Thanks my brother, let to ask some questions. From your explanation I have got a lot experiences that leads me to start my own business for my self. My question is as follows. 1. Best egg laying breeds in Ethiopia 2. For 200 layers, how much area will be used?
በጣም እናመሰግናለን ወንድም ካንተ ብዙ ትምርት አግኝቻለው በርታ ቪዲዮክ እንዳይቁዋረት ቀጥልበት
ብዙ ትምርት አግኝቻለው ስለ.መረጃው እናመሰግናለን በርታ ወንድም ።
አነተ ያለማችን ምርጥ ነህ
እናመሠግናለን
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
የዶሮ ኬጅ የት ይሸጣል እባክህ ጠቁመኝ
የቴሌ ግራም ቁጥርህን ብታስቀምልን ጥሩ ነዉ
መች ይመልሳል ወሬ ብቻ ለይቱብ ብቻ😢
ወሬ እጅግ ሲበዛ ታስረዝማለህ እንጂ ምርጥ ነው
Silk kuturhen lmn ataskemtm
Sletenaw yt new ? Lemn yahil gize new seltenaw ? Sent birr new seltenaw pls melselgn
Address dukem
4500 birr
For 6 days and 1day practical
ወንድም እናመሰጎን አለን እኔ ማሸኑ አለኘ 84 እቁላል እሚይዘው ጫጬት መግዛት አልፈልግም ቤትም አለኘ የንጨት የጭቃ እና ሰለምግባቸው አሰተደደጋቸው ማወቅ ብቻ ነው ሰልክ እንፈልጋለን ሰይሰክራይቦ ተደርገሀል በርታ ወገኖቸ እንዲህ ያሉትን እናበረታታ ሰበር ዜና እሚሉት ዘረነፐኛ ትተን እደኔ ወገኔ
ይቅርታ ወንድሜ እኔ ትግራዋይ ነኝ ኣንድ ጥያቄ ልጠይቅህ መኖ ማለት ትርጉሙ ንገረኝ ስላላወቅኩ ነው
ስለ.መረጀው እነመሰግነለን .እኘ..ገ..መበረት. .መጥፈት. ይበዘል. የዘኔ. እንዴት.ነው.ሚነረገው.
ስራህ ጥሩ ነው እኛ ግን የምንፈልገው ስራውን ስንጀምር ቦታ ማንን ነው የምንጠይቀው ከዚያ ጀምሮ ያለውን ሂደት አስረዳን
Thanks my brother, let to ask some questions. From your explanation I have got a lot experiences that leads me to start my own business for my self. My question is as follows. 1. Best egg laying breeds in Ethiopia
2. For 200 layers, how much area will be used?
ማሞቂያው ምንድን ነው
Silk kuterken negrenm
የ200ጫጬት ቦታ ስትካሬ ይበቃል
how can i contact you bro