ቆንጆ ጥብስ አሰራር-How to Cook Beef Tibs [ Ethiopian Food ]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @yalemzewdseyoum6435
    @yalemzewdseyoum6435 3 ปีที่แล้ว +14

    የእውነት በጠም ጎበዝ ነሸ ብዙ ነገር አስተምረሽኛል በጣም አመስግናለሁ

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው እጅሽ የወባረክ ድንገት ልሰራ አስቤ ሰርች አድርጌ አገኘሁሽ አሰራርሽም ቆንጆና ያማረ ስለሆነ እንዳንች አድርጌ ልሰራ ነው

  • @mananmanan1056
    @mananmanan1056 ปีที่แล้ว +7

    ማአዛየ የኔ የሤት በላይ ሥራሺን ሥወድልሺ አችን የወለደች እናት ሺ አመት ይኑሩ

  • @ziyadabh1866
    @ziyadabh1866 5 ปีที่แล้ว +23

    ወላሂ 100℅ትክክለኛው ነው ያሳየሽን ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ ብችል መቶ ጊዜ ሰብስክራይብ አረግሽ ነበር የወጣልሽ ባለሙያ ነሽ በተለይ በመረቅ አወጣጡ ዙሪያ ዋው አንጀቴን ነው ያረስሹ ሁሌም አሳይን በተለይ ዶሮ አሰራር ከዚ በፊት ካልሰራሽ ገብቼ ቼክ አረጋለሁ

  • @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ
    @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ 4 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ጀግና የኔ ባለሙያ በርችልኝ ሙያ ከምርጥ ፀባይ እና ፈገግታጋ 😍😍😍😍

  • @Tube-fi9qq
    @Tube-fi9qq ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ለዚህ ቤት ይሁን ዋውው እህታችን በጣም የማምር ጥብስ አሰራር ነው እጅሽን ይባርከው የኔ ባለሞያ እሄንን የመሰለ ሞያ ስለ አሳየሽን እናመሰግናለን ቀጣይ በሌላ ስራ እንጠብቃለን

  • @bsratkahssy5727
    @bsratkahssy5727 5 ปีที่แล้ว +69

    ብሓቂ ኣዚኪ ዋሓለ ወይዞሮ ። ኣምሃርኛ ምጽሃፍ ኣይክልን ከይ ትስህቅኒ ብዝኮነ ግን ኣነ ምወገነይ ካባኪ ኣዝዩ ብዝሕ ይማሃር ኣለኩ፡ ተባረኪ

    • @ኡሙያህያቱዩብ
      @ኡሙያህያቱዩብ 4 ปีที่แล้ว

      እንደማመር ውዶቸ

    • @meklityedngllij4462
      @meklityedngllij4462 4 ปีที่แล้ว

      ከይትስሕቅኒ ዶ በኪ ሓፍተይ😃አጆኪ አነ ውን ብዙሕ እየ ተማሂረ ።

    • @messikahsay3562
      @messikahsay3562 4 ปีที่แล้ว

      ስጋ መብላአአአ አሪትራ ኣይትዋቅምምም
      አሪትራ ሽሮ ብቻ ክክክክክክክክክ

    • @davidharcot220
      @davidharcot220 3 ปีที่แล้ว

      @@messikahsay3562 አየየየየ ዝግኒ ይሉታል አንተማ ሙኑን ብለሄው ነው እጅ ያስቆረጥማል እጋብዛለሁ አንድ ቀን

  • @fatoumaabdo8054
    @fatoumaabdo8054 2 ปีที่แล้ว

    እኔም ሠርቼ በላሁት በጣም ቆጆና የሚጣፍጥ ነዉ እጅሽ ይባረክ

  • @damakesimedia9986
    @damakesimedia9986 5 หลายเดือนก่อน +3

    አመሠግናለሁ ከአንቺ ተምሬ የሠራሁት ጥብስ ዋውውው ደምሬሻለሁ ።በዛውም ላይክ ሼርርርር አደረኩልሽ።

  • @TigistLegesse-ck6ey
    @TigistLegesse-ck6ey ปีที่แล้ว

    ቻናልሽን በአጋጣሚ ስከፍት ነው ያየሁት ምርጥ የጥብስ አሰራር ነው ያሳየሽኝ እጅሽ ይባረክ ዉዴ አመሰግናለው

  • @nejmyiajamal7208
    @nejmyiajamal7208 4 ปีที่แล้ว +7

    እጅሽ ይባረክ ሞያ መማር የፈለገ ከማዓዛ ይማር

  • @Wollo8080
    @Wollo8080 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባርክ አሏህ በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ ነሽ ውዴ

  • @ceidelinaperezcastillo6743
    @ceidelinaperezcastillo6743 4 ปีที่แล้ว +16

    I love Ethiopian food and I’m Dominican 🇩🇴

  • @ganetbnj5262
    @ganetbnj5262 5 ปีที่แล้ว +2

    የኒ ቆጆ በጣም ደሥ ያለኝ አርጋታሽ እና አገትሽ ላይ ያለው ማተብ ነዉ መሥቀል ያረገ ሠዉ ደሥ ይለኛል።

  • @saaderebi7636
    @saaderebi7636 3 ปีที่แล้ว +10

    ማሻላ በጣም አሪፍ ደሞ ቀላል ነው አሰራሩ

  • @ethiopiantube6125
    @ethiopiantube6125 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው ላይብቭ እያየሁ ነው ምሰራው 10q

  • @amanuelghilagaber9809
    @amanuelghilagaber9809 4 ปีที่แล้ว +189

    እኔ ኤርትራዊ ንኝ ካን'ቺ ብዙ ተምሬ ኣለው ኣመሰግናለው ውዴ እድሜና ጤና ይስጥሽ

    • @Bh-iu4mj
      @Bh-iu4mj 4 ปีที่แล้ว +3

      የኔዋ

    • @binast6795
      @binast6795 4 ปีที่แล้ว +38

      እንታይ ዜግነት ምጥቃስ ኣድልዩካ። ምስጋንካ ጽቡቕ ኢዩ። ባንግላዲሽውን አንተኾንካ ትምህርቲ ኢዩ

    • @zelalemasfaw7519
      @zelalemasfaw7519 4 ปีที่แล้ว +11

      ታዲያ ኤርትራዊ ብትሆኝስ ዜግነትን ማን ጠየቀሽ የውነት አገር ይመስል ባትይም ትታወቂያለች 60/100 የሚኖረው የትም በሹካ መብላት አለምን ልታስተምሩ ስትሰዳደዱ ኢትዮጵያን አለምን እንጀራ በእጅ እንዴት እንደሚበላ አስለመዱ ስርአት ተማሪ ከእትዬጵያዊያን

    • @eduhaile5853
      @eduhaile5853 4 ปีที่แล้ว

      @@binast6795
      Kkkkkk kkkkkk

    • @AmenAmen-ci1cc
      @AmenAmen-ci1cc 4 ปีที่แล้ว +5

      @@zelalemasfaw7519 zegnet metqes asfelagi bayhonm, anchi kesua bash eko yewnet ager ymesl yewnet adelm endie? Mefokeru beqrena bselam benorn.

  • @ngtech2421
    @ngtech2421 6 หลายเดือนก่อน

    Thanks for the beautiful presentation, I will cook the meat little longer for my convenience! Love tibs with enjara.

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 4 ปีที่แล้ว +9

    እጅሸ ይባረክ የኔ ቆንጆ❤👍👏💪👌

  • @kirubelmusse6512
    @kirubelmusse6512 5 ปีที่แล้ว

    betam arif tibs new...migeb bezu gize seralew ena tibs sisera hule gira migebagn wiha ende endayweta endemidereg neber lesu melis agegnchalew...tnx, and God bless you.

  • @Tube-rt1zg
    @Tube-rt1zg 3 ปีที่แล้ว +10

    Wow! So delicious 'tibs'
    Proud of Ethiopian food 💚💛❤

    • @alycisse4972
      @alycisse4972 3 ปีที่แล้ว

      i want to learn how to cook ethiopian food

    • @shegaafrotube6848
      @shegaafrotube6848 3 ปีที่แล้ว

      @@alycisse4972 uzl

  • @addisababa7677
    @addisababa7677 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ጥብስ ነው። ጎበዝ እንጀራ አገጋረ አሳዪን

  • @merryy3553
    @merryy3553 3 ปีที่แล้ว +12

    i’m so excited to make this. it looks so good and you explained everything so well!! thank you!!

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว +2

    ልዮ ነው በማየት እራሱ ያስደስታል ባለሙያ

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 5 ปีที่แล้ว +41

    I just made tibs watching this video and it tastes great 👍👍 Thank you so much sister for what you do 💚💛❤🇪🇹

    • @meriberi6545
      @meriberi6545 2 ปีที่แล้ว

      I saw that she used the basics but what did she use it was paste texture it looked light green after adding the tomato

  • @goonegoone1304
    @goonegoone1304 2 ปีที่แล้ว

    መሸአለሀ ቆንጆ አርገሽ ነው የሰርሸው እጂሽ ይበርክ

  • @salvato7665
    @salvato7665 5 ปีที่แล้ว +10

    እሺ እንሰራለን በጣም ደስየሚል ትምህርት እናመሰግናለን

  • @Zenaneh
    @Zenaneh 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዳንቺ አይነት ባለሙያ መሆንን ተመኘሁ። እጅሽ ይባረክ።

  • @chaltushewa9488
    @chaltushewa9488 5 ปีที่แล้ว +17

    አሪፍ ጥብስ ነው እጂሽ ይባረክ

  • @frewoyniferede591
    @frewoyniferede591 3 ปีที่แล้ว +3

    በተለይ ስነስርአትሽ ልዩነው 🥰

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 ปีที่แล้ว +1

      Frewoyni Ferede አመሰግናለሁ

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 3 ปีที่แล้ว

      @@bahlietube1358 endet endemetameriy eko 💗👌

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  3 ปีที่แล้ว

      @@alexmekonen5116 አመሰግናለሁ

  • @מיסרקמזפן
    @מיסרקמזפן 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ነው አኔም ልግባና ልሞክረውና ደግሜ እፀፍልሻለሁ

  • @sinnithm.6972
    @sinnithm.6972 3 ปีที่แล้ว +3

    ቆንጆ ኣሰራር ኣስተማርሽን እኮ ለወንድ ላጤዋች እናም በስደት ሃገር ሚስት የለም እጅሽ ይባረክ ሴቶች ተማሩ እና ልናግባቹ ክክክክክ

  • @yonasgede7258
    @yonasgede7258 4 ปีที่แล้ว +5

    Meazi your always cooking nicely I am trying to learn how to cook. Your fantastic thanks.

  • @fikirrimaz3629
    @fikirrimaz3629 4 ปีที่แล้ว

    Aserareshe betam temchetogal eske enym serche ebelalehu eske ke chew bewuhala men neber yechemrshebet alawokutem betrefe amesgnalehu ejeshe yebarek

  • @kalkidantesfaye2518
    @kalkidantesfaye2518 5 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

    • @ismageyno3153
      @ismageyno3153 5 ปีที่แล้ว

      Yene konjo batam naw yamitamriw bawnat

  • @ሊዛመሀመድ
    @ሊዛመሀመድ 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ሚገርመው ቁጭ የኔን አሰራር ነው የሰራሽው ጥብሴን የማይወደው ሰው የለም እጅሽ ይባረክ

  • @stanleykinyanjui1693
    @stanleykinyanjui1693 5 ปีที่แล้ว +86

    Trying to find a comment I will understand 😂😂.. I enjoy the cooking though.. Absolutely beautiful cooking .. 🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪

    • @GinaFomintseva
      @GinaFomintseva 4 ปีที่แล้ว +2

      Stanley Kinyanjui same 😂😂😂😂😂

    • @stanleykinyanjui1693
      @stanleykinyanjui1693 4 ปีที่แล้ว +6

      @@GinaFomintseva 😂😂 we should protest and demand for subtitles

    • @GinaFomintseva
      @GinaFomintseva 4 ปีที่แล้ว +6

      Stanley Kinyanjui honestly 😭🔥 I need to learn how to make these dishes....or someone should just teach us Amharic 😂

    • @stanleykinyanjui1693
      @stanleykinyanjui1693 4 ปีที่แล้ว

      @@GinaFomintseva lol.. I know a school 😉😉

    • @abrhaabrha4341
      @abrhaabrha4341 4 ปีที่แล้ว +1

      @@GinaFomintseval

  • @anoali8112
    @anoali8112 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ማኣዛዬ ያንች ኣሰራር በጣም ይለያል በእዉነት እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ በርችልኝ ኣድናቅሽ ነኝ ዉዴ 💯💯💯💯👍👍👍👸

  • @wahamobilw2072
    @wahamobilw2072 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ደስ ይላል እጅሽን ይባርከው

    • @busyline3833
      @busyline3833 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህበጣም ያስጎመዥአልውድ❤❤❤

  • @edenmelkamu4570
    @edenmelkamu4570 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you, abiresh seriche yitafital 😊😋😋😋

  • @ነኝስደተኛ27አንተያልከዉይ
    @ነኝስደተኛ27አንተያልከዉይ 4 ปีที่แล้ว +17

    የንየ አዋቂ ዉድድድድ ሰላምሽ ይብዛልን እህቴ በእዉነት አሰራርሽ ይሁን ንግግርሽ ራሱ ደስ ብሎኛል ❤

    • @ameieworkameiework61
      @ameieworkameiework61 4 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው እኔም ነግግራን እወዳለሁ

    • @sgreig97
      @sgreig97 3 ปีที่แล้ว

      Thankyou! This helped me a lot (even though my Amheric is very poor) ours turned out great!

    • @meselech3703
      @meselech3703 3 ปีที่แล้ว

      💕💕

    • @meselech3703
      @meselech3703 3 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️

  • @ህይወትተፈራ
    @ህይወትተፈራ 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ነው አይገልፀውም

  • @tobiataio6806
    @tobiataio6806 5 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ደርባባ እርጋታሽ በጣም ነው ደስስስ እሚለው እንደውም ጥብስ አምሮኝ ነበር ቆይ እሰራለሁ ይበላል

  • @aregashdejene8241
    @aregashdejene8241 2 ปีที่แล้ว

    yene konjio betam wedejewalehu enem memar silemefeleg konjio temehrt bet tekumegne

  • @blackbarbie2479
    @blackbarbie2479 4 ปีที่แล้ว +12

    Can u please have English subtitle...plzzzzzz🥺🇰🇪🇰🇪

  • @weletasintayehu9428
    @weletasintayehu9428 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ምወድሽ ምርጥ እናት ነሽ ያምርብሻል በርቺ

  • @samratraychaudhuri9396
    @samratraychaudhuri9396 4 ปีที่แล้ว +6

    I grew up in Ethiopia. Love the food.

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 ปีที่แล้ว

    I love it, i never wash meet you right, otherwise will not have taste. keep it up! LIKE SHARE OF COURSE WOW

  • @mixedsportstv7307
    @mixedsportstv7307 4 ปีที่แล้ว +16

    I love Ethiopian food. The only food that I can eat all day!

  • @aishyAdam
    @aishyAdam 2 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ በጣም አሪፈ ነው እና አይዞሸ የኔ ውድ❤❤❤❤

  • @nimcomohamed1745
    @nimcomohamed1745 3 ปีที่แล้ว +3

    If you know haw I miss ethiopian food my mouth is watering right now the most amazing food in the whole 🌎

  • @salmsalam9740
    @salmsalam9740 3 ปีที่แล้ว

    Woww Gubaze Betame Mayamr Tebase

  • @dannydanix8698
    @dannydanix8698 3 ปีที่แล้ว +4

    I'm trying to cook Awaze tibs but making the spicy butter is difficult. I'll try to find an Ethiopian/Eritrean grocery in L.A. Beterefe betam konjo tibs yemeslal, thank-you for the video.

    • @Heesab
      @Heesab 3 หลายเดือนก่อน

      LA in za building

  • @merongebretnsae
    @merongebretnsae ปีที่แล้ว

    Am Eritrean i like you ,,.thanks alot

  • @favourashanut1201
    @favourashanut1201 5 ปีที่แล้ว +13

    thanks alot this has helped my family and its really tasty

  • @cccc6737
    @cccc6737 4 ปีที่แล้ว +1

    መሻላ በጠም ደስ ይላሸ ሰብስክራይ አራኩሽ

    • @hiyatyoutube5254
      @hiyatyoutube5254 4 ปีที่แล้ว

      እህት በቅንነት ስብስክራይብ ላይክ ሼር እንትባበር

  • @mahmoudalshami1557
    @mahmoudalshami1557 4 ปีที่แล้ว +6

    Thank you Sooooo much Finally I've found Tips recipe I do love this Dish sooo mucht ... warm greeting from Yemen

  • @berahneb2150
    @berahneb2150 3 ปีที่แล้ว +1

    ማአዚየ በጣም ታምሪለሸ አግብኘ

  • @neymaabdlshkur2669
    @neymaabdlshkur2669 5 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአላህ ብያለሁ አላህ ቀጥተኛው መንገድ እንዲመራሽ ድዋ አደርግልሻለሁኝ የኔ እህት

    • @felahelen7296
      @felahelen7296 5 ปีที่แล้ว +4

      የስዋ የምግብ አሰራርና ያቺ ኮመት ምን ያገናኘዋል ሰው ስራው ነው የሚያድነው እህቴ

    • @Soliyana_backUp
      @Soliyana_backUp 4 ปีที่แล้ว

      selem Chela ኡነቱን ብለሻል። ሚገርም ነገር ደግሞ ላይክ ያረጉላት ሰዎች 🤣🤣🤣

  • @WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv
    @WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ ይላል ለትምህርትሽ እናመስግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 5 ปีที่แล้ว +219

    ካንቺ ያየሁትን የፓስታ አሰራር ሰርቼ ። ፈረንጅ ጓደኞቼን አስደመምኳቸው ። ከተወለድን እንደዚህ አልበላንም እስኪሉ ድረስ ነው የተደመሙት

    • @mu4ty114
      @mu4ty114 5 ปีที่แล้ว +7

      በጣም ደስይላል

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  4 ปีที่แล้ว +8

      አመሰግናለሁ

    • @mesidesign12
      @mesidesign12 4 ปีที่แล้ว +14

      ጎበዝ እንኳን አበላሻቸው። እነዚህ ቅንቅናሞች እረሀብተኛ ስለምንመስላቸው ምግብ መስራት አይደለም አገራችን ላይ ልብስ እንኳን የሌለን አርገው ነው የሚገምቱን

    • @ኡሙያህያቱዩብ
      @ኡሙያህያቱዩብ 4 ปีที่แล้ว +1

      እንደማመር በቅንነት th-cam.com/video/EYGGKQs1ejU/w-d-xo.html

    • @topstv5476
      @topstv5476 4 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/NlDNxeds4OY/w-d-xo.html

  • @melessedemessie37
    @melessedemessie37 ปีที่แล้ว

    በጣም ቀላልና ግሩም አሠራር። አመሰግናለሁ።

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 5 ปีที่แล้ว +6

    በእውንት በጣም ቆንጆ ጥብስ ንው የስራሽው እኔ ጥብስ በጣም ብዙ ግዜ እስራለሁ ልንግርሽ እልችልም ያንቺን ሳይ በጣም በጣምንው የሚያስጎመጅው ካሁን በሃላ እንዳንቺ ንው የምስራው👍🏽🇨🇬💐

  • @GalaxyA13-o8e
    @GalaxyA13-o8e ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም ቆጆ ጥብሥ ነዉ❤

  • @GoryionB
    @GoryionB 3 ปีที่แล้ว +4

    I didn't understand a word, but I'm drooling. I just got a tub of berbere from my favorite restaurant, and I'm looking for good recipes like this!

  • @yemengirl5458
    @yemengirl5458 3 ปีที่แล้ว

    تسسلم الايادي لذيذ
    اختك من اليمن

  • @mathewosghebeye768
    @mathewosghebeye768 5 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይባርክሽ! በጣም ጥሩ ነው::

  • @sunrise4569
    @sunrise4569 ปีที่แล้ว +1

    This one was cooked 4 y ago. Please continue your perfect cooking. Please don't stop. I just found you. I immediately subscribed to you. Thanks very much.

  • @faizamohomed3271
    @faizamohomed3271 5 ปีที่แล้ว +4

    Yummy! Love Ethiopian food. Keep up the nice work girl!

  • @fabriziogaldi4773
    @fabriziogaldi4773 10 หลายเดือนก่อน

    hullu negher ancì tserallesh betam kongio now. Bravissima .sei eccezionale.👏👏👏👏👏👏👏

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 3 ปีที่แล้ว

    Mahitebu kangetsh betam yamiral yenie balemuya sewodesh!

  • @habeshalove4349
    @habeshalove4349 5 ปีที่แล้ว +26

    በጣም ጎበዝ ሴት እርጋታሽ ራሱ እንዴት ደስ ይላል እንዳንቺ ረጋ ያለች ሴት በዚህ በክረምቱ ቢጥልልኝ ምን ይሆናል

  • @madeenamadeena3581
    @madeenamadeena3581 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ ነሺ ካች ብዙ ተምርያለሁ ባለሙያነሺ❤❤❤

  • @አልሀምድሊላሀአለኩሊሀል
    @አልሀምድሊላሀአለኩሊሀል 5 ปีที่แล้ว +9

    እርጋታሽ ደስ ስላለኝ ሰብ አድርጌሻለው

  • @2-zm2eo
    @2-zm2eo 10 หลายเดือนก่อน

    ባለሙያ እጅሽ ይባረክ

  • @maureenkea5585
    @maureenkea5585 5 ปีที่แล้ว +16

    Do English version I really love Ethiopia food and would love to follow the receipts to cook

    • @gizachewalemnesh1611
      @gizachewalemnesh1611 5 ปีที่แล้ว +4

      If you like food. You should learn Amharic Language. I can teach u

    • @zamzam9135
      @zamzam9135 5 ปีที่แล้ว

      @@gizachewalemnesh1611
      😅😅😅 👍

    • @hardenbedd865
      @hardenbedd865 5 ปีที่แล้ว +1

      @@gizachewalemnesh1611 I am ready to learn. When is the first class starting date, professor Alemnesh?

    • @chuchuabdu3542
      @chuchuabdu3542 5 ปีที่แล้ว

      I like that you really good

    • @hardenbedd865
      @hardenbedd865 5 ปีที่แล้ว +1

      @@chuchuabdu3542, are you the substitute, Professor? I am still in class and Professor Alemnesh has not showed up. Would you be kind to let me know.

  • @zynebtube3600
    @zynebtube3600 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ላቺ ይሁን ብርሀን የኔ ቆጆ የምወድሽ እንኳን ደና መጣሽ ማሻላህ ቆጆ ጥብስ ነው ባለ ሙያ ነሽ ሥላካፈልሽን እናመሠግናለን ደሞ ከምንም ባላይ ትትናሽ የሠው ያለሽ ክብር አላህ ይጨምርልሽ ረዥም እዴሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለው 😍

  • @susususu1237
    @susususu1237 5 ปีที่แล้ว +3

    መሸአላህ እህቴ ጅዛካላኸይረ ቀጥይበት

  • @ZebraPhotostudio
    @ZebraPhotostudio 8 หลายเดือนก่อน

    wow! dink taim yalew yimeslal kinbru berchi

  • @titihabte7160
    @titihabte7160 5 ปีที่แล้ว +3

    Oh do you know how much I love you Oh my God
    Thank you for sharing your Experience
    God bless you

  • @hadgutadese5181
    @hadgutadese5181 ปีที่แล้ว

    Your are really professional cooker it looks delicious thank you

  • @getinetkifle3341
    @getinetkifle3341 5 ปีที่แล้ว +3

    Excellent Ethiopian tibs recipe, I can make it easy and testy. Keep it up some mixture too . My appetite just come.

  • @yordilove3701
    @yordilove3701 4 ปีที่แล้ว

    Mazaye yna konjo betam gobez neshe hulum kanche temirenal ena berche enwedishalen 💕💕💕

  • @TiyeeglowTV
    @TiyeeglowTV 4 ปีที่แล้ว +3

    Love you sister love from Somalia

  • @MimiMimi-kt6qn
    @MimiMimi-kt6qn 4 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ ባለሙያ ነሽ ከሙያሽ ደግሞ እኔን የማረከኝ እርጋታሽ እና አለባበስሽ ነው ይመችሽ

    • @seadabintmufti7571
      @seadabintmufti7571 4 ปีที่แล้ว

      አለባቡሷምን ኡማራችሁ ወንድ መስላ

  • @tsigerdaberakey2381
    @tsigerdaberakey2381 3 ปีที่แล้ว +3

    Nice food 🇪🇹 & 🇪🇷 🙏😍😍

  • @aloalo9950
    @aloalo9950 2 ปีที่แล้ว

    ካች ብዙ የተማርኩነው እጂሺ ይባረክ ዋውውውው

  • @zeinebhamid1269
    @zeinebhamid1269 4 ปีที่แล้ว +34

    Please could you make Englisch subtitles 💕

  • @EzasEthio
    @EzasEthio หลายเดือนก่อน

    wow balemuya nshi masha alah

  • @salihibrahim562
    @salihibrahim562 4 ปีที่แล้ว +3

    Great cook. 🙏

  • @hshsjjsjsjjiee7053
    @hshsjjsjsjjiee7053 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ እጅሽ ይባረክ እኔም ካች ተምሬ ቆጆ ሰርቸ በላሁ

  • @rodneyLee336rlb
    @rodneyLee336rlb 4 ปีที่แล้ว +17

    Can you please provide English subtext, thank you so much!

  • @lemlemmillion8386
    @lemlemmillion8386 5 ปีที่แล้ว

    Vidiyosh harif new gen segawun ketatefesh btjemri.

  • @hamanotabera8474
    @hamanotabera8474 4 ปีที่แล้ว +10

    ኡፍ ምራቄን ዋጥኩኝ ለዛዉም እየፆምኩ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልንና ከወዳጅ ዘመድ ጋር ሰርተን እንበላለን

  • @nema.mohmaed8342
    @nema.mohmaed8342 3 ปีที่แล้ว

    Tnkx so mach yane mar swadesh

  • @mesfinhaileshiferaw6558
    @mesfinhaileshiferaw6558 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for walking us through the frying process. Cheers

  • @KsanetGerense
    @KsanetGerense 7 หลายเดือนก่อน

    Konjo aserar new gn betam esat alabezashbetm sgaw

  • @teddysiyoum5612
    @teddysiyoum5612 5 ปีที่แล้ว +9

    Best video ever! Thank you our sister!!

  • @mekdesteka6513
    @mekdesteka6513 5 ปีที่แล้ว

    Tebareki yetimatimu na yekareyaw akorart tinish bestekakel keshkurtu anidaynet mehun alebet. Beterfew adinakish neg

  • @rawdahyirdaw5297
    @rawdahyirdaw5297 4 ปีที่แล้ว +4

    One of My favorite dishes😍