SHAME ON YOU DR. ZEBENE ትንቢተ ኤርምያስ 7-25 አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር። Jeremiah 7:25 From the day when your fathers came out of Egypt till this day, I have sent my servants the prophets to you, getting up early every day and sending them Dr. Zebene betam sibeza weshetam new, mekniyatum በትንቢተ ኤርምያስ 7-25 ´´እየማለድሁ´´ yemilew betewat (getting up early) new yemilew engi esu endemilew ማማለድ befitsum aydelem. I am really shame on Dr. Zebene. He need to confess his sin in front of God. And also apologize his followers in general. He really did a big mistake and intentionally abuse the word of God. SHAME ON YOU DR. ZEBENE
ትንቢተ ኤርምያስ 7 25፤ አባቶቻችሁ ከግብፅ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር። Please my beloved sister read your bible Jeremiah 7 25: Since the day that your fathers came forth out of the land of Egypt unto this day I have even sent unto you all my servants the prophets, daily rising up early and sending them:
SHAME ON YOU DR. ZEBENE ትንቢተ ኤርምያስ 7-25 አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር። Jeremiah 7:25 From the day when your fathers came out of Egypt till this day, I have sent my servants the prophets to you, getting up early every day and sending them Dr. Zebene betam sibeza weshetam new, mekniyatum በትንቢተ ኤርምያስ 7-25 ´´እየማለድሁ´´ yemilew betewat (getting up early) new yemilew engi esu endemilew ማማለድ befitsum aydelem. I am really shame on Dr. Zebene. He need to confess his sin in front of God. And also apologize his followers in general. He really did a big mistake and intentionally abuse the word of God. SHAME ON YOU DR. ZEBENE
SHAME ON YOU DR. ZEBENE ትንቢተ ኤርምያስ 7-25 አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር። Jeremiah 7:25 From the day when your fathers came out of Egypt till this day, I have sent my servants the prophets to you, getting up early every day and sending them Dr. Zebene betam sibeza weshetam new, mekniyatum በትንቢተ ኤርምያስ 7-25 ´´እየማለድሁ´´ yemilew betewat (getting up early) new yemilew engi esu endemilew ማማለድ befitsum aydelem. I am really shame on Dr. Zebene. He need to confess his sin in front of God. And also apologize his followers in general. He really did a big mistake and intentionally abuse the word of God. SHAME ON YOU DR. ZEBENE
SHAME ON YOU DR. ZEBENE ትንቢተ ኤርምያስ 7-25 አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር። Jeremiah 7:25 From the day when your fathers came out of Egypt till this day, I have sent my servants the prophets to you, getting up early every day and sending them Dr. Zebene betam sibeza weshetam new, mekniyatum በትንቢተ ኤርምያስ 7-25 ´´እየማለድሁ´´ yemilew betewat (getting up early) new yemilew engi esu endemilew ማማለድ befitsum aydelem. I am really shame on Dr. Zebene. He need to confess his sin in front of God. And also apologize his followers in general. He really did a big mistake and intentionally abuse the word of God. SHAME ON YOU DR. ZEBENE
SUBSCRIBE ያርጉና በየእለቱ የሚወጡ ፕሮግራሞችን ይከታተሉ
SHARE ያርጉና ላልሠሙ ያሠሙ
የዩ14፥16
ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ።እኔም አብን (እለምናለዉ)
ለዘለለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌለ አጽነኝ ይሰጣቹሀል፣
የመምህር ዘበነን ስልክ ብታደርሱን ?
የዮሐንስ ወንጌል 3 : 16 - ፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
የዮሐንስ ወንጌል 3 : 17 - ፤ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
የዮሐንስ ወንጌል 3 : 3 - ፤ ኢየሱስም መልሶ። እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም አለው።

ኦሪት ዘጸአት 20 : 4 - ፤ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።
የማቴዎስ ወንጌል 12 : 31 - ፤ ስለዚህ እላችኋለሁ፥ ኃጢአትና ስድብ ሁሉ ለሰዎች ይሰረይላቸዋል፥ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን ለሰደበ አይሰረይለትም።
በእውነት እንደ እርስዎ አይነት አባቶች እዚህም እዛም ይብዙልን ይባረኩ ፡፡
አሁን እንዲህ ዓይነት መምህር ሲያስተምሩ መስማት እንዴት ደስ ይላል፣ ያብዛዎት አባቴ!!!
ቃል ሂወት ያሰማልን መምራችን እግዚአብሔር ይጠበቀህ
መምህር በእውነት እንዴት እንደምወዶት ድንግል ትጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏
ማልዶ ይመጣልሀል ማለት በጠዋት ማለት ነው
ኧረ አሜንንንን🙏🙇
Memhr kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምናፍቅ መጠየቅ እንጂ ማዳመጥ አያቁም።
መምህራችን እመብርሃን ትጠብቅልን ቃለ ሂወት ያሰማልን
የተዋህዶ ምርጥ ኑርልን የናተ ልጅ በመሆኔ ኮራሁ
)
አሜንአሜንአሜን
ትክክል
እውነት ነው
እግዚአብሔር ይመስገን እናተን መሳሳይ ማሮች የእግዚአብሄርን ፀጋውን ንጥር እያደረጋችሁ ለምትመግቡን ይክበር ይመስገን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በእዉነት መምህራችን ቃለ ሂወት ያስማልን ተመስገን ተዋህዶ ሃይማኖቴ ኩራቴ ተመስገን ኣምላኬ
ጫፍ ይዘው ይጠይቃሉ ሞልቶ እስኪፈስ መልስ ቢሰጣቸው አይሰበስቡም ከስሩ ማወቅ አይፈልጉም መምህር ዶክተር ዘበነ እድሜን ከጤናጋ ሰጥቶ ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን አቤቱ ማረን ይቅር በለን እደቸርነት ይቅር በለን
ክቡር መምህራችን ምን እንደምልወት አላውቅም ብቻ ወላዲት አምላክ ብጽኢት ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅወት ግን አደራ ጌታየ አሁንም አደራወትን ይህን የሚያምር ፍትፍት አጠናክሩልን:: እውነቴን የምልወት ለእምነቴ የጀርባ አጥንት ናችሁ !!
መድሀኒያለም ይጠብቅልን !!
መምህር የኦርቶዶክስ ጋሻ የመናፍቃን መዶሻ ቃለ ህወት ያሰማልን
በውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ትምህርት ነው መምህራቺን እግዚአብሔር ሰላሙን አብዝቶ ይስጥልን
አሜን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 💕 🙏💕 መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማዎት
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አባታን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን እንቁ መምህራችን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን ። የመናፍቃን የተሃድሶ ራስ ሚታት እኛ ተዋህዶ ላንተ ያለን አክብሮት ብጣም ሉዩ ነው።
SHAME ON YOU DR. ZEBENE
ትንቢተ ኤርምያስ 7-25 አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።
Jeremiah 7:25 From the day when your fathers came out of Egypt till this day, I have sent my servants the prophets to you, getting up early every day and sending them
Dr. Zebene betam sibeza weshetam new, mekniyatum በትንቢተ ኤርምያስ 7-25 ´´እየማለድሁ´´ yemilew betewat (getting up early) new yemilew engi esu endemilew ማማለድ befitsum aydelem.
I am really shame on Dr. Zebene. He need to confess his sin in front of God. And also apologize his followers in general. He really did a big mistake and intentionally abuse the word of God.
SHAME ON YOU DR. ZEBENE
@@etsegenetkebede9359 liar troll
በኡነት መምህራችንየተዋህዶ ኡቁ ቃለህይወት ያሰማልን
የቀስስ ዘነበ ለማ የምንፍቅና አስተምህሮ ትምህርት በእግዛአብሔር ቃል እዉነት ሲፈተሽ.
በእውነት መምህራችን እርሰዎን ነበር በሚሊዮን መብዛት ዘርህ ይብዛ የኛ ኮራት ኑርልን🙏🙏🙏
በእውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
ትንቢተ ኤርምያስ 7
25፤ አባቶቻችሁ ከግብፅ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር። Please my beloved sister read your bible Jeremiah 7
25: Since the day that your fathers came forth out of the land of Egypt unto this day I have even sent unto you all my servants the prophets, daily rising up early and sending them:
@@samrifessahaye7529 አብም ያማልዳል እያላቹ ነው?
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማል
ልብ ይስጣቸው
ሰላም፡ላንተ ይሁን መምህር ድ/ር ዘነበ እግዚኣብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ የኣገልግሎት ዘበንህ የተባርከና የተቀደሰ ይሁን እግዚኣብሄር ይጠብቅህ
የኛ ተዋህዶ እንቁ መህምራችን በእዉነት እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልንንን
Memihir dinigil mariyam titebiqot qal yeleghim rejim edima ketena gar yistilin amen (3) gin bizu tiyaqa alegh betam memar efeligalehu Silik mesimerun magighet alichalikum
ትውልድን ያደነቆረ በስህተት ትምህርት ተረት እያወራ ሰው ንሰሃ እንዳገባ የሃጥያት ስርየት እናዳሆንለት ዳቢሎስ የቀጠረው የሲዖል ሰራተኛ ነው።የሐንስ ወንጌል 5:40
መምራችን ዶክተርን ዘበነን እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን
SHAME ON YOU DR. ZEBENE
ትንቢተ ኤርምያስ 7-25 አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።
Jeremiah 7:25 From the day when your fathers came out of Egypt till this day, I have sent my servants the prophets to you, getting up early every day and sending them
Dr. Zebene betam sibeza weshetam new, mekniyatum በትንቢተ ኤርምያስ 7-25 ´´እየማለድሁ´´ yemilew betewat (getting up early) new yemilew engi esu endemilew ማማለድ befitsum aydelem.
I am really shame on Dr. Zebene. He need to confess his sin in front of God. And also apologize his followers in general. He really did a big mistake and intentionally abuse the word of God.
SHAME ON YOU DR. ZEBENE
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እቁ የተዋህዶ መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛሎት
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን መምህሬ የኛ እንቁ 🙏
የተዋህዶ ሊቅ ኖት
የተሰጦት ጸጋ ትልቅ ነው በእድሜ በጸጋ ይጠብቆት
እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን እድሜና ፀጋ ይስጥልን
የኛ መከታ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ሽ አመት ያኑርልን😍
መምህራችን የኛ እንቁ የኛ ጅግና የኛ አንበሳ እመብርሃን ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቃችህ 🙏🙏🙏🙏
ኢየሱስ ክርስቶስ አንተን ስለሰጠን /ቀሲስ ዶ.ር ዘበነ እግዚአብሄር ይመሥገን።
አግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛል አባታችን በውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን ያገልግሎት ያርዝምልን አሜን 🙏🙏🙏
መቼም መምሕር ዶክተረ ዘበነ እግዚአብሔር ያኑርሕ አሑንም አሑንም እድሜ ይጨምርልሕ ወይ ጉድ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ኦርቶዶክስ 💒💒💒ላልሖናችሑ በሙሉ መንፈስ ቅዱስ ይውረድላችሑ 🙏🙏🙏
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የገልግሎት ዘመንዎትን ያብዛልን ።።።።
ቃለ ህይወት ይሰማልን አባታችን። መናፍቃን መጨጫት ብቻን ነው ሥራ ቻው ከመስታወል በጣም ርቅወል እግዚአብሔር ልብ ይስጠችው እንጅ እንዳ ምህረቱ ።
God gives your health well! Memehir!
መምሕር ዶርክተር ዘበነ ለማ ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን
እስይ እልለ ደስ ይበለን እግዜአብሔር ሆይ እንደዚህ ያለ መምህር ስለሰጠህን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ልብ ይስጣቸው ምንም ማስተዋል የላቸውም ማስተዋል ይስጣቸው
ምንም በማታውቁት ነገር ቃለ ህይወት ያሰማልን ትላላችሁ በዘበነ ትምህርት
መናፈቃን እውነት ማንም ብመጣ ልሸንፋት አይችን.ምክንያቱም እውነት እውነት ናት እና እናተ ዳቢሎስ የተጫወታቹሁ መናደድ እና ምንም ተጨባጪ የለለው ውሬ ማውራት ነው ስራቹሁ መምህሬ ደኩተር ዘበነ ለማ ሽ አመት ኑረልኝ የጥላት መዳኒት
ቃሉንእንወቅ የተዋህዶልጅ መሆን መታደልነዉ እግዚአብሔር ዘመንህንይባርክልክ መምህራችን💚💛❤🙏🙏🙏
የዘላለም ህይወት ስላገኘሽ ደስ ይበልሽ
abatachen qal hiwet yasemalen
መምህር ዳር ዘበነ ለማ ቃል ህይወት ያሰማልን የኛ ጀግና ሺ አመት ኑርልን
እግዚአብሔር ይመሰገና አሜንአሜንአሜንመምህርቃልሂወትያስማን አልስማህም ጣላቴ አልስማህም ጣላቴ ዳብሎስ
ቆሮ 14:-4 endet ayekew
መምህራችንን ቃለ ሂወት ያሰማልን
መምህራችን ቃለ ሒወትን ያሠማልን በተሳሳተ መገድ የሚጎዙትን ልብ ይስጣቸው ጌታየ ሆይ ከተዋህዶ በረት ከመቤታችን አቅፍ አታውጣን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማለን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
መምህር ዘበነ ቃልህይወት ያሰማልን
መምህር ወንጌል እንደ እርሶ መናፍቃን ቢረዱ ዛሬ ምንፍቅና በልተስፋፋ እግዚአብሔር ይመሰገን ወንጌል የምሰብከው ሀይማኖት ተዋሕዶ በመኖሬ በቤቱ ያኑረን እግዚአብሔር ይጠብቀን እንዲህ መናፍቃን አለም ከመጥፋት
Be ewunte qelhowte yasmalin mahamirachen amennn amenn amenn
መምህር ቃለ ሂውትን ያሰማልን
ውይይይይ የተዋህዶ ልጆች ምን ኣይነት መመረጥ ነው እኔ ምለው ለምንድነው ግን ለመላእክት ና ለቅድስት ድንግል ማርያም የምያስጠላ የየዛቸው ወገነቼ የሄ ኮ ኣለማወቅ ነው እንጂ ራስህን ፃድቅ መምስል ራሱ ሃጥያት ነው ።
መምህራችን ቃለወት ያሰማልን ምእመኑ በትህትና አያዳምጥም
አባታቺን ቃለህይወት ያስማልን
ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን በእውነት ድንቅ መልስ ነው ለእነሱም ልብ ይስጣቸው
ኣባታችን ዶ/ር ዘበን በእውነት ቃል ህወት ያሰማልን እመበታቺን ቲጠቢቅህ
እመቤት ማንንም ልትጠብቅ አትችልም
ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
አባቴ ፈጣሪ ይጠብቆት እንወዶታለን😍🙏🙏🙏🙏
ቃል ህይወት ያሰማልን
መምህር ዶ/ር ዘበነ እ/ር ይስጥልን ትምህርቶ ለመንፈስ ምግብ ነው
Amen kalehiwot yasemalen mahmirachin🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
እግዛቤር ይመስገን
Tabarek
Kale hewot yasmalen memhrachn
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
በጣም ደስ የሜል ትምህርት ነው
መምህር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልን
የኦርቶዶክስ አርበኛ የመናፍቃን መዶሻ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥል ኡፍፍፍ ስወድህ ኦርቶዶክስ አርጎ የፈጠርኝ እግዚአብሔር ይመስገን
አሜንአሜንአሜን
የዉሸት የዲያብሎስ ልጆች ስንት አማልክት ነዉ የምታመልኩት?
ዘበነ(ባዘነ) የዲያብሎስ ልጅ የሃሰት አስተማሪ የጨለማ ዉ አባት መልክተኛ ነዉ!!!!!
@@fekadudesalegne2589 እየተናገራችሁም እኮ አትሰሙም በቃ መጠየቅ እንጂ ማዳመጥ አትችሉም ስድብ ግን ትቻላላችሁ
SHAME ON YOU DR. ZEBENE
ትንቢተ ኤርምያስ 7-25 አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።
Jeremiah 7:25 From the day when your fathers came out of Egypt till this day, I have sent my servants the prophets to you, getting up early every day and sending them
Dr. Zebene betam sibeza weshetam new, mekniyatum በትንቢተ ኤርምያስ 7-25 ´´እየማለድሁ´´ yemilew betewat (getting up early) new yemilew engi esu endemilew ማማለድ befitsum aydelem.
I am really shame on Dr. Zebene. He need to confess his sin in front of God. And also apologize his followers in general. He really did a big mistake and intentionally abuse the word of God.
SHAME ON YOU DR. ZEBENE
ቃለህይወትን ያሰማልን መ ምህራችን❤❤❤❤
መምህር እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ያድሎት
አቤት ትህትና መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን
Kalehiwet yasemaln memhrachn.
የወንጌል አርበኛ መምህር ዶክተር ዘበነ ቃለህይውት ያሰማልን
ችግራቸዉ መቸም መናፍቃን ይቅርታ መፈሳቸዉ በሌላ ምንፈስ ተጠምደዋ ከነሱ ከመጫጫህ ለተዋዉዶ ልጆች ት
ምህርት ማስተማር ይሻላል መምህር እነሱ ስራቸዉ ያውጣቸዉ ልቦና ይስጣቸዉ ለርሶ ቃል ህወት ያስማልን አሜን::
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በኡነት ቃላት ያጥረኛል እርስዎንም ለማመስገን ለመሞገስ ለመግለፅ ብቻ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
እግዚአብሔር ከምቲ ንሀዋርያት ቡዙህ ቓንቓ ዝገለጸሎም መምህርና ከምኡ ንዐኹም ይግለጾ ብዙሐት ንክመሀሩ ዕድመን ጥዕናን ኣብዚሑ ይሀብኩም ሽሕ ዐመት የንብርኩም .🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Egzaber yestik
ቃልሖት። ይሠማልን። መምሕር።
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
Kale hiwetin yasemalin.
መምህራችን ደክተር ዘበነ ፀጋውን ያብዛልን
የኔ አባት መምህር የተዋህዶ ጀግና እድሜ ጤና ፈጣሪ ዪስጣልን
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድመና ጠና ይስጠልን
ኣሜን
ኣሜን
ኣሜን
Ehna egziabihar hayli memahran rekibna ndekna dma kemziam zbelu memahran kfetrelom nlemn
መናፍቃን ፀበል ገብተው ካልተጠመቁ አይገባቸውም ።ቃለህወት ያሰማልን መምህር
SHAME ON YOU DR. ZEBENE
ትንቢተ ኤርምያስ 7-25 አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።
Jeremiah 7:25 From the day when your fathers came out of Egypt till this day, I have sent my servants the prophets to you, getting up early every day and sending them
Dr. Zebene betam sibeza weshetam new, mekniyatum በትንቢተ ኤርምያስ 7-25 ´´እየማለድሁ´´ yemilew betewat (getting up early) new yemilew engi esu endemilew ማማለድ befitsum aydelem.
I am really shame on Dr. Zebene. He need to confess his sin in front of God. And also apologize his followers in general. He really did a big mistake and intentionally abuse the word of God.
SHAME ON YOU DR. ZEBENE
Kale hiwot yasemalen!!
አሪፍ መልስ ነው
Amne amneAmne
መምህር ዘበነ ብጣዕሚ ኢና እነፍቅረኩም። ንሕና ኤርትራዉያን የሕዋትኩም ዉን ብዙሕ ኢና ካባኹም ተማሂርና ።በኡነት ኣምላኽ ጸጋኡ የብዝሓልኹም መምህርን ቀሽን መምህር ዘበነ ሓዉና። እቲ ደስ ዘብል ድማ ርቱዕ(ርቱእ) ሃንደበትኩም ኢዩ።
ከ ኣቤል ደም ይልቅ ስለኛ የሚማልድ የሚጩህ የሚል፡ ዘለልከው ኣባቱ። ኣዳነን ኣይልም እዛ።
እንደዚህአንቀጥቅጣቸው፣የኛ፣ጀግና፣ኦክቶዶክስ፣ሲዘበርቂ፣እናህመናፍቃን
Amen amen amen qale hiwet yasemaln abatachin Egziabher edmena tena ystachu
መምህር ቃለሒወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛለህ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን
ዶ/ር ዘበነ እባክዎ ማርያም ታማልዳለች ፣ መልአክትና ቅዱሳን ያማልዳሉ ተብሎ ቃል በቃል የተፃፈበትን የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ፣ ቦታ ፣ ምዕራፍ ፣ ቁጥር እባክዎ ይንገሩን።
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 09-14
Lelam molitual gn bekal yemiyastawusew yihe nw
ጥበብ በትዋ ሰራች የተባለ በእናንተ ልቃዊንት ነው መ፡ር ዘበነ ኑሩልኝ ።ቃለ ህወት ያሰማልን።
ጽጌማርያም
ቃለህይወትያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይባርክ መምህር
መምህር እግዚአብሄር ይጠብቅልን