MK TV የብፁዕ አቡነ ኤርምያስ መልእክት ስለ ሣልሳዊ ንጉሥ ቴዎድሮስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 203

  • @KerstoseAimlaky
    @KerstoseAimlaky 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቡፁ አባታችን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን የአባቶቻችን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን ፣ እንኳንም አልተማሪኩም ግን መል አገኛው የአመቱ ባለበት እችን አመት ሳናስብ ያሰበን የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @sara.gonderethiopia2905
    @sara.gonderethiopia2905 3 ปีที่แล้ว +7

    ልብ ያለው የአባታችንን ትምህርትና ምክር ቢሰማ ራሱን ያድናል። በእውነት ለቤተ ክርስቲያን የውስጥ ጠላቶቿ ከውጭና ከአህዛብ ብሰውባታል። አህዛብስ ቀድሞውንም እስካላመኑ ድረስ ወዳጆቿ አይሆኑም በቤቷ ውስጥ ያሉት ሰዎች ግን ብቻ እግዚአብሔር እንደ ምህረቱ በጎውን ነገር ያድርግልን.....ብናስተውል መልካም ነበር እኛ ክርስቲያኖች ነን እመጣለሁ ያለን የሚመጣው የምንታመንበት የዘላለሙ መድኃኒታችን የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን ነው። አባታችን የህይወትን ቃል ያሰማልን ቡራኬዎትም ይደረግልን... ይድረሰን።

    • @mahderzenabu8394
      @mahderzenabu8394 ปีที่แล้ว

      ትክክለኛ ነገር ነው የተናገርሽው

  • @Melke_A
    @Melke_A 3 ปีที่แล้ว +11

    ጣፋጭ እና ጥዑም ነው ቃላቸው። እግዚአብሔር ከበረከትዎ ይክፈለን። ይባርኩን አባታችን። እንወድዎታለን።

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 3 ปีที่แล้ว +10

    አባታችን እንደርሰወ ያሉ አባቶቻችን ያብዛልን

  • @lilyayelechwenedemu143
    @lilyayelechwenedemu143 3 ปีที่แล้ว +6

    ብፁዕ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @kelemeworkadmassu1961
    @kelemeworkadmassu1961 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን!!!
    አባታችን እግዚአብሔር በዕድሜ እና በጤና ይጠብቅልን ፡፡
    በረከትዎት ይደርብኝ ይፍቱኝ ፡፡

  • @rosalovemarew5481
    @rosalovemarew5481 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    አባታችን በውነቱ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @bini2442
    @bini2442 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን በውነቱ ቃለ ሕይወትን ያሰማል።

  • @tsigewongel8203
    @tsigewongel8203 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ብጽዎነትዎ በረከትዎ ይደርብን 🙏ከእኛ ዘመን አዋቂ ይልቅ ፊደል ያልቆጠረው ማህበረሰብ በእምነትና በፈሪያ እግዚያብሄር እሚኖሩት ይበልጡናል ማስተዋሉን ያድለን !

  • @hulubershuhone8924
    @hulubershuhone8924 3 ปีที่แล้ว +15

    አባቴ ቡራኬወ ይድረሰን
    እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @emubekl46
    @emubekl46 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ቸርነቱ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችንን ቃለ. ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከት ይድረሰን

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ለእኛም ማስተዋልንንይስጡን ::

  • @yekateraratube2000
    @yekateraratube2000 3 ปีที่แล้ว +17

    ኢትዮጵያ የስላሴ የክብራቸው መገለጫ ምድር
    ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን
    ኢትዮጵያ ርስተ-ድንግል ማርያም
    ኢትዮጵያ የአለሙ ገዢ
    አባታችን እስቲ ስለ አለቃ አያሌው ታምሩ ውግዘት ንገሩን ! ምን አሉ ? ምን ብለው አወገዙ ? በምን ምክኒያት አወገዙ ? እስቲ ስለእውነት እናውራ !

    • @ግሸንሆይጥሪኝ
      @ግሸንሆይጥሪኝ 3 ปีที่แล้ว +4

      ኢትዮጵያ የራሷ ታሪክ አላት እግዚአብሔር እንደው ኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን ምድር ሁሉ የእግሩ መረገጫ በሁሉም ቦታ አለ የጁ ፍጡር ነው
      አንተ የማን ተከታይ ሆነህ ነው ስለ እውነት እናውራ እምትለው? እውነት አንድት ናት! ከመጽሐፍ ቅዱስ ካዋልድ ከሊቃውንት አባቶቻችን በእሳት ተፈትነው ካለፉት ወርቃማ ተዋህዶ ሃይማኖታችን ውጭ ሌላ እከሌ እከሌ እያልን ሰው አንከተል ያኔ እውነተኞቹን አባቶች እሚያስተምሩንን ተግሳፅ እውነት ይገባናል እናውቃለን።

    • @ግሸንሆይጥሪኝ
      @ግሸንሆይጥሪኝ 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
      በጣም አባታችን ሞኙ በዛና ተከታይ አገኙ በጣም መንጎቹ ዝም ብለን እየነጎድን ነው የናተ ልፋት ይመልሳቸው

    • @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha
      @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha 3 ปีที่แล้ว +1

      Atsa Tewodris እውነት ነው ኢትዮጵያ ስላሴን በትክክል የምታመልክ የምታመሰጥር የእመቤታችንም የአስራት ሀገር ለመሆኗ ጥርጥር የለውም ።ችግሩ የራዕይ 20 አባላትን የተቀላቀሉ ምዕመናን የተሸወዱት የቤተክርስቲያን ተቆርቋሪ መስለው ሰዉን ሁሉ ወደ ተሳሳተ ፅንፈኛ አካሄድ ጋር መሆናቸው ብቻ ነው። አንድ ያድርገን

  • @habtamuhmariam3163
    @habtamuhmariam3163 3 ปีที่แล้ว

    ብዙ ወገኖቻችን በዚህ ቡድን ውስጥ ገብተዋል፡፡ እኔ ራሴ በጓደኛዬ ምክር ሊገባ ቢዬ መለያ ቁጥር በቴልግራም ከሰጡኝ በኋላ ሁኔታውን ሳስበው የቤተክርስትያን ትምህርት ስላለመሰለኝ ወድያው ትቸዋለሁ፡፡

  • @biruktim4223
    @biruktim4223 3 ปีที่แล้ว +4

    ደስ የሚሉ አባት!! አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጠና ይስልጥልን!! ቡፁኡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag5564 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህ ያሰማልን አባታችን እድሜ ያድልልን

  • @ኂሩተሥላሴ
    @ኂሩተሥላሴ 3 ปีที่แล้ว +2

    በረከቶት ይድረሰኝ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @asss4503
    @asss4503 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ነባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያዉርስልን!!!

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ይሰማልን አባታችንን

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen⛪⛪⛪Abatachen Beteketewo yedereben! kale hiwot yasemalen! edeme ena tena yadelelene!

  • @witnessam6592
    @witnessam6592 3 ปีที่แล้ว +2

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን አሜን።

  • @endashaws84
    @endashaws84 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @shambelmengsitu5857
    @shambelmengsitu5857 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከተዎት ይድረሰኝ

  • @አልረሳውምማንነቴንበደምመ
    @አልረሳውምማንነቴንበደምመ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ብፁእ አባታችኖ
    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @tigistsisay1141
    @tigistsisay1141 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው እኜም በtegram እከታተላቸው ነበር የተወሰነ ጊዜ ትንሽንኳን ትህትና የሌላቸው ሰውን ሁሉ የሚዘልፉ ናቸው ማአተኛ ናቸው .. አንድ እውነትም የላቸውም .. እግዚአብሔር መሀሪና ፍቅር የሆነ አምላክ ነው ሁሌም አለም በምህረቱ እንጂ በስራዋ አትኖርም

  • @tesfayemisker2882
    @tesfayemisker2882 3 ปีที่แล้ว +5

    Oh i feel happy having this kind of bishop

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 3 ปีที่แล้ว +31

    ብፁዕነትዎ ቡራኬዎ ይድረሰን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ሚህበረ ቅዱሳንን ስትመለከቱ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ክርስቲያናዊ ግዴታችንን እንወጣ🙏

    • @ethiopiaisalabel6753
      @ethiopiaisalabel6753 3 ปีที่แล้ว

      እነሆ እድሜ ይስጠን!!! የአማራው ኦርቶዶክስ በዝህች የጉድ አገር እናት ኢትዮጵያ ውስጥ ‹‹የሃይማኖት እኩልነት ይከበር ብሎ ሰላማዊ ሰልፍ ይወጣል ብሎ ያሰበ ሰው አለ!!›› ፕሮቴስታንቶች፣ ካቶሊኮች፣ ሙስሊሞች ይህን በዓይናቸው ማዬታቸው እርግጠኛ ነኝ እድለኞች ናቸው! ምክንያቱም ኦርቶዶክስ ምን እንደሰራች በፍፁም ስለማታውቁ! እናንተ ኦርቶዶክስ የሆናችሁት በዜግነታችሁ እና በአደራ ነው፤ እኛ ክርስቲያን የሆነው ትምህርተ ክርስቶስ ተምረን ነው፡፡ ልዩነቱ በፍፁም አይገባህም!!! ‹‹በቅርቡ›› ያልካት ነው በለፈው ሁለት ወር በፊት አማራዎችም ሰላማዊ ሰልፍ ስያደርጉ በክልላቸው ይህንኑ ብለዋል!!! ቱልቱላችሁን ብቻ ንፉ እናንተ!!!

    • @mariyahiwi1168
      @mariyahiwi1168 3 ปีที่แล้ว

      እሺ እህታችን።

  • @BehailuMetaferia
    @BehailuMetaferia 3 ปีที่แล้ว

    ብፁዕነትዎ ቡራኬዎ ይድረሰን በእድሜ በጽጋ ይጠብቅልን።

  • @ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ
    @ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ኑሩልን እኛም የሠማንውን በልቦናችን ያሳድርብን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ethioarbicfood8891
    @ethioarbicfood8891 3 ปีที่แล้ว +10

    ቃለህይወት ያሰማልን ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @gigibekele6938
    @gigibekele6938 3 ปีที่แล้ว +12

    ኢትዮጵያ የአለም ብርሐን መልክታቸዉ ተክክለኛና እዉነተኛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ቀጥተኛ የሆነተምህርት ነዉ አባቶችእዉነትን አትደብቁ ቀኑሲደርስ እዉነትስለሚገለጥ

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 3 ปีที่แล้ว +1

      Egizabher mastwaluen yestehe/ she

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ምነው እግዚአብሔር እንደእርሶ አይነቱን ቢያበዛልን!!!! አዎን በተለይ ተማርን ያሉት ውጪም ሀገር ውስጥም ያሉት ናቸው ኢትዮጵያን ሊያጠፉ ቀን ከለሊት እየሰሩ ነው::
    የቤተክርስቲያን መሪዎቻችንም እግዚአብሔር ልቦና ይጥልን::
    ባለህልመኛውና ህለሙን ይፈተሉን አይነት ትልቅ ትምህርት ነው::
    አባታችን እግዚአብሔር እድሜውን ከጤናዎ ጋራ ይስጥልን :: ኢትዮጵያችንን ይጠብቅልን :: እመብርሀን ታማልደን :: በረከት እረእዴቶ አይራቀን::

  • @astermequannt1585
    @astermequannt1585 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ብፁ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን

  • @selamteke1007
    @selamteke1007 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ለእኛም ሰሚ ልቦና ይሰጠን

  • @weynshetgelana3252
    @weynshetgelana3252 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @melesgebremariam3520
    @melesgebremariam3520 3 ปีที่แล้ว

    Qale Hewot Yasemalin. Amen Amen Amen.

  • @danieltekle5146
    @danieltekle5146 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen qale hiwet yasemalen

  • @ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ
    @ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቡራኬት ይድረሰን
    ቃል ህይወት ያሰልን

  • @genet6181
    @genet6181 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን እደርሶ ያሉ አባቶች ያብዛልን

  • @kukw9428
    @kukw9428 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን

  • @tirnesh3066
    @tirnesh3066 3 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ይስጥልን ::ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @amengondarewhemo6272
    @amengondarewhemo6272 3 ปีที่แล้ว

    በረከት እረታቸው ይደርብን አይለየን

  • @አጸደማርያምበየነ
    @አጸደማርያምበየነ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቡራኮዎ ይድረሰን ብጹዕ አባታችን

  • @fg6555
    @fg6555 3 ปีที่แล้ว +3

    የድንግል ማርያም ልጅ የአማኑኤል ቸርነት አይለየን ቡፁኡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን💒🕯💚💛❤🌾ተመስገን

  • @alefumegos3279
    @alefumegos3279 3 ปีที่แล้ว

    በረከትወ ይደርብን

  • @chalachewmareg5415
    @chalachewmareg5415 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እንወዳቸዋለን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 3 ปีที่แล้ว

    አባቴ ቡሬኬዎ ይድረሰን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @gebreeyesusalemayehu3136
    @gebreeyesusalemayehu3136 3 ปีที่แล้ว

    በረከትዎ ይደርብን አባታችን

  • @eneyewdessie3
    @eneyewdessie3 3 ปีที่แล้ว

    በረከትወ ይድረስን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ።

  • @tarekegndeginet161
    @tarekegndeginet161 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehywot yasemaln letechswedut wegenochachn Egziabher Amlak masetewal ylaklachew

  • @ሚጣነኝግደለሿ
    @ሚጣነኝግደለሿ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @LuckyLucky-le9oq
    @LuckyLucky-le9oq 3 ปีที่แล้ว

    ብፁዕነታቸው በረከትዎ ይድረሰኝ

  • @tsigeyimer1581
    @tsigeyimer1581 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቡራኬዎ ለእኞም በውጭ ላለነውም ይደርብን ።

  • @yeneneshfikru6215
    @yeneneshfikru6215 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen
    Ye abatoch bereket yiderbin

  • @aragashshamilis7482
    @aragashshamilis7482 3 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwto yasamalna abatachina tsegawun yabzalote
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @sarazamedkun4019
    @sarazamedkun4019 3 ปีที่แล้ว

    ብጹዕ አባታችን ቤራኬሁ ይድርስን

  • @beki9343
    @beki9343 3 ปีที่แล้ว

    አባታቺን ቡራኬዎ ይድረሰን 🙏

  • @azebnegash6723
    @azebnegash6723 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜነ አሜነ አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @tigatig457
    @tigatig457 3 ปีที่แล้ว

    Amene kale hiwete yasmalne aba

  • @waqayoonjaalala5526
    @waqayoonjaalala5526 3 ปีที่แล้ว

    Abbatachen barakataa yedarasi Kale hiwote yasemalen egzabher ⛪💐

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በጣም ያሳዝናል ቅዱስ ጳውሎስ ማን አዚም አደረገባችው ያለው የዘንድሮ ምህመናንን ነው ይቅር ይበለን

  • @kidargaw
    @kidargaw 3 ปีที่แล้ว

    ብፁዕነትዎ ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @ከተሰራይቻላል
    @ከተሰራይቻላል 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @todtod5393
    @todtod5393 3 ปีที่แล้ว

    Loveeeeeeeeeeeee Loveeeeeeeeeee Abunaa Ermisssssssss !!!

  • @__-dl1pg
    @__-dl1pg 3 ปีที่แล้ว +2

    ጆሮ ያለው ይስማ ። አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ።

  • @abrishabebe8391
    @abrishabebe8391 2 ปีที่แล้ว

    amen

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 3 ปีที่แล้ว

    Abatachen kale hiwot yasemalen segawun yabzalen amen

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 3 ปีที่แล้ว +4

    ቆራጡ አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቆ :: የመንፈስ ምግብን ፈትፍተው ነው የሚያቀርቡልን::

  • @ehtiopiaehtiopia1183
    @ehtiopiaehtiopia1183 3 ปีที่แล้ว +1

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ ይድረሰን አሜን ፫ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አስተ ዋይ ልብን ያድለን።

  • @siraksolomon9837
    @siraksolomon9837 3 ปีที่แล้ว

    ብፁዕነትዎ ቡራኬዎ ይድረሰን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 3 ปีที่แล้ว

    በርከተው ይድርሰን

  • @የፍቅርጉዞማሪያምንይ-ቘ1ጠ
    @የፍቅርጉዞማሪያምንይ-ቘ1ጠ 3 ปีที่แล้ว

    ብጹህ አባታችን ቡራኬወ ይድረሰን

  • @sofyass3973
    @sofyass3973 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 3 ปีที่แล้ว +3

    አባዘወንጌል አንዴ ተናግረዋል እኔ በበኩሌ የሳቸውን አምናለሁ ከሰማሁ ከ3 አመት ጀምሮ መልክቱን ያየሁት ትክክል ነው እረሀቡ እርስ በእርስ ጦርነት እረሀብ ወረረሸኙ ሁሉም የተናገሩት እየደረሰ ነው ይህም ከእግዚአብሔር ተልከው ነው እንጅ በራሳቸውም አይደለም ግን ከሳቸው በኸዋላ የትንቢት መሰራረቅ አያለሁ በኦርቶዶክስ ተዋህዶም ውስጥም እዲሁም የአባዘወንጌል ትንቢት አሁን በዚህ 3 ወር ውስጥ ፕሮቴስታንቶች ሰርቀው ኮፕ አድርገው ያወራሉ የ ዮቱብ ሳንቲም መልቀሚያ አድርገውታል ፕሮቴስታንቶች የኢትዮጵያ አዲስ አመት ሲገባ 2013 ልብሳቸውን ጥለው ሲጨፍሩ ነበር እስከጠቅላይ ሚኒስትሩ እርችት እየተተኮሰ የብልፅግና የከፍታ ዘመን ገባ እያሉ😎አንድ ሶስት አራት የሚሆኖ ቅዥታም ፓስተሮች ፔጅ ሄጄ አይገርምህም 2013 ሀይለኛው የእልቂት ዘመን ነው ብዬ ነበር ይህን ልል የቻልኩት የአባዘወጌልን ትንቢት ስለሰማሁ ነው በራሴ አይደለም።
    ያም አለ ይህ ወደድን ጠላን የኢትዮጵያ ተንሳዬ መ ምጣቱ አይቀሬ ነው ፈራነውም ጠላነውም ወደድነውም አይቀሬ ነው 😎
    በተረፈ ሁሉ እያራዘመ ቃላት እየጨማመረ የሚያወራው ትንቢት የአባዘወጌልን ነው ይህ ተገቢ አይደለም ለነሱ ያልተነገረውን ተነገረን እያሉ መቀባጠር ያስጠይቃቸዋል ቅጣትም አለባቸው ቀድመው ንሰሀ ካልገቡ!

  • @amengondarewhemo6272
    @amengondarewhemo6272 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @tigisttakel7980
    @tigisttakel7980 3 ปีที่แล้ว +1

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን
    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን::

  • @ወለተተክለሃይማኖት-ዠ7ፐ
    @ወለተተክለሃይማኖት-ዠ7ፐ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤታችን ትሰጥልን 💚💛❤️💚💛❤️

  • @lishannegussie309
    @lishannegussie309 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen

  • @AynalemNigatu9682
    @AynalemNigatu9682 3 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @waletemariyam2420
    @waletemariyam2420 3 ปีที่แล้ว

    Mani yiredachuwal abbatachin Egzihabiher libbona yisten! Ameeeen!!😭😭😭😭😭🙏🤲🤲

  • @dhamudha885
    @dhamudha885 3 ปีที่แล้ว +28

    አባታችን እንደሶዎ እኮ የሚገስፅ አባት ቢኖር ማነም እየተነሳ ዚህ የዋሕ ህዝብ ላይ አጫወቱበትም ነበር ጌታ ሆይ ልብ ስጠን

  • @welderufaelalemu1635
    @welderufaelalemu1635 2 ปีที่แล้ว

    Kale yasemaln Bitsu abatachinnn

  • @melkenewbayu1166
    @melkenewbayu1166 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን
    ኢት/ያ ርስተ ድንግል ማሪያም መሆኗ የስላሶች መመስገኛ ምድር መሆኗ የአለሙ ገዥ የአለሙ ብርሃን ትሆናለች መባሉ ቅር አሰኝቶዎታል? ምናለ ይሁንልን ያድርገው ይደረግልን ብለው በፆለት ቢያግዙ እስኪ ደግ ደጉን እስቡ! ! እኛስ የእምየ ከፍታ ናፍቆናል ይሁንልን ፈጣሪ ሆይ የኢት/ያ የአለም ብርሃን አጀንዳቸው አጀንዳህ ይሁን ሀሳባቸው ሁሉ የአንተ ሀሳብ ይሁን ቃላቶቻቸው ያንተ ቃሎች ይሁኑ ድምፁ ያንተ ድምፅ ይሁን እያልን ከመፀለይ ውጭ ነቀፌታው ትርጉም የለውም
    መሮናል ተሰቃይተናል አዝነናል በዚህ ስዓት ፈጣሪ ካልደረሰልን ለመቸ ሊሆነን
    ብፁዑነትዎ ኢት/ያ የአለም ብርሃን ላይ የሚሰማው ድምፅ የሳልሳዊ ቴዎዶሮስ ድምፅ አይደለም የራሱ የክርስቶስ ድምፅ ነው( በቴዎድሮስ ላይ አድሮ) አበቃ አራት ነጥብ በቃን በቃን በቃን መሮናል ተሰቃይተናል በሽቀናል

  • @teferatamirat9049
    @teferatamirat9049 3 ปีที่แล้ว +5

    የኢትዮጵያን ባንዲራ በቤቴውስጥ ማስቀመጡ ምን ችግር አለው? የተዋህዶ እምነትን የሚቃረነው ምን ላይ ነው? ለኢትዮጵያና ለተዋህዶ መልካም ምኞት መመኘት ምንድነው ችግሩ? በዚህ ዘመን ተዋህዳ ቤተክርስቲያንን የሚጠብቀው ምእመኑ መሆኑን መዘንጋት የለበትም ምንምእንደማያውቅ ዝም ብሎ ማንምእንደፈለገው የሚነዳው ደካማ እውቀት የሌለው አድርጎ መቁጠር ተገቢ አይደለም!
    40 አመት ህዝባችንን ቤተክርስትያንን ምእመኑን ማንም የጠበቀው አባት መምህር የለም ይህም እያንዳንዱን የተዋህዶ አማኝ የሚያውቀው ነው ! ቤተክርስቲያንን ከመናፍቃን ከቅባት ከፀጋ ከካቶሊቅ ከ666 ተከታዮች አፅዱልን!

  • @waletemariyam2420
    @waletemariyam2420 3 ปีที่แล้ว

    Ewunet new abbatachin Egzihabiher abizito stegawun yabzalen!! Ameeeen!!!💔💞💞💞🙏

  • @Soliyna21
    @Soliyna21 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቡራኪዎት ይድረሰን
    አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እንደ እናንተ ያሉ አባቶቻችንን አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር ያብዛልን እንወዳችኋለን እረጅም እድሜ ያኑርልን ❤🙏

  • @yeselaselijnegn8246
    @yeselaselijnegn8246 3 ปีที่แล้ว +2

    💚💛❤ኢትዮጵያ የስላሴ የክብራቸው መገለጫና መመገኛ ምድር
    💚💛❤ኢትዮጵያ ርስተ ድግል ማርያም
    💚💛❤ኢትዮጵያ የአለሙ ገዢ
    💚💛❤ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን ይሄንን የሚቃወም እራሱን ይመርምር!።

  • @destaayalew1120
    @destaayalew1120 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 😭😭

  • @fanosebelay909
    @fanosebelay909 3 ปีที่แล้ว

    Amin!

  • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
    @መይሳውካሳ-ቐ1ወ 3 ปีที่แล้ว +1

    #አባታችን# ቃለ ህይወትንና ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ፤ ይባርኩኝ ፤ ይፍቱኝ #ቡራኬዎ# ይድረሰኝ ፤ ይድረሰን ።

  • @የተረሳቻናል
    @የተረሳቻናል 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen kaliwet sasemaln

  • @segachuchu7999
    @segachuchu7999 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @feyorinaanteneh2109
    @feyorinaanteneh2109 3 ปีที่แล้ว

    Endezih yalu gubaeyat sikahedu ebakachu mastawekia bineger mesatef enfelgalen

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ማስታተዋልን ያድለን

  • @marugirmay4610
    @marugirmay4610 3 ปีที่แล้ว

    Eyesus aymelekim! Hulachihum tesasetachihoal! (Hulum aynet yekirstian haymanotoch) ! Yemimelekew Yahweh Amlak new,beliju be yesus bekul!!!!!!!!!!!!!!

  • @birtukanzeleke7992
    @birtukanzeleke7992 3 ปีที่แล้ว +6

    ማህተብ የበጠሰ ካለ ማህተሙን የበለጠ ያጥብቅ እኔ አጠብቄያለሁ :: እግዚአብሔር እውነት ነው ኢትዮጵያ የሥላሴዎች መመስገኛ ምድር ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል የእሥራት ሀገር ነች ይህንን እምናለሁ ሥላሴ ክብራቸው ከተልጸባት የአለም ሁሉ ብርሃን ትሆናለች ብርሃንዋ ሥላሴዎች ናቸውና :: ብዙ ንጹህ አባቶች መምእናን ከቤተ ክርስቲያን እየተገፉ የወደቁት ስንት ናቸው ? የገጠሪቱስ ቤተክርስቲያን ካህናት የሚበሉት እያጡ የሚበተኑትስ ለምን ማስቀደሻ ልብሰ ተክህኖ አጥተው እርሱም ይቅር አጣን አጥተው ሲቸገሩ ማን አሰባቸው ? ንቁ የተዋህዶ የንሰሃ መርከብ ሌላ ? ስለ ውግዘቱስ ለምን አለቃ አያሌው አወገዙ ? የቅዱስ ሲኖዶስ ተጠሪነቱ ለመንፈስ ቅዱስ አልነበረምን ? አሁንስ ለማን ነው ተጠሪነቱ ? ቤተክርስቲያንስ በፖለቲከኞች እጅ ወድቃለች ይባላልና እባካችሁ እነዚህ ትንንሽ የሚመስሉ ጉዳዮች ብዙ የሃሳብና የእምነት መላላትን ያመጣሉና ቢብራሩ ?
    ትምህርት ማለትስ ምን ማለት ነው ቲዮሎጂ ኮሌጅ ወይንስ አብነት ትምህርት ቤት ? አብነት ከሆነ ብዙ ቦታ እየተዘጉ እየጠፉ ነው በዚህ ላይስ ምን እየተሰራ ነው መቼም አባቶቻችን ከአብነት ጀምረው ነው ሀገር ሲመሩ ጳጳሳት ሲሆኑ የቆዩት ይህ ሁሉ ሊታሰበት ይገባል የአባቶቻችንን የጽዋ ማህበር እናንሳ እንደ ጥንቱ እንሰባሰብ ማለት ከቤተ ክርስቲያን ቅጥርስ ያስባርራል ? የተባረሩ አሉ ይባላልና 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ የኢትዮጵያ ባንዲራ የወደደ የፈለገ በቤቱ ቢሰቅለው ቤተ ክርስቲያን ምን ትጎዳለች ግልጽ አልሆነልኝም ? ለማንኛው አባታችን ትምህርቱ ግሳጼው ይሁ እግዚአብሔር አምላክ የእውነት የፍቅር አምላክ አስተዋይ ልቦና ይስጠን እውነቱን ይግለጽልን እኔ ግን ኢትዮጵያ ሥላሴውች የሚመሰገኑበት ያውም በመጨረሻው ዘመን እየሱስ ክርስቶስ የሚነግሥባት ምድር እንደሆነች አምናለሁ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ አሜን አሜን አሜን ::

  • @wosengebremadihin4066
    @wosengebremadihin4066 3 ปีที่แล้ว

    BEREKETO YDRESEN

  • @tsegaaabreha2700
    @tsegaaabreha2700 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በፀሎቶ ያስቡን አጭበርባሪ በዝቶአል ፈጣሪ እንዲጠብቀን አምላክ ይርዳን