ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም መሠረታዊ ሀሳቦችን ነው የተወያያችሁት፣ ከሁሉም ጤንነትና ዕድሜ ይስጥልን። ኢትዮዽያዊ የሆነ ሁሉ መስማት ያለበት ነው። በሳተላይት ቢቀርብና ኢትዮዽያ ውስጥ ቢደመጥ ጥሩ ነው።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እናመሰግናለን ቱንቢ ይህ ውይይት ይቀጥል!! ድልለህዝባችን!!
ግሩም ነው .... ጆሮያለው መሰማትንይስማ...🙏🙏🙏
Thank you tunbi
Great discussion!!!
መምህር ፋንታሁን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ዳቆን ዮሴፍም ሰው በጠፋበት ወቅት ሰው ሆናችሁ ተገኝታችኋል ሰይጣን የተመረጡትንም ባሳተበት ዘመን እግዚአብሔር እንዲያስበን መፀለይ አለብን
ጥልቅ ውይይትና መሬት የያዘ ግዜውን ያገናዘበ ውይይት ነው በርቱየኢትዮጵያ ህዝብ ጥልቅ ዝምታ ላይ ነው ያለው ማን ይሆን አዚም ያደረገብን?
ሰላም መምሕሮቻችን በረከታችሁ ይደርብን ከመጣው መቅሰፍት ይሰውረን ❤❤❤
ድካማችሁን እግዚአብሔር ይቁጠርላችሁ ሌላ ምን ይባላል ወንድሞቼ🙏🙏🙏
ሰላም ባላችሁበት
እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ መምህሮቻችን።
Thank you
ነፃ አዉጪ ነኝ ባዮች ላለፈዉ 33አመት ምን እንዳመጡበት ያየ ህዝብ ራሱን ነፃ ሳያወጣ ነፃ ሊሆን አይችልም ባርነትን ዉርደትን ወዘተ አሚን ብሎ መቀበል ግድ ይሆናል።
Thank you Memher Fentahun wakil
ያስቆጫል ያንገበግባል ያቃጥላል እንዲህ ሆነን መቅረታችን ልብን ይሰብራል
ቱንቢ ሚዲያን በጣም እናመሰግናለን በተለይ በአርሲ ሽርካ ወረዳ የሚጨፈጨፈው ህዝብ የሚሰማው የእምነቱ አባት በተለይ ጳጳሱ እሳቸው ከስም ውጪ እንደ ሀገረ ስብከቱ የሉም እሳቸው አዲስ አበበ ናቸው ስራ አስኪያጁም እሳቸውን ስላልነካ መስሚያቸው ወይም ጆሮአቸውን ደፍነዋል ግን ከእዛ ህዝብ በያመቱ ፐርሰንት ይቀበሉታል ስለዚህ የእናተ ድምጽ በቂነው ባይባልም በማንሳታችሁ እናመሰግናለን ።
መምህር ፈንታሁን የትግራይን ጋንታና የህዝቡን የጀምላ ጉዞ በሚገባ ነው ያሰቀመጡት የትግራይ ህዝብ እጅግ ታታሪ ቢሄድ ቢሄድ የማይደክመው በመላው ኢትዮጵያ በዜግነቱ ተከባሮ ሀብት አፍርቶ የሚኖረውን ህዝብ ዘረፋ ቅሚያ ግድያ አሰተማሩት ሀይማኖቱን የዲያባሎስ መዋያ ማደሪያ አደረጉት መለስ አበላሸቶ የድመት እድሜ ኖረ ሎሌው የዲያብሎስን ሰይጣነ እርጉሙ ይጨማልቅበታል በጀምላ በማንጨባጨባችን ቀረሸብን
ዶር ዓለማየሁ ጅሗር ዳግማዊ አብይ አህመድ ነው ጋማው መያዝ አለበት የሚዘፈዝፈው ቃላት ማለቴ ነው አፉን ማሰያዝ ሲይመሽ ሌት ተቀን እየጋለበ ነው
ረሰካሁን ያልነው አልገባውም እሰቲ ከሌሎች አገሮች ተሞክሮና የመምህር የጉንዳኖች ምሳሌ ለውይይት ከመምጣታችን ተወየያይተን ህዝብን ለነፃነቱ የሚያነሳሳ ነገር እንፍጠር
በቤተመንግስት ውስጥ ያለው የኢትዮጵያን ከሶስት የሚከፍለው ካርታ ምን መዘዝ ያመጣል፡፡ የፈረንሳዩ ማክሮንን ምን እየሰሩ ነው፡፡
people, to save Ethiopia it is too late, I suggest peaceful separation now!
በጣም መሠረታዊ ሀሳቦችን ነው የተወያያችሁት፣ ከሁሉም ጤንነትና ዕድሜ ይስጥልን። ኢትዮዽያዊ የሆነ ሁሉ መስማት ያለበት ነው። በሳተላይት ቢቀርብና ኢትዮዽያ ውስጥ ቢደመጥ ጥሩ ነው።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እናመሰግናለን ቱንቢ
ይህ ውይይት ይቀጥል!!
ድልለህዝባችን!!
ግሩም ነው .... ጆሮያለው መሰማትንይስማ...🙏🙏🙏
Thank you tunbi
Great discussion!!!
መምህር ፋንታሁን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ዳቆን ዮሴፍም ሰው በጠፋበት ወቅት ሰው ሆናችሁ ተገኝታችኋል ሰይጣን የተመረጡትንም ባሳተበት ዘመን እግዚአብሔር እንዲያስበን መፀለይ አለብን
ጥልቅ ውይይትና መሬት የያዘ ግዜውን ያገናዘበ ውይይት ነው በርቱ
የኢትዮጵያ ህዝብ ጥልቅ ዝምታ ላይ ነው ያለው ማን ይሆን አዚም ያደረገብን?