Ethiopia: 500ሺ ሚኒሻ በክልሉ ተመረቀ ፋኖስ? | በአዲስ አበባ የኦህዴድ ባለስልጣናት የተከፋፈሉት ሀብት -14 January 2025
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025
- እንኳን ወደ ጥበብ ሾው የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጡ።
ጥበብ ሾው አትኩረቱ መዝናኛ እና መረጃ ላይ ያደረገ ነዉ። እናንተን እያዝናኑ፣የሚያስተምሩ ቪዲዮዎች ላይ አፅኖት ይሰጣል። ከዛ በተጨማሪ ያስትምራሉ ያልናቸውን ታሪኮችና ዶክመንተሪ ቪዲዮችን ያሰናዳል።
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የኛ ቤተሰብ ይሆኑ በማለት በአክብሮት እንጋብዛለን።
ስለ እኛ ምክር አስታያየታችሁን በኮሜንት መስጫው ለምትለግሱን ታላቅ ክብርና ምስጋና አለን።🙏
ቻናላችንን ስለ ጉበኙ እናመሰግናለን።
#tibebshow #ጥበብሾው
ጀግነት ሲለኣ ትግራይ ነው ለካ ያ ኣምስት ሚልዩን ህዝብ በ8 ወር ኣለምን ኣንቀጠቀጠ ሻዕብያን የኢትዮጵያ ሰራዊት ፋኖን የኢትዩጵያን የክልል ልዩ ሃይል በ100ሺ ገድሎ ኣርባ ሺ ማርኮ ከተምቤን በረሃ ደብረብርሃን ደርሶ ከዛ ፕሪቶሪያ ድረስ ሄዶ ተፈራረመ ይህ ነው ጀግና ኣለም ያደነቀው ስማ ጀሮ ያለህ ጉረኛው ዘራፋ ባዩ 40ሚልዩን ነን የሚለው ትግል ከጀመረ ኣንድ ኣመት ከ5 ወር ኣደረገ ኣንዲት ከተማ ነፃ ኣላወጣም የስንቅ ችግር የለው የሰራዊት ችግር የለው ኣገር ነፃ ያወጣል ብሎ የሚጠብቅ በህልሙ መሆን ኣለበት ጀግና ሲለካ ትግራይ ነው ለካ ኣለም የመሰከረለት ይህ ህዝብ ምን ኣይ ነት ፅናት ጀግንነት ብለዋል የኣለምን ሚዲያዎች መስማት ነው ከነ ማስረጃው 8 የጦር ኣውሮፕላን የጣለ ጀግና TDF ....
የወያኔን 17 አመት ትግልን የሚያስንቅ የአንድ አመት ተኩል የፋኖ ትግል !!
በርግጥ የትግራይ ህዝብ አንድነት እውነትም አለምን የሚያስደምም መሆኑ እድሜ የሰጠው ሁሉ ይመሰክራል ነገር ግን የሚያሳዝነውና አንድ መሆን የቻለው ህዋሀትን ከመፍራት የተነሳ እንጂ በነፃነት አምኖ ወይም ነፃነት ገብቶት አይደለም።
መጠየቅ አለበት የግለሠቦችን ቤት በኀይልና በጉልበት የዘረፉ አካልት በምን መንገድ ለባለቤቶች መመለስ አለበት
ለምን ሌላ ሥራ አትፈልጉም ?የአማራን ሕዝብ ብትተውት።እናንተ ትጠፋላችሁ ኢትዮጵያ ግን ትቀጥላለች ።ክብር ለመከላከያ ።
Anchi wesha arefesh tekmechi
lebaw
Yehe Lij Gud sayseran alledem‼️🫢
የክልል ሚሊሻ ማለት ከፋኖ ጋር ይቀላቀላል ግን የፍኖ ባለስልጣኖች ስግብግብነት ያጠቃቸዋል የእነሱ ጦርነት ውሃ ቢወቅጡት እምቦጭ እምቦጭ ነው እንደማለት ይቆጠራል
We should appreciate him
Very good critics.
You are bad man stop lie Abey is good leader for Ethiopia
እባካችሁ ስታወሩ ውሸትን ኦሮሞንና የኦሮሞን ነገር ለማጥላላት ስትሉ ብቻ ከመርጨት ተቆጠቡ፣ አትናገሩ አይደለም አትዋሹ ! ውሸት ያቀላል፣ መሠይ እስክ መለስ ብለህ የራስህን ሥራዎች አስታውስ፣ ጥቅም ስቀር ብቻ ሀሰትን ምርኩዝ ማድረግ ጭቃ ውስጥ ይጥላል እንጂ ድጋፍ መሆን አይችልም
500000 የሚለው ውሸት ነው።
ለምን ሌላ ሥራ አትፈልጉም ?የአማራን ሕዝብ ብትተውት።እናንተ ትጠፋላችሁ ኢትዮጵያ ግን ትቀጥላለች ።ክብር ለመከላከያ ።