የዶሮ እርባታ ከፍተኛው ወጪ መኖ! መኖ ማምረት ይፈልጋሉ ? ሙሉ መረጃ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 48

  • @osamnure895
    @osamnure895 3 ปีที่แล้ว +6

    መልእክትህ ሀሪፍ ነው
    ግን place ወሬ አትደጋግም አሳጥረው
    እና ፍሬ ፍሬ ሀሳቦችን ብቻ አውራ።
    tankyou 👍

  • @MahletNegasi
    @MahletNegasi 4 หลายเดือนก่อน

    Tolo lemndnew wedehasabih matigebaw hateta tabezaleh betam

  • @mulugetazewede8787
    @mulugetazewede8787 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ስለሰጠኸን ጠቃሚ መረጃ ከልብ እናመሰግናለን
    በርታልን

  • @ake9345
    @ake9345 3 ปีที่แล้ว

    Nice content. Thanks.

  • @hamidmohammed2023
    @hamidmohammed2023 3 ปีที่แล้ว +3

    limestone ምን አይነት ቦታዎች ላይ ነው የሚገኘው ለመግዛት

  • @samri6650
    @samri6650 3 ปีที่แล้ว +2

    ስለገለፃው በጣም እናመሰግናለን። ሥልጠናውን በዚሁ በዩትዩብ ላይ መስጠት አትችልም ወይ? ዱከም ድረስ መምጣት ስለማንችል።

  • @welelatube8118
    @welelatube8118 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @TesemaBekele
    @TesemaBekele ปีที่แล้ว

    Please from where we buy those ingreadent to prepare at home?
    Can we buy from super market?I live in Jimma

  • @g233tube9
    @g233tube9 2 ปีที่แล้ว +2

    Solutionun ልትነግረን ይገባ ነበር ችግር ብቻ ከምታወራ ለምሳሌ የመኖ ማቀናበሪያው ምን ያክል እና የት እንደምናገኝ ማወቅ እንፈልጋለን ከቻልክ ለዚህ መልስ ስጠን

  • @mubarakpo2415
    @mubarakpo2415 3 ปีที่แล้ว +1

    Esaa jirta afani oromoti nufi dhihesi obbolesaa kiyya

  • @MekonenZeleke-f9f
    @MekonenZeleke-f9f 2 หลายเดือนก่อน

    When ever you discuss, please make it short and comprebhensive.Thank you.

  • @lydianigussiehailie6437
    @lydianigussiehailie6437 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ወንድሜ, እባክህ የመኖ ማዘጋጀትና አጠቃላይ ስልጠናውን መውሰድ እፈልጋለሁና አድራሻና መረጃ ለማግኘት ስልክ ቁጥር ተውልኝ?

  • @bizunsh3862
    @bizunsh3862 2 ปีที่แล้ว

    Meno kemin meserat yechalal

  • @almzishifar5740
    @almzishifar5740 2 ปีที่แล้ว

    Este..on..layi...astemren.

  • @solomonalemu1131
    @solomonalemu1131 3 ปีที่แล้ว +1

    የእርባታ እቃዎችን በዝርዝር ዋጋቸውን ንገረን የትስ እናገኛቸዋለን ሌላም የቢዝነስ አማራጭ ካለም ንገረን በትንሽ ብር የምንጀምርበት

  • @chuck1386
    @chuck1386 3 ปีที่แล้ว +1

    What's it like to work with Ethiopian indigenous chickens?

  • @kindugebreamlak2834
    @kindugebreamlak2834 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እኔ የደሮ እርባታ እና የደሮ መኖ አዘገጃጀት በሁለቱም ዘርፈ መሰልጠን እፈልጋለሁ አድራሻችሁ ወይ ስልክ ቁጥራቹሁን ማግኘት እፈልጋለሁ

  • @mekonenhabtemariam1158
    @mekonenhabtemariam1158 3 ปีที่แล้ว +1

    ኣንድ ቁም ነገር ያስጨበጥከው ነገር የለም
    ሳብስክሪብ እና ላይክ በብዛት ትፈልጋለሕ

  • @welelatube8118
    @welelatube8118 3 ปีที่แล้ว +2

    ከቻልክ ለራስህ ስታዘጋጅ በቪዲዮ አሳየን

  • @solomonalemu1131
    @solomonalemu1131 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ብሮ እነዚ የእርባታ እቃዎች የት ነው ምናገኝው

  • @assefa8965
    @assefa8965 3 ปีที่แล้ว

    How much is the feed, the price for 4 000 kilogram (4 tonne) for example?

  • @rombilmam2937
    @rombilmam2937 2 ปีที่แล้ว

    እህ አደከምከምከኝ የተናገርከዉን አትድገም ከ ርእስ ውጪ አታዉራ

  • @mulumekatube8048
    @mulumekatube8048 3 ปีที่แล้ว +1

    በቪድዮ እየሰራህ ብታሳየነ የበለጠ ተመልካች ታገኝለህ ብዬ ኣስባለሁ ከቻልክ ኣርገው

  • @abigiyabest6773
    @abigiyabest6773 3 ปีที่แล้ว

    እባክህ እርዶኝ ዶሮቼ አለቁ የፈግል መድኃኒት ንገረን

  • @subbareddy4947
    @subbareddy4947 3 ปีที่แล้ว

    የት ሀገር ነው የምትኖር

  • @mulumekatube8048
    @mulumekatube8048 3 ปีที่แล้ว

    በዚህ ዙሪያ መጽሃፍ ብታዘጋጁ ባይ ነኝ

  • @branubalexxe5649
    @branubalexxe5649 3 ปีที่แล้ว

    Vido.ylme

  • @ሀናንየስልጤልጅ
    @ሀናንየስልጤልጅ 3 ปีที่แล้ว

    50 ዶሮ አሰክ ስንት ነው ለጀማሪ

  • @edusameru4106
    @edusameru4106 3 ปีที่แล้ว

    Sltenawen balnebt bota beteseten des yelnal

  • @branubalexxe5649
    @branubalexxe5649 3 ปีที่แล้ว

    Vido.berowe.arfe.nwe.wendma

  • @samsungsamsungg565
    @samsungsamsungg565 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ቦታ አለኝ አብሮኝ የሚስራ ሰው እፍልጋለሁ

  • @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ
    @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ 3 ปีที่แล้ว +1

    እሺወንድማችን በኦንላይን ስልጠና እጀምርም

  • @samsungsamsungg565
    @samsungsamsungg565 3 ปีที่แล้ว

    ካላችሁ በዉስጢ አናገሮኝ

  • @achamaynalem9908
    @achamaynalem9908 ปีที่แล้ว

    It's Scam. Title and What is discussed is not related.