በ24 ቀን ውስጥ 4 ጫጬት ብቻ ነው የሞተብኝ የ አንድ ቀን ጫጬት አስተዳደግ ጠቃሚ ምክሮች እጅግ አትራፊ የምትሆኑበት ስራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 26

  • @seadareta533
    @seadareta533 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ነው አድናቃህ ነኝ ጎበዝ ቀጥልበት ኢሸአላህ ከቦታህ መጥቸ ስልጠና እወስዳለሁ ኢሸአላህ ።
    ከብዙ ድክመት በሄላ ነው ለውጥ የሚመጣው 👍

  • @ermiasalex5244
    @ermiasalex5244 ปีที่แล้ว +1

    አንም ጫጩት ሳይሞትብኝ አንድ ወር ከ15 ቀን ደርሰዋል። thanks to God

  • @awokesweknetu6307
    @awokesweknetu6307 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አስተማሪ ጥሩ ግንዛቤ ይፈጥራል ስራ አጦችንም ያነቃቃል ሰላሙን ያብዛልህ

  • @adanediy-2698
    @adanediy-2698 2 ปีที่แล้ว +1

    Good job, በርታ

  • @AhmedMohammed-mt4dh
    @AhmedMohammed-mt4dh 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው አመሠግናለሁ መልካም ዕድል

  • @ebrahimmuhemed6426
    @ebrahimmuhemed6426 2 ปีที่แล้ว +1

    ጠክሩ አበሣ ናችሁ

  • @naolmeng2123
    @naolmeng2123 2 ปีที่แล้ว

    Bovans brown ke ethio chicken be weyis keyetignaw dirijit nw yemigegnut?

  • @hagaziabrhaley1545
    @hagaziabrhaley1545 5 หลายเดือนก่อน

    የክትባት ኣሰጣጥ ምሪያዎች ብታግዘን ኣሪፍ ነው

  • @Mነኝየአላህባሪያ-r4s
    @Mነኝየአላህባሪያ-r4s 2 ปีที่แล้ว

    አድራሻህ የት ነዉ እኔ አገር ስገባ መሰልጠን እፈልጋለሁ

  • @naolmeng2123
    @naolmeng2123 2 ปีที่แล้ว

    Timirtachun bexam nw yemiketatelw Arif nw bertu

  • @awokesweknetu6307
    @awokesweknetu6307 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @DemdimDemisse
    @DemdimDemisse 5 หลายเดือนก่อน

    ስልክ ቁጥርህን ፈልገ ነበር ከ ደቡብ ምዕራብ ቴፒ ከተማ

  • @Amnualesisay
    @Amnualesisay 6 หลายเดือนก่อน

    Waranega lamen tewashala

  • @asmaomar4820
    @asmaomar4820 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ፕሊስ ቴሌ ግራም ካለህ በዛ ላገኝህ እፈልጋለሁ ያለሁት ውጭ ሀገር ነው እና አሁን ለመግባት አስቤለሁ እናም ስለ ጫጩት ስራ አስረዳኝ

  • @masarata3183
    @masarata3183 2 ปีที่แล้ว

    Cacuta endet in ganyaleln

  • @huzefhassen3578
    @huzefhassen3578 2 ปีที่แล้ว

    Snt nw ye chachut waga migbna medat chemro

  • @mesganahailemichael8375
    @mesganahailemichael8375 2 ปีที่แล้ว

    መስራት እፈልግ ነበር ግን ጅማ ላይ አቅርቦት የለም

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 2 ปีที่แล้ว

    Berta

  • @sahibatube4543
    @sahibatube4543 2 ปีที่แล้ว

    እኔ መስራት እፈልጋለሁ

  • @bie8789
    @bie8789 3 หลายเดือนก่อน

    Ciprofloxacillin is not recommended bro!

  • @erma3434
    @erma3434 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ አኔም ጀምሬዋለው አነሱንም ያገኘዉት ገበያ ላይ ተንከራትቼ ነው አናም ከመኪና ላይ የሚያራግፉ አሉ ተብዬ አንዴት ላግኛቸው
    አየመጡም ይረከቡሃላ አንዴ ?
    ማለቴ አኔ የምሸተው ለ 4 ወር አያሳደኩ ለሥጋ ለመሸጥ አስብያለው ያ ደሞ ከንዘብም ጊዜም ይይዛሉ
    አስኪ በናትህ🙏🙏 በዚ ጉዳይ ላይ የሆነ ነገር በለኝ በተላይ አቅርቦት ላይ ብቻ የፃፍኩትን አያዉና ሰፋ ያለ መረጃ በሰጠኝ. pls bro

  • @sahibatube4543
    @sahibatube4543 2 ปีที่แล้ว

    የት ነው ያለቹት

  • @befkadukorra3255
    @befkadukorra3255 ปีที่แล้ว

    አላሥፈላጊ ገለጻውን ተወው

  • @azidireart
    @azidireart 2 ปีที่แล้ว

    አንተም ማስ ተጠቀም ደግሞም እንዳትረግጣቸው አደራ

  • @ደምበል
    @ደምበል 2 ปีที่แล้ว

    Berta