🛑' ቅድስት ሥላሴ ' ምን ማለት ነው...? || በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • #abagebrekidan #አባ_ገብረ_ኪዳን
    #ቅድስት_ሥላሴ
    #ስላሴ
    #ጋብቻ
    #ስብከት #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #eotc
    #ትንሳኤ
    🌿💖 ሚስጥረ ስላሴ 🌿💖
    🌿💖 ምስጢረ ሥላሴ፦ስለ ስላሴ ምስጢር የሚናገር ትምህርት ማለት ነው። እግዚአብሔር አንድነቱ ሦስትነቱን ሳይጠቀልለው፤ ሦስትነቱ አንድነቱን ሳይከፋፍለው በአንድነትና በሦስትነት የሚመሰገን አንድ ሕያው አምላክ ነው።
    🌿💖 የእግዚአብሔር ሦስትነት ስንል፦ እግዚአብሔር የማይለያይና የማይቀላቀል ፍጹም የሆነ ሦስትነት አለው ማለታችን ነው። የእግዚአብሔር ሦስትነት በስም በግብር በአካል ነው።
    🌿💖 እግዚአብሔር በስም ሦስት ነው ስንል ሦስት የተለያዩ ስሞች አሉት ማለታችን ነው። እነዚህም፦ #አብ #ወልድ መንፈስ ቅዱስ የሚባሉት ሲሆኑ እርስ በርሳቸው አይወራረሱም፤ አንዱ በሌላው ስም አይጠራም። "ዘፍጥረት1፡ 2 " "ምሳሌ30፡4" ።
    🌿💖 እግዚአብሔር በግብር ሦስት ነው፦ ስንል ሦስት የተለያዩ የአካል ሥራዎች አሉት ማለት ነው። እነሱም፦
    መውለድና ፤ማስረጽ የአብ
    መወለድ፡ የወልድ
    መስረጽ፡ የመንፈስ ቅዱስ ፤ የሚሉት ሲሆኑ የአካል ግብር ይባላሉ። "መዝሙር2፡7"
    እግዚአብሔር በአካል ሦስት ነው ማለት ደግሞ
    ለአብ፤ ፍፁም መልክ፤ ፍፁም ገጽ፤ ፍፁም አካል አለው።
    🌿💖 ለወልድ፤ ፍፁም መልክ፤ ፍፁም ገጽ፤ ፍፁም አካል አለው ።
    🌿💖 ለመንፈስቅዱስ፤ፍፁም መልክ፤ ፍፁም ገጽ፤ ፍፁም አካል አለው ማለታችን ነው። የሦስቱ የእግዚአብሔር ስሞችትርጉም
    🌿💖 አብ፦ ማለት አባት ማለት ሲሆን የሚወልድ፤የሚያሰርጽ ወይም የሚያስገኝ ያለ እናት ወልድን የወለደ፤ መንፈስ ቅዱስን ያሰረጸነው።
    🌿💖 ወልድ፦ ልጅ ማለት ሲሆን የሚወለድ ወይም ያለ እናት ቅድመ ዓለም፤ ያለ አባት ድህረ ዓለም የተወለደ ነው። "መዝሙር2፡7" መንፈስቅዱስ፦ ረቂቅ፤ ልዩ፤ ንፁህ; ከፍጡራን መናፍስት ሁሉ የተለየ ማለት ነው። "ኢዮብ26፡13"
    የቅድስት ስላሴ እረድኤት
    በረከታቸው አይለየን አሜን
    #ሕማማት #shortvideo #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #ወረብ #aksum #award #eotc #ethiopia #nz #ትንሳኤ
    #ትንሳኤ
    #ስርዓተ_ተክሊል
    #subscribe

ความคิดเห็น • 58