ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን (ማቴ 14 ክፍል ፩) የዮሐንስ አንገት ለምን ተቆረጠ ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2023
  • በ መጋቤ ሐዲስ ነቅዐ ጥበብ ከፍያለው በየሳምንቱ ረቡዕ የሚሰጥ ተከታታይ የሐዲስ ኪዳን ትምህርት
    ቦታ ፦ መካኒሳ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል
    ሰዓት ፦ 11፡30 እስከ ምሽቱ 1፡00

ความคิดเห็น • 42

  • @MulugetaAragaw-yf4sc
    @MulugetaAragaw-yf4sc 5 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 4 หลายเดือนก่อน

    ሰለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁንልን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @amanbekele1181
    @amanbekele1181 5 หลายเดือนก่อน

    ስላንተ ቅዱስ እግዚአቤሔር ቸሩ መድሀኒያለም ይክበር ይመሰገን ከኔ ከሀይጢያተኛዉ ይሄም ቃል ምስጋናዬ ሀገብቶኝ አይደለም ቃል የለኝም

  • @user-xx5qx6pu9o
    @user-xx5qx6pu9o 9 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-hq9qx2un4c
    @user-hq9qx2un4c 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ለመምህችን የኣልግሎት ዘመነወት ይባርክልን

  • @akiman7016
    @akiman7016 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @user-mn7zl1hr3z
    @user-mn7zl1hr3z 9 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደኅና መጡልን መምሕር

  • @cdkdk2597
    @cdkdk2597 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሠማልን፣ መንግስተሰማያትን ያውርስልን።

  • @selamkonjo1478
    @selamkonjo1478 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🕊️

  • @nebyathelem3374
    @nebyathelem3374 หลายเดือนก่อน

    Amen qale heyotan yesamalin

  • @yohannesgmariam2190
    @yohannesgmariam2190 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም በብዙ ናፍቆት ስጠብቆት ነበር!!!

  • @user-mr9cu4xt2q
    @user-mr9cu4xt2q 9 หลายเดือนก่อน

    ቃልህይወት ያሰማልን መምህሬ❤❤

  • @user-hs3el7kw1w
    @user-hs3el7kw1w 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 9 หลายเดือนก่อน

    ቃላሕይወት ያሰማልን ❤❤

  • @user-cn9ss9tx1d
    @user-cn9ss9tx1d 9 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ መምህር ብሰማወት አልጠግብም

  • @user-rn5qk3ft8t
    @user-rn5qk3ft8t 9 หลายเดือนก่อน +1

    መሚህር በእውነቱ እንኳን በሰላም መጣህልን
    እግዚአብሄር አምላክ በእድሜ ና በጤና ይጠብቅልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
    ሰዎች 4 አራት ግዜ ዝም ይበሉ
    ❤አንደኛ ስትናደ ድ ዝም ብል ክፉ ቃላት እንዳትናገር ባሃላ ይቆጭሃል
    ❤ሁለተኛ በጣም ደስ ሲልህ ዝም በል አትናገር ቃል አትግባ ያ ስምዕት ላልቀጥል ይችላል ባሃላ እንዳታፍር ይልቁንም ፀልይ
    ❤ሶስተኛ ምሰማህ ስታጣ ዚም በል ለምትናገረው ቃል ክብር የምሰጠው ሰው ከሌለ ዝም በል ለምክርህ ቦታ ከሌለው ዝም በል
    ❤አራተኛ መስማት ስትፈልግ ዝም በል
    ስብከት ወንጌል ዝም ብለህ ስማ
    በጉባኤ ብቻ አይደለም ለእግዚአብሔር ቦታ ስጦው ዝም በል
    በእውነት የሰማነው በልቦናችን ሴሌዳ ይፃፍልን ያሳድርብን መልካም ፍሬ እንደምናፈራ የቅዱሳን አምላክ ይርዳን ❤

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 7 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏

  • @user-cb6yx9lf3q
    @user-cb6yx9lf3q 9 หลายเดือนก่อน

    Amen kale hiwot yasmln ❤❤❤

  • @meseladane725
    @meseladane725 9 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን በሰላም መጡ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን !!!

  • @user-sl7zr6dr4u
    @user-sl7zr6dr4u 9 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ለዚች ቀን አደረሳችሁ

  • @selamsime4402
    @selamsime4402 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Demekech-jt9gp
    @Demekech-jt9gp 9 หลายเดือนก่อน

    Qalehiwet yasemaline

  • @mebratasefa8746
    @mebratasefa8746 9 หลายเดือนก่อน

    Qalhiwot yasemalni tsegawn yabazalki memiher Enuwan selma metahi

  • @chaltuchaltubekel8779
    @chaltuchaltubekel8779 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uk4sg2qs2x
    @user-uk4sg2qs2x 9 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን
    አይ ዘፍን ብሆን ስንት ህዝብ ያየል የህይወት እንጀራ ለመማገብ ይህ ሃያ ያልሞለ ሰው😢😢

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም ከኔ ጄምሮ😭😭😭😭😭😭😭👐👐👐👐👐👐👐👐

  • @serkeeserkee136
    @serkeeserkee136 9 หลายเดือนก่อน

    qalehywetn "yasemaln memhr

  • @AsnakechGetabalew
    @AsnakechGetabalew 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @familytimeyebetesebgize9251
    @familytimeyebetesebgize9251 9 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwotn yasemalin 🙏🙏🙏

  • @mesayayalew306
    @mesayayalew306 9 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በ እድሜ በ ጤና ይጠብቅልን

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 9 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤

  • @Setna1312
    @Setna1312 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን መምህር ቃለህይእትን ያሰማልን መንግስቱን ክብሩን ያድልልን።

  • @user-rd5gh8eh4b
    @user-rd5gh8eh4b 9 หลายเดือนก่อน +2

    መምሕሬ ከእርሶ እግዚያብሔርም እኛም በጣም ብዙ እንጠብቃለን ብዙ ከተሰጠው ብዙ ይጠበቃልና

    • @Forgiven369
      @Forgiven369 5 หลายเดือนก่อน +1

      አዎን እኛም ይህን ስንሰማ ብዙ እየተሰጠን ነዉና ክቡር አምላካችን የምድር ጨው ሆነን ኀይማኖታችንን ጠብቀን እንዲያገኘን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን።

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc 4 หลายเดือนก่อน

      ሁላችንም ልዑል እግዚአብሔርን በድለናልና ንሰሀ መግባት ሰንችል ነዉ ልዑል እግዚአብሔር ይቅር የሚለን ካለበሊያዝያ ግን መከራችን ይቀጥላል😭😭😭😭😭😭😭😭😭
      👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐

  • @nardostemesgen-ig8sp
    @nardostemesgen-ig8sp 9 หลายเดือนก่อน

    ✝️

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤

  • @zozob
    @zozob 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን እርስተ መንግስተ ሠማያት ያውርስልን በሰማነው 30/60/100/ ያማረ ፍሬ እድናፈራ የልዑል እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @tubeRohobot
    @tubeRohobot 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @zinashbersisa151gmail.
    @zinashbersisa151gmail. 9 หลายเดือนก่อน

    መምህሬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏