ቀላል የሚጣፍጥ ኩኪስ ለገበያ ለበአል ለፕሮግራም / Cookies recipe / easy snack / cokies aserar / ebs / seifu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ต.ค. 2023
  • Track title positive fuse by An jone
    title:-Raag Pahadi
    Artist:- Sandeep Das, Mayank

ความคิดเห็น • 59

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 9 หลายเดือนก่อน +7

    ዋው በጣም ምርጥ ስራ እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  9 หลายเดือนก่อน

      አሚን የኔ ውድ😘❤

  • @user-dd6wn4hc5l
    @user-dd6wn4hc5l 9 หลายเดือนก่อน +6

    አሪፍ ግን ውድ ነገሮችን ባትጠቀሚ፣ethiopia ላለነው ከባድ ነው

  • @nejatmohamed1230
    @nejatmohamed1230 9 หลายเดือนก่อน

    Betam gobez nesh Masha allah

  • @Hdusvzlwo
    @Hdusvzlwo 9 หลายเดือนก่อน +1

    Betam gobez nesh❤

  • @dinamesfin8860
    @dinamesfin8860 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያምራል ❤❤❤

  • @HessenMelaku-uw5je
    @HessenMelaku-uw5je 9 หลายเดือนก่อน

    Arif newu berch

  • @AbeselomGetachew
    @AbeselomGetachew 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ነው!!
    ዱቄቱን እንነፋዋለን ሳይሆን እናሳልፈዋለን ቢባል ይመረጣል 😊

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 9 หลายเดือนก่อน

    Wow, thank you so much and the Indian music at the background is soothing 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @hayuumer278
    @hayuumer278 9 หลายเดือนก่อน

    Masha allah mirx nw

  • @user-my8tb4vs7k
    @user-my8tb4vs7k 7 หลายเดือนก่อน

    Wow wow ❤❤❤ wedegeleshalewe hasabeshe terunewe eneme sereche tafetogale 😊

  • @sirgutworku57
    @sirgutworku57 4 หลายเดือนก่อน

    ያምራል

  • @haroni2982
    @haroni2982 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አሪፍ ነዉ ዉድ እጅሽ ይባሩክ

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  9 หลายเดือนก่อน

      አሚን አመሰግናለሁ😘❤❤❤

  • @MrMenet2008
    @MrMenet2008 9 หลายเดือนก่อน

    1st keep it up!!

  • @fikrtakashu-gz1kz
    @fikrtakashu-gz1kz 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ በጣም ያምራል የጾም ሰርተሽ አሳይን እናመሰግናለን

  • @foziyashibliyi4538
    @foziyashibliyi4538 7 หลายเดือนก่อน

    Yene konjo

  • @meazakaleab1002
    @meazakaleab1002 2 หลายเดือนก่อน

    ማይኑይዝ አቤት መሰራት ይቻላለደ

  • @EthioEuropefoods
    @EthioEuropefoods 9 หลายเดือนก่อน +2

    😊yene balemuya ❤❤❤

  • @niemalovely-ei7yd
    @niemalovely-ei7yd 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @cookingwithmimmo
    @cookingwithmimmo 9 หลายเดือนก่อน

    በጥሩ ሁኔታ የታሸገ

  • @user-fm4rt2sq8q
    @user-fm4rt2sq8q 9 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-qg8sw9li4o
    @user-qg8sw9li4o 6 หลายเดือนก่อน

    ኩኪስ በጣም ነው የምወደው ብታስቀምሺኝምን አለበት

  • @user-ur6nw7fq7l
    @user-ur6nw7fq7l 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-zw6gl5hm6y
    @user-zw6gl5hm6y 9 หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰👍

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  9 หลายเดือนก่อน

      😘😘😘

    • @AyishaAdem-yl7ux
      @AyishaAdem-yl7ux 9 หลายเดือนก่อน

      ግዴታ የገበታ ቅቤ ነው መሆን ያለበት ነው በሰመን ማድረግ ይቻላል

  • @azebdebela6098
    @azebdebela6098 9 หลายเดือนก่อน

    Thanks.

  • @user-gq6dy3ql2u
    @user-gq6dy3ql2u 2 หลายเดือนก่อน

    ማይኔዝ ግድነው

  • @yeshienide4531
    @yeshienide4531 9 หลายเดือนก่อน

    የማዬኔዝ አሰራር እንዴት ነው

  • @user-yr9mp3cm5k
    @user-yr9mp3cm5k 9 หลายเดือนก่อน

    Yegebeta qebe kelele bezeyet ayhonm?

  • @samrieyob7248
    @samrieyob7248 9 หลายเดือนก่อน

    Mynos baynorews mehon aychlm

  • @user-wg4sp3ro1r
    @user-wg4sp3ro1r 9 หลายเดือนก่อน

    Bekibew zeyit metekem inchilalen

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  9 หลายเดือนก่อน

      ቅቤ ነው መሆን ያለበት ከዚ በፊት በዘይት የሰራሁት ሌላ አይነት ኩኪስ አለ🤗

  • @yanetjhony5712
    @yanetjhony5712 8 หลายเดือนก่อน

    ስልክሽን ፃፊልን

  • @hrfyrfy6723
    @hrfyrfy6723 22 วันที่ผ่านมา

    የኔ እህት ኦቨን ከገባ በኋላ ቅርጽ ጠፈ ለምንድን ነው

  • @hiwettesema6498
    @hiwettesema6498 9 หลายเดือนก่อน

    ማዮኒዝ ባይኖረውስ ?

  • @user-fm4rt2sq8q
    @user-fm4rt2sq8q 9 หลายเดือนก่อน

    2

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 3 หลายเดือนก่อน

    እኔግን ሁሉንም አሞልቼ ነበረ ግን እንደ ቂጣነው የሆነብኛ🥺🥺🥺 ከዜ ቀደም 2 ሰራቼ ጥሩነበረ ግን አምነው እንደሳትኩ አላቅም 4 ግዜ ተበላሸብኛ

  • @user-zf9jm3bs6s
    @user-zf9jm3bs6s 9 หลายเดือนก่อน

    እኔ ድርቅ አለብኝ ምንድነው ሽግሩ

  • @meronica
    @meronica 9 หลายเดือนก่อน

    How can we make this without eggs and butter? ለፆም ጊዜ.

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  9 หลายเดือนก่อน +2

      የፃም ኩኪስ ከዚ በፊት የሰራሁት አለ🤗

  • @tarikuteklu
    @tarikuteklu 9 หลายเดือนก่อน +3

    የፆም አሰራር የለውም

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  9 หลายเดือนก่อน +1

      የፃም ኩኪስ ከዚ በፊት የሰራሁት አለ🤗

  • @semiramohammed4860
    @semiramohammed4860 9 หลายเดือนก่อน

    ማዮኔዝ ቢቀርስ? ጥቅሙ ምንድን ነው

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  9 หลายเดือนก่อน +2

      ኩኪሱ ወዛ ያለና ለስለስ ያለ እንዲሁም ፍሬሽ ጣዕም እንዲኖረው ያደርጋል🤗

  • @Hidaya-kitchen-
    @Hidaya-kitchen-  9 หลายเดือนก่อน +13

    የሚያስፈልጉ ግብአቶች
    🌼የገበታ ቅቤ 180 ግራም / 1 ኩባያ
    🌼ስዃር 150 ግራም / 1 ኩባያ
    🌼ቫኒላ
    🌼ማዮኒዝ 4 የሾርባ ማንኪያ
    🌼እንቁላል። 2
    🌼ጨው ትንሽ
    🌼ዱቄት 500 gram / 3 ኩባያ ከሩብ
    🌼ቤኪንግ ፖውደር 2 የሻይ ማንኪያ
    ቪዲዮውን ከወደዳቹት ላይክ ማድረጋቹን እንዳትረሱ😊

    • @tsehayabera-wk3to
      @tsehayabera-wk3to 9 หลายเดือนก่อน +1

      ኦቭናችንን ከላይም ከታችም ነው የምንለኩሠው ስናሞቅም ስናበስልም አያሣርረውም??? እሣቱ እባክሽ መልስ ስጭኝ

  • @lekebalakere6831
    @lekebalakere6831 9 หลายเดือนก่อน

    ድምጽሽ ምንም ኣይሰማም በግራም ባትናገሪ ወይ በኪሎ ንሪን።

  • @user-my8tb4vs7k
    @user-my8tb4vs7k 7 หลายเดือนก่อน

    Wow wow ❤❤❤ wedegeleshalewe hasabeshe terunewe eneme sereche tafetogale 😊😊

  • @user-qx2tu8ud4i
    @user-qx2tu8ud4i 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-my8tb4vs7k
    @user-my8tb4vs7k 7 หลายเดือนก่อน

    Wow wow ❤❤❤ wedegeleshalewe hasabeshe terunewe eneme sereche tafetogale 😊😊