የዛሬው የባሰ ነው!| ጀዋርን ደጋፊዎቹ በአስጨናቂ ጥያቄዎች አፋጠጡት !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 94

  • @መሠረት-ዘ7ረ
    @መሠረት-ዘ7ረ 16 วันที่ผ่านมา +18

    ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ ዘመንህ ይለምልም::thank you.🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 16 วันที่ผ่านมา +14

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን !!!

  • @TemesgenMendera
    @TemesgenMendera 16 วันที่ผ่านมา +18

    አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከተላላቅ ኢትዮጵያውያን አንዱ የነበሩ እጅግ የተከበሩትና የተወደዱት ጥሩ ኢትዮጵያዊ ዜና ዕረፍታቸው በጣም አስደንግጦኛል በጣምም አሳዝኖኛል : ኃያሉ እግዚአብሄር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጆቻቸው መፅናናትን ይስጥልን : አሜን!!!

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 16 วันที่ผ่านมา +15

    የኢትዮጵያ የከፍታ ዘመን 💯

  • @gebrieUrgie
    @gebrieUrgie 16 วันที่ผ่านมา +12

    ውቤያችን እንኳን አደረሰህ ምርጡ ኢትዮጵያዊ ።

  • @KasechShiferaw-g4m
    @KasechShiferaw-g4m 16 วันที่ผ่านมา +15

    ይገባሃል ታታሪ ትጉህ ስለሆንክ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤ 🙏🙏🙏

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 16 วันที่ผ่านมา +10

    Our brilliant leader ❤️
    May God bless you. Melkam yegeta lidet to my PM and my people of Ethiopia ❤

  • @eliastadesse4145
    @eliastadesse4145 16 วันที่ผ่านมา +8

    የሀጫሉ ደም ጁሀርን እድሜ ልኩን ያሳድደዋል

    • @bayissadidi9394
      @bayissadidi9394 15 วันที่ผ่านมา

      ደንቆሮ ! ጃዋር የሀጫሉ ቀኝ እጅ ነበር እንጂ እንደ እናንተ ጠላት አይደለም ። የፈፀማችሁትን ጥፋት ጌዜና እግዚሔር ይበቀሏል ።

  • @shemsunurahmed
    @shemsunurahmed 16 วันที่ผ่านมา +4

    ኢናልላሂ ወኢናሊለይሂ እራጂኡን ምርጥ ኢትዮጵያዊ የኦሮሞ ተወላጅ በጣም የምወደው ፖለቲከኛ ነፍሳቸውን ይማር

  • @jomama151
    @jomama151 16 วันที่ผ่านมา +8

    Wube tebarek ❤❤❤❤❤❤ berta

  • @MesfinOther
    @MesfinOther 16 วันที่ผ่านมา +6

    አቶ ቡልቻ ደመክሳ ነፍስ ይማር።

  • @girmaasfaw4119
    @girmaasfaw4119 16 วันที่ผ่านมา +5

    የጀዋር ምህዋር እሽክርክሪቱን ጨርሰው ተገትሮአል።ስሜት ሌላ ዕውቀት ሌላ።አቅምና አቋም ሌላ ጀዌ ሆይ የጀማመርከቸውን የንግድ ሥራ ቀጥልበት የፖለቲካውን ካርታ ተበልተሃልና በጊዜ ከዚያ ውጣ።መልካም ዘመን ለኢትዮጵያ ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💐

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 16 วันที่ผ่านมา +8

    ❤ስለ ሁሉ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን❤
    ❤ የእግዚአብሔር ምህራትና ጥበቃ ለሀገሬ ለኢትዮዽያ ይብዛልን ።
    ❤ ህዝባችንን ምድራችንንም ከማንኛውም ክፉ አደጋ ይጠብቅልን እለለሁ ።
    ❤ ኃይል የእግዚአብሔር ነው ።
    🎉 ትላንትን በጥሞና ከተመለከትን ስንት ወጋኖቻችን በፖለቲካኞች ትርኪት ህይወተቸው ተቀጠፋ ፦
    🎉 ብቻ ፦ ❤
    ❤ እግዚአብሔር ይፍራድ ።
    ❤ ክብር ለውድ የሀገሬ ኢትዮዽያ የቁርጥ ቀን ልጅ ጀግና !
    ❤ለዶ/ር ዐበይ አህመድ ና አጋሮቹ
    🎉 ደመናው ስገለጥ በብርሃን ሁሉ ይተያል ።
    ❤ ግዜ ደጉ ፈራጁ ማለት እንድህ ነው ።

    • @RejoiceEthiopia
      @RejoiceEthiopia 16 วันที่ผ่านมา

      Amen 🙌

    • @KasechShiferaw-g4m
      @KasechShiferaw-g4m 16 วันที่ผ่านมา +1

      @@derejedessalegn1614 ሁሉን የሚያየው እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ጌታ እንደሚያይ ሰው አያይም ምህረት ቸርነትህ አብዛልን!!!!👏👏👏👏

    • @mealatdemessie5939
      @mealatdemessie5939 16 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን!!!🎉❤🎉❤🎉❤

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 15 วันที่ผ่านมา +1

    ውብነት ይገባሀል ከዚህም በላይ ከፍ በልልን ወንድምዬ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍

  • @SolomonOlana
    @SolomonOlana 16 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም ሰላም እንኳን አደረሰህ

  • @KumilachewLegese
    @KumilachewLegese 15 วันที่ผ่านมา

    የምትወደድ ድንቅ ሰው

  • @fekadukumssa4883
    @fekadukumssa4883 15 วันที่ผ่านมา

    ውቤ እውነት እውነቱን ለህዝብ ስለገለፅክ እናመሰግናለን። መልካም የገና በዓል🎄🎄🎄🎁

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 16 วันที่ผ่านมา

    ጅዋር የደም ነጋዴ አሁን ደግሞ የመፃሐር ደጋዴ ጠያቂዉን በጣም እናደንቃለን

  • @tadesekelilo5197
    @tadesekelilo5197 15 วันที่ผ่านมา

    አዎ በጣም ትልቅ ሰው ነው ያጣነው ነብሳቸውን ባፀደ ገነት ያቆይልን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናት ፈጣሪ ይስጥልን

  • @GetachewDiku
    @GetachewDiku 16 วันที่ผ่านมา +3

    ቡልቻ ደመቅሳ ናቸው ሚደቅሳ አይደለም ውቤ አስተካክል አንተንም እንኳን ለጌታችን የልደተ በአል በሰላም አደረሰህ።

  • @ChuchuDebebe-q9i
    @ChuchuDebebe-q9i 16 วันที่ผ่านมา +5

    ❤❤❤❤❤❤❤yes tikklen

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 16 วันที่ผ่านมา

    መልካም የገና በዓል ይሁንልን የሰላም የደስታ የዶርአብይየበዓልመልእክትበጣምልብየሚነካነዉወገኖቸበንፁህህሊናበቅንነትእንጠቀምበት🌼🌼🌼🌼

  • @AhmadCell-ud8tc
    @AhmadCell-ud8tc 15 วันที่ผ่านมา +1

    ዉቤወዳጄበጣም..የኢትዮ፡ጰያሕዝብይወድሀልበርታወገኔ

  • @tsehayneshweressa411
    @tsehayneshweressa411 16 วันที่ผ่านมา +4

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹

  • @AhmadCell-ud8tc
    @AhmadCell-ud8tc 15 วันที่ผ่านมา

    አብቹዘመንህይብዛልህአሜንአሜን

  • @yirgalemtsegaye9362
    @yirgalemtsegaye9362 14 วันที่ผ่านมา

    አቶ ቡልቻ መድቅሳነብሳቸው በገነት ያኑርልን።

  • @alemayehukussi9371
    @alemayehukussi9371 15 วันที่ผ่านมา

    ስማቸዉን በትክክል አይተህ አንብብ

  • @SolomonOlana
    @SolomonOlana 16 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን አደረሰህ

  • @ShmehdiMehdi
    @ShmehdiMehdi 15 วันที่ผ่านมา

    اعانك الله

  • @ghfg9873
    @ghfg9873 16 วันที่ผ่านมา

    Thanks

  • @sarakebede4793
    @sarakebede4793 16 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤❤

  • @ከፅንፍ.የነፃ
    @ከፅንፍ.የነፃ 16 วันที่ผ่านมา +3

    የተጠየቀዉ ጥያቄና የሚሰጠዉ መልስ በፍፁም አይገናኝም!😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 16 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dagnehailu
    @dagnehailu 16 วันที่ผ่านมา +2

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 16 วันที่ผ่านมา

    አላህያጥፋቸውበልጅነትቀጩትላይጠቀ😢😢😢😢

  • @AhmadCell-ud8tc
    @AhmadCell-ud8tc 15 วันที่ผ่านมา

    አኝኮ.የኢትዮጲያልጅምርጥየቁር ጥቀንልጅናቸውነብሳቸውንበገነትያሰገባውአሜን

  • @miliyon938
    @miliyon938 15 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ውብሸት ታዬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ghfg9873
    @ghfg9873 16 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለአገችን ብቻ ሳይሆን ለመላ
    ው አለም ይሁን

  • @ChuchuDebebe-q9i
    @ChuchuDebebe-q9i 16 วันที่ผ่านมา +2

    Yes tikklen now

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 16 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉

  • @asterfechaa556
    @asterfechaa556 16 วันที่ผ่านมา +5

    ጅዋር ዠዋዥዌ በገዛ እጁ በሞዶሻ ራሱ
    አናቱን ጠረመሰው ።

    • @RejoiceEthiopia
      @RejoiceEthiopia 16 วันที่ผ่านมา +2

      ሁሉም የእጁን ያገኛል
      የአቤል ደም ወደ እግዚአብሔር ይጮሃል😮

  • @abahailemariamdesalegn
    @abahailemariamdesalegn 15 วันที่ผ่านมา

    💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @marthamamo9171
    @marthamamo9171 16 วันที่ผ่านมา +1

    RIP !!! Bulcha Demeksa

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 15 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉

  • @SBH-7-s8z
    @SBH-7-s8z 15 วันที่ผ่านมา

    ሃጫሉን ለመሰዋእት ያቀረበው እኮ ይኸ ነበር

  • @aynalemhabtegeorgis6309
    @aynalemhabtegeorgis6309 15 วันที่ผ่านมา

    Jewar, jewar chadysy

  • @SBH-7-s8z
    @SBH-7-s8z 15 วันที่ผ่านมา

    ሃጫሉ ቢዝነስ ውስጥ መግባቱ ለነጉዮ አልተዋጠም ነበር ጀግናው ን ለእርድ አዘጋጁት እነዚህ እኮ የታመሙ ናቸው

  • @hanaaddis5207
    @hanaaddis5207 15 วันที่ผ่านมา

    የሀጫሉ መገደል የጀዋር እጅ አለበት ለዚህ ነው የአምቦ ቄሮ ጀዋርን ማያት አይፈልግም

  • @Weldegabriel24
    @Weldegabriel24 16 วันที่ผ่านมา +1

    RIP Bulcha Demeksa, the people’s voice!

  • @ChuchuDebebe-q9i
    @ChuchuDebebe-q9i 16 วันที่ผ่านมา

    ❤wondime gana salmne

  • @MohameddHassen
    @MohameddHassen 15 วันที่ผ่านมา

    አንድ ጃዋር እንዲህ ካስጨነቀ ለማ ከተጨመረ ምን እንደሚሆን አቤት የደጋፊ ጩኽት የቁጥር አንድ ኢህአዴግ ደጋፊዎች በስንት ጣዕማቸው።

  • @tilahunwelderufael5713
    @tilahunwelderufael5713 16 วันที่ผ่านมา +4

    ደመቅሳ

  • @aklile7691
    @aklile7691 15 วันที่ผ่านมา

    አቶ ታዬ፣ ግሩም አቀራረብ ነው፣ በርታ! የጀዋር ገለባና፣ ባለ አስር ምላስነት፣ ይበልጥ እየተገለጠ ገና ይቀጥላል። አንድም ጊዜ የረባ ስራ ሰርቶ የማያውቅ ጀዋር፣ political science theory ትንተና፣ ለማይቀረው ሞት እስከዚያ ድረስ፣ እንደለፈለፈ፣ ዛሬ የተናገረውን ነገ እየካደ፣ የሚኖር፣ የብዙ ወጣቶች ደም ያለበት፣ ወንበዴ ነው። ዓለምን እየዞረ፣ ቁስላቸውን መቀስቀስና፣ በደም ገንዘብ መኖር ማቆም አለበት፣ ተነቅቶበታልና!!!

  • @jomama151
    @jomama151 16 วันที่ผ่านมา +3

    Obbo Bulcha talak yehager tekorikari poletikagna neberu nebesot beselam tiref

  • @almazwodajo-t2c
    @almazwodajo-t2c 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤melkam❤❤beal❤❤wobae❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KidaneMared
    @KidaneMared 15 วันที่ผ่านมา

    የሚገርመው ሁላችሁም ልካችሁን የጉዞችሁን ዕርቀት ዋጋውን እያያችሁ በራሳችሁ ዕግር ብትወጡም በሌላ ሰው ዕግሮች ትመለሳላችሁ ዛሬ በርግጠኝነት የምናገረው የካዱሽ ሁሉ ሃገሬ ሳትከተያቸው ሳትለምኚያቸው እነሱ ልካቸውን አውቀው ወደ አንቺ ይመለሳሉ

  • @atome9092
    @atome9092 16 วันที่ผ่านมา

    ቡልቻ 'ደመቅሳ' ነው እንጂ 'ሚደቅሳ' አይደለም

  • @billowaaree5609
    @billowaaree5609 14 วันที่ผ่านมา

    ጥያቄዎቹ ለማጣራት ነው የተጠየቀው.
    አባ የግንቦት 7 ፓለቲካ አላዋጣሽም እንዴ?

  • @HailuHailu-sx3ud
    @HailuHailu-sx3ud 14 วันที่ผ่านมา

    አዎ ጀዋር ለሁሉም ጊዜ አለው የአንተ ተራ ደረሠ ፋኖ ጥሩ ነገር እንደሠራ ዘመነን ስታደንው ነበር አብራችሁ ገደል ግቡ

  • @humnesaabdeta1030
    @humnesaabdeta1030 14 วันที่ผ่านมา

    ቡልቻ ሚደክሳ ሳይሆን ቡልቻ ደመክሳ ናቸው

  • @HamidAli-yr7qn
    @HamidAli-yr7qn 15 วันที่ผ่านมา +1

    ሀጫሉን የባላ የጁሀር የሴረ ፖለቲከ መሆኑን ማን ተነገረ፣

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 16 วันที่ผ่านมา

    ጀዌ ቀዌ ለተጠየቀዉ ጥያቄ ትክክለኛ መልሰ የማይሰጠዉ የጫካ ሸፍታ ሰለሆነ ምን መመለሰ እንዳለበት እንኳ ሰለማያዉቅ ነዉ እንደቆርቆሮ መጮህ ብቻ ነዉ ችሎታዉ

    • @qalbitube6434
      @qalbitube6434 15 วันที่ผ่านมา

      Jawar tiyake hulum melisuwal sewuye qorarto yesuu yemi machi bicha amatawu

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 16 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ሚሊዮን አንድም ሀባ የለሀም ካርታዉ አለቆል ጠወልዋሌ

  • @wondimuheme477
    @wondimuheme477 15 วันที่ผ่านมา

    Obo bulcha mideksa sayhonu demeksa nachew rest in peace

  • @gemechuuberiisoo698
    @gemechuuberiisoo698 15 วันที่ผ่านมา +1

    አበሻ ለምን አልገባ እንዳለዉ አይገባኝም ስልጣን ላይ ያለዉ የኢትዮጵያ መንግስትን የምኩንንበት ምክንያት ብዙ ነዉ ዉጪ አገር ብኖርም የኢትዮጵያ ሰላም፤ ደህንነት፤ እንድነትና ሉዓላዊነት ግድ ይለኛል እኔ መልካም አስተዳደር ባለዉ አገር በሰላም እየኖርኩ እራሴን መአከል አድርጌ የዉሸት ትርክት እየፈበረኩ በሰላም የሚኖረዉን ሕዝብ አላናቁርም
    ኢትዮጵያ ዙሪያዋን በዉስጥና በዉጪ ጣላት ተከባ መከላከያ ሰራዊቷን የሚኮንን የዉጪ ምንደኛ እኔ አፌን በፈታዉሁበት ቋንቋ ስላ ቀነቀነ በነጻ ልጋልባችሁ ስላለ እንዲጨፍርባት አልተባበርም
    እነደ ጀዋር አይነቱ እንደ እሥስት የሚቀያየር፤ ከስንምግባር ና ታማኝነት አንጻር የወደቀ አስገድሎ አልቃሽ ምን ይጠበቀል ጀዋር ባሕሪዉ የካርቴል ካፒቴኖች አይነት ነዉ እራስ ወዳድነት ያሳበደዉ ወሽካታ
    አበሻን መሰተዋል ይጎለዋል ብሎ ደምድሟል ንቋል ለሐጫሉ ሞት ትክክለኛ ሚናዉ ምን እንደሆነ ባልተነብይም ነጥቦችን ማገናኝት አቅጣጫ ጠቋሚ ነዉ
    ኦ ኤም ኤን መሪ ጥያቄዎችን ሰጥቶ አናገረዉ የምንሊክ ፈረስ የተሰረቀ ነዉ አሰኘዉ ሐጫሉ ይህን ሲናገር እየቀለደ ነበር ለጠያቂዉ ቁረጥ አታዉጣ ብሎት ነበር ለምን የህ አጸያፊ ነገር ወጣ? አላማዉ ሕዝብን ከሕዝብ ለማጋጨት የተጠነሰሰ ሤራ አይደልም?
    ሐጫሉ ኢትዮጵያዊ፤ የኢትዮጵያን ደሃ ገበሬ ብሶት የሰንቀ የጀግኖች ምድር አምቦ የወለደችዉ ወጣት ነበር
    ማሳ ን ጋማ ፤ሚሊንየም አዳራሽ በሐጫሉ የተዜመዉ ከሰላለዉ የአፋን ኦሮሞ አርቲስት ወሰኑ ዲዶ የተወሰደ ነዉ ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ነዉ ዝፈኑ ሰላምን ሰባኪ ነዉ ዋና መልእክቱ አንዱ አንዱን ገሎ ተደላድሎ ኑሮ የለም ትርፉ የካፈ እልቂት ነው ነዉ የሚለዉ
    የ ኦሮሞ እሴቱ ኑር አኑር ነዉ ሰዉ ላይህ ላይ ከሚወድቅ ተራራ ላይህ ላይ ቢወድቅ ይሻላል የሚሊ ነው እንደ ቆንዳሊቻ ጀዋር በአንጡራ ኃብቱ ኢትዮጵያዊ ዜጋ የሰራዉን በገጀራ አንገቱን ቀልታችሁ ቀሙ አይልም
    ጀዋር ኢትዮጵያዊም ኦሮሞም ሆኖም አያዉቅም ወደፊትም ይሆናል ቤዬም አላምንም
    ኢትዮጵያዊ ማንነትን ጎበና ዳጬ፤ ገረሱ ዱኪ፤ ባልቻ አባነፍሶ ፤ ጃጋማ ኬሎ፤ አብዲሳ አጋ፤ ሚሊዮን የኦሮሞ ጀግኖች ኖረዎታል እነሱ በደማቸዉና በአጥንታቸዉ ከሌሎች ኢትዮጵያን ወንድሞች ጋር ያቆሞትን አገር ነው የህ ቱልቱላ ነፊ መቀለጃ ማደረግ የፈለገዉ

  • @qalbitube6434
    @qalbitube6434 15 วันที่ผ่านมา

    Atii malif sobdaa kesaa kukutee malif dabarsitaa hattuu TH-cam daldaluuf maqaa nama xuresitaa

  • @AhmadCell-ud8tc
    @AhmadCell-ud8tc 15 วันที่ผ่านมา

    አብቹበጦርንትአወርዳለውብለህካሰብክተሳስተሀል

  • @Tube-ds4et
    @Tube-ds4et 16 วันที่ผ่านมา

    I have one question for you. Why you blindly criticized people? plus your translation is wrong. Feerroo bittuu jedhee yoo gaafate maal qaanii qaba? Ati gaazexessaa ofiin jetta natti fakkaate. Mee of duuba deebi'ee ilaali.

  • @WudineshFantaye-fu2ix
    @WudineshFantaye-fu2ix 16 วันที่ผ่านมา

    አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከተላላቅ ኢትዮጵያውያን አንዱ የነበሩ እጅግ የተከበሩትና የተወደዱት ጥሩ ኢትዮጵያዊ ዜና ዕረፍታቸው በጣም አስደንግጦኛል በጣምም አሳዝኖኛል : ኃያሉ እግዚአብሄር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጆቻቸው መፅናናትን ይስጥልን : አሜን!!!🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @SolomonOlana
    @SolomonOlana 16 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም ሰላም እንኳን አደረሰህ

  • @AbymiumBelay
    @AbymiumBelay 16 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤

  • @AhmadCell-ud8tc
    @AhmadCell-ud8tc 15 วันที่ผ่านมา

    ጀዋርማንነወጀዋርአንድቀበሌየማያቀውካርድየሌለወእብድነወሸ

  • @ChuchuDebebe-q9i
    @ChuchuDebebe-q9i 16 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤

  • @AhmadCell-ud8tc
    @AhmadCell-ud8tc 15 วันที่ผ่านมา

    በዘመኔኢትዮየረሰውብታጣየቀበሌሊቀመበርአይሆንምደደብባንዳነው

  • @KebebushBeneti
    @KebebushBeneti 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @AhmadCell-ud8tc
    @AhmadCell-ud8tc 15 วันที่ผ่านมา

    ሁሉምየሀገአሬህዝብለመንግሰትጰልይመንግሰትንየሠጠንእግዚሀቤሆርነውአብቹንየሚያወርድእግዛቤብሔርብቻነው

  • @AhmadCell-ud8tc
    @AhmadCell-ud8tc 15 วันที่ผ่านมา

    አጫሉማለትበዘመኔያየውትምርጥየኢትዮጺያልጅየጀግናጀግናሁሌየምናሰበውፐግናነው

  • @AhmadCell-ud8tc
    @AhmadCell-ud8tc 15 วันที่ผ่านมา

    ወዳጄአጫሉንናይህየሀገአሬጠላትጀዋርጋርማነፃፀርይከብዳልጀዋርማለትእኮጀዋንማለትነው

  • @AhmadCell-ud8tc
    @AhmadCell-ud8tc 15 วันที่ผ่านมา

    አጫሉበሠራውጀግንነትሁሌእናሰበዋለንነብሱንበገነትይቀመጥአሜን

  • @Asd-d7k
    @Asd-d7k 14 วันที่ผ่านมา

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🟢🟡🔴