ቀነሰ ! ቀነሰ አዲስ አበባ የቤት ዋጋ ከዓመታት በኋላ ተሻሻለ። Is the housing market about to crash? Addis Ababa Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 97

  • @woine123
    @woine123 10 หลายเดือนก่อน +8

    ጥሩ ትንታኔ ነው የሰጠኽው:: ምክንያቱም ዛሬ ላይ የቤት ዋጋ አልቀነሰም::
    ግን ግን ጠዋት ጠዋት እየተነሱ ያለአግባብ የሚቆልሉትን ቀዝቀዝ አድርጎታል::

    • @norbetoch
      @norbetoch  10 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you

  • @eyerusekassaye8506
    @eyerusekassaye8506 10 หลายเดือนก่อน +4

    የቤት ዋጋ መቀነስ በጣም ጥሩ ነገር ነው:: ነገር ግን አሁንም መቀነስና ሁሉም ሰው ያማከለ ገበያ ቢፈጠር መልካም ነው ባይ ነኝ ሌላው ደግሞ ደላሎች ደስ ያላቸውን ቁጥር ባይጠሩ ህብረተሰቡ ተጠቃሚ ይሆናል ባይ ነኝ

  • @borumaeda5810
    @borumaeda5810 10 หลายเดือนก่อน +5

    ያማሪካው ብር ወደድሮው መመለስ አለበት ፣1ዶላር = 2 .5 ብር። በቃ

  • @kidistgebreselassie1909
    @kidistgebreselassie1909 10 หลายเดือนก่อน +4

    I am frequently intercepted by as well as receiving calls from real estate agents trying to advertise housing products. Could such an aggressive marketing be an indication of some ongoing (or anticipated) frustrations in the real estate market? Let's wait and see how things unfold.

    • @norbetoch
      @norbetoch  10 หลายเดือนก่อน

      Thank you for your comment

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 6 หลายเดือนก่อน +1

    how can you say house in Addis is coming down? it is still expensive. not only that now you have to pay leasing fees, property tax, name transfer fee.

  • @sissybekele3465
    @sissybekele3465 10 หลายเดือนก่อน +3

    Gena tenbun yetelale geta yemeskinu amlak new dehawe bemnu yegeza!

    • @norbetoch
      @norbetoch  10 หลายเดือนก่อน

      Thanks for you comment

    • @expresslausanne526
      @expresslausanne526 10 หลายเดือนก่อน

      No rush to buy…hold hold…😉

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 11 หลายเดือนก่อน +5

    ለምን ኤርሚያስ በምን አግኝተን መልስ እንጠይቅ እግዚአብሔር ይፍረድ ለፍተን የሰጠንህን ወሰድክ

    • @berhanu1631
      @berhanu1631 10 หลายเดือนก่อน +2

      Sorry, a person like Ermias can't be engaged the way most of us described him. Ermias is too intelligent for us and, believe me Ermias is very innocent person but our political and cultural system/ situation just abused him a lot for a long time!!

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@berhanu1631ውበት ህንፃ ላይ ቢሮ ውስጥ ፎርም አስሞልቶ ገንዘብ ዘመን ባንክ ክፈሉ ብሎ ከፍለን መግለጫ አውርቶ አሳምኖ የተቀበለውን ሌላ ፓለቲካ ትደባልቃለህ በእጁ ተቀብሎ

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@berhanu1631ቢወስድብህ ይህን አታወራም ውበት ህንፃ ላይ ቢሮ ውስጥ ፎርም አስሞልቶ መግለጫ ሰቶን ብር ዘመን ባንክ ክፈሉ ብሎ ከፍለን ወስዶ ምን ታወራለህ ኢንተለጀንት ምናም ትላለህ ድራማ ይሰራል

  • @berhanu1631
    @berhanu1631 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዋናው ምክንያት፣ የUS dollar as a reserve currency diminished ስላደረገ ነው። That is exactly lack of liquidity!!

    • @norbetoch
      @norbetoch  10 หลายเดือนก่อน

      Thanks 👍

  • @TsigeredaTade-
    @TsigeredaTade- 11 หลายเดือนก่อน +7

    ሰዉ ብር ስለሌለዉ ቤት ሳይሆን ምግብ ነዉ የራበዉ ። ሰዉ ቤቱን ሽጦ ቀለብ ይገዛል አብዛኛዉ ሰዉ ስለራበዉ ቤት ያላቸዉ ወደቤታቸ ሽያጭ ብዙ ሰዉ ይሸጣል የሚገዛ የለ ም።

    • @norbetoch
      @norbetoch  10 หลายเดือนก่อน

      Thanks for your comment

  • @avi_king301
    @avi_king301 4 หลายเดือนก่อน

    ምን የጣራና የወለል እያለ እየቆለለ ዋጋውን ባቋራጭ ያሳድገዋል ባታከራይም ቢከራይ ኖሮ ይህን ያህል ያወጣ ነብር ስለዚህ ያከራይ ተከራዩን ይቆልልብሀል በጉልበተኛ ምድር እንዴት ነው የምትገዛው 😢

  • @tiruneshwakshuma7888
    @tiruneshwakshuma7888 10 หลายเดือนก่อน +5

    የቤት ክራይ በጣም አየጨመሩ ነው መንግስት ዝም አለ አባካችሁ አዩት

  • @avi_king301
    @avi_king301 4 หลายเดือนก่อน

    እና ሰርቶ ሊያስረክብ ነው?

  • @Dan-USA169
    @Dan-USA169 10 หลายเดือนก่อน +1

    ከቀነሰበት አንዱ ምክንያት ዲያስፖራው እንደበፊቱ invest አያደርግም ::

    • @norbetoch
      @norbetoch  10 หลายเดือนก่อน

      True 🙏

  • @expresslausanne526
    @expresslausanne526 10 หลายเดือนก่อน +5

    The real estate market will be crashing soon…price will drop more . Don’t buy now…waiting for the opportunity!!!!

    • @selamtesfaye9631
      @selamtesfaye9631 10 หลายเดือนก่อน

      I would like to believe so, but how can we be sure?

    • @expresslausanne526
      @expresslausanne526 10 หลายเดือนก่อน

      @@selamtesfaye9631 Demande and supply is not competitive on actual market. Real estate is over priced in eth and no one would afford that.

  • @borumaeda5810
    @borumaeda5810 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፕሮፕርቲ ታክስ የሚባልና መንግሥት የቤትን ዋጋ ተማኝ ስለሆነ ነው።

    • @norbetoch
      @norbetoch  10 หลายเดือนก่อน

      👍 true

  • @floridasium7494
    @floridasium7494 11 หลายเดือนก่อน

    እና እኔ የት ነይ ያለሁት በኣንዴ 1500 እየጨመርኩ ነይ ሆሆሆሆ

  • @MulukenAndualem-ok3um
    @MulukenAndualem-ok3um 10 หลายเดือนก่อน +1

    ብድር ስለቆመ ነው።

  • @Giftrealestate-t3v
    @Giftrealestate-t3v 10 หลายเดือนก่อน

    Ewnet lemenager Ethiopia weste bate the Best investment be 1 amet millions tirf nw yalew gen sw

    • @norbetoch
      @norbetoch  10 หลายเดือนก่อน

      Thank you

  • @abrhamease6175
    @abrhamease6175 10 หลายเดือนก่อน +1

    Dispora very important to developing country

    • @norbetoch
      @norbetoch  10 หลายเดือนก่อน

      Very true

    • @salemhailu11-11
      @salemhailu11-11 10 หลายเดือนก่อน

      I am not so sure about that. The diaspora think they should be privileged more than the locals, and they do everything they can to make the most and move more resources to the foreign lands. We are probably better off without most of the diaspora.

    • @iamchristian5735
      @iamchristian5735 หลายเดือนก่อน

      Diasporam eko Ethiopia Hageru new it's also their home Land
      Dont be Greedy and think about yourself only
      ​@salemhailu11-11

  • @ElizabethDawood
    @ElizabethDawood 10 หลายเดือนก่อน

    Ye condominiums kensual new mitlut??

    • @norbetoch
      @norbetoch  10 หลายเดือนก่อน

      No alkenesem endewm chemroal

  • @NigistSimeneh-tf7ck
    @NigistSimeneh-tf7ck 4 หลายเดือนก่อน

    Awo benatacho bet betami bitami yekinesi

  • @endriasaade
    @endriasaade 11 หลายเดือนก่อน +3

    Ermias one day one day . 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 b/c of you I lost everything everything.

    • @norbetoch
      @norbetoch  10 หลายเดือนก่อน

      Ayzon

    • @samuelargaw110
      @samuelargaw110 10 หลายเดือนก่อน

      ወሬ ቡቻ, እግዚአብሔር የስራህን ይስጥክ.

  • @TerhaseTerhase-v1w
    @TerhaseTerhase-v1w 2 หลายเดือนก่อน

    በተለይ ከሀገር ዉጭ ያለው ህዝብ በሙሉ መግዛት ቢያቆም በጣም ይወርድ ነበር

  • @AdnaMarye
    @AdnaMarye 10 หลายเดือนก่อน

    Ahun qenese malet festimo ayichalim. Mikniatum Balehabtu bizu tirf yifelgal

    • @norbetoch
      @norbetoch  10 หลายเดือนก่อน

      Lik blehal

  • @ninidan7332
    @ninidan7332 10 หลายเดือนก่อน

    AMMMMMEN

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 8 หลายเดือนก่อน

    ማንም፡አይገዛም፡ቤት፡በጣም፡እያስወደዱ፡እየቀሙ፡መንም፡አይገዛም፡

  • @ZaharaBeshir-d8l
    @ZaharaBeshir-d8l 10 หลายเดือนก่อน +1

    አልቀነሰም

  • @akelem9149
    @akelem9149 10 หลายเดือนก่อน +1

    Bet yeqenesew menegst hezbun megedeya mesarya yefelegal selezih $$$ yasefelegewal !!!!!! Heg belelebet hager endet sew rekese belo bet yemigezaw? nege demo tebelahu belachehu lemaleqes new!!!
    ''Bere hoy chedun ayeteh gedelun satay'' ale ye hagere sew

  • @BizunehUrgecha
    @BizunehUrgecha 10 หลายเดือนก่อน

    Food,close..........habitats this is old science back to were we've been ......

    • @norbetoch
      @norbetoch  10 หลายเดือนก่อน

      Hahhaha really

    • @BizunehUrgecha
      @BizunehUrgecha 10 หลายเดือนก่อน

      @@norbetoch isn't it why you are laughing?

  • @beleteadamu6221
    @beleteadamu6221 7 หลายเดือนก่อน

    😮😮😮😮

  • @tesfaradio7156
    @tesfaradio7156 10 หลายเดือนก่อน

    I have bro from ethiopian bank 3,000,000 birr paid 2.7 million interest in two years

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 7 หลายเดือนก่อน

    ይቀንስ

  • @ffm377
    @ffm377 4 หลายเดือนก่อน

    Tuletula denkoro go to school no body buying.😂first 😢peace no body buying especially diyaspora 😢😂 no buying first peace😢 peace ❤

  • @ahmedhussen6909
    @ahmedhussen6909 11 หลายเดือนก่อน +1

    Hello in Ethiopia we loosing our houses because of corruption especially Oromia region we have to pay bribes up to a million birr I don’t know where to go what to do we need help we mostly diasporas we need help ???

  • @Prp-he3b
    @Prp-he3b 11 หลายเดือนก่อน

    Turu new Temsgen Yerkselnnn

  • @ethiopiat5237
    @ethiopiat5237 10 หลายเดือนก่อน

    Bro welcome back !!

    • @norbetoch
      @norbetoch  10 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much

  • @yoursalemabrha575
    @yoursalemabrha575 11 หลายเดือนก่อน

    God bless you

  • @viva8589
    @viva8589 10 หลายเดือนก่อน +1

    ያላቸው ገዝተው ጨረሱ

  • @BaseBase-t5u
    @BaseBase-t5u 11 หลายเดือนก่อน +4

    ኤርምያስ አንተ ስለ ሪል እስቴት ታወራለህ. አጭበርባሪ የ የስንቶችን ሃብት እና ገንዘብ ዘርፈህ አሁን ልብ አለኝ ብለህ ታወራለህ አንተ አጭበርባሪ

    • @endriasaade
      @endriasaade 11 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you

    • @norbetoch
      @norbetoch  10 หลายเดือนก่อน

      Thanks for your comment, sorry dear

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 10 หลายเดือนก่อน +1

    It is a lie. it was extremely over priced, still over priced.

    • @norbetoch
      @norbetoch  10 หลายเดือนก่อน

      Thank you for your comment

  • @MelakuAlem-o9n
    @MelakuAlem-o9n 11 หลายเดือนก่อน +2

    ውሸት ነው !!!! መቼም ቢሆን አዲስ አበባ ላይ የቤት ዋጋ አይቀንስም !!!!! ይህ የ Real Estates Developers ወሬ ነው !!!! ለመሆኑ ዋጋው በ Billions ደረጃ ስላልገባ ቀነሰ ይባላል ?????

    • @norbetoch
      @norbetoch  11 หลายเดือนก่อน

      ቀነሰ አእኮ የተወሰነ

    • @bereketdawit9416
      @bereketdawit9416 10 หลายเดือนก่อน +1

      There is no buyer plus no bank loan trust me when the bank loan is fixed everything will be back

  • @Dan-USA169
    @Dan-USA169 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮጵያ ዋጋ እሚሰጠው በጥቁር ገበይ በሚደረገው የዶላር ምንዛሬ ነው ይሄንን መንግስት ሊያስተካክለው ይገባል የተያያዙት ገፈፋ ነው: በአጠቃላይ ገበያው በሌብንት ላይ የተመሰረተ ነው::

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 8 หลายเดือนก่อน

    ዲያስፖራውም፡ደከመ፡መንም፡አይገዛም፡

  • @samrawitaseffa5990
    @samrawitaseffa5990 10 หลายเดือนก่อน

    መንግሥት አዲስ ዕግ ስላወጣ ነው የጣራ ግድግዳ አዲስ ትርፍ ነው

  • @khaludi2
    @khaludi2 10 หลายเดือนก่อน +1

    My friend no body wants to solve the proplems of the people, especially the housing one. even the realestates are targeting the rich and only the rich. The funny part is the rich does not have a housing issue😁😁. Please the realestates, think like human for a second not like a monesters. You know what do not go that far. The enemy of Ethipoians are the greedy Ethiopian themselves no one else period.

    • @norbetoch
      @norbetoch  10 หลายเดือนก่อน

      Thanks for your comment

  • @shorttermtrading
    @shorttermtrading 11 หลายเดือนก่อน +1

    Don’t listen to this guy Ermias. He is rumor mill

    • @norbetoch
      @norbetoch  10 หลายเดือนก่อน

      Thanks for your comment

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 8 หลายเดือนก่อน

    ህዝቡ፡የሚበላው፡አጣ፡መሄጃ፡አጣ፡ደሀ፡ሆነ፡መን፡ይገዛችሁል፡ማንም፡አቅም፡የለውም፡ok

  • @slaimanalmassri1325
    @slaimanalmassri1325 10 หลายเดือนก่อน +2

    He is big laba

    • @norbetoch
      @norbetoch  10 หลายเดือนก่อน

      Okay

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 7 หลายเดือนก่อน

    አረብ፡ሀገር፡የምንሰራ፡ሴቶች፡ደክመን፡የሰራነውን፡አብይ፡አፈረሰብን፡ፍትህ፡አብይ፡ለም፡

  • @አዎአማራነኝ
    @አዎአማራነኝ 11 หลายเดือนก่อน +4

    የድሃውን ቤት እያፈረሱና እያሳደድ የአብይ መንግስት በሌዝ እየሸጠ ይረበርባል እውነት የዲሃ እንባ ይፈርድ ይሆናል

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 10 หลายเดือนก่อน

    አአ ፓሪስ ሆኖል

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 10 หลายเดือนก่อน

    አሁንም መንግስት ሲሚንቶን፣አሸዋ፣ቆርቆሮ፣ሚስማር በጣም የሚቀንስበትን መንገድ ካልዘየደ የሚዘይድ ሙህር መንግስት ማጨት መምረጥ፣ማደራጀት ግድ ኘው ሀገሪቱ የድሀ አገር እንጂ የባለሀብት አገር አይደለችም

  • @endriasaade
    @endriasaade 11 หลายเดือนก่อน

    Pls guys don’t bring this guy (Ermias) semun kes yterawe

    • @norbetoch
      @norbetoch  10 หลายเดือนก่อน

      Thanks for your comment

  • @FasikaZeru
    @FasikaZeru 4 หลายเดือนก่อน

    Who is Ermias to talk about real state, he is a lier let him return he took from ppl for access real state

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 7 หลายเดือนก่อน

    አብይ፡እየቀማን፡እያፈናቀለን፡እንዴት፡ይኖራል፡መኖር፡አቃተን

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 10 หลายเดือนก่อน

    በዘር የተተበተበ ኮልኮሌ ቆሻሻ ምዲር ማን ይፈልጋታል ኃላቀር ምዲር ነው

    • @salemhailu11-11
      @salemhailu11-11 10 หลายเดือนก่อน +1

      ይቺ እንኳን ስደትና የፈረንጅ ፍርፋሪ ለቀማና ባርነት ጌጡ የሆነ ሰው ንግግር ናት

    • @ZainabZainab-u6j
      @ZainabZainab-u6j 10 หลายเดือนก่อน

      ይገርማል😢

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 7 หลายเดือนก่อน

    ዘራፊው፡አብይ፡ዘረኛው፡ወንበዴው፡አፈናቃዮ፡አብይ

  • @ያዘመንቲዩብ
    @ያዘመንቲዩብ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቀደዳ

  • @jdcell63
    @jdcell63 11 หลายเดือนก่อน

    ቀዳዳዳዳዳዳ

  • @Shaklama
    @Shaklama 6 หลายเดือนก่อน

    ሞት ላብይ 😂😂