🛑እንዳያመልጣችሁ የቤት ዋጋ በባህር ዳር ከተማ ዙሪያ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 89

  • @Tigistshumet-mi2oh
    @Tigistshumet-mi2oh ปีที่แล้ว +10

    ወረታ ና አዲስ ዘመን አሳየን

  • @narasfadarmudeer6517
    @narasfadarmudeer6517 ปีที่แล้ว +6

    ሠላም ለኔ ባዶ ቦታ ደብረታቦር እስከ ስንት ይገኛል ፈልግልኝ

  • @ABCDABCD-i1y
    @ABCDABCD-i1y 10 หลายเดือนก่อน +4

    ወረታ 250ካሬ መሬት እስከ 300ካሬ አሳየን እባክህ እባክህ

  • @tigistshumet7021
    @tigistshumet7021 ปีที่แล้ว +4

    ስፈልገዉ የነበረ መረጃ አመሰግናለሁ

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 ปีที่แล้ว +3

    ስልካችን እንዴት እምናገኝው ባህርዳር ወደ ጣና የለም ውድሜ

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 ปีที่แล้ว +5

    ዘንዘሊማ እና አየር ጤና አሳየን ውንድም

  • @biertukanalemu
    @biertukanalemu ปีที่แล้ว +5

    ቦዶ ባታ ሀሙሲት ወይም ወርታ አስየን ለሽቃሊት የሚሆን

    • @fentesgedefaw5055
      @fentesgedefaw5055 7 หลายเดือนก่อน

      ነይ በውስጥ ወረታ ነሽ

    • @biertukanalemu
      @biertukanalemu 7 หลายเดือนก่อน

      @@fentesgedefaw5055 ስልክ

    • @Rexxemm-b6o
      @Rexxemm-b6o 2 หลายเดือนก่อน

      ስልክህን አስቀምጥ ወድሜ

    • @حواءاحمد-س8ض
      @حواءاحمد-س8ض 2 วันที่ผ่านมา

      ክክክክክክ ለሸቃሊት

  • @zuzu8077
    @zuzu8077 ปีที่แล้ว +2

    ሀሙሲትየ🤗ውዷ ሀገሬ❤

  • @hananbintislam4789
    @hananbintislam4789 ปีที่แล้ว +2

    ደብረ ታቦር አሳየኝስኪ

  • @بنلبننفنبنزوي
    @بنلبننفنبنزوي ปีที่แล้ว +3

    እኔ ደብርታቦር 150 ካሬ ገዝቻለዉ ያለቀለት እግዚሐቤር ይመስገን

    • @selamawittsegeye5439
      @selamawittsegeye5439 ปีที่แล้ว

      ስንተ ገዛሽዉ

    • @LemLem-sc8sc
      @LemLem-sc8sc ปีที่แล้ว

      ሰንት ገዛሽው

    • @Ethiopia184
      @Ethiopia184 ปีที่แล้ว

      ስንት ገዛሽው ውዴ

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 ปีที่แล้ว

      ስንት ገዛሽ ንገሪኝ በናትሽ እኔም ደብረታቦር እፈልጋለሁ

    • @بنلبننفنبنزوي
      @بنلبننفنبنزوي ปีที่แล้ว

      @@ayshaahmed8148 አንድ ነጥብ ሁለት መቶሽ አሁን ስንት እንደርሰ አላዉቅም እኔም ባዶ ቦታ እፈልጋለዉ

  • @بنلبننفنبنزوي
    @بنلبننفنبنزوي ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ ባዶ ቦታ ፈልግልኝ በእናትህ

  • @MelakamMeemee
    @MelakamMeemee 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላምእንዴት,ናችሁህጋዉይ,ነዉ,ወይስ,አይደለም

  • @txoop6048
    @txoop6048 8 หลายเดือนก่อน +1

    ደብርት አቧር አሳየኚ😊❤

  • @Haftamuadane-k4u
    @Haftamuadane-k4u 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኔም እፈልጋለሁ

  • @Elisa-tube-j5l
    @Elisa-tube-j5l ปีที่แล้ว

    Lela kalh eski lenem eyelngi ?

  • @madinadavood7707
    @madinadavood7707 ปีที่แล้ว +3

    ያገሬሠው እያልኩእየፈለኩነበር ወረታ ቤት ንገረንወይም ቦታ

    • @bahirdartube-525
      @bahirdartube-525  ปีที่แล้ว +1

      ኢንሻ አላህ

    • @Hurelayn
      @Hurelayn 11 หลายเดือนก่อน +1

      ለኔም ወረታ

    • @Feker-p1j
      @Feker-p1j 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@bahirdartube-525በፈጠርህ ባህርዳር የቆርቆሮ የእንጨት የሚስማር የሶፋ የአልጋ አባይ ማዶ ጠይቀህ ንገረን መረጃ ስጠን እንጠብቃለን ተባበረኝ

  • @አልሚቱብ
    @አልሚቱብ ปีที่แล้ว +2

    ደብርታባር አሳየነሲ

  • @emukindu7370
    @emukindu7370 ปีที่แล้ว +1

    ስልክ ቁጥር ላኩ

  • @SewenatAndualm
    @SewenatAndualm 2 หลายเดือนก่อน

    እንጅባራ አካባቢ ጠይቅልን ከተመቸህ ባዶ ቦታ

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu ปีที่แล้ว

    ስላም ዋውውውው👍👍👍✅👌👌👌👌👌

  • @بنلبننفنبنزوي
    @بنلبننفنبنزوي ปีที่แล้ว +3

    በእናትህ ወርታ 200 ካሬ ፈልግልኝ

    • @Hurelayn
      @Hurelayn 11 หลายเดือนก่อน

      ለኔም

    • @FevenAdis
      @FevenAdis 4 หลายเดือนก่อน

      ለኔም ❤❤❤❤❤

  • @alemethiotube1039
    @alemethiotube1039 ปีที่แล้ว

    ዋው በርቱ ውዶቸ

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se 6 หลายเดือนก่อน

    የት ነው

  • @hayathabeshatube1187
    @hayathabeshatube1187 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ

  • @DabiddaDabidda
    @DabiddaDabidda ปีที่แล้ว +1

    እስከስንት ነዉ

  • @jemilahussen2214
    @jemilahussen2214 ปีที่แล้ว

    ውድ ነው እባክህ

  • @mramta8830
    @mramta8830 ปีที่แล้ว

    እስኪ ከዘጌ / ጭምባ የቤት ዋጋ አሳየኝ

  • @ghccc5684
    @ghccc5684 ปีที่แล้ว

    ሰላም አባት የተሰራ ቤት መግዛት ፈልጊ ነበር እና ግን እጀላይ ብር የለኝም እየሰራ መክፈልከቻልሁ አናግረኝ

    • @bahirdartube-525
      @bahirdartube-525  ปีที่แล้ว

      🤔🤔

    • @ghccc5684
      @ghccc5684 ปีที่แล้ว

      @@bahirdartube-525 ከምሪ ነው እኮ ሰልክህንላክ እና እናወሪ

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 ปีที่แล้ว +2

      አይ የኔ የዋህ😊😊አይዞን አንድ ቀን እንገዛለን

  • @Ehitnattade
    @Ehitnattade หลายเดือนก่อน

    ወረታ ግን ሰው የለም የሚያስተዋዉቅ

    • @bahirdartube-525
      @bahirdartube-525  หลายเดือนก่อน

      ምን ተመልካች አለና እህቴ ተመልካች ቢኖር እንሂድ ነበር እኛም

  • @ashkamal4361
    @ashkamal4361 11 หลายเดือนก่อน

    እና ባጃጅ ካላሣለፈ ምኑን አምስት ሚሊዎን ሖ የጭቃ የውም

  • @HessaSalim-r5c
    @HessaSalim-r5c ปีที่แล้ว

    Wawaw❤❤❤

  • @selamawittsegeye5439
    @selamawittsegeye5439 ปีที่แล้ว

    ዋጋዉና ቤቱ አይገናኝም

  • @StiAl-oi6ym
    @StiAl-oi6ym ปีที่แล้ว

    በእናትህ ለእኔ ጎጃም ቡሬ አሳየኝ የቤት ዋጋ ምርጥ ምርጥ ቤት

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se 6 หลายเดือนก่อน

    አስቴር አወቀ አገር

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 ปีที่แล้ว +1

    ጊፍት ሪል እስቴት ባህርዳር ካለ መረጃ ስጡን

    • @bahirdartube-525
      @bahirdartube-525  ปีที่แล้ว +2

      የለም እህቴ ሌላ ሪል ስቴት

    • @tirualemeyihuna1086
      @tirualemeyihuna1086 ปีที่แล้ว

      @@bahirdartube-525
      እሽ እህቴ ቀበሌ 13 ማድለቤው አካባቢ የቤት እና የመሬት ዋጋ ጠይቂልኝ ካዛ አሪፍ የሚባል ዋጋ ነው ሚሸጠው

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 ปีที่แล้ว

      ​@@tirualemeyihuna1086በናትሽ እኔም እፈልጋለሁ

  • @sadaasayed5544
    @sadaasayed5544 ปีที่แล้ว

    bado buta aski asyen

  • @ዋሰ
    @ዋሰ 6 หลายเดือนก่อน

    ወንድም አለም እንጨቱ ትንሸ አያሳዝንህም

  • @mamunahusan7065
    @mamunahusan7065 ปีที่แล้ว

    በወረታ አሳየን የቤት ዎጋ

    • @አስቴርቆንጆ-ቀ3ጨ
      @አስቴርቆንጆ-ቀ3ጨ ปีที่แล้ว +1

      ወረታ እኔ የሚሸጥ የጭቃ ቤት አለኝ

    • @alamhabash6268
      @alamhabash6268 ปีที่แล้ว

      ​@@አስቴርቆንጆ-ቀ3ጨስንት ነው ውዴ

    • @marituasfaw3474
      @marituasfaw3474 ปีที่แล้ว

      ​@@አስቴርቆንጆ-ቀ3ጨሰንት ነው

  • @azemeraasfaazemerameko7989
    @azemeraasfaazemerameko7989 2 หลายเดือนก่อน

    ወረታ ቤት አሳየን የሚሸጥ

  • @yeabtube437
    @yeabtube437 ปีที่แล้ว +1

    selam wonedem eski asayegn lenem ebakeh wonedem. bahirdar new mefelegew😢
    Sebescribe aregehalhu wodene betem gorabele

  • @gazagaza5601
    @gazagaza5601 ปีที่แล้ว

    Lelam erbata aleh wey

  • @EmebetEmebet-w2j
    @EmebetEmebet-w2j 11 หลายเดือนก่อน

    ጋይትካለህ❤

  • @ከድጃ-ፀ8ከ
    @ከድጃ-ፀ8ከ ปีที่แล้ว +3

    በፈጠረህ ወረታ ቤት ሽያጭ አሳየነ

  • @TeguDavid
    @TeguDavid 11 หลายเดือนก่อน

    ዱረቤቴ ጉንደር ዳንግላ አሳይን ያያ

  • @drphone6629
    @drphone6629 9 หลายเดือนก่อน

    ፍኖተሰላም አሳየኝ

    • @Nasi-pr1pd
      @Nasi-pr1pd 7 หลายเดือนก่อน

      የሀገሬ ልጅ👋

    • @drphone6629
      @drphone6629 2 หลายเดือนก่อน

      ሰለም​@@Nasi-pr1pd

  • @biertukanalemu
    @biertukanalemu ปีที่แล้ว

    አድራሽ የለህም

  • @sadatube3964
    @sadatube3964 ปีที่แล้ว

    hamusit yet akababy new hageryan selasayehegn thank you bro

  • @jemilahussen2214
    @jemilahussen2214 ปีที่แล้ว

    አንተ የቡልኬት ቤት ሚሊየን አምስት እየተሸጠ አንተ ለእንጨት ቤት ለዛውም ላልተበጃጀ በጣም ተወዶል ጂላጂሎችን አጃጂል ምን ትመስላለህ በይሆን በጥቂቱ ዋሺ ውድ ነው እሱ የምታሳየው ቤት ይሄን ያክል አያወጣው ውሸት

    • @nuruaddisu9517
      @nuruaddisu9517 ปีที่แล้ว

      ኧረ ባክሽ ድንጋዩ ዳቦ ሳለ ነው አደል የብሉኬት 1.5አለ ያልሽ ካለሽ ልግዛሽ በዚህ ዋጋ

    • @jemilatelahun8132
      @jemilatelahun8132 ปีที่แล้ว +1

      @@nuruaddisu9517 ከምሬ ነው ወንድሜ አንድ ሚሊየን አንድ ገዝቷ መሰረቱ የወጣ በዛ ላይ መሀል መስመር ላይ ነው እና እንግዲህ ማሰሪያ አንኳን አንድ ወይም ሰባት መቶ ቢፈጂ የቢልኬት ቤት በሁለት ሚሊየን ሰራህ ማለት ነው ለማንኛውም አትዋሹ

  • @jemilahussen2214
    @jemilahussen2214 ปีที่แล้ว

    አንተ ምን ይመስላል ገጠር ነው የሚመስለው

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 ปีที่แล้ว

      ከባሀር ዳር ውጭ አይደለም እንዴ

    • @jemilatelahun8132
      @jemilatelahun8132 ปีที่แล้ว

      @@zaynabaa4034 ከባህር ዳር ውጭ ሀሙሲት ከምትባል ከተማ ናት ትንሺ ወጣ ትላላይ