እንኳን አደረሳቹ !!! በቀላሉ የተሰሩ የ ፃም መያዟ ምግቦች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 211

  • @melatTUBE
    @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว +9

    የጣእም ኪችን ሊንክ
    th-cam.com/video/UQObl1gu4yE/w-d-xo.html

  • @Rahel-7
    @Rahel-7 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን🤲 ሜልዬ እንኳን አብሮ አደረሰን። አውነት ነው ከእድሜአችን ላይ ይህችን ቀን ጨምሮ የሰጠን አምላክ ምስጋናችን ይድረሰው። የምንባረክበት ፆም ያድርግልን 🙏

  • @selamawitabebe5634
    @selamawitabebe5634 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን።አንቺንም እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሉየ ፀሎታችን የሚሰማበት ለሀገራችን ለአለማችን ሰላምና ምህረት የሚወርድበት የፆም ጊዜ ይሁንልን 🙏 ሁሉም ቆንጆ ነው 🥰👌

  • @aynalembushoaynalem2290
    @aynalembushoaynalem2290 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      Thank you dear

  • @genetdebele9480
    @genetdebele9480 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን የንስሀ የፍቅር
    ጾም ያድርግልን።

  • @frehiwotshenkut9021
    @frehiwotshenkut9021 3 ปีที่แล้ว

    Amen abero yaderesen egzabhar

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሉ ፆሙ የሀጥያት መደምሰሻ የዲያብሎስ ድል መንሻ ያድርግልን🙏🙏🙏❤

  • @zemenawit
    @zemenawit 3 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ባለሙያ እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @imissmyfather8109
      @imissmyfather8109 3 ปีที่แล้ว

      በፔጅሽ ለፃፍኩልሽ መልስሽን እጠብቃለሁ በፈጠረሽ አደራ

  • @tigistlegesse6058
    @tigistlegesse6058 3 ปีที่แล้ว

    Amen lanchim melkam stom

  • @salme4126
    @salme4126 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ልዩ ነው ሜሊ መልካም ፃም ያርግልንየበረከት የሰላም ያርግልን🙏

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የቅበላ ምግቦች አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ሚሊዬ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 ปีที่แล้ว +1

    Meluye Bek beye ene gar betam tekami video serchalew wude❤️❤️❤️👈🙏

  • @rigatberaki5252
    @rigatberaki5252 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏🏽

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 3 ปีที่แล้ว

    God blessd you amen amen 🙏🏽

  • @zelalemassefa4757
    @zelalemassefa4757 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉዬ በጣም ግሩም ነዉ ።ላንቺም የበረከት ጾም ተመኘውልሽ🤲🤲❤❤❤

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሉ በጣም ልዩ ነው በጣም አመሰግናለሁ👌👌👌❤❤🙏

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 3 ปีที่แล้ว

    እንካን አብሬ አድረስን ባለሙያ እህታችን የንስሐ, እራስን የመግዛት እንዲሁም ኢትዮጵያ ሀገራችንን ስላም ያድርግል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @አፀደማርያም-ተ3ቀ
    @አፀደማርያም-ተ3ቀ 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረስን መልካም የፃም ጊዜ ይሁንልሽ

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ያመት ሰው ይበለን
    ዋው በጣም ቆንጆ ማህበራዊ በዛላይ ፍጥነትሽ ሜሉ እጆችሽ ይባረኩ ያም😍👍❤️❤️❤️

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 ปีที่แล้ว

    የኛ ምርጥ ባለሙያ እንኳን አብሮ አደረሰን
    ሜሉየ በጣም ቆንጆ ነው ሁሉም በጣም ነው ያጓጓሽን።እጅግ በጣም ጎበዝ በርቺ ።❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam gobez fetentsh migerm new minew yalshebet behonkugn noro😊😊😊👌 so yummy

  • @addisaddis3562
    @addisaddis3562 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ሜሉዬ!

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 3 ปีที่แล้ว +4

    Everything is perfect 👌 looks so yum 😋 thank you for sharing melaye 😍🥰

  • @yettura9223
    @yettura9223 3 ปีที่แล้ว

    Miluye tebareklegne teneshe tefawe syedel sera hogne new

  • @forever4883
    @forever4883 3 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ለሜሉ የ kitchen እቃ መግዛት ጀምሪያለሁ : : ገንዘቤን : ከላስፈላጊ ወጪ ለማዳን : በስረአት cook እርጌ : ቤቴ ለመመገብ : በሜሉ ስም ቃል እገባለሁ ::🧑‍🍳

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዋው ቆንጆ ምግብ ነው ሁሉም የተባረከ ይሁን👌👍🥰❤

    • @edenkebede4260
      @edenkebede4260 3 ปีที่แล้ว

      Oh dear Melu you are really
      Giant n good woman.
      You are blessed

  • @genetalemayehu7844
    @genetalemayehu7844 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሉዬ 🌷🌼🌹🥀🌸🌺🌞

  • @tigistlegesse6058
    @tigistlegesse6058 3 ปีที่แล้ว

    Woooow

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว

    ሚሚላዬ ዋው በጣም ነው የወደድኩት ሁሉም ቆንጆ ነው መልካም ፆም መያዣ ብያለሁ ሲያምር 👏👏👏🙏🧥❤💕💞💖🧥

  • @alemneshlenti5699
    @alemneshlenti5699 3 ปีที่แล้ว

    ድምፅሽ ሲያምር

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    ልዬ የሆነ አስራር ነው ሜሉዬ❤ ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይዎች እንኳንም ለአብይ ፆም በስላም አደርሳችው🙏🙏

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አብሮ አደረሰን

  • @mamidecor4478
    @mamidecor4478 3 ปีที่แล้ว

    Melat konjo enkuwan abero aderesen ejeshi yibarek

  • @ami_su
    @ami_su 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን🙏
    ጥያቄ አለኝ ስለ airfryer ለሳምብሳ ና ለ ኣሳ መጥበስ እንዴት ነዉ ጣዕሙ ብዙ ልዩነት አለዎ ወይ ከ ዘይት ምንጠብስዎ
    ከመግዛቴ በፊት ልጠይቅሽ አስቤ ነዉ
    የረመዳን ጾም እየገባ ሰለሆነ
    Thank you

  • @woyneamare8651
    @woyneamare8651 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ እንኳን አቡሩ አደረሰን

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 3 ปีที่แล้ว

    Wow bless you

  • @menbersintayehu3588
    @menbersintayehu3588 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራ በረቺ ሜሉ

  • @lemlemeseyas_official
    @lemlemeseyas_official 3 ปีที่แล้ว +1

    It looks delicious God bless ur hands meluye 🙌❤❤

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሪ እጅሽ ይባረክ ሜላትዬ ቃላት የለኝምሁሉ ነገር ያምራል ጤናማ ያስጎመጃል መልካም ፆም ለሁላችችን ዉድድድድድድ በርቺልኝ ተባረኪልኝ በጣም በጣም ማመስገን ነዉ ሜላትዬ እስከዚህ ያደረሰን

  • @jimihash3418
    @jimihash3418 3 ปีที่แล้ว

    Meluye yene gobez hulem yemalakequn negr endetwmarku nw kanchi berchi

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔውድ እንካን በስላም መጣሺ እንኳን አብሮአደረስን

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching meluye ❤️

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ እንኳን አደረሰሽ ሜሉዬ ምግብሽ በሙሉ ልዩ ነው ዛሬ አንቺጋ መምጣት ነበር ማማሰያዎችሽ ሲያምሩ thank you for sharing yena balemoya 👍👍❤️🥰❤️

  • @decor684
    @decor684 3 ปีที่แล้ว

    جميل

  • @kiddywo67
    @kiddywo67 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ቤተሰብሽ ይባረክ ሜሉ ባለሙያ የምትጠቀሚባቸው ሶስ የአይብ ወተት ከየት ነው የምትገዢያቸው ካላስቸገርኩ አመሰግናለው

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉዬ የኔ ውድ እናመሰግናለን መልካም የፆም ወራቶች ይሁንልሽ በቀጣይ የፆም ምግቦችን ባንቺ ሞያ ናፍቄ እጠብቃለሁ ተባረኪ

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 3 ปีที่แล้ว +1

    እንካን አብሬ አድረስን ባለሙያ እህታችን የንስሐ, እራስን የመግዛት እንዲሁም ኢትዮጵያ ሀገራችንን ስላም ያድርግል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉየ በድጋሚ መጣሁ ሲመችሽ ጎራ በል ውዴ መልካም ሰንበት ❤❤🙏🙏

  • @እመብርሀንአንችውጠብቂንእ
    @እመብርሀንአንችውጠብቂንእ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ፆሙን በሰላም አስጀምሮ በሰላም እንዲያስጨርሰን የሱ መልካም ፍቃዱ ይሁን ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሠላም አደረሳችሁ⛪️🤲

  • @daewas1403
    @daewas1403 3 ปีที่แล้ว

    Welcome yena leyuuuu ena le ehuda eseralehu hulu nrgereshe betam leyu new yenakonjo 👌👌👌🥰

  • @እግዚአብሔርይቅርባይነው
    @እግዚአብሔርይቅርባይነው 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ነው ሁሉም ነገር። ወተት በቬኔጋር አደጋ አድርሶአልና እሱን እንዳታደርጊ ሜሉየ።

  • @hanabbtube8524
    @hanabbtube8524 3 ปีที่แล้ว

    Good job 👏

  • @bnbettytube
    @bnbettytube 3 ปีที่แล้ว

    ቤተሰብ ከሖን ቆየሑ። ስራሽን ማየት ደስ ይላል

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም ያምራል ሜሉ፣ ቀለል ያለ ለሆድ የማይከብድ ቆንጆ ማእድ የተባረከ ይሁን 🙏🙏🥰🥰

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏እንኩዋን አብሮ አድርስን

  • @mamaskitchenmelat56
    @mamaskitchenmelat56 3 ปีที่แล้ว +1

    ቦታው ያምራል አቀራረቡ ሁሉም ቆንጆ ነው ሜልዬ እጅሽ ይባረክ

  • @tsedekubedelu
    @tsedekubedelu 3 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ ሳልቸርሰዉ ሥራ ስለ ነበረኝ ነዉ ምግብ ግሮሠሪዎች ዉስጥ ይሸጣሉ እና እሱን ገዝተሽ በምትፈልጊዉ መጠን ቆራርጠሽ በቀዝቃዛ ዉሀ እጥብ አድርገሽ ጨዉን ታስለቅቂ እና ከገዛ. በሁዋላ መዘፍዘፍ ወይንም ማገንፈል ምክንያቱም ጨዉ በጣም ከባድ ስለሆነ በደንብ ማዉጣት ያስፈልጋል ከገዛ በሁዋላ በደንብ አጠንፍፎ oven ዉስጥ የመጠበቅ ቅጠል እላዮላይ በትኖ ትንሽ ዘይት አድርጎ በ150 ሙቀት ላይ ማድረቅ ነዉ በደንብ ሲደርቅ እያየ ትንሽ እያገላበጡ አድርቆ መዉጣት ነዉ እንግዲህ አሠራሩን ለአንተ እተወዋለሁ አልጫም ቀይም መሥራት ይቻላል አድርቆ ማስቀመጥም. ይቻላል ፆም ሲፈታ. ያገናኘን ዪለሁት. ካናዳ ስለሆነ ፈቃደኛ ከሆንሽ ግዜ. ሲኖረኝ. እደዉላለሁ።

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 ปีที่แล้ว

    Watching Melu

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሚሉዬ እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ያምራሉ ምግቦቹ አንቺም አምሮብሻል ደረቁን ጥብስ በጣም ነው የምወደው ተባረኪልን መልካም የጾም ዘመን አሁን ደግሞ የጾሞችን ምግብ እንጠብቃለን እናመሰግናለን

  • @altudz4055
    @altudz4055 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ የዛሬ ስንት አመት ኢትዮጵያ ነበርሽ አደል ጥብስ ማታ እና የማዘርን ጭኮ አሰራር አሳይተሽናል አሳውጥ ስወድ ያደኩበት ከተማ አሳ ስበላ አድጌ በፍቅር ወዳለው አሳ ግን አረብ ሀገር ያለው አሳ ምንም እን አገሬ አሎን ብሎኛል መልካም ፆም ሜሉዬ 😘🌹

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 3 ปีที่แล้ว +1

    ምግብ መስራት አድካሚ ነው ትግስትሽን አደንቃለሁ♥️

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን እጅሽ ይባረክ ሁሌም አንደኛ ነሽ @ሼር ሜልዬ እስካሁን ግን ወደኔ ቻናል ብቅ አላልሽም ሲመችሽ ብቅ በይ እባክሽ አመሰግናለው 🥰

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 ปีที่แล้ว +1

    I love your habesha kemis❤️❤️

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 ปีที่แล้ว +3

    This looks so yummy and wonderful🙏🏻I like your backyard.

    • @adad1431
      @adad1431 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ቆነጆ ነው።ግን ኮሰረት ስጨምሪ የቅመም ከረጢት ደህና ነው።?

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ ደርስን ሜልዬ

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว

    እንካን አብሮ አደረሰን በጣም ቆንጆ የፆም መያዣ ምግቦች ሜሉዬ አቀራረብሽም ልዩ ነው እጅ ይባርክ🥰🥰🥰👌👌👌

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @alemnegussie2152
    @alemnegussie2152 3 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን አብሮ አደረሰን ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ❤

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ የኔ ቆንጆ ሁሌም እንዳስጎመጀሽኝ ነው
    ሁሉንም በጣም ነው የወደድኩት እጅሽ ይባረክ 😘

  • @ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ
    @ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉ ኮሰረቱን በሻይ ቅጠል ማጥለያ ወረቀት ከተሽ አብረሽ ጣጂው

  • @selamlealem2696
    @selamlealem2696 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ እንኩዋን አብሮ አደረሰን የኔ ወርቅ ፆሙን እርቅ የሚወርድበት ሀገር ሰላም ሆኖ አንድነታችን የሚመለስበት ያድርግልን🙏

  • @hgirmazion9938
    @hgirmazion9938 3 ปีที่แล้ว +1

    Melatiy yen Kongo betam betam New ymewedsh,megbochis holu gize be kelel yale negeroch new yemtseriw en 👍👍👍I love it 💞💞💞

  • @tigistgetachewmoges3303
    @tigistgetachewmoges3303 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ የዓመት ሰዉ ይበለን ።ሁሉ የሚያምርብሽ

  • @nuale23
    @nuale23 3 ปีที่แล้ว

    ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ አቢይ ፆም በሰላም አደረሰን ፆሙ የሰላም የፍቅር የበረከት የአንድነት ያድርግልን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ለህዝቡ አንድነት ፍቅር ይስጥልን አሜን ።

  • @wogwolde6488
    @wogwolde6488 3 ปีที่แล้ว

    Yebuna siniwochish ke etan machishw ga betam new yemiymirut...lititekumign tichyalsh? Thank you

  • @martaayele8877
    @martaayele8877 3 ปีที่แล้ว

    Hi balemoya, thaks for sharing,,, can you please give me information where to get the your metbesha and the slow cooker , in fact everthing you used to cook in this video plaes? I apriciate it

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 ปีที่แล้ว +1

    Meliye

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሉዬ ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ፈጣሪ ምህረቱን ያብዛልን

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 3 ปีที่แล้ว

    Melatye this mouth watering delicious 🤤 Mrlikam ye Abiyi tsome yihunilishe stay blessed 🙏🏾🥰

  • @zee3943
    @zee3943 3 ปีที่แล้ว

    Instant pot banch yayewet Yewededkut eka new betam yimamsgnesh hulu aseraarsh betam konjo yetebark yihuenlash

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching 👍❤️❤️❤️💕💕💕

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 ปีที่แล้ว

    Yenae konjo balemoya nesh betam yhae hulu wawoo amazing

  • @ruthkiya9118
    @ruthkiya9118 3 ปีที่แล้ว

    Meliye inkuwanh abiro adersenh balmoya nesh achimh kaliyeh kmrh gobzoch kmrh new imwedachu berchi yne konjo 😍

  • @haymibelete2029
    @haymibelete2029 3 ปีที่แล้ว

    Amen lehulachin ye berekt tsom yadrgln

  • @lidiawoldu354
    @lidiawoldu354 3 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @tsedekubedelu
    @tsedekubedelu 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም የእኔ ቆንጆ ብዙ ግዜ የምትሰሪያቸዉን ምግቦች አያለሁ በጣም ጎበዝ ነሽ ተሰጥኦ እና ማስተዋል አለሽ አድናቂሽ ነኝ ። ዛሬ በፆም መያዣ ካቀረብሻቸዉ ዉስጥ ስለ ዓሣ. አሠራር ያቀረብሽዉን. አይቸዋለሁ በእርግጥ መልካም ነዉ ግን እኔ ደግሞ አንድ ከእናቴ የወረስኩ የዓሣ አሠራር ሰለ አለኝ ላካፍልሽ ፈልጌ ነዉ ይኸዉም. ከእርጥብ. ሳይሆን ከደረቅ. ዓሣ የሚሰራ ነዉ ዶሮ የሚባል እስከምትጠይ ድረስ ትበይዋለሽ። ማለት. ነዉ ።

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለው እንዴት ነው የሚደርቀው ??

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሜልዬ እጅግ በጣም ነው የሚያምረው በዚህ ግዜ መድረስ በራሱ እንደኔ ከሆነ መታደል ነው የበረከት ፆም ያድርግልን በቸርነቱ አለሙን ሁሉ ሰላም ያድርግልን ይሄን መጥፎ በሽታ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን 💕

  • @tefsehetbelaineh1616
    @tefsehetbelaineh1616 3 ปีที่แล้ว

    ዉዴ እኔ አይብ በኮምጣጤ ወይም በሎሚ የሚሰራውን አልደግፈውም ምክንያቱም ወተት ጠጥተን እነኳን ሎሚ መውሰድ አይፈቀድም አየብ ሳይሆኘ የሰራነው ወተቱን በጣጠስነው ነው የሚባለው።የቅርታ ግን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว

    ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ሁሉም የተዋጣለት ነው አመሰግናለሁ😘💕👍👏🌹መልካም የአብይ ፃም ይሁንልን

  • @mulu68
    @mulu68 3 ปีที่แล้ว

    ሜላት እንዴት ነሽ ሁሉ ነገርሽን እወደዋለሁ ይኸውልሽ Kenwood የሚል ፕሬዘር ኩከር ገዝቼ መጠቀም አልቻልኩም ልትረጂን ትችያለሽ የኔ እህት

  • @yemserachtelahune8823
    @yemserachtelahune8823 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ሜል። ቆንጆ ጾም መያዣ ምግቦች ናቸው እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ጾማችንን በሰላም አስጀምሮ በሰላም ለትንሳኤው ያድርሰን።

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏
    Enkuwan abra aderesen yene konjo 💕💋

  • @asterasnakew4668
    @asterasnakew4668 3 ปีที่แล้ว

    ስታምሪ ሜሉየ አንችም ዘመናዊትም ስወዳቹህ

  • @MessisCookingChannel
    @MessisCookingChannel 3 ปีที่แล้ว

    edet edemiyasgomej yeserashew hulu kemer teciyalesh ejocish yebareku meluye 😍😍😍🙏🙏🙏share

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 ปีที่แล้ว

    እንኻን ደህና መጣሽ ቆንጅየ ከነ ሚያማምሩ ስራዎች 👍🏾❤️

  • @senivegas2855
    @senivegas2855 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሉዬ ፆሙን ለሁላችንም የበረከት ያርግልን

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን ፡አሜን፡ ሜሉ እዉነት አይን ይበላል ፡እጅሽ ይባረክ፡ሰላመ እግዚያብሔር ካንቺ ጋር ይሁን፡፡

  • @amsaleworkazene5014
    @amsaleworkazene5014 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ሜሉ እንኳን አብሮ አደረሰነ አንቺ ሃይማኖትሽን አክባሪ የሆንሽ ልጅ በሰላም ለፍቺው ያድርሰን ተባረኪ

  • @martaa6743
    @martaa6743 3 ปีที่แล้ว

    How do you make injera please show us please thank you 🙏