ሕዝቤ ሁለት ክፋቶችን ሠርቷል || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket ርዕሰ ሊቃውንት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • ይህ ፈውስ መንፈሳዊ የተሰኘ መንፈሳዊ ጉባኤ ሲሆን በርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ ገዳም የ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ቤት ምሥክር መምህር በሆኑት በ ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ የሚሰጡ ትምህርቶች ይተላለፉበታል።
    በየሚዲያው የምናውቃቸው ክቡር አባታችን #ርእሰ_ሊቃውንት _የኔታ_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ አሁን በጉባኤ ቤታቸው #በቋሚነት የሚተላለፍ #ፈውስ_መንፈሳዊ ጀምሯል። ተከታተሉ #Subscribe እና #Share በማድረግ ለሕዝበ ክርስቲያን አዳርሱ ።
    #ፈውስ_መንፈሳዊ #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ኢትዮጵያ #አፍሪካ #Ethiopia #Africa #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #aba_gebre_kidan
    #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ፈውስ_መንፈሳዊ #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ኢትዮጵያ #አፍሪካ #Ethiopia #Africa #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #aba_gebre_kidan #Viral #for_you

ความคิดเห็น • 320

  • @RRy-xq2jl
    @RRy-xq2jl 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በኡዉነት ቃለህወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን ተስፋ እምናደርጋት መንግሰተ ሠማያትን ያዉርስልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልንአሜንን🙏🙏🙏🙏🙏💒💒

  • @TitiTiti-o6g
    @TitiTiti-o6g 25 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይብቅልን አባታችን እኛም የስማነውን ትምህርት በልበ ህሊናችን እድናም ላልስ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @TadeseAgmuas
    @TadeseAgmuas 25 วันที่ผ่านมา

    kalehiywet yasemaln

  • @mhkrayot2686
    @mhkrayot2686 2 ปีที่แล้ว +8

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም የሰማነውን የተማርነውኝ በልባችን ያሳድርልን እግዚአብሔር በአባታችን ላይ አድሮ ለአስተማረን ለመከረን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኑሩልን እኔ ብዙ ተምሬያለሁ እርስዎን አባታችንን መምህራችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @pinkroad-9201
    @pinkroad-9201 2 ปีที่แล้ว +15

    ድንቅ ትምህርት በድንቅ መምህር ፣ የእውነት በእርሶ ትምህርት ኦርቶዶክስን ሀ ብዬ እንዳውቃት ሆኛለሁ ።በዚህም የተሰማኝ ደስታ ከቃላት አቅም በላይ ነው። ፈጣሪ ይባርክዎት።

  • @AbaditF
    @AbaditF 8 หลายเดือนก่อน +45

    ህዝበ ክርስትያን ወደ ነብሱ እየተመለሰ ነው ተመስገን ኣምላኬ እድሜዎን ያርዝምልን ኣባ❤❤❤

  • @altaclinic456
    @altaclinic456 2 หลายเดือนก่อน +2

    May you increase the number of people like him and extend your service period

  • @adiamfre7628
    @adiamfre7628 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen kalehiwet❤❤❤ yesmalna abatachn

  • @ኤደንነኝስደተኘዋ
    @ኤደንነኝስደተኘዋ 5 หลายเดือนก่อน +3

    የሕይወትን ቃል ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ሰለሠዳ ይፃፍልን አሜን ፫🌻♥️💒✝️🙏🇪🇹🌻🕊

  • @genetweldemaryam4343
    @genetweldemaryam4343 5 หลายเดือนก่อน +2

    Egziyabher ymesgen erson yeseten ❤

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 2 ปีที่แล้ว +4

    እንደ እርሱ ያለ ያበዛልን የኣገልግሎት ግዜዎት ያርዝምልን

  • @Sendnish
    @Sendnish 2 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለሒይወትን ያሰማልን❤❤❤❤አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅርበለን ❤❤❤❤

  • @sintayehubirkneh698
    @sintayehubirkneh698 2 ปีที่แล้ว +86

    ያለ መምህር ያልተወን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ....

  • @eyerusdeselu2870
    @eyerusdeselu2870 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን በርሰሎት ያስቡኝ ዓመት ዮሐንስ ብላቹሁ ለአባም አድርሱልኝ

  • @FhNv-cg7zo
    @FhNv-cg7zo 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen ❤Amen ❤Amen ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @BezawitTeklu-yh1ee
    @BezawitTeklu-yh1ee 3 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት እንደበደሌ ስላልከፈልከኝ አመሠግንለሁ ለአባታችንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @የንስር
    @የንስር 4 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 5 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት አምላኬ ሆይ እራሴን ከማምለክ አንተ ጠብቀኝ

  • @MahletShiferaw-x2g
    @MahletShiferaw-x2g 5 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ያበርታልን ኑሩልንአሜን❤❤❤

  • @genetnegasa9811
    @genetnegasa9811 7 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn ❤❤❤

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 2 ปีที่แล้ว +21

    *ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጉባኤውን ያስፋልን እግዚአብሔር በሰማነው ሠላሳ ሥልሳ መቶ የአማረ ፍሬ ለማፍራት ያብቃን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ለጌታችንና ለአምላካችን የልደት ጾም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን*

  • @Hiigg-h3h
    @Hiigg-h3h 6 หลายเดือนก่อน +3

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 5 หลายเดือนก่อน +1

    አወ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አባቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን። ከሀሰት መምህራን ይጠብቀን የሀሰት መፅናናት የሚያስተምሩትን ልቦና ይስጣቸው

  • @SanadBh-i8v
    @SanadBh-i8v 7 หลายเดือนก่อน +1

    በዚህ ዘመነ መልካም አባት ስለሰጠን ተመስገን ልን ፈጣሬያችን

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 5 หลายเดือนก่อน

    Enquan abero aderesen❤

  • @wegahtagedey7294
    @wegahtagedey7294 4 หลายเดือนก่อน +1

    Kale hiwet yasemalen Abatachen Edma ketena ystln Egzaber Amlakachen Egzaber lekudus demu lekdus sgawu yabka lensha mot yabkan Amen 🙏🏿⛪

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት በእድሜ በጤና በእውነት የቅዱሳን ጸጋ ያድልልን ይጠብቅልን ሁላችንም በንስሐ ተመልሰን በቅዱስ ቃሉ በህይወት እንድንኖር አባታችን ጸሎቶት ይርዳን ድካሞት ለፍሬ ያብቃን

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜነ አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dawitdawit3560
    @dawitdawit3560 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወገኔ በያላቹህበት ፈጣሪ ይጠብቃቹህ

  • @y9gh956
    @y9gh956 2 ปีที่แล้ว +4

    በእዉነት ቃለ ህይወትያሰማልን አባታችን😓😓በዖለተወ አስቡን

  • @gttg908
    @gttg908 3 หลายเดือนก่อน +2

    kKALE HIOT YASEMALENE!

  • @FathumSaid
    @FathumSaid 2 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @rahelyedgellij7304
    @rahelyedgellij7304 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን በፀሎታችሁ አስብኚ እህተ ፃዲቅ

  • @Enate-21-n9n
    @Enate-21-n9n 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኣባየ ስደተኞች ልጆቾን በፀሎትዎ ያስቡን🎉🎉🎉🎉

  • @tegistnigussie2769
    @tegistnigussie2769 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወተ ያሠማልን፣ እጠቀምበት ዘንድ አምለክ ይርዳኝ።

  • @t___zgold7594
    @t___zgold7594 3 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜና ፀጋውን ያድልል

  • @hadasalemayehu5197
    @hadasalemayehu5197 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @MelakuBezabeh
    @MelakuBezabeh 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት፤፤

  • @zmzm9044
    @zmzm9044 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን ጤናውቶን እድሜወቶን አብዝቶ አብዝቶ ይስጠወት

  • @azmeraabate3963
    @azmeraabate3963 2 ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

    • @tsionermias9895
      @tsionermias9895 2 ปีที่แล้ว +2

      ኦርቶዶክስ እውነተኛ አባት ስላለን እግዚያብሄር ይመስገን እድሜ ይስጦት አባቴ

    • @Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan
      @Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan  2 ปีที่แล้ว +4

      አሜን። ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ ለሌሎችም እንድታደርሱ በጉባኤ ቤቱ ስም እንጠይቃለን።

    • @dauddamus-lw6rt
      @dauddamus-lw6rt 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

    • @FhNv-cg7zo
      @FhNv-cg7zo 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🤲🤲🤲Amen Amen Amen 🎉🎉

  • @almazlegesse4181
    @almazlegesse4181 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you,❤❤❤❤❤

  • @buzazewde8499
    @buzazewde8499 6 หลายเดือนก่อน +2

    አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን የእርሶን ስብከት ሰምቼ አልጠግብም ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @henokgetahun5004
    @henokgetahun5004 2 ปีที่แล้ว +1

    This is Henok Getahun Jesus Christ superstar God love's you and your family I personally praying for everyone

  • @adisababa1570
    @adisababa1570 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን እዉነት ልቦና ይሥጠን አባታችን💚💛💐💐💐💐💐💒💒💒💒💒

  • @yonasjrkilla7597
    @yonasjrkilla7597 ปีที่แล้ว +1

    Qale hiwet yesemalena mameherena

  • @jinujinu-di4py
    @jinujinu-di4py 3 หลายเดือนก่อน +2

    እደምህረትህ አስበን ይቅር በለን አቤቱ አንተ ማሀሪነህ በምህረትእይነን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulugetadessie6357
    @mulugetadessie6357 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረዥም የአገልግሎት ዘመን ከጤና ጋር ያድልልን።

  • @kirubeltemesgen7656
    @kirubeltemesgen7656 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @MahletShiferaw-x2g
    @MahletShiferaw-x2g 5 หลายเดือนก่อน +3

    አምላከእስራኤል ይስጥልንይባርክልንአሜን❤❤❤

  • @seadrss1844
    @seadrss1844 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsigehanakiros7713
    @tsigehanakiros7713 6 หลายเดือนก่อน +2

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን…

  • @TsigeWogimu
    @TsigeWogimu 5 หลายเดือนก่อน +1

    Kalehiwotin yasemalin

  • @prestigecell599
    @prestigecell599 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜ ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @kokokeke2699
    @kokokeke2699 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልን እድሜ ከጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HasetGanta
    @HasetGanta 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መድሀኒያለም❤❤❤

  • @ceilmazen9385
    @ceilmazen9385 2 ปีที่แล้ว +6

    በዉነት አንደበተ ጥኡም አባታችን የእግዚአብሔር ፍቃድ እንድንጠብቅ የሱ ፍቃድ ይሁን እድሜወትን ያርዝምልን

  • @nardosabebech9363
    @nardosabebech9363 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amen.amen.amen.kale.heywet.yasmalen.🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @Yabatu-q2t
    @Yabatu-q2t 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ።በእድሜ በጤና ያቆይልን።

  • @yeabsiragirma7245
    @yeabsiragirma7245 2 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ጌታ ይጠብቆት

  • @Regat-m2c
    @Regat-m2c 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሂወት የስመዐልና ኣቦና

  • @Hayat-i7p5k
    @Hayat-i7p5k 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 2 ปีที่แล้ว +20

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜውን ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @meronassefa9171
    @meronassefa9171 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን::

  • @genettesfa4142
    @genettesfa4142 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንዲት ያለ ድንቅ ትምህርት ነው ። በውነት ንሰሀ ለመግባት በጣም እፈልጋለሁ ሁሊም ፀሎቴ ነው ግን በማይረባ ምክንያት አለሁት አሰካሁን አምላክ ይርዳሸ በሉኝ

  • @AbebechNoName
    @AbebechNoName 2 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ሕይዉት ያሠማልን ዉድድድድድድድነው የምናደርጋችሁ🙏🙏❤🥰🥰🥰

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 2 ปีที่แล้ว +3

    Bienvenue mes tguatanches zmaries mlaecte yessemalnne 🤲

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ 2 ปีที่แล้ว +11

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን እደናተ አይነት መምህር አባት ያላሳጣን እግዚአብሔር ይመስገን❤
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ሪቾአማራዋ
    @ሪቾአማራዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    አባ ፈጣሪ ይጠብቅወ

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 6 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አባት❤❤❤

  • @meriyeabtwalije1153
    @meriyeabtwalije1153 2 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን 👏

  • @KalabTega
    @KalabTega 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @maryammaryam554
    @maryammaryam554 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚያብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅምእድሜ ከጤናጋ እልልልልልልል

  • @AsRs-m6k
    @AsRs-m6k 2 หลายเดือนก่อน +1

    Kal hi wet yasemaln adme ystachu❤❤❤❤❤

  • @agazitealemlej1097
    @agazitealemlej1097 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሒወት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ፈ4በ
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ፈ4በ 2 ปีที่แล้ว +2

    አባየ ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይቆዩልን አሜን አሜን አሜን🙏

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen kalehywoet yasemalene abatacen ❤❤❤

  • @prestigecell599
    @prestigecell599 5 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን❤❤

  • @ElshadayFikir
    @ElshadayFikir 2 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ኑሩልን

  • @grrjhfr2209
    @grrjhfr2209 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወትገያሰማለን አባየ በእድመ ና በጠና ይጠብቅልን

    • @Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan
      @Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan  2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን። ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ ለሌሎችም እንድታደርሱ በጉባኤ ቤቱ ስም እንጠይቃለን።

  • @fereworkgetachew5319
    @fereworkgetachew5319 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤እድሜ ጤና ያድልልን❤❤

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ልቦናውን ይስጠን

  • @mezemirtafesse9807
    @mezemirtafesse9807 2 ปีที่แล้ว +16

    አባታችን ፈጣሪ እድሜውን አብዝቶሎት የአገልግሎት ዘመኖን ያብዛልን። እግዚአብሔር ይመስገን መልካም መምህራንን ስለሰጠን።
    ቃለ ህይወት ያሠማልን

    • @tsionermias9895
      @tsionermias9895 2 ปีที่แล้ว

      የምኮራባት ስላለኝ እግዚያብሄር ይመስገን

    • @papile7076
      @papile7076 2 ปีที่แล้ว +1

      አባ ትምህርተወ የነፍስም የስጋም ምግብ ነው
      እረዝም እድሜ ይስጠወት ያገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @mogesiebiazin71
    @mogesiebiazin71 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @nardosabebaw7809
    @nardosabebaw7809 2 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት በእውነት በእውነት አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እኔን ያወቁ ን መሰለኝ

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አባታችን ልቦናችን ይመልስልን❤

    • @hananhadi6576
      @hananhadi6576 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታች የምሰማውን በልቦናች ን ያሳድርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @musemamilove4519
    @musemamilove4519 10 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን በእውነት ግሩም የሆነ ትምህርት ማስተዋል ያድለን ❤

  • @azmeraazmera9907
    @azmeraazmera9907 2 ปีที่แล้ว +18

    ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 8 หลายเดือนก่อน +4

    አባ ቃለ ይወት ያሰማልን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @Tig-d2t
    @Tig-d2t 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሠማልን በረከቶ ይደርብን 🤲🙏

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይትን ያሰማልን መምህራችን

  • @JemBer-hm4ik
    @JemBer-hm4ik 4 หลายเดือนก่อน +1

    አባየ ቃለ ህይወት ያስማልን🎉❤❤

  • @firhiwotyefat6162
    @firhiwotyefat6162 2 ปีที่แล้ว +3

    ስወድዎት እንዲ ይንገሩን እንደው ቢገባን እድሜ ይስጥለን🙏

  • @Tirngo-ct1rh
    @Tirngo-ct1rh 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሄወትያሰማልን

  • @ZenebZeneb-y9z
    @ZenebZeneb-y9z 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin abtachin 🙏 😊❤

  • @wogayusolomon8566
    @wogayusolomon8566 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ይስማልን አብተች 💞❤️❤️❤️

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር ኣባታችን
    ቃልህይወት ያሰማልን ።የሰማነው ለመተግበር እግዚአብሔር ኣምላክ እእምራችን ይክፈትልን 🙏

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን።
    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ቸሩ መድኅኔዓለም ይጠብቅልን
    እኛም የሰማነውን ቃለ እግዚአብሔር ፍሬ የምናፈራ ያድርገን🙏