በፍጥነት የሚደርሱ የፃም ምግብ ማባያዋች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 136

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia 3 ปีที่แล้ว +18

    ሰላም ለዝህ ቤት፤ እህታችን እውነት የምታቀርብያቸው ነገሮች እጅግ በጣም አስተማሪ ናቸው ቀጥይበት ከዝህ በላይ የመስራት አቅሙም ስላለሽ ቻናሉን አሳድገሽ በቀጣይ በቲቪ ቻናል እንደምትመጭ ትልቅ ተስፋ አለኝ።ፈጣሪ ይባርክሽ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      Thank you ከልብ አመሰግናለሁ

  • @ifif7131
    @ifif7131 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ የሁሌም አድናቂሽ ነኝ እደተለመደው እጅሽ ይባረክ እህቴ እህቶቼ መኮረኒ ፓስታ ስትገዙ በፆም ወቅት ተጠንቀቁ እንቁላል አለው ኢግሪደንት ሚለውን አብባችሁ ግዙ

  • @edenleulseged4439
    @edenleulseged4439 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ ትይኛለሽ ለኔ እንደ መጵሀፍ ነሽ መማሪያየ ሜሉየ አመጋገቤን ሁሉ ለዉጠሽዋል ኑሮየን አቅልለሽዋል አመሰግንሻለሁ ።

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 3 ปีที่แล้ว

    የቀይ ስሩን ሞክሬው በጣም ነው የወደድኩት በጣም አመሰግናለሁ ሜሉየ

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ
    @ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደሥ ይላል በርቺ ግን አንድ አስተያየት ልስጥ ከይቅርታ ጋር በፆም ሰአት ብዙ መመገብ አይቻልም ማለትም አንድ አይነት ምግብ ለዚያውም በመጠኑ መሆን እንዳለበት ነው አባቶች ያስተማሩኝ ምክንያቱም ፆም የምግብ ለውጥ ሳይሆን ፆማችንን ውለን ማታ ላይ አንድ አይነት ምግብ በልተን ስጋችንንም ነፍሳችንንም ለእግዚአብሔር እንድናስገዛ ነው ፆመን ውለን ግን ብዙ ምግብ ከበላን ፆማችን ፆም ሳይሆን የምግብ ለውጥ ነው የሚሆንብን

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @nohatube9895
    @nohatube9895 3 ปีที่แล้ว +12

    ማቅረቢያሽን በጣም ነው የወደድኩት

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว +2

    ሜሉዬ ሁሉም በጣም ቆንጆ ነው አሪፍ አርገሽ ነው የሰራሽዉ እጅሽ ይባረክ 💯😍👌

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ ያንቺ ስራ እኮ አይጠገብም በትንሽ ሰአት ያንን ሁሉ ጤናማ ሳይድ ዲሽ ማዘጋጀትሽ ይግርማል ልዩ ችሎታ ነው መልኩ ብቻ ይበቃል ❤️❤️🥰🥰

  • @jegnitmama4306
    @jegnitmama4306 3 ปีที่แล้ว +1

    Mimilayeeeee yene balemoya 🥰🥰🥰👏👏👏

  • @AnnaBella_et
    @AnnaBella_et 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በርቺ እህት።
    ↖️ አዲስ ጎጆ ወጪዎች ነን 👩‍❤️‍👨
    ኑ ቤታችንን መርቁልን ... አብረን እንሳቅ
    🖤 Khali Wali ___ ካሊ ዋሊ 🖤
    >>>>>ኑ ፈታ እንበል አቦ

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው ሜሉ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ👍👍🥰🥰❤️❤️

  • @hirutyoutube3176
    @hirutyoutube3176 3 ปีที่แล้ว

    Melu harif neger new yakafelishen. Adis youtuber negn asitewawukign tnx

  • @bezabiru4096
    @bezabiru4096 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ❤️

  • @merryyemaryam8094
    @merryyemaryam8094 3 ปีที่แล้ว +4

    አር ሜሉዬ ቶሎቶሎ ልቂልን እንጂ አለበለዚያ ጉድ ፍላብን እኮ

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 ปีที่แล้ว

    Wow liyu sira ejeshen qurtemat ayenekaw meluye

  • @mahikonjo7789
    @mahikonjo7789 3 ปีที่แล้ว +1

    Where do you buy makrebawun please thank you

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ሚልዬ የኔ ቆንጆ👍👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @mekdesmelaku5678
      @mekdesmelaku5678 3 ปีที่แล้ว +1

      ሁሉን አድናቂ ልበ ቀና ሴት ነሽ ተባረኪ።

    • @ayneegitaneh1900
      @ayneegitaneh1900 3 ปีที่แล้ว +1

      ውይይይ መልካም ሴት ነሽ ተባረኪ

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว

    ሚሚላዬ ዋው ልዩ ነው በጣም ቆንጆ ነው ባለሞያ ጎበዝ👏👏ላይክ ሼር❤🙏

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 ปีที่แล้ว +2

    ሜሉሽ ማቅረቢሽ በጣም ነው የወደድኩት ሊንኩን ላኪልን የኛ ባለሙያ።❤️❤️❤️

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው እጅሸ ያባረክ ጎራ በይ እህቴ እናመሰግናለን👍👌

  • @winnie21kitchen10
    @winnie21kitchen10 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ሰላሳየሺን አናመሰግናለን 🙏👌👍

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 ปีที่แล้ว

    Wow ሁሌም ፀዳ ያለ እና ለየት ያሉ ነገሮችን ነው ምታሳይን በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

  • @እማየሃይሉእማየሃይሉ
    @እማየሃይሉእማየሃይሉ 3 ปีที่แล้ว

    እሽ በጣም በርችልን በጣም የሚያምር ፍጣን ለጤና ተስማሚነው በርችልን

  • @hiluya
    @hiluya 3 ปีที่แล้ว

    Very helpful !! Thank you Melat !!

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ማባያዎች ናቸው ሜሉዬ ባለሙያ ቻናሌን እይልኝ ሲመችሽ ሜሉዬ🥰🥰🥰👌👌👌

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing meluye ሁሉም ልዩ ናቸው ተባረኪ👍👍❤️🥰❤️

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ጤናማ እሚያምር አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ🥰🙏👌

  • @fitsumsahalu2527
    @fitsumsahalu2527 3 ปีที่แล้ว

    Thank you so much

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜላትዬ ሁሉም በጣም ምርጥ ቃላት የለኝም ዉድድድድ ተባረኪልኝ በርቺልኝ

  • @zelalemassefa4757
    @zelalemassefa4757 3 ปีที่แล้ว

    አቀራረቡ እራሱ ማራኪ ነው ሜልዬ ልዬ እኮ ነሽ❤❤❤👋👋👋

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 ปีที่แล้ว

    All the side dishes look healthy and delicious Melu thank you for sharing👌🙏🏽

  • @yenefamilytube9721
    @yenefamilytube9721 3 ปีที่แล้ว

    Ayiiiiii muya tensh betsechgni min ale . ❤❤❤

  • @tirsiteshetu32
    @tirsiteshetu32 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ሲያምር ማቅርቢያውን የት ነው የገዛሽው ሜላትየ?

  • @serkalembadarga841
    @serkalembadarga841 3 ปีที่แล้ว

    Hi Mellu endet nesh?....yasayeshin salad betam arif new...des yilla...mellu anid Hassab lagarash...ke Tosignu betechemari or Tosignu saynor ye Nana kitel be ertibu kagegnesh bedekaku ketifesh bichemribet or yederekew...endet yammy😋😋meselesh...beterefe enameseginallen👍👍👍

  • @saronwendemagegn2034
    @saronwendemagegn2034 10 หลายเดือนก่อน

    ሚሉ ጠፋሽ እኮ የኔ ባለሞያ አረ ታስፈልጊናለሽ

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus 3 ปีที่แล้ว

    very nice
    thanks

  • @tigistdemissie9057
    @tigistdemissie9057 3 ปีที่แล้ว +1

    Meli egzaber ejishin yibarkew betam konjo new.

  • @MessisCookingChannel
    @MessisCookingChannel 3 ปีที่แล้ว

    Edet konjo argesh new yeserashew ejesh yebarek meluye 😍😍🙏🙏

  • @meronfiker6462
    @meronfiker6462 3 ปีที่แล้ว

    Meli selam yene balemuya anide lelij yasayeshiwu malet yetefeche dinich betuna betam lije wedot neber lelam yelij betasayign Des yilegnal silehulum neger amesegnalehu

  • @dagmawitkassahun5116
    @dagmawitkassahun5116 3 ปีที่แล้ว

    Betam beluga beluga yelale ejishin yebark

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 3 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ቆንጆ አሰራር ነው👍😍thank you for sharing ..Malu🙏😍

  • @asratkassa5404
    @asratkassa5404 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ባለሞያ ነሽ ተባረኪ

  • @ቃልየበፂእናት
    @ቃልየበፂእናት 3 ปีที่แล้ว

    አይን ይበላል ብላለች እራሷ ሜሉ በጣም ያምራል በጣም ሁሉንም እሰራለው በአንዴም ባይሆን በተለያየ ጊዜ እሰራለው በጣም እናመሰግናለን ሜሉዬ የማዮኒዝን አሰራሩን ስሪልን እባክሽ ተባረኪልን

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 3 ปีที่แล้ว

    ሲያዬት እራሱ ያምራል ብፃም ወቅት ተመራጭ ነው ሜልዬ እናመሰግናለን በርችልን😍

  • @sarchotube7773
    @sarchotube7773 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ልዪ አርገሽ ነው የሰራሽው ሁል ግዘ ቀለል አርገሽ ነው የምሰሪው ተባረኪልኝ 🙏🙏

  • @lidiawoldu354
    @lidiawoldu354 3 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @mekdeszewdie5609
    @mekdeszewdie5609 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ ሁሌም ካንቺ ብዙ ነገር እማራለሁ በርቺልኝ ግን ምነው ማሚ ጠፋች እረ ብቅ በይ ማሚ ❤❤❤❤❤

  • @mamaskitchenmelat56
    @mamaskitchenmelat56 3 ปีที่แล้ว

    ሜልዬ በጣም ጤናማና ለአይንም ማራኪ የሆነ አቀራረብ ነው ጀግኒት እጅሽ ይባረክ

  • @kidistgirma270
    @kidistgirma270 3 ปีที่แล้ว

    Please write the ingredients please

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว

    ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
    ሡሴ እጅሽ ይባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ውድ በጣም ግሩም ነው 😘🌹💕👍
    አመሰግናለሁ👏👏

  • @ethiopia8852
    @ethiopia8852 3 ปีที่แล้ว

    Yaaasm

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 ปีที่แล้ว

    ዋውው ሜሉሽ በጣም ቆንጆ እንደ ሁሌ
    ሁሉም እጅግ በጣም ያምራል።ባለሙያ ጎበዝ በርቺ 😍🙏 መልካም ቀን ተባረኪልኝ

  • @enatleenat7764
    @enatleenat7764 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ሜላት የስራሽ ጥራት ወደር የለውም ምሳሌ ነሽ! Keep on shining my dear❤️

  • @rachelbalcha8832
    @rachelbalcha8832 3 ปีที่แล้ว +1

    ስላም የኔ ቆንጆ , እንኳን ደህና መጣሽልን❤️

  • @tadesseabate4809
    @tadesseabate4809 3 ปีที่แล้ว

    ሁሌም አሪፍ ዘዴነው የምታሳይን በርቺ ጉልበትሽ ይባረክ

  • @helenadonaitube1032
    @helenadonaitube1032 3 ปีที่แล้ว

    Hulum yeserashew with rice batam nw yemetafetew tnx for shearing melye❤❤❤❤❤

  • @senait6345
    @senait6345 3 ปีที่แล้ว

    yum! subtile binorew betam arif new amarigna yemaysemu

  • @thunderkids7633
    @thunderkids7633 3 ปีที่แล้ว

    ማቅረብያዉ የትነዉ የሚገኘዉ ሜላት?እናመሰግናለን

  • @mariyamariya8192
    @mariyamariya8192 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት እናመሰግናለን እህታችን እጅ ይባርክ። አሪፍ ነው።

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ሜሊ በጣም ያምራል አዲስ ነኝ ወደ ኔም ጎራ በሉ እስቲ 💚💛❤️

  • @assinoname3608
    @assinoname3608 3 ปีที่แล้ว

    Good job Melat healthy food

  • @dehabg1571
    @dehabg1571 3 ปีที่แล้ว

    ሊንኩን አስቅምጣለሁ ብለሽ ነበር

  • @የማርያም.ልጅነኝ
    @የማርያም.ልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ገበዝነሽ እናመስግናለን

  • @lalalili4558
    @lalalili4558 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም እሚያምር ነው

  • @fevengebreyesus1725
    @fevengebreyesus1725 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ , ገና ሲያዩት ያምራል እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +2

    #2 Watching 👍❤️❤️

  • @le1785
    @le1785 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @sulamith.7165
    @sulamith.7165 3 ปีที่แล้ว

    I will definetly try those, thank you meli. Can you please tell us where we can buy the salad bar container .

  • @edenadmassu6621
    @edenadmassu6621 3 ปีที่แล้ว

    Tnx Melushaye

  • @amsaleworkazene5014
    @amsaleworkazene5014 3 ปีที่แล้ว

    የዛሬው ደግሞ በጣም ልዩ የማባያ አሰራር ነው ተባረኪ ሜሊ

  • @tjj269
    @tjj269 3 ปีที่แล้ว

    Wow thank you 🙏

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 ปีที่แล้ว

    Awesome job melat.👏🏽👏🏽👏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽👍🏽👍🏽👍🏽

  • @shashemeles8726
    @shashemeles8726 3 ปีที่แล้ว

  • @saronse9534
    @saronse9534 3 ปีที่แล้ว

    You are the best

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ጥርትያለ አሰራር

  • @meski213
    @meski213 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉ እየጠበኩሽ ነበር የምትሰሪው ሁሉ ደስ የሚል የመስራት ሞራል እኮ ነሽ

  • @daewas1403
    @daewas1403 3 ปีที่แล้ว

    Hulum gerum new maluyaa

  • @happyhappy-qq4nc
    @happyhappy-qq4nc 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉ አንደኛ ያምራል

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 3 ปีที่แล้ว

    Thank you I love it!

  • @azebgebrehiwot5625
    @azebgebrehiwot5625 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ እናት

  • @sani.habeshawi9241
    @sani.habeshawi9241 3 ปีที่แล้ว

    Thank you betam yenne konjo

  • @kidangebremariam8135
    @kidangebremariam8135 3 ปีที่แล้ว

    Betam arif new. Komtatw betikusu new yemigebaw le no.3 ayinet?

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      Awo .. Thank you

  • @kkd2528
    @kkd2528 3 ปีที่แล้ว

    እረ ፈጠንሽብኝ

  • @hannafetene7171
    @hannafetene7171 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ!

  • @haymanotderbea2545
    @haymanotderbea2545 3 ปีที่แล้ว

    Loved all of them ejish yibarek!

  • @mazasimebekele8371
    @mazasimebekele8371 3 ปีที่แล้ว

    Wow❤👍

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว

    Watching meluye ❤️

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 3 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ እኔ መቸም ቃላት አጥቸልሻለሁ እናመሰግናለን

  • @romangiorge5889
    @romangiorge5889 3 ปีที่แล้ว

    Thank you soooo much meluye!, nice & pretty.

  • @mihiretzeleke7676
    @mihiretzeleke7676 3 ปีที่แล้ว

    Betam konjo new berchi

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว

    በርች እህቴ !!!

  • @estertektel5987
    @estertektel5987 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም የኔውድ እጂሽ ይባርክ

  • @onto767
    @onto767 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉ , I really like your salad container!

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ

  • @hanaketema6014
    @hanaketema6014 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው ሜሉ እጅሽን ይባርከው

  • @dameabdujebar4953
    @dameabdujebar4953 3 ปีที่แล้ว

    Masha Allah ijish yibarek it’s so 😋 yum

  • @elaeluw.9416
    @elaeluw.9416 3 ปีที่แล้ว

    Its so yummy...yasgomegal. Keep on shining Mel.

  • @martabiru444
    @martabiru444 3 ปีที่แล้ว

    🌼🌿🌿🌿🌿😍😍😍😍💯