Aunque no tengan palabras en Amarico para expresar lo que siento y admiro las palabras del compañero Lidetu, me atrevo decir con mucho respeto y coraje es el único político que ama a Etiopía y tiene lo suficiente conocimiento tanto de política y la historia de nuestro pías, mis respetos así a él para toda la vida 💚💛❤️👍✌️
Thanks a lot both Ato Lidetu and Betty. Let me start from Bety, You are in fact true journalist keep it up. I also recommend you to investigate what Ato Lidetu said as I agree 100 percent of his allegations. Ato Lidetu, I would like to tell you that you are the most disciplined and outstanding Politian. It is because Africa that always Politian like you wont get chance to rule the country but only the crazy onse, the liers, Tribalists and murderers get always the chair. I admire not only you, but also your parents and the community that raised you. May Lord bless you.
Betisha ena lidetuyeee yagere lijoch , hulachinem mekebabere alebin , minim enkuan behasabe beneleyayim telachan ena Kim bekelin asogeden beseleten menegede meweyayet teru newe. Hagerachinin egziabeher yetebek. I enjoyed the conversation, I like listening different opinions. 👏👏👏
Betty, you are in the top level of your skill in this interview presentation. I knew you could be an influential journalist if you decide to present yourself in this path for years to come.
Haalli gaaffii kee natti tolera!Garuu bara bulchiinsa miliikiifi san dura Oromoon ofiin of bulchaa ture miti?sirni saba yeroo sana habashaa ofiin jedhuun hin cunqurfamne?maaliif cunqursaa sabaa hin jiru jedhaa Lidatuun?
Bull! Lidetu is a twist-dancer! He does not understand the problem! He is an expert in whispers and chitchat! He is a fascist apologist and a false prophet! He belongs a life of screen-bravado with Ethiopia-360 bull media.
First time to follow your program. Mr Lidetu as much articulating his points does not mean his points are right. There are quite many critical issues i've departed from his views. The core to any human being is to respect his god given rights. I came to this world alone and not on will. I will leave the same way. In between i have no problem to make decisions without the influnce of other ppl. Attributes like tribe, language, culture, etc are something that we acquired in the course of upbringing. As much others who appeared critical thinkers and influential if we all give it a try to stand on our own, collectively society will be massive number of people who are solvers. Just like building a house. They all are doing different things but the goal is to raise the house. Tribalism is not in our blood but something that we inject poison in the blood stream. If we believe all human are equal we don't go far to make ourselves dirty in this artificial tribal sentment. I n a country where people breath tribalism socks the blood of millions. Not sure how many sucrifice to recognize our blunders. By the way what you said about Addis Abeba, its not about pee on the street or being dirty but the culture of civility, serving as the main hub of the country exposed to the world before spreading throught the country. Contrary from what you said TV came to addis in the early 50's Ethiopian calender. and spread probabily several years later to provinces. The same goes with cars and many import goods. The main thing is that its not about high rise building but its the culture of civility, tolerance, & modern concepts, serving as a platform for broader views of coexistance.
አቶ ልደቱን የማደንቀው "ሚዛኑን ("nuance"?) የጠበቀ አቅዋምና ፖለቲካ" ስለሚያቀነቅን ነው። ይሄ በኢትዮጵያ ፖለቲካ የተለመደ አይደለም። ወይ ወዳጄ ነህ አልያም ጠላቴ! The reason so many misunderstand, sometimes despise, Ato Lidetu is because his political views and discourses are always nuanced. Hope I am making sense!
tekeklgna sew endezi new bmnegager yemiyamine ena lememare zigeju mhone be ato ledetu weset yayhute negere binor confidence new.
Betty, you have changed. You've learned how to respect others. keep it up!!
She is SHANNE.
Well Said🙏
ዘቻው ምንድን ነው ታዲያ?
ቤቲ እዚህ አገር ገና ብዙ መጠየቅ ያለባቸዉ ፖለቲከኞች አሉ በተለይ የአማራና የኦሮሚያ ፖለቲከኞች አገሪቷን ሆን ብለው እያፈረሷት ነው እናም ብዙ ስራ ይጠበቅብሻል በርቺ!!!!!!!
የአቶ ልደቱን በሰሞኑ የሚያደርጉትን ኢንተርቪወች እየተከታተልኩ ነበር ቤቲ ጋ የተለዩ ጥያቄወችና መልሶችን አይቸበታለሁ፤በዛ ላይ በሁለታቹህም መሀል የነበረው በግልፅ የሚታይ መከባበር ልብ የሚነካ ሆኖ አግኝቸዋለሁ!! ሌላው ቤቲ ከልብ የሆነ ፈገግታሽን ዛሬ ያየሁ መስሎኛል። በነገራችን ላይ በጣም ነው የምታምሪው እንዲህ ስትስቂ!! ሁለታቸህንም በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ተምሬበታለሁ።አቶ ልደቱን መረዳት እየጀመርኩ ይመስለኛል ፤በብዙ ምቆጣባቸው ሰው ነበሩ ፤ዝም ብለው አቋም ሳይኖራቸው ሚዛናዊ ለመምሰል ብቻና ከብዙወች ጋር ለመግባባት የሚሞክሩ ፓለቲከኛ ይመስሉኝ ነበር።
yየመገምገም ችግር ነበር ማለት ኢትዬጽያ ከድሮ ልደቱ በጣም አዋቂ ከምባሉ ፖለትከኛ አንደኛ ነው የአሁኑ መውደድህ ከምን እንደሆነ ባውቅም no matter how አድናቂው ነበርኩ ነኝም
ቤቲ ወደ ልቦናሽ ወደ ማስተዋል እየመጣሽ ነው። በርቺ እግዚአብሔር ወደ ትክክለኛው መንገድ ይምራሽ በተለይ ክርስቲያን የሆነ ሰው ከእውነት ጋር እና በክርስቶስ ሰው ከመሆን ጋር ብቻ መጣበቅ አለበት። ዘር ማንዘር ጎመን ዘር ሊነካካው አይገባም!!!
አቶ ልደቱ አያሌውን በጥሞና ማዳመጥ ማለት year12n ጨርሶ, university ገብቶ 1st degree እንደ መስራት ነው
ከዚ በተሻለ አገላልጽ ልደቱን የገለጸዉ ሰዉ አላየሁም።you’re a wise man
@@selemon3326 thank u.
ቤቲ !! ከጊዜ ጋር እጅግ በጣም እየበሰለች የመጣች ከወገንተኘነት ወጥታ ሚዛናዊ የሆነች ንባብዋም እያደገ የመጣ ከአክራሪነት ወደ ምክንያታዊነት በመቀየር አድሜጪም ሞጋችም ሆና ማየቴ ደስ ብሎኛል ። በርቺ ከዚህም በላይ ሁሉን አቃፊ ለሁሊም ተቆርቋሪ ሆነሽ በብቃት ቀጥዪ ። ብራቮ ቤቲ
አንተ ነህ የበሰልከው እንጂ እሷ ....
ልደቱ እድሜ ጤናውን ይስጥህ ❤
ቤተልሄም እየበሰለች ነው ጥሩ ጥሩ ጥያቄዎችን ጠይቃለች በርቺ።
ድሮም ከዕድሜዋ ቀደም ያለች ነበረች አንዳንዴ ያዳልጣት ነበር። ግን ግን የሆነ ጥግ ይዛ ስለነበር የምታወያየው ችላ አልኳት።ኸነጉድፏ አቅሟንና ብልጠቷን እገነዘባለሁ።
ለካ አብይ ኦሮሞ አይደለም ከኤርትራ ተወልዶ አባቱ እንደካደው በናቱ ስልጤ ጉራጌ ነው እናቱ ሦስት ቋንቋ ይናገራሉ ጉራጊኛ ሆሮምኛ አማርኛ በናቱ ዘር ምክኒት የአባቱ ቤተሰቦች እደሚጠሏቸው እናቱ ኦሮሞ አግብታ በእጀራ አባቱ ሲሰቃይ እናቱምን ስትደበደብ ስትራብ እያየ እንዳአደገ መኖር መሮት ዋሽቶ ወንድሜ በኦነግ ተገደለ እኔንም ሊገሉኝ ነው ብሎ በህፃንነቱ በወያኔ ካንብ እየበላ እየጠጣ እደገ ሲያድግ ኦሮሞን ኤርትራን መበቀል እደሚፈልግ የትግራይን ጦርነት አላሰበውም ነበር በባህር ሰበ ብ አስተባብሮ ኤርትራን ሊያጠፋ ነበር ወያኔ አላሳልፍ ብሎት ነው ከዛ ደሞ ኦሮሞን ለዚ ነው ኦሮምያን እየሄደ የሚያጭደው የሚጨፈጭፈው ኦሮሞን በጣም ይጠላል ከኤርትራ በበለጠ አልጀዚራ ያወጣውን ስሙ😮
አቶ ልደቱ ወደር የሌለው ትንታግ ፓለቲከኛ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለአገራችን እደአንተ አይነቱን ያብዛልን ያረህብ❤️👍🙏
Hhhhhhhh
🙏🥰🥰🥰🥰🥰🙏 አሚን አሚን🙏
Aunque no tengan palabras en Amarico para expresar lo que siento y admiro las palabras del compañero Lidetu, me atrevo decir con mucho respeto y coraje es el único político que ama a Etiopía y tiene lo suficiente conocimiento tanto de política y la historia de nuestro pías, mis respetos así a él para toda la vida 💚💛❤️👍✌️
ጀግና ተወዳዳሪ የሌላው ዕንቁ ፖለትካኛ❤እምቅ ዕውቀት የእውነት አድናቅሁ ነኝ።
🙏🥰🥰🥰🥰🥰🙏
ቤቴ ሰው በማክበር በጣም ትልቅ ሰው ሆነሻል ተባረኪ
BETTY YOU ARE IMITATING LEDETU IN BEGGING LOVE BY EVERYBODY UNDESERVING BUT DECEITFUL.
LEDETU YAMEYANGEBEGEBA BEHERTANGENAT NAU.
TRUTH IS FREE
አቶ ልደቱ ከእዉነት ጋር ስለወገኑ እግዚአብሔር ይስጥዎት❤
የኦሮሞ ዘረኛ አክቲቪስቶች ግን ተገዳደሉ ከማለት ውጭ እብደዚህ ጥልቅ የፖለቲካ ትንታኔ መስጠት አይችሉም
Great interview always enjoyed listening Ledatu thanks Betty for bringing Gash Ledatu very brave men in Ethiopia politics
ልደቱ ስለ ዋለልኝ ያነሳው ሀሳብ በጣም ትክክል ነው። ዋለልኝ ስለብሔር ጥልቅ ምርምር ሳያደርግ እነ ስታሊንን በሶቭየት ህብረት ያልተገበሩትን ቁንጽል ሀሳብ ገልብጦ ነው ያቀረበው።
ያበርታህ ልደቱ 🙏😍 !!!
አማራ መከራውን አየ አይ አይቀርም የማታመ ማታ እውነት ይርታ እውትም ጥራዝ ነጠቅ 😭 !!!
እረ በማርያም ገጠርየን ይተውልን እያፈር ያለማመዘን 🙈🙈🙈 !!!
ጀግና ልደቱ አያሌው። የኢትዮጵያ ፖለቲካ የገባው። እኔም ካለማወቅ አብይን በምደግፍበት ጊዜ ልደቱን ጠምጄው ነበር። ግን አብይ እንዴት የማይረባ መሪ መሆኑን ስረዳ የልደቱን ትልቅነት ገባኝ። አብይ መወገድ ያለበት ሰው ነው።
True
With all due rezpect ድሮም አልገባህም አሁን ደግሞ ብሶብህ ነው።
የኢትዮጵያ ህዝብ እውቀት አልባ ከመሆን የተነሳ ማንኛውም ነገር እሚገባው ነገሮች ከዘገዩ በኅላ ነው. አብይ ከመጣ ጀምሮ ምንም እንኳን በተግባር ለማየት ጊዜ ብያስፈልግ ሚዛናዊ ሰው እንዳልሆነ የግድ እራስህ ላይ ሲደርስ አልነበረም ሊገባህ እሚገባው. ጎረቤትህ ሲታማ ለኔ ብለህ ስማ እንደሚባለው ሲጀምር ጀምሮ ምን አይነት ሰው መሆኑን ሊገባህ/ሽ ይገባ ነበር. ማህበረሰቡ ነገሮችን ማሰብ እና ማሰላሰል ባህልም ችሎታም ያለውም. በአሉባልታ እሚመራ ህዝብ ነው. ታድያ አሁንም አስበህ/ሽ አደለም እዚ የደረስከው. ቢሆን ኖሮ ልደቱን ከመጀመርያው አትጠላውም ነበር. የሀሳብ መለያየት ሲጀመር ጥላቻ መፍጠር አይገባውም. ይሄ አለማወቅን ያመላክታል.
ምድረ ፈሳም ብሔረተኛ
Amezing interview bety..በእውነት በዝ መድረክ ጃዋርን ብታቀርብል ደስ ይለኛል
አወዛጋቢ ብትሆኚም ለምን እንደሆነ አላውቅም ግን እወድሻለሁ፣አሁን ደግሞ እየበሰልሽ ንዴት እና የውስጥ ስሜት እልክሽን እየተውሽ ነው በርቺልኝ ቤቲዬ !!
Because she is a hottie..hottest... lol
Honestly I thought she was hot before she start putting makeup and lipstick, now so so
Thanks a lot both Ato Lidetu and Betty. Let me start from Bety, You are in fact true journalist keep it up. I also recommend you to investigate what Ato Lidetu said as I agree 100 percent of his allegations. Ato Lidetu, I would like to tell you that you are the most disciplined and outstanding Politian. It is because Africa that always Politian like you wont get chance to rule the country but only the crazy onse, the liers, Tribalists and murderers get always the chair. I admire not only you, but also your parents and the community that raised you. May Lord bless you.
ቤቲ፣ በዋለልኝ ዙሪያ ያነሳሻቸውን ጥያቄዎች፣ ዋለልኝ በዩኒቨርሲቲ ባነበበው ጽሑፍ #ይዘት ላይ ብትመሠርቺው ኖሮ፣ ከልደቱ ጋር በደፈናው አትጨቃጨቁም ነበር። ምክንያቱም፣ የዋለልኝ ጽሑፍ አሁን አቶ ልደቱ "የተዛቡ ግንኙነቶች" ሲል በጠቃቀሳቸው የቋንቋ እና የባህል Dominance ላይ ያተኮረ ስለኾነ ነው።
አዲስ አበባ የሸዋ ዋና ከተማ ነው የኢትዮጵያም ዋና ከተማ ነው።አሁንም የሸዋ ዋና ከተማ የነበረው በየኦሮምያ ዋና ከተማ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ቢሆን እነደጥንቱ የአቶ ልደቱ ችግር ምንደነው?አስሬ ኦሮሞ ኬኛ አሉ ብሎ ደጋግሞ የሚያወሩት ።ወሎዬ ሳይሆን ሸዌ የኔ ነው ቢልና አሁን አዲስ አበባ በኦሮምያ ስር ሰለወደቀ ኦሮሞዎች የኛ ከተማ ነው ቢል ባህርዳር የጎጃም ሆኖ በአማራ ክልል ስር ስለወደቀ አማራው ባሕር ዳር የኔ ከተማ ነው ቢል ለነገር ካልሆነ ችግሩ ምንድነው?
አስተማሪ እና አዝናኘ ቆይታ ነበር
በሞተው ሚኒሊክ ነገዱ አሁን ደግሞ በሞተው ዋለልኝ ይነግዳሉ።ዛሬ ዋለልኝ መኮንን ቢኖር ኖሮ ነፍጠኛና ትምህከተኛ ብለው ይፈረጁት ነበር።
ልደቱም ምንም ሎጂካዊ የሆነ እውነታ ቢናገር
አማራ ስለሆነ ነው የሚሉት። ማርክሢዝም ሌላ
ኦነጋዊነት ሌላ ዲሞክራሲ ሌላ ብልፅግና ሌላ።
ቤትየ እናመሰግነለን በሰች ፈጣሪ እጠበቅሽ የነ ማር
ቤቲ ዝግጅትሽ ጥሩ ነው፣ በቀጣይ ዴ/ር ፀጋዬ አራርሳን ጋብዢው
በርቱ ወደ እውነት መንገድ ህዝብን መምራት የሁላችንም ሃላፊነት ነው ።።። ጤና ይስጥልኝ
ኢትዮዽያ ውሥጥ ችግራችን ክብር ለማይሰጣቸው ሰዎች ክብር መስጠት ነው
❤Make make design for Human resource management deemsa humna dhageeffatu yaannis ittisaa dhaloota hayyumatuu diinaa gzx Bety
ቤቲ አሰላና አዲስ አበባ ልዩነት ካለው እስኪ ልብ ካለሽ አሰላ ኑሪ
ቤቲዬ በጣም ጎበዝ ነሽ ለሁሉም በእውነት እና በፍት ሰለምጠይቄ። እናመስግናለን ❤️
አቶ ልደቱ አያሌው የምንጊዜም የፖለቲካ ጀግናየ ነው።
ከቻለሺ ልደቱና ዶ/ር ጰገይን አቅርብለን።
ፀጋዬ ደፍሮ ቢቀርብ ጥሩ ነበር
ፀጋዬ የሚሉት የስድብ ማሽን ፈራ እኮ ተንደቀደቀ😂 ኢንተርቪው ላይ ለሁለትና ከዛ በላይ ሰአት በአማርኛ መላጣው አስኪያብለጨልጭ፣ አይናችንን እስኪያመን፣ከተማረ ሰው በማይጠበቅ መልኩ ሲሳደብ አምሽቶ ከልደት ጋር ኢንተርቪው በኦሮምኛ ይሁንልኝ ብሎ አፈረ እኮ በስተርጅና😂🤣😂🤣
@@hlh143 של
❤ቤቲ እንደአንድ ኢትዮጵያዊ የምኮራብሽ ጋዜጠኛ ነሽ በርቺ። አደራ የምልሽ ግን ይሄን ጥንካሬሽን ብሔርሽ ውስጥ አሥገብተሽ እራሥሽን እሥረኛ እንዳታደርጊ።እየሠራሽ አሁንም ተማሪ ብሮፌሽናል ጋዜጠኛ ሆነሽ ገና ሀገርና ወገንሽን ታሥርያለሽ የአለም እውቅ ሚዲያዎችላይም እንደምትገኝ ተሥፋ አደርጋለሁ።❤
ቤቲ በርቺ ደግሞ ፕሮግራምሽን አስቀድመሽ አሳዉቂን
@bobby lashly
So if you are busy, then what you doing here.
Ungrateful man ,
በ urban sociology terminology (urban )ከተማ የሚባለው ከ2000 በላይ ነዋሪ ያለው እና መተዳደሪያው ከግብርና ውጪ የሆነ የሰወች አሰፋፈር ከተማ ወይም (urban) ይባላል በዚህ ልኬት ሲለካ አሰላም ሆነ ጎንደር ከተማ ይባላሉ። ከሕዝብ ቁጥር እና መሠል መሥፈርቶች ግን town ይባላሉ አዲስ አበባን ግን ምንም ሁና city እንላታለን ሌሎችም ደረጃዎች አሉ metropolitan, megapolitan ወዘተም ይባላሉ ።በ ኢትዮጵያ ግን በተለምዶ ከአዲስ አበባ ውጪ የመጣ ሰው ሁሉ የገጠር ይባላል ።የ አዲስ አበባ ከንቲባዎችን በተመለከት አነስተኛ ከተማ (town) ከሚባሉት ካታጎሪ እንኳን አልመጡም። በቀጥታ( rural )ገጠር ማለትም በግብርና(agrarian) ከሚተዳደር እና የተራራቀ አሰፈረ ካለው አካባቢ (sparsely populated)የመጡ ናቸው።ቢያንስ እንኳን በ urban sociology እና መሠል ፊልዶች አልተማሩም ።ልክ አንድ የከተማ ልጅ ጆርዳን ጫማና Jersey ለብሶ የገበሬ ማሳ መስክ DA የግብርና ሰራተኛ ሁኖ እንደመገኘት ነው ።የከተሜነት ስነ ልቦና የተለየ መሆኑን ተረድተው cultural competent ሊሆኑ ይገባል
የብሔር ጭቆና ማለት ምን ማለት እንደሆነ ቤቲ ትርጉሙ ገብቷቷል ወይ?
ብዙዎች ልደቱን challenge ለማድረግ የምሞክሩት እርሱ ከተናገረው ውጭ "እንዲህ ለማለት ፈልገህ ነው ወይም እንዲህ ብለሀል" በማለት ነው። አንቺ ብቻ ነሽ የአቶ ልደቱን የሀሳብ ፍሰት ጠብቀሽ challenge ያደረክሽው። በአንቺ በይበልጥ የተፈተነባቸው ሀሳቦች በእኔ እይታ
1) ብሔርተኛ ኦሮሞዎች በአጠቃላይ አገር የሆነችን ኦሮሞ ያስባሉ ያስባሉ ለምለውን አመለካከቱን በጥሩ ሁኔታ ሞግተሽዋል
2) አዲስ አበባን የመሯትና እየመሯት ያሉት አዲሳባ እንደ New York የሆነችባቸው ናት በሚለው እምነት ላይ በአሉታዊ አስተሳሰብ ብዙ challenge አድርገሽዋል
Well said Mr lidetu. Thank you
ቤቲ አንቺ ካየኋቸው ጋዜጠኞች በጣም ጐበዝ ነሽ በርቺ። ግን ትንሽ ዘረኝነት አለብሽ ?ሳትዋሽ
Mohamed, tesekel
ምን ትንሽ እልም ያለች ዘረኛ ግንደ ቆርቁር
Good thanks from tigrayns USA ethiopia forward
ከመነሻህ እስካሁን ድረስ የተጣረሰ ንግግርም ይሁን አጫጭር ፁህፎችህ እንዲሁም መፃህፍቶችህ ላይ ፈፅሞ አልተመለከትኩም እናም እድሜና ጤና ከውጥንህ እና ከህልምህ ስኬት ጋር እንዲሆን በአንክሮ እመኛለሁ !
ከፍተኜ መሻሻል በቤቲ አይቻለሁ ቀጥይበት
🙏🥰🥰🥰🥰🥰🙏 ክብረት ይስጥልኝ ወገን🙏
አቶ ልደቱ የምትገርም ነህ ዋለልኝን ብእድሜው ትንሽነት " ባልስማማበት " ... እና የመጣው ከአማር ክልል በመሆኑ ያልገባውንና የማያውቀውን ጥያቄ እንዳነሳ ማጣቀሻ ታደርግና የመሬት ላራሹን ጥያቄ ያነሱት ግን አብዛኛዎቹ የመሬት ከበርቴ ልጆች ነበሩ ብለህ ( credit ) ትሰጣለህ ይህ ሃሳብ ከላይ ከሰጠከው ይጋጫል :: ዓለማችንን የቀሩ ከሱ እድሜ በታች የሆን ብዙ አሉ ❤️❤️💚💚❤️❤️💚💚❤️❤️💚💚
ቤቲ
ታዲያ ሌላው ብሔር ወደ ክልላችን አይግባ ማለት ምን ማለት ነው?
የመገንጠል ልምምድ አይደለም?
ቤት በጣም ዪደነኩሽ። በጣም ነው መሻሻል ያሳየሽው። I know you have potential. Can you bring Dr Abbey to your desk for interview?
እረ ይቅርብሽ እህት ቤቲ፣እንዲህ አይነቱን ሃሳብ አትቀበይ፣-ይገባሻል ለምን እንደዛ እንዳልኩኝ።
@@leulkifle8519 ምነው ለምን እንዳልካት ለኛም ብትነግረን? በጎ መሆን የሚጠቅመው እራስን ነው ።
Betisha ena lidetuyeee yagere lijoch , hulachinem mekebabere alebin , minim enkuan behasabe beneleyayim telachan ena Kim bekelin asogeden beseleten menegede meweyayet teru newe. Hagerachinin egziabeher yetebek. I enjoyed the conversation, I like listening different opinions. 👏👏👏
Battery yemeles zenawi mist erokobot keyet endetegeza aregagetsh??
thank you your excellency Ato Lidetu! ❤❤❤
Betty your saying makes me to remember what my psychology instructor in Asmara said about Addis Abeba he said " Addis Ababa is big village"
ለአቶ ልደቱ .እድሜና ጤና
አቶ ልደቱ ብዙ ጥያቄዎችን በአፌጮለነት ለማለፍ ስሞክሩ ተስተዉለዋል። የብሔር ጥያቄ እንጂ የብሔር ጭቆና አልነበረም ይላሉ። የለሌ ነገር ጥያቄ አያስነሳም። የወጣቱን ምሁርነት በእድሜ ገድበው አሳነሱት አጥላሉት። እሳቸዉ ግን ከወጣትነት እድሜያቸዉ (ያዉም ዩኒቨርሲቲ በር ከማየታቸዉ በፊት) ጀምሮ አዋቂ ናቸዉ። አጃእብ ነዉ። ትዝብት።
አሰላም አ አ ሽንት ይሸናል የምትይው ልደቱምኮ መሪዎቹ ከገጠር ስለሚመጡ የሚከተሉት አሰራር የከተማነት ሳይሆን ማሻሻል ወደውጪ አገር ሄደው ትምህርት ከመቅሰምና ከማሻሻል አብሮ መንገድላይ ከሸና ምኑን መሪ ሆነ
አቶ ልደቱ በጣም ጎበዝ አርቆ አስተዋይ ፓለቲከኛ ነው ከ 1997 ዓመት ፓለቲከኛ ነው በጣም ነው የማደንቀው!!!
Betye be Ahunu gize Horoo Guduru Awuraja bemulu eskemibal Be Amahara zerenga tewero yalbetini Huneta tawuqu yihon?
ልደቱን ስሰማ vedo እንደት አንደ ምየልቀ ልደቱን ሃሰቡን በጠም ነወ ምውዶ ልደቱ ጀግና ነች
አይ ቤች ቅመም እኮ ነሽ በአዲስ ስልት እያሳሳቅሽ ...
Betty, you are in the top level of your skill in this interview presentation. I knew you could be an influential journalist if you decide to present yourself in this path for years to come.
አማራ ድሮ ገዢ እንደ ነበረ ካላመንክ ችግር ነው። አማራ እንኳን ሌላውን ኤርትራንም ከአማራ ውጪ በሌላ ተገዝታ አታውቅም ልዑል አሥራተካሳ ፍቅሩ ወለደተንሳይና ዳዊት ወለደጊዮርጊስ አማሮች በየተራ ኤርትራን ሲገዙ በአካል የማውቃቸው ናቸው ።ሌላውማ እንተወው የበግ መንጋ ያክል ነበር የሚታዩት ብዙ በተነተንኩኝ ላሁን ላብቃ
ጀግና ተወዳዳሪ የሌላው ዕንቁ ፖለትካኛ
Betty, please do what ato Lidetu requested to have discussion with another person with opposite views. This is very important for all of us .
አቶ ልደቱ ዶክተር አብይ የተናገሩት ሥለመንጠል መሻት ሳይሆን ለሐሜተኞች ኢትዮጵያ እደማትገነጣጠል ለማረጋገጥ ነው
ሑለተኛ የመገንጠል ጥያቄ ዛሬ የተጀረ አይደለም አሑን የተሻለ አብሮነት የገነነ እየተመራ ያለ ነው
ሶስተኛ አዲስ አበባ በቅርቡ እንደምናውቀው ድንበሯ የት ነበር በኦሮሚያ መጠራቷ እደመገጠል ወይም የኔ ብቻ የሜል ትርጓሜ ለምን ሠጡት ሑሉም ክልል መጠርያው ካልሖነ በስተቀር የብሔር ብሔረሰብ መኖርያ መሖኑን ስለሜጠራጠሩ ነው ኢትዮጵያውነት በመጠራጠር ለማሻገር አትሞክሩ
ፅሁፉን ባላነብም ከጥያቄው/ከመልሳቸው እንደተረዳሁት የአዲስ አበባ ከንቲባዎች ከገጠር የመጡ በመሆናቸው መምራት አልነበረባቸውም የሚለውን ሀሳብ እቃወማለሁ። በኢህአዴግም በብልፅግናም ከንቲባ ሆነው ያገለገሉ እና እያገለገሉ ያሉት መሪዎች ቀድመው ከመምራታቸው በፊት የውጪው Exposure በደንብ ያላቸው ናቸው። ከግል ማህደራቸው መረዳት ስለሚቻል፥ አመክንዮአዊ ጉድለት አለበት።
❤❤hawaasaa si dhageeffatuu ni dhageetta malee arguun soba Gzx Beta 😊
ጎበዝ ደፋርና ለሌሎች አርአያ መሆን የምትችይ ጋዜጠኛ ከመሆንሽ የተነሳ በአሰላና በአዲስ አበባ መካከል ልዩነት የለም አልሽ? የባላገር ነገር?
Haalli gaaffii kee natti tolera!Garuu bara bulchiinsa miliikiifi san dura Oromoon ofiin of bulchaa ture miti?sirni saba yeroo sana habashaa ofiin jedhuun hin cunqurfamne?maaliif cunqursaa sabaa hin jiru jedhaa Lidatuun?
በቋንቋ እንዳልማር ተከልክያለው፣ዝባዝንኬ፣በቋንቋዬ እንዳልናገር ተከልክያለው የሚሉት....ዘመናዊ የትምህርት ስርዓት ኢትዮጵያ ውስጥ መቼ ነው የጀመረው?? በንጉሱ ግዜ አልነበረም?! የትምህርት ስርዓቱስ በሀገራዊ እውቀት እና በሀልንስ መሰረት ያደረገ ነበር ወይ?? በዛስ ግዜ ቢሆን የትኛው ብሄር ነው የራሱ የሆነ ፊደል ኖሮት፣በራሱ ቋንቋ እንዳይማር የተከለከለው?? ለዘመናዊ ትምህርት እኮ 100 አመት እንኳ ያልሞላን ሀገሮች ነን። እውነት የብሔር ጭቆና ቢኖር ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ያለው ቋንቋ እና ባህል እንዴት ሊቆይ ቻለ?? የኔ ቋንቋ ተበደለ የሚለው ሰው 86 ቋንቋ ብሔራዊ እንዲሆን ተፈልጎ ነው??
Hi Ledetu tadyas Zernya meri hagritun bamara. Dem yatbatal?
የነጠረ ጉምቱ ፖለቲከኛ የልደቱ አያሌው መፅሀፎችን አንብቡ ጥሩ እውቀትን ታገኙበታላችሁ በተለይ መድሎት ይነበብ መደመር በጠቅላላ በሚባል ደረጃ ከልደተ መጽሀፍ እንደተኮርጀ መርዳት ይቻላል
አቶ ልደቱ ሥርዓታዊ የብሔር ችግር የለም ሲሉ የዋልልኝን የዕውቀትና ብስለት እንደተቹ ሁሉ የርሳቸውንም የኢትዮጵያ ግንዛቤ ግምት ውስጥ የሚያስገባ ነው:: ኢትዮጵያ የተመሠተቺው በብሔር ጭቆና ላይ ነው የሚያሰኘው የአንድ ቋንቋ የበላይነት ብቻ ሳይሆን ሥርዓታዊ የአንድ ብሔር ባህል በላይነት በአንድ መንግሥት ሥር የተለየ የመሬትሥሪትና የሀይማኖትጭቆና የለም ብሎ አፍ ሞልቶ መናገሩ የሚያስገምት ነው:: መካድ ሳይሆን ተማምኖ መነጋገሩ ችግሩን የሚቀርፍ ይሆናል::
በመንም ዓይነት መስፈርት ከአሁን የባሰ አልነበረም! ያ የፊውዳል ሥርአት የአሁኑ ደግሞ ዲሞክረት ነኝ ባይ ነውና። ዛሬ የሌለውን በዚያን ጊዜ በነበረው የፊውዳል ስርአት መጠበቅ ምን ማለት እንደሆነ አስብ። ከባሕሪው ውጪ ከየት የያምጣው። ለዚህምጊዜው ሲደርሰ ከሰመ። የሚመረጠው አሁን ከማላዘን የተሻለ ሠርቶ መገኘት ነው።
Lidetu knows the truth by he chose to be a lier. He thinks that lies will save his version of Ethiopia. Truth would've been better for him.
የአቶ ፡ ልደቱ ፡ ስጋት ፡ ትክክል ፡ ነው ፡ መሬት ፡ ላይ ፡ ያለው ፡ እውነት ፡ እሱ ፡ እንዳለው ፡ ስለሆነ።
ኢትዮጵያ ውስጥ ህውዋት ስልጣን እስከያዘ ድረስ ኢትዮጵያ ውስጥ የመደብ ጭቆና እንጂ የብሔር ወይም የጐሳ ጭቆና አልነበረም። ማናልባትም የጐስኞች ትግል መነሻቸው አማርኛ ከሌሎች ተነጥሎ ብሔራዊ ቋንቋ መደረጉ አማራ ጨቆኝ ብለው እንዲነሱ አደረጋቸው፤ ከዚህም የተነሳ አማራን ማሳደድና መግደል ተጀመረ እስካሁንም ቀጠለ። እንዲያውም አሁን ስልጣን የያዘው የኦሮሞ ልህቂ አማራንና ውህድ ማንነት ያለውን ኢትዮጵያዊ ማስደድና መግደል በስፋት ቀጠል።
አቶ ልደቱ ጥሩ ነው ግን መልሶት ኩልል ያለ አይደለ ም አደበስብሰው ይመልሳሉ እንጂ በተለይ በአዲስ አበባ አሰተዳዳሪዎች ዙሪያ አጥጋቢ መልስ አልመለሱም ።
"ኢትዮጵያ የተሠራችውና የኖረችው በአማራ ነው" የሚለው መፈክር ምን ማለት ነው!? የሌሎቹ ሲታፈኑና ሲገፉ የአማራ ማንነት፣ ባህል፣ ቋንቋ፣ ሃይማኖት...ወዘተ ገኖ መውጣት እየታወቀ በወቅቱ በብሔር የተደረጀ መንግሥት ባለመኖሩ ብቻ የብሔር ጭቆና የለም አያሰኝም። አድላዊ ድርጊቶቹ ጭቆናው ስለመኖሩ መረጃ ናቸው። የተጨቆኑ ሕዝቦችን ለመረደትና ለመደገፍ ፈፅሞ ከተጨቆኑት ወገን መፈጠር የግድ አይደለም!? ምሳሌ (ቼጎቬራ)።
የመገንጠል ጥያቄና ድርጊት የሚመጣው በዋናነት ከሕዝቡ እኩልነት እጦትና ከጭቆና መራራነት ነው እንጂ ከግለ-ሰቦችና ቡድኖች አይደለም። ጭቆናው ሲመር መገንጠል አይቀሬ ነው!!!! ምሳሌ (ኤርትራ)። አዲስ አበባ የኦሮሞ ብቻ ነው ያለው የለም። ዋና ከተማነቱና አመራሩ በኦሮሚያ ክልል ሆኖ ማንኛውም ወገን ሊኖርበት ይችላል፤ ነው የተባለው።
ዋለልኝ የባዕዳን ሀይሎች የስጡትን ፅህፍ ብቻ ነው ያነበበው እውሮፕላን ጠላፋ ወንጀል የተሳተፈ የብአድን ሀይልች ቅጥር ብቻ የነበረ ስው ነው እውሮፕላን ላይ የደህንነት ስውግንባሩን በጥይት ላለው የቀድሞው መከላክያ ሀይል ክብር ይሁን
ልደቱን ማንም አልደረሰበት በጣም ልዩ ፖለቲክኛ ነው
ለፍላፊ ነው. ፊሬ የሌለው ንግግር ይናገራል.
😂😂😂😂 Keldegna
Bull! Lidetu is a twist-dancer! He does not understand the problem! He is an expert in whispers and chitchat! He is a fascist apologist and a false prophet! He belongs a life of screen-bravado with Ethiopia-360 bull media.
@@zakiabrahim2164 መለፍለፍ ሳይሆን እውነቱን ነው የሚናገረው ይሄ ለባለጊዜዎቹ አይመቻቸውም
👍
Very interesting really enjoyed this conversation ❤
አቶ ልደቱ በዋለልኝ መኮንን የሰጠዉ አሰተያየት እና ኢትዮጵያ በዛ ወቅት ሶሻሊዝም ለመቀበል መሠረታዊ የሆነ የእምናት ና የወዝአደር አገር ባለመሆኑ ወደ ኢትዮጵያ ማሞጣታቸዉ ሰሀተት ነዉ ላለዉ መልሰ የሁንልኝ ፡፡
1. ዋለልኝ መኮንን እድሜ 24 በመሆኑ የኢትዮጵያ የፓሊቲካ ሁኔተ እና ብዙ ኢትዮጵያን አያቅም ለሚለዉ T¨p እድሜን አይወስንም በ30 ›Sƒ እድሜ የነሰው ልጅ እያሱ መለስ ዘናዊ 30‹ እድሜ ኢትዮጵያ 20 አመት በላይ አሰተደደርዋል
2. ኢትዮጵያ የወዝደር አገር አየደለችም ለሚለዉ ሶሻሊዝም የመደብ ትግል በለበት ሁሉም አለ ለምሳሌ የጭለኛ እና የመሬት ከበርቴ መደብ ትግል ሰለነበር ሶሻልዝም መሬት ላራሻ አዋጅ በኢትዮጵያ ወስጥ የነበረዉን የመሬት ጥያቄ ስር ነቀል ለዉጥ አምጥል
ሌላዉ፡- የብሔር ጥያቄ ነዉ በኢትዩÉያ የነበርዉ የንግስና የዘር ግንድ ሰለሞናዊ የዘር ግንድ ሆኖ ከአማሪዉ ዩክኖ አምላክ ጀምሮ ስወርድ ስዋርድ የመጣ የአማራ አገዛ ሰርዓት ነዉ ፡፡ አስተደደሩ በምሰረቅ ና በምዕራብ በጦርነት አብሮ ለመጡ ራሶች እና መንንት መሬትን በማደል የነበር ጭቆና ነዉ፡፡
ሌላዉ፡- የብሔር ጥያቄ የኢትዩÉያ ብሔር ብሔረሰቦች ነገሰታቱ በመጡት የአማርኛ ን ልጅቻቸዉ በአፍ መፍች የመማር የመዳኘት ድሞክራሳዊ መብቶች ሰነፈግ የቆየ በመሆኑ
ከላይ በዝርዝር ለመግለê እንደምከርኩኝ ስርዓቱ ካመጠዉ ተêኖ አንፃር የመደብ ትግል eለነበረ ለኢትዮጵያ ሶሻሊዝም ስርዓት እጀግ አስፈላጊ ነበር እንደዘህ ስር ነቀል የሆነ የመሬት እና የብሔር ጥያቄ በሌሎች ስርዓቶች ስለማይፈቱ ሞሰሌ ካፒተሊዝም የመሬት ጥያቄ ለከርቴዉ ስለሚያደላ ፡፡
በሌላ በኩል፡- 1. ወዝደር በሌለበት እና እምነት ጠንካራ በሆነ አገር ሶሻሊዝም አያስፈልግም ላልከዉ
ምስሌ ቻይና መዉሰድ ይቻለል ቻይና የወዝደሮች አገር አነበረችም ከታሪክ ደራሲያ እንደተረዳናዉ ቻይናዊያን ምን እንዱስትሪ አነበራቸዉ agrarian society (በግብርና ላይ የተመረተ ማህበረሰብ ) ነበሩ በንግስና ቤተሰቦች የመሬት የዞታ ጉዳይ ከኢትዮጵያ በሚመሰሰል መልኩ የታዳደሩ ነበር፡፡
3. እምነት ጠንካራ በሆነ ኢትዩÉያ ሶሻሊዝም እምነት ሰለሚያጠፋ አያሰፈልግም ነበር ላልከዉ
ሩሲያ እንደ ኢትዩÉያን ሁሉ የአርቶዳክስ እምነት ተከተዮች እንደነበሩ ያወቅ ኖራዋል በሌለ በኩል ሶሻሊዝም እንደ ስርአት እምነት ለሌለቸዉ አገራት እንደመጣ ማስመሰል አለም ላያ ያሉ ሕዝቦች ሁሉም በሚባል ደርጃ እምነት የሌለቸዉ ሕዝቦች የሉም ስለዚህ ሶሻሊዝም ሲያራሚዱ ያነበሩ አገራት እምነት ነበረቸው ሰለዚህ ያን ትዉልዱ መውቀስ የምትችልበት የእዉቀት ደርጃ ላይ በለመደርስህ ለትችት መጣደፍህ አዝናለሁ፡፡
፡❤❤
አቶ ልደቱ ድሮም ዘንድሮም ሀሳብህ ይገዛኛል። ቤቲ አንቺም ከስሜታዊነት ወተሽ ጥር ነው ያለሽው።
ዋለልኝ መኮንን በማንም ከሃዲ፣ ለቃቃሚ ካድሬ ሊወቀስ አይችልም ። ዋለልኝ በወጣትነት አንድ መጽሐፍ ፃፈ። ሰው ከሆናችሁ
እርሱን ትታችሁ ስለነፍሰ ገዳይ አምባገነን መንግሥታትና ለቃቃሚ ካድሬዎቻቸው ተናገሩ። ከሃዲ ማፈርያዎች።
ፖለቲካችን ቅኝት በዘር መሆኑ የሀገር ውስጥን ውጥረት ከማባባስ ውጭ አላተረፍንም!!!!
ቤቲ ሆይ:- አዲስ አበባ ከገጠር ከተሞች ልዩነት የላትም ላልሽው, ገጠሬ እያስተዳደራት እንዴት ትለወጥ? እንደውም በግድ በነዋሪዎቿ እና ተምረው በመጡ ለዋጮች ትግል ከገጠር አሰላዎች ወይም ከተሞች 100% ትሻላለች...ሽንት ላልሽው ከንቲባው ገጠሬ ነውና በየቦታው ሽንት ቤት ከመስራት ይልቅ ችግኝ ይተክላል, ቀደም ሻል ያሉትና የሰለጠኑት የሰሩትንም ሽንት ቤት ይቆልፉታል,ቡና ቤት ውስጥም ያሉት ጨምላቆች ናቸው, ገጠሬው ከንቲባ አይገባውምና አይከታተልም ...ከተማ ቀመስ ያልሆኑትና ብሔርተኛ ከንቲባ ስለመንደሩ አህያ መብዛት እና ጥቅም እንጂ ስለከተማ መኪና መብዛት እና መንገድ አለመመጣጠን ችግር አይጨነቅም, አይገባውምና, ገጠሬ ነውና...የሚገባው ብዙ ኖሮ አንደማይስተካከል ካበለሻሸ በኋላ ነው, ሲገባው ደግሞ ይነሳና, ሌላ አዲስ ገጠሬ ይመጣና ወደ ኋላ ይጎትታል እንዲህ እያለ ይኸው ሃምሳ ዓመት አለፈው,እናም ቤቲ, የአሰላን ስቴክ የበላ የአዲስ አበባን ሽሮ ለመብላት ፍዳውን ይፈደፍዳል, ወይም አደጋ ይበላዋል...ኮንዶሚኒየም ላልሽው ሌሎቹን ህንፃዎች አለማየትሽ, ብታዪያቸው ኒዎርክሽ ሊሆኑ ይችላሉ...ለማንኛውም ከንቲባዎቹ ገጠሬዎቹ አዲስ አበባን እንደ አሰላ ማስተዳደር ለምን ተሳናቸው? የሰለጠነ አዕምሮ ስለሌላቸው, ከተማና ገጠርን, አዲስ አበባና አሰላን ስለማይለዩ እና አዲስ አበቤን መሆን ስለሚከብዳቸው ወዘተ ነው...
ጥሩ ውይይት ነው!
First time to follow your program. Mr Lidetu as much articulating his points does not mean his points are right. There are quite many critical issues i've departed from his views. The core to any human being is to respect his god given rights. I came to this world alone and not on will. I will leave the same way. In between i have no problem to make decisions without the influnce of other ppl. Attributes like tribe, language, culture, etc are something that we acquired in the course of upbringing. As much others who appeared critical thinkers and influential if we all give it a try to stand on our own, collectively society will be massive number of people who are solvers. Just like building a house. They all are doing different things but the goal is to raise the house. Tribalism is not in our blood but something that we inject poison in the blood stream. If we believe all human are equal we don't go far to make ourselves dirty in this artificial tribal sentment. I n a country where people breath tribalism socks the blood of millions. Not sure how many sucrifice to recognize our blunders.
By the way what you said about Addis Abeba, its not about pee on the street or being dirty but the culture of civility, serving as the main hub of the country exposed to the world before spreading throught the country. Contrary from what you said TV came to addis in the early 50's Ethiopian calender. and spread probabily several years later to provinces. The same goes with cars and many import goods. The main thing is that its not about high rise building but its the culture of civility, tolerance, & modern concepts, serving as a platform for broader views of coexistance.
ኣቶ ልደቱ የኢትዮጵያ ቁጥር ኣንድ በሳል ፖለቲከኛ ነህ።
የኢትዮጲያ ጀግናመሪ ልደቱ
Lidetu zary professional journalist agegne. Respect ✊ for both Betty and Lidetu ❤
የወቅቱን ሁኔታ ታሪክን ያገናዘበ የኢትዮጵያ ተጨባጭ ችግር በሰከነ ሁኔታ አስጨብጣችሁናል መከባበራችሁ ለሁሉ ኢትዮጵያዊ ምሳሌ ይሁን ! እንደዚህ አይነት የሰላም ዉይይት ይብዛልን ያሽረናል 🎤
Betty thank you inviting this #Hero man!! Lidetu edimena tena yistih akberih negn
ይገርማል አቶ ልደቱ የ86 ብሔሮች ቋንቋ መኖር የብሔር ጭቆና የለም ለማለት ማስረጃ ነው ይሉናል
ስንቶች የብሔር ቋንቋዎች ባለፉት 150 ኣመታት እንደሞቱ የቋንቋ ተመራመራዎች ቢነገሩን ጥሩ ነበር
ደግሞስ ከመንደር ያልወጣ ምንም አገልግሎት ያልዋለ ቋንቋ ምኑነ አለ ይባላል ?
ከኢህደግ በፊት ከአማርኛ ውጭ በአደባባይ functional የሆነ ለትምህርት ፣ ለሥራ ፣ ለፍርድ ቤት አገልግሎት የዋለ ቋንቋ አለ ማለት ይቻላል?
ቤቲ ስርዓት እና ትህትና የጋዜጠኝነት ባህሪ ነውበርቺ አሁን የብዙ ሰው እይታ ታገኛለሽ ብዬ አምናለሁ በርቺ🎉
Mr. Lidettu Ayalewu do you want to debate with me in the English language please?
ቤቲሻ ቆንጅዬ ሆነሻል። እኔ ከበፊትም ትመችኛለሽ። በቃ ህዝቡን የሆነ ሀሳብ አንስተሽ በሀሳብ እንዲጣላ ምታረጊዉ ነገር ደስ ይለኛል። አንድ አይነት ሀሳብ እናስብ የሚል ማህበረሰብ ሊኖረን አይገባም።
ቤቲ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው በርቺ
በዛን ግዜ ለውጥ በአለም ላይ ፈሽን ነበር ሌላው ደግሞ በዛን ዘመን የህብረተሰቡ ንቃተ ህሊና የነቃ አልነበረም ከሚኒሊክ ስርአት አንቶ እስከ መንግስቱ ድረስ የስርአቱ ባለስልጣን የነበሩት በአንድ በብሄር የተመራረጡ አልነበረም የነበሩተ ፖርቲዎችም በአንድ ዘር የተዋቀሩ አልነበረም በዚህ ላይ የውጩኑም ተፅእኖ ኢትዩፕያን ለማፈራረስ የማይሞከር ነገር አልነበረም ቡዙ ማለተ ይቻላል
አቶ ልደቱን የማደንቀው "ሚዛኑን ("nuance"?) የጠበቀ አቅዋምና ፖለቲካ" ስለሚያቀነቅን ነው። ይሄ በኢትዮጵያ ፖለቲካ የተለመደ አይደለም። ወይ ወዳጄ ነህ አልያም ጠላቴ! The reason so many misunderstand, sometimes despise, Ato Lidetu is because his political views and discourses are always nuanced. Hope I am making sense!
ልደቱና ድመት አንድ ናቸው አስመሳይ ኻሃዲ
ሥርአታዊ ( systemic ) የሆነ የብሄር ጭቆና አልነበረም ብሎ መደምደምና የነበረው ሥርአት የተዛባ ግኑኝነትብቻ የነበረበት ነበር ብሎ ጉዳዩን መበረዝ ስህተት ነው። የነበረው ሥርአት ሥርአታዊ በሆኑ መንገዶች የአንድ ብሄርን ብቻ የቋንቋን የባህልን ወዘተ የበላይነትንና እንዲሁም በተጓዳኝ መንገዶች የተያያዙትን ጥቅማ -ጥቅሞችን previlages የሚያስጠብቅ ሥርአታዊ የሆነ የብሄር ጭቆናና የማንአህሎኝነት ጫና የነበረበት ሥርአት ነበር።
Thank you Betty for the good show with Mr. Lidetu. Mr. Lidetu, I love the clarity of your opinion. May God bless you. From your Eritrean admirer.
እኔ እንደሰማሁት ለጥላሁን ያን ፅሁፍ አዘጋድተው የሰጡት የግብፅ የአሜሪካ ሰዎች በኤርትራውያን በኩል ነው ለኢትዮጵያ የተጠመደ ፈንጂ ነበር
አይ ቤትዬ
ደረጃዋን የጠበቀች እንድትሆን እኮ ነው እንድታድግ ቀደም ያ ኤክስፖዠሩ ያለው ቢሆን የሚመረጠው።
ለባለህበት እርገጥና ቆሞ ለመቅረት እንደተባለው ከዋልዋ እስከ አበቤ በቂ ናቸው።
Galatomaa
Betty you are the best!!