@eyobgizachew4679 I totlay agree with you. But at least if it's not for free, house prices especially rent betaaaaaaam mekenes alebet. Ken leb becha new yemiyasfelegen.
ur analysis is not professional. it seems u are a broker and want to keep the people buyingin a residence in this unstable market. Tell the truth and logical explanation. but its a good start and keep progressing
ወንድሜ እናመሰግናለን ስልክህ
እፈልጋለሁ ስልክህ ጻፍልንአደራህን:
እናመሰግናለን
ጥሩ አረዳድ ነው ያለህ
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን የተዘበራረቀ መረዳጃ ሰልችቶን ነበር በረታ🎉
በጣም አድናቅህ ነኚ እኔ ያለውት ደቡብ ምዕራብ እትዮጲያ ክልል ዋና ከተማ ካፋ ዞን ቦንጋ ነው ያለውት አሁን በእጀ ሁለት ምሊየን አለኚ ምላደሪግ ከት አምጥቸ ጨምሬ ልግዛ ከክፊለ ሀገሪ ወደ አድሰ አበባ መግባት ሰለምፈልግ ምንትመክሪኛለህ
እባክህ በገርጂ 40/60 ሶስት መኝታ ቤት አሁን ዋጋው ስንት ይሸጣል??
እኛ ሀገረ ቤት ከኒውዮርክ የበለጠ ውድ ነው።😊
አታጋን
@@neonomad1939ማጋነን ኣይደለም በትክክል ይወደዳል ውዴ።ኒውዮርክ ቆንጅ ቪላ በ 500000$ ትገዛለህ አዚህ አስከ 100000000 ይደርሳል
It’s funny 😂😂😂 I have no idea
Ere New York yeshalal. Oromo nege lemiwedew
በጣም እናመሰግናለን እውነታውን በሚዛናዊ ሀሳብና እውነታ በማቅርብህ
አዲሱ አራብሳ ላይ ባለ ሁለት መኝታ ብለክ ዋጋው የተናገርከው እንደዛ እየተሸጠ አይደለም ባለ ሁለት መኝታ 2.2ሚ ነው ባለ አንድ መኝታ 1.6ሚ ነው መረጃ ወርዶ ማጣራት ጥሩ ነው ይሄም ውድ ነው ያለማ ቦታ ነው መብራት እና ውሃ የለውም.
የምር
በማሪያም መልሱልኝ ባለዚህ ኮሜንት እኔ ስጠይቅ በጣም ብዙ የሚሉኝ
መልሱልኝ
ይህ ኮሜንት ውሸት ነው ቦሌ አራብሳ ባላንድ መኝታ. 2፣5ተብያለው
አዎ የምር ነው እኛም እንደ እናንተ ሄደን ዋጋ ከፍ አርገው ነው ሚነግሩን የነበረው ስናጣራ አትራፊ ናቸው ቀጥታ ባለ እጣዎች አይደሉም .ከዛ እኛ ሻጭ መስለን ቤት አለን ብለን አስራጨን ከዛ ሁሉ ማለት ይቻላል ባለ አንዱን 1.6ሚ ባለ ሁለቱን 2.2ሚ ከዛ በላይ አይሸጥም አሉን ከምር ነው ምነግራቹ ከዛ እኛ ገዢ ብለን በሌላ ሰው ስናፈላል ሚነግሩን ዋጋ እናንተ ስትሄዱ ሚነግራቹ ዋጋ የነገሩን።እኛ ቀጥታ ከባለ እጣው የገዛ ነው 1.7 ቆንጆ ቦታ 3 ፎቅ ላይ 59 ካሬ ሳይት 5 ሚባለው ቦታ ላይ
Thank you for your info.
Keep the good work !
Enameseginalen lesetehen information.semit 72 G+ 3 bet bahun seat sint yikerayal? Bitasawukegn des yilegnal.thank you!!!
ስለ እውነት ሰለ ነገርህን እናመሰግናለን:: በርታ ወንድም ❤❤
Bale 2 megnita arabsa ground 82 kare yalekelet yelimat karta yalew 3.6 alegn balebet negn
በጣም እናመሰግናለን
ሠላም ወንድሜ እኔ ቤት መግዛት ከፈለኩ ለአንተ ነው የምደውለው በጣም ጥሩ ትንታኔ ነው የምትሠጠው አመሠግናለሁ
አንተ ልጂ ጥሩ መረጃ ነው የምታቀርበው ጎበዝ ታማኚ ነህ 🎉❤
Good job you are a hero 💯🔥 you are very honest I love your site 💞 keep going you are blessed
በእውነት የምታቀርበው መረጃ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ሰለሆነ በርታ አድናቂህ።
Thank you, what about CMC Sunshine Apartment please do one video on that
የዘር ፖለቲካ ካልወደመ ማንም ቤት አይገዜም
Inate izawu be kililachu lamin agezum lamin wade lela tihedalachu lelawun zar iyatelachu?
Aa ye igna silehonech!!!@@helenfayisa1340
ሥራህ ሁሌ ስለብሒር መዘዝ ከአንተ ዓይነቱ ጋር ማን ቤት ገዝተው ይኖራል የግብጽ ተልዕኮ ሁሌ በማይመለከት ጉዳይ ጋር እያያዙ ሕዝብና ሕዝብን የሚያጣሉ ባንዳዎች ናቸው
True ትክክል
ስመ-ኢትዮጵያ የጠቅላይ ፓለቲካ አራማጆች በላይ የኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያውያን ጠላት የለም ! ለዚህም በስልጣን የቆዩባቸው የ73 ዓመታት እና ያሁኑ 5'ት ዓመት ታሪክ ምስክር ነው።
ሰላም ወድሜ እዴት ነህ እባክህ ላስቸግርህ ከዚህ በፊት አድ ቪድዎ ደብረብርሃን ሰርተህ ነበርእንፎርሜሽን ለመግኘት አይቸግርህም ብዬ ነው ወሻውሽኝ የሚባል አካባቢ ለወጣቶች ከተሰጠው ቦታ ገዝቼ ነበር 250ካሬ ቦዳ ቦታ ሙሉ ዶክመት እጄላይ አለ ስት እደሚባል ብትጠይይልኝ ወረታህን እከፍላለሁ እደምታየው ተስፋ አደርጋለሁ👏
Finally someone with some brain! Thank you Kef!
ለምክርህ በጣም እናመሰግናለን ቀጥልበት
በቀጣይ ስዎች ከዚህ ከተማ ይልቅ በሌላ ከተሞች ለመኖር ስለሚዘጋጁ ይበልጥ ይቀንሳል።
በተለይ ክፍለሀገር ቢለማ ማንም አዲስባን አይፈልግም የሰው መጨናነቅ ትራፍኩ አየሩ በነፃነት ንፁ አየር ክፍለሀገር
Hi bro yekuyefchi wagawen yalebeten betngeren gen des yilenal ezayishlal seltebal
Thank you brother for your info
Good thanks
Can you make a video more the 14% banks please
እውነት ለመናገር ቤት እንኳን ሚሊየን በመቶ ሺዎች ቤት መሸጡ እኛ ሀገር ውስጥ ተገቢ አይደለም ከህዝቡ ገቢ አንፃር እና አትቀልድ በነፃ ራሱ መሠጠት ነበረበት ስግብግብ ስለሆን ነው እንጂ ኢትዮጵያዊያን ካለን የቆዳ ሰፋት ሲታይ
😂😂😂😂😂😂አሳቃችሁን የት ሀገር በነፃ የሚስጠው ከመቼ ወዲህ አባቱ ያለህበት በነፃ ይታደላል እንዴ ካላወክ ዝም በል
@@mimim9982she must be kidding, no free riding
ሰው አዲስባ ግግር ከሚል ክፍለሀገርን ማልማት
@eyobgizachew4679 I totlay agree with you. But at least if it's not for free, house prices especially rent betaaaaaaam mekenes alebet.
Ken leb becha new yemiyasfelegen.
Trust me if diaspora want to buy property currently either he is crazy or preparing to be crazy
የሚሸጥ ቤት ነበረን ወደ ወሰን 176 km የጥሩ ደላላ አድራሻ ካለ የምታውቀው እባክህን አመሰግናለሁ
Thankyo7 realy
Thanks ❤
Your telegram channel is not allowing me to leave any message.
ምነዉ ወንድሜ መቀነሱ ያንገበገበህ ይመስላል መቀነሱ በግልፅ እየታየ ???!!
እዉነት ነዉ በአለሞ ላይ ኤኮነሚ ወድቋል ስለዚሕ የኢትዮጵያ ሐገር ከሌላዉ አለሞ እንዴት ይለኛል?
ኢትዮጵያ ምርጥ ክክ ናት ❤❤❤
How do we commcate with you my friend?
Kef enamesgne alne bete yihelme enjira hone egezbehre yakle deha ayinorme
መቼነዉ
አምላኪ ገና ምን አየህ ለእኛ ለድሀ
ወንድሜ ቃሊቲ አለም ባንክ ያልከውን አጣርተህ ንገረን
Please Can you tell me condom price around mekanisa mekael church . Thank you
Ethiopia is the 2nd & 3rd in Africa and World by expensive house price
በወፈፌ ህጻን እየተመሩ ስለቤት ዋጋ ማውራት ምን ይባላል __ ከከብት የማይሻል መንጋ ህዝብ ። መጀመሪያ ከዚህ ከሚያሳፍር ባርነት እራሳችሁን ነጻ አውጡ _ ህጻን ህዝብ ።
ባለአላድመኚታቤትኮዶሚኔምስትነውንገርኝበናትህ
የቤት መሽጫም ሆነ ኪራይ ዋጋ በርግጥ ቀንሳል፤ አንተ ግን ክፉ ደላላ ይመስል ደግ ነገር ማውራት ተናንቆሃል። ዋጋው ከአሁን በሁላም እየቀነሰ ነው የሚሄደው ።
ሌላው የሚገርመው በዶላር የሚጠራት ነገር አሜሪካ ይረክሳል ከኢትዮጵያ አይገርምም ‼️😂
4ሚልየን እኔ የምኖርበት ስቴት በኡነት ጥሩ አፖርትመንት ይገዛል
ብዙ ቤት ገበያው ላይ አለ፣
ገዢው ምን ያህል ነው ?😊
ዋጋ መቀነሱ ግን ደስ ያለህ አትመስልም
Ayat yebt keray set geba G+1 pls negrn?
I want to know too 😂
🤣🤣
❤❤❤❤❤
የቤት ዋጋ ገና ይቀንሳል በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ገና ይወርዴል
Ensu yemitrubet waga new enji yemugza yelm awrudwt yemigeza tefituwal
አቤት ውሸት ያጣ ወሬ😂
Geji kelele mekensu aykerm
አንተማ ደላላ ንህ መቀነሱን አትፈልግም
Betekekel yehem yegne hasab new
ኮተት ህዝብ በህጻን እየተገዛ ቤት ይገዛል __ ይሰቀጥጣል _ ህዝብ ተሆኖ ተሞቱዋል !!
Endante leba,ashekebach ,setaset alayehum leba
ማን ቤት ይገዛል ቦሌ አራርሳ ‼️ ኮዬ ፈጬ ‼️ ሸጉር ከተማ ምንም ማስተማመኛ የለም ‼️ safe አይደለም ‼️
Yante information 100% wushet new.
Ante kalkew ejig yeworede waga mehal ketema lay enquan ale.
Minew wrong information taserachalek. Yemitshetew bet waga woredebik ende?
እሺ 100 ፐርሰንት የሚቀንስበትን ተጨባጭ ቦታ ጠቁሙኝና እኔም መረጃዉን አጣርቼ እዚህ ላስተላልፈዉ፤ እናንተ ያገኛችሁትን በጎ አጋጣሚ መቼም ሌላዉ ቢያገኘዉ አይከፋም፡፡ ካልሆነ ግን እያላችሁ ያላችሁት ነገር ሀሰት ነዉ ማለት ነዉ
Wushetam
በሰው ሀገር ተቃጥይ የሰራሁት ቤት አፍርሶብን አሁን ማን ያሰበዋል እደሜ ለመንግሥት 😢😢
ከዚህ በዋላ ማን ሊገዛ ወጣን ለቀን
አዲስ tube yemilewen eyew. Endantew delala nw ena mereja kesu wesed.
ጥቆማዉን ተቀብዬ ቪዲዮዉን ሙሉዉን አይቻለሁ፡፡ ለጥቆማዉ አመሰግናለሁ፡፡ ነገር ግን የእርሱን ቪዲዮ በደንብ ስሙት እስኪ “የቤት ዋጋ ሞቷል” ብሎ ያስተዋወቀዉ ቤት ያዉም ቪላ ከ 30 ወደ 29 ሚሊየን ቀነሰ ይላል፡፡ “ሞቷል” ማለት 1 ሚሊየን ብር ሲቀንስ ማለት ነዉ? እንደዛ ከሆነ የገበያ አረዳዳችን ይለያያል ማለት ነዉ፡፡ ምክንያቱም 30 ሚሊዮን በጣም ከባድ ዋጋ ነዉ፤ 29ም እንደዛዉ፡፡ ስለዚህ ቪዲዮዉን ደግመዉ ይመልከቱት!
Your have no info. Sure bet eykenese new..
Temple arabsawn contact please
0953988821
Tkle
Gobeze
ይህ ስይጣን መንግሥት እንኳንስ ለቤት መግዣ ሊሰጥ ለሰራትኛ የሚከፍለው ብር የለውም
እሱን ስትገረፍ ታወራዋለህ 🇪🇹🇪🇹🤓🤓
በአሁን ግዜ የሚመረጠው ከብት ጠበቂ እረኛ ሆነህ ገጠር ላይ መኖር ነውውው 😂🙃🤭🤫
8vilole 7 8vilole egezbehre medre bte yistene
ur analysis is not professional. it seems u are a broker and want to keep the people buyingin a residence in this unstable market. Tell the truth and logical explanation. but its a good start and keep progressing
ዝም ብለው ወሬ ነው እውነትህን ነው አልቀነሰም የጭቅላት ጨዋታ እየተጫወቱ ነው ሚገዛቸው ሲያጡ
መሸጥ መለወጥ ታግዶል ኬት አመጣህው
እዉነትህን ታግዶዋል ለግዜው ግን ይከፈታል ይባላል
መሸጥ መለወጥ ቆሞዋል ገና አልተነሳም ይሄን እስቲ አጣራልኝ
Oromo nege yekemahal. Demom alrekessem. Bank ayabederem. Yefersal absagnaw
አንተ የምትናገረው ጥሪውን ነው አሁን ቤት የሚገዛ ሰው ያለ አይመስለኝም።
ጥቁር ገበያ አሳርሮ አመድ ያድርግልን ፈጣሪ። አሜን።
የራስህ አስተሳሰብ ነው አንገዛም ባንተ እይታ
መንግስት $ ሲያገኝ ነው ያልከው ?? ቢያገኝም ጦረኛ መንግስት $$ አይበቃውም። ይህን አለመገንዘብህ ያሳዝናል።
አንተ የምትናገረው ጥሪውን ነው አሁን ቤት የሚገዛ ሰው ያለ አይመስለኝም።