🛑ሁሉም ነገር ሲጨልምባችሁ እንዲህ በሉ..||እጅግ ድንቅ ስብከት||ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ||Aba Gibrakidan Girma

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @AtsedemariamGezie
    @AtsedemariamGezie 4 วันที่ผ่านมา +1

    Aba edeme yestewot kemulu tena gar

  • @emihagahah2240
    @emihagahah2240 7 หลายเดือนก่อน +12

    ኣባቴ ቃለ ህዮት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eleltaGebru
    @eleltaGebru 7 หลายเดือนก่อน +14

    ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aberashkassa3056
    @aberashkassa3056 7 หลายเดือนก่อน +108

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አባቴ በእውነት እርሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ይህ ለእኔ ነው አምላኬ ሆይ በድያለውና እንደጠፋው ልጅህ መልሰኝ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን፫

  • @MartaSweet-j3m
    @MartaSweet-j3m 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @emihagahah2240
    @emihagahah2240 7 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤❤❤ኣሜን ኣሜን ኣሜ

  • @Amenlala910
    @Amenlala910 7 หลายเดือนก่อน +42

    አባቴ ትዉልድ 😂እንዲድን ለእርስዎ እድሜና ጤና ይስጥዎት የኔ የከበደው ሀዘኔ መፅናኛ ኑሩልኝ ድምፅዎት በራሱ ያበረታኛል

    • @hdlidet
      @hdlidet 4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤🎉

    • @تصثتتثثزثو
      @تصثتتثثزثو 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@hdlidet❤ሀ😊😊😊😊😊😊😊😊ሀብትና 😊😊😊😊

  • @ሰብለወንጌል-መ8ጸ
    @ሰብለወንጌል-መ8ጸ หลายเดือนก่อน

    አሜንንንን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በፀዠ
    በጾሎት አስብን❤❤🙏🙏🙏

  • @ፂወን
    @ፂወን 2 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልዎት አባታች❤❤😢😢

  • @AbebaDesis
    @AbebaDesis 2 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZelealemGetnet
    @ZelealemGetnet 5 หลายเดือนก่อน +11

    አባቴ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
    ትልቅ መልእክት እየሰጡን ነውና ይባርክልን

  • @Yirgalemmola-jm2iz
    @Yirgalemmola-jm2iz 7 หลายเดือนก่อน +21

    አባቴ፡እድሜናጤናይስጥወ፡በፀሎትአስቡኝ

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا 7 หลายเดือนก่อน +13

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን 🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊💔💔💔💔

  • @comcell3831
    @comcell3831 7 หลายเดือนก่อน +17

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ያቆይልን በእውነት እግዚአብሔር የር ነው እኔን የታገኝ😢😢😢😢

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኣሜን ኣባ ቓል ሐወት q🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 7 หลายเดือนก่อน +23

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እርሰዎን የሰጠን ሉዕል እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ዛሬም ዘወትር ለዘለአለም አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 7 หลายเดือนก่อน +7

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @BereketAbraha-hh1mu
    @BereketAbraha-hh1mu 5 หลายเดือนก่อน +2

    በዚ አርስ ተጠቂ ነኝ የኔ አባት በጣም ነው የሚያመሰግነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeroMero-hm2mb
    @MeroMero-hm2mb 7 หลายเดือนก่อน +13

    ቃለሂወት ያሰማልን መግሰተሰማያት ያውረሰልን እድሜና ጤናውን ያዝምልን

  • @hayuw7597
    @hayuw7597 7 หลายเดือนก่อน +6

    እድሜ ለማቱሳላ ያድልልኝ የኔ እንቁ አባት❤❤❤❤❤ እኔ የጠፋሁ በግ ነኝ በፀሎት አስቡኝ አፀደ ማርያም🎉🎉🎉መንገድ የጠፋበት ተጎዣ ነኝ ሁላቹሁም በፀሎት አሰቡኝ እኔ ከራሴ እንኳን ሳይቀር ጠፍቻለሁ እንኳን እድሜለማቱሳላያድልልኝየኔእንቁአባትእኔየጠፋሁበግነኝበፀሎትአስቡኝአፀደማርያምመንድየጠፋበትተጎዣነኝሁላቹሁምበፀሎትአሰቡእኔከራሴእንኳንሳይቀርጠፍቻለሁእንኳንከአምላኬ

  • @masertiemasertie5386
    @masertiemasertie5386 4 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችንየ በድሜ ያኑርልን 😢😢😢😢🙏🙏🙏

  • @asterstefanos7842
    @asterstefanos7842 7 หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን:ቅዱስ:አማኑኤል:በዕድሜ:በጤና:በፀጋ':ይጠብቅልን:ቃለ:ሕይወት:ያሰማልን:በረከትዎ:ይድርሰኝ:ይፍቱኝ:ይባርኩኝ:ተመስገን:በዚህ:ዘመን:የተሰጡን:በረከት:

  • @TensaidesalegnKasansh
    @TensaidesalegnKasansh 15 วันที่ผ่านมา

    አምላኬ ሆይ ተመስገን ይህንን ላሰማህኝ እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ምስጋና ለአተ ይሁን አባ ቃለህይውት ያሰማልይን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @BirtukanKassahun
    @BirtukanKassahun 5 หลายเดือนก่อน +5

    አባቴ❤እድሜ❤ጤና❤ይስጠዎት

  • @زودي-ح6ر
    @زودي-ح6ر 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሒርይመስገን አሜንቃለሕይወትያሰማልን

  • @abisinya117
    @abisinya117 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤😊

  • @ወሰንወሰን-አ9ዐ
    @ወሰንወሰን-አ9ዐ หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @pqqhhjoqj3037
    @pqqhhjoqj3037 7 หลายเดือนก่อน +11

    በእዉነት ለአባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን 👏❤️

  • @AzaluDegefa
    @AzaluDegefa 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yene Abat Edme ena tana ystlgn
    Abat kalot yatnanagnal

  • @millionyohannes1036
    @millionyohannes1036 หลายเดือนก่อน

    Egiziabher yemsgen kale hiwet yasmalin memher egiziabher yebarkot Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 7 หลายเดือนก่อน +11

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን እረጂምጤናእና እድሜ ይስጥልን እግዝብሔር ንፁሕልቦና ይስጠን ማስተዋልንያድለን🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @tgitsge7636
    @tgitsge7636 6 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤አሜን አሜን ኣሜን ገታየ ሆይ መንገድህን ምራኝ

  • @Sinta-vg4ng
    @Sinta-vg4ng 6 หลายเดือนก่อน +6

    ❤የድሜ ዘመኖትን ያርዝምልን አባቴ

  • @bishatearagia
    @bishatearagia 4 หลายเดือนก่อน

    እሜንቃለህይወትያሰማልን

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 7 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ሂወት ያሰማን አሜን አሜን. አሜን

  • @KKokobMamo
    @KKokobMamo 5 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @sebleshiferaw256
    @sebleshiferaw256 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሂወት ያሰማልን አባቴ እንደርስዎ ያለ አባት የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @MohammedMohammed-gx5do
    @MohammedMohammed-gx5do 4 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ማረን ቃለህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @metsihettamene3241
    @metsihettamene3241 7 หลายเดือนก่อน +4

    አባቴ ቃለ።_ሕይወት ያሰማልን በጸሎት ያስቡኝ

  • @KonjitWubshet
    @KonjitWubshet 6 หลายเดือนก่อน

    አባቴ እድሜዘመነወትን ያርዝምልን ቃለህይወትያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @inpowerlife9368
    @inpowerlife9368 7 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MYFILESVIDEOS-ss5ey
    @MYFILESVIDEOS-ss5ey 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይዎት ያሠማልን አባታችን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 7 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነተሰ ድንቅ ትምህርት ነው አባታችን ያስተማሩን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲❤

  • @AoiEoi
    @AoiEoi 7 หลายเดือนก่อน +5

    አባታኝ በርከታችሁ ይደርብን ፀሎትና ምልጃችሁ አይለየን
    አባታችን በፀሎታሁ አትርሱን በሀጢአት ተዘፍቄ አለሁ አሁን ለመውጣት ቆርጫለሁ አቤቱ አምላኬ ሆይ ጥንካሬ እና ማስታዋልን አድለን😢😢😢

  • @SenifasilSeni
    @SenifasilSeni 2 หลายเดือนก่อน +1

    Edime ena tena yisyewot abatachn

  • @Werert-g1t
    @Werert-g1t 7 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ብርሀኔ ነው

  • @firehiwotabebe3768
    @firehiwotabebe3768 7 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን መድሐኒዓለም ይጠብቅዎት። አሁንም በእነምትዎ ፣ በእውነቱ ያፅናዎት። ቡራኬዎት ይድረሰን አሜን።

  • @Mekdes-ts2ho
    @Mekdes-ts2ho 5 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ያገልግሎት ጊዜዎትን ይባርክልዎ ርስትመንግስተ ሰማያት ያድልልን።

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ አባት🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😥😥😥😥😥

  • @millionyohannes1036
    @millionyohannes1036 4 หลายเดือนก่อน

    Egiziabher Yebarkot Memher Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን

  • @engidaworkwoldemeskel37
    @engidaworkwoldemeskel37 7 หลายเดือนก่อน +3

    በዚህ ዘመን እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @HelenTeklemariam-y9y
    @HelenTeklemariam-y9y 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለሒወት ያሰማልን

  • @solomonMideksa-e5k
    @solomonMideksa-e5k 5 หลายเดือนก่อน +1

    የእውነት ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tsigehanakiros7713
    @tsigehanakiros7713 7 หลายเดือนก่อน +4

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን...እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን..

  • @asnakehberihun4437
    @asnakehberihun4437 7 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይወት ያስማለን

  • @ብርቅነሽ
    @ብርቅነሽ 5 หลายเดือนก่อน

    አባ እኔ ዳካማ ነኝ የፀሎታችሁ አስቡኝ 😭😭😭😭😭😭

  • @AlmazAntehunegn
    @AlmazAntehunegn 4 หลายเดือนก่อน +2

    እንደነዚሂ ያሉት አባቾች በፀጋ ያኑርልን

  • @ሙሉክብረት
    @ሙሉክብረት 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ይጠብቅልን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @MuluTaye-c4m
    @MuluTaye-c4m 7 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ረዝም የአገልግሎት እድመዎትን ያብዛለዎት

  • @regibenoah6362
    @regibenoah6362 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @ZdMb-dg8rh
    @ZdMb-dg8rh 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን

  • @SelaAlgamdi
    @SelaAlgamdi 6 หลายเดือนก่อน

    አባቴ በድየ አለሁ ይቅርበለየኚ😢😢😢😢😢😢😢

  • @MylifiMylifi
    @MylifiMylifi 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔ ያቆይልን አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን ❤❤❤

  • @YonasAbrizzle-zg7me
    @YonasAbrizzle-zg7me 7 หลายเดือนก่อน +1

    Abba egziabher edmena xena yadlachu

  • @firehiwotabebe3768
    @firehiwotabebe3768 7 หลายเดือนก่อน +9

    ቸርነቱ የበዛ እግዚአብሔር እንዳያደርቀኝ ፣ ፍሬቢስም እንዳያደርገኝ እባክዎትን በፀሎትዎ ያስቡኝ።

  • @meronfkada4774
    @meronfkada4774 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HenokMerhawi-sb6pr
    @HenokMerhawi-sb6pr 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኣሚን ኢድሚና ቲና ይስትልን amennnn

  • @hdlidet
    @hdlidet 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላማችንን በሰው መመሥረት የለበትም ።

  • @bemnetsintayehu8374
    @bemnetsintayehu8374 7 หลายเดือนก่อน +3

    Kale hiwot yasemalen yagelgelot zemenon yebarkeln🙏🙏❤

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 7 หลายเดือนก่อน +3

    አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወትያሰማልንአባታችን፨

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 7 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @tsigelakew3945
    @tsigelakew3945 5 หลายเดือนก่อน +3

    አባቴ በጣም ሀጢያተኛ ነኝ በሰጡት ትምህርት መሠረት እግዚአብሄር በቸርነቱ ይማረኝ በፀሎት ያስቡኝ፡፡

  • @SelamZeleke-z8m
    @SelamZeleke-z8m 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው አባታችን እድሜ ይስጥዎት

  • @ChuchuuMuaze
    @ChuchuuMuaze 7 หลายเดือนก่อน +2

    አባ እግዚያብሄር ይባርክልን እርስኦን❤🎉🎉🎉🎉

  • @ይፋትቲዩብ-ጘ8ነ
    @ይፋትቲዩብ-ጘ8ነ 6 หลายเดือนก่อน

    አባቴ እድሜናጤናይስጥል😢😢😢😢😢😢ይህለኔነዉ ፈጣሪንአንድየሚያስደስትአልሰራሁ😢😢😢

  • @MeriAlemayu
    @MeriAlemayu 6 หลายเดือนก่อน

    Temesgn amlak kubur abatchn selam.tena edime yestlen❤❤❤❤

  • @teshaTesha-pw9vx
    @teshaTesha-pw9vx 7 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜንንአሜንን

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 5 หลายเดือนก่อน

    Abetu get hoye yiker balgn ❤❤❤ante eko mehari yiker bay neh keber hulu lante yihun egziabher hoye Kal hiwoten yasemalegn fetari abatechn ❤❤❤⛪🤲🙏👏👏🙇

  • @mesyfeker8682
    @mesyfeker8682 7 หลายเดือนก่อน +1

    እዲሜና ጤና ይስጥልን አባታችን❤❤❤❤❤

  • @GugGg-sr5pe
    @GugGg-sr5pe 7 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን የሠማነዉን በልባችን ያሳዲርብን😥😥😥😥😥😥

  • @fasikaGebre
    @fasikaGebre 2 หลายเดือนก่อน

    Yane abate beraktu yidariben kale hiwet yasmaln

  • @FeyruzAly
    @FeyruzAly 2 หลายเดือนก่อน

    abatachin edme ena tena abzto ystln ewunet newu abate egziyabher lbona ysten esti

  • @AkrotZena
    @AkrotZena 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @hithere4939
    @hithere4939 3 หลายเดือนก่อน

    Abatachen kalehiwet yasemalen ❤

  • @DestaDemssie-m1d
    @DestaDemssie-m1d 7 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝመው በጤናየም ቤተሰብም እተፈተንኩ ነው ። በጸሎት ያስቡኝ ወለተ አብርሃም።

  • @AbabaAsfaw
    @AbabaAsfaw 7 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት አባ ቃለሒወት ያሰማል❤❤❤❤❤❤❤ እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር

  • @maryasofen2307
    @maryasofen2307 7 หลายเดือนก่อน +1

    Abtehoy anteredagn abtachn kalhwoywet ysemln❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ZaidYemane-d7y
    @ZaidYemane-d7y 5 หลายเดือนก่อน

    abatagin regim edime na tena yistilin

  • @AtsedeHaile-xm3bj
    @AtsedeHaile-xm3bj 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን!!!!

  • @GETNETWEDAJO
    @GETNETWEDAJO 7 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ እድሜ እና ጸጋውን አብዝቶ ይስጥወት። ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sahayabray5699
    @sahayabray5699 6 หลายเดือนก่อน

    AMEN Amen Amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን❤❤❤

  • @senaitalayou6819
    @senaitalayou6819 7 หลายเดือนก่อน +1

    Amen kale hiyiwet yasemalin abatachin

  • @demelashTsegaye
    @demelashTsegaye 7 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜ ከጤና ያድልልን መድሀኒዓለም

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 7 หลายเดือนก่อน

    በረከቶ ይደርብን🙏🙏🙏

  • @KasawKasye
    @KasawKasye 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @eyaumetiku5243
    @eyaumetiku5243 6 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማልንእግዚአብሔር ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @MeseretAyalew-yz7up
    @MeseretAyalew-yz7up 2 หลายเดือนก่อน

    ውይይ አባቴ ......ክበሩልኝ

  • @mattibel-p6u
    @mattibel-p6u 7 หลายเดือนก่อน +1

    amlake ebakih libona sitegn fetarye ayiteh maregn😢😢😢