የገስት ሃውስ ኪራይ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Guest House rent Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 195

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  ปีที่แล้ว +6

    YGsCBD የፊኒሺንግ ማቴሪያል ፍጆታ ግምት ማውጫ ሶፍትዌር ለሁሉም!
    TH-cam: th-cam.com/video/phv5M96mlq4/w-d-xo.html th-cam.com/video/SoXfMr1GjXU/w-d-xo.html
    Telegram: t.me/YGsCBD

    • @SEP2922
      @SEP2922 11 หลายเดือนก่อน

      ጠያቂዋ ጠይቀሽ ዝም ብትይ ምናለ! አላስወራ አልሻት እኮ! Let the power and the manager of the property talk in details about what they have!

    • @nuronuro6458
      @nuronuro6458 10 หลายเดือนก่อน

      ለወር ነው ወይስ ለሁለት ሳምንት sis Please tell me i need that

  • @benjaminteklu7110
    @benjaminteklu7110 4 หลายเดือนก่อน +5

    It is more expensive than in Europe! What a sick price!

  • @userd42
    @userd42 7 หลายเดือนก่อน +4

    ጀግናውና,ነገሥታቱ,የአማራ,ፋኖ,ወደአባቶቻቸው,ቤተመንግሥት,ሲገቡልን
    የራሳችንን,አንሶላና,ከምፎርት,ይዘን,መላቤተሰብ,እንመጣለን,አድራሻውስ
    የት,ነው

  • @nuruhussen7654
    @nuruhussen7654 ปีที่แล้ว +5

    በጣም፣በጣም እናመሰግናለን ዋናው ፅዳቱና አገልግሎቱ በቪዲዎ እዳሳያችሁን እንደሚሆን አደራ ማለት እንፈልጋለን በቅርቡ የናንተ ተጠቃሚ እደምሆን እርግጠኛ ነኝ በጣም ደስ ብሎኛል

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ ይላል ከዚህ በላይ ነበር ዋጋዉን የጠበኩት ከማማሩ እና ጥራቱ አኳያ!!

  • @mekedesberhanu4811
    @mekedesberhanu4811 ปีที่แล้ว +23

    ዋይፋይ የውሀ ይከፍላሉ አላለችም የፈረደበት ዲያስፖራ የእናቴ ደሳሳ ጕጆ እገባለሁ ዘመናዊ ቤት ናፍቆኝ አልመጣ ሰው እንጂ

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 ปีที่แล้ว +15

    የደበረኝ ውሀ ,መብራት,ኢንተርኔት ተጨማሪ መሆኑ በጣም ይደብሪል ያ ሁሉ ብር ታድያ ሙንከፍለው ለጣራና ለግርግዳው ነው ? ቅር ብሎኛል

  • @men_addis12
    @men_addis12 ปีที่แล้ว +20

    ጥሩ ነዉ ግን ለአልጋዎቹ የተጠቀማቹት የብርድ ልብስ በጣም ነዉ የሚደብረዉ።

  • @S.m543
    @S.m543 9 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ የዛሬው እንዴት ጠቀመኝ ይሄን ያህል በወር እየከፈልኩ ተጎድቼ ነበር በፍጹም አይወዳደርም ግሩም ቦታ ነው ያሳወቅሽኝ ያውም ከነዋጋው መረጃ ማሻአላህ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ በርቺልኝ።

  • @hannaberkat9531
    @hannaberkat9531 ปีที่แล้ว +11

    ዋጋዉን ስትጠሩት እንደማታፍሩት ሁሉ መስተንግዶ በተለይ የሻወር ነገር አይጠየቅም በተለይ ጽዳት ላይ በቪዲዬ እንደሚታየው አይደለም በጣም ብዙ ይቀራል ማዉራት ቀላል ነዉ በተግባር ግን ብዙ ግዜ የሚያበሳጭ ስለሆነ አስቡበት

  • @nardosmekonnen5481
    @nardosmekonnen5481 ปีที่แล้ว +22

    my experience it was bad for Tsehay Real Estate I was renting two bedroom nothings working microwave didn’twork,Tv cable didn’t work,toilet wasn’t working,the customer service. It was horrible. I was so disappointed.😡

    • @titiyababe9490
      @titiyababe9490 ปีที่แล้ว

      I believe you 💞🙏

    • @kehugu
      @kehugu ปีที่แล้ว

      I am expecting this. Thanks for the info.

    • @teg22345
      @teg22345 ปีที่แล้ว

      Thank you for letting us know

    • @RT-hw9lx
      @RT-hw9lx ปีที่แล้ว

      After you pay this much money . Didn’t work . Not fair . She said after the price you pay a lot of fees. Did they charge you extra money?

    • @nardosmekonnen5481
      @nardosmekonnen5481 ปีที่แล้ว

      @@RT-hw9lx thank God fortunately,I didn’t get charge

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 ปีที่แล้ว +2

    I love it . I might take a lease for 3 months . It is good information .

  • @frehewitmekonnen9945
    @frehewitmekonnen9945 ปีที่แล้ว +9

    ወድጄዋለው በቃ እናት ጋር እናርፋለን ስላስጎበኛችውን እናመሰግናለን❤

    • @anshasmith6936
      @anshasmith6936 ปีที่แล้ว

      60k aday or permonth

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO ปีที่แล้ว

      @@anshasmith6936 per month very nice

    • @NurobeSheger
      @NurobeSheger  ปีที่แล้ว

      @@anshasmith6936 per month

    • @genitube1438
      @genitube1438 ปีที่แล้ว

      ገንዘብ መጣያ አጣችሁ አደል

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 ปีที่แล้ว +5

    Let me know if they have one bed room / studio available? Price 15 days & month?

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 ปีที่แล้ว +11

    You guys have done good job. What I have noted one critical absence in all the guest house show. Addis Ababa is a city that requires high security guards. You fail to show us the presence of permanent 24 hrs present of security guards. Even this time it is important to secure the house's with camera surveillance, electronic and mandatory internal and external lock, and inside chain lockers...if you have shown us this, you would have increased the confidence of your guests to come and check in. Now it is difficult to come and take it just listening your words. People want to see such guarantees rather than Arabian majeles or sofa or something else.... Show us if you have it....if not even with free price no one will come.

    • @titiyababe9490
      @titiyababe9490 ปีที่แล้ว

      Well said 🤩🙏

    • @getawbelku262
      @getawbelku262 ปีที่แล้ว

      አንድ እውነታ ያልተገነዘባችሁት ነገር አለ በመጀመሪያ እንዲህ አይነ ቤት የሚገዙት የህብረተስብ ክፍል መገምገም አለመቻላችሁን ያሳያል ያለውም ሃብታም ለምን በፎቅ ላይ ይጠለጠላ ልላው የኢትዮጵያ ነዋሪ አብዛኛው ገቢው የታወቀ ነው : የፈልገ ቢያደርግ ስድስት ሚሊዮን ከየትም አያመጣም: ሌላው ለዲያስፖራው ያላችሁ ግምት በጣም የተሳሳተ ነው ዘጠና በመቶ ደያስፖራ ሚኒማም ወይጅ ተከፈይ ነው ከዛላይ የቤት ክራይ የመኪና ኢንሹራንስ የጤና ኢንሹራንስ የመኪኪና ዱቤ ክፍያ የስልክ ክፍያ የምግብ ውጪ የነዳጅ ወጪ ወዘተ ወደደም ጠላም የመክፈል ግድዴታ አለበት : በጣም ጉበዝ ከሆነ ሃምሳ ዶላር ሊተርፈውና ሊስቀምጥ ይችላል :: ስለዚህ : የናተም ሆነ የሌሎች ሪል እስቴት ዋጋ በጣም ከመጋነኑ የተነሳ : እንኩን ከፍሎ ሊጨርስ የመጀምሪየውን ክፍያ ከሶስት በመቶ የሚከፍል ካገኛችሁ : እድለኞች ናችሁ : ላም አለኝ በሰማይ እንዳይሆን ገዢዎችም ተጠንቀቁ ያባት እናታችሁንጎጆ ወይም ቤት ባላችሁ ገንዘብ ብታድሱ ይሻላል :: አስባችሁታል ግን ከመቶ ሃምሳሺ እስከሁለት መቶሺ ዶላር መሆኑን : በጣም ይዘገናል::

    • @matusala8322
      @matusala8322 11 หลายเดือนก่อน +1

      Security camera is useless in Ethiopia. Even the camera records the thief the chances of him getting arrested is zero.
      The only safest way is hire real armed security guard.

  • @yilma787
    @yilma787 6 หลายเดือนก่อน +1

    Why don't you give full and detailed tour information? Is the price you mentioned dayly or weekly?

  • @genetyohannes1605
    @genetyohannes1605 ปีที่แล้ว +3

    ለስንት ቀን ነው ባለ 2መኝታ ቤት ስንት ነው ለ15 ቀን

  • @tgutema
    @tgutema ปีที่แล้ว +3

    Is your price per week or per month?

  • @teg22345
    @teg22345 7 หลายเดือนก่อน +1

    Adis customer setekebelu lemehonu bedenb clean tadergutalachu?

  • @hanihani4932
    @hanihani4932 ปีที่แล้ว +4

    እኔኮ ቁጥር አፈሩምዴ

  • @Libanali790
    @Libanali790 8 หลายเดือนก่อน

    Hi, thank you for your information I only speak English. Can you tell me how much for one month just it’s me and my wife or two months

  • @Xillophone
    @Xillophone ปีที่แล้ว +1

    You must mention the price as per 30 days or month. You mantion on your way only once " If they ask for 6 month or year". That is not a proper way of letting know your customers. When we do in person and online explaining might differ. The rest you are doing good. Please keep it up.👍💖🙏

  • @hailuayano3953
    @hailuayano3953 ปีที่แล้ว

    I love those Tseay Apt. since Tseay Apt is on the main road of Megenagna to Ayat road and if anybody interested to take Addis Ababa's Light Rail it is right there.
    Thank you Nuro Bezede for this important information.Keep up the good work .

    • @Xillophone
      @Xillophone ปีที่แล้ว

      Noro besheger 😅

  • @amenkbrom1728
    @amenkbrom1728 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ከቻላቹ እስኪ እንደ ስቲዲዮ ወይም ቀነስ ያለ በአነስተኛ ወጋ መጥተን ልናርፍበት የምንችለበት ቦታ ጠቁሙን

    • @mamushwo4625
      @mamushwo4625 8 หลายเดือนก่อน

      Enem bante esmamalew abo, hulum delala honebin eko saa , most of us're bachelors delalaw?

  • @viber907
    @viber907 ปีที่แล้ว +2

    Is iyour rate per day or per month

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 11 หลายเดือนก่อน

    በወር/በቀን ወይስ በአመት ነው ኪራዮ በተቸማሪ በዶላር በአማካይ ዋጋ ስንት ነው ? Thanks sia

  • @EdMoh-b7y
    @EdMoh-b7y หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላል

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ነው ግን ለብቻ አይሆንም ጥንድ ለሆነ ምርጥ ነው

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing. It’s nice off u to share info abut gust hi house.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mariamebrahim5500
    @mariamebrahim5500 7 หลายเดือนก่อน

    አሰኪ ለሁለት ወር አረፉት ልቅቁቦን ድያሰቦራውች አኛ አኳን የአርብ አገር ልጆች ላሜ ቦራውች ነን

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን 2016 ዋጋው ዝቅ ያለ ሌላ ገስት ሀውስ ስንት እንደሆነ ቪድዮ ብትሰሩልን

  • @lewimulugeta8127
    @lewimulugeta8127 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም ጠባባብ ቤቶች በውድ ዋጋ።ኪችኖቹን እስቲ እይዋቸው እንዴት እንደሚያስጠሉ። ምን ስለሆነ ነው ለአንድ ቀፋፊ እማይረባ ቤት 30,000 እና 50,000 ብር እምትጠይቁት። ኧረ ይቅር ይበላችሁ።

  • @kirubelsolomon10
    @kirubelsolomon10 11 หลายเดือนก่อน

    Selkachu lemndenew yemayseraw please?

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 11 หลายเดือนก่อน

    ፀሀይ አፓርትመንት እራሱ የት አካባቢ ነው??

  • @beenasefa8342
    @beenasefa8342 ปีที่แล้ว +1

    samit 72 ሁለት bedroom ምን ነው ኪችኑ ተፋፋቀ ኳሊቲውን አወረደው

  • @MerryaberaMerryabera
    @MerryaberaMerryabera 4 หลายเดือนก่อน

    ለአንድ ወር ፈልጌ ነው ዋጋው ስንት ነው

  • @Libanali790
    @Libanali790 8 หลายเดือนก่อน

    We don’t understand Ethiopian language can you please speak English and Ethiopian same times because there are a lot of people they speak English. Thank you so much.

  • @YoutubeFacebook-de8yj
    @YoutubeFacebook-de8yj 6 หลายเดือนก่อน +1

    ገስት ሀውስ መከራዬት እፈልጋለሁ ለአንድ ወር ቦሌ ወይም ወደ 6 killo ከተገኘልኝ July መጨረሻ ላይ

    • @bm4854
      @bm4854 6 หลายเดือนก่อน +1

      Alen

    • @YoutubeFacebook-de8yj
      @YoutubeFacebook-de8yj 6 หลายเดือนก่อน

      @@bm4854Thanks ስልክ ቁጥርህን ስጠኝ ልደውልልህ

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 ปีที่แล้ว

    በጣም ግልግል ያምራል

  • @bettybetty6542
    @bettybetty6542 6 หลายเดือนก่อน

    ባለ አንድ መኝታው ኪቺን የለውም??

  • @girumtadesseoffical6233
    @girumtadesseoffical6233 ปีที่แล้ว +4

    ዋጋው የምትናገረው በውቀን ነው በሳምንት ወይስ በረው ነው ግልጽ አይደለም

  • @ademsaid3371
    @ademsaid3371 ปีที่แล้ว

    ❤ Allwyes what you show us. Information is power. If someone doesn't info it is dom. Might consider also Guest house in a few months in Addis. But security is Important.

  • @bettyyilma5539
    @bettyyilma5539 ปีที่แล้ว

    Hi, thank you for info. Please visit Tuludimtu Alem Bank area. And share us the house rent prices please. Thank you
    , you are doing great job.

  • @familytube773
    @familytube773 ปีที่แล้ว

    Thank you sister gobze arefi ngr new ysayshen ❤🙏🏾

  • @ta5124
    @ta5124 ปีที่แล้ว +2

    Price is reasonable if it's per month. Better than staying in a Hotel.

    • @Libanali790
      @Libanali790 8 หลายเดือนก่อน

      What is the price of one month?

    • @BombbombchatBombbombchat
      @BombbombchatBombbombchat 4 หลายเดือนก่อน

      Don't STAY HERE HOTEL IS 10 TIMES BETTER

  • @fgty4821
    @fgty4821 ปีที่แล้ว

    ግን በጣም ያምራል

  • @FikritiShumu
    @FikritiShumu 7 หลายเดือนก่อน

    Yellow lebs sew siweta yetatebaal?

  • @zd9986
    @zd9986 ปีที่แล้ว +1

    Okay It looks nice
    Planning to reserve for one month .How can I do that
    Is there an online reservation ?

    • @selamlehagere7692
      @selamlehagere7692 ปีที่แล้ว

      I saw the phone number

    • @teg22345
      @teg22345 ปีที่แล้ว

      Smit menalew bota yet akababi new???

  • @ykdeyluv
    @ykdeyluv 7 หลายเดือนก่อน

    Is that monthly or weakly

  • @Ethio25536
    @Ethio25536 10 หลายเดือนก่อน +1

    I need from 20k to 25k for 2 months from March 1dt to April last.

  • @Zegenfo
    @Zegenfo 11 หลายเดือนก่อน

    ሰፈሩ የት አከባቢ ይሆናል እናት?

  • @Amharawit21
    @Amharawit21 ปีที่แล้ว +1

    ስደት ልጅ ይውጣልህ❤❤❤ቤቴን ሰራሁብህ❤❤❤አጀብ የኢትዮ ኑሮ😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @lewimulugeta8127
    @lewimulugeta8127 ปีที่แล้ว +5

    ከመቼ ጀምሮ ነው ለውሃ ለኢንተርኔት ክፈሉ እምትሉት።አይን አውጣ ጅቦች ናችሁ እሄንን ሁሉ ገንዘብ እየጠየቃችሁ ጥቃቀኑን ወጪ እንኳን ከኪሳችሁ መክፈል እማትፈልጉት😮🤭🤭😶😶🤭shame on you🤭😶🤭😶🤭😶🤭🤭🤭 ከመቼ ጀምሮ ነው ጌስት ሀውስ ላይ የተከራየወ ሰው የኢንተርኔት ክፈል እሚባለው የቤት ኪራይ ላይ እንካን ቢሆን እሺ ግን ጌስት ሀውስ ላይ 🤭🤭🤭🤭ተሰምቶም አይታወቅም።🤭🤭🤭ጅቦች።

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 ปีที่แล้ว

    Began melkam information thanks

  • @BekTesfa
    @BekTesfa ปีที่แล้ว

    Ye’absra showed great product but she didn’t tell us what was the name of the guest house….

  • @elsahailu6066
    @elsahailu6066 10 หลายเดือนก่อน

    Hotel አላርፍም ወይ can you imagine paying 6000 dollars with b. Exchange

  • @geminimars7704
    @geminimars7704 ปีที่แล้ว

    Is the price per month?

  • @Selome9ethio
    @Selome9ethio ปีที่แล้ว

    Weyi Ekau betam new mideberew

  • @zebenaynati2891
    @zebenaynati2891 ปีที่แล้ว +1

    ያልገባኝ ክፍያው ለአንድ ቀን ሰላሳ ሺ ወይስ ለአንድ ወር ነው ?🤔

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO ปีที่แล้ว

      ለአንድ ወር ነዉ

    • @MesNima-fk8vy
      @MesNima-fk8vy ปีที่แล้ว

      እዴት ለአንድቀን ሆሆለወርምዉድነዉ20ሺነበር ከሁለትአመትበፊቶ

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 ปีที่แล้ว

    wow ,it's very good

  • @S.m543
    @S.m543 9 หลายเดือนก่อน

    ይሄን መረጃ ከየትም አናገኘውም Like አርጉ ለጥሩ ስራ ንፉግ አትሁኑ አበረታቱ ❤❤👍👍👍👍👍

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ ปีที่แล้ว +4

    ምንድን ነው ኢትዮጵያ ለሁሉም ነገር ሶ( SO)የምታበዙት? ስለዚህ አትሉም? Why in Ethiopia now a day's people use a lot times SO SO? I THINK IS BAD HABIT??? Sorry if I am wrong? ከተሳሳትኩኝ ይቅርታ ግን በራሳችን በማለት ነው?

    • @ewnetdegnew4194
      @ewnetdegnew4194 ปีที่แล้ว

      So ምን

    • @genanawtesema1552
      @genanawtesema1552 2 หลายเดือนก่อน

      እየተለማመድን ነዉ ለነጨኛ ቋንቋ

  • @Bruktimesfin
    @Bruktimesfin ปีที่แล้ว

    Tsehayoch betam tru nachu, ketilubet

  • @andumenged
    @andumenged ปีที่แล้ว +2

    ዋጋው ለወር ነው? 15 ቀን ወይም 10 ቀን ብቻ ለሚቆይስ? በደንብ ዝርዝር ዋጋውን ጠይቁ እንጂ

    • @NurobeSheger
      @NurobeSheger  ปีที่แล้ว

      ለወር ነው

    • @andumenged
      @andumenged ปีที่แล้ว +2

      @@NurobeSheger 15 ቀን ብቻ ለሚፈልግስ አይቻልም ወይስ ስንት ነው ዋጋው? ብዙ ዲያስፖራ ወር አይቆይም። ስራ አለው። ደውላችሁ ጠይቁልን እባካችሁ። Thanks

  • @jamtesfaye7548
    @jamtesfaye7548 ปีที่แล้ว

    Nice I need it

  • @anshasmith6936
    @anshasmith6936 ปีที่แล้ว +2

    You need to mention per month or per day

    • @erabodgetachew4834
      @erabodgetachew4834 ปีที่แล้ว +1

      It’s very obvious that for a month.

    • @anshasmith6936
      @anshasmith6936 ปีที่แล้ว +1

      @@erabodgetachew4834 that's very good price. Who knows life is extremely expensive in Ethiopia

    • @NurobeSheger
      @NurobeSheger  ปีที่แล้ว +1

      It is per month

    • @anshasmith6936
      @anshasmith6936 ปีที่แล้ว

      It is a fair price. Thank you!

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 ปีที่แล้ว +8

    😂😂😂😂 70 ሺህ ኮሚኮች ናችሁ😂

  • @HH-pf8vr
    @HH-pf8vr ปีที่แล้ว +26

    ለስንት ቀን ነው ለወር ነው ወይስ ለሳምንት ወገን ምን አለ ለመዳም ቅመምች አንደ አንደ በትሸሉሙን አረ ተዉ ግን ተዉ ወይ ፈጣሪዬ አንተ ሰጠንንንንንንንን አሁንስ ደከምነ😢😢😢😢😢

    • @meyeyemaryam3604
      @meyeyemaryam3604 ปีที่แล้ว +1

      ለወር ነው እንጂ

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ በርቺ የኔ እናት!!

    • @germabonso2069
      @germabonso2069 ปีที่แล้ว +2

      ይህን ሰባራ እድል ይዘህ በጌታ ታማራለህ ሙሉ አካል ይዘህ ፣፣

    • @HH-pf8vr
      @HH-pf8vr ปีที่แล้ว +2

      @@germabonso2069 አይ እንደዛ እድልም እኮ ተመስገን ዋናው ነገር ጤና ነው ግን ደሞ ሰረትን ሰረትን ምንም ጥቅም የለለው ነገረ አለ አደል ለዛ ነው

    • @HH-pf8vr
      @HH-pf8vr ปีที่แล้ว +1

      @@Bt-Y2XLO እሺ የኔ ማር ከፈጣሪ ጋ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zewudneshmamo3734
    @zewudneshmamo3734 10 หลายเดือนก่อน

    Please I need to rent for one month

  • @rebeccatadesse4024
    @rebeccatadesse4024 ปีที่แล้ว +1

    House looks fine, but what you are going to see Addis Ababa? Nothing only walking on dirt. Price doesn’t match with city.

  • @yewbdargetachw1877
    @yewbdargetachw1877 ปีที่แล้ว

    እስኪ ድጋሚ ስሪልን ማሽን የልብስ ቲቪ

  • @sholayemommy8295
    @sholayemommy8295 10 หลายเดือนก่อน

    ለምን ዋጋ አይናገሩም

  • @EyobGhirmay
    @EyobGhirmay ปีที่แล้ว

    Koy soron gn yet tefteshe nw benafkot lemot sel nw yemetashew selam neshe wanaw selam mehonshe nw.degemo arif dess yemel programme nw
    Bayhon ethiopia 🇪🇹 semeta tekefylgnaleshe kkk. Good 2 see u okay
    10q 4 da information ❤ 🙏

  • @abbaytrufat
    @abbaytrufat ปีที่แล้ว

    የስልክ ቁጥራችሁንአስቀምጡልን

  • @azmaddamaz
    @azmaddamaz ปีที่แล้ว

    መኝታ ቤቱ ከሳሎን ጋር ማለቴ ነው

  • @ayelechabreham3603
    @ayelechabreham3603 ปีที่แล้ว

    ሰላም ይብዛላችሁ ዋዉዉዉ❤❤👍

  • @teg22345
    @teg22345 7 หลายเดือนก่อน

    Sarina tefash eko😮

  • @solomeabebe9347
    @solomeabebe9347 ปีที่แล้ว

    Is 60,000 birr per day/week/ or month? Not clear.

  • @rozalema9552
    @rozalema9552 ปีที่แล้ว +1

    Studio please with price monthly

  • @mefuthshash1998
    @mefuthshash1998 ปีที่แล้ว

    Sar bet or 22 areas one bedroom please 'thanks

  • @samueltekle7234
    @samueltekle7234 ปีที่แล้ว

    I come 2-3 times a year and use hotels but pay anywehere from 50-70 USD per night. Love to rent the one bedroom for a month when I come. Will contact you when I come in late January. Thank you.

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 ปีที่แล้ว

      You should go to ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ ትግራይ መነሃሪያ ምድራዊ ሲኦል ትግራይ

  • @የእየሱስነኝ-ጨ4ጘ
    @የእየሱስነኝ-ጨ4ጘ ปีที่แล้ว

    ቆይ እኔ የልገበኝ ነገር 🤔🤔 150,000 ለአንድ ወር ነው? ውሀና መብረት ወይፈይ ከረሰችን ከሆና 🤭🤭🤭 እኔ በሀገሬ በ150,000 ምን የመስለ ቤት እሰረለው😏😏

  • @wedibarkatesseney7230
    @wedibarkatesseney7230 ปีที่แล้ว +1

    ለ15 ቀን 1 room how much?

  • @fetlewprkyeshitla3300
    @fetlewprkyeshitla3300 4 หลายเดือนก่อน

    Betelayi lenechochi bela kuchi

  • @Giligil16
    @Giligil16 ปีที่แล้ว +2

    የኪራይ ዋጋ ስትጠይቂ ዋጋው በቀን/በሳምንት/ በወር????? Meaningless information so sad non informative

  • @selamdemeke1016
    @selamdemeke1016 11 หลายเดือนก่อน

    Betam tru new tel.atanesum

  • @bettybetty6542
    @bettybetty6542 6 หลายเดือนก่อน

    ለኔ ባለ30ሺውን ያዙልኝ ለዳግማይ ተንሳይ እመጣለው

  • @nebyatteame3477
    @nebyatteame3477 ปีที่แล้ว

    Lemshuroch mteykew yemejemeriyaw new❤

  • @yeabtube437
    @yeabtube437 ปีที่แล้ว +1

    Tshay real state to expensive 😥

  • @nebyatteame3477
    @nebyatteame3477 ปีที่แล้ว

    Konjo new gn lemushurochs ykerayale ebaksh mels etebkalew

  • @HabtamuTEwnetu
    @HabtamuTEwnetu ปีที่แล้ว

    ኧረ ለኔም ላፍቶ ሁለት ገስት ሀውሶች አሉን ባለ ሁለት ምንታ ቤትና ባለ ሁለት ሽንት ቤት አከራዩልን ደላሎች አደራ

    • @getayalewyehune9247
      @getayalewyehune9247 9 หลายเดือนก่อน

      Sente new

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 7 หลายเดือนก่อน

      እባክሽ ስልክሽን ለሰኞ እፈልጋለሁ

  • @anshasmith6936
    @anshasmith6936 ปีที่แล้ว +2

    I didn't like the summit one.

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 9 หลายเดือนก่อน +1

    እምትገርሙ ነው በኢትዮጵያውያ ህዝብን በየቦታው መግፈፍ ነው እስቲ ተማሩ ከጎረቤት ሃገር መቼም በኢትዬጵያ የሚኖር ይህን ያህል ከፍሎ አይኖርም ሌባ ካልሆነ ዘትገርም

  • @yaredtesfaye9742
    @yaredtesfaye9742 ปีที่แล้ว

    Betochun gize setachiw bednb bitasayun tiru nbr betam new yemtfetnut

  • @Misganaleta123
    @Misganaleta123 6 หลายเดือนก่อน

    Were becha dewelen seneteyek yelachewem

  • @solobrand100
    @solobrand100 ปีที่แล้ว +1

    የሙስና ሀገር

  • @rebeccatadesse4024
    @rebeccatadesse4024 ปีที่แล้ว

    You have to ask yourself what you are going to see in Addis Ababa. Very crowded places and dirty . Really worth it to spend money in Addis Ababa? I don’t think so. Use your money wisely go to southern Ethiopia. Do not waste your time in Addis Ababa

  • @azmaddamaz
    @azmaddamaz ปีที่แล้ว +2

    22 አካባቢ ባለ 1ክፍል ማረፊያ ቤት ካላቸው እባክሽ ጠይቂልኝ, ለዘመድ ነው
    አመሰግናለሁ

    • @erkishtube1191
      @erkishtube1191 ปีที่แล้ว +2

      inbox

    • @azmaddamaz
      @azmaddamaz ปีที่แล้ว

      @@erkishtube1191
      በምን? ቴሌግራም ወይም ኋትሳፕ ካለ እሺ እልካለሁ

    • @tamratwolde8192
      @tamratwolde8192 11 หลายเดือนก่อน +1

      22 በቀን $10 (ብር 1000) ቆይቸ መጣሁ።

    • @tamratwolde8192
      @tamratwolde8192 11 หลายเดือนก่อน

      ጀነሬተር???

    • @mariamebrahim5500
      @mariamebrahim5500 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@tamratwolde8192ይት አካባቢ ነው ወንድም አባክህን ነገርኝ

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 ปีที่แล้ว

    what I miss and want see is traditional real Habesha life not mocroive, kettle, view from room to another apartment 😂

  • @gameer658
    @gameer658 11 หลายเดือนก่อน

    ባለሁለትላፍቶአካባአለኝየሚከቅ
    ራይ

  • @wegayehuassefa7371
    @wegayehuassefa7371 ปีที่แล้ว +1

    I need guest house with u