ความคิดเห็น •

  • @Titay2348
    @Titay2348 3 ปีที่แล้ว +41

    ዮኒዬ ለማንኛውም ሠው ያለህን ክብር ሳይ እውነት በጣም ይገርመኛል ልዮ አክብሮት አለክ በእውነት ዮኒን የምትሉ እስኪ ለይኩ

  • @naniemnat6785
    @naniemnat6785 3 ปีที่แล้ว +75

    እንዴት መታደል ነዉ ከአባት ጋር ቁጭ ብሎ ማዉራት ፍቅር መግለፅ
    እረጅም እድሜ ለአባቶች

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 3 ปีที่แล้ว +45

    ዮኒ ለሰው ያለህ አክብሮትና ጫወታህ ደስ ይላል

  • @tigistmekuriya5277
    @tigistmekuriya5277 3 ปีที่แล้ว +27

    ዮኒ አንደኛ ሰው አክባሪ እና ትሁት የሆነ ሰው እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ ዮኒዬ ❤❤

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 3 ปีที่แล้ว +55

    ከአነጋገርሽ እስከ አለባበስሽ በጣም ደስ ትያለሽ ፣ አባት እና ልጅነታችሁም አርያ የምትሆኑ ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ።

  • @user-sb8kl4yr7e
    @user-sb8kl4yr7e 3 ปีที่แล้ว +221

    ዮኒ ሰው አክባሪነትህን ስወድልህ

    • @Agtubecookinganddesign
      @Agtubecookinganddesign 3 ปีที่แล้ว +1

      ዉዴ ቤተሰብ እንሁን

    • @betelhembirhanu9612
      @betelhembirhanu9612 3 ปีที่แล้ว +4

      በጣም ዬኒ እጅግ ሰዉ አክባሪ ነዉ

    • @user-cz1qn1qg3q
      @user-cz1qn1qg3q 3 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሰብ አርሁኝ

    • @meremam877
      @meremam877 3 ปีที่แล้ว

      እርጅም እድሜ ይስጣችሁ ለአባቶች በስዴት ሁኘ ነው አባቴን ያጣሁት ያማል አብሽሩ

    • @user-sb8kl4yr7e
      @user-sb8kl4yr7e 3 ปีที่แล้ว

      @@user-cz1qn1qg3q 👌

  • @mimigech9585
    @mimigech9585 3 ปีที่แล้ว +16

    ዬኒ አንተ ራስህ ጨዋ የጨዋ ልጅ ነህ መልካም ያባቶች ቀን ይሁንልህ ,

  • @user-on6uy6mv6w
    @user-on6uy6mv6w 3 ปีที่แล้ว +60

    እኔ ገጠር ነኝ የተወለድኩት ያደግኩት እናም ስለ አባት ስነሳ ይገርመኛልም ያስደስተኛልም ማለት ሁሌም አብዛኛው ሰው እናት ብሎ ነው ብዙ ነገር ማወራ ሁኖ ግን የኔ አባት ለኛ ለልጆቹ ከእግዚአብሔር በታች ኃይላችንና ብርታታችን ሁኖ ቀንና ሌሊት ደፋ ቀና ብሎ በክረምት አርሶ በበጋ ደሞ ቆላ እየተመላለሰ ብቻ እረፍት አልባ ሁኖ ተማሩ እናንተ ከተማራቹ እኔ እንደተማርኩ ነው እያለ በተስፋ ላይ ተስፋ እየሰጠ አሳድጎናል😢💘 ይሄ ሁሉ ግን ስደት ከመጣው ነው ያወቅኩት ያ ስል ግን የናቴ ጥንካሬም እንዳለ ነው!!
    እና እግዚአብሔር ከፈቀደ በሰላም ካቆየልኝ እኔም በሰላም አገሬን ገብቼ ላአባቴ ያለኝ ፍቅርና ክብር ለመግለጥ ሙኘቴ ነው
    አሜን ወይኩን ፍቃድከ 🤲✝️

    • @susususu6723
      @susususu6723 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይፍቀድልን እኔም አባቴን በጣም ነው ምወደው እድሜ ለስደት በስርአት እንኮ ማውራት አልችልም እየናፈቀኝ እግዚአብሔር እድሜውን ያርዝምልን

    • @bazawitkassahun3184
      @bazawitkassahun3184 3 ปีที่แล้ว

      እኔም

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +11

    ኡፍፍፍ ምን አይነት ደስ እሚል ዕድል ነዉ ❤️❤️❤️❤️ጌታን ደስ ከሚል አባት ጋር ቁጭ ብሎ ማውራት ❤️❤️❤️እሚገርም ፍቅር ❤️❤️❤️❤️❤️እረጅም እድሜ ይስጥክ ኤፍሬም ❤️❤️❤️❤️

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 3 ปีที่แล้ว +8

    ጥሩ አባት እደሆክ ፈገግታህ ይለያል አላህ እረጂም እድሜ ይስጥህ ምርጥ አባት ሥወድህ ከነቤተሠብህ

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 3 ปีที่แล้ว +33

    ባይበላ ባይጠጣ ባይገባ ከቤት ከደጅ ሲቀመጥ ደስ ይላል አባት እኔ አባቴን በጣም ነው የምወደው አሁን በህይወት የለም በህይወት እስካለሁ ድረስ ሁሌም በልቤ ውስጥ ነው ዛሬ እናንተን ሳይ በጣም ደስ አለኝ ትንሽም አለቀስኩ ተባረኩልኝ ሁላችሁም አዘጋቾችም በጣም ነው ምወዳችሁ🙏🏻😘👏💕

    • @cdg4530
      @cdg4530 2 ปีที่แล้ว +2

      ኣይዞሽ እህቴ ለኣባትሽ ነፍሳቸዉ በኣፀደ ገነት ያንሩልሽ ኣንቺደም ለኣባት የሚተካ ባል ይሰጥሻል ኣባትሽ ምታፈቅሪ ከሆንሽ ባልሽም ፍቅር ትሰጪዋለሽና እሱም ፍቅርሽን እያየ የሞቆ ፍቅር ስጥቶ ጡሩ ትዳር ያንሩሻል ኣታለሰቅሺ😘🥰

    • @medinabelete3807
      @medinabelete3807 2 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ የኔ እህት ፈጣሪ ያፅናሽ

  • @meemomeemo2041
    @meemomeemo2041 3 ปีที่แล้ว +54

    አለባበስሽ ጥሩ አስተዳደግ ላይ እደአደግሽ ያስታውቃል አባትሽ እርዥም እድሜ ይስጥልን

    • @FasikaAragaw
      @FasikaAragaw 3 ปีที่แล้ว +4

      ኢንስታግራም ላይ ያለውን ፎቶ አላየሺም እህቴ

    • @meemomeemo2041
      @meemomeemo2041 3 ปีที่แล้ว +1

      ፍሲካ Tube ጉድ ነው እንስታግራም አልጠቀምም ባየሁት ነው ነው ያደነካት እራቁታቸው ሚሆድት ሁሉ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው የትኛውም ሀይማኖት እርቃናህ ሂድ አይልም እርቃናችን ምያምርብን ቢሆን ፈጣሪ ለምን ልብስ ፈጠር?ጥያቂው ፈጣሪ የደበቀልሽን በሁለት እግርሽ ስር ክብር ያለው አካልሽ እስከሚታይ የለበስሹ ባንት እስከሚታይ ድርስ ጉልበትሽ ላይ ትራስ የምታስቀምጪ ጡትሽ ገልፀሽ ወንድ የምታማልይ ሴት እተወዋለሁ::ማማለል ካለብሽ የመንገደኛ ወንድ ሳይሆን ለባልሽ ቤታቹ ውስጥ ይሁን ::

  • @adageketu2915
    @adageketu2915 3 ปีที่แล้ว +18

    ኡፍ እንዳተኸ አይነት አባት እንደ ምድር አሸዋ ይብዛልን ♥♥😘😘👍🙏

    • @ayele8318
      @ayele8318 3 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 3 ปีที่แล้ว +27

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ለብዙዎች ምሳሌ የምትሆኑ ናችሁ በርቱ።ቀሪውን ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን።💐🎂

  • @sebleadanetube4330
    @sebleadanetube4330 3 ปีที่แล้ว +83

    በጣም ደስ ሚሊ ኣባት ናቸው ያስታውቃሉ❤️

    • @binas8786
      @binas8786 3 ปีที่แล้ว +1

      በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::..........

    • @gentandhabty
      @gentandhabty 3 ปีที่แล้ว

      Wudoche nu endemamer emelsalehu

  • @teyo9965
    @teyo9965 3 ปีที่แล้ว +3

    ሴት ጋዜጣኛ ነሽ በጣም አግብቶ እንደ ፍትችህ አውቅሽ ብዙ ዠባርቅሽ respect. ለጋዜጠኝ መሳይ

  • @birukititesfaye790
    @birukititesfaye790 3 ปีที่แล้ว +51

    በጣም ነዉ የምወዳቹ ስታስቀኑ እኮ ♥♥🥰🥰

    • @binas8786
      @binas8786 3 ปีที่แล้ว +1

      በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::..........

    • @gentandhabty
      @gentandhabty 3 ปีที่แล้ว

      ውዶቼ እንደማመር እመልሳለሁ

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 3 ปีที่แล้ว +19

    ክክክክክ ፕራኩ በጣም ያስቃል ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ ኤፍሬም አድናቂህ ነኝ መልካም ያባቶች ቀን

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s 3 ปีที่แล้ว +52

    እኔ ድሮ የማቀው በአላት ሲከበር ነበር አሁን የአባቶች ቀን አለ ለምን ስደት የተጀመረበት ቀን አይከበርም ምክንያቱም ብዙ ሰዎች እምነታቸውን ያወቅነው በስደት ነው የሚሉ ስለሚበዙ ነው

    • @binas8786
      @binas8786 3 ปีที่แล้ว +2

      በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::..........

    • @makilove6350
      @makilove6350 3 ปีที่แล้ว +1

      Ya bro

  • @abbutesfaye4758
    @abbutesfaye4758 3 ปีที่แล้ว +10

    ይገርማል አንዲህ አይነትም አባት አለ ደስ የሚል መልካም አባት።

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s 3 ปีที่แล้ว +23

    ለአባቶች እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @binas8786
      @binas8786 3 ปีที่แล้ว

      በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::..........

  • @hayukatube
    @hayukatube 3 ปีที่แล้ว +5

    ወላሂ ነው የምላሽች አባትዬው እዳሁኑ ሽበቱ ሳይበዛ በፊት ባልና ሚስት ይመስሉኝ ነበር አባትና ልጅ ይሄን ያክል ቅርርብ በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @benyamtesema4089
    @benyamtesema4089 3 ปีที่แล้ว +2

    What a great father & a beautiful daughter more love & power to u keep shining THANKS

  • @meskerembelete4122
    @meskerembelete4122 3 ปีที่แล้ว +23

    እግዚአብሔር ሁሌም በደስታ ያኑራችሁ ስወዳችሁ እኮ😍🥰😘

  • @ydfdft964
    @ydfdft964 3 ปีที่แล้ว +24

    ዋው አለባበስሽደሞበጣም እምወድሽከአድናቂሽ

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl 3 ปีที่แล้ว +16

    በጣም የምወዳቸው አባት እና ልጅ 😍😍😍😍💔💔💔💔

  • @user-be3bv1mw4f
    @user-be3bv1mw4f 3 ปีที่แล้ว +9

    ዮኒዬ ፈገግታህ ረዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ የኔ ሰው አክባሪ ኑርልን
    መልካም የአባቶች ቀን
    አባት እና ልጅ ደስስ ይላል

  • @lullitwoube9997
    @lullitwoube9997 3 ปีที่แล้ว +2

    ደስ የሚል አባት እረጅም እድሜ ይስጥህ ልጅህም ቆንጆ ደስ ትላለች ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ

  • @weynitesma8517
    @weynitesma8517 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ዮአዳንም እንወድሻለን ረጅም እድሜና ጤና ለአባትሽ ተመኘሁ

  • @zainasied615
    @zainasied615 3 ปีที่แล้ว +3

    አለማድነቅ አይቻልም እወዳችሆለሁ አባትና ልጂጤና ከእድሜጋ ያብዛላችሁ🙏❤

  • @user-vr8qv3bt2o
    @user-vr8qv3bt2o 3 ปีที่แล้ว +6

    ዮናስ አድናቂ ነኝ መልከ መልካም ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @Gg35114
    @Gg35114 3 ปีที่แล้ว +2

    God Bless you more Gash Ephrem with your all family🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 ปีที่แล้ว +10

    ዋው ገራሚ family መልካም ያባቶች ቀን ለአለም አባቶች🙏🙏🙏

  • @user-zs1ef6jv3e
    @user-zs1ef6jv3e 3 ปีที่แล้ว +6

    ታድለሽ እግዚአብሔር እረጅምምምም እድሜ ይስጥልሽ!!!

  • @Celebritiesclip99
    @Celebritiesclip99 3 ปีที่แล้ว +3

    a person like ypni is unique and rare trust me he amazing and out of this world respect for u bro i like u greater than you love other i love u greater than u love your father love u and bless for u yoni

  • @user-wg8ym6tk2w
    @user-wg8ym6tk2w 2 ปีที่แล้ว

    ይሁኔ ስወድህ እስከ ጥግ ነዉ ለሰዉ ያለህ ክብር እርጋታህ መልካምነትህ ዉብ ነህ !! አህለን ወሳህለን ስትል ጭራሽ ልዩ ነህ ❤❤❤❤ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @helenqueen8520
    @helenqueen8520 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ ትላላችሁ እድሜና ጤና ለአባቶቻችን ደግሞም አለባበስሽ ያምራል 😘😍😍

  • @asmawitmehari2100
    @asmawitmehari2100 3 ปีที่แล้ว +4

    Amazing..happy Father's Day!!!
    💕💕💕💕💕💕💕

  • @rahmamohmed590
    @rahmamohmed590 3 ปีที่แล้ว +8

    አባትና ልጅ በጣም ነው የምውዳቸ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 3 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ።

  • @mesiyabatelji5385
    @mesiyabatelji5385 3 ปีที่แล้ว

    እረጅም እድሜለሁሉም ላባቶች የኔ ውድ አባቴ በዚህ አጋጣሚ መልካም ያ ባቶች ቀን ቀጣይ ዓመት አብሪህ አከብራለሁ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም የሚያምሩ የሚያስቀኑ አባትና ልጅ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰዎ ጋሽ ኤፍሬም 😍😍😍😍😍😍😍👏👏👏👏👏👏👏የነ የአዳን ዩቲዩብ ተከታይ ነኝ 👌👌👌

  • @emebaemuti951
    @emebaemuti951 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃቸው ፡ ዮኒዬ አድማቂው እንወድሃለን ፡ ተከበሩልን !!

  • @user-yi3lg7tx6y
    @user-yi3lg7tx6y 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አደርሳችሁ ለአባቶችቀን አባቴ ሺአመት ኑርልኝ አባ❤🙏

  • @melaselewondem3149
    @melaselewondem3149 3 ปีที่แล้ว +1

    Best father neke u r amazing dad I wish u wear my dad wish u long life

  • @tigistsiyum6000
    @tigistsiyum6000 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ሁሉም በደስታ ያኑራችሁ ስወዳችሁ እኮ💚💛❤

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +2

    ስወደው ❤️❤️❤️❤️ይሄን አርቲስት ጌታን አቶ ኤፍሬም ❤️❤️❤️ፊቱ እራሱ ያስታውቃል ❤️❤️❤️መልካም አባት መልካም ሰው እንደሆነ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-jg7ry5vm8z
    @user-jg7ry5vm8z 3 ปีที่แล้ว +39

    ፍትህ ፋትህ ሳዉዲ ለሚኖሩ ወገኔቺን

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ታምራላችሁ አባትና ልጅ እርጅም እድሜና ጤና

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት መታደል ነው ስዎዳቸው እኛም ከስደት መልስ አባታችንን ለመሳም ያብቃን

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ታምራላቹ አባትና ልጂ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ በጣም የባደቃቸው አርቲስት

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 ปีที่แล้ว +7

    አባትና ልጅ ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል:: በተለይ የልጆች(የሴት ልጆች? አለባበስ ማንነትን ይገልፃል:: ልጆች የወላጆቻቸው ውጤት ናቸው:: ክብር ለወላጆች በተለይ ዛሬ የአባቶች ቀን ስለሆነ መልካም የአባቶች ቀን🙏🏾

  • @goldengirl7934
    @goldengirl7934 3 ปีที่แล้ว +48

    You’re lucky to have him as a dad.

  • @tehayetefera2747
    @tehayetefera2747 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላሉ እዲሜናአ ጤናአ ይስጣችሁ እኔም እዳች የመጀመሪያ ልጅ ነኚ ከባድ ሀላፊነት አልብሽ እኛም ልጆቻችን እደዚህ አድገው ያሳየን ያርብ

  • @user-qc1lw7ej7f
    @user-qc1lw7ej7f 3 ปีที่แล้ว +131

    ፍትህ ሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ኢትዮጵያዊ ድምፅ ሁኑ ኧረ

    • @sameramuhammed8158
      @sameramuhammed8158 3 ปีที่แล้ว +1

      ዲምፀቸንየሠማሠዉዲላሉበሥርቤትለሚሠቃዩ፣እህትወዲሞቻቺን

    • @bazawitkassahun3184
      @bazawitkassahun3184 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ፍፍፍፍ

  • @selam8844
    @selam8844 3 ปีที่แล้ว

    የምወዳቸው ቤተሰቦች ደሰ ሰትሉ መልካም የአባቶች ቀን

  • @Kiyakoo-xd2ho
    @Kiyakoo-xd2ho 3 ปีที่แล้ว +3

    ጁዲዬ በጣም እኮ ነው የምወዳቹ . .ምርጥ ቤተሰቦች

  • @hanan8307
    @hanan8307 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዳው ምን ለርግህ ምርጥ አበት ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ለሁሉም አበቶች

  • @ga3775
    @ga3775 2 ปีที่แล้ว

    What a beautiful and happy family God bless you more and more

  • @user-zn4sl7fb2j
    @user-zn4sl7fb2j 3 ปีที่แล้ว +12

    ደስ ሲሉ ታድለዉ ልጆቹ 🥰 ጋሽ ከቤ ደሞ ዬኒዬን ግንባሩ ላይ ይሳሙት እባክዎት👏

  • @mohakemal2035
    @mohakemal2035 3 ปีที่แล้ว +1

    በልጁ ማይጨክን እባት ስለሆንክ ነው እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @wondwossendelelegne5254
    @wondwossendelelegne5254 3 ปีที่แล้ว +1

    Congratulations! Ephreme Very happy for you and your daughter Yoadan . It was a great talk

  • @meazaworku6870
    @meazaworku6870 5 หลายเดือนก่อน

    you r a blessed dad !! Stay blessed !!!🙏🙏🙏🙏

  • @dere7406
    @dere7406 3 ปีที่แล้ว +9

    የኔ ቆንጆ የአባትሽ ደካማ ጎን ብለሽ ያወራሽው በእኔ እይታ በጣም ጠንካራ ጎኑ ነው!!! He is right, procrastination is not good...learn from him!!!

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saramogos3030
    @saramogos3030 3 ปีที่แล้ว +1

    Saganet, I just want you to know that you are a woman how is over confidence I loved it!! Kept it up it is very important!! Have a bright future sister.

  • @mekeliteenatethiopa3783
    @mekeliteenatethiopa3783 3 ปีที่แล้ว

    አባትና ልጅ ድድስስ ትላላችሁ እትጅም እድሜ ለአባቶች

  • @user-vi6sl9rs9w
    @user-vi6sl9rs9w 3 ปีที่แล้ว

    Egziabher yibarkachihu des sitlu

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +3

    በእዉነት ፕራንኩ እኔም በወቅቱ ሽንቴን ያስጨረሰኝ 😂😂😂😂😂በጣም ደስ የሚሉ ምሳሌ የሆኖ ቤተሰቦች ናቸዉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ አቦቦቦቦቦ

  • @natnaelmesay4496
    @natnaelmesay4496 3 ปีที่แล้ว +1

    The most best family. I love you

  • @ThugLife-sg1tz
    @ThugLife-sg1tz 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው ደስ የምትሉት ❤️❤️❤️

  • @tigistehailu5848
    @tigistehailu5848 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow God bless you and your familys🙏❤❤❤❤❤

  • @user-im6ul1hi9x
    @user-im6ul1hi9x 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏💋

  • @lifestyleEden998
    @lifestyleEden998 3 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful family

  • @rahe698
    @rahe698 2 ปีที่แล้ว

    እውነትም አባት ደስ ስትል እግዚአብሔር በእድሜ ይባርክህ አባቴ

  • @endristube2792
    @endristube2792 3 ปีที่แล้ว +10

    አባቴ ለኔ ሁሉም ነገሬ ነው ❤😍

    • @wizabuki1874
      @wizabuki1874 3 ปีที่แล้ว

      yoniya sewadehi edemahe yerizame ya ebs berihane eko nehi

  • @rachelrobel6378
    @rachelrobel6378 3 ปีที่แล้ว

    መልካም የአባቶች ቀን ዮዳንናኤፍሬምበጣምታምራላቹ 🥰😚🥰🥰😚😚

  • @jdjdheihdhjdjskskd6182
    @jdjdheihdhjdjskskd6182 3 ปีที่แล้ว

    Wooooow das ymtelu abtina lj abo aznanchihugn zamnchihun egzbher ybarkilchu ywnat ypranku nger bsak naw ygdlchihugn so quit 😍😍👍👍👍

  • @user-lf6wy2ix4c
    @user-lf6wy2ix4c 3 ปีที่แล้ว +16

    ፍትህ ለእስረኛች ፍትህ ለስደተኞች

  • @sulamith8910
    @sulamith8910 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሄር እድሜህን ያርዝመው ጋሽ ኤፍሬም፡ በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች።

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j 3 ปีที่แล้ว +3

    ዮኒዬ አባቴ ደግመ ሳመኝ

  • @foodambassador3135
    @foodambassador3135 2 ปีที่แล้ว

    I love gash Kobe, long live gash kerb!!!!!you create this amazing, lovely guy. Although you didn’t show him that what we see the physical touch to show love , because you give home ur true love through your blood, you gave us this gentle man. Thank you again gash kebe 👍

  • @fghh5572
    @fghh5572 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በጌታ ሲያምሩሩሩ አባት እድሜ ይጨምርሎትት

  • @emybekele718
    @emybekele718 3 ปีที่แล้ว +2

    Yoniye betam mwedw sew
    Yesw kebr alew. Egziabiher kbr ysth

  • @family-hw5fp
    @family-hw5fp 3 ปีที่แล้ว +9

    I wish To Have A Husband like You, A Father For My Kids Like Ephraim

  • @kiyakassa1726
    @kiyakassa1726 3 ปีที่แล้ว +2

    8:20 that is so true. I love my dad and he is a great dad but I will never refer him as my “best friend “.

  • @happyhappy-qq4nc
    @happyhappy-qq4nc 2 ปีที่แล้ว

    ግሩም አባት ተባረክ ደስ ይላል።

  • @ta-sy6up
    @ta-sy6up 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless YOU Ur Family my sister 🙏🙏🙏🙏💖

  • @selamab7607
    @selamab7607 2 ปีที่แล้ว

    Yoney you are amazing

  • @ethiopiyawitethio7864
    @ethiopiyawitethio7864 3 ปีที่แล้ว +1

    Happy Father’s Day Efrata

  • @eyobaaa
    @eyobaaa 3 ปีที่แล้ว +2

    What a sweet daddy!!!

  • @asdasdsda8583
    @asdasdsda8583 3 ปีที่แล้ว +13

    ፍትህ፣ፍትህ፣ሰኡድ፣ስደተኞች

  • @user-pm7gj5sb6j
    @user-pm7gj5sb6j 3 ปีที่แล้ว

    እነዚህን ቤተሰቦችን ስወዳቸው

  • @user-um4wp2xw1z
    @user-um4wp2xw1z 3 ปีที่แล้ว +7

    ጋሽ ከቤን ዝም ብዬ ሳስባቸው የቤቶቹን ባሻ መስሉኝ ዮናስ ጋሽ ከቤ ጋሽ ከቤ ሲል እረጅም እድሜ ይስጥልህ ዮኒ

    • @sporesu5853
      @sporesu5853 3 ปีที่แล้ว

      English mhal lay mengebat sltane now menetshi metlat now

  • @yeshiethiopia1643
    @yeshiethiopia1643 3 ปีที่แล้ว

    መልካም የአባቶች ቀን ደስ ሚሉ አባትና ልጅ

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 3 ปีที่แล้ว +4

    ዬኔ ፀድዬ ደስ ይላል ፕሮግራምቹህ አቶ አበበ ተምትምን እባካችሁ አቅርቦት በጣም ነው የምንወድው እክተር ነው

  • @ethio4421
    @ethio4421 3 ปีที่แล้ว +8

    I wish I have a dad like you!! I m not lucky! My mom is my father and mother! I don’t know Father’s love!!

  • @genetabeba5571
    @genetabeba5571 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጥሩ ቤተሰብ !!!

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 3 ปีที่แล้ว +2

    እረጅም እድሜ ጋሼ ኤፍሬም።

  • @nejatnasir3750
    @nejatnasir3750 3 ปีที่แล้ว +1

    የምወዳቸው ፋሚሊ ጁዲዬ ፍልቅል አቶ ኤፍሬም ምርጥ አባት ❤