"ከዶ/ር አብይ ያነሰ ሰው አለ ብዬ አላስብም" Mengizem media Excerpt from Lidetu Ayalew's Interview

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 306

  • @yonastesfamichaelarayabelay
    @yonastesfamichaelarayabelay หลายเดือนก่อน +1

    I am an Eritrean, but I like it Ethiopia lidet Ayalew is the best politician after Meles, Bereket etc.

  • @abelmenna4181
    @abelmenna4181 2 หลายเดือนก่อน +5

    አምልኮተ መለስ እውነት ይሀ ጥላቻ የወለደው እንጂ እውቀት አይደለም እንደሰው ማሰብ መቼ ትጀምራለህ??

  • @kiflebole5577
    @kiflebole5577 2 หลายเดือนก่อน +7

    አምስት ሳንትም ብሰጥክ ኖሮ ታመልከዋለህ አንተ እቃ ነክ በኪሎ ተመዚነህ የሚትገዛ/ የምትሸጥ ሰው መሳይ እቃ

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 2 หลายเดือนก่อน +10

    Lidetu's endless praise for woyanes era is legendary and no surprise at all. We would only be surprised if he is not missing them.

    • @mubarekhiyaru1864
      @mubarekhiyaru1864 2 หลายเดือนก่อน +2

      Not only him we also miss them bro 😢😢

    • @user-rg7bx3wd5y
      @user-rg7bx3wd5y หลายเดือนก่อน

      Lidetu, you are not an eligible person person to talk about our prime minister, Dr Abiy Ahmed. You are an opportunist person. ETHIOPIA CURRENTLY GOT LEGEND PRIME MINISTER and saved from such kind of person like you.

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 หลายเดือนก่อน +1

      በምንም የትምሀርት ጥግ መንገስ ፖለቲካን ማወቅ አይደለም!!!ይህ ምሁር ነን በሚሉን ልሂቃን አይተናል ግፋ በለው እያሉ ሀገር ለዛሬ አዘቅት ሲያበቁ!ምን ልልህ ፈልጌ መሰለህ?የአንተም እንግሊዝኛ ማወቅ የፖለቲካ እውቀት አይደለምና አሉባልታ እና ፖለቲካ መጀመሪያ በመለየት የፖለቲካ ዳ-ዴ ጀምር አይዞህ!🙏😥

    • @honestygalor6748
      @honestygalor6748 5 วันที่ผ่านมา

      @@esseyhailu6323 anchi awuqesh ye motsh eski astemirina, wergna!

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 5 วันที่ผ่านมา

      @@honestygalor6748
      😂😂😂ምነው ከፋህ እንዴ ወገኔ?😂 በተፈፀሙ እውነታዎች ላይ ጠይቀኝ፣ የማውቀውን አስረዳሀለሁ። ወሬኛ እንኳ አይደለሁም😂 አይዞህ ሞግተኝ።አሉባልታ ተው አይጠቅምም ሀያ አመት?መረጃ መርምር እና እራስህን አድስ! ሞግተኝ እስኪ?😁

  • @bereket4mereti
    @bereket4mereti 2 หลายเดือนก่อน +14

    የመለሰ እና የሀይለማሪያም ማሪያም ስርዓት የተሻለ ቢሆን እፊትህ ቆሞ የምትጠይቅህ ጋዜጠኛ ሀገርዎን ትታ መሰደድዎ የዉጩ ኑሮ አጎጉታት ይመስልሃል? ያ ስርዓት ለአንተ የተመቸህ ከነበረ ፤ ለኔ የተመቸ እና ከሌላዉ የተሻለ ስርዓት ነበር ብለህ ብትገልጽ ያምርብህ ነበር ።

    • @deminetheye9078
      @deminetheye9078 2 หลายเดือนก่อน +1

      ከንተም ኢሐደግ አልነበርክም ??

    • @user-hd6ox2zk9g
      @user-hd6ox2zk9g 2 หลายเดือนก่อน +2

      አንተ፣ምንጊዜም፣ለመልካም፣ነገር፣የተፈጠርክ፣ሰው፣አይደለህም፣ለሲኦል፣እንጂ።

  • @derejegutahuluka8766
    @derejegutahuluka8766 2 หลายเดือนก่อน +7

    ልደቱ እስከ መቼ ድረስ ነው እኤ እኤ እኤ እያለ የሚወሻክተው። ማን ባለመፍተኼ አርጎት ነው ፣ እድሜ ዘመኑን በሥልጣን ጥማት የምንገዳገደው።

  • @tamratansa1744
    @tamratansa1744 2 หลายเดือนก่อน +8

    ልደቱ አኔ በግሌ በፍፁም አላምነውም
    ደግሞ አብይን ያማል
    አብይ ስንት ነገር እየስሩ ነው ያሉት
    ትንሽ መፍታት ያቃታቸው ነገር ቢኖርም
    ግን ብዙ. የሚታይ አመርቂ ስራ እያሳዩ ነው ያሉት

  • @m.salihnurhussien2659
    @m.salihnurhussien2659 2 หลายเดือนก่อน +5

    The sole solution to Ethiopia's various problems is to bring an end to ethnic politics once and for all and establish a genuine democratic system of government.

  • @ybscnd4506
    @ybscnd4506 2 หลายเดือนก่อน +12

    አንተ አሁን ለኢትዮጵያ ህዝብ ምን ቁም ነገር ሰርተሃል? እድሜ ልክህን አትሰራም ወይም አታሰራም
    ወፈፌ....

  • @abdukemal3828
    @abdukemal3828 2 หลายเดือนก่อน +19

    ልደቱ የማንም ተላላኪ በኮሜንት አይተቸዉም አይመጥናችሁም

  • @girmataffesse3986
    @girmataffesse3986 2 หลายเดือนก่อน +19

    ለምንድን ነዉ ይሄ ሰዉዬ ካለኔ አዋቂ የለም የሚለዉ ? አሁን ማንኛዉ ሰዉ ነዉ ካገር ያባረረዉን መንግስት በጥሩ ሊያነሳ ይችላል ብላ ነዉ ጋዜጠኛዋ የጠበቀችዉ::

    • @godbewithethiopian7446
      @godbewithethiopian7446 2 หลายเดือนก่อน

      ወረቀት እንጅ እውቀት ስለሌለው

    • @AbdualiYibrey
      @AbdualiYibrey 2 หลายเดือนก่อน

      Gala ስለሆነ

  • @halleluyastudio
    @halleluyastudio 2 หลายเดือนก่อน +16

    እውነት ብለሃል። ከሁሉም አንሶ ዝቅ ብሎ ኢትዮጵያን እያገለገለ ይገኛል።

    • @ethiopahagera8861
      @ethiopahagera8861 2 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል❤

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 2 หลายเดือนก่อน +2

      አንሶ አሳነሳት፣ አሳነሰን!!! የፈሰሰው የደሀ ደም ይፈርዳል!ያልተነካ ፅዋው በአንድም በሌላ ይደርሰዋል አይዞህ😁ቄስ በላይን ያየ🤣

    • @halleluyastudio
      @halleluyastudio 2 หลายเดือนก่อน

      ኢትዮፕያ ውስጥ ለሚፈሰው ደም ሁሉ ለምንድን ነው በሱ ምታሳቡት? አሁንማ ፈሳችሁም ሲያመልጣቹ አብይ ነው ማለት ጀምራቹአል.አመፀኛ ህዝብ። እግዚአብሄርን ማትፈሩ። ማስተዋል የጎደላቹ። የራሳቹ ጥፋት ሳይሆን የሰው ጥፋት ብቻ ሚታያቹ። ገና ስንት ታያላቹ

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@halleluyastudio
      የአንድ መንግስት ቀዳሚ ተግባሩ የህዝቡን የሰላም ሁኔታ መጠበቅ መሆኑን የማታውቅ ገገማ ሆዳም፣ አንተ ስለጠገብክ አገር የጠገበ የሚመስልህ አጨብጫቢ ቆሻሻ አፍህን አትክፈት!😡 በሆድህ የወደቅህ በከቻ አናትህ ይፍረስና በሀገር መፍረስና በወገን ሰቆቃ አታላግጥ ሙትቻ! ስትቀፍ😡

    • @halleluyastudio
      @halleluyastudio 2 หลายเดือนก่อน

      @@esseyhailu6323 የኢትዮጵያ ችግር አሁን የተዘራ አይደለም። ይሄን ማየት እንዴት እንደተሳናችሁ አላውቅም። አብይ ያጠፋው የለም አይደለም ነገር ግ ን ሁሉን እሱ ላይ ማላከክ አይገባም። ስድቦችሽ ግን ተመ ችተውኛል። አሪፍ የአብይ ጾም ስድቦች ናቸው😂

  • @Kedirmoges
    @Kedirmoges 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጂል አንተ አለህ አደል ይሄው ስንት አመትህ ትጃጃላለህ

  • @bkale6181
    @bkale6181 2 หลายเดือนก่อน +5

    ፈላስፋ።ምላስ ብቻ።

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu 2 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @berhanbelete9320
    @berhanbelete9320 2 หลายเดือนก่อน +8

    ከሳቸው በጣም ያነሰ አለ እንጂ!! ልደቱ የት ሄዶ??

  • @raskidus1681
    @raskidus1681 2 หลายเดือนก่อน +1

    It is life or again I am confused Reyoteye?

  • @zerihunaschale
    @zerihunaschale หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @user-hq8sw3oh4b
    @user-hq8sw3oh4b 2 หลายเดือนก่อน +2

    Mr. Lidettu Ayalewu you're right premier is number one public enemy's his cabinets and cadres of (PP.OPDO.BADN.EPRP.EZM) dissolutions diaspora elite's opposition needs to form political alliances the rescue mission.

  • @meridtafesse2867
    @meridtafesse2867 2 หลายเดือนก่อน +4

    The Amhara people are being humiliated again by 5 million Tigrea

    • @meridtafesse2867
      @meridtafesse2867 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@woinshetkassaye7174 The quality of
      1 million people loss

    • @markonbini9187
      @markonbini9187 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@woinshetkassaye7174😜😜😜

  • @letconsider
    @letconsider หลายเดือนก่อน +3

    ቃል የገቡትን 100% ፈፅሟሉ እንዳንተ አይነቶቹ እና የውጪ ጠላቶቻችን አሽከሮች ሀገራችንን እያፈረሳችሁ ነው እድሜ ልክህን ለአገርህ የሚረባ ነገር የለህም ብትሞት ይሻላል

  • @emondamena
    @emondamena 2 หลายเดือนก่อน +8

    አይ ልደቱ 😁 ተስፋሽን በ እንጭጭ ስለ ቀጨብሽ ሁሌ አዳዲስ ቀሽም አጀንዳዎችን ቀርፀሽ እና ፅፈሽ መጥሽ አሁን እንደገለባ የበነነ ሴራዎችሽን ቡን አርጎብሻል 😁 ካንተ ልጅትዋ የተሻለ አረዳድ አላት በነገራችን ላይ እንዳንተ የ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ስጋት ሰው ሊኖር አይችልም 🇪🇹 ምክንያቱም ተስፋ ቆርጠሃል ያደሞ😂😂😂

  • @RobelYeadonay
    @RobelYeadonay 2 หลายเดือนก่อน +1

    👌👌👌👌👌👌🙏😍

  • @Belachewato-io1fe
    @Belachewato-io1fe 2 หลายเดือนก่อน +8

    ከዶ/ር የሚያንስ ሰውማ አለ!የመጀመሪያው እርስዎ ሲሆኑ የመጨረሻው እኔ ነኝ

    • @natan3629
      @natan3629 2 หลายเดือนก่อน

      ቅዘናም ለምደህ ነበር.... ካገኝሀው ጋ ቦታ እያገኘህ እንደተቃዋሚም... በልዩ እና መፍትሄ ማምጣት እሚችሉ "በሚመስሉ " ሃሳቦች ዉስጥ ተደብቀህ ስታራ መኖር ለምደህ ነበር አልተሳካልህም.... ያለህ ምርጫ በየ ቦርኮ ዮቱዩቦች እየወጣህ ተሳደብ ፖለቲከኛ... የመጨረሻ መቃጠሉ ሚታወቀው... ስድብ ሲጀምር ነው here you are... የሌለው ካንተ ማይሻል ነው

  • @bezabihtariku4995
    @bezabihtariku4995 2 หลายเดือนก่อน +2

    In fact he doesn't have any know-how of Economic policies . The tourism sector which cannot contribute more than 4 percent of the national economy gets attention whereas agriculture and industry sectors abandoned

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይሔ ሰዉዬ ልቡ ዳነ ማለት ነዉ በየቀኑ ሲያላዝን የሚታየዉ ሲያስጠላ አብይ በወሬህ ነዉ የሚወርደዉ ዝምበል

  • @semagnkebede2201
    @semagnkebede2201 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤ነብሮ

  • @user-dn4nu8wz1s
    @user-dn4nu8wz1s 2 หลายเดือนก่อน +11

    ከልደቱ በላይ የወረደ ኖሮ ነው???እንከፍ ፖለቲከኛ።
    ጠ/ሚ በዝህ ሰዓት እንዳንተ አይነቱን ጭንጋፍ ጨምሮ 120 ሚሊየን ሕዝብ እየመሩ ነው‼

    • @mehari7704
      @mehari7704 2 หลายเดือนก่อน

      አሽቃባጭ ላንተ ይሆንሃል አብይ

    • @tt-lk3jc
      @tt-lk3jc 2 หลายเดือนก่อน

      ባለ አበሉ የቀበሌ ካድሬ

  • @Korra-e2e
    @Korra-e2e 2 หลายเดือนก่อน +7

    Yes, Lidetu, you are absolutely right. I can say, you are the only one who read him from day one. I remember your speech from that time when he promised to lead us through the transition bridge. It’s disheartening to see how he has let down everyone who believed in the promise of better leadership. The fundamental issue lies with the constitution, which has promoted division and furthered it under the orchestration of the PM.

    • @Mo.Ali.2010
      @Mo.Ali.2010 2 หลายเดือนก่อน +1

      I don't see a non functioning constitution in paper as problem. The problem is the culture of ethiopian politics and politicians which lacks civility, confidence and rational. The solution is inclusive political system as per the Lidetu approach

  • @habtamuabebe7736
    @habtamuabebe7736 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ ልደቱ የኛ መፍቴ አምጪ ምሁር

  • @mehdizey4651
    @mehdizey4651 2 หลายเดือนก่อน +2

    Reyot mirt sew tenagresh neber aykochishim !!!

  • @solomonalemayehu4801
    @solomonalemayehu4801 หลายเดือนก่อน

    ስልጣን ማግኘት ከዚህ በኋላ ከቶ እንደማይችል ሲያውቅ አደገኛ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ገብቶ ያወራው መሆኑ በደንብ ያስታውቃል ።ደስ የሚለው እንደ አንተ አይነት ባሕሪ ያለው ይህንኑ እያወራ ይኖራል እንጂ የተጠማውን አያገኝም።ክህደት የተጠናወተው ሰው የትም ቢገባም አይጠቅምም።ልደቱ ማለት በአጭሩ።

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 2 หลายเดือนก่อน

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @YA2O23
    @YA2O23 2 หลายเดือนก่อน +3

    Ledatu Ayalaw next prime Minister of Ethiopia 🇪🇹

  • @sisayyilma42
    @sisayyilma42 2 หลายเดือนก่อน +11

    ከመስከረም በሀኋላ መንግስት የለም ብለህ ስትፎክር ነበር ወረኛ ምላስህ አይሞትም እድሜህን ሙሉ ወሬ ብቻ ።

  • @yooyaa2397
    @yooyaa2397 2 หลายเดือนก่อน +4

    ችግር ስታብራራ አንድ ትውልድ አለፈ ።በናትህ ሰለቻልክ ብቻ አታውራ

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 2 หลายเดือนก่อน

      ያኔ ስላረጃችሁ እራሳችሁን አግልሉ ያልከው ትዝ ይልሀል?አሁን አንተ ከነአስተሳሰብህ አርጅተሀልና ገለል በል።ያኔም ህዝብ ነቅቶብህ ይኸው ዛሬ በአደባባይ የምትሟገትላቸው ኢሀዴጎችን ተከትለህ ላሺ!

  • @user-ch3du4qu8t
    @user-ch3du4qu8t หลายเดือนก่อน

    You are the one ,who is. . . Than you yourself .

  • @user-nv2ct4fs4h
    @user-nv2ct4fs4h หลายเดือนก่อน

    Eshe mamush meteh lemen yeshgeger mengetun atmeram zemnehn hulu bewer lemen techersaleh bewenet

  • @meselechagidew7546
    @meselechagidew7546 2 หลายเดือนก่อน +7

    የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ችግራችሁ ያለውን የአገሪቱን ችግር ውጪያዊ ማድረግ ነው። ተሳስቼ ነበር ፣ ወይም ተሳስቻለሁ ማለት የማይታወቅበት ፣ሁሌ እኔ ነኝ ትክክል ማለትና ሌላውን የማጥላላት አባዜ ነው። ከዚያ ይልቅ እንደ አንድ አገር ህዝብ ተቀራርቦ መነጋገርና መፍትሄ መሻት አዋቂነት ነው።

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 2 หลายเดือนก่อน

      ምን ማለት ነው ይህ? ትክክል ነኝ ካለህኮ ምክንያቶቹን ካስቀመጠ አንተ ባለ አእምሮ ነህና ነገሮችን ማወዳደር አለብህ እኮ! ከዛ ፍረድ! በድፍኑ ግን ይደብራል! በነገራችን ላይ ልደት ካጠፋም "ይቅርታ አጥፍቻለሁ" ብሎ ለመናገር ጥቂት ቅር የማይለው ፖለቲከኛ ነው!ልደት እና ኢዴፓ በኢትዮጵያ የፖለቲካ መድረክ የሚጠበቅባቸውን ለያውም ቀድመው አብርተው የሰሩ ቢሆንም ግን እራሱን አቅርቦ "እኔ ልደት አያሌው" ብሎ ይቅርታ ጠይቋል! ያጨመላለቁት ግን ዛሬም በአንድ ተሽከርካሪ ወንበር ህዝባቸውን ቀይረው እያየናቸው ነው።

  • @tewodrosghiwot2329
    @tewodrosghiwot2329 2 หลายเดือนก่อน +5

    አቶ ልደቱ ብቻቸውን መሆናቸውን በምን አረጋገጥክ ብቻውን ሆኖ እስካሁን እንዴት ቆየ

    • @hareglulu8331
      @hareglulu8331 2 หลายเดือนก่อน

      Sew bemgdel beaworentu abka

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 2 หลายเดือนก่อน +16

    ያነሰ ካለ ያ ሰዉ አንተ ነህ

    • @user-bh3yl1le9o
      @user-bh3yl1le9o 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ብለሀል

  • @da5661
    @da5661 2 หลายเดือนก่อน +12

    በጠም ይገርሙኛል አቶ ልደቱ የአገርዎ ጉዳይ ቦታ አሳጦት ቢለፈልፉ ቢለፉ ምንም አይመጣም። ይልቅስ ልብዎን ለመልካም ቢአዘጋጁ ይሻላል። ነበሩ እርስዎ በቀደመው ታይተዋል እኮ የማይጠቅሙ ስለሆኑ የሕዝብ ተቀብሎት ባለማግኘትዎ ነው ዛሬ በውጭ ሁነው የሚጮሁትና ዝም ቢሉ ግን በጣም ጥበብ ይሆንልዎታል።

  • @gemechismegersa5852
    @gemechismegersa5852 2 หลายเดือนก่อน +1

    Lidetu brilliant mind!, I appreciate you really!!

  • @mengizemmedia
    @mengizemmedia  2 หลายเดือนก่อน +1

    gofund.me/55db3063

  • @foziamohamed1874
    @foziamohamed1874 หลายเดือนก่อน

    Wragnaaaaa

  • @alitahpaul8615
    @alitahpaul8615 2 หลายเดือนก่อน

    Really?

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 2 หลายเดือนก่อน +5

    Ledetu Ayalew you are loosing your mind. Our problems are not different from any other countries. We will come through this if people like you close your mouth because you personally jealoue of Dr. Abiy you are not fighting for Ethiopia yours is personal

    • @Kidus85kidus
      @Kidus85kidus 2 หลายเดือนก่อน

      እረ እስኪ አማርኛዉን በቅጡ አዉሪ ማፈሪያ

  • @ethiorecords131
    @ethiorecords131 หลายเดือนก่อน

    ወይ ጉድ፣ አቶ ልደቱ ምን ያህል የነቀዘ አእምሮ ይዘህ እንደምትቀሳቀስ እራስህን እስከ አሁን ድረስ አለማወቅህ አድኖሃል፣

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 2 หลายเดือนก่อน +7

    Lidetu is simply theoretical person even he didn't make family

    • @abeb1244
      @abeb1244 2 หลายเดือนก่อน

      አንተ ደንቆሮ አያገባህም ስለ እሱ ግን በሀሳብ ሞግት አንተ ከብት አሸማቀከው ማለት ነው አንተ የሀሳብ ዱኩማን ነቀርሳ

    • @feyselahmed4581
      @feyselahmed4581 2 หลายเดือนก่อน

      Looks like you understand his problem more than his therapist.

    • @merhabatube219
      @merhabatube219 2 หลายเดือนก่อน

      @@feyselahmed4581 yes finding grass root

    • @merhabatube219
      @merhabatube219 2 หลายเดือนก่อน

      @@abeb1244 thank you

  • @tewogcptewogcp4528
    @tewogcptewogcp4528 2 หลายเดือนก่อน +2

    Please ask him if he repeats his stance on what happened in Raya recently. During interview with Moges on Nuffet of Ideas channel Lidetu shamelessly argued TPLF or Tigray forces didn’t participate even though General Tadesse said “displaced Tigray militia conquered the area “. Lidetu also said those displaced people left their home out of fear and bad propaganda instead of being forced! It’s unbelievable someone like goes out of his way to belittle Amhara miseries and downplays every TPLF action

    • @user_89498
      @user_89498 2 หลายเดือนก่อน

      IDPs need to return to their home, it is their country, they can't be refugees forever period. Work out the politics but people deserve to return to their home

    • @princesgeorge789
      @princesgeorge789 2 หลายเดือนก่อน

      Lidetu is a poisonous snake. Yeweyane buchela new

  • @wondexamex-mb5mc
    @wondexamex-mb5mc 2 หลายเดือนก่อน +15

    አነተ ጥላቻህ አናትህ ላይ ወጥቷል

    • @learntulearn848
      @learntulearn848 2 หลายเดือนก่อน +1

      ESSU #HASAB YAMETAL ANTE DEGMO #TELACHA #TESEBKALEH - HASABUN BEHASAB MASHENEF SELEMATCHEL ❗️yeTENESH SEWOCH TSEBAY NEWE 🚫

  • @user-rp9rx7ct5u
    @user-rp9rx7ct5u 2 หลายเดือนก่อน +1

    😂ልደቱ አገር ሠላም እንድትሆን የምትፈልግ አትመስለኝም አሁንም የኢአዴግ አፎቢያ አለብህ ባለ ስልጣን ተገናኘን ምትለው ሁሉ ውሸት ነው እባክን ይበቃኀል አገራችን አሁን ባለበት ሁኔታ ጥሩ ነው

  • @user-si1mu3ek7c
    @user-si1mu3ek7c หลายเดือนก่อน +1

    Ante yematereba Ledetu mene lemalet felegeh new ene eshalalehu lemalet new???

  • @hailuadugna4564
    @hailuadugna4564 หลายเดือนก่อน

    አገራችን ችግሩ ፀንፈኛው ፈኖ ነው አሀዳዊው ሌላ ቦታ ጣትህን አትቀስል ክልለሆ አልማ አታልቅስ ማን ከለከለህ በክልልህ ተው ሰለ ዋና ከተማ ክልልህ አሳድግ አታውራ አልቃሻዎች አብይ በቃ ጀግና ነው በዚህ እድሜው ምርጥ ስራ እየሰራ ነው ድብን በል እንጅ ጉዞውን ቀጥሏል በደንብ ያውቃችሁል ሴረኞች አገሬ ቀይሮ ፀንፈኛን አዳክሞ ታሪክ ጥሎ ይሄዳል ከዚያ ለሚረከብ ያሰረክባል ቻው 2017 እየመጣ ነው በቃ አብይ ይበልጥሀል ልደቱ አልቅስ ወደ ብልፀግና ነው እየወሰደን ይሄ ሰውየ ወጣቱ መሪ ታሪክ እየሰራ ነው
    በጣም አትናደድ አትቃጠል ተንጨርጨር ና አንተ አውራ አዲስ ላይ ማን ይታገልል አንተ ሸሽተህ በአገር እበላሽ ልደቱ ጅል

  • @adanechdemissie8243
    @adanechdemissie8243 2 หลายเดือนก่อน +2

    እዉነት ነዉ ወድሜ

  • @eeshetu2257
    @eeshetu2257 หลายเดือนก่อน +1

    Minew kemawrat mesrat benaskedim ? Aselchi.

  • @mintesnottilahun223
    @mintesnottilahun223 หลายเดือนก่อน

    "ልደቱ ክህደቱ" ያለህ ህዝብ ዛሬም አለ። አታታልል።

  • @zebenehaile1207
    @zebenehaile1207 หลายเดือนก่อน

    ሰው ራሱን ሲሰድብ ዛሬ ሰማሁ ወይ አለማረፍ

  • @user-bh3yl1le9o
    @user-bh3yl1le9o 2 หลายเดือนก่อน +4

    ይሄ ሰውየ ዝም ብሎ መቀደድ አይሰለቸውም ? አሁንስ jealousy. እንዳለበት በደንብ ያስታውቅበታል

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 2 หลายเดือนก่อน +3

    Dr. Abiy is an honest and well experienced leader who can transform Ethiopia from poverty to prosperity.

    • @rosetteesso8244
      @rosetteesso8244 2 หลายเดือนก่อน

      That’s why Ethiopian people are starving? That’s why the whole country is in horrible instability. When Abiy and his few are robbing the banks and people’s pockets🤮you’re maybe one of his circle💩

  • @EchelonOmega
    @EchelonOmega หลายเดือนก่อน

    Lidatu has opposed the change and PM from day one. When many Ethiopians came to support Abiy, he went to Mekele to Join TPLF. He is an orator who has the least level of comprehending Ethiopia politics. Or, he intentionally wants to be part of the problem.

  • @adeysileshi1464
    @adeysileshi1464 หลายเดือนก่อน

    Edme likehen leseltan endazagah tinoraleh. Yetabot Leba !

  • @mussahussein4143
    @mussahussein4143 2 หลายเดือนก่อน

    ልደቱ ክህደቱ ፍጹም ቀጣፊ ሰው ነው!!

  • @user-bq3hz9hx8l
    @user-bq3hz9hx8l 2 หลายเดือนก่อน +1

    የዘመኑ ይሁዳ

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 2 หลายเดือนก่อน +5

    The vast majority of Ethiopians support Dr. ABIY AHMED

    • @user-to4qb3pk1z
      @user-to4qb3pk1z 2 หลายเดือนก่อน +1

      ፈሪ እውነቱን ተናገር

  • @Yeshiembet
    @Yeshiembet 2 หลายเดือนก่อน +1

    አየ ለደቱ betelehem ተፈጸሰ negerechen eko

  • @MirteTadele-vl5nr
    @MirteTadele-vl5nr 2 หลายเดือนก่อน +9

    But Lidetu is a very tiny human being than even....politically speaking.
    The most corrupted and unfaithful in ethiopian political history.

  • @user-dr9zu9qo9c
    @user-dr9zu9qo9c 2 หลายเดือนก่อน

    በሌላ ሠዉ እጅ እሣትመያዝ ማን ያቅተዋል ? አቶ ታዬ በድፍረት ( በጀብደኝነት ) የተሠማዉን ተናገረ ዉጤቱ ሲመነዘር ምን ውጤት አስገኘ ? ምንም ! እርሱና ቤተሠቡ ግን ለሥቃይ ተዳርገዋል። አምባ ገነን መሪን ፊት ለፊት መጋፈጥ ራስንና ቤተሠብን ለመከራ መዳረግ ነዉ ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ደግሞ በወሬ ከማዳነቅና ከንፈር ከመምጠጥ ውጪ ለምን የሚል ጥያቄ አያነሣም ። ልደቱም የቀደመዉን ድፍረትህን ባልረሣዉም ያሁኑ ጊዜ ግን ከወያኔ ጊዜ የተለየ ነዉ ። ወያኔ ለይስሙላም ቢሆን በሕጉ መሠረት ወደ ፍርድ ቤት ያቀርበሃል ። ለፖለቲካዉም የሚረዳዉ ከሆነ በይቅርታ ስም ይለቀሃል። አሁን ግን ፍርድ ቤት ቢለቅህም አይለቅህም ፣ ካሠኘዉም ገዳይ ቡድን አሠማርቶ ካስ 24:29 ገደለ በኋላ ሕዝብ ሲጮህ አብሮ ይጮሃል። ከጥቂት ጊዜ በኋላ ሁሉም ይረሣል። ወይም ያለፈዉ ክስተት በሌላ አዲስ ድርጊት ይተካል ። አጉል ጀብደኝነትን ማበረታታት ተገቢ አይደለም ። አቶ ታዬ የልቡን በልቡ ይዞ በተቻለ መጠን በሕቡዕ ቢታገል ፈሪ አያሠኘዉም ። ድፍረቱ ከአንድ ሠሞን የሕዝብ አድናቆት ያለፈ አይደለም። የርሱና የቤተሠቡ ሥቃይ ግን ይቀጥላል።

  • @BirhanuMamo-hh4oe
    @BirhanuMamo-hh4oe 2 หลายเดือนก่อน

    በኢትዮጵያ ምድር እንደ ልደቱ የአይምሮ ውስንነት ያለው ሰው የለም ምክንያቱም ልደቱ ማለት የአዲስአበባ ህዝብን የካደ ብሎም አንደበቱ ላይ ያለውና ልቡ ላይ ያለው ሀሳብ እና ፍላጎት የተለያየ ነው ስለዚ ልደቱ እራስህን ሁን።

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 2 หลายเดือนก่อน +5

    አቶ ልደቱ በጣም ግልጽ አድርጎ አሥቀምጦታል አብይ ለመሪነት ብቁ ያልሆነ ግለሰብ ኢትዬጲያን አገር ለመምራት ቀርቶ የእድር ፀሐፊም ለመኦን ብቃት የለዉም::

  • @feyselahmed4581
    @feyselahmed4581 2 หลายเดือนก่อน +4

    enkef. Ke Dr Abiy egir enkuan atdersim. leba

  • @ayechluhemmaru4023
    @ayechluhemmaru4023 2 หลายเดือนก่อน +6

    ልክነው!መሪ ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ ለውጥ ወሳኝ ነው::

  • @suleymanali3431
    @suleymanali3431 หลายเดือนก่อน

    የኢተፖድህ ችግር የሚፈታው እንዳንተ ያሉ በወሬ የሚኖሩ ሰዎች ቁጥር ሲቀንስ ብቻ ነው!!!!!!

  • @endalkogetaneh2706
    @endalkogetaneh2706 หลายเดือนก่อน

    በአቋራጭ ስልጣን የለም

  • @user-pc4oq7cv8t
    @user-pc4oq7cv8t หลายเดือนก่อน

    Why do you invite him?
    He is a part of the problem.
    Sad

  • @kedirkiyar6048
    @kedirkiyar6048 2 หลายเดือนก่อน

    እበኮትን አቶ ልደቱ ከቦልትከ ሀሰብ ይውጡ ሌላ ስራ ይሞክሩ

  • @user-rb7lu1bv9f
    @user-rb7lu1bv9f 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ልደቱ ምቀኝነትህ ጥግ ድረስ ነው ያንሳልህ።

  • @abebayehugelgeloliben4004
    @abebayehugelgeloliben4004 2 หลายเดือนก่อน

    ante yematafir sew lemin ateyikim. hager wist gebiteh tiyake ansa

  • @tovresh9031
    @tovresh9031 2 หลายเดือนก่อน

    በምን መሥፈርት ነው ያነሠው ? ስላነሠ ነው ኢትዮጵያን ወደድክም ጠላህም መራም በለው አሽከረከረ እንደፈለገ የሚዘውራት ። አንተ በልጠኸው ነው ሸሽተህ የኮበለልከው ። በምላስ አው የሚበልጥህ የለም ።የምናቅህ የወያኔ ደህንነት እንደነበርክ ነው ። ና ከበለጥከው በተንኮልም ሆነ በጭንቅላት ወንበሩን ወስደህ የቸሻለ ነገር አምጣ ። ለኔ ሁላችሁም ያው ናችሁ ።ለወንበር ስትወዛገቡ አዛ አረጋችሁን ።

  • @user-yz4ir6vq9o
    @user-yz4ir6vq9o หลายเดือนก่อน

    WHO ARE YOU ???????

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 หลายเดือนก่อน

    Degmo rasun ke meles Zenaei gar compare uaregal enji yihe a b c d mehayb.ye Oromo people yiwagulignal bilo miyasb.aykoy tinish gize new.

  • @user-sn8vb2yu2r
    @user-sn8vb2yu2r 2 หลายเดือนก่อน

    ጠናማ አስተያዬት እስተያዬት ሰጪዎች!!!

  • @KAMALTAHIR-dw6ls
    @KAMALTAHIR-dw6ls หลายเดือนก่อน

    ቧቅቧቃ ሚድያ ላይ ወቶ ብጮህ ሚንም አይደቅም

  • @user-tr7tr8lu8d
    @user-tr7tr8lu8d 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዝቅ ብሎ አንሶ አገለገለን

  • @user-zh9xz3jf8o
    @user-zh9xz3jf8o 2 หลายเดือนก่อน +2

    exactly

  • @shawulbekele
    @shawulbekele หลายเดือนก่อน

    ይህ ልደቱ የሜበል ሰው ለማውራት ብቻ ነው እንዴ የተፈጠረው ? አዱስ ሀሳብስ መቼ ነው የሚያመጡስ ?

  • @hirpaser
    @hirpaser หลายเดือนก่อน

    ጡሩንባ ነፊ ብትሆን ያዋጣሃል።

  • @kejelasenbeta7606
    @kejelasenbeta7606 หลายเดือนก่อน

    አቶ ልደቱ የአሁኑ መንስት ብያመክር ምን ማለት ትች ላለህ?ከአሁኑ መንግሥት በፍት ስልጣን ይዘህ አልነበረም ወይ?የት በምን ትተህ ወጠ?

  • @user-gt8tb1cd2m
    @user-gt8tb1cd2m 2 หลายเดือนก่อน

    behkimna sebeb kager hedo yetakemew milasun naw

  • @suleymanali3431
    @suleymanali3431 หลายเดือนก่อน

    እንዳተ ያለ ወረኛ ቁጥሩ ቢቀንስ ያገር ችግር ይፈታል!!!!

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls 2 หลายเดือนก่อน +4

    የአፍ ወለምታ በቅቤ አይታሽም። የመጨረሻው የወረድክበት አዘቅት ነው የሚያስለፈልፍህ።ዝቅጠቱ ክደቱ።

  • @wondexamex-mb5mc
    @wondexamex-mb5mc 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልደቱ ቡዳውን ምረጠው

  • @user-hx6oi1tm1c
    @user-hx6oi1tm1c 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ke Lidetu yanese sewu yelem

  • @melkegudisa3412
    @melkegudisa3412 หลายเดือนก่อน

    ልደቱ እስኪ ከራስክ ተስማማ መጀመሪያ ሁሌ ማጭበርበር አይሰለችም እንዴ

  • @getachewalemu6720
    @getachewalemu6720 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንድሁ ስታወራ ፣ስትለፈልፍ እድሜህን ትጨርሳለህ እንጅ u never do any thing .u rememer 1997,talk toker neh

  • @bereket4mereti
    @bereket4mereti 2 หลายเดือนก่อน +2

    🤔

  • @mulugetakelecha3662
    @mulugetakelecha3662 หลายเดือนก่อน

    ቆም ብለህ የራስህን ህይወት መርምር ያኔ የሌላ ያልሆነ የራስህን ለምን እንደተፈጠርክ ትረዳለህ . በስህተት ትምህርት ተሞልተህ እውነት እየመስለህ ብዙ ታወራለህ ከመናገርህ በፊት አስብ . እግዚአብሄር ማስተዋል ይስጥህ

  • @gebrutesfay9272
    @gebrutesfay9272 2 หลายเดือนก่อน +8

    ልክ ብለሀል አቶ ልደቱ ምርጥ ሠው አላህ አድሜ ይስጥህ ተባረክ❤

  • @gracecare1099
    @gracecare1099 2 หลายเดือนก่อน +1

    በውነትም አሁንም አንተ አታስብ

  • @zenebechkebret9888
    @zenebechkebret9888 หลายเดือนก่อน

    በምላስ ስራ አይሰራም እባክህ ልደቱ ምነው ምላስህ በተቆረጠ ወሬህ ሰለቸን አንተ እያወራህ ዶ/ር አብይ የሰራውን ተመልከት ይህንን ሁሉ አመት እኮ አወራህ ቤተመንግስቱን አንተልትገባበት? ሱሚ ነው