድም ብሎ ዝም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 2 หลายเดือนก่อน +13

    የወንድምነት ጥግ ይላሃል አቦ ጀግና ወንድም ነህ ይመችህ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏

  • @birhanutagele73
    @birhanutagele73 28 วันที่ผ่านมา

    ጀግና ነህ አቤት ፀባይ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።

  • @addyasd3780
    @addyasd3780 2 หลายเดือนก่อน +10

    ወላሂ ከልብህ ወድም ነህ😢😢❤❤❤❤

  • @taratara5800
    @taratara5800 14 วันที่ผ่านมา

    የምር እኔ አስለቃሰን እኔናን የከተኩለት ስል ዎንድሜ መከታዬ😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @Natanemyoutub
    @Natanemyoutub 2 หลายเดือนก่อน +9

    ዋውው ወንድምነት እንደዚ መሆን አለበት ወንድምኮ ይለያል እኔነኝ ከ
    የከቶትኩላት ኣለኮ🥰

  • @tsionchanal5030
    @tsionchanal5030 หลายเดือนก่อน

    ማርያምን አለቀሰኩ ትለያለህ እንደአንት መልካም ወንድሞች አሉኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 2 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ አባት ወንድሜ መለት እንደዚህ ነው ያሁነት ❤❤❤😘😘😘 😭😭😭

  • @hay5360
    @hay5360 2 หลายเดือนก่อน +9

    ቃል አጠረኝ ለአንተ ማርያምን 😢😢😢😢😢😢😢 ኡኡፍፍፍፍፍፍ ጀግና ነክ

    • @AbdulkadirSeman-s4i
      @AbdulkadirSeman-s4i 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ እራሱ😢😢😢😢😢

  • @CggFgh-k7x
    @CggFgh-k7x 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትግስቱ ይገርማል እውነት እዳተ ያለ ወድም አይቸም አላቅም የምር❤❤❤

  • @Likie-bh6ku
    @Likie-bh6ku 2 หลายเดือนก่อน +6

    የወኒ ምርጥ ወንድም ነው

  • @GANO_h8c
    @GANO_h8c หลายเดือนก่อน

    የኔ ምርጥ ወድም ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @KobraAa-w8e
    @KobraAa-w8e 2 หลายเดือนก่อน +6

    ውይ ደሥሥትሉ ግን ሣቃችሁ አይመጣም እደ እኔ ብሆን አያሥችለኝም

  • @wswi822
    @wswi822 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድም እኮ መከታ ነው እግዚአብሔርን እድሜ ጤና ይስጥህ ወንድም❤❤❤

  • @mekdestesfaye5647
    @mekdestesfaye5647 2 หลายเดือนก่อน +5

    የታባክ ባለፈው ያረካትን ብድሯን መለሰች 😂እግዚአብሔር ከክፉ ይሰውራቹ ምርጥ ባለትዳሮች ግን ፕራንክ በዚ ይብቃ እህቱ ስታሳዝን

    • @mekdestesfaye5647
      @mekdestesfaye5647 2 หลายเดือนก่อน

      @@Life09-c4b ሰገጤ መጀመርያ አማርኛ መፃፍና ማንበብ ብሎም መረዳት ሞክር ወይም ሞክሪ

    • @Life09-c4b
      @Life09-c4b 2 หลายเดือนก่อน

      @@mekdestesfaye5647 ye keyboard ችግር ነውጂ እንኳን አማርኛ የፈለግሽው ይፃፍልሻል
      My empty head ,where did you get to write and read Amharic?respect father who taught learning first. oky☹️🤫

    • @Life09-c4b
      @Life09-c4b 2 หลายเดือนก่อน

      @@mekdestesfaye5647 ካልገባሽ ልድገምልሽ የራሱን አባት የማያከብር የሰው አባት ይሳደባል አሉ

  • @frehiwot4191
    @frehiwot4191 2 หลายเดือนก่อน

    wow wendemi meketa eko nwi❤ yimechachu wedoch❤

  • @ጠአምዩቱብ
    @ጠአምዩቱብ 2 หลายเดือนก่อน +11

    እህትየወ ታደለሻል♥️ እኔስ የናቴ ልጅ የለኝም ያባቴ ልጅ አለ ሰለኛ ኛ ግድም አይሰጠውም😭😭😭😍ግን ታናሽ እህቴ ከወደምም በላይ ናት ወደም ባላቸወ እቀናለው😢

    • @NogsHsan
      @NogsHsan 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም የናቴ ልጂ ሙቶብኛል ያባት ልጂ አለ ታናሸ ነው ለኔ ግድ የለውም😢

  • @haymanotgrmay5185
    @haymanotgrmay5185 2 หลายเดือนก่อน

    ማርያምን ምርጥ ወንድም ነህ የኔ ወንድም የሚስቱን ወሬ ሰምቶ ጠፍጥፎኛል እኔን ሳያዳምጥ አኩርፌዋለው ይሄን ቪዲዮ ላሳየው እስኪ ከተማረ

  • @ghccc5684
    @ghccc5684 2 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ወንድም ታኮራለህ ማርያምን❤❤❤❤

  • @tewodroskifle9328
    @tewodroskifle9328 2 หลายเดือนก่อน

    Geta prank eyon eko enba new yemataw yewendem meketa gen emya endaze prank yekrebshe betam new yemwedachw ❤❤❤

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 2 หลายเดือนก่อน +3

    የእኔ ምስኬነ አንጀቴን በላህው ለማን ይሁን ለእህቱ ለሜስቱ ከባድ ነው በእውነት

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 หลายเดือนก่อน

    አየ ወንድም እረ ተባረክ እንዴት አይነት ሙህር ነው በአሏህ የኔ አባት ትግስቱ ውይይይ

  • @Homa-g6n
    @Homa-g6n 2 หลายเดือนก่อน +5

    ዮ በጣም ትልቅ ሰው ❤❤❤❤❤❤