i know ju before 14 years a go we used to work together and she is exactly like this ooo my god ju u remind me a lot and am so happy i see u blessed ur family
Wow she is a class act 👌. I love her. Her husband is so lucky to have her. She is beautiful inside out!! May The Almighty God bless your togetherness and you life. !!! So beautiful to see such matured artist. ደርባባ ቆንጆ
Judi you are so lucky to have such humble husband. The way you disclosed him really amazing too that is not enough in my opinion since you know I have known him for years. When I tell about Doc. You are also too. Anyway the same birds flying together ❤!!!
ዮዲት ደስ የምትይ ነሽ እርጋታሽ በራሱ ደስ ሲል እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ ❤❤
በጣም የምወዳት አክተር። ሁሌም ማህተቧን ሳትብጥስ ፊልም ሞደሊንግ የምትሰራ ሴት ነች
yebeteseb chewata anfir tyakewech --> th-cam.com/video/DyxfbVNXKFc/w-d-xo.html
@@yebetesebchewata I just jujube equal
Enem
🙄🙄🙄
እግዚአብሔር የዮንን ልብ ይስጠን: ምርጥ ሰው:: ከሚያለቅሱ ጋር ከልቡ የሚያለቅስ I respect you from the bottom of my heart, I watch this program because of you.
I love Yonas. He such a wonderful brilliant host. He makes everyone comfortable.
እድሜ ጨምሮ ጨማምሮ ለebs tv ሰራተኞች በሙሉ ይስጥልኝ።
እሷን አላውቃትም ባለቤቷ ግን በጣም ንፁሕ ጥሩ ሰው ነው መቼም ከአንድ ወንዝ ይቀዳሉ ስለሚባል አንድ አይነት ሰዎች ይመስሉኛል
ጁድየ በሰማሁት ነገር አዝኜ ላገኝሽ አልቻልኩም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ፍቅር ከነ ሙሉቤተሰብሽ እመኛለው በጣምምምምም ደስ ይላል።
ዮዲት ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ልጆሽን ድንግል ማርያም ትጠብቅልሽ ❤️❤️❤️
የኔ ቆንጆ እርጋታሽ እንዴት ደስእደሚል እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ታሪክ ቀያሪ ነው እመብርሀን ቤትሽን ልጆችሽንትባርከው
የሰንሰለት ድራማ ድምቀት ነበረች ስወድሽ እኮ❤❤❤
yebeteseb chewata anfir tyakewech --> th-cam.com/video/DyxfbVNXKFc/w-d-xo.html
ኡፍፍፍፍ ይህች ልጅ ስወዳት ቁንጅናዋ እርጋታዋ ደስ ሲል ጁዲዬ ደስታሽ ይብዛልኝ
እንኳን መልካም ሰው ሆንሽ የኔ ቆንጆ። መልካምነት ከሁሉ ይበልጣል ደግሞም ከእግዚያብሔር ብቻ ነው የሚገኘው።
ምርጥ አባባል እ/ግ ሃዘኔንን አስረስቶኛል በጣም ደስይላሎ እኛንም ያስረሳን ልቡ ያዘነሁሉ ሃዘኑንን ፈጣሪ ያስረሳው አሜን የኔ ቆንጆ ♥♥♥ እንኳን ደስ የያለሽ ፈጣሪ ይክሳል ለሁሉ ቀን አለው
yebeteseb chewata anfir tyakewech --> th-cam.com/video/DyxfbVNXKFc/w-d-xo.html
@@yebetesebchewatat d,tþtt
Þ
እባካችሁን እ/ግ ብላችሁ አትፃፉ።።። ቅዱስ ስሙን እግዚአብሔር ብላችሁ ፃፉ
የእግዚአብሔርን ሰም አሳጥሮ መፃፍ ትክክል አይደለም አሰተካክይ ምነዉ የጌታችን ቅዱሰ ሰም የምትቆርጡት ልብ ይሰጣችሁ
የስደት ኑሮ የሰከነ ሂወት የሰጣል ።ከምር በመከራ ሰለምናልፍ ወደ እግዛብሄር መቅረብ ብቻ ሰለሆነ ምርጫችን 🙏🙏🙏🙏
የኔ ቆንጆ ዮዲት መንግስቱ ከኢትዮጵያ አርቲስቶች እንዳንቺ ምወደዉም የለም ለኔ ሁሌም አንደኛ ነሽ ኑሪልኝ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
እሰይ እንኳን እግዚአብሔር ደግሞ ካሰሽ እንኳን እግዚአብሔር ሀዘንሽን አረሳሽ አሁንም ቤትሽን በሳቅ ይሙላልሽ!
የኔ እናት ዮዲት ስወድሽ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተመለስሽ ደስ ሲል እግዚአብሔር በሚያድግ ልጅ ይባርክሽ 🙏
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ደስተኛ እንድትስቂ ስላደረገ አምላክ ይመስገን ተባረኪ
ዮዲዬ የኔ እህት መልካምነትሽን ስለሚያቅ ጥሩዎችን አዘጋጀልሽ
I love Yoniye
He is very kind and respectful!!
His smile is genuine! 😇
የኔ ደርባባ ስታምሪ ጁዲ ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግላችው
ዮዲት በጣም በጣም የምወዳት አርቲስት ነች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ውድ
መልካም ሰው እርጋታሽ ደስ ይላል ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ቆንጆ ልጆች አንቺን መሳይ እንዲሆኑልሽ እመኛለሁ ተባረኪ
yebeteseb chewata anfir tyakewech --> th-cam.com/video/DyxfbVNXKFc/w-d-xo.html
ደርባባ የስንስለት እንቁ ናት እውነት ብለሻል ከምንችለው በላይ አንፈተንም እግዚአብሔር አዋቂ ነው ሲያልፍ ቀላል ይመስላል ግን አምላክ ያሳልፋል በፈተና የሚጸና የተባረከ ነው ይባላልና የማይነጋ የማይመስሉ ቀኖች ሲያልፉ ደስ ይላል አይዞን
እንኳን እግዚእአብሔር አምላክ ለዚህ አበቃሽ 🌹🌹🌹 እንባሽን ያበሰልሽ አምላክ ይክበር ይመስገን!!!💚💛❤️
የኔ እናት እግዚአብሔርን ስታመሰግኚ ቀናሁ😊❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ ጭዋ ሴት መልካም ሴት እግዚአብሔር ትዳርሽንም ልጆችሽንም ይባርክ
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ!ዮኒ ደግሞ ምርጥ ሰው በጣም እወድሀለው!!በርታ
በጣም ደስ የምትይ ዮዲት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። ኢትዮጵያዊነትሽ ደስ ይላል።
ጁዲዬ እኔ ግን ከበፊቱ ቅጥነትሽ ይልቅ አሁን ያለሽበትን ሰውነትሽን በጣም ወድጀልሻለሁ የሚያምር የሰውነት ቅርፅ ስላለሽ ብትጨምሪም ያምርብሻል💖👌👌👌
yebeteseb chewata anfir tyakewech --> th-cam.com/video/DyxfbVNXKFc/w-d-xo.html
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ እንኳን በፍሬ ባረከሽ ፈጣሪ የወደደውን አደረገ የእውነት ናቲ ሌላ ሴት አግብቶ ፍሬ ሲያገኝ ግንኙነቱ ባይቀጥል እንኳን ያጣችሁትን ፍሬ ላንቺም እንዲሰጥሽ ከልቤ ተመኝቼ ነበር እንኳንም በሁለት የሚያማምሩ ልጆች ባረክሽ ፈጣሪ በሞገስ አሳድጎ ለፍሬ ያብቃልሽ
Demo kerechbt enji alkrebatm
እንኳን ደስ ያለሽ እግዚአብሄር ለዚህ አበቃሽ
ዶ/ር አብነት በጣም ጎበዝ እና በጣም ጥሩ ሰው ነው መልካም እና ጎበዝ ኢትዬዽያዊ ከሚባሉት መህል የሚመደብ ስው እንደሆነ የሚያውቁት ብዙ ይገልፁለታል የሀሳብ መንገድ የሚለው የግጥም መፀሀፍም ድንቅ ነው እንኳን ደስ አላችሁ
ዮዲትዬ የኔ አስተዋይ ዛሬ የጨለመው ነገን ለማንጋት ነው
ውድ የሀገሬ ልጆች በሀገር ውስጥም ከውጭ ያላችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል💚💛❤
life is like that
ጆዲዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ እንኳን ደስ አለሽ አሁንም ፈጣሪ ደጋግሞ በልጅ ይባርክሽ የከፈልሽውን የእናት ዋጋ ይክፈልሽ ቀሪው ዘመንሽ የበለጠ ደስተኛ እና ስኬታማ የምትሆኝበት ይሁንልሽ🙏🙏 ጁዲዬ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ💖💖💖💖💖
yebeteseb chewata anfir tyakewech --> th-cam.com/video/DyxfbVNXKFc/w-d-xo.html
@@yebetesebchewataSrdeEzo7887
ውይ የኔ ቆንጆ እንኳንም እግዚአብሔር ለዚህ አበቃሽ እንኳንም ካሰሽ ውዴ።
ፈተና በሁሉም ሰው ላይ አለ የአንቺም እንደዛ ነው በሆነ ሰአት ላይ ኢንተርቪሽ በጣምአሳዝነሽኝ ነበር የማያልፍ የለም አለፈ
ትግግርሸ መልክሸ እርጋታሸ በጣም ደሰ ይላል😍
በሌላ ሰራ ዳግም መተሸ እንደምናይሸ ተሰፋ እናደርጋለን
ፀገነት ግን የምትጠይቂውን እወቂ እየደጋገምሸ ሰለ ሰውነት ክብደት ለመጠየቅ የጋበሻት አሰመሰልሸው አሰተካክይ
ዬዲዬ የእናትሽን የገኒን ጥንካሬና ማንነት ነው ያለሽ እንኩዋን እግዚአብሔር እረዳሽ በሁሉም ነገር
በጣም ነው ምወዳት ይችን ልጅ
yebeteseb chewata anfir tyakewech --> th-cam.com/video/DyxfbVNXKFc/w-d-xo.html
ዮዲት በጣም የምትደቅ ኢትዮጵያዊት ነች በጣም እንወድሻለን ።
ዩዲት ማለት ደስ ቲያለሽ የድግል ማርያም ልጅ ልጆችከሺን ሺ ያርግልሽ ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል
አረ ኢቢኤሶች በቀጣይ አርቲስት ፍፁም ፀጋዬን አቅርቡልን። አርቲስት ፍፁም ፀጋዬ በዳና ድራማ እንዲሁም በተለያዩ ምርጥ ፊልሞች ላይ የተወነች ድንቅ ተዋናይት ነች። አሁን ላይ ከፊልሙ ራቅ ስላለች እንደዚህ አይነት ጥበበኞችን ፈልጋችሁ ብታቀርቡልን እና ብናስታውሳቸው መልካም ነው። ትቅረብ የምትሉ ላይክ
I don't know her
Yes, bring her in the show
Tekkl
Ok
ትክክል
ዮኒዬ ግልፅነት በጣም ይመቸኛል💕🙏
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ጆዲዬ
ጁዱዬ በጣም ነው የምወድሸ አቤት ሰነምግባር ጨዋ እርጋታሸ ደሰ ሲል
ሙሉ ሴት የጨዋ ልክ ነሽ በርቺ
የኔ ድቡሽቡሽ እግዚአብሔር ቤተሰቦችሽንና ልጆችሽን ይጠብቅልሽ
ስወዳት ዮዲዬ ስታምረ ደሞ
yebeteseb chewata anfir tyakewech --> th-cam.com/video/DyxfbVNXKFc/w-d-xo.html
ትክክል ናት 30 አመት ተኑሮ ከጎን ማንም የማይኖርበት ግዜ አለ
ኢትዮጵያን ይወክላል ውበትሽ እርጋታሽ ትህትናሽ ብቻ ውብ ነሽ በጣም ነው የምወድሽ❤️❤️❤️❤️👈
ምግባረ ሰናይ ምስጉን ሴት እናመሰግናለን
የኔ ቆንጆ የተረጋጋች 😍🙏ስታምርኮ በጌታ የኔ ዉድ አታልቅሺ😢 እና ደሞ በፊልም በድራማ ነይልን ፕሊስ 🙏
የኔ ውድ እህት ጁዲዬ እንኳን አየንሽ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ ።
እርጋታሽ መልክሽ አውነተኞ ኢትዮጵያዊ ነተሽን ይገልፃል ተባረኪ
እግዚያብሄር ይመስገን ጁዲዬ ሁላችንም በየቤታችን ብዙ ችግርና ሀዘን አለ የዛሬዋ ድንግል ማርያም የሁላችንን ሀዘን አስረስታ ሳቅ እና ደስታን ና ሳቅ ለቤታችነ እንዲሁም ሰላምን ለሀገራችን ትላክልን
አሜን
Amen
ስወድሽ ቀስታሽ አችና መሰረት መብራቴን በጣም ነው ምወዳችሁ
የኔ ቆንጆ እንዴት ደስ እንደምትይኝ እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ሺ ያርግሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ
ዬዲዬ የኔ ውብ ከድምፅሽ ውጭ ሌላ ነገርሽ በጣም ተለውጠሻል ። ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
yebeteseb chewata anfir tyakewech --> th-cam.com/video/DyxfbVNXKFc/w-d-xo.html
እግዚእአብሔር አምላክ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ከሚገባዉ በላይ ደስ ይላል ቆንጆ ነሽ እባክሽን ዉፍረትሽን ቀንሽ ፖሰተሩ ላይ ያለዉን ሳየዉ ዋዉ በጣም ታምሪያለሽ አስተካክይዉ
i know ju before 14 years a go we used to work together and she is exactly like this ooo my god ju u remind me a lot and am so happy i see u blessed ur family
ወይም በእግዚአብሔር የኔ ውድ ሰላዮሽ በጣም ደስ ብሎኛል አረ ብቅበይ በሆነ ነገር አትጥፍብን ትዳር ትልቁ ስኬት ነው እግዚአብሔር በልጁም በትዳርሽ ምስለ ባረገሽ በጣም ደስ ብሎኛል ዘመንሽ ይባረክ ይሁን
Wow she is a class act 👌. I love her. Her husband is so lucky to have her. She is beautiful inside out!! May The Almighty God bless your togetherness and you life. !!! So beautiful to see such matured artist. ደርባባ ቆንጆ
ቆንጆ ፕሮግራም ነበር መጨረሻ ላይ ብታስለቅሺኝም የጥበብ ሰው አይደለሽ ደግሞ እንደ ዲያስፖራ ማሰብ የምትለዋ ፈገግ አደረገችኝ ።
ግን አሁን ከአሁን ከባለቤትሽ ጋር እንዴት ተገናኛችሁ የምትለዋ የአፋልኝ ጥያቄን ጠብቄ ነበረ 😍
ዮኒ በርቱ ጥሩ ጊዜ ነበር ።
ኢትዮጵያዊ ወይዘሮ።ከድሮም አሁንም አብሯት ያለ ይህ ታላቅ ትህትናዋ።
ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጁዲዬ እንኳን ደስ አለሽ የተባረከ ቤተሰብ ይሁንልሽ
You are humble and kind. God Bless You beautiful.
ሁሌም ፡ ደስ ፡ ይበልሽ ፡ እህቴ።
ዮኒና ፀጊ ሰላም!!! ጁዲ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። ተባረኪ!!!
ዮዲት የኔ ልዕልእት ስወዳት እኮ የኔ ቆንጆ
ስንሰለትን አንች ከወጣሽ በዋላ አይቼው አላውቅም የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ እንኳን ለዝህ አበቃሽ
የኔ ቆንጆ እንኮን አየሁሽ ስወድሽ ዘመንሽ ይባረክ ከነቤተሰብሽ ተባረኪ ወደ አርቱ ተመለሽልን በናትሽ
የኔ ውድ በጣም ነበረ የናፍቅሺኝ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ልጅም ስለወለድሽ የኔ ውድ🌺🌺🌺🙏🙏
ጁዲዬ ቆንጆ በጣም ስረአት ያለሽ ከነ መሀተብሽ እጂግ በጣም ታምሪያለሽ ተባረኪ
ጁዲዬ የኔ መልካም የኔ ደግ ለብዙ ሰው ለተቸገሩ ለታመሙ አስታመሽ እስከ ሞት ጫፉ ደርሰሽ የዋልሻቸውን ውለታ ጌታ እየቆጠረ ይከፉልሻል ሰውን በሰውነቱ የምታከብሪ ለተራቡ የምትደርሺ እጆችሽ ከመስጠት የማይታክቱ ደግነት ውስጥሽ የበዛ ቅን ሰው መሆንሽን እኔ ምስክር ነኝ ቁጥብ ጨዋ እግዚአብሔር ይባርክሽ ከነመላው ቤተሰብሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ አሁንም እግዚአብሔር ይርዳሽ ተባረኪ
ዮ ምርጥዬ ስወድሽ የኔ ቆንጆ
She is so adorable and kind.
Juyeee u r a strong women, whom I luv the most .....my brother Dr Abinet always proud and luv you!!!
ውይ እንዴት እንደምወድሽ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክሽ ቆንጅዬ
የሰንሰለቷ ንግሥት ስወዳት!!!!
በጣም ይገርማል በጣም ቀጭን ነበራች
ጅዲዬ እግዚአብሔር ካስሽ ሁሉም ለበጎነው ላንቺ ደስ ቡሎኝል
ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
ጁዲዬ እኔም በጣም ነዉ የምወድሽ
ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ
አይ አሜሪካ አለች ፀጊ እውነትሽን እኮ ነው ግን እነዚህን የመሰለ ፀዋ አርቲስቶች ባትሄዱ ይሻላል❣️🥰
የኔ ቆጆ ከኢቶቢያ አርቲሥት ከልቤ የምወዳት የሠሠለት ድራማ ድምቀት ነበረች የት ገባችብን ወይኔ በወይት አግቸ እደምወዳት ልገራት ንገሩልኝ አቅራቢወች ሤት ነኝ 🌹🌹🌹
ዬዲዬ ስወድሽ
Judiye yena konjo enkuwan be selam metashe gobaze neshe egizabher ka anche gare yehune tebarke 😍😍😍
እግዚአብሔር አንደበትሽን ወርቅ ያረገልሽ
የኔ ማር ስወድሽ በዛ ላይ እርጋታሽ አርቲስት በእናንተ ጊዜ ቀረ
በህይወት ውስጥም የሚገጥሙህን ሁኔታዎች፣ ፈተናዎች የማይጥሙ የሰው ፀባዮችን መቆጣጠር አትችልም፤ ግን ያንተን ህይወት እንዲወስኑት አለመፍቀድ ያንተ ምርጫ ነው ምክንያቱም የመርከብህ ካፒቴን አንተ ብቻ ነህ "🔥M2E🔥👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹
yebeteseb chewata anfir tyakewech --> th-cam.com/video/DyxfbVNXKFc/w-d-xo.html
ሰንሰለት ድራማን ካደመቁት አርቲስቶች አንዷ ነበርሽ: ብቃትሽን አሳይተሽናል: ቢቀጥል ደስ የሚለኝ ድራማ ነበር የእውነት መስለሽ ነበር የተወንሽው! ደርባባነትሽ ከውበትሽ በላይ ውበት ሆኖሻል እንኳንም መልካም ህይወት ላይ ሆንሽ ሁሌም ልባቸው ንፁህ የሆኑ ሰዎች ምን ችግር ቢገጥማቸው እግዚአብሔር እጥፍ አድርጎ የሚመልስ አምላክ ነውና እንኳንም መልካም ህይወት መልካም ትዳር ሆነልሽ! እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ይባርክ!
ጁዲየ የኔ ምርጥ ሲበዛ ውብ ነሽ።
ሁሉ ነገርሽ እንዴት ደስስስ ይላል!
የኔ ቆንጆ ስዎዳት እኮ ሰንሰለት ድራማን የምከታተለው እሷንና ቴዲን ለማየት ብዬ ነው ❤️
ጁዲዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም ሴት
ስወድሽ ጁዲ ስታምሪ እኮ ሁሌም
የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ልጄን ጁዲ ብያታለሁ
ስወድሽ የሆንሽ ደርባባ ።የሰንሰለቷ ምስኪን ጋሽ ጉልማ ያንገላታሽ ባንች የተነሳ ሰውዬውን ጠልቼዋለሁ ።ካራክተር ቢሆንም ክፉ ነበር ።አሁን ደሞ እምር ብለሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ። ኑሪልን ።ልጆችሽን አምላክ ይባርክልሽ ቆንጆ
DC ስመጣ ፈልጌ እተዋወቅሻለሁ
ጁድ በጣም የምወድሽ ሰንሰላት ድራማላይ ፈረሀ እግዚአብሔር ያደረብሽ ነሽ መልካም ሴት
Judi you are so lucky to have such humble husband. The way you disclosed him really amazing too that is not enough in my opinion since you know I have known him for years. When I tell about Doc. You are also too. Anyway the same birds flying together ❤!!!