ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መከላከያ የአለም ጀግና ነው አባቴ
ክብር ለባዕዳን ተላላኪ ባንዳዎች መድሐኒት ለሆነው የአገር መከላከያ ሰራዊታችን
ጀግናዬ ለኔ ብለህ ህይወትህን የምትሰጥ ክብር ላንተ ይሁን ::🇪🇹👍🇪🇹
ክብር ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን
እናመሰግናለን
በጣም ደስ ይላል እንኳን ለቤታቸው አበቃቸው። ክብርና ሞገስ ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን ይድረሰው🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ክብር ለባዕዳን ተላላኪ ባንዳዎች መድሐኒት ለሆነው የአገር መከላከያ ሰራዊታችን🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🌻🌻🏵🏵🏵🏵🏵🏵🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💐💐
ጀግናው መከላከያ ሰራዊት🎉❤❤❤
የኢትዬጵያችን የምንጊዜውም የክፍለ ዘመኑና የበፊቱም ጀግናችን ዋስትናችን የእልውናችን የቁርጥ ቀን አለኝታችን ጀግናው የኢትዬጵያ መከላከያ ሰራዊታች ነው ኑሩልን ፈጣሪ ከጎናችሁ ይቁምላችሁ፡፡
እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ይብዛልን ለመከላከያ ብርታትና ጽናት ይስጥልኝ ❤❤
ጀግና የአገር ኩራት መከላከያችን በርቱ ጽንፈኞች ወደ ጉድጓድ እየከተተው ነው በርቱ ጀግኖች
ጀግናዉ መከላከያችን አምላክ ብርታቱን ይስጥህ
ውቤ መከላከያችን ኢትዮጵያዊ ጠንካራ ክንዳችን እናከብራቸዋለን
ክብር ለጀግናው ዋልታ ማገራችን አለኝታችን ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊታችን የኛ ኩራት ጀግንነትህ በአለም የተመሰከረልህ ዉድ የኢትዮጵያ ልጅ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
የፅንፈኛ መድሀኒት ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን፣ ሰላምን ለማምጣት ህይወታቸዉን ሰዉተዉ ህዝባችንን በማዳን ላይ ስላሉት ጀግኖች መከላከያ ሠራዊታችን።እግዚአብሔር ሆይ ሰላምን ለአገራችን ስጠን።🇪🇹
🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እየሞትክ ለምታኖረን የተከበርክ የአገር መከላከያ ክብር ላንተ ይሁን።
መከላከያ የአገርና የሕዝብ መከታ ነው።ክብር ለመከላከያ ሠራዊታችን ይሁን!!
ጀግና ነህ
ክብር ለአገራችን ዋልታና ማዕረግ ጀግናው መከላካን ይሁን!!!🎉🎉🎉🎉🎉
ውቤ ሰላምህ ይብዛ !!! We Millions are stand with our bloved, PM. Dr. Abiy Ahmed ❤️ 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
እጅግ መልካም ነገር ሊቀጥልም ይገባል ለመከላከያም ትልቅ ክብርና ሞገስ ይገባል።
አንድ አገር! አንድ መከላከያ! አንድ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ውቤ ብርቱ ወንድማችን የመከላከያችን የክብር አባል በርታልን!!!🙏👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክብር ምስጋና ይግባው ለመከላከያ ሠራዊታችን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ይጠብቃችሁ ሠላሙን ያብዛላችሁ ዛሬም ነገም ክብር ለመከላከያ ሠራዊታችን
🎉🎉ድል ለመከላከያችን እናመሰግናለን መከላከያችን እነዚህ አውሬው ፅንፈኞች መምራኖችን በግፍ መግደልና በማገት እያሰቃዩ ክልሎችን እያመሱ ነውና በአንድነት ቆመን ማውገዝ መቃወም አለብን
ሁሌም የሀገር ዋልታ እና ማገር መከላከያ !!!
ጀግነ
ድንቅ ነው ጌታ ይባረክ
ክብርና,ሞገስ,እየሞተ,ላኖረኝ,ለጀግናዉ,መከላከያ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጀግኖች በርቱ
ክብር ሁሌም ለጀግናው መከላከያችንየወገንመከታ እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ውቤ ሠላምህ ይብዛ ነስሮ ነኝ
ሰላም ውድ ወንድማችን
በጣም ጀግንንት ነዉ የሠሩት
ውቤ ጀግናችን
ሰላም ሰላም
ጀግና የኢትዮጵያ ልጆች
የሓገራችን:የጀርባኣጥንት::
መከላከያችን የሁላችንም ኩራት እናንተ እየሞታቹህ እኛን የምታኖሩን አላህ ውለታችሁን ይክፈላቹህ ክብር ለመከላከያችን
❤❤❤❤ኢትዮጵያ ወደፊት
መከላከያችን ሁል ግዜም ጀግናችን ነው
ተማሪዎችን ከትምህርት ገበታ የሚያስተጓጉሉት ታጣቂ ለመመልመል ነው።ወላጆች ልጆቻቸውን ማንቃት አለባቸው።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክቡር የአገር ኩራትለሆነው ለመከላከያችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጀግና ብሪታ የኢትዮጵያውያን መክልከያ❤❤❤
ውቤ ተባረክ
ጀግናዉ መከላከያችን በርታልን
ከጀግናም ጀግና ጀግና ሰራት ነው ያለን
ጀግናችን አሁንም ነገም የኢትዮጵያ አለኝታ ነው።ኢትዮጽያን ለዘላለም የሚታደጋት መከላኪያችን ብቸኛ ነው
በርቱ
Ethiopia shall prevail !!! Almighty God is on the side of the Ethiopian people. Our country is on the move. Haters and naysayers are 👍✅👍👍👍
የገቡት ሰዎች ትክክለኛ ፋኖ ናቸው ፡፡ ነፃ አውጪ የሚባሉት በሰላም መኖር ይሻላል ያሉት ናቸው ፡፡ሌላው ዘራፊ ነው ፡፡
ሰለም ሰለም
ድልና ድምቀት ለጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ማለትም ለምድር ጦር፣ ለአየር ሐይል፣ ለኮማንዶ፣ለአድማ ብተና፣ለፌደራል ፖሊስ፣ ለባሕር ሐይላችን፣ ለክልል ፖሊስ ፣ ለሚሊሻዎቻችን!!
አምላክ ይኸንን ደም መፋሰስ በቸርነቱ ያስቁምልንና አገራችንን ሰላም ያድርግልን፡፡
Temesgen selam laa hixanochii
ክብር ለጀግናው ስራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጀግና መከላከያ ስላለን እንኮራለን።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ክብሩ ለህግዛቤር ይውን መሥታዋልን ሥለሠጣቸው
መጨረሻው ቀርቧል ፡፡
❤❤❤ጀግናው መከላከያችን በርታ ሚሊዮኖች ከጎንህ ነን❤❤❤❤❤❤
ሰላም ይሁን
ጀግና በርቱልን
Nuuf jabaadhu
እዋይ ሰለቹን እኮ እነዚህ ሰዎች እዋይ ትግል😮
Also watching from California later! Proud of our Etihopian defence forces. ሰላምታ ላገራቺን መከላከያ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መከላከያ ሠራዊታችን ወደፊት
Peace, joy and prosperity to the world . All the world Nations need peace Joy and stability.
ዉጊያ በስልክ ! ይመራል እንዴ....ኧረ ጉድ ነዉ
ሰላም ሰላም❤❤❤❤❤
በርታልን ከጎናችሁ ነን
Our Hero's Thanks we Love you our Defence Force's ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Kiber le jegnaw serawitachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መሃይም ፅንፈኛ ለትምህርት ክብር የለውም
We love you Ethiopian Defense Forces
መከላከያችን አይዞን በርቱልን
ይኘ ጀጊና መከላከያ አለህ ይጣብቃቹሁ❤
ማን እንደመከላከያ ለኢትዮጲያ ሺ አመት ይኑሩልን
ሠላም
ለህዝብ ሲባል የራስን ጥቅም ሳይቀር አሳልፎ መስጠት ጀግንነት እንጂ ሽንፈት አይደለም፡፡ በየትኛዉም ዓይነት ዕሳቤ ዉስጥ ሕዝብንና ጥቅሞቹን ማዕከል አድርገን ሃሳባችንን ካላወራረድን፤ ለሃገር የምንፈይደዉ አንዳች ነገር የለም፡፡
ዓለም አቀፉ የፖለቲካ መፍትሔ መፈላላጊ ወደ ብልጽግና ማማ ጉዞ ያፈጥናል፥ ኢትዮጵያ እየመከረች ታሸንፋለች ፤
አማራን ነፃ ለማድረግ ማለት ምን ማለት ነው? አማራ በማንም ተገዝቶ አያውቅም ለራሳችሁ ጥቅም ስትሉ ነው አማራን አዋረዳችሁ እንዲናቅ አደረጋችሁት እንጂ ምንም ትርፍ አላገኛችሁም ።
ወድሜሜሜሜሜሜ ወብየ
ድሮኑመከላከያችጀግናችእጅየባንዳቡድደደቦችየትምማምለጥአይችልም❤
ውብ እንዴት ነህ
Our Hero Ethiopian Defense Force ✌✌✌✌✌✌✌✌
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️🙏🙏
❤❤❤❤
❤❤🎉🎉🎉❤❤
ሠላም ላንተ አንኩአን አደረሰን አንግዲህ ፈጣሪ የ አናት አዛውንት-ሽማግሌ -ሕፃናት አንባ ደም መፍሰስ ስቃይ አይቶ አጁን ለሰላም ለዘረጋው ወገን በቃህ ማለቱ ማየት ደስታ ነው Dr አብይ ኑ በጠረጴዛ ዙሪአ አንነጋገር ያለው ጥሪ አንደ ስብከት ተቆጥሮ አሁን መገንዘባቸው ቢዘገይም ደስ ያሰኛል ሌሎችም ለ ወገን ለ አዲስ ትውልድ አድገት ብለው ማሰብ መሳሪያ ብአስረክቡ ብማረኩም ዛሬ የተመለሱት ውግያ አንዳሸነፉ ይረዱት ደስታዬ ብዙ ነው ከ Brussels Belgium 🌹🌹🌹 ሠላም ለ ኢትዮጵያ
እንወድሀለን
ስላም ለቤተስብ እንዲሁም ወንድም አለም ውቤ አንድ ሃሳብ መስጠት ፈልጌ ነው እሱም እጅ ስተው የሚገቡ ወንድሞቻችንን ፅንፈኞች ብለህ ከምትል በተሳሳተ መንገድ ነፍጥ ይዘው ጫካ ገብተው የነበሩ ብትል ይመረጣል ለምን ብትል አምነው ተመልስዋል እና የተማረኩትን ግን ብንላቸውም ችግር የለውም ይህ ይኔ ምልከታ ነው:: የገቡትም ስላምን በመቀበላቸው በጣም አመስግናቸዋለሁ ችግር የለም ማለት አይደለም ከጦርነት መነጋገሩይሻላል እንኩዋን ተመለሳችሁ: የአማራንም ችግር ተጋግዘን መፍታት እንችላለን:: ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን🙏🫶🥰🇪🇹 ጆን ነኝ from Norway 🇳🇴
Ethiopian gallant daughters & Hero boys, thank you too much (great army).
ውብዬ አንተ ሁልጊዜ ንግግርህም ባህሪህ ስላምና ስላም ነው ::በሌላ በኩል በእውነት ለመናገር ብዙዎቹ በነበረው ከፍተኛ ውዥንብርና በውጭ በሞቅ ኑሮ የሚኖሩ የነ ሹሉቃ ዳዊት የነ መሳይ መኮንን አበበ በለው አበበ ጋላው ፋሲል የኔአለም እንዲሁም ሌሎች በስሜን አሜሪካ በአውሮፓና እንዲሁም በአገር ቤት ያሉ ፅንፍ የረገጡ ዩቱበሮች ግለስቦች ከመንግስት ጋር የሚስሩ አመራሮች ጭምር ያተሳተፉበትና የኣማራን ህዝብ በከፍተኛ ሁኔታ እንዲረበሽ እንዲደናገር በመሥራት የማራ ህዝብ እርስ በርሱ አንተ ብልፅግና አነተ ፋኖ እየተባባለ እንዲበላላና አማራ ባዶ እንዲቀር አድርገው ተጫውቶበታል ታሪክህ ተወስደ ኢስላም ሊገዛህ ነው ወዘተ ወዘተ ብለው ልቡ አሽፈቱት አጫረሱት አንድ ቀን ግን ታሪክ ይፋረዳቿል ::ኢትዮዽያ ለዘላለም ትኑር ስላም ለህዝቦቿ ክብር ለጀግናው መከላከያ ስራዊታችን ❤❤❤❤❤❤🇸🇳
ሰለሞን ኤረትሮ
ቤተሰቡን በአግባቡ መመገብ አቅቶት እየተንገታገተ ያለዉን መምህር ሌላዉንም ቢሆን እያገቱ በመቶ ሺዎች የሚቆጠር ብር መጠየቅ ምን አይነት ትግል እንደሆነ አይገባኝም። ህዝብን እያገቱ ለህዝብ እታገላለሁ ዘበት ነዉ። በየቦታዉ እየታገተ በመቶ ሺዎች ገንዘብ እየተጠየቀ ያለዉ የህዝቡ ትግስት ግን በዛ።
Enemies' communication should be exposed on media, it is useful information for the government.
እነዚህ ጀዊሳዎች ስነጋገሩ የኢትዮጵያ ሬድዮና ቴሌቭዥን በግልጽ ለምን አይነገርም
መከላከያ የአለም ጀግና ነው አባቴ
ክብር ለባዕዳን ተላላኪ ባንዳዎች መድሐኒት ለሆነው የአገር መከላከያ ሰራዊታችን
ጀግናዬ ለኔ ብለህ ህይወትህን የምትሰጥ ክብር ላንተ ይሁን ::🇪🇹👍🇪🇹
ክብር ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን
እናመሰግናለን
በጣም ደስ ይላል እንኳን ለቤታቸው አበቃቸው። ክብርና ሞገስ ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን ይድረሰው🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ክብር ለባዕዳን ተላላኪ ባንዳዎች መድሐኒት ለሆነው የአገር መከላከያ ሰራዊታችን🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🌻🌻🏵🏵🏵🏵🏵🏵🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💐💐
ጀግናው መከላከያ ሰራዊት🎉❤❤❤
የኢትዬጵያችን የምንጊዜውም የክፍለ ዘመኑና የበፊቱም ጀግናችን ዋስትናችን የእልውናችን የቁርጥ ቀን አለኝታችን ጀግናው የኢትዬጵያ መከላከያ ሰራዊታች ነው ኑሩልን ፈጣሪ ከጎናችሁ ይቁምላችሁ፡፡
እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ይብዛልን ለመከላከያ ብርታትና ጽናት ይስጥልኝ ❤❤
ጀግና የአገር ኩራት መከላከያችን በርቱ ጽንፈኞች ወደ ጉድጓድ እየከተተው ነው በርቱ ጀግኖች
ጀግናዉ መከላከያችን አምላክ ብርታቱን ይስጥህ
ውቤ መከላከያችን ኢትዮጵያዊ ጠንካራ ክንዳችን እናከብራቸዋለን
ክብር ለጀግናው ዋልታ ማገራችን አለኝታችን ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊታችን የኛ ኩራት ጀግንነትህ በአለም የተመሰከረልህ ዉድ የኢትዮጵያ ልጅ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
የፅንፈኛ መድሀኒት ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን፣ ሰላምን ለማምጣት ህይወታቸዉን ሰዉተዉ ህዝባችንን በማዳን ላይ ስላሉት ጀግኖች መከላከያ ሠራዊታችን።እግዚአብሔር ሆይ ሰላምን ለአገራችን ስጠን።🇪🇹
🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እየሞትክ ለምታኖረን የተከበርክ የአገር መከላከያ ክብር ላንተ ይሁን።
መከላከያ የአገርና የሕዝብ መከታ ነው።ክብር ለመከላከያ ሠራዊታችን ይሁን!!
ጀግና ነህ
ክብር ለአገራችን ዋልታና ማዕረግ ጀግናው መከላካን ይሁን!!!🎉🎉🎉🎉🎉
ውቤ ሰላምህ ይብዛ !!!
We Millions are stand with our bloved, PM. Dr. Abiy Ahmed ❤️ 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
እጅግ መልካም ነገር ሊቀጥልም ይገባል ለመከላከያም ትልቅ ክብርና ሞገስ ይገባል።
አንድ አገር! አንድ መከላከያ! አንድ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ውቤ ብርቱ ወንድማችን የመከላከያችን የክብር አባል በርታልን!!!🙏👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክብር ምስጋና ይግባው ለመከላከያ ሠራዊታችን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ይጠብቃችሁ ሠላሙን ያብዛላችሁ ዛሬም ነገም ክብር ለመከላከያ ሠራዊታችን
🎉🎉ድል ለመከላከያችን እናመሰግናለን መከላከያችን እነዚህ አውሬው ፅንፈኞች መምራኖችን በግፍ መግደልና በማገት እያሰቃዩ ክልሎችን እያመሱ ነውና በአንድነት ቆመን ማውገዝ መቃወም አለብን
ሁሌም የሀገር ዋልታ እና ማገር መከላከያ !!!
ጀግነ
ድንቅ ነው ጌታ ይባረክ
ክብርና,ሞገስ,እየሞተ,ላኖረኝ,ለጀግናዉ,መከላከያ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጀግኖች በርቱ
ክብር ሁሌም ለጀግናው መከላከያችንየወገንመከታ እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ውቤ ሠላምህ ይብዛ ነስሮ ነኝ
ሰላም ውድ ወንድማችን
በጣም ጀግንንት ነዉ የሠሩት
ውቤ ጀግናችን
ሰላም ሰላም
ጀግና የኢትዮጵያ ልጆች
የሓገራችን:የጀርባኣጥንት::
መከላከያችን የሁላችንም ኩራት እናንተ እየሞታቹህ እኛን የምታኖሩን አላህ ውለታችሁን ይክፈላቹህ ክብር ለመከላከያችን
❤❤❤❤ኢትዮጵያ ወደፊት
መከላከያችን ሁል ግዜም ጀግናችን ነው
ተማሪዎችን ከትምህርት ገበታ የሚያስተጓጉሉት ታጣቂ ለመመልመል ነው።ወላጆች ልጆቻቸውን ማንቃት አለባቸው።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክቡር የአገር ኩራትለሆነው ለመከላከያችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጀግና ብሪታ የኢትዮጵያውያን መክልከያ❤❤❤
ውቤ ተባረክ
ጀግናዉ መከላከያችን በርታልን
ከጀግናም ጀግና ጀግና ሰራት ነው ያለን
ጀግናችን አሁንም ነገም የኢትዮጵያ አለኝታ ነው።ኢትዮጽያን ለዘላለም የሚታደጋት መከላኪያችን ብቸኛ ነው
በርቱ
Ethiopia shall prevail !!! Almighty God is on the side of the Ethiopian people. Our country is on the move. Haters and naysayers are 👍✅👍👍👍
የገቡት ሰዎች ትክክለኛ ፋኖ ናቸው ፡፡ ነፃ አውጪ የሚባሉት በሰላም መኖር ይሻላል ያሉት ናቸው ፡፡ሌላው ዘራፊ ነው ፡፡
ሰለም ሰለም
ድልና ድምቀት ለጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ማለትም ለምድር ጦር፣ ለአየር ሐይል፣ ለኮማንዶ፣ለአድማ ብተና፣ለፌደራል ፖሊስ፣ ለባሕር ሐይላችን፣ ለክልል ፖሊስ ፣ ለሚሊሻዎቻችን!!
አምላክ ይኸንን ደም መፋሰስ በቸርነቱ ያስቁምልንና አገራችንን ሰላም ያድርግልን፡፡
Temesgen selam laa hixanochii
ክብር ለጀግናው ስራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጀግና መከላከያ ስላለን እንኮራለን።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ክብሩ ለህግዛቤር ይውን መሥታዋልን ሥለሠጣቸው
መጨረሻው ቀርቧል ፡፡
❤❤❤ጀግናው መከላከያችን በርታ ሚሊዮኖች ከጎንህ ነን❤❤❤❤❤❤
ሰላም ይሁን
ጀግና በርቱልን
Nuuf jabaadhu
እዋይ ሰለቹን እኮ እነዚህ ሰዎች እዋይ ትግል😮
Also watching from California later! Proud of our Etihopian defence forces. ሰላምታ ላገራቺን መከላከያ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መከላከያ ሠራዊታችን ወደፊት
Peace, joy and prosperity to the world . All the world Nations need peace Joy and stability.
ዉጊያ በስልክ ! ይመራል እንዴ....ኧረ ጉድ ነዉ
ሰላም ሰላም❤❤❤❤❤
በርታልን ከጎናችሁ ነን
Our Hero's Thanks we Love you our Defence Force's ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Kiber le jegnaw serawitachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መሃይም ፅንፈኛ ለትምህርት ክብር የለውም
We love you Ethiopian Defense Forces
መከላከያችን አይዞን በርቱልን
ይኘ ጀጊና መከላከያ አለህ ይጣብቃቹሁ❤
ማን እንደመከላከያ ለኢትዮጲያ ሺ አመት ይኑሩልን
ሠላም
ለህዝብ ሲባል የራስን ጥቅም ሳይቀር አሳልፎ መስጠት ጀግንነት እንጂ ሽንፈት አይደለም፡፡ በየትኛዉም ዓይነት ዕሳቤ ዉስጥ ሕዝብንና ጥቅሞቹን ማዕከል አድርገን ሃሳባችንን ካላወራረድን፤ ለሃገር የምንፈይደዉ አንዳች ነገር የለም፡፡
ዓለም አቀፉ የፖለቲካ መፍትሔ መፈላላጊ ወደ ብልጽግና ማማ ጉዞ ያፈጥናል፥ ኢትዮጵያ እየመከረች ታሸንፋለች ፤
አማራን ነፃ ለማድረግ ማለት ምን ማለት ነው? አማራ በማንም ተገዝቶ አያውቅም ለራሳችሁ ጥቅም ስትሉ ነው አማራን አዋረዳችሁ እንዲናቅ አደረጋችሁት እንጂ ምንም ትርፍ አላገኛችሁም ።
ወድሜሜሜሜሜሜ ወብየ
ድሮኑመከላከያችጀግናችእጅየባንዳቡድደደቦችየትምማምለጥአይችልም❤
ውብ እንዴት ነህ
Our Hero Ethiopian Defense Force ✌✌✌✌✌✌✌✌
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️🙏🙏
❤❤❤❤
❤❤🎉🎉🎉❤❤
ሠላም ላንተ አንኩአን አደረሰን
አንግዲህ ፈጣሪ የ አናት አዛውንት-ሽማግሌ -ሕፃናት አንባ ደም መፍሰስ ስቃይ አይቶ አጁን ለሰላም ለዘረጋው ወገን በቃህ ማለቱ ማየት ደስታ ነው
Dr አብይ ኑ በጠረጴዛ ዙሪአ አንነጋገር ያለው ጥሪ አንደ ስብከት ተቆጥሮ አሁን መገንዘባቸው ቢዘገይም ደስ ያሰኛል ሌሎችም ለ ወገን ለ አዲስ ትውልድ አድገት ብለው
ማሰብ መሳሪያ ብአስረክቡ ብማረኩም ዛሬ የተመለሱት ውግያ አንዳሸነፉ ይረዱት
ደስታዬ ብዙ ነው
ከ Brussels Belgium 🌹🌹🌹 ሠላም ለ ኢትዮጵያ
እንወድሀለን
ስላም ለቤተስብ እንዲሁም ወንድም አለም ውቤ አንድ ሃሳብ መስጠት ፈልጌ ነው እሱም እጅ ስተው የሚገቡ ወንድሞቻችንን ፅንፈኞች ብለህ ከምትል በተሳሳተ መንገድ ነፍጥ ይዘው ጫካ ገብተው የነበሩ ብትል ይመረጣል ለምን ብትል አምነው ተመልስዋል እና የተማረኩትን ግን ብንላቸውም ችግር የለውም ይህ ይኔ ምልከታ ነው:: የገቡትም ስላምን በመቀበላቸው በጣም አመስግናቸዋለሁ ችግር የለም ማለት አይደለም ከጦርነት መነጋገሩይሻላል እንኩዋን ተመለሳችሁ: የአማራንም ችግር ተጋግዘን መፍታት እንችላለን:: ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን🙏🫶🥰🇪🇹 ጆን ነኝ from Norway 🇳🇴
Ethiopian gallant daughters & Hero boys, thank you too much (great army).
ውብዬ አንተ ሁልጊዜ ንግግርህም ባህሪህ ስላምና ስላም ነው ::
በሌላ በኩል በእውነት ለመናገር ብዙዎቹ በነበረው ከፍተኛ ውዥንብርና በውጭ በሞቅ ኑሮ የሚኖሩ የነ ሹሉቃ ዳዊት የነ መሳይ መኮንን አበበ በለው አበበ ጋላው ፋሲል የኔአለም እንዲሁም ሌሎች በስሜን አሜሪካ በአውሮፓና እንዲሁም በአገር ቤት ያሉ ፅንፍ የረገጡ ዩቱበሮች ግለስቦች ከመንግስት ጋር የሚስሩ አመራሮች ጭምር ያተሳተፉበትና የኣማራን ህዝብ በከፍተኛ ሁኔታ እንዲረበሽ እንዲደናገር በመሥራት የማራ ህዝብ እርስ በርሱ አንተ ብልፅግና አነተ ፋኖ እየተባባለ እንዲበላላና አማራ ባዶ እንዲቀር አድርገው ተጫውቶበታል ታሪክህ ተወስደ ኢስላም ሊገዛህ ነው ወዘተ ወዘተ ብለው ልቡ አሽፈቱት አጫረሱት አንድ ቀን ግን ታሪክ ይፋረዳቿል ::
ኢትዮዽያ ለዘላለም ትኑር ስላም ለህዝቦቿ
ክብር ለጀግናው መከላከያ ስራዊታችን ❤❤❤❤❤❤🇸🇳