ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አቤቱ ጌታችን መድሐኒታች እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በመግስትክ በመጣህ ጊዜ አስበን🤲🤲🤲
ቃሉ ነውና ሊፈፀም ግድ ነው:: አምላክ ሆይ በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ🙏🙏🙏
@@tarikuabekele4986 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር መልካም ነው የሰውን ልጅ ፈጠረ ቃሉ ነው ተከበረ የ ኤፍራታ ወንዝ ይደርቃል ቃሉም ሊፈፀም ግድ ነው ምን አልባት የኛ ትውልድ የሚሰራው አጥያት ፈጣሪ ቶሎ ለፍርድ እንዲመጣ ምክንያት ሆነናል ለሁላችንም ምህረት ያድለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Tikhikil
አረ አታስቁኝ ኢየሱስ ለአለም ህዝብ ሀጢያት ነው የተሰቀለው ብላቹ የለ እንዴ ለናንተ ብሎ እስከተሰቀለ ድረስ ስለዚህ በመፅሐፍ ቅዱሳቹ አነጋገር ከሄድን ምንም መፍራት የለባችሁም እንደውም ገነት ነው የምንገባው ብላቹ ማሰብ ነበረባቹ ምክንያቱም ለኔ ብሎ ሳይሆን ለናንተ ስለተሰቀለ።
ኤፍራታ አደለም ኤፍራጥስ ነው 🙄
አሜን
አዎ እየሱስ የሞተው ለአለም ህዝብ ሁሉ ነው።የመዳን ቀን ዛሬ ነው አንተም በእየሱስ አምነህ ንስሀ ብትገባ የዘላለም ህይወት ይኖርሀል።እየሱስ ይወድሀል። እየሱስ ጌታ የጌቶችም ጌታ ነው!!!
ነብዩ ሰለላሁ ወአለይሂ ወሰለም የኢፍራጠስ ወንዝ መድረቅ ከቂያማ (ትንሳኤ )ቀን ምልክቶች አንዱ ነው ብለዋል ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን
አሚንንንም ያረብ ያስፈራል አላህ ይዘንልን
Ameen
አላህ ይዘንልን
የእግዚአብሔር ልጅ በስጋ እንደመጣ የማይታመን ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም ይላል የእግዚአብሔር ቃል ። ስለዚህ እራሳችሁን አውጡ ክርስቶስ ብቻ ነው አምላክ ለፍርድ መምጫ ሰአቱ ቀርቧል ።
ወንዙም ሲደርቅ ከውስጡ የታሰሩ አራት መላዕክቶችን ይፈታሉ እነሱም የእግዚአብሔር ቃልን የማይከተሉትን ሁሉ በሰይፋቸው ያጭዱአቸዋል ይላል ቃሉ ።መድረቁ ብቻ አይደለም የሚያስደነግጠው ቀጥሎ የሚመጣ ከባድ መከራ አለ የክርስቶስን ደም ቅዱሳን መላዕክት በግንባራቸው ያትማሉ የክርስቶስደም ምልክት የሌላቸውን ሁሉ እነዚህ ከጥልቁ ታስረዉ የነበሩ መላዕክት ሲፈቱ የክርስቶስ የደሙ ምልክት የሌላቸውን ሁሉ እንደሚያጭዱ ። እግዚአብሔር የጠፉትን ይመልስ እሱ ማንም ሰዉ እንድድን ነዉና የሚወደው ።
አቤቱ ዋዮ ለነኔ ከንቱ ዓለም ፍለጋ ንሰሐ ሳልገባ መጨረሻው ዘምን መጣ 😭😭😭 አቤቱ ጌታ ሆይ የንሰሐ ዕድሜ ስጠኝ
ይሄው ንሰሐገባሽ እኮ የጌታኢየሱስን የማዳን ስራ መቀበል ብቻ ይበቃሻል ወዮ ማለትሽ ለንሰሀ አንድ እርምጃ ነው የአንቺን ሀጥያት ለኢየሱስ ንገሪና የሱን ፅድቅ ተቀበይ በቃ ይሄውነው ከጌታ ጋር የተሰቀለውን ወንበዴ አስታውሺ አልፆመ አልሰገደ አልመፀወተ አማልዱኝ አላለ በመንግስትህ አስበኝ ብቻ ነው ያለው
አሜን በእወንት
የመዳን
የመዳን ቀን ዛራነው
@@getutolla4312 የጴንጤቆስጤ ክርስቶስ አላምንም እናንተ በተለይ ነጭ ፕሮቴስታንቶች እንደት እንደምታስጠሉኝ ቤተክርስቲያን ወንድና ወንድ ስያጋቡ ልቤ ተሰበረ 😭😭😭ክርስቶስ ትሁት ንፁህ አምላክ ነው ክርስቶስን ተቀበሉ የምትሉ ጴንጠቆስጤዎች ለስኦል ያርጋችሁ ይሄንን ዓለም ያረከሱት ክርስትናን አርደው የገደሉት የአውሮፓ ነጮች እናንተ በየአዳራሹ የምትጮሁ እብዶች ናችሁ
እኔ የማምነው የመፅሀፍ ቅዱሱን ነው ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቃል አያልፍምና
ከሀጢያት ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ልጅ ዋጋ ከፍሎልናል እርሱ ወደ ህይወታችሁ ጋብዙት ንስሀ ግቡ ለእኔ ሞተሀል በትንሣኤ ተነስተሀል ይህ ሁሉ ለእኔ ነው የሒወቴ ጌታ ሁን መንፈስ ቅዱስህ ያግዘኝ ሴጣንን ክጃለው አለምን ሀጢያትን ክጃለው በሉ የሒወቴ ጌታ ነህ አሜን። ይህ የኤፍራጥስወንዝ , በእርግጥ ራዕይ 16 የወንዙ መድረቅ ሚፈፀመው ቤተክርስቲያን ከተነጠቀች ከ 3 ዓመት ተኩል በኋላ ነው ነገር ግን ይህ ነገሩ እንደሚፈፀም ምልክት ወይም ማስረጃ ሊሆን ይችላል,
ሳይንስ ሳይሆን የእግዚአብሔርን ቃል የተናገረው መፅሀፍ ቅዲስን ነው የምናምነው በጌታ ፈቃድ ትንቢቱ ሊፈፅም ነው እግዚያአብሔር ሆይ በምህረትህ አስበን
የእግዚአብሔር ቃል ይፈፀም ዘንድ ይህ ሆነ አቤቱ ጌታ ሆይ ምህረትህን አብዝተህ ህዝብንህን ለንሰሃ ልቡን ክፈትለት ሳይንስ ከንቱ ነው ወደ አንተ መመለስ ይሻላል ።
ሰማይ ምድር ያልፋል ቃሌ ግን አያልፍም ይላል የእግዚአብሔር ቃል።
አቡ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁማ) እንዲህ ብለዋል፡-የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- “የኤፍራጥስ ወንዝ ሳይደርቅ ሰዓቲቱ አትደርስም ሰዎች የሚዋጉበትን የወርቅ ተራራ ይገልጣል። ከመቶ ዘጠና ዘጠኙ ይሞታሉ (በጦርነቱ)። ከነሱም ያለው ሰው ሁሉ፡- «እኔ ብቻዬን ልቀር እችል ይሆናል» ይላሉ።ሌላው ትረካ፡- “የኤፍራጥስ ወንዝ የወርቅ ሀብት ሊገለጥበት የሚደርቅበት ጊዜ ቀርቧል። በዚያን ጊዜ በሕይወት ያለ ማንም ቢኖር ከእርሱ አንዳች አይውሰድ።
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ ይዘንልን ያስፈራል
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያረብ እኛንም ልጆቻችንንም አንተ በምትወደው መንገድ ቀጥ አርገህ ውሰደን ወደ አንተ አስጠጋን አሚን
እንኳንም የጌታዬ እና የመድሀኒቴ የእየሱስ ክርስቶስ ሆንኩኝ በእየሱስ ክርስቶስ ያመነ የዘልአለም ህይወት አለው እየሱስ ያድናል አሜን
በአላህ ያላመነ በማንም ቢያምን መጨረሻው ክስረት ነው ክሃዲዎች።
@@wendealeba1 እመን ትድናለህ የመንግስት ሰማይ የዘላለም ህይወት ያለው በእግዚሀብሄር ልጅ በኢየሱስ ነው ጊዜው ሳይሄድ አምልጡ
የፈጣሪ ልጅ ነው ካላችሁ እንዴት እሱ ራሱ ፈጣሪ ይሆናል ተፈጥሮ ፈጣሪ መሆን በጣም ይገርማል ከ አመናችሁ በ አንድ አላህ እመኑ ያሁሉ መገያ የሆነውን ያልወለደውን ያልተወለደውን አንድም ቢጤ የሌለውን አላህን ተገዙ ከበደልኞችም አትሁኑ አላህንም ፍሩ።
@@wendealeba1 መዳን በኢየሱስ ክርሰቶሰ ብቻ ነዉ በኢየሱስ የማያምን የዘላለም ህይወት የለዉም
ከአንድ አላህ በስተሪ ሌላ አምለክ ዬላም አላህ መጫራሻችን የሰምሪልን
ታላቁ መፅሐፍ የኤፍራጥስ ወንዝ እንደሚደርቅ የዛሬ 2000 አመት በፊት ነገረን።የትውልድ ሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ስለሚራራ በብዙ ምልክቶች እኛን ከዘላለም ጥፋት ሊያድነን ስለወደደ በትንቢት ተናገረን።የመዳንን ዕድል መጠቀም የኛ ድርሻ ነው።መዳን በሌላ በማንም የለም፤በኢየሱስ ብቻ ነው።የሐዋርያት ስራ ምዕራፍ 4 ቁጥር 12.
እኔ በእግዚአብሔር ቃል ነው እማምነው ሳይሆን የሰውን ልጅ ወደ ጨለማው ለመውሰድ በውሸት ፍልስፍና ያወራሉ የእግዚአብሔር ቃል እውነት ነው ንስሐ ገብተን መንግሥቱን መጠበቅ ነው የተዋህዶ ልጆች እንንቃ
እውነት ነው ማንበብ ነው መፀሀፍ ቅድስ ይሀንስ እራይ 16 = 12 ማንበብ ነው የመጨረሻ ዘመን ላይ ነን ጆሮ ያለው ይስማ ማራናታ ጌታ ቶሎ ናአ አሜን 🙏
እግዚአብሔር በምሕረቱ ይጎብኝን
እግዚአብሔር ይጠብቀንሰማይና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍምመፅሓፍ ቅዱስ ስለ ወንዝ ኤፍራጥስ ቡዙ ይናገራልበቸርነቱ ያስበን ጌታችን እየሱስ በፍር ሰዓት
ከእንቅልፍ የምትነሱበት ሰዓት አሁን እንደደረሰ ዘመኑን እወቁ ፤ ካመንንበት ጌዜ ይልቅ መዳናችን ዛሬ ወደ እኛ ቀርቦአል ።ሌሊቱ አልፎአል ፥ ቀኑም ቀርቦአል ። ሮሜ 13 11 -12 🙏🙏🙏
Libachin hulgize yetezegaje yihun ,getam ke hiwotachin ayitatxa, be tsidkina be kidsina ,be fitsum fikre ,be Egziabiher bet memelalad yihuniln, Amen 🙏🙏
የጌታ መህረት ይብዛልን
ትምቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነውጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በእውነት።ድንቅየእሥራ
አቤል እናመሰግናለን ከመጨረሻው ዘመን ጋር በተያያዘ ብዙ መረጃ ብታካፍለን ብዙዎች እራሳቸውን ይጠብቃሉ አንተም ታተርፈለሀ። እባክህ ይህንንም አረጋግጥልኝ ጨረቃ የደም መልክ ለብሳ ታየች የምባለውን። እሱም በራዕይ መጽሐፍ ውስጥ ስላለ።
እውነታው ታላቁ መፅሀፋ የሚለውነው የእግዚአብሔር ቃል እውነትነው።
አንተ ባትኖር ግን ማነው የአለምን ታሪክ ሚነግረን አቤሎ እረጅም እድሜ ይስጥክ በጣም ነው ምናመሰግነው 🙏
“ስድስተኛውም ጽዋውን በታላቁ ወንዝ በኤፍራጥስ ላይ አፈሰሰ፤ ከፀሐይም መውጫ ለሚመጡ ነገሥታት መንገድ እንዲሰናዳላቸው ውኃው ደረቀ።” - ራእይ 16፥12
በትክክክል
አዋጅ አዋጅ ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስ ልመጣ ነው እንንቃ ሰይንሰ ሰይሆን ሁሉን የምችል እግዚአብሔር አምላክ የተነገረው ቃል ነው እየሆነ የለው እንዳንዘነጋ መዳን በኢየሱስ ክርሰቶስ ብቻ ነው ኑ ውዴ ኢየሱስ እሱ ከዛለአለም ሞት ይድናል ወዳጆቼ ይችህ አለም ውድ መጨረሻው መጨረሻ ትቀርባለች ጊዜ የለም ኑ በኢየሱስ ክርሰቶስ ከዘላለም ሞት አምልጡኢየሱስ ይድናል። አሜን የምንጠብቅህ ሙሹርችን ኢየሱስ ሆይ በቶሎ ና። አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
አቤላ አመሰግናለው ምርጥ ምርጥ ነገሮች ነው የምታቀርበው እድለኛ ነክ
እኔ በትክክል እንደሰማሁ ከሆነ ይህ ትዉልድ ሳያልፍ ጌታችን ይመጣል :: ንስሐ እንግባ :: በኢየሱስ ስራ እንመን :: ታላቅ መከራ እየመጣ እንደሆን ጌታ ተናገረኝ ማቲዎስ 24:21🙏
መፀሀፍ ቅዱስ እውነት ነው የሁላችንንም መጨረሻ እግዚአብሔር ያሳምርልን
ማራናታ እየሱስ
ሰማይና ምድር ያልፋል ቃሌ ግን አያልፍም ብላል ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቃሉ ሊፈፀም ዘድ ግድ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለንስሀ ሞት ያብቃን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
በሐይመኖት በኩል ጌታ መቸ እንደሚመጣስለማይታወቅ አራቁት አንዳትሆኑ ከፈለጋችሁ በገላቲያ 3---23 ከክርስቶስ ጋር አንድ ትሆኑ ዘንድ የተጠመቃችሁ ሁሉ ክርስቶስን ለብስሳችኋል ስለሚል በኢየሱስ ስም ተጠመቁ ሐዋሪያ 2---38---42 ተመልከቱ አመሰግናለሁ።
ከእግዚአብሔር አፍ የወጣ ቃል ሳይፈፀም ስለማይቀር ትንቢቱ ይፈጸም ዘንድ ግድ ነው።ለዚህ ብቸኛው አማራጭ ንስሀ መግባት ነው፤በኢየሱስ አምኖ ያልዳነ ደሞ ኢየሱስን አምኖ ተቀብሎት መዳኑን ማረጋገጥ ነው/መፅሀፍ ቅዱስ ሲናገር "መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን ሌላ ስም የለምና/የሐዋርያት ሥራ 4 ፥12/"።ኢየሱስ ያድናል!!!
በጣም ነው የምንወድህ ቀጥልበት ወንድሜ በርታ!ስለ መረጃዎችህ እግዚሀብሄር ይስጥልን
ድምጻቸዉ እየተሰማ ነው
ለእኛ ለክርስቲያኖች የመጨረሻው ዘመን የፈተና ነውና ድል ለመንሳት ወደ እግዚአብሔር እንቅረብ። "ድል ለነሳው የድል አክሊል እሰጠዋለሁ!"
ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው ሰውሁሉ አዳኝነቱንና ጌትነቱን ተቀብሎ ሁሌም ማራናታ እያለ መጠባበቅ አለበት።
አቤላ እናመሰግናለን አንድ ነገር ማለት የምፈልገው ራዕይና ትንቢት በትክክል ተርጉሞ ማወቅ አይቻል በተለይ እንደ ራዕየ ዮሐንስ አይነት በጣም ውስብስብና ከባድ መጽሐፍ ስለዚህ ፍጻሜው ደርሶ ነው እንደዚህ ነው እንደዚህ ነው ብሎ ደፍሮ መናገር የሚችል ሰው ሊኖር አይችልም ምክንያቱም የራዕዩን ምንነት ከማንምና ከምንም በላይ የሚረዱት ሶስት ነገሮች ብቻ ናቸው :-1, ልዑለ ባሕይር ቅዱስ እግዚአብሔር 2, ሐዋርያው ባለ ራዕዩ ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ዘብዴዎስ3, ለሁለተኛ ጊዜ ጠፍቶ እንደገና ጽፎ አሁን በእጃችን እንድንይዘው ያደረገው ቅዱስ ዮሐንስ አፈ-ወርቅ ብቻና ብቻ ናቸው።
ሰማይ እና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍም! ትምቢቱ ይፈጸም ዘንድ ግድ ነው. አምላክ ሆይ በመንግሰትህ በመጣህ ጊዜ አሰበን🙏🙏🙏
አሜን 🤲
'GF;YU;
ዓለም መቼም ንሰሀ ግቡ አትልም መፀሀፋ ቅዱስ ላይ የተፃፈ ትንቢት ሆኖ ሳለ ብዙ ልማት ስላለሙ ነዉ የሚል ምክነያት ትሰጠናለች እኛ ክርስቲያኖች ግን መፀሀፉ የነገረንን አምነን ንሰሀ እንግባ
እናመሰግናለን አቤላ😘😘🙏🏾🙏🏾
አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን😥😢😢😢😢
ቃሉ እንዲፈፀም ዘንገድ ግድ ነዉ❤የሞት ንስሃ ያብቃን የተዋህዶ ልጆች🤲🤲
አሜን በእውነት 🤲🤲🤲🤲
የጌታችን ኣምላካችን እግዛኣብሄር ቃል ሊፈፀም የግድ ነው።
ማራናታ አሜን ጌታእየሱስ ቶሎና
ቃሉ ልፈፀም ግድ ነው ። ጌታ ሆይ ማረን
ለንሰሀ ሞት አብቃን የሰማዩ ጌታ የምድሩ ባለቤት
ትንቢት ይፈፀም ግድ ነዉ አቤቱ ጌታ ሆይ ቶሎ ና
መጽሐፋችን የእውነት መጽሐፍ ነው ቃልህ እውነት ነው
አባካችሁ ወደ ጌታ አንቅረብ መዳን በልጁ ብቻ ነው ሌላ አይደለም ጊዜ ደርሷል ወገን ጌታን የያዘ ከቶ አይጠፋም ጌታን አንደ ግል አዳኝ አርጋችሁ ተቀበሉ 🥰
እንደ ወንዙ ውስጣችን ካልደረቀ በመድሐኒዐለምና በእናቱ በቅድስት ድንግል ማሪያም እንሻገረዋለን፡፡ ወንዙን ቱርክ ገደበችው ደረቀም ያው የትንቢቱ አንዱ አካል ነው፡፡ መድሐኒዐለም ስትመጣ በምህረትክ በዕውነት አስበን አሜን ያለ ይደረግለት አሜን!!!
አቤቱ ጌታችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደኛ ሀጥያት ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ይቅርበለን
ወደ ንስሀ ፀሎት ወደ ተዉባ ዱአ
እግዚአብሔር በቸርነቱ ከዚህ አስፈሪ ሰአት ይጠብቀን።
Amen🙏🙏🙏
እግዚኦ 😭
ሳይንሰ ከእግዚያብሔር ቃል አይበልጥም አቤል አንተም ብታምን ይሻልሃል ።
ፈጣሪ ይማረን
ማራነታ ጌታ ሆይ ቶሎ ናሃ 🙏🙏👏
አቤሎ የሚገርም ዘገባ ነው ያቀረብክልን!!የዓለም መጨረሻ መምጣቱን የሚያሳይ ደወል ነው።መፅሐፍ ቅዱስ ስለ ኤፍራጥስ ይናገራል !!!
ትምቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነውጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን 🙏🙏🙏
ሰዉ ንስሐ ላለመግባት ሳይንስ አየጨመረበት ነዉ!! የሄ ደሞ የሰይጣን ስልት ነዉ! አለሜ ኦርቶዶክሳዉያኔ ሙሽራችን አየሱስ ክርስቶስ ሊመጣ ተቃርበዋልና ደስስስ ይበለን ንስሐ አንግባ አንታለል!! የመጨረሻ ዘመን ማለትኮ የጌታ አዲስ ዘመን ቀረበልን ማለት ነዉ!! ደስ ሊለን ይገባል አንሸበር ብቻ በካህን ቀርበህ ንስሐ ግባና ከሚመጣዉ መከራ ያወጣሃል ጌታ!! አልልልል ነዉ የሚባለዉ!! ምናባትዋ ይህች አለም ትለፍልን!! የስቃይና የመከራ አለም ምን ያደርግልናል መኖር ከሆነ አንደድሮ አባቶቻችን በትሕትናና በፍቅር በህግ አምላክ መኖር ነበር!! አሁንስ ገደለ,ተገደለ ሚስቱ አረደ ,ልጅን ደፈራት የመሳሰሉ ዘግናኝ ሂወት ዘመነ ኢሉሚናቲ ትለፍ ይህቺ ባሌጌ አለም! አርጎት ነዉ የመጨረሻ ይምጣልን ንስሐ ብቻ ግቡ አንዘጋጅና መንግስተሰማይ ግን አንደአባይ ፋፋቴ በሚጎርፍ ምሕረቱንጂ አንደጢአታችን አይገኝም አንለምን? ሰላም ሁኑ ኤርትራዊትዋ ጽጌረዳ ነኝ.
ይህ የመጨረሻዉ ዘመን ነዉ ንሰሀ ግቡ
አምላኬ ሆይ ለንስሃ አብቃን
ቀኑ ተቃርቧል በምን ያህል ፍጥነት እንደሚፈፀም ባናዉቅም ዋናዉ ነገር ከሀጢያታችን ንስሀ ገብተን የጌታም ኢየሱስ ክርስቶስን አዳኝነትን እየመሰከርን ቀኑን በትጋት እንጠብቅ ንስሀ ግቡ ጊዜ የለም!ኢየሱስ ጌታ ነዉ!Repaint from your sin!Receive Jesus christ the son of most high God!!
GOd beless you bro
ከ15 አመት በፊት በሃዲስ ሰምቼዋለሁ የመድረቁን ጉዳይ ጥራት ይገባክ ያ አላህ
ይህ ክስተት ከቂያማ ምልክቶች አንዱ ነው ::አቡ ሁረይራ (ረዲየላሁ .ዐንሁ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ “የኢፍራጦስ ወንዝ የወርቅ ጋራ ሳይገለጥና ሰዎችም ለዚህ (ሃብት) ሳይጋደሉ በፊት ትንሳኤ አትከሰትም። በዚህ ውጊያ ከሚሳተፉ ሰዎች መካከል ዘጠና ዘጠኝ በመቶ ያህሉ ይገደላሉ። እያንዳንዳቸው ግን ‘በሕይወት የምተርፈውና ይህን ሃብት የምጠቀምበት እኔ ልሆን እችላለሁ’ የሚል ተስፋ አንግበው ነው የሚዋጉት፡፡” በሌላ ዘገባም፦ “የኢፍራጦስ ወንዝ የወርቅ ድልብን ሊገልጥ ይቀርባል። ያን ድልብ የደረሰበት ሰው ከዕርሱ ምንም ነገር አይወስድም።” (ቡኻሪና ሙስሊም)ይህን ተዓምር ነቢዩ ሙሐመድ ﷺ ከ1400 ዓመታት በፊት ነው የተናገሩት :: አላህ (ሱብሀነሁ.ወተአላ) በሱረቱል ነጅም 4፥3 እንዲህ ይለናል:-"ከልብ ወለድም አይናገርም፡፡ እርሱ (ንግግሩ) የሚወርረድ ራእይ እንጅ ሌላ አይደለም፡፡"
ወረኞች ይሄ እናንተን አይመለከትም የናንተ የመሀመድ 27ግዜ ያደረገው ጦርነት ጭፍጨፋ ከዝያ ቦሓላ የመሀመድ የሳሀቦች የጦርነት የዝሙት ታርክ ብቻ ነውመሀመድ የት ያውቀዋል ኤፍራጥስን? 🤣😂😂ያው ከክርስቲያን እየኮረጄ ይዘባርቃል ቁራን ትንቢት የለውም አንድም የቁራን ትንቢት አልተፈፀመም
@@zeusapollo1576 አንች ዝም ብለሽ በህልም እየኖርሽ ነው ነቅ እህት ቁርአንን አንብበሽ ሳይሆን እንድህ የምትይው ጥላቻሽ ይሄ ጥላቻ ደሞ አይንን ይጌርዳል ሀቅን ማወቅ አይቻልም መቸም ሁለት ሀቅ የለም ወይ እናንተ ወይ እኛ ከሁለት አንዳንችንጋ ነው ሀቅ ሊኖር የሚችለው ሁለት ሀቅ መቸም የለም ሀቁ የትኛው እንደሆነ ለማወቅ ደሞ መጀመሪያ ድፍን ጤላቻን ማስወገድ ነው
@@dawuddawud-xx6pt እሥላም በምድር ላይ ለዘላለም ይኑር ይህችን ዓለም ውረሱ ግድ አይሰጠንም አመንሽ አላመንሽም የሐይማኖት ክርክር አይደለም ቁራአን ትንቢት ታርክ የለውም የመሀመድ ሀዲሳት የምያወሩት ስለ ዝሙት ጋብቻ 🤣😭🤣😭
@@dawuddawud-xx6pt 🤣🤣🤣የጂኒ ምዕራፍ የዋሻው ምዕራፍ የጉንዳን ምዕራፍ የጦርነት ምርኮ ምዕራፍ በፈጠረሽ ከዝህ ዝብርቅርቅ ያለ የልጆች ተረት የመሰለ መፅሐፍ ምን ልብን የምቀይር ነገር አለውእኔ የምለው የጉንዳን ምዕራፍ ያወረደው አላህ በእውነት ታማሚ ጣኦት ሰይጣን መሆን አለበት አላህ ለተከታዮቹ ክብር የለለው የተረገመ የሜካ ካሀባ የቁረይሽ ጣኦት ነውየጉንዳን ምዕራፍ ስለምንድነው የምያወራው በፈጠረሽ አስረጅኝ የሰለሞን አገልጋዮች ጂኒ ነበሩ የብልቅስ ታርክ የጉንዳኖቹ ከሸለቆው ወጥተው ሰለሞን መናገራቸው ሰለሞን የጉንዳን ቁዋንቁዋ እንደምናገር ሰለሞን መሞቱን ጉንዳኑዋ ከስር የሰለሞንን በትር በመብላት መውደቁንና ጠቅላላ ቤተሰብ አለማወቁ 🤣🤣 አላህ ምን ነካው???በፈጠረሽ እስቲ ትንቢቴ እሣያስን አንብብ ❤
የእግዚአብሔር የትንቢት ቃል መፈፀም ግድ ነውና
አቤቱ በማጣህ ጊዜ በመንግስትህ አስበኝ ቃሉ እውነት ነው ይፈጸማል 💯💯💯💯👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አቤቱ ጌታዬ ሆይ በመጣህ ግዜ በመንግስትህ አስበኝ 🙏
ትክክል ነው ጌታ ልመጣ ነው ኢየሱስ ሊመጣ ነው
የዘመን መጨረሻ ደርሷል እየሱስ ክርስቶስ ልመጣ ነው የሰው ልጅ በሙሉ በእየሱስ በማመን ከእግዚአብሔር ጋር መታረቅ እና የሐጥያቱን ይቅርታ ማግኘት አለበት የክርስቶስ ደም ከሐጥያት ሁሉ ያነፃል❤❤❤❤❤❤
ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና
የመጨረሻው ዘመን ደርሷል ሁላችንም ወደፈጣሪያችን እንመለስ
አግዚአብሔር ሆይ አጥያታቺን ይቅር በላን 🙏😭😭😭
እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏🙏🙏
ተዘከረነ እግዚኦ በውስተመንግስትከ
እኔ በመፀሃፍት በሚለው ነው የማምነው ሳይንስ የእግዚያብሄርን ነገር መቃወም ስለሆነ ስራው ሁሌም ምክኛት ይሰጣል እንዺህ የሆነው እንዲህ ስለሆነነው ምናምን የሚል እኛ ክርስቲያኖች ግን ትንቢቱ መፈፀሚያው ቀን ተቃርቧል ንስሃ እንግባ ባይ ነኝ
አግዚአብሔር ምልካም ኗው የስው ልጅ አየሱስ ምምልክ ይስፍልግል
እግዲ ሰዎች ትቢቶች በመፈፀም ላይነው እግዚአብሔ ከሚመጣው ቁታ እዲታደገን በበጉ ደም ልብሳችንን እናፃ
አምላኬ ይቅር በለን
ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው እድሜን ለንስሐ ያድለን
አቤቱ ጌታሆይ በመግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ አቤቱ የኔ ሀጤት 😭😭😭😭😭
ጌታ ኢየሱስ ቶሎና አለም አርጅታለች መኖር ሰልችቶናል
አምላኬ ሆይ አስበን
እግዚአብሔር ያውቃል የሚሆነውን ሁሉ እሱያስበን
በሰማአም ፈጣሪ ይጠብቀን😢
ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው ! ይላሉ አባቶች ሲተርቱ ልቡ እንደ ጥቁር ድንጋይ የጠነከረ የማያምን ህዝብ እና ትውልድ ሳይንስ እና መላ ምት ሲደረድር እንደ ሎጥ ሚስት ደርቆ የሚቀር እንደ ኖህ ዘመን ህዝቦች ተጠራርጎ የሚያጠፋው ህዝብ ስለሆነ ንስሃ መግባቱን ትቶ የእግዚአብሔር መልዕክተኞች የተናገሩትን እየናቀ 1000 ነገር ይቀባጥራል ። ሳይንስ ያድንሃል መስሎሃል በርታ ! አይኑን የማያምን ጆሮውን የማያምን ለፍርድ የተዘጋጀ ግብስብስ ህዝብ ። የሳይንስ ትርጉሙ ልንገርህ ሳ ፣ ሳያውቁ ይ ፣ ይናገራሉ ን ፣ ንግግራቸውም ስ ፣ ስህተት ነው !!! የሳይንስ ትርጉም ይሄው ነው አለቀ ።
ድምፁን አሰማን
ሰማይ እና ምድር ያልፋል ቃሌ ግን አያልፍም ብሎ አደለ የፍጥረት ሁሉ ባለቤት ያው እየሆነ ያለው እሱ እንዳለው ነው።
ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🙏🙏🙏
ጌታ ሆይ በምህረትህ ጎብኘን?🙏🙏🙏
ኢየሱስ ክርስቶስ የማጣት የዘመን የመጨረሻ ዘመን ስለሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ የማጠን 😭😭😭✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
መልካም አቀራረብ
ሁሉም ነገር በጊዜው ይሆናል፡ ምድርና ሰማይም ያልፋሉ፡ ችግሩ እኛ የሚሆን አይመስለንም፡ ቃሉ አያልፍም ፡፡
ኢየሱስ ሊመጣ ነው።
ፈጣሪየሆይሀጤተኛነኝእና ለንሰሀሞትአብቃኝ አንተእርዳኝመንገዱንአንተአሳየኝ
Bezu yetesafew eyederese nw ega nen yalgeban 😊 thank you Abel 😊 🙏 😘
ቃሉ እውነት ነው ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነውአባት ሆይ በመንግስትህ አስበን
እግዘ/ር መራን,,,,በ መንግሥትህ አስባኝ::
እው ነት ነው ቃሉ አይታበይም እሱም ያለው ሀሉ ይሆናልና አቤቱ ምአትህ የራቀ ምህረቱ የበዛ ነውና ፡አምላክ ሆይ እንዳንተ እረቂቅነት በመጣህ ግዜ እንደ ግብሬ ክፋት ሳይሆን እንዳንተ ቅድስናሕ እንጅ ፡አስበኝ አሜን፡እግዚዓብሔር ስራህ ድንቅ ነው አሜን አሜን
አቤቱ ጌታችን መድሐኒታች እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በመግስትክ በመጣህ ጊዜ አስበን🤲🤲🤲
ቃሉ ነውና ሊፈፀም ግድ ነው:: አምላክ ሆይ በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ🙏🙏🙏
@@tarikuabekele4986 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር መልካም ነው የሰውን ልጅ ፈጠረ ቃሉ ነው ተከበረ የ ኤፍራታ ወንዝ ይደርቃል ቃሉም ሊፈፀም ግድ ነው ምን አልባት የኛ ትውልድ የሚሰራው አጥያት ፈጣሪ ቶሎ ለፍርድ እንዲመጣ ምክንያት ሆነናል ለሁላችንም ምህረት ያድለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Tikhikil
አረ አታስቁኝ ኢየሱስ ለአለም ህዝብ ሀጢያት ነው የተሰቀለው ብላቹ የለ እንዴ ለናንተ ብሎ እስከተሰቀለ ድረስ ስለዚህ በመፅሐፍ ቅዱሳቹ አነጋገር ከሄድን ምንም መፍራት የለባችሁም እንደውም ገነት ነው የምንገባው ብላቹ ማሰብ ነበረባቹ ምክንያቱም ለኔ ብሎ ሳይሆን ለናንተ ስለተሰቀለ።
ኤፍራታ አደለም ኤፍራጥስ ነው 🙄
አሜን
አዎ እየሱስ የሞተው ለአለም ህዝብ ሁሉ ነው።
የመዳን ቀን ዛሬ ነው አንተም በእየሱስ አምነህ ንስሀ ብትገባ የዘላለም ህይወት ይኖርሀል።
እየሱስ ይወድሀል። እየሱስ ጌታ የጌቶችም ጌታ ነው!!!
ነብዩ ሰለላሁ ወአለይሂ ወሰለም የኢፍራጠስ ወንዝ መድረቅ ከቂያማ (ትንሳኤ )ቀን ምልክቶች አንዱ ነው ብለዋል ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን
አሚንንንም ያረብ ያስፈራል አላህ ይዘንልን
Ameen
አላህ ይዘንልን
የእግዚአብሔር ልጅ በስጋ እንደመጣ የማይታመን ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም ይላል የእግዚአብሔር ቃል ። ስለዚህ እራሳችሁን አውጡ ክርስቶስ ብቻ ነው አምላክ ለፍርድ መምጫ ሰአቱ ቀርቧል ።
ወንዙም ሲደርቅ ከውስጡ የታሰሩ አራት መላዕክቶችን ይፈታሉ እነሱም የእግዚአብሔር ቃልን የማይከተሉትን ሁሉ በሰይፋቸው ያጭዱአቸዋል ይላል ቃሉ ።መድረቁ ብቻ አይደለም የሚያስደነግጠው ቀጥሎ የሚመጣ ከባድ መከራ አለ የክርስቶስን ደም ቅዱሳን መላዕክት በግንባራቸው ያትማሉ የክርስቶስደም ምልክት የሌላቸውን ሁሉ እነዚህ ከጥልቁ ታስረዉ የነበሩ መላዕክት ሲፈቱ የክርስቶስ የደሙ ምልክት የሌላቸውን ሁሉ እንደሚያጭዱ ። እግዚአብሔር የጠፉትን ይመልስ እሱ ማንም ሰዉ እንድድን ነዉና የሚወደው ።
አቤቱ ዋዮ ለነኔ ከንቱ ዓለም ፍለጋ ንሰሐ ሳልገባ መጨረሻው ዘምን መጣ 😭😭😭 አቤቱ ጌታ ሆይ የንሰሐ ዕድሜ ስጠኝ
ይሄው ንሰሐገባሽ እኮ የጌታኢየሱስን የማዳን ስራ መቀበል ብቻ ይበቃሻል ወዮ ማለትሽ ለንሰሀ አንድ እርምጃ ነው የአንቺን ሀጥያት ለኢየሱስ ንገሪና የሱን ፅድቅ ተቀበይ በቃ ይሄውነው ከጌታ ጋር የተሰቀለውን ወንበዴ አስታውሺ አልፆመ አልሰገደ አልመፀወተ አማልዱኝ አላለ በመንግስትህ አስበኝ ብቻ ነው ያለው
አሜን በእወንት
የመዳን
የመዳን ቀን ዛራነው
@@getutolla4312 የጴንጤቆስጤ ክርስቶስ አላምንም እናንተ በተለይ ነጭ ፕሮቴስታንቶች እንደት እንደምታስጠሉኝ ቤተክርስቲያን ወንድና ወንድ ስያጋቡ ልቤ ተሰበረ 😭😭😭
ክርስቶስ ትሁት ንፁህ አምላክ ነው
ክርስቶስን ተቀበሉ የምትሉ ጴንጠቆስጤዎች ለስኦል ያርጋችሁ
ይሄንን ዓለም ያረከሱት ክርስትናን አርደው የገደሉት የአውሮፓ ነጮች እናንተ በየአዳራሹ የምትጮሁ እብዶች ናችሁ
እኔ የማምነው የመፅሀፍ ቅዱሱን ነው ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቃል አያልፍምና
ከሀጢያት ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ልጅ ዋጋ ከፍሎልናል እርሱ ወደ ህይወታችሁ ጋብዙት ንስሀ ግቡ ለእኔ ሞተሀል በትንሣኤ ተነስተሀል ይህ ሁሉ ለእኔ ነው የሒወቴ ጌታ ሁን መንፈስ ቅዱስህ ያግዘኝ ሴጣንን ክጃለው አለምን ሀጢያትን ክጃለው በሉ የሒወቴ ጌታ ነህ አሜን። ይህ የኤፍራጥስወንዝ , በእርግጥ ራዕይ 16 የወንዙ መድረቅ ሚፈፀመው ቤተክርስቲያን ከተነጠቀች ከ 3 ዓመት ተኩል በኋላ ነው ነገር ግን ይህ ነገሩ እንደሚፈፀም ምልክት ወይም ማስረጃ ሊሆን ይችላል,
ሳይንስ ሳይሆን የእግዚአብሔርን ቃል የተናገረው መፅሀፍ ቅዲስን ነው የምናምነው በጌታ ፈቃድ ትንቢቱ ሊፈፅም ነው እግዚያአብሔር ሆይ በምህረትህ አስበን
የእግዚአብሔር ቃል ይፈፀም ዘንድ ይህ ሆነ አቤቱ ጌታ ሆይ ምህረትህን አብዝተህ ህዝብንህን ለንሰሃ ልቡን ክፈትለት ሳይንስ ከንቱ ነው ወደ አንተ መመለስ ይሻላል ።
ሰማይ ምድር ያልፋል ቃሌ ግን አያልፍም ይላል የእግዚአብሔር ቃል።
አቡ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁማ) እንዲህ ብለዋል፡-
የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- “የኤፍራጥስ ወንዝ ሳይደርቅ ሰዓቲቱ አትደርስም ሰዎች የሚዋጉበትን የወርቅ ተራራ ይገልጣል። ከመቶ ዘጠና ዘጠኙ ይሞታሉ (በጦርነቱ)። ከነሱም ያለው ሰው ሁሉ፡- «እኔ ብቻዬን ልቀር እችል ይሆናል» ይላሉ።
ሌላው ትረካ፡- “የኤፍራጥስ ወንዝ የወርቅ ሀብት ሊገለጥበት የሚደርቅበት ጊዜ ቀርቧል። በዚያን ጊዜ በሕይወት ያለ ማንም ቢኖር ከእርሱ አንዳች አይውሰድ።
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ ይዘንልን ያስፈራል
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ያረብ እኛንም ልጆቻችንንም አንተ በምትወደው መንገድ ቀጥ አርገህ ውሰደን ወደ አንተ አስጠጋን አሚን
እንኳንም የጌታዬ እና የመድሀኒቴ የእየሱስ ክርስቶስ ሆንኩኝ በእየሱስ ክርስቶስ ያመነ የዘልአለም ህይወት አለው እየሱስ ያድናል አሜን
በአላህ ያላመነ በማንም ቢያምን መጨረሻው ክስረት ነው ክሃዲዎች።
@@wendealeba1 እመን ትድናለህ የመንግስት ሰማይ የዘላለም ህይወት ያለው በእግዚሀብሄር ልጅ በኢየሱስ ነው ጊዜው ሳይሄድ አምልጡ
የፈጣሪ ልጅ ነው ካላችሁ እንዴት እሱ ራሱ ፈጣሪ ይሆናል ተፈጥሮ ፈጣሪ መሆን በጣም ይገርማል ከ አመናችሁ በ አንድ አላህ እመኑ ያሁሉ መገያ የሆነውን ያልወለደውን ያልተወለደውን አንድም ቢጤ የሌለውን አላህን ተገዙ ከበደልኞችም አትሁኑ አላህንም ፍሩ።
@@wendealeba1 መዳን በኢየሱስ ክርሰቶሰ ብቻ ነዉ በኢየሱስ የማያምን የዘላለም ህይወት የለዉም
ከአንድ አላህ በስተሪ ሌላ አምለክ ዬላም አላህ መጫራሻችን የሰምሪልን
ታላቁ መፅሐፍ የኤፍራጥስ ወንዝ እንደሚደርቅ የዛሬ 2000 አመት በፊት ነገረን።የትውልድ ሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ስለሚራራ በብዙ ምልክቶች እኛን ከዘላለም ጥፋት ሊያድነን ስለወደደ በትንቢት ተናገረን።የመዳንን ዕድል መጠቀም የኛ ድርሻ ነው።መዳን በሌላ በማንም የለም፤በኢየሱስ ብቻ ነው።የሐዋርያት ስራ ምዕራፍ 4 ቁጥር 12.
እኔ በእግዚአብሔር ቃል ነው እማምነው ሳይሆን የሰውን ልጅ ወደ ጨለማው ለመውሰድ በውሸት ፍልስፍና ያወራሉ የእግዚአብሔር ቃል እውነት ነው ንስሐ ገብተን መንግሥቱን መጠበቅ ነው የተዋህዶ ልጆች እንንቃ
እውነት ነው ማንበብ ነው መፀሀፍ ቅድስ ይሀንስ እራይ 16 = 12 ማንበብ ነው የመጨረሻ ዘመን ላይ ነን ጆሮ ያለው ይስማ ማራናታ ጌታ ቶሎ ናአ አሜን 🙏
እግዚአብሔር በምሕረቱ ይጎብኝን
እግዚአብሔር ይጠብቀን
ሰማይና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍም
መፅሓፍ ቅዱስ ስለ ወንዝ ኤፍራጥስ ቡዙ ይናገራል
በቸርነቱ ያስበን ጌታችን እየሱስ በፍር ሰዓት
ከእንቅልፍ የምትነሱበት ሰዓት አሁን እንደደረሰ ዘመኑን እወቁ ፤ ካመንንበት ጌዜ ይልቅ መዳናችን ዛሬ ወደ እኛ ቀርቦአል ።ሌሊቱ አልፎአል ፥ ቀኑም ቀርቦአል ። ሮሜ 13 11 -12 🙏🙏🙏
አሜን
Libachin hulgize yetezegaje yihun ,getam ke hiwotachin ayitatxa, be tsidkina be kidsina ,be fitsum fikre ,be Egziabiher bet memelalad yihuniln, Amen 🙏🙏
የጌታ መህረት ይብዛልን
ትምቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው
ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን
🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በእውነት።ድንቅየእሥራ
አቤል እናመሰግናለን ከመጨረሻው ዘመን ጋር በተያያዘ ብዙ መረጃ ብታካፍለን ብዙዎች እራሳቸውን ይጠብቃሉ አንተም ታተርፈለሀ። እባክህ ይህንንም አረጋግጥልኝ ጨረቃ የደም መልክ ለብሳ ታየች የምባለውን። እሱም በራዕይ መጽሐፍ ውስጥ ስላለ።
እውነታው ታላቁ መፅሀፋ የሚለውነው የእግዚአብሔር ቃል እውነትነው።
አንተ ባትኖር ግን ማነው የአለምን ታሪክ ሚነግረን
አቤሎ እረጅም እድሜ ይስጥክ በጣም ነው ምናመሰግነው 🙏
“ስድስተኛውም ጽዋውን በታላቁ ወንዝ በኤፍራጥስ ላይ አፈሰሰ፤ ከፀሐይም መውጫ ለሚመጡ ነገሥታት መንገድ እንዲሰናዳላቸው ውኃው ደረቀ።”
- ራእይ 16፥12
በትክክክል
አዋጅ አዋጅ ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስ ልመጣ ነው እንንቃ ሰይንሰ ሰይሆን ሁሉን የምችል እግዚአብሔር አምላክ የተነገረው ቃል ነው እየሆነ የለው እንዳንዘነጋ
መዳን በኢየሱስ ክርሰቶስ ብቻ ነው
ኑ ውዴ ኢየሱስ እሱ ከዛለአለም ሞት ይድናል
ወዳጆቼ ይችህ አለም ውድ መጨረሻው መጨረሻ ትቀርባለች ጊዜ የለም
ኑ በኢየሱስ ክርሰቶስ ከዘላለም ሞት አምልጡ
ኢየሱስ ይድናል።
አሜን የምንጠብቅህ ሙሹርችን ኢየሱስ ሆይ በቶሎ ና። አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
አቤላ አመሰግናለው ምርጥ ምርጥ ነገሮች ነው የምታቀርበው እድለኛ ነክ
እኔ በትክክል እንደሰማሁ ከሆነ ይህ ትዉልድ ሳያልፍ ጌታችን ይመጣል :: ንስሐ እንግባ :: በኢየሱስ ስራ እንመን :: ታላቅ መከራ እየመጣ እንደሆን ጌታ ተናገረኝ ማቲዎስ 24:21🙏
መፀሀፍ ቅዱስ እውነት ነው የሁላችንንም መጨረሻ እግዚአብሔር ያሳምርልን
ማራናታ እየሱስ
ሰማይና ምድር ያልፋል ቃሌ ግን አያልፍም ብላል ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቃሉ ሊፈፀም ዘድ ግድ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለንስሀ ሞት ያብቃን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
በሐይመኖት በኩል ጌታ መቸ እንደሚመጣ
ስለማይታወቅ አራቁት አንዳትሆኑ ከፈለጋችሁ በገላቲያ 3---23 ከክርስቶስ ጋር አንድ ትሆኑ ዘንድ የተጠመቃችሁ ሁሉ ክርስቶስን ለብስሳችኋል ስለሚል በኢየሱስ ስም ተጠመቁ ሐዋሪያ 2---38---42 ተመልከቱ አመሰግናለሁ።
ከእግዚአብሔር አፍ የወጣ ቃል ሳይፈፀም ስለማይቀር ትንቢቱ ይፈጸም ዘንድ ግድ ነው።ለዚህ ብቸኛው አማራጭ ንስሀ መግባት ነው፤በኢየሱስ አምኖ ያልዳነ ደሞ ኢየሱስን አምኖ ተቀብሎት መዳኑን ማረጋገጥ ነው/መፅሀፍ ቅዱስ ሲናገር "መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን ሌላ ስም የለምና/የሐዋርያት ሥራ 4 ፥12/"።ኢየሱስ ያድናል!!!
በጣም ነው የምንወድህ ቀጥልበት ወንድሜ በርታ!ስለ መረጃዎችህ እግዚሀብሄር ይስጥልን
ድምጻቸዉ እየተሰማ ነው
ለእኛ ለክርስቲያኖች የመጨረሻው ዘመን የፈተና ነውና ድል ለመንሳት ወደ እግዚአብሔር እንቅረብ። "ድል ለነሳው የድል አክሊል እሰጠዋለሁ!"
ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው ሰውሁሉ አዳኝነቱንና ጌትነቱን ተቀብሎ ሁሌም ማራናታ እያለ መጠባበቅ አለበት።
አቤላ እናመሰግናለን አንድ ነገር ማለት የምፈልገው ራዕይና ትንቢት በትክክል ተርጉሞ ማወቅ አይቻል በተለይ እንደ ራዕየ ዮሐንስ አይነት በጣም ውስብስብና ከባድ መጽሐፍ ስለዚህ ፍጻሜው ደርሶ ነው እንደዚህ ነው እንደዚህ ነው ብሎ ደፍሮ መናገር የሚችል ሰው ሊኖር አይችልም ምክንያቱም የራዕዩን ምንነት ከማንምና ከምንም በላይ የሚረዱት ሶስት ነገሮች ብቻ ናቸው :-
1, ልዑለ ባሕይር ቅዱስ እግዚአብሔር
2, ሐዋርያው ባለ ራዕዩ ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ዘብዴዎስ
3, ለሁለተኛ ጊዜ ጠፍቶ እንደገና ጽፎ አሁን በእጃችን እንድንይዘው ያደረገው ቅዱስ ዮሐንስ አፈ-ወርቅ ብቻና ብቻ ናቸው።
ሰማይ እና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍም! ትምቢቱ ይፈጸም ዘንድ ግድ ነው. አምላክ ሆይ በመንግሰትህ በመጣህ ጊዜ አሰበን🙏🙏🙏
አሜን 🤲
'GF;YU;
ዓለም መቼም ንሰሀ ግቡ አትልም መፀሀፋ ቅዱስ ላይ የተፃፈ ትንቢት ሆኖ ሳለ ብዙ ልማት ስላለሙ ነዉ የሚል ምክነያት ትሰጠናለች እኛ ክርስቲያኖች ግን መፀሀፉ የነገረንን አምነን ንሰሀ እንግባ
እናመሰግናለን አቤላ😘😘🙏🏾🙏🏾
አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን😥😢😢😢😢
ቃሉ እንዲፈፀም ዘንገድ ግድ ነዉ❤የሞት ንስሃ ያብቃን የተዋህዶ ልጆች🤲🤲
አሜን በእውነት 🤲🤲🤲🤲
የጌታችን ኣምላካችን እግዛኣብሄር ቃል ሊፈፀም የግድ ነው።
ማራናታ አሜን ጌታእየሱስ ቶሎና
ቃሉ ልፈፀም ግድ ነው ። ጌታ ሆይ ማረን
ለንሰሀ ሞት አብቃን የሰማዩ ጌታ የምድሩ ባለቤት
ትንቢት ይፈፀም ግድ ነዉ አቤቱ ጌታ ሆይ ቶሎ ና
መጽሐፋችን የእውነት መጽሐፍ ነው ቃልህ እውነት ነው
አባካችሁ ወደ ጌታ አንቅረብ መዳን በልጁ ብቻ ነው ሌላ አይደለም ጊዜ ደርሷል ወገን ጌታን የያዘ ከቶ አይጠፋም ጌታን አንደ ግል አዳኝ አርጋችሁ ተቀበሉ 🥰
እንደ ወንዙ ውስጣችን ካልደረቀ በመድሐኒዐለምና በእናቱ በቅድስት ድንግል ማሪያም እንሻገረዋለን፡፡ ወንዙን ቱርክ ገደበችው ደረቀም ያው የትንቢቱ አንዱ አካል ነው፡፡ መድሐኒዐለም ስትመጣ በምህረትክ በዕውነት አስበን አሜን ያለ ይደረግለት አሜን!!!
አቤቱ ጌታችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደኛ ሀጥያት ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ይቅርበለን
ወደ ንስሀ ፀሎት ወደ ተዉባ ዱአ
እግዚአብሔር በቸርነቱ ከዚህ አስፈሪ ሰአት ይጠብቀን።
Amen🙏🙏🙏
እግዚኦ 😭
ሳይንሰ ከእግዚያብሔር ቃል አይበልጥም አቤል አንተም ብታምን ይሻልሃል ።
ፈጣሪ ይማረን
ማራነታ ጌታ ሆይ ቶሎ ናሃ 🙏🙏👏
አቤሎ የሚገርም ዘገባ ነው ያቀረብክልን!!
የዓለም መጨረሻ መምጣቱን የሚያሳይ ደወል ነው።መፅሐፍ ቅዱስ ስለ ኤፍራጥስ ይናገራል !!!
ትምቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው
ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን
🙏🙏🙏
ሰዉ ንስሐ ላለመግባት ሳይንስ አየጨመረበት ነዉ!! የሄ ደሞ የሰይጣን ስልት ነዉ! አለሜ ኦርቶዶክሳዉያኔ ሙሽራችን አየሱስ ክርስቶስ ሊመጣ ተቃርበዋልና ደስስስ ይበለን ንስሐ አንግባ አንታለል!! የመጨረሻ ዘመን ማለትኮ የጌታ አዲስ ዘመን ቀረበልን ማለት ነዉ!! ደስ ሊለን ይገባል አንሸበር ብቻ በካህን ቀርበህ ንስሐ ግባና ከሚመጣዉ መከራ ያወጣሃል ጌታ!! አልልልል ነዉ የሚባለዉ!! ምናባትዋ ይህች አለም ትለፍልን!! የስቃይና የመከራ አለም ምን ያደርግልናል መኖር ከሆነ አንደድሮ አባቶቻችን በትሕትናና በፍቅር በህግ አምላክ መኖር ነበር!! አሁንስ ገደለ,ተገደለ ሚስቱ አረደ ,ልጅን ደፈራት የመሳሰሉ ዘግናኝ ሂወት ዘመነ ኢሉሚናቲ ትለፍ ይህቺ ባሌጌ አለም! አርጎት ነዉ የመጨረሻ ይምጣልን ንስሐ ብቻ ግቡ አንዘጋጅና መንግስተሰማይ ግን አንደአባይ ፋፋቴ በሚጎርፍ ምሕረቱንጂ አንደጢአታችን አይገኝም አንለምን? ሰላም ሁኑ ኤርትራዊትዋ ጽጌረዳ ነኝ.
ይህ የመጨረሻዉ ዘመን ነዉ ንሰሀ ግቡ
አምላኬ ሆይ ለንስሃ አብቃን
ቀኑ ተቃርቧል በምን ያህል ፍጥነት እንደሚፈፀም ባናዉቅም ዋናዉ ነገር ከሀጢያታችን ንስሀ ገብተን የጌታም ኢየሱስ ክርስቶስን አዳኝነትን እየመሰከርን
ቀኑን በትጋት እንጠብቅ
ንስሀ ግቡ ጊዜ የለም!
ኢየሱስ ጌታ ነዉ!
Repaint from your sin!
Receive Jesus christ the son of most high God!!
GOd beless you bro
ከ15 አመት በፊት በሃዲስ ሰምቼዋለሁ የመድረቁን ጉዳይ ጥራት ይገባክ ያ አላህ
ይህ ክስተት ከቂያማ ምልክቶች አንዱ ነው ::
አቡ ሁረይራ (ረዲየላሁ .ዐንሁ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ “የኢፍራጦስ ወንዝ የወርቅ ጋራ ሳይገለጥና ሰዎችም ለዚህ (ሃብት) ሳይጋደሉ በፊት ትንሳኤ አትከሰትም። በዚህ ውጊያ ከሚሳተፉ ሰዎች መካከል ዘጠና ዘጠኝ በመቶ ያህሉ ይገደላሉ። እያንዳንዳቸው ግን ‘በሕይወት የምተርፈውና ይህን ሃብት የምጠቀምበት እኔ ልሆን እችላለሁ’ የሚል ተስፋ አንግበው ነው የሚዋጉት፡፡”
በሌላ ዘገባም፦ “የኢፍራጦስ ወንዝ የወርቅ ድልብን ሊገልጥ ይቀርባል። ያን ድልብ የደረሰበት ሰው ከዕርሱ ምንም ነገር አይወስድም።”
(ቡኻሪና ሙስሊም)
ይህን ተዓምር ነቢዩ ሙሐመድ ﷺ ከ1400 ዓመታት በፊት ነው የተናገሩት ::
አላህ (ሱብሀነሁ.ወተአላ) በሱረቱል ነጅም 4፥3 እንዲህ ይለናል:-
"ከልብ ወለድም አይናገርም፡፡
እርሱ (ንግግሩ) የሚወርረድ ራእይ እንጅ ሌላ አይደለም፡፡"
ወረኞች ይሄ እናንተን አይመለከትም የናንተ የመሀመድ 27ግዜ ያደረገው ጦርነት ጭፍጨፋ ከዝያ ቦሓላ የመሀመድ የሳሀቦች የጦርነት የዝሙት ታርክ ብቻ ነው
መሀመድ የት ያውቀዋል ኤፍራጥስን? 🤣😂😂
ያው ከክርስቲያን እየኮረጄ ይዘባርቃል
ቁራን ትንቢት የለውም አንድም የቁራን ትንቢት አልተፈፀመም
@@zeusapollo1576 አንች ዝም ብለሽ በህልም እየኖርሽ ነው ነቅ እህት ቁርአንን አንብበሽ ሳይሆን እንድህ የምትይው ጥላቻሽ ይሄ ጥላቻ ደሞ አይንን ይጌርዳል ሀቅን ማወቅ አይቻልም መቸም ሁለት ሀቅ የለም ወይ እናንተ ወይ እኛ ከሁለት አንዳንችንጋ ነው ሀቅ ሊኖር የሚችለው ሁለት ሀቅ መቸም የለም ሀቁ የትኛው እንደሆነ ለማወቅ ደሞ መጀመሪያ ድፍን ጤላቻን ማስወገድ ነው
@@dawuddawud-xx6pt እሥላም በምድር ላይ ለዘላለም ይኑር ይህችን ዓለም ውረሱ ግድ አይሰጠንም
አመንሽ አላመንሽም የሐይማኖት ክርክር አይደለም
ቁራአን ትንቢት ታርክ የለውም የመሀመድ ሀዲሳት የምያወሩት ስለ ዝሙት ጋብቻ 🤣😭🤣😭
@@dawuddawud-xx6pt 🤣🤣🤣የጂኒ ምዕራፍ የዋሻው ምዕራፍ የጉንዳን ምዕራፍ የጦርነት ምርኮ ምዕራፍ በፈጠረሽ ከዝህ ዝብርቅርቅ ያለ የልጆች ተረት የመሰለ መፅሐፍ ምን ልብን የምቀይር ነገር አለው
እኔ የምለው የጉንዳን ምዕራፍ ያወረደው አላህ በእውነት ታማሚ ጣኦት ሰይጣን መሆን አለበት
አላህ ለተከታዮቹ ክብር የለለው የተረገመ የሜካ ካሀባ የቁረይሽ ጣኦት ነው
የጉንዳን ምዕራፍ ስለምንድነው የምያወራው በፈጠረሽ አስረጅኝ የሰለሞን አገልጋዮች ጂኒ ነበሩ የብልቅስ ታርክ የጉንዳኖቹ ከሸለቆው ወጥተው ሰለሞን መናገራቸው ሰለሞን የጉንዳን ቁዋንቁዋ እንደምናገር ሰለሞን መሞቱን ጉንዳኑዋ ከስር የሰለሞንን በትር በመብላት መውደቁንና ጠቅላላ ቤተሰብ አለማወቁ 🤣🤣 አላህ ምን ነካው???
በፈጠረሽ እስቲ ትንቢቴ እሣያስን አንብብ ❤
የእግዚአብሔር የትንቢት ቃል መፈፀም ግድ ነውና
አቤቱ በማጣህ ጊዜ በመንግስትህ አስበኝ ቃሉ እውነት ነው ይፈጸማል 💯💯💯💯👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አቤቱ ጌታዬ ሆይ በመጣህ ግዜ በመንግስትህ አስበኝ 🙏
ትክክል ነው ጌታ ልመጣ ነው ኢየሱስ ሊመጣ ነው
የዘመን መጨረሻ ደርሷል እየሱስ ክርስቶስ ልመጣ ነው የሰው ልጅ በሙሉ በእየሱስ በማመን ከእግዚአብሔር ጋር መታረቅ እና የሐጥያቱን ይቅርታ ማግኘት አለበት የክርስቶስ ደም ከሐጥያት ሁሉ ያነፃል❤❤❤❤❤❤
ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና
የመጨረሻው ዘመን ደርሷል ሁላችንም ወደፈጣሪያችን እንመለስ
አግዚአብሔር ሆይ አጥያታቺን ይቅር በላን 🙏😭😭😭
እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏🙏🙏
ተዘከረነ እግዚኦ በውስተመንግስትከ
እኔ በመፀሃፍት በሚለው ነው የማምነው ሳይንስ የእግዚያብሄርን ነገር መቃወም ስለሆነ ስራው ሁሌም ምክኛት ይሰጣል እንዺህ የሆነው እንዲህ ስለሆነነው ምናምን የሚል እኛ ክርስቲያኖች ግን ትንቢቱ መፈፀሚያው ቀን ተቃርቧል ንስሃ እንግባ ባይ ነኝ
አግዚአብሔር ምልካም ኗው የስው ልጅ አየሱስ ምምልክ ይስፍልግል
እግዲ ሰዎች ትቢቶች በመፈፀም ላይነው እግዚአብሔ ከሚመጣው ቁታ እዲታደገን በበጉ ደም ልብሳችንን እናፃ
አምላኬ ይቅር በለን
ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው እድሜን ለንስሐ ያድለን
አቤቱ ጌታሆይ በመግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ አቤቱ የኔ ሀጤት 😭😭😭😭😭
ጌታ ኢየሱስ ቶሎና አለም አርጅታለች መኖር ሰልችቶናል
አምላኬ ሆይ አስበን
እግዚአብሔር ያውቃል የሚሆነውን ሁሉ እሱያስበን
በሰማአም ፈጣሪ ይጠብቀን😢
ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው ! ይላሉ አባቶች ሲተርቱ ልቡ እንደ ጥቁር ድንጋይ የጠነከረ የማያምን ህዝብ እና ትውልድ ሳይንስ እና መላ ምት ሲደረድር እንደ ሎጥ ሚስት ደርቆ የሚቀር እንደ ኖህ ዘመን ህዝቦች ተጠራርጎ የሚያጠፋው ህዝብ ስለሆነ ንስሃ መግባቱን ትቶ የእግዚአብሔር መልዕክተኞች የተናገሩትን እየናቀ 1000 ነገር ይቀባጥራል ። ሳይንስ ያድንሃል መስሎሃል በርታ ! አይኑን የማያምን ጆሮውን የማያምን ለፍርድ የተዘጋጀ ግብስብስ ህዝብ ። የሳይንስ ትርጉሙ ልንገርህ
ሳ ፣ ሳያውቁ
ይ ፣ ይናገራሉ
ን ፣ ንግግራቸውም
ስ ፣ ስህተት ነው !!!
የሳይንስ ትርጉም ይሄው ነው አለቀ ።
ድምፁን አሰማን
ሰማይ እና ምድር ያልፋል ቃሌ ግን አያልፍም ብሎ አደለ የፍጥረት ሁሉ ባለቤት ያው እየሆነ ያለው እሱ እንዳለው ነው።
ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው
ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🙏🙏🙏
ጌታ ሆይ በምህረትህ ጎብኘን?🙏🙏🙏
ኢየሱስ ክርስቶስ የማጣት የዘመን የመጨረሻ ዘመን ስለሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ የማጠን 😭😭😭✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
መልካም አቀራረብ
ሁሉም ነገር በጊዜው ይሆናል፡ ምድርና ሰማይም ያልፋሉ፡ ችግሩ እኛ የሚሆን አይመስለንም፡ ቃሉ አያልፍም ፡፡
ኢየሱስ ሊመጣ ነው።
ፈጣሪየሆይሀጤተኛነኝእና ለንሰሀሞትአብቃኝ አንተእርዳኝመንገዱንአንተአሳየኝ
Bezu yetesafew eyederese nw ega nen yalgeban 😊 thank you Abel 😊 🙏 😘
ቃሉ እውነት ነው
ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው
አባት ሆይ በመንግስትህ አስበን