ቀላል የሚጣፍጥ የኩኪስ አሰራር/የከቤ ኩኪስ በቤታችን/ Ethiopian Food Easy Delisous Butter Cookies Recipe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 พ.ย. 2023
  • #recipe #food #ethiopianfood

ความคิดเห็น • 12

  • @AdanechKitchen
    @AdanechKitchen  8 หลายเดือนก่อน +6

    ሰላም ለእናንተ ይሁን🙏 ውድ ተመልካቾቼ እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤ ስለምታበረታቱኝ ስለምትደግፉኝ ከልቤ አመሰግናለሁ🙏 ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ ፃፉልኝ የምሰራቸውን ስራዎቼን ለሌሎች በቀላሉ እንዲደርስ ይረዳል ላይክ በማድረግ አበረታቱ🙏❤💕

  • @enatbelay4925
    @enatbelay4925 8 หลายเดือนก่อน

    አዲዬ ቆንጆ የኩኪስ አሰራር ነው ያስተማርሽን እጅሽ ይባረክ

    • @AdanechKitchen
      @AdanechKitchen  8 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን🙏 ሰላም ላንቺ ይሁን🙏 እናትዬ አመሰግናለሁ🙏❤❤❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 8 หลายเดือนก่อน

    አዱዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ ከዉጭ ከመግዛት እንዲህ በቤት አሳምሮ መስራት ይመረጣል በተለይ ለልደት ለዘመድ መጠየቂያ ለተለያይ ፖሮግራሞች እጅግ በጣም ጠቃሚ ነዉ በርቺልኝ እናመስግናለን 👌❤🙏

    • @AdanechKitchen
      @AdanechKitchen  8 หลายเดือนก่อน

      ሰላምሽ ይብዛ🙏 የመንዝዬ በጣም አመሰግናለሁ🙏❤❤❤

  • @hiwottilahunofficial
    @hiwottilahunofficial 8 หลายเดือนก่อน

    እህቴ ያንቺን ቪዲዮ አይቼ ነው ወደ ቢዝነስ የቀየርኩት ጎበዝ በርቺ 🙏🥰

    • @AdanechKitchen
      @AdanechKitchen  8 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ላንቺ ይሁን🙏 ሕይወትይ ከልቤ አመሰግናለሁ🙏 በብዙ ተባረኪልኝ 🙏 እህቴ👍👍❤❤❤

  • @user-wx6bd7he7d
    @user-wx6bd7he7d 8 หลายเดือนก่อน

    Betam konjo dese yemel aserar new

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 2 หลายเดือนก่อน

    Did you use a full 454 g Butter Thanks

  • @user-wx6bd7he7d
    @user-wx6bd7he7d 8 หลายเดือนก่อน

    Hi