ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን (ማቴ 14 ክፍል 6)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 34

  • @hailenmamo1144
    @hailenmamo1144 9 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ዓለም ውጣ ውረድና በሀጥያት ለተቃጠለ ለቀለጠ የቀዘቀዘ የህይወት ውሀን እንዲህ መስማት እናት ኦርቶዶክስ አንናተ ያሉ አስተማሪዎችንን ስለሰጠችን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን መምራችንን አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውንን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @ኣድራሻዬከመስቀሉስርነው
    @ኣድራሻዬከመስቀሉስርነው 9 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ለመምህችን እግዚአብሔር አምላካችን የኣገልግሎት ዘመናቸው ይባርክልን ስልክ የፈጠረ ልን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃሉ እንዲንሰማ ኣድርጎናልና❤❤❤

  • @MehariTeka-nh5sk
    @MehariTeka-nh5sk 9 หลายเดือนก่อน

    ክቡር መምህርና ኣምላከ ዳዊት ጥበብ ይወስኸልኻ ቃለህይወት ያስምዐልና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በአንተ ላይ አድሮ እግዚአብሔር ሲያስተምረን ምናለ የሌላ ቤተ እምነቶች ቢሰሙ ብዬ እመኛለሁ ።ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን

  • @user-sl7zr6dr4u
    @user-sl7zr6dr4u 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን መምህር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @user-xr6mw6fb6d
    @user-xr6mw6fb6d 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫፣ቃለ፣ህይወት፣ቃለ፣በረከት፣ያሰማልን፣ፀጋውን፣ያብዛሎት፣በእድሜ፣በጤና፣ይጠብቅልን፣መምህራችን

  • @adoniyaadam3010
    @adoniyaadam3010 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 9 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @Yostena21
    @Yostena21 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን ይታርቀን

  • @samueltewahdo2721
    @samueltewahdo2721 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። ወዳጆች ወደ ሌሎች እንዲደርስ ማጋራት አንርሳ።

  • @kokebgetaneh4689
    @kokebgetaneh4689 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @AbigyaTesfaye
    @AbigyaTesfaye 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❣️🙏

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @teklitgebremaryam-ve8yv
    @teklitgebremaryam-ve8yv 9 หลายเดือนก่อน

    መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን።

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-yb1sk8rg8n
    @user-yb1sk8rg8n หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሳማልን

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @fentayismaw1591
    @fentayismaw1591 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማል

  • @Samrigirma4062
    @Samrigirma4062 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት የሰማልን ውድ መምህር

  • @user-hk2uy5yj1w
    @user-hk2uy5yj1w 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንቁችን እንዃን በሰላም መጥልን መምህራችን እንዴት እንደ ጨነቀኝ ትንት ይላኻል ብየ እየጠበቅሁ ነበረ ሳይመጣ ስቀር ግን እንዴት እንደከፋኝ በጉጉት ነው የምጠብቆው መምህራችን❤

  • @CHEREFELEHA
    @CHEREFELEHA 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hopetube2866
    @hopetube2866 7 หลายเดือนก่อน

    መምህር እንደምን አሉ በእውነት ይመጣሉ እያልን በጉጉት ስንጠብቆት ነበር ከካቴድራላችን በመልቀቆት የተሰማንን ሀዘን ለመግለፅ አልችልም ቢሆንም እኔ ብቻ ልጠቀም ማለት ተገቢ እንዳልሆነ እረዳለሁ ለሌሎችም ምዕመናን የርሶ ትምህርት ያስፈልጋቸዋል በ እውነትና በትህትና በቅንነት በደብራችን ስላገለገሉን እግዚያብሔር ይስጥልን

  • @user-cb6yx9lf3q
    @user-cb6yx9lf3q 9 หลายเดือนก่อน

    Amen kale hiwot ysmln memhrachn🙏🙏🙏

  • @bareduuasafa5237
    @bareduuasafa5237 9 หลายเดือนก่อน

    Kale heyoti yasemalin mamher

  • @mulukenberhanu618
    @mulukenberhanu618 8 หลายเดือนก่อน

    Qalehiwet yasemaline❤❤❤

  • @user-wr5nv4cx8r
    @user-wr5nv4cx8r 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 🙏 እስካሁን ይሄን የመሰለ ስብከት እንዴት አመለጠኝ 🤔

  • @kasakassa9572
    @kasakassa9572 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን (፫) ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @nekutube4870
    @nekutube4870 9 หลายเดือนก่อน

    EDELEGNA NEGN ANTEN SELAGEGNEW. MEMEHR KALEHYWET YASEMALEN

  • @mr.mimimindaye6046
    @mr.mimimindaye6046 9 หลายเดือนก่อน

    አወደ ምህረት ላይ የምትቀመጡ ሰዎች እባካችሁ ነጠላ ለብሳችሁ ተቀመጡ።

  • @ethiodangbduie2942
    @ethiodangbduie2942 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማል መምህር እንዳህ ያለ ቅዱስ ቃል አመስጥሮ ማሰተማ እውነትም እናት ቅድስት ቤተክርስቲያን ባህረ ጥበባት ከዛም በላይ ናት መሰረታ ጎልላታ እርሱ ነው በአሁን ሰአት የጎባኤ ቤት ትምህርት የት ነው የሚሰጠው

  • @nekutube4870
    @nekutube4870 9 หลายเดือนก่อน

    G YET BETKRESTAYN NEW ENA KENU YETNEW TEMHERTU YEMISETEW; LEMEKETATEL NEW

    • @yashica5085
      @yashica5085 9 หลายเดือนก่อน

      ቃለህወት ያሰማልን

  • @lidiya727
    @lidiya727 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን