መቆያ - ታዋቂው የጃፓን የጦር መሪ /Isoroku Yamamoto በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 44

  • @amnontegegne6282
    @amnontegegne6282 4 หลายเดือนก่อน +34

    አንተ ስትናገር እኮ ዛፍ ሁሉ ፅጥ ብሎ ነው እሚያዳምጥህ ምርጥ ሰው በርታ አትጥፍ

  • @SiscoGobena
    @SiscoGobena 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ያለኝ ሰለ ጃፓኑ የጦር መሪ ያማማቶ ታሪክ ስተርክልኝ ነዉ ለካ ጦርነት የማይወድ መሪ ነበር ማለት ነዉ አልኩ

  • @weldearebtadi166
    @weldearebtadi166 4 หลายเดือนก่อน +10

    እናመሰግናለን እሼ

  • @KocheEndalk
    @KocheEndalk 4 หลายเดือนก่อน +3

    betam enameseginalen Eshe radio lay kameleten you tube lay menoru tekemen 🙏🙏

  • @Babishofficial
    @Babishofficial 4 หลายเดือนก่อน +5

    Without Eshete Assefa no more 'mekoya'!

  • @bogaledesta806
    @bogaledesta806 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ የጦርነት ታሪክ ግብፅን ለመግጠምም ሆነ ላለመግጠም ለሪፈረንስ ጠቃሚ ነው !

  • @bethmek3002
    @bethmek3002 4 หลายเดือนก่อน +8

    እሸቴ ሞገስ ከአንደበት ማር ማር ማር ይፍሰሰ ❤ የልዩ ነ
    ህ በጣም ልዩ ነህ እኔ የንተን ድምፅ ሳልሰማ ማደር በጣም ይጨንቀኛል 23 አመት ሰኖር አላሰካ "ALASKA"ኑሮዬን አንተ በምታቀርባቸው ፕሮግራም በመዝናናት ኑሮዬን ገፋሁት ያማላቀዉን አሳዉቀህኝ አለም ምን እንደሆነች
    በምን አይነት ደግና ክፉ ሰዎች እጅ ላይ እንዳለች አሳወከኝ ::
    አንተሰዉ ልዩ ነህ ከተረት እሰከ ምሳሌ ያነጋገር ዜይቤ አይ ቃል አመራረጥ አነጋገር አዎቂ መንፈስን ፈዎሽ ልብን ሰራቂ ::አረ ምን ልበልህ ሁሉን አሰተማሪ ::
    ኑርልኝ ቤተሰቦችህን ይባርክልኝ ልጆችም ካሉህ ልጆችህን ይባርክልኝ ኑርበት ::
    🙏🙏🙏❤

    • @getnettamrat9537
      @getnettamrat9537 4 หลายเดือนก่อน +1

      Wow..yr attachment is superlative.l!
      I thank him for you

  • @SiscoGobena
    @SiscoGobena 3 หลายเดือนก่อน

    አሼ ለካ ጋዜጠኛ መሆን ብቻ ብቁ ወይም ተወዳጅ አያደርግም ከላይ ከፈጣሪ ቅመሙም አብሮ ካልተሰጠ አንተ ግን እመብርሐን ከነ ልጇ አሟልተዉ ሰጥተውሀል ይሔ የመሰለ መሳጭ ድምጽ ከምን አይነት ሰዉ እንደሚወጣ ባየው ተባረክ በርታ

  • @Brook-k6i
    @Brook-k6i 4 หลายเดือนก่อน +9

    ለምንድ ነው ያለፉ የመቆያ ፕሮግራሞች በድጋሜ እየቀረቡ ያሉት..?? ተወዳጁ ጋዜጠኛ እሸቴ ሞገስ ደህና አይደለም እንዴ..??
    በዚህ አጋጣሚ ሸገር ሬዲዮ አድማጩን ይቅርታ መጠየቅ አለቀት ብዬ አሜናለሁ። ረጅም ኤድሜና ጤና ለጋዜጠኛ እሸቴ ሞገስ..!!🙏🙏

    • @AsnakeSinesibhat
      @AsnakeSinesibhat 4 หลายเดือนก่อน +1

      ይህ የተለመደ የመቆያ አቀራረብ ነው። በዓመቱ መጨረሻ ላይ በዓመቱ ውስጥ ከተላለፉ ፕሮግራሞች የተመረጡት በድጋሚ ይቀርባሉ።

  • @geremewayalew1917
    @geremewayalew1917 4 หลายเดือนก่อน +2

    አዲስ ነገር እየናፈቀን ነው። እሸቴ ሠላም ነው?

  • @bethmek3002
    @bethmek3002 4 หลายเดือนก่อน +2

    አትጥፉብኝ ድምፅህ አይራቀኝ !
    እንደአንተ አይነት ሸዎች ካሉ" ሺ"ይሁኑልኝ ::
    እኔም ባለቤቴ እንወድሀለን ኑርልን!!!

  • @neba32
    @neba32 4 หลายเดือนก่อน +8

    እረ ድጋሚ ነው እያሰማችሁን ያላችሁት በጣም እኮ በዛ ድጋሚ ምትለቁልን መቆያ 😡

  • @tsegsh-et1qs
    @tsegsh-et1qs 4 หลายเดือนก่อน

    Eshete Asefa gn le Dawit DIRIBA sraln ....! For sure this will have million views soon

    • @tamirathaile777
      @tamirathaile777 4 หลายเดือนก่อน

      Man naw Dawit Diriba pls?

  • @SiscoGobena
    @SiscoGobena 3 หลายเดือนก่อน

  • @Seble7
    @Seble7 4 หลายเดือนก่อน

    እሽቴ አስፋ 🥰

  • @fenetikuse5944
    @fenetikuse5944 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @addisbogale9683
    @addisbogale9683 4 หลายเดือนก่อน

    መልእክቱ ለእኛም ሀገር አስተማሪ ነው።

  • @goitomteki6911
    @goitomteki6911 4 หลายเดือนก่อน +1

    10 ዓመት ተከታትየህ ኣሎህ

  • @TemesgenAndualem-n4h
    @TemesgenAndualem-n4h 4 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fitsumtewoldebirhan2827
    @fitsumtewoldebirhan2827 4 หลายเดือนก่อน

    Good jop America 🇺🇸 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤

  • @surafelmamush5785
    @surafelmamush5785 4 หลายเดือนก่อน +3

    Mindin new koy eshete asefa yemir adis program tefto new weys program mitidegagimut lemindin new samint mulu tebiken ahunim digami . . . Ere yidebiral eshete yimelesilin

    • @naolg1864
      @naolg1864 4 หลายเดือนก่อน

      wktawi message le ethiopia goverment mastelalefachew yemeslal....we need sea port so we need to pay whatever it takes

    • @AsnakeSinesibhat
      @AsnakeSinesibhat 4 หลายเดือนก่อน

      ይህ የተለመደ የመቆያ አቀራረብ ነው። በዓመቱ መጨረሻ ላይ በዓመቱ ውስጥ ከተላለፉ ፕሮግራሞች የተመረጡት በድጋሚ ይቀርባሉ።

  • @TofikNuradin-ti8zj
    @TofikNuradin-ti8zj 4 หลายเดือนก่อน

    ዝግጅቱን በቭድዮ አጣናክረቹ መቅረባቹ አራፍ ነው አዛገጅና አቅረብው እሸቴ አሰፈን እናመሰግናለን

  • @bethmek3002
    @bethmek3002 4 หลายเดือนก่อน

    አይ አንደበት ማር ይፍሰስበት ትወና አንደበት አገኘች ::
    ሰዉ ካፉ ማር ጠብ ይባል ሲባል እሰማ ነበር ዛሬ ሰማሁ አይ ቅኔ ለሚገባዉ !!!

  • @VanettaTimbers
    @VanettaTimbers 4 หลายเดือนก่อน

    8523 Dickens Summit

  • @SabaSaba-k6l
    @SabaSaba-k6l 4 หลายเดือนก่อน +1

    Emebatan ante telyaleh edmea yesteh

  • @afrishalom
    @afrishalom 4 หลายเดือนก่อน

    Digigimosh limn tabizalachew

  • @esmaelmohammed
    @esmaelmohammed 4 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን ግን እንደበፊቱ አትለቅልንም

    • @esmaelmohammed
      @esmaelmohammed 4 หลายเดือนก่อน +1

      ተደጋጋሚ ታሪክ ሆነብን

    • @AsnakeSinesibhat
      @AsnakeSinesibhat 4 หลายเดือนก่อน

      ይህ የተለመደ የመቆያ አቀራረብ ነው። በዓመቱ መጨረሻ ላይ በዓመቱ ውስጥ ከተላለፉ ፕሮግራሞች የተመረጡት በድጋሚ ይቀርባሉ።

  • @GeorgeLoya-d1j
    @GeorgeLoya-d1j 4 หลายเดือนก่อน

    Dorothea Rue

  • @GemechisEjeta
    @GemechisEjeta 4 หลายเดือนก่อน

    Why repeating the same program again and again?

  • @gezish_21
    @gezish_21 4 หลายเดือนก่อน +1

    Abo tebedu eshi mindinew yemtdegagmut 🤬🤬🤬

  • @SeriouslyMom-e8c
    @SeriouslyMom-e8c 4 หลายเดือนก่อน

    Girum nw becha

  • @abhika5818
    @abhika5818 4 หลายเดือนก่อน

    Ahunis astelachugn digami digami 😡

  • @SamiHussien
    @SamiHussien 2 หลายเดือนก่อน

  • @naolg1864
    @naolg1864 4 หลายเดือนก่อน

    we need a sea port,war may be one of the thing that can be triggered .For the sake of avoiding war we can not live without sea port which was ours historically.We need to reverse the historical shamful mistake that previous leaders did.Miltary men are not trained to avoid war,it is the responsiblity of poleticians if possible !!!!!!!

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 4 หลายเดือนก่อน

    አረ ይደብራል አትደጋግሙ ሸገር fmኦች ዘቀጣችሁ