እኔ ልጄን አላውቀውም ሊታይ የሚገባ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 18,2021 MARSIL TVWORLDWIDE

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ส.ค. 2021
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 103

  • @tsion797
    @tsion797 2 ปีที่แล้ว +28

    በናዝሬቱ በጌታ በኢየሱስ ስም ትውልዱን የተቆጣጠረው የሱስ መንፈስ የፈረሰ ይሁን ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ

  • @user-ji2xv6kk5m
    @user-ji2xv6kk5m 2 ปีที่แล้ว +15

    የኢትዮጵያ እናቶች እድሜ ጌታ ይጨምርላችሁ ተሰቃያቹ ውይ ጌታ ሆይ ምድሬን አስባት ትውልዱን አድን 😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @user-zj1vv3vh6z
    @user-zj1vv3vh6z 2 ปีที่แล้ว +60

    እባካችሁ በተቻለን ወላጆቻችንን እናክብር አልተረዳናቸውም እንጂ ከእግዚአብሄር በታች ለመኖራችን ትልቁ የእነርሱ ፀሎት ዋስትናችን ነው።

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z 2 ปีที่แล้ว +29

    አንዳንድ ቤተሰቦች በልጆቻው ማረፍ ሲገባቸው ዋጋ ይከፍላሉ አይዞአቹ ጌታ ይጎበኘው ሌላ ምን እላለው ሌላ

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 2 ปีที่แล้ว +22

    እግዚአብሄር መልካም አባት ነው የኔ ወንድም አሁንም ገና አልመሸም በቤቱ ያኑርህ ዮኒየ ተባረክ

  • @ka8782
    @ka8782 2 ปีที่แล้ว +12

    አሁን ኢሄልጅ እዴትቆሞ ሄደ በዚሁሉ መዳኒት ጉበቱ ሣይፈርስ ስንል የእናት እባ እና ፀሎት፣የግዛብሄር ቸርነት።

  • @haregmakharegak1012
    @haregmakharegak1012 2 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ሰይጣን ልጆቹን ተጫውቶባቸዋል😢😢😢😢
    ዬኒ ዘመንክ ይባረክ

  • @robafitness3677
    @robafitness3677 2 ปีที่แล้ว +16

    የ ስኬት ምሳሌ ዮኒ አንደኛ

  • @ikainkaa8533
    @ikainkaa8533 2 ปีที่แล้ว +4

    አሁንስ የኢትዮጵያ ወላጆች በጣም አሳዘኑኝ ምን አይነት ዘመን ነው ወጣቱ በሙሉ ሱሰኛ ምን ጉድ ነው የእስራኤል አምላክ ሀገራችነን ጠብቅልን

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር በኢትዮጵያ እያለፈ ነው ስሙ ይባረክ

  • @user-dq6cx8ps4m
    @user-dq6cx8ps4m 2 ปีที่แล้ว +11

    ዮኒ እግዚአብሄር ይባርክ ዘርህ ይለምልም እባክህ አሮፓ ቱር ማረግ አለብን ስንትዎቻን ዞሮብናል መስለህ 🙏

  • @godanatube5013
    @godanatube5013 2 ปีที่แล้ว +8

    ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን
    ለታመመ ጤንነትን ፣
    ላላገባ ትዳርን ፣
    ላልወለደ ልጅን ፣
    የተሰደደውንም ለሀገራችን መሬት ያብቃን፣
    የተጋረጠብንን የሕልውና ፈተና ፈጣሪ ያውጣን ይርዳን ለአጥፊዎችም ልቦና ይስጥልን።
    ሰላም ለሕዝባችን ሰላም ለእናት አገራችን ኢትዮጵያ ይሁን።
    AMEN

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ወንድም እግዚያብሄር በቃ ይበልህ ቤተሰቦቹ በተለይ አባቱ ይሄ ልጅ ወዶ አይደለም ተይዞ ነው እናም ይቅርበለው የቤተሰብ እርዳታ በጣም ወሳኝ ነው ልጅ ሆኖ የማያጠፋ የለም አጥፍቻለው ብሏል ስለዚህ አባትየው ያንተ ይቅርታና እርዳታ ይሄልጅ ያስፈልገዋል ደሞ ተለውጧል ከዚህ በኋላ ሌላ ልጅ ነው የሚሆነው እናም የቤተሰቦቹ እርዳታ በጣም ወሳኝ ነው ደሞ ቆንጅዬ የሚያምር ልጅ ነው አይዞህ ጌታ ከደምህ ውስጥ ይጠብልህ እንደሌላ ሰው ያድርግህ ፈውስህ የፀና ይሁን

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 ปีที่แล้ว +7

    ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ያድናል!

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታን ሆይ አረ ምን ጉድ ነው የምንሰማው በጣም ልጅ ነውኮ በጌታ በየሱስ ሰም ድነህ ተለውጠህ ቅር ጌታ ይርዳህ

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 2 ปีที่แล้ว +4

    እናታችሁን አታሳዝኑ እባካችሁ... እናት አዝና የትም አደርሱም!

  • @user-el4ws9nk5s
    @user-el4ws9nk5s 2 ปีที่แล้ว +1

    በቃ ቃል የለኝም እግዛብሔር ይጠብቅህ ባንተ ነው የተለወጥኩት ይወኒየ

  • @user-pk3tl3ex5k
    @user-pk3tl3ex5k 2 ปีที่แล้ว +1

    ሙስሊም ነኝ ግን ዮኒን በደንብ ነው ምከታተለው ማሻአላህ

  • @jesuslord6097
    @jesuslord6097 2 ปีที่แล้ว +5

    Yoniyee tebarek

  • @naniy9579
    @naniy9579 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር መልካም ነው ዮኒ ተባረክ ።🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 2 ปีที่แล้ว +4

    መጀመራያ ጌታ እየሱሰ ሥሙ ይባሩክ አይዞችሁ አሁንም አልመሸም 80 ልክ ካለህ 20 ብቃጠል 50 ሊክ ይቀረሐል በርታ ሁላችሁም

  • @frehiwotwondemagagnhu1645
    @frehiwotwondemagagnhu1645 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንህ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን፡፡ አቅም አለህ፣ ግዚም አለህ፣ እግዚአብሄር ይረዳሃል በርታ ከጌታ ቤት አትጥፋ አትራቅ ያለፈውን እንዳለፈ ውሃ ትረሳዋለህ አንተ አዲስ ነህ ፡፡ ዘመንህ ይለምልም
    ዮኒዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ አንተ ብሩክ ነህ፡፡

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 ปีที่แล้ว +6

    ጌታ ግዘውን ጠብቆ ይለውጣል ምን ይሳነዋል

  • @branishbranson4497
    @branishbranson4497 ปีที่แล้ว

    yoniye wodalo tadarki STAGH 😍😍😘💙💛💜💖🙏🙌☝👬

  • @aksentesema5169
    @aksentesema5169 2 ปีที่แล้ว

    Yoniye tebarek betam nw mwedh

  • @habtamassefa3169
    @habtamassefa3169 2 ปีที่แล้ว

    እግዝብሔረ ሆይ ተመሥገን ዬውኔ ጌታ ይባረክህ

  • @wisdomwayeducation
    @wisdomwayeducation 2 ปีที่แล้ว +1

    Yoni keep up my real brother you really inspire me to do more in drug addiction cases

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ፡ይባረክ፡ተባረክ፡ዮኒየ፡ውድ፡ነህ፡ተባረኩ

  • @Ajman4949
    @Ajman4949 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ስሙ ይባሬክ

  • @melatmel4228
    @melatmel4228 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ዬኒ ሌላ ምን እላለሁ -😭😭😭

  • @routemebrate6098
    @routemebrate6098 2 ปีที่แล้ว

    Yoni geta zemenke babezeto yebarekew ❤️❤️❤️

  • @elsabetpahulis6935
    @elsabetpahulis6935 2 ปีที่แล้ว

    Yony God bless you more and more and your family!!!

  • @holytubeethiopia3495
    @holytubeethiopia3495 2 ปีที่แล้ว +2

    🛑አሜን እንኳን ጌታ ደረሰልህ ወንድሜ ይህም በእግዚአብሔር አይን ቀላል ነው!!
    በሱስ እና በተለያዩ ልምምዶች ለምትቸገሩ የሀገሬ ወጣቶች ሁሉ የምስራች በወጣቶች ለውጥ ላይ ትኩረቱን አድርጎ የሚሰራና ለብዙ ወጣቶች የለውጥ ምክንያት የሆነ ድንቅ ሀገረኛ ክርስቲያንናዊ motivational የ ዩቲዩብ ቻናል በ 2010 #የመልካም #ወጣት ፍሬ መልካሙ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 ปีที่แล้ว +6

    ዮዬ ፀጋ ይብዛልህ ለምልምልን

  • @moromaadamo1327
    @moromaadamo1327 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዮንየ

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 2 ปีที่แล้ว

    Egezabeher melkam amelke new Eysues yadenael keber leysues yehun yegzabher sewe yoniya Egezabeher yebarekhe zemenehen yebarek

  • @mesimesi3695
    @mesimesi3695 2 ปีที่แล้ว +7

    ጌታ የባርክ ዮን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 2 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏💝💝💝💝

  • @meserettekie1421
    @meserettekie1421 2 ปีที่แล้ว +5

    ውይይይይ አናት

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 2 ปีที่แล้ว +7

    አቤት አቤት ወላጅ መሆን በረከት መሆኑ ቀርቶ ጭንቀትና ስቃይ ዋጋ መክፈል ሆነ? ኡፍ እንዴት እንደሚያሳዝኑ አቤት ለትውልዱ አጥብቀን ልንፀልይ ይገባል።

  • @Gloria-ye1pw
    @Gloria-ye1pw 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው አሜን 🥰✅😢🥰🥰

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ ተባርክ

  • @senaithaile1943
    @senaithaile1943 2 ปีที่แล้ว

    Egziabhr eybarka ybrkh yoni

  • @fevabebe2131
    @fevabebe2131 2 ปีที่แล้ว

    God bless you yoni

  • @addis.g6448
    @addis.g6448 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ደግሞ በክርስቶስ ይቅር እንዳሊቹ ይቅር ተባባሉ።

  • @alemuabera8543
    @alemuabera8543 2 ปีที่แล้ว

    Wey yoni anten ye ethio enatoch tsalot Naw yesnasah egr yitebikih 🙏🙏

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባረክ

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያበርታህ ፈፅሞ ይፈውሰህም።

  • @rozaeshetu3630
    @rozaeshetu3630 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ግታ መልካም አምላክ ነው

  • @trtr4704
    @trtr4704 2 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen haleluyaa iyasuus getaa new

  • @mimialex2275
    @mimialex2275 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሸ ጌታ እኮን ርዴሸ

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 2 ปีที่แล้ว

    Egizabeher melkam new !!!

  • @user-hw1jw1jp4g
    @user-hw1jw1jp4g 6 หลายเดือนก่อน

    כול כבוד❤

  • @xojunior7821
    @xojunior7821 2 ปีที่แล้ว

    Yazid a proud of uuuuu btmnnmmmmm

  • @saratadele9928
    @saratadele9928 2 ปีที่แล้ว

    Tebarku

  • @wintanhubekiya9892
    @wintanhubekiya9892 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebkri wendm

  • @helenhussien1670
    @helenhussien1670 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳህ አቅም ይሁንህና ከሱስ ተላቀህ አምላክህን የምታገለግል ሁን

  • @fitsumzeleke2222
    @fitsumzeleke2222 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይችላል

  • @mita123abcalmaz2
    @mita123abcalmaz2 2 ปีที่แล้ว

    Wangeelii moodhaa Geta Yesus Simuu Ibarek Ameeeeeeeeeen

  • @diboratubeasella2005
    @diboratubeasella2005 2 ปีที่แล้ว +1

    Lijuu yasazinali

  • @christiantsegaytewelde450
    @christiantsegaytewelde450 2 ปีที่แล้ว +1

    Wey enatochachin sintun teshekemu?

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪዬ

  • @burkankhan4245
    @burkankhan4245 2 ปีที่แล้ว

    Migerm new geta eysus

  • @diboratubeasella2005
    @diboratubeasella2005 2 ปีที่แล้ว +1

    Yoni geta zebenikin biriki yadirgi

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ እናትና አባት

  • @user-dg3xi2un4t
    @user-dg3xi2un4t 6 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉

  • @beza137
    @beza137 2 ปีที่แล้ว

    yoni ♥️♥️

  • @user-dg3xi2un4t
    @user-dg3xi2un4t 6 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @solosol4190
    @solosol4190 2 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @user-dg3xi2un4t
    @user-dg3xi2un4t 6 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏

  • @DanielTeshome-hw6dn
    @DanielTeshome-hw6dn 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ibsitubrahu5831
    @ibsitubrahu5831 2 ปีที่แล้ว

    Ay welaj

  • @tinaa8299
    @tinaa8299 2 ปีที่แล้ว

    አሜን😭😭😭😭

  • @haymanotgetachew9377
    @haymanotgetachew9377 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏❤❤

  • @godisgood1050
    @godisgood1050 2 ปีที่แล้ว

    JONATHAN U WON 🇪🇹✊🏽👏🏽👏🏽

    • @kmb5036
      @kmb5036 2 ปีที่แล้ว

      No god won

    • @godisgood1050
      @godisgood1050 2 ปีที่แล้ว

      @@kmb5036 What ???

  • @khalidabdellah4443
    @khalidabdellah4443 2 ปีที่แล้ว

    Hi is a Muslim I know him

  • @user-jx2xn9fp2u
    @user-jx2xn9fp2u 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @AlmazDana-yg7jc
    @AlmazDana-yg7jc 8 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @blenayene8296
    @blenayene8296 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ ለስንቱ ላልቅስ ትውልዱ በጣም ያሳዝናል እድሜ ለወያኔ 30 አመት ሙሉ ትውልድን ገደሉት

  • @godisgood9069
    @godisgood9069 2 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍😍😍😍😭

  • @kaladamsu9843
    @kaladamsu9843 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢

  • @senaabaqalasenaabaqala7491
    @senaabaqalasenaabaqala7491 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @Azushkor
    @Azushkor 2 ปีที่แล้ว +1

    Please tmhrtu telo lkeku yetebekn new

  • @ZelekeZelek-ju7ht
    @ZelekeZelek-ju7ht 7 หลายเดือนก่อน

    LEK❤❤❤

  • @marcillali8284
    @marcillali8284 2 ปีที่แล้ว

    yoni tesactolhul

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 2 ปีที่แล้ว

    አስለቀስከኝ እንደዉ ምን ሆናችሁ ይሆን እኔ ልጄን ልብሱን አፉን አሸት ነበር ወጥቶ ሲገባ አይ እናት ልጆቻችንን ግን አናዉቃቸዉም

  • @kbmaraki3595
    @kbmaraki3595 2 ปีที่แล้ว +3

    እየሱስ ያድናል

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, BLESSED,GOLDEN,TEACHABLE, ICON AND ANOINITED TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @yohannestegenu2382
    @yohannestegenu2382 2 ปีที่แล้ว

    anete abren aydel enday be ater menezelew hahahaha ere bro lewet yelale

  • @adishayelu119
    @adishayelu119 ปีที่แล้ว

    እያሱስ

  • @netsinat4039
    @netsinat4039 2 ปีที่แล้ว +2

    Beyesus sim dislike lay 8 setan ayew