ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል እና የደመወዝ ግብር ቅነሳ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024
  • #Ethiopia #Shegerwerewoch #የገቢ_ግብር #የደመወዝ_ወለል
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… bit.ly/33KMCqz

ความคิดเห็น • 20

  • @chernetbereket
    @chernetbereket 2 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክለኛ ኣገላለፀ ፈጣሪ ያግዝህ

  • @sosenadesta2316
    @sosenadesta2316 8 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክለኛና ተገቢው ጥያቄ የስራ ግብር ቅነሳ ነው ደሞዝ ጭማሪ ከተባለማ ነጋዴን ዋጋ ጨምር ማለት ነው

  • @aster11jemal35
    @aster11jemal35 หลายเดือนก่อน +1

    በዚህ ዘመን እንደ መንግስት ሰራተኛ መከራ የደረሰበት ያለ አይመስለኝም

  • @muluneshurgecha
    @muluneshurgecha 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሰራ ግብር መቀነስ ላይ ቢሰራ ነው መፍቴ የሚሆነው ።

  • @Lemessajaleta
    @Lemessajaleta 12 วันที่ผ่านมา

    ኖሮአሳብዴኝል

  • @mesfinalimohammed578
    @mesfinalimohammed578 8 หลายเดือนก่อน +1

    ያው የወደቀ ግንድ ምሳረ ይበዛበታለ ነው የፈረደበት ተቀጣሪ በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ቅጥ ካጣውና ህግ ከማይከበርበት አገዛዝ ጋር መታገል ነውና እጣ ፈንታው

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰራተኛው ለመንግስት ግብር ሁለቴ ነው የሚከፍለው
    1. ከደመወዙ
    2. ሲሸምት
    ኡኡኡኡኡኡኡኡ ሰራተኛን የሚያይ መንግስት የለም።

  • @mohamednurhasson1653
    @mohamednurhasson1653 8 หลายเดือนก่อน

    ወቼ ጉድ ያገራችን ጉዳይ ችግሩ ማለቅያ የለውም😂😢😮😅😊

  • @user-wo8xj2ob2g
    @user-wo8xj2ob2g 8 หลายเดือนก่อน +1

    ከ16, 000ብር የዶክተር ደመወዝ በየወሩ 5,000 ብር ግብር እየከፈልን እየኖርን ነዉ:: እጅግ የዘቀጠዉ አሰራር ደግሞ ከእያንዳንዷ የትርፍ ስራ እንደገና ደመወዝህ ላይ ተደምሮ ታክስ ይጎመድብሃል:: ለሀገር ብለን 20 አመት ሰቀቀን ዉስጥ ያለመለወጥ ኖረናል:: የምን ጥናት ነዉ ምታወሩት? ደነዞች

  • @Million858
    @Million858 8 หลายเดือนก่อน

    Hulem eytetena new!

  • @JournalistTajuKaffa
    @JournalistTajuKaffa หลายเดือนก่อน

    በርቱ ሸገሮች የናንተ አስደናቅ ነኝ

  • @girmatadesse-eq3gc
    @girmatadesse-eq3gc 8 หลายเดือนก่อน +1

    የመንግስት ሠራተኛ ትክክለኛ ግብር ከፋይ ጫና የሚደረግበትም እሱ እና ደሞ ሙስና ቢገባ ይፈረድበታል ኑሮ ከአቅም በላይ ሆኖበታል ለነጋዴ ብቻ ነው የተመቸው

  • @mohamednurhasson1653
    @mohamednurhasson1653 8 หลายเดือนก่อน +1

    ነግረናችሁ ነበር ኦሮሞ😂 አገር መምሯት አይችልም😢 ብለን 😮😅😊

  • @IsiraelibaqalaDawa
    @IsiraelibaqalaDawa 8 หลายเดือนก่อน

    የኤጀንሰ ሠራተናውሰ

  • @user-df8io2mb3k
    @user-df8io2mb3k 8 หลายเดือนก่อน

    Nuro Uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuiuuii

  • @bekeletsegaye9909
    @bekeletsegaye9909 2 หลายเดือนก่อน

    😂

  • @user-kh8ke3fm5p
    @user-kh8ke3fm5p หลายเดือนก่อน

    ይህ መንግስት የሰራህተኛ መንግስት ኑሮ ሊያባብስ እንጂ ሊፈታ ኣይችልም። ከአንድ ዓመት በላይ ጥናት እየተባለ በተስፋ ዜጎች በራሃብ ለማለቅ ነው።ኣንድ ቀን ከዚህ መንግስት ተስፋ የለንም። ሆን ብሎ የማጭበርበር ስራ እየሰራ ነው።

  • @mohamednurhasson1653
    @mohamednurhasson1653 8 หลายเดือนก่อน

    ህዝቡ አንዲ በቀን መብላትና ቤት ክራይ መክፍል አቅቶት ጠ/ሚሩ፣ድሮን ይሽምታል ~ጉድና ጅራት ወደሓላ ነዉ😂

    • @user-wo8xj2ob2g
      @user-wo8xj2ob2g 8 หลายเดือนก่อน

      ድሮንስ ለሽፍታ መቅጫ ነዉ! አንተ ባትሸፍት ድሮን ለማን ይገዛ ነበር?