በጀርመን በአሰቃቂ ሁኔታ ህይወቷ ያለፈው ኢትዮጵያዊት Ethiopia | EthioInfo | Mesert Bezu.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ย. 2024
  • Follow us also on
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo #MeseretBezu

ความคิดเห็น • 918

  • @user-gb5kv8xj1p
    @user-gb5kv8xj1p 3 ปีที่แล้ว +451

    እንደኔ ጥሩ ነገር መስማት የናፈቀው 😭😭😭😭😭

    • @segazabedibaba1965
      @segazabedibaba1965 3 ปีที่แล้ว +5

      meshereshawe zemene new neseha enegeba

    • @woineshetamare9336
      @woineshetamare9336 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ-----

    • @user-zd9in5zo7v
      @user-zd9in5zo7v 3 ปีที่แล้ว +3

      ሁላችንም ነው እህቴ

    • @dnjdj9452
      @dnjdj9452 3 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @fatumajamal8582
      @fatumajamal8582 3 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው. ጭንቅበጭንቅ ሆነን እኔ ብቻ. ይመስለኝ ነበር

  • @shalomtube9291
    @shalomtube9291 3 ปีที่แล้ว +63

    የኔ እናት ነብስ ይማር ወጥቶ ከመቅረት ይ ጠብቀን 😩😩😩 እማየንም እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጦት በዚህ እድሜ ሀዘን ከባድ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @geraratube12
      @geraratube12 3 ปีที่แล้ว +1

      "ቶሎ ተለውጬ ቶሎ አስገርማቸዋለው" አትበል! ቶሎ የተገነባ ነገር ቶሎ ይፈርሳል፤ ታላቅ ማንነት እንዲኖርህ ከፈለክ ቁልፉ የማይቋረጥ በጊዜ ሂደት የሚጨምር ዕድገት ነው።
      በአጭር ጊዜ ሚሊየነር መሆን አትፈልግ፤ ሚሊየነርነት ከገንዘቡ በላይ ሚሊየን ብሩ እንዴት እንደሚመጣ ማወቅ ነው። ይሄን የምታውቀው ከህይወት እየተማርክ ራስህን እያሻሻልክ በእውቀት እያሳደክ ከሄድክ ብቻ ነው።
      አስገራሚ ለውጥ ሂደት ይጠይቃል። ወዳጄ ቶሎ ወይ በፍጥነት የሚለውን ቃል ከአይምሮህ አውጣው!!
      ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር🌷🌷🙏

  • @linalina-up4ke
    @linalina-up4ke 3 ปีที่แล้ว +137

    ወላዲተ አምላክ ምን ጉድ ነው መከራችን በዛ ሰላም ናፈቀኝ እኮ 😢😢😢😢

    • @AbcAbc-ux4xp
      @AbcAbc-ux4xp 3 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

    • @hibretdessalegn1498
      @hibretdessalegn1498 3 ปีที่แล้ว

      Egame hateyatachen beza eko mechame hulum amarataye hone kefu honenen.

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 3 ปีที่แล้ว +59

    ነፍስሽን ይማረው እህታችን ፅናቱን ይስጦት ማማዬ

  • @user-qd7bi3fh3t
    @user-qd7bi3fh3t 3 ปีที่แล้ว +32

    አላህ አለምን በሙሉ ሠላም ያድረግልን የሠው ልጅ በሠላም ወቶ የሚገባው ሁሉም ስላም ሲሆን ነው ደስ የሚል ነገረ የምንስማመበት ጌዜ ናፍቀን ምን አይነት የጭካኔ ጥግ ነው

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 3 ปีที่แล้ว +37

    ማንም ስደተኛ ሲሞት ህመም ይሰማኛል እውነት የሰው ልጅ ያልፍልኛል ብለን ወተን በሰው ሀገር ድፍት ብለን ስንቀር ያማል ያማል ያማል እውነት ነፍስሽን ይማረው የኔ ውድ ለቤተሰብሽ መፅናናትን እመኛለው 😭😭😭😭😭😭😭

  • @b.t7056
    @b.t7056 3 ปีที่แล้ว +57

    ለአንቺም ሰቆቃ ነዉ ዉድ ጓደኛሽን በዚህ መልኩ ማጣት የኔ እናት። እሷን ባላዉቃትም በሞት ከተለየችሽ ከአንድ አመት በህዋላ አለቃቀስሽ አንጀቴን አንሰፈሰፈዉ😢😢ቸሩ እግዚአብሔር ለአንቺም ለቤተሰቦቿም ብርታቱን ይስጣችሁ🙏🙏🙏

  • @zellitube
    @zellitube 3 ปีที่แล้ว +70

    ዛሬስ ጥሩ ነገር መስማት ናፈቀኝ አምላኬ ሆይ ኡፍ😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-yu1cq7cn5v
      @user-yu1cq7cn5v 3 ปีที่แล้ว

      ዘሊዬ የት እንሄድ

    • @Zemicha88
      @Zemicha88 3 ปีที่แล้ว

      ነብሷን ፈጣሪ ይማር በጣም ያማል።

  • @banchu3147
    @banchu3147 3 ปีที่แล้ว +23

    ነፍስ ይማር ወቶ ከመቅረት ይሰውረን የኔ እናት እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ

  • @user-bi1gg5tt8p
    @user-bi1gg5tt8p 3 ปีที่แล้ว +36

    እረ መቸነው መልካም የምንስማው💔💔☝😭😭 ይግባኝ ለክርስቶስ☝☝

  • @Ethio8944
    @Ethio8944 3 ปีที่แล้ว +34

    የእህታችንን ነፍስ ይማር 💔 እናታለም
    ፈጣሪ ፅናቱን ይስጦት ያማል 😥😥😥🙏

    • @flowergirl2830
      @flowergirl2830 3 ปีที่แล้ว

      Kokiye 😭😭😭

    • @Ethio8944
      @Ethio8944 3 ปีที่แล้ว +1

      ቴዬ 😘😘👆😥😥😥🙏

    • @flowergirl2830
      @flowergirl2830 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Ethio8944 ❤️😘😘😘

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 3 ปีที่แล้ว +18

    የኔ እናት💔💔 ልዑል እግዚአብሔር ነፍሷን በፅደገነት ያኑረዉ የኔ እናት እፍፍፍፍፍፍፍፍ ያማል ያማል ያማል😥😥😥😥😥😥😥

  • @amanaman1812
    @amanaman1812 3 ปีที่แล้ว +58

    ጀርመን ለ ኢትዮጵያዊያን እማይሆን ሀገር ነው እምንኖርበትን ሀገር ጠላሁት በወረቀት እሚያንገላቱን አንሶ መሞት ይከብዳል😭

    • @meloniytetube8011
      @meloniytetube8011 3 ปีที่แล้ว

      Wondem betseb adergegi❤

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 3 ปีที่แล้ว +2

      @Tigist Hagose ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @miminigussie2794
      @miminigussie2794 3 ปีที่แล้ว +4

      ገዳዩ ዜግነቱ ምንድነው ግን??

    • @kalkidan3708
      @kalkidan3708 3 ปีที่แล้ว +2

      ምን አይነት የተረገመ ሀገር ነዉ ግን

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 3 ปีที่แล้ว

      @@miminigussie2794 Moroccan

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 ปีที่แล้ว +24

    እግዚአብሔር ነፍስዋን ይማረው :: እናትየውም ብርታትን ይስጥዎት🙏🏾😭😭😭😭🖤🖤🖤

  • @abeleyob8853
    @abeleyob8853 3 ปีที่แล้ว +49

    ሰው እንዴት ሰዉን ይገላል መጥፎ ዘመን እግዚአብሔር ነብሷን በገነት ያኑራት 😭🙏

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 3 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @meloniytetube8011
      @meloniytetube8011 3 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭 nebes yemar yehetachene
      Bitesb enhun Abel

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 3 ปีที่แล้ว

      @@samuraiadisabab9260 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 3 ปีที่แล้ว

      @@meloniytetube8011 እህቴ ደምሪኝ በቅንነት

  • @mekiyatube1823
    @mekiyatube1823 3 ปีที่แล้ว +9

    ብዙ ወንዶች ጠይቀው እንቢ ካሏቸው ሽፈት ይመስላቸዋል በቅናትም የስው መሆን የለባትም መግደል ምርጫቸው ያደርጋሉ እኔም ደርሶብኛል አልሀምዱሊላህ ሪቄ ስፈሬን ቀየርኩኝ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +16

    አምላክ 😭ሆይ እፍፍፍፍ
    አንተው በቃ በለን እግዚኦ 😭😭
    ሰላም ለዕናት ሀገራችን ኢትዮጵያ
    ነፍስ ይማር እፍፍፍፍፍ 😭ሀገር ቤት ሰላም የለ በስደት ሰላም የለም አምላክ በቃ ይበለን

  • @mahilove6043
    @mahilove6043 3 ปีที่แล้ว +5

    አቤቱ ፈጣሪዬ ምህረትህን ላክልን ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን የኔ ከርታታ ነብስሽን ከደጋጎች ጎን ያሳርፍልን የኔ እናት

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ነፍስ ይማር ልቤተሰቾዋ እና ለጏደኞቿ መጽናናትን ስጣቸው::

    • @bahtaleake5969
      @bahtaleake5969 3 ปีที่แล้ว

      Nhaftna mengste semay yewarsa nsidrabietn ftewutin ka xnat yhabom

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 3 ปีที่แล้ว +11

    ፈጣሪ ነብስሽን በገነት ያኑርልን እሕቴ ከርተት እንዳልሽ አሕ😭😭😭😭

  • @selamtube2461
    @selamtube2461 3 ปีที่แล้ว +18

    ከሞቱ አሟሟቱ ስቃያችን በዛ በሀገረም በዉጭም😭 ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይሰዉረን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 3 ปีที่แล้ว +18

    "ከሞቱ አሙአሙአቱ!" አሉ ወየው እንዴት ልብ ይነካል ውይይ ጉአደኛዋ ዛሬም ልቅሶዋ ልቤን ነው ሰርስሮት የገባ እማማም መላ ቤተሰብ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ ያማል 😭😭😭 አይ ጀርመን ስንቶች አለቁ በሰው እጅ ፣የሀይምሮ ጭንቀት፣ እራስን ማጥፋት

    • @mariamsalem1195
      @mariamsalem1195 3 ปีที่แล้ว

      Menden nawe chegru --German teru hege yala yemaslagn nabar

  • @selam.mahari4459
    @selam.mahari4459 3 ปีที่แล้ว +6

    ሀኒዬ ይሄ ላንቺ አይገባም ነበር 😭😭😭😭😭 መልካም እነትሽ ደግነትሽ የዋህነትሽ እረ ብዙ ነገርሽ ሁሌም በልቤ ውስጥ ትኖሪያለሽ😭😭😭😭😭😭

    • @mariamsalem1195
      @mariamsalem1195 3 ปีที่แล้ว

      Etiopiawi nawe yagdalat mene aynat devil nawe ---her mom batam yasaznalu egzybher yasnachaw

  • @user-pm7gj5sb6j
    @user-pm7gj5sb6j 3 ปีที่แล้ว +80

    ነፍስ ይማር💔

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 3 ปีที่แล้ว +18

    ኢትዮ እማ ትልቅ ቅጣት ተሰቷታል ከፈጣሪ እባካቹ በየሃይማኖታቹ ፀልዩ እባካቹ እባካቹ

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 3 ปีที่แล้ว +6

    ነፍሰ ይማር ለቤተሰቦቿ መፅናናትን ይሰጥ እግዚአብሄር አምላክ ወጥቶ ከመቅረት ይጥብቀን አሜን(3)

  • @samsongetachew5431
    @samsongetachew5431 3 ปีที่แล้ว +4

    ሀንዬ በእዉነት በጣም ምስኪን እሩሩ ተጫዋች ሳቂታ ቁምነገረኛ ነበረች እይሆ ገፊ ደፍት ሀንዬ ነብስሽን በገነት ያኑር 😭😭😭😭

  • @hope1919.
    @hope1919. 3 ปีที่แล้ว +28

    የፈጣሪ ያለህ እረ ወዴት እንሂድ መልካም ነገር የምንሰማበት አገር ነው የናፈቀኝ የኔ እናት ፈጣሪ ነፍስሽን ይማረው መቼስ ለምደነዋል ነፍስ ይማር ማለቱን ጉድለትን የሚያውቀው የጎደለበት ነው በተለይ ለወለደች አንጀት የልጅ ሀዘን ከባድ ነው

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 3 ปีที่แล้ว +14

    ወላዲተ አምላክ ሆይ መልካም ዜና የምንሰማበትን ጊዜ አምጫን

  • @eregoyarau5827
    @eregoyarau5827 3 ปีที่แล้ว +24

    ነፍስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-nh1kb7di6q
      @user-nh1kb7di6q 3 ปีที่แล้ว

      ነፍስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w 3 ปีที่แล้ว +4

    አይ ጀርመን እንደ ጂጂኪያ ያሉ ሰይጣኖች እያሉ ምነው እነዚ ምስኪኖች የሚገሉት ምን ማለት ይቻላል ፈጣሪ ነፍሱዋን ይማር

  • @hana10837
    @hana10837 3 ปีที่แล้ว +18

    ነፍስ ይማር የማል 💔😭😭

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e 3 ปีที่แล้ว +9

    ፈጣሪ ሆይ ከባድ ነው አዘኑ ለናትዋ ኡፍፍ 😭😭😭😭😭 31ቦታ አደለም አንዱም ውይ ሰቀጠጠኝ

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 3 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ነፍስሽን በገነት ያኑረው እግዚአብሔር የእናቷን ሐዘን ልባቸውን ያጠንክረው የእናቷ ሐዘን ፈጣሪ ያፅናቸው።ለቤተሰብና ለጓደኞቿ መፅናናትን ይስጣችሁ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 ปีที่แล้ว +5

    😭😭😭😭😭ፉፉፉፉፉፉ ፈጣሪ ለናታ መፅናናት ይስጥልን አቤቱ ፈጣሪ ከድንገተኛ ሞት ይሰዉረን አሜን

  • @amens9401
    @amens9401 3 ปีที่แล้ว +49

    ጀርመን ብዙ ሰው በጭንቀት የተያዘ እና በሱስ የተጠመደ ነዉ እና እራሳችሁን ጠብቁ እራሳችሁን ከሰው ገለል በሉ እህት ወንድሞቸ

    • @sofanitmasresha245
      @sofanitmasresha245 3 ปีที่แล้ว

      ብቸኝነት መዳኒት ነው ብለሽ ነው ባይሆን በይ አምነቱ እየሄድ መፀለይ ነው እንጂ

    • @Abinet1616
      @Abinet1616 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው።

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 3 ปีที่แล้ว +1

      አገሩ ምን አረገ ብለሽ ነው ስደተኛው ነው ወንጀል እየሰራ ያስቸገራቸው የባለፈውም አረብ ነው ግዳይዋ የአሁኑ አበሻ 😰😰😰

    • @madiapp4445
      @madiapp4445 3 ปีที่แล้ว

      እንደኔ ሃገሩ የናፈቀው ሰው አለ ጀርመን የሚባለውም አስጠላኝ

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 3 ปีที่แล้ว

      @@madiapp4445 እራስሽ ነሽ በግድ የመጣሽባቸው መመልስ ትችያለሽ ገዳዮቹ ሁሌ ስደተኛው እንጂ ጀርመኖችማ እያኖሩሽ ነው

  • @destagatu5063
    @destagatu5063 3 ปีที่แล้ว +6

    አቤቱ ይቅር በለን ምን አይነት ዘመን ደረስን ነብሷን ይማረው

  • @ESU05
    @ESU05 3 ปีที่แล้ว +2

    ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር:

  • @helenmelese1444
    @helenmelese1444 3 ปีที่แล้ว +10

    እደዉ መች ነዉ ጥሩ ነገር የምንሠማዉ 😭😭😭

  • @endalehibebo4604
    @endalehibebo4604 3 ปีที่แล้ว +10

    ነፍስ ይማር

    • @meloniytetube8011
      @meloniytetube8011 3 ปีที่แล้ว

      Nebes yemar yehetachen. Betseb adergi bekenenet🥰

  • @user-sj8iz4qf5f
    @user-sj8iz4qf5f 3 ปีที่แล้ว +23

    ጭንቀት ለቅሶ ሰቆቃ መስማት ሰለቸኝ ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭

  • @martha_Alemu
    @martha_Alemu 3 ปีที่แล้ว +6

    ጌታ ሆይ ለቤተሰብና ጓደኞቻቸው መጽናናትን ሰጣቸው😭😭😭

  • @user-uu6je8gk8t
    @user-uu6je8gk8t 3 ปีที่แล้ว +13

    ነፍስ ይማር😭😭😭😭

  • @user-fd4oj6xo8h
    @user-fd4oj6xo8h 3 ปีที่แล้ว +1

    ያማል ያማል !!!!
    አወይ የሠዉ ሐገር ወይ የሰዉ ቤት ኑሮ
    ሑል ጊዜ በስደት ላይ ሖነብን እሮሮ
    ዘላለም ላንኖር ላይሞላልን ኑሮ
    ሐልጊዜ በስደት እስር ተጨምሮ
    ሥቃያችን በዛ ሑልጊዜ እሮሮ
    አላሕየ ይቅር በለን አመቻችልን
    አይናችን እያየ እረገፉ ልጆቻችን
    ሐገር ሐገር ይሉኛል እነ ሐገረ ብርቁ
    እኛም ሐገር ነበረችን የምትታይ በሩቁ
    ገና ግን ኑሮን ለማሸነፍ ሥደትን መረጥን
    አለም ያልተረዳዉ ሖነብን ቁርጥማን
    ከሐገር ስንወጣ ለመለወጥ ሰርተን
    በጉልበት ለመሥራት በአላሕ ተመክተን
    ያላሠብነዉ ሖነ ዝቅ አለ ክብራችን
    እኛም ሐገር ነበረን የሚበቃ ለሁላችን
    ገና ግን ላይጠቅመን ፍቅር ነሣን
    አይ የኛ ነገርስ ይገርማል ያሳዝናል
    ለማን ተነግሮ ለማን ይጮሐል
    አላሕየ ይቅር በለን እንግባ ካገራችን
    ተሣስበን እንኑር አዳችን ለአዳችን
    ሥደት በኛ ይብቃ እንስራ በአገራችን
    አንከበር በሠዉነት ክብር መፈጠራችን
    በማንነት ተለይተን በዛብን ስቃያችን
    ሠላሙንም አዉርድልን ላሐገራችን !!!
    በጣም ያማል ደመ ከልብ መሖናችን
    አተዉ ሖነን ፈጣሪያችን
    ማንም የለን ከጎናችን
    ተቆርቋሪ ለሠበአዊነት ክብራችን
    እድሑ አደ ቅጠል እረገፉ ልጆቻችንን
    በጣሙን ተሠበረ ዘላለም ላይሽር ልባችን
    ያለ ፈቃድ እባችን ቦይ ሰራ በጉጫችን
    በከባድ ድንጋጤ አለቀ ገላችን
    እደሥራችን ሳይሖን እደ እዝነትሕ እምታኖረን
    ያረቢ መላም የለ ካተ ሌላ በእዝነት ድረስልን
    ወይ የሰዉ ቤት ወይስደት ላንዱ ዳገት ላዱ ሜዳ
    ኧረ እኔስ አልቻልኩም እዳልኝ ወዳ
    በስር ቤት መሠቃየት መሞት በኛ ወንጀል
    እጅግ በጣም ያማል ሕጻን ያለ ሥራዉ ሢታሠር ሢገደል
    እኳንስ ዘንቦብሽ እዳዉም ጤዛ ነሽ
    እሕት አለምየ አላሕ ሶብብሩን ይስጥሽ
    አወይ አለች አለም ዱኒያ ብላሽ
    ሥንቱን እየወደድሽ ሥንቱን አታለልሽ
    ላንዱ ሥትሞይ ለአንዱ እየጎደልሽ
    አወይ አንች አታላይ አቋምም የለሽ
    አወይ የሠዉ ሐገር ወይ የሰዉ ቤት ኑሮ
    ድሮም ከባድ ነበር እንኳን እስር ተጨምሮ
    ዛሬማ ባሰበት ሕጻኑም ታሰረ
    በረሐብ በሙቀት ተገሎ ፍሪጅ ተጨመረ
    አይኖቿ እያዩ ልጆች ሲያሸልብ
    እደት ጸናች ይሖን አወይ የናት ልብ
    ልጃን ለማሣደት የሰዉፊት ገርፏት
    አዝላ እየሠራች በዛ ሑሉ ሙቀት
    ምንም ሳይበግራት ፈተና መገፋት
    ዛሬ ግን ነጠቃት የሳዉዲ እስር ቤት
    አወይ የሰዉ ሐገር ወይ የሠዉ ቤት ኑሮ
    ሑልጊዜ ሑከት ነዉ የማይወጣ እሮሮ
    በሐያት ካሳዉ (ኡሙ 21)
    በሳዉድ እና በተለያዩ አለም በችግርና በጭንቀት ዉሥጥ ለሚገኙ እሕት ወንድሞቸ እና ወገኖች አላሕ ፈረጃዉን ቅርብ ያድርግላቸዉ !!!!

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 3 ปีที่แล้ว +8

    ወይ እመብርሃን እናቴ በቃ ሁሌም ሰቆቃ ነው እምንሰማው ምን አይነት ጉድ ነው በሃገራችን በሰው ሃገር ያሳዝናል በጣም እናቶች የልጆቻቸውን ቁም ነገር ማየት ሲገባቸው በዚ እድሜያቸው ሞታቸውን እየተቀበሉ መቅበር ያሳዝናል አምላክ ሆይ ወቶ ከመቅረት ሰውረን እባክህ የድንግል ማርያም ልጅ እሚሆነውን ሁሉ ተመልከት 😢😢😢

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 3 ปีที่แล้ว

    አይ እንዴው ምን ይባላል በጌታ የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናወት

  • @createhawaarega8739
    @createhawaarega8739 3 ปีที่แล้ว +10

    አፍፍፍፍ ወገኖች በየቦታው እንደቅጠል ረገፉ
    ያማል ያማል 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q 3 ปีที่แล้ว +4

    😭😭😭😭😭😭😭በጣም ያማል ነብስ ይማር እማማ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥዎት

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያስፈራል 😭😭😭
    እግዚአብሄር ከዚህ መከራ ያውጣችሁ።
    ነብስ ይማር🙏🏾🙏🏾

  • @ganaganet9288
    @ganaganet9288 3 ปีที่แล้ว +6

    አላህ.ፍርዱን.ይስጠው.የኚ.ደጋማ.እናት.እንባ.ያቃጥለው .ልብ.ይሰብራል😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ እህታችን ነፍስሽን በአፅደ ገነት ያኑረው ለቤተሰብ ለወዳጅ ዘመዶችሽ ለጎደኞችሽ መፅናናትን ይስጥ ፈጣሪ ውይ እናት መከራዋ በጣም ያማል እንደውም ባለትዳር የልጆች አባት ምነው ልጆቹን ቢያሳድግ አይሻለውም ነበር የሰው ህይወት ከመቅጠፍ እውነት ለሱ የሞት ፍርድ ነበር እድሜ ልክ እስራት ቁጭ ብሎ ይቀለባል የኔ እህት እሶ ቀረች ለቤተሰብ የዘለለም ፅፅት ነው ፈጣሪ በስደት እንዲ ያለ ሞት በቃ በለን

  • @Tube-ns2xj
    @Tube-ns2xj 3 ปีที่แล้ว +17

    አቤቱ የኛ የኢትዮጵያዊያን ሰቃያችን በረታ😭😭😭

  • @seblebaba4458
    @seblebaba4458 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀንዬዬ ገና ልባችን አላመነም የለሽም በቃ ብሎ ለመቀበል 😢 ስማይ ምድር ቧጠጥን ከየት እናግኝሽ የኔ ውድ ሀንዬ ሁሉ ነገር ህልም ነው የሚመስለው 😢ስቃይሽንማ ለደቂቃም ማሰብ ይከብዳል 😭የኔ ናት ክፉያሽ ይህ አልነበረም 😭
    እንኳን ስለት ክፉ ፉት እንኳን ማየት ያስደነግጥሽ ነበር የኔ ማማዬ😭 ለምን ለምን ብለን ከእግዚአብሔርም ከሰውም ተጣላን ግን አልመለስንሽም ።ያ ወሮበላ ድርዬ ያ አውሬሬሬሬ በላሽ😭😭በተነሳም በተኛም ስአት ስቃይሽ ካይኑ አይራቅ

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 3 ปีที่แล้ว +10

    እንዲህ አይነት ነገር ስሰማ እፈራለው 😭

    • @uaekfn9197
      @uaekfn9197 3 ปีที่แล้ว +1

      Enem betam eferalehu

    • @gentegente3000
      @gentegente3000 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም በጣም ነው .....😭😭😭😭😭😭😭😭☝☝☝☝☝

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 3 ปีที่แล้ว +24

    ያንን ሁሉ ችገር አለፎ ሰው ወቶ ሲቀር ያውም የቱርክ ችግር ያየው ነው የሚያውቀው ነፍስዋን ይማረው

    • @merryyosef9727
      @merryyosef9727 3 ปีที่แล้ว

      @A T ምን ማለት ይቻላል አንዳንድ ወንዶች እኮ ሰይጣን ከነሱ ይሻላል ከሱ የባሱ ክፉዋች አዙረው አያስቡም እኔም እንደስዋ ነው የመጣው ት አኢሮፕ እና አውቀዋለው ድካሙን እረፍትዋን የሰላም ያርግላት ፈጣሪ እሱ እቅፍ ናት ያለችው

  • @alemtechema5747
    @alemtechema5747 3 ปีที่แล้ว +4

    ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥ

  • @babyboo8898
    @babyboo8898 3 ปีที่แล้ว +1

    አጋንንት የተጠጋው ነው አግዚአብሔር ይፍረድ በጣም ያዘንኩት በህይወት ላሉት እናቷ ናቸው

  • @behailuadem8851
    @behailuadem8851 3 ปีที่แล้ว +7

    Sad God bless her Soul

  • @user-sr1ro7ut1t
    @user-sr1ro7ut1t 3 ปีที่แล้ว +1

    የሀገር ልጅች እግዚአብሔር ወጥቶከመቅረት ይሰዉረን እህታችን ነፍስ ይማር

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 3 ปีที่แล้ว +7

    😭😭😭 በቃችሁ በለን ፈጣሪ

  • @user-ls8tk1rf6r
    @user-ls8tk1rf6r 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀርመን ለኢትዮጵያውያን የሚሆን ሀገር አይደለም እዚህ ስንት ሰው በወረቀት እንደሚያሰቃዩ ትንሽ ገንዘብ እየሰጡ በሰው ህይወት እንደሚጫወቱ ፈጣሪ ይርዳን።

  • @user-su8yi5ll7v
    @user-su8yi5ll7v 3 ปีที่แล้ว +8

    ኡፍፍፍፍፍፍ ያማል😭😭😭😭😭😭😭

  • @meaialmu2447
    @meaialmu2447 3 ปีที่แล้ว +1

    በስላም እርፌ እህታችን እግዚአብሔር ለቤተስቦችሽ መፃናናትን ይስጥልን ድንግል ታብራታችሁ ወይ እናት ስቃይ አቤት እኛ ኢትዮጵያ ምንድነው ይሄ ሁሉ መከራ የወርድብን ግን እግዚአብሔር ይፍርዳል ግን

  • @makicamera3051
    @makicamera3051 3 ปีที่แล้ว +4

    ሀኒዬ እግ/ርንም ሰውንም ነበር የተቀየምኩት እንዴት ብዬ እግ/ር በምድረበዳ ላይ ይተወናል አሳልፎ ይሰጠናል ብዬ አላስብም ነበር አሁንም ጥያቄዬ ነው አልተመለሰልኝም ሁሌም በልባችን ውስጥ ትኖራለሽ እወድሻለሁ ሀኒዬ😭😭😭😭

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 3 ปีที่แล้ว

    እህቴን የኔ ከርታታ ኡፍፍፍ ያማል እግዚአብሔር ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ለቤተሰቦችሽ መፅናናትን ይስጥልን እማማየ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጠወት ከጠፉው ልጂወ ያገናኝውት እናቴን

  • @user-dz1zc3hj3h
    @user-dz1zc3hj3h 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዛብሄር ያፅናችሁ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 ปีที่แล้ว +1

    እህቴን የኔ እናት በጣም ያሳዝናልም ይሰቀጥጣልም ይብላኝ ለሱ አንችስ ካባትሽ ጎን ትኖረለሽ በምቾት ባጭሩ ያስቀረሽ እናቴ እግዚአብሔር ያጽናቹሁ 😭😭

  • @Mahi-cm2jo
    @Mahi-cm2jo 3 ปีที่แล้ว +9

    ነብስ ይማር 😭😭

  • @ethiopiayoutube9964
    @ethiopiayoutube9964 3 ปีที่แล้ว +1

    ኸረ ፈጣሪ መልካም ነገር አሰማን አገራችንን ኢትዮጵያን አስባት ይቅር በለን ማረን

  • @geda630
    @geda630 3 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍ አሁንስ ልቤን አመመኝ ወይ ድህነታችን ደሀ በመሆናችን ተስደድን እና በሰው መገደል ።።በእውነት ያማል ያማል እንግዲህ መፅናናቱን ይስጣችሁ 😟😥🙏

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 3 ปีที่แล้ว +2

    ነፍስ ይማር እህቴ ምን ይደረጋል ክፉ ሰው አያድርስባችሁ አይዞሽ ጌታ የስራውን ይስጠው

  • @molowark6364
    @molowark6364 3 ปีที่แล้ว +10

    አይዞት እናቴ 😭😭

  • @AskMePrayer
    @AskMePrayer 3 ปีที่แล้ว

    እንደ ሀገር ሀጢአታችን በዛ! ክፋት በዛ! የሰይጣን ስራ ነግሷል! አምላካችንን መፍራት ትተናል። ልባችን ተደፍኗል። አገር ዉስጥ ብንሆን ወይም የአለም ዳርቻ ብንሰደድ፥ መደበቂያ ፈፅሞ የለም! ደማችን በየቦታዉ እንደጎርፍ እየፈሰሰ ነው! አምላካችን ምህረት ካላደረገልን በስተቀርና፥ በአምላክ ጉያ መደበቅ ካልተለማመድን በስተቀር፥ ከሰይጣን ሰይፍ ማምለጥ አይቻልም! እንደህዝብ መቸ ይሆን አለማቀፋዊ የንስሀና የፀሎት ቀን አውጀን በአንድነትና በትህትና አምላካችንን ምህረት የምንጠይቀው? እስከዚያዉ ሁላችንም ሰላም አይኖረንም!

  • @habeshawit9927
    @habeshawit9927 3 ปีที่แล้ว +5

    ትንቢት ይፈፀም ዘንድ እግዚአብሔር ይመስገን
    ወንድም በውንድሙ ይነሳል ብቻ እግዚአብሔር ባተ ቸርነት ማረን ይቅር በለን ነብስ ይማር እህታቺን

  • @habtamukassa5398
    @habtamukassa5398 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ነፍሷን ይማረው ! ለቤተሠቦቿ መፅናናቱን ያድላቸው

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 3 ปีที่แล้ว +3

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እዋይይይይይ ኣታ ኣምላክ ኣቦይ ትመጽእ መንግስትኻ ዘክረና ተሰዲድና ከሎና ኣይትጥለመና እዋይ ኣነ ሓፍተይ ስዴተኛ ሓፍተይ 🙏🏽😭🙏🏽🙇🏾‍♀️💐❤🇪🇷

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 3 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስ ይማር እማማዬ እግዚአብሔር ያፅኖት ያማል እንደወጡ መቅረት ፈጣሪከዲህ አይነት አደጋ ሁላችንንም ይጠብቀን

  • @user-xx3iq2xi2s
    @user-xx3iq2xi2s 3 ปีที่แล้ว +5

    የኔ እናት እፍፍፍፍ😭😭😭💔

  • @user-wu6oe5ul4f
    @user-wu6oe5ul4f 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ኧረ መቸነው ጆሮአችን ጥሩ ነገር የሚሰማው በሀገራችን መከራ በሰው ሀገር መከራ እሰከመቸ ፈጣሪ ሆይ በቃችሁ በለን ለህታችን ነፍሰ ይማር

  • @naimaabdela3411
    @naimaabdela3411 3 ปีที่แล้ว +14

    ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን በስደትም በሃገርም ለቅሶ 😭😭😭😭😭😭

  • @user-nq5nw4zo4j
    @user-nq5nw4zo4j 3 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቀን 😥ለቤተሠቦች መፅናናት ተመኘሁ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 3 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍፍፍ አይ ዘድሮስ በጣም ፈራሁ ምንሰማዉ ሁሉ ያማል የኔ እህት ህወትሽን ለማሻሻል ብለሽ በወጣሽዉ ቀረሽ አይ 💔💔😭😭😭

    • @meloniytetube8011
      @meloniytetube8011 3 ปีที่แล้ว +1

      Fetariy woto kemekert yetbekn....betsb aderzigi ehet bekenenet

  • @selamdessie2384
    @selamdessie2384 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት እግዚአብሄር በአፀደ ገነት ያስቀምጥ

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 3 ปีที่แล้ว +4

    God be with you and her mother that is very sad 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍ በጣም ያማል። ነፍስ ይማር። 💔

  • @masaratmasarat9895
    @masaratmasarat9895 3 ปีที่แล้ว +10

    ነፍሳን በአፀደገነት ያኑረዉ ሰላም ናፈቀን

    • @meloniytetube8011
      @meloniytetube8011 3 ปีที่แล้ว

      Woto kemker amelak yetbekn nebes yemar betseb aderzigi

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 ปีที่แล้ว +5

    እውንት ንው እንደዚህ አይንትንገር ሁሌም አዲስ ንው ንፍሱዋን በአፀደገንት ያኑርው አቤት አቤት እንደው አምላኬ መቼ ይሆን የኢትዬ ስቃይ የሚበቃው👏🏽

  • @jmylove5318
    @jmylove5318 3 ปีที่แล้ว +5

    መቸነው ያረቢ ደህናነገር እምሰማው?

  • @melkamgirma9859
    @melkamgirma9859 3 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍ ፈጣሪ ያፅናቹ የኔ እናት የስው ጭካኔው በዝቶል አምላክ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @tiktok-dj3ei
    @tiktok-dj3ei 3 ปีที่แล้ว +15

    ውይይይ ሞት በዛሳ ምነው 😭

  • @hayattube8286
    @hayattube8286 3 ปีที่แล้ว +5

    ያረቢ😢😢😢

  • @user-ig9oz3yv5w
    @user-ig9oz3yv5w 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ወይኔ እደው መቸ ይሁን ደስ የሜል አክባረ እምስማዋ

  • @user-fz9ie5ih8m
    @user-fz9ie5ih8m 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጨካኝ ሰዉ ነዉ ለዛዉም ባለትዳር የልጆች አባት እግዚአብሔር የስራዉን ይስጠዉ ምን ይጠቀማል አንድ ፍሬ ልጅ የሷንም የቤተሰብም ተስፋ ያጨለመዉ

    • @meloniytetube8011
      @meloniytetube8011 3 ปีที่แล้ว

      yasazenal woto mekert🤲 betesb enhune beknenet

  • @saramokriya1942
    @saramokriya1942 3 ปีที่แล้ว +5

    ውድ ኢትዮጵያውያን ምንም ይሁን ምን የውጭ ዜጋ አታግቡ መ ጨረሸው አያምርም እዛው ቢያቃጥሉንም ኢትዮጵያውያን ይሻላሉ

    • @seniafeworki1066
      @seniafeworki1066 3 ปีที่แล้ว +1

      ኤርትራዊ ነው እኮ

    • @godfavan6625
      @godfavan6625 3 ปีที่แล้ว

      @@seniafeworki1066 ኤርትራ እራሳን የቻለች አገር ነው ስለዚህ የውጪ ዜጋ ነው አንጃጃል ባለጌ ዘረኛ ናቸው የስራውን ይስጠው።

    • @sdt3004
      @sdt3004 3 ปีที่แล้ว +1

      @@godfavan6625 ባክሽን ኤርትራዊ ሆነ ኢትዮጵያዊ ሁላችንም በባህልም በሀይማኖትም እንግባባለን እንመሳሰላለን ምን እያልሽ ነው እኔ የምኖረው አውስትራሊያ ነው ግን ሁለት ሴቶች የተገደሉት በኢትዮጵያዊ ወንዶች ባል ነው ያውም በአሰቃቂ ሁኔታ።

    • @godfavan6625
      @godfavan6625 3 ปีที่แล้ว

      @A T ስድብን ምን አመጣው ኤርትራ አገር ናት እንደ ማንኛውም ጎረቤት አገር ናት ጨካኘ ለመሆን አገር ወይ ሀይማኖት አያስፈልገውም ።ለስድቡ ግን የራስን ማንነት መግለፅ ነው ስድቡ ለራስ ወይለራስሽ ነው ማለት ነው።

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት በጣም ያሳዝናል ዱሮ አረባ አገርብቻ መስሎኝ ነበር ህግ ያለህ በት አገሮችም እንድዝ አይነት የሰው አውሬ አለህ እዝግኦ ያማል ነፍስ ይማር እህታችን 😥😥😥😥😥😥😥

  • @azidireart
    @azidireart 3 ปีที่แล้ว +6

    ዲስ ላይክ ያደረግ በዚህ ሰአት የገዳይ ዘመድ መሆን አለበት ኡፍፍፍፈ የሴት ልጅ ነብስ እረ ኡኡኡይይ

  • @therapysounds9542
    @therapysounds9542 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ነብስሽን በገነት ያኑረው

  • @belayche4050
    @belayche4050 3 ปีที่แล้ว +8

    It's so sad 😞 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @millyzemichael4046
    @millyzemichael4046 3 ปีที่แล้ว +2

    It's very sad 😥 😥 Rest in peace condolences for the family

  • @sentayobelay9805
    @sentayobelay9805 3 ปีที่แล้ว +9

    አምላኬ ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭