Ethiopia - ‹‹እርምጃ ለመውሰድ ዝግጁ ነኝ›› ግብጽ፣ ጠቅላዩ ጎንደርን ለአዳነች ሰጡ፣ አቶ ተመስገን ጥሩነህ አስጠነቀቁ፣ በርካታ ባለስልጣናት ተባረሩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 395

  • @BirhanAlem-z5b
    @BirhanAlem-z5b 3 หลายเดือนก่อน +44

    ቸሩ መድኃኒዓለም በለተ ቀኑ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
    የዓለም መዳኒት የፍቅር አምላክ ለሀገራችን ኢትዮጵያ
    ፍቅርን ሰላምን አድነትን ስጥልን።

    • @betelhemwammi2480
      @betelhemwammi2480 3 หลายเดือนก่อน +4

      አሜን አሜን አሜን

    • @htwy52
      @htwy52 3 หลายเดือนก่อน +1

      Amen

    • @maki--tube2858
      @maki--tube2858 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @KerimaYesuf
    @KerimaYesuf 2 หลายเดือนก่อน

    ጣርነት በቅቶናል የሰው ደም መፍሰስ ይብቃን የህፅናትና የወጣት ሞት ይብቃን ሰላም እፍልጋለን 😢😢😢😢😢

  • @yilmachalachew
    @yilmachalachew 3 หลายเดือนก่อน +35

    በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ ራስ በራሳችን እየተባላን ሀገራችን አደጋ ውስጥ ገብታለች ሁላችን አንድ ብንሆንንሮ ባልተዳፈሩን 😥😥😥

    • @hailumichael164
      @hailumichael164 3 หลายเดือนก่อน +1

      አቶ ይልማ የውጭ ጠላት ስመጣ አንድ እንሆናለን

    • @meselechagidew7546
      @meselechagidew7546 3 หลายเดือนก่อน +8

      ትክክል ወንድሜ አንድነት ሀይል ነው። ከአፍንጫቸው አርቀው ማሰብ የማይችሉ ፖለቲከኞቻችን አገር አልባ እንዳያረጉን መጸለይ ይገባናል።

    • @abebekesete
      @abebekesete 3 หลายเดือนก่อน +3

      ጥሩ ነው አብይ የእጁ ያገኛል ሐይል ካለው አሑን ያሳየን

    • @JvjvjcJchch
      @JvjvjcJchch 3 หลายเดือนก่อน +4

      አላልክም ለማንኛዋ አገረ ሄፃናት በሜጫ የሚታረድበት ነፋጡረ ሆድ የሚቀደድባ በዱላና በድንጋይ ካሀን የሚገደልባት ለምን ብትትኖ አትወጣም

    • @Ulla4444
      @Ulla4444 3 หลายเดือนก่อน

      I dont think so ​@@hailumichael164

  • @BeshirAtaya
    @BeshirAtaya 3 หลายเดือนก่อน +25

    አድኛ ነኝ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሰው ልጁ በሙሉ

  • @landolenodido948
    @landolenodido948 3 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለአማራ ፋኖኖኖ

  • @MignotGift
    @MignotGift 3 หลายเดือนก่อน +5

    እባካችሁ ሰላምን እንፍጠር
    3በረሰቦቺ አማራ &ትግራይ & ኦሮሞ እነዚ በርንበርሰቦቺ እባካችሁ ሰላም ፍጠሩ 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ ፍቅር ናት ONE love

  • @Asw2145
    @Asw2145 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ለኢትዮጵያ❤❤❤

  • @NiNi-vq2mi
    @NiNi-vq2mi 3 หลายเดือนก่อน +26

    ሰላም ለኢትዩጵያ እና ለህዝቦቿ🎉🎉

  • @walte3994
    @walte3994 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም ለኢትዮጵያ
    ድል ለፋኖ

  • @AdaneJabamo
    @AdaneJabamo 3 หลายเดือนก่อน +6

    እነሱ በጦር
    እኛ በእግዚአብሔር ነው
    እግዚአብሔር ያለው ይሆናል

  • @SamirNasri-i8h
    @SamirNasri-i8h 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም
    ❤❤❤

  • @Alem-s5x
    @Alem-s5x 3 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ አማራ ነኝ ኢትዮጵያዊነኝ ድል ለእናት ኢትዮጵያ😢

    • @Mulugeta-w8q
      @Mulugeta-w8q 3 หลายเดือนก่อน

      ኢትዮጵያ ከማን ጋር የምታደርገውን ጦርነት ነው በአሸናፊነት ድል እንድታደርግ የተመኘህላት?

    • @bkhm6433
      @bkhm6433 3 หลายเดือนก่อน

      ካራጁ ​@@Mulugeta-w8q

    • @Alem-s5x
      @Alem-s5x 3 หลายเดือนก่อน

      @@Mulugeta-w8q ከግብፅ

  • @saved1580
    @saved1580 3 หลายเดือนก่อน

    “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
    - ዮሐንስ 3፥16P

  • @ibsaaHararge
    @ibsaaHararge 3 หลายเดือนก่อน +10

    ጠቅላዩ ጎንደር ለአዳነች ሰጡ ማለት ምን ማለት ነው 😊

    • @teka1528
      @teka1528 3 หลายเดือนก่อน

      ANTE WUSHA, DENKORO, ENSESA!! LEWOYANE YESETA!

    • @SophiaSophia-ul6cl
      @SophiaSophia-ul6cl 2 หลายเดือนก่อน

      ትሞክር ይቺ ግራግር

  • @አብድሻTube.1
    @አብድሻTube.1 3 หลายเดือนก่อน

    ፈጠሪሆይ ሀገራችን ሠለም አርግልን🙏🏻😢

  • @SamuelDemire
    @SamuelDemire 3 หลายเดือนก่อน +22

    ደል ል ኢትዮጵያ

    • @AbebeSeyum
      @AbebeSeyum 3 หลายเดือนก่อน +1

      ድል ለአማራ

    • @BekaAman605
      @BekaAman605 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@AbebeSeyumለማኝ

    • @abibekele4680
      @abibekele4680 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@BekaAman605የለማኝ ልጅ ድል ለግብፅ

  • @mesrakdemse
    @mesrakdemse 3 หลายเดือนก่อน +5

    ህዝቡን እየጨፈጨፈ ልማት የለም በመጀመራ ለአማራ ህዝብ ሰላሙነሰ ሰጥት

  • @henokKal-s1l
    @henokKal-s1l 3 หลายเดือนก่อน +2

    ግብፅ ሁሌም በተላላኪ ነው ምትሰራው ፊትለፊት መቼም አትዋጋም

  • @SophiaSophia-ul6cl
    @SophiaSophia-ul6cl 2 หลายเดือนก่อน

    ወይይይግብፅ የምንአባቷ ውሀነው

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 3 หลายเดือนก่อน +12

    ኧረ ፍትህ ለአማራው ህዝብ ኧረ እግዚዎ የት እንሒድ ጎበዝ መንግስት ለህዝብ እንደማይጠቅም እያየን ነው ተው ጎበዝ የአዲስ አበባህዝብ ተው ለወገናችሁ ድምጼ ሁኑ☝️☝️☝️

    • @freehoue
      @freehoue 3 หลายเดือนก่อน +1

      ማንን እንቃወም

    • @ሶልያናየሸዋልጅ
      @ሶልያናየሸዋልጅ 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@freehoue መንግስታት ነኝ ባዩን ነዋ🙄🤔

    • @freehoue
      @freehoue 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@ሶልያናየሸዋልጅ መንግስትን እማ አንቃወምም ባይሆን በየ ክልሉ ያሉትን ጽንፈኛ የሀገር መዥገር የሆኑትን እንቃወማለን እንዋጋለን ምክንቱም የሀገራችን ክልሎች በጋራ ድህነትን ተዋግተን ብልጽግናን ማምጣት አለብን ይሄም የሚሆነው በጋራ ስንቆም ነው
      አንዳችን ለሌላኛው አስፈላጊዎች ነን

    • @ሶልያናየሸዋልጅ
      @ሶልያናየሸዋልጅ 3 หลายเดือนก่อน

      @@freehoue ጽድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ አሉ ብልጽግና ብልጽግና እያላችሁ ሀረሪቷን መቀማቅ ከተታችኋት መአት ሞት ሰቆቃ ህጻን አዛውንት የማይከበርበት ሀገር አረጋችኋት ኢትዮጵያ በኦሮሞው ብልጽግና ተናቀች ቱ ምደር አትቀበላችሁ የክልል ጽንፈኛ የለም ጽንፈኛ አስመሳይ ገዳይ መንግስት ነው።።።።።ቤታችሁ መከራ ይግባ የዘመኑ ባለስልጣናት ☝️☝️የአማራ ሞት ይፋረዳችሁ አማራ አይወለድም ተብሎ የ9ወር እርጉዝ አጋድሞ የገደለው ማነው

    • @mitkusilesh
      @mitkusilesh 3 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@freehoue ጥሩ ትቀልድ የለ እንዴ የጨቅላው አብቹ ጋሻጃግሬ😂😂😂

  • @EyobAmado-r8i
    @EyobAmado-r8i 3 หลายเดือนก่อน

    ድል ላኤ ኢትዮጵያ 👍🏻

  • @hammer5934
    @hammer5934 3 หลายเดือนก่อน

    Hope Ethiopia will be like Yugoslavia

  • @bh278
    @bh278 3 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ሰላሙን ያምጣልን

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 3 หลายเดือนก่อน +29

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ
    ድል ለአማራ ፈኖ 💚💛❤

    • @tamiratgebregzabher1456
      @tamiratgebregzabher1456 3 หลายเดือนก่อน +4

      ጦርነት ወደኃላ ነው የሚወስደን ሰላምን እንመኝ ሰላም በአገራችችን

    • @wondimukassa8295
      @wondimukassa8295 3 หลายเดือนก่อน +1

      There is no Amahara Fano but there is Amahara rebels!! Do you know the difference between Fano and rebels?

    • @Muhammad-sn9xr
      @Muhammad-sn9xr 3 หลายเดือนก่อน +1

      ዱማ

    • @tekeleyodit9304
      @tekeleyodit9304 3 หลายเดือนก่อน

      @@Muhammad-sn9xr ቅማላም

    • @wondimukassa8295
      @wondimukassa8295 3 หลายเดือนก่อน

      @@tekeleyodit9304 Doma is u !!

  • @Krwq-ce3lc
    @Krwq-ce3lc 3 หลายเดือนก่อน +4

    ለአማራ ያልሆነች ኢትዮጵያ ባናቷ ትተከል ድል ለአማራ ፋኖ ምክንያቱም የጋራ ሀገራችንን የግላቸው በማድረግ ህዝቡን እየጨረሱ ነው እና አንዱ እያለቀስ እንዱ እሚስቅባት ሀገር የለም እኩል ንሞታታለን ድል ለግብጽ

  • @shimazeleyerusalem7203
    @shimazeleyerusalem7203 3 หลายเดือนก่อน +1

    አምላክ ሆይ ኢትዮጵያን ጠብቃት"እግዚኦ እቀባ ለኢትዮጵያ"

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 3 หลายเดือนก่อน

    ግብፅ ግብፅ አትበል

  • @Tilakhun
    @Tilakhun 3 หลายเดือนก่อน +2

    አዳነች ጎንደር የምትመደበው የጎንደርን ህዝብ በውሃ ሙላት ለማስጨረስ ነው ደግነቱ ክረምት መውጫው ላይ ደርሷል

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 3 หลายเดือนก่อน +1

    አረታዉ፤ኢትዮጲያን፤አንድእንሁን፤ግብፆ፥እደማታርፍ፥ታዉቃላቹህ፥ግብፆሀያላንሀገርሁናለች፥ኢትዮጲያ፤የድሀሀገርነች፥የመዳምቅመሞች፥እየተሰደበንነዉ😢ጠከርበሉ፤የሀገሬሰዉ

  • @SaniHosan
    @SaniHosan 3 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለእቶጺያ❤❤❤

  • @EgigeTube
    @EgigeTube 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጉድኮነው በገዛ ዳቦዬ ልብ ልብን አጣሁት ይባላል ግብፅ ትገርማለች ትሞክረንና ዋጋውን ታገኛለች እሺ አዳነች አቤቤ ጭራሽ ጎንደር ልትገባ

  • @NebriNebrilo
    @NebriNebrilo 3 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለግብፆች be brave ,stand Egypt & Somalli

    • @tamramohamed563
      @tamramohamed563 3 หลายเดือนก่อน +1

      በግብጽ ቋቋጻፊ ዘመዶችሽ ይበልሽ አህያ

    • @Habtam837
      @Habtam837 3 หลายเดือนก่อน

      ምንም ቢሆን እደዝህ አይነት ፁሁፍ አትፅፉ እኛ ችግራችን ከመግስት እጅ ከሀገራችን አይደለም 😢😢😢😢😢😢😢

    • @habibulrhahman6734
      @habibulrhahman6734 3 หลายเดือนก่อน

      Stupid

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Habtam837ትክክል

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 3 หลายเดือนก่อน +1

    Good morning Fetha Midya sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 3 หลายเดือนก่อน +10

    እኔ አማራ ኢቶጵያዊት ነኝ ለሀገሬ እሞትላትአለሁ ❤❤❤❤❤

    • @TesfishNegni-zw6pv
      @TesfishNegni-zw6pv 3 หลายเดือนก่อน +3

      ታዳ ማን ከለከለህ ሄደህ አትቀነደሽን ምን ለማለት ነዉ እኔ አማራ ኢትዮጵያዊ ነኝ የተነቃበት ድራማ😂😂😂😂

    • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
      @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 3 หลายเดือนก่อน +2

      እና ሄዶ መግጠም ነዋ 😂😂😂

    • @ክርስቶስነውሒወቴማሪያምና
      @ክርስቶስነውሒወቴማሪያምና 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
      @እራቢነኝቢትሙሀመድ 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂👎👎👎 እእ በአማራ ስም ልትሼውዴን ጅልህን ፈልግ

    • @ShemelesGebeyehu
      @ShemelesGebeyehu 3 หลายเดือนก่อน +2

      ለምን,ሁለት,ግዜ,አትሞትም,በበላህበት,ብትሞት,አይቆጭም😂😂😂😂😂😂😂

  • @robelgeremew6214
    @robelgeremew6214 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks feta daily 🙏🙏🙏

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 หลายเดือนก่อน +5

    ሓሓሓሓሓሓ ጎንደር ነይ በሎት

    • @MA-vn1lg
      @MA-vn1lg 3 หลายเดือนก่อน

      ጉረኛ ላልከው ጎንደሬ ወይም አማራ እንደ ሸኔ ወይም እንደወያኔ ሰልፍሽ አይደለም ኢትዬጵያ የሁሉ አገር ናት ጎንደር መምጣት ትችላለች አገሯ ነው ሌላ ነገር አድርጋለሁ አገሩ እንደ አ.አ አፈርሳለሁ ካለች ግን ጎንደሬ ዝም አይላትም

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 3 หลายเดือนก่อน +4

    ግብጽ የፍልስጤም ሕዝብን ለምን አትረዳም ?

    • @robertsun7214
      @robertsun7214 3 หลายเดือนก่อน

      Yemigeremew esu new

    • @اميناسيد-ت7ص
      @اميناسيد-ت7ص 3 หลายเดือนก่อน

      ግብፅ ከእስራኤል ግን መሆኗን አታውቅም

  • @geneneasfaw5485
    @geneneasfaw5485 3 หลายเดือนก่อน

    ግብጽ አታጨርብረ እኛ ልጆቿ እያልን አንቺ ልትወሪን ነወይ አታደርጊውም!

  • @NA-wx8ru
    @NA-wx8ru 3 หลายเดือนก่อน

    5 ሚሊዮን ያወጣ ድግስ ትደግሳላችሁ ወገናችሁ ዳቦ እያለ እያለቀሰ የኢትዮጵያ ባለ ሃብቶች የሆዳምነት ጉዞ ያሳፍራል

  • @DemelashWorku-v1r
    @DemelashWorku-v1r 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ አቢይ አህመድ ኦሮሞ ግብፅን ይዋጋልህ ,አማራንማ ጨርሰኸዋል
    ሰገራህ አይቅጠን
    ይህ ጦር የፋኖ ግባት ነው
    ድል ለፋኖ(ኢትዮ አማራ ) !!!

  • @meskeremyilma2614
    @meskeremyilma2614 3 หลายเดือนก่อน +12

    ለግብፅ አባቶቻቸው ከብዙ አመታት በፊት ያስቀመጡላቸውን የሽንፈት ታሪክ እኛም ለአሁኖቹ ግብፃውያን ለልጆቻቸው የሚያወርሷቸውን የውርደት ታሪክ እንሰጣቸዋልን ይምጡና ኢትዮጵያን ይሞክሯት

    • @Zippo915thZippo91th
      @Zippo915thZippo91th 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @MiaMm-l8z
      @MiaMm-l8z 3 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @peacelove6150
      @peacelove6150 3 หลายเดือนก่อน

      የግብፅ ጦር በዓለም 15ኛውን ደረጃ ላይ ሲሆን የኢትዮጵያ ደግሞ 49ኛ ላይ ነው

    • @abibekele4680
      @abibekele4680 3 หลายเดือนก่อน

      የሸሌ ልጅ እቤትሽ ቁጭ ብለሽ የድሀልዝጅ ሲሞት ለማየት ነው?

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 3 หลายเดือนก่อน

      @@meskeremyilma2614 ድል ለግብፅ ሞት ለኦሮሞ ብልፅግና

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg 3 หลายเดือนก่อน

    ትግባ፣ይወጣው

  • @samiabera9766
    @samiabera9766 3 หลายเดือนก่อน +19

    ከእውቀት ነፃ የሆነ አብይ አህመድ ባመጣው መዘዝና ችግር ይወጣው። የአማራ ፋኖ አይኑን ልቡን ሁሉ ወደ 4 ኪሎ ነው።

    • @kibiroessa2215
      @kibiroessa2215 3 หลายเดือนก่อน +1

      ይህች 4 ምን አለባት ?

    • @KalebKaleb-s4d
      @KalebKaleb-s4d 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @MohamedabdiKhaireh
      @MohamedabdiKhaireh 3 หลายเดือนก่อน +4

      አራት ኪሎ በፅንፈኛው ፋኖ አይያዝም ማንንስ ሊመራ ነው ኢትዮጵያ እኮ የብዙ ብሄረሰቦች አገር ናት

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 3 หลายเดือนก่อน +3

      ተረጋጋ እርገጤ ብርጌድ

    • @RYAN-l2i
      @RYAN-l2i 3 หลายเดือนก่อน +4

      ክእውቀት ነጻጻ እንዳአንተ አይነቱውነው

  • @AbiyShiferaw-x2m
    @AbiyShiferaw-x2m 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኧረ ተዉ! ደሞ የአዲስ አበባውን የኮሪደር ሀይቅ ጎንደር ላይ ለመድገም ነው? በጦርነቱ አላልቅ ያለውን ህዝብ በጎርፍ ለመድገም ነው????

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 3 หลายเดือนก่อน +5

    ወንዳታ ግብፅ አስፈሺልን ግሪሳ ብልፅግናን

    • @kibiroessa2215
      @kibiroessa2215 3 หลายเดือนก่อน

      @@ss-jm8se በሚኒሊክ ዘመን ጣሊያንን ደግፈው መርተው አአ ካደረሱት በሁዋላ ሀይለስላሴ ከሀገር መባረሩን አረጋግጠው በመጨረሻም የደገፏቸውን ረሸኑዋቸው አሁን ግብፅ አላማዋ ካሳካች በሁዋላ ቀጥሎ የምትረሽነው አብረዋት የሰሩትን ነው ምክኒያቱም ሚስጥርዋ ያውቃሉና ነው።
      ፖለቲካ የምንረዳ ከሆነ የብልፅግና ፈንገሶች በግዜያቸው ይረግፋሉ ግብፅ ግን ዘላለማዊ ጠላት ናት።

    • @MehamediSiragi-nz9tr
      @MehamediSiragi-nz9tr 3 หลายเดือนก่อน

      ደንቆሮ መሀይም ግብፆች ይብዱ ህ የለማኝ ልጂ

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 3 หลายเดือนก่อน

      @@MehamediSiragi-nz9tr ወራዳ አባትህን በሻሻው አስፈንድዶ ይብዳልህ

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 3 หลายเดือนก่อน

      @SS-no5bu ሙስሊም የአጋር የገረድ ልጆች ናችሁ

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 3 หลายเดือนก่อน

      @SS-no5bu በሻሻው ዝናሽ እምስ ውሰጥ ምሸግ እያስቆፈረ ነው

  • @rahilzaro4548
    @rahilzaro4548 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሰውን እያገተ ምስኪኖን የአማራ ህዝብ የሚሰቃይ መከለከያ ለቆ ወደ ሱማልያ ይምጣ

    • @teka1528
      @teka1528 3 หลายเดือนก่อน

      Jod ekahe , angethe yelkekek! BUDA, BANDA, DENKORO, wusha!

  • @senaitalayou6819
    @senaitalayou6819 3 หลายเดือนก่อน

    Amilakachin Medihanialem ebakih le Ethiopia ena le Fano direslachew

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሉም ይጨፍጨፍ ብሄር ሳትመርጥነዉ ግብፅ ከገባች አሁን አማራ ተመርጦ እየተገደለ የግብፅ አይገርምም

    • @ridaadraage1953
      @ridaadraage1953 3 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅
      OLA AND JAAL MAROO WILL DO THT

    • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
      @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ 3 หลายเดือนก่อน +1

      ብቻችነን ከተወለድንበት አትኖሩም ተብለን እየታረድን ሌላው ብሄር እሳት እየሞቀ ቁጭ በሎ እያየን ነው ያማራን መከራ ለማን ይነገራል😢😢😢 ግብፅ ትግባና ለሁሉም ይድረሰው ከዚህ በላይ ምን ሊመጣ

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
      ጃውሳው መስቀል እና ጠመንጃ ተሸክመህ የምትዋጋው ለግብፅ መሰለኝ
      ጅል

  • @Teshome-o7x
    @Teshome-o7x 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጉድ በል ጎንደር አዳነች ከአሩሲ ልታስተዳድርህ እየመጣች ነው።

    • @teka1528
      @teka1528 3 หลายเดือนก่อน

      GETACHEW YADTEDADER! WERADA!

  • @DemelashWorku-v1r
    @DemelashWorku-v1r 3 หลายเดือนก่อน

    አቢይ አህመድ አልሆነለትም ከወንበር ይወረድና ፋኖ የኢትዮ አማራን ነጻነት ይጠብቃል ድንበር አልፎም ይዋጋል

  • @addulistube5244
    @addulistube5244 3 หลายเดือนก่อน +5

    እንደ ግብፆች ጉረኛ ፈሪ የለም

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 3 หลายเดือนก่อน

      @@addulistube5244 ቱልቱላ

  • @GoodGod-my1pe
    @GoodGod-my1pe 2 หลายเดือนก่อน

    ሱማልያ ወደብ ፍለጋ መሄድ እያዋጣም የሚያዋጣው የራሳችንእን ወደብ ማስመለስ እሰብ ወደብ የኛ ነው የምን የሰው ሀገር መረብሽ ነው የራስን እስበልቶ

  • @mitkusilesh
    @mitkusilesh 3 หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለጀግናው የሕዝብ ልጅ ፋኖ

  • @danielworku8991
    @danielworku8991 3 หลายเดือนก่อน

    ለግል ጥቅም በማሰብ በመነሳሳት ሕዝብን ማሸበር መልካም አይደለም፡፡ የትኛውም ሀገር ዜጋ ሀገሩን እንዲ ሲያዋርድ እና ለጠላት በር ሲከፍት ታይቶ አይታወቅም፡፡ በእውነት ይህ የጠላትነት መንፈስ ምጭ ሰይጣን ነው፡፡ ልቦናው የታወረ፤ ጥቅምና ገንዘብ ያሳወረው ዜና ብሎ ማቅረብ ምንኛ ወራዳነት ነው፡፡ እግዚአብሔር ከታመማችሁበት በሽታ ይፈውሳች፡፡ ታላትናህን አስብ ፤ ዛሬ ምን እየሰራህ ነው፡፡ ራስህን ጠይቅ፡፡

  • @debebetessema7649
    @debebetessema7649 3 หลายเดือนก่อน +20

    ግድቡንም እኮ ኋይል አመንጭቶ ብንጠቀምበት ጥሩ ነበር ወይ ከጎረቤት ሃገር ጋር ሰላም አላገኘን ከሁለት የወደቀ ሆነናል።

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 3 หลายเดือนก่อน +2

      እሱን ስትገረፍ ታወራዋለህ ባንዳው

    • @gebuayalew1059
      @gebuayalew1059 3 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ

    • @B2D3
      @B2D3 3 หลายเดือนก่อน +1

      ተረጋጋ ይደርሳል ከጎሮቤትህ ጋር ሰላም የምትኖረው ጎሮቤትህ ያንተን እድገት እና ለውጥ በቅንነት እስከተቀበለ ድረስ ነው ባንተ ለውጥ አይኑ የሚቀላ ጎሮቤት ካለ እሱ ያንተ ጎሮቤት አይደለም ጠላትህ ነው እንጂ

  • @CabdiIbrahim-y8y
    @CabdiIbrahim-y8y 3 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia 🇪🇹 king

  • @የበላይዘረ
    @የበላይዘረ 3 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለግብጽ ድል ለፋኖ አማራን አያገባውም

  • @YosephhailuKebede
    @YosephhailuKebede 3 หลายเดือนก่อน +4

    በግብፅ ምክንያት የኢትዮጵያ መከላከያ የትግራይ የአማራ የኦሮሞ ሀይሎች አንድ ይሆኑና።ያኔ ኢትዮጵያ ሰላም ትሆናለች።ታላቅ መሪም ትመርጣለች ።

    • @NebriNebrilo
      @NebriNebrilo 3 หลายเดือนก่อน +2

      ራስህን ቻል ትግራይ ኣይመለከተውም 86 ብሄርብሄረሰብ ተነስቶ ትግራይን ለመውጋት ሲያስብ ነው ሁኔታው ኣበቃ ተመስገን ፈጣሪ

  • @danielworku8991
    @danielworku8991 3 หลายเดือนก่อน

    ለግል ጥቅም በማሰብ በመነሳሳት ሕዝብን ማሸበር መልካም አይደለም፡፡ የትኛውም ሀገር ዜጋ ሀገሩን እንዲ ሲያዋርድ እና ለጠላት በር ሲከፍት ታይቶ አይታወቅም፡፡ በእውነት ይህ የጠላትነት መንፈስ ምጭ ሰይጣን ነውለለ ልቦናው የታወረ፤ ጥቅምና ገንዘብ ያሳወረው ዜና ብሎ ማቅረብ ምንኛ ወራዳነት ነው፡፡ እግዚአብሔር ከታመማችሁበት በሽታ ይፈውሳች፡፡ ታላትናህን አስብ ፤ ዛሬ ምን እየሰራህ ነው፡፡ ዛስህን ጠይቅ፡፡

  • @Merameron
    @Merameron 3 หลายเดือนก่อน

    ስንናከስ ጨርሶ የሚውጠን መጣ። አይ ኢትዮጵያዊ ለራሳችን ጠላት ራሳችን ። አማራ ኦሮሞ እያልክ የጨፈጨፈው. ትውልድ እንክዋን ግብፅ ሌላም ይመክታል ። አስቡበት ገዳዮች የሰው የለም ያስበብልህ😢😢😢😢😢😢

  • @tayenegatu3400
    @tayenegatu3400 3 หลายเดือนก่อน +15

    ግብፅ ትሞክርና ትዋረዳለች

    • @yonastamene5123
      @yonastamene5123 3 หลายเดือนก่อน +3

      እኛ አማራ ፋኖዎች አይመለከተንም

    • @enmonaenmona9743
      @enmonaenmona9743 3 หลายเดือนก่อน

      Taye Tizemtaleh wois Lelawu edimot newu ??

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 3 หลายเดือนก่อน

    ያሳዝናል የኢዮጵያ ባለስልጣኖች ትቢት ሀገራቱን መቀመቅ ከተቷት😢

  • @Asw2145
    @Asw2145 3 หลายเดือนก่อน

    እዳው ምንይሻለናል ምንእሚሉት ማገትነው 😢😢😢

  • @AmareShimalis
    @AmareShimalis 3 หลายเดือนก่อน

    በየቀኑ ዜና ከማቅረብ እውነተኛነቱ የተረጋገጠ ዜና አቅርብ ????

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ 3 หลายเดือนก่อน +3

    ምክትል ጠቅላይ ምንስትሩ ሐገሪቱን እንደይኩሬንና እንደጋዛ ለማድረግ አቅደዉ እየሰሩ ነዉ ያሳዝናል

    • @musiclibrary4047
      @musiclibrary4047 3 หลายเดือนก่อน

      False

    • @abrahamzewdie1963
      @abrahamzewdie1963 3 หลายเดือนก่อน

      😅😅Siiss😅wsw😅😅😅w😅s😅😅uw😅😅s😅😅is😅😅😅😅w😅😅😅😅😅😅😅isssuiwswssuwusssswswsu😅😅😅uw😅😅😅😅w😅😅😅😅😅siu😅si😅😅iwu😅😅s😅😅isus😅😅😅s😅😅😅😅😅😅😅😅😅w😅😅s😅😅ws😅😅😅😅😅😅😅ws😅i😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅us😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ws😅😅😅😅😅😅s😅😅ws😅😅😅😅😅😅😅us😅😅😅😅😅uws😅😅😅😅uw😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅w😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅w😅😅siu😅😅😅😅i😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ŭŭŭŭŭŭŭŭŭŭŭ😅😅😅😅ů😅😅us😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ussuwsi😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅iw😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅s😅😅😅😅wuius😅😅😅iws😅😅issiu😅😅😅s😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅s😅😅😅😅😅iwusuiis😅😅😅u😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅us😅😅😅😅😅😅😅s😅😅😅😅uw😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅uw😅😅😅😅😅😅😅😅w😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅isw😅😅😅wiu😅😅😅😅😅😅isu😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅siw😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅s😅😅w😅😅😅😅😅😅😅Sweden 😅😅😅😅s😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅w😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅s😅😅😅w😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅s😅😅ωѕ😅😅😅😅😅😅😅😅😅ѕ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ѕ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ω😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ωѕ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ѕ😅😅😅ω8😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅υѕ😅😅😅😅ѕ😅😅😅😅😅😅😅😅ωιѕ😅😅😅ωυѕ8υ😅ι😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅υѕωѕѕωŝŝѕωѕgg😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ѕ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ѕ😅😅😅😅😅😅😅😅ω😅😅😅😅ιѕω😅😅😅ω😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ѕω😅😅😅😅ѕυιι😅ωѕωѕωѕgѕω2ωŝſŝſ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅issued 😅2😅😅😅😅😅😅😅ιѕ😅2😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅8ѕω2ѕʝѕѕρѕнgωѕυѕgιѕѕυιιω2ωιѕυѕωѕѕѕѕωυнѕ2😅😅😅😅ι2😅😅😅😅ρυѕѕѕυι2g82😅😅ѕωυѕ2😅😅ѕ2😅😅😅😅😅ωѕ2ѕυ8😅ωυρŝ§😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ŝѕ2😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅υѕнιιѕн2ѕρѕυ8ιωѕιѕρѕιѕυ2ѕυιυ2ωѕ2ιυѕυѕιυιυιѕ2222ѕѕѕ23ιιѕ282gѕgggωѕgρgυgѕggωυgggѕ8ѕ88ѕѕ82ѕυѕωgѕυggѕρgωнωυωgѕωнgωωgωѕg2ωυgωѕg2ѕgρ2g8ω2gѕgѕ2g8υѕυιg2υgυ88υιυυgυgυѕggg27ѕ82υωgυυggg2g2ѕнggѕυωєωωυѕωѕιg78ѕυgg77288888088😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅2😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅​@@musiclibrary4047

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 3 หลายเดือนก่อน +1

    5ሚልየኑን ለደሀ ብሰጡ ከሰማይ ቤት ትፀድቁ ነበር😢😢😢

  • @enmonaenmona9743
    @enmonaenmona9743 3 หลายเดือนก่อน

    Mejemeria hageritu eski selam tihun

  • @aberagjsgh5372
    @aberagjsgh5372 3 หลายเดือนก่อน

    ሀ❤❤

  • @AntenehSamuel-k2v
    @AntenehSamuel-k2v 3 หลายเดือนก่อน +6

    ከአብይ በላይ አማራ ጠላት የለውም መልካም ውጊያ ብልግና።

    • @gebuayalew1059
      @gebuayalew1059 3 หลายเดือนก่อน

      ምን ላድርግህ!!!!!

  • @GidayNayzgi
    @GidayNayzgi 3 หลายเดือนก่อน

    እንካን ደሰስስ፣፣፣አላቹ፣፣፣አሳየኝ እምላኬ

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 3 หลายเดือนก่อน +3

    ግብፅ ለንቀቷ ኢትዮጵያን በታሪክ ሁሉ እረፍት በመንሳቷ በህዝቧ ለቅሶ ትከፍላለች!... ሌላውን እያስለቀሱ ሰላም የለም!

    • @AbebeSeyum
      @AbebeSeyum 3 หลายเดือนก่อน

      የኢትዬጲያ ጠላት ብልፅግና ነው ማንምአይሸወዴም😊

    • @merhabatube219
      @merhabatube219 3 หลายเดือนก่อน

      አበሸባብ መበላቸው ተዋቸው

    • @bodyaoda1896
      @bodyaoda1896 2 หลายเดือนก่อน

      انت احمق 😂
      مصر ستسحق بلدك في ساعات ولن تستطيع المقاومه الم تبحث عن تصنيف جيشك ؟

  • @MiesoDabule
    @MiesoDabule 3 หลายเดือนก่อน

    በአደማ የሚካሄዳው የኮርደር ልማት እንደገና በትክክል ታይቶ እርማት ልደረግ ይገባል በተለይም ያለአግባብ ዛፎችን መጨፍጫፍና የእግረኛን መንዶች ማጥፈት

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 3 หลายเดือนก่อน

    ም/ጠ ተመስገን ጥሩ ነህ ጄግና ነው።

  • @htwy52
    @htwy52 3 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @TamiratGirma-ns6zd
    @TamiratGirma-ns6zd 3 หลายเดือนก่อน

    Nile is ours. no any power protect from our gift given from our Lord. We built together .
    👏👏👏👏👏😂🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Azahel1219
    @Azahel1219 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጎንደርን የሚያስጠራ ወንድ ጠፋ? እባካችሁ የ2008ዓ.ም'ን ድገሙት

  • @Tasamaababa
    @Tasamaababa 2 หลายเดือนก่อน

    Asmalsh. Fayisa

  • @htwy52
    @htwy52 3 หลายเดือนก่อน

    Amen, to you too

  • @Berket-j6p
    @Berket-j6p 3 หลายเดือนก่อน +7

    አይ ይቺ ሀገር ላቦሮ የሆነ መሪ ሀገሪቷንም ላቦሮ አደረጋት

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 3 หลายเดือนก่อน +4

    Well come Egypt!!!we Amhara fanno will fight the pp of Ehio & Egypt equally!!!!💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @freehoue
      @freehoue 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂 ከምር

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
    @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ 3 หลายเดือนก่อน +4

    ቶለ በይጅ ግብፅ ቆየሽ😂😂😂

  • @TesfawEndalamaw
    @TesfawEndalamaw 3 หลายเดือนก่อน +7

    ግብጽ ሆይ የአብይን አንገት ቆርጠሽ ዉሰጅልን አብይ አህመድ ደንቆሮዉ ከሚገዛን የግብጽ ባሪያ መሆን ይሻለናል የአማራ ፋኖ ደግሞ የአብይን አህያ እየገረፈለት ነዉ

    • @SadSad-d3s
      @SadSad-d3s 3 หลายเดือนก่อน

      ደቆሮ ሀገርንና ግለሰብን ለይ ሙሀይም

  • @Hawassabellema
    @Hawassabellema 3 หลายเดือนก่อน +10

    ህፃናት ገዳይ ሴት ደፍሪ የኢትዮዽያ መከላከያ በግብፅ ይጨፍጨፍ

    • @SadSad-d3s
      @SadSad-d3s 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደቆሮ

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 3 หลายเดือนก่อน

      ጃውሳ በደቡብ
      ደቡብ በ ኢትዮጵያ አይደራደርም

    • @be-liever
      @be-liever 3 หลายเดือนก่อน +1

      የማይታወቅ በሽታ ይጨፍጭፍህ አንተ የእንገዴ ልጅ

    • @HenokTadesse-jy4pz
      @HenokTadesse-jy4pz 3 หลายเดือนก่อน

      Kotetam 😂

  • @jonejo8648
    @jonejo8648 3 หลายเดือนก่อน

    አይ ግብፅ /ምስር/ ፋከራ መቼነው የምታደርገው ጉራ ብቻ

  • @voiceamhara
    @voiceamhara 3 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለፋኖ !

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 3 หลายเดือนก่อน

    የግብጽ ጦር የተደራጀ በሆንም የሽምቅ ውጊያ አይችልም.. አልሸባብ ይበላዋል

  • @sitotashagre1219
    @sitotashagre1219 3 หลายเดือนก่อน

    በርታ ጋዲሳ

  • @Jesus316saves
    @Jesus316saves 3 หลายเดือนก่อน

    Build another dam and call it “be careful” a warning for Egypt

  • @MaltesebogaleMaltesebogale
    @MaltesebogaleMaltesebogale 3 หลายเดือนก่อน +1

    Abichu king 💪💪💪💪

    • @natiWolde-fw6ii
      @natiWolde-fw6ii 3 หลายเดือนก่อน +2

      ግም እሱን ብሎ ንጉስ ነገረኛ በልቻለው ቅዘናም ሸኔ ይዋጋልህ

    • @Mike-yd1qb
      @Mike-yd1qb 3 หลายเดือนก่อน +1

      Ye Gala

    • @yonastamene5123
      @yonastamene5123 3 หลายเดือนก่อน +1

      አብይ የዳቢሎስ ፈረስ ነው ከጋዳፊ የከፋ እጣ ይጠብቀዋል

    • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
      @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 3 หลายเดือนก่อน

      👎👎👎🤧🤧🤧

  • @abebekesete
    @abebekesete 3 หลายเดือนก่อน

    ሚስኪንዋ ኢትዮጱያ ወደ ማትወጣው አዘቅት በመግባት ላይ ናት እንግዲህ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @dkm1666
    @dkm1666 3 หลายเดือนก่อน

    አብይ አሕመድ እና ግብጽ አንድ ላይ እየሰሩ ነው

  • @siedmohmad3009
    @siedmohmad3009 3 หลายเดือนก่อน

    ድልለፋኖኖኖኖኖኖ

  • @mubarekahmed6207
    @mubarekahmed6207 2 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ የመጠዉ ይምጣ አብይን ነዉየምገድፈዉ❤❤❤❤❤ለጋፊር ፋኖ አላስብም

  • @simongrmay9975
    @simongrmay9975 3 หลายเดือนก่อน +2

    ግብጽ መምጣትዋ ትግራይ አገር ለመመስረት ጥሩ ኣጋጣሚ ነው ኣፍጡኑ በላቸው

    • @aw3693
      @aw3693 3 หลายเดือนก่อน +1

      ቆሮቆንዳ እንዲ ኣይነት ኣስተሳሰብ ለሀገር ኣንድነት ኣይጠቅምም

    • @MehamediSiragi-nz9tr
      @MehamediSiragi-nz9tr 3 หลายเดือนก่อน +1

      ምናባክ ልትበላ ነው ከኢትዮ ተገንጥለህ የቺጋራም ልጂ

    • @simongrmay9975
      @simongrmay9975 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@MehamediSiragi-nz9tr ኣህያ ደረቅ ኣር የበላህ ስለ ምግብ ታወራለህ

    • @MehamediSiragi-nz9tr
      @MehamediSiragi-nz9tr 3 หลายเดือนก่อน

      @@simongrmay9975 አይተናል እኮ እንደ ዝንጆሮ ቁልቋል ስትግጡ ቺጋራም

    • @MehamediSiragi-nz9tr
      @MehamediSiragi-nz9tr 3 หลายเดือนก่อน

      @@simongrmay9975 አይተናል እኮ እንደ ዝንጆሮ ቁልቋል ስትግጡ ቺጋራም

  • @BrightHope-HorizonMedia
    @BrightHope-HorizonMedia 3 หลายเดือนก่อน

    ፈስ ሜድያ

  • @Befikiru368
    @Befikiru368 3 หลายเดือนก่อน

    love u Egypt

  • @meinliebe3454
    @meinliebe3454 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጎንደርን ለአዳነች ተሰጠች ነው ያልከው ጎንደር እቃ መሰለችክ ገለቴ😂😂😂😂

    • @teka1528
      @teka1528 3 หลายเดือนก่อน

      Yegonder set woyane setenefa alneberechem? Be bado mekofes! Kemalam hula!

  • @ManeWo
    @ManeWo 3 หลายเดือนก่อน

    ግብጽ ሆይ ጦርነት የእግር ኳስ ጨዋታ አይደለምና ሁለት ጊዜ አስቢበት ።

  • @yisakmekonnen1236
    @yisakmekonnen1236 3 หลายเดือนก่อน

    ሞገስ ባልቻ እና ጥራቱ በየነ ሀዋሳን ማስተዳደር አቅቶአቸውሲያጨማልቁ የነበሩ ናቸው

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ወራዳውና ባንዳው ተመስገን ጥሩነህ አንተ የእንግዲ ልጅ