ሩሃማ ምላሽ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰጠች ይቅርታም ጠየቀች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 102

  • @eagle4452
    @eagle4452 29 วันที่ผ่านมา +31

    🚨የ ልጅቶን ይቅርታ በፍፅም አላምንም ከልቧ እንዳልሆነ ያስታውቃል። ሀብታሙ በጣም ተጠንቀቅ

    • @ghfghfhjhgh911
      @ghfghfhjhgh911 29 วันที่ผ่านมา

      Bitikilll tasefrralchy

    • @emnetgetahun8127
      @emnetgetahun8127 29 วันที่ผ่านมา

      ይቅርታ በይቅርታ ጠያቂውና በእግዚአብሔር መካከል የሚያልቅ ነው ብትዋሽ ዋጋ ትከፍላለች ሰውን እንጂ ጌታን ማታለል አይቻልም

  • @messia8257
    @messia8257 29 วันที่ผ่านมา +33

    በጣም ቀጣፊ ነሽ የኩላሊት ታካሚ የነበረ ሰው ከታከመ በሃላ አይደለም ህመምተኛ ጤነኛ ሰው ለማግኜት አይችሉም ሲቀጥል ያን ሁሉ ስቃይ አይተሽ ዛሬ ከህሙማን ገንዘብ ለማግኜት ስራ ስትጄምሪ ደፋር ነሽ ወንድሜ ሀብታሙ ይች ልጂ አትጠቅምህም ከሷ ራቅ ፈጣሪ የእጇን ይስጣት አንች ግን ሲበዛ ሌባ ነሽ ስንት ረዳት ያጣ ወገን እያለ በጎፈንድ ሚ መኪና ገዝተሽ ከበሽተኞች ገንዘብ ምትሰርቂ ይሄ ልጂ የሚሰጥሽ ገንዘብ ቢያጣ ህይወቱን አካሉን ሰጠሽ አንች ግን ባለጌ ነሽ

    • @Mis_07-f2i
      @Mis_07-f2i 29 วันที่ผ่านมา +2

      ሌላው ፈጣሪ ጊዜ ሲሰጥሺ የዱቄት እቃ መስለሺ መምጣትሺን ተወይው
      ወደፈጣሪ ተመለሺ የተሰጠሺ የንስሐ ጊዜም ሊሆን ይቺላል !!!

    • @Hela259
      @Hela259 29 วันที่ผ่านมา

      ትክክል

  • @aquaatanaw4019
    @aquaatanaw4019 29 วันที่ผ่านมา +2

    ታሞ የተነሳ እግ/ርን እረሳ ሀብታሙን ጌታ ይወድሀል አንተን የቆየ ሰው ያያል እድሜና ጤና ይሰጥህ ብቻ

  • @KalkidanSufiyan
    @KalkidanSufiyan 29 วันที่ผ่านมา +8

    እኔ ሀብትሽ ወንድሜ በጭራሽ አብረሀት እዳትመለስ ጭራሽ ፍቅር የላትም ትጎዳለኸ ይቅርታ አድርግላት እና እርሳት ፈጣሪ ላንተ የተሻለችዉን ይሠጥሀል ደሞ ልጁን አትጫኑት ፍቅር ይታከማል እያላቹ

  • @BiniyamSefa
    @BiniyamSefa 29 วันที่ผ่านมา +3

    ሀብታሙ የምርጦች ምርጥ ነው እሷደግሞ ከቆሻሻ ሁሉ የባሰ ቆሻሻ ነች በተነፈሰች በተንቀሳቀሰች በበላች በጠጣች ቁጥር እሱን ማሰብና እሱን ማክበር ማፍቀር እንጅ እንጂ መራቅ አልነበረባትም ጥሩ ስራ እንደሰራ ሰው ሚዲያላይ ቀርባ እንድትናገር ያደረጋት ፈጣሪ ማንም ሰው ያላወቀለትን የእሱን መበደልና የእሷን ቆሻሻ ድርጊት ለህዝብ ለማሳየት ሲል ነው እሱ ተወዳጅና የተከበረ ሆኗል እሷ ደግሞ ቆሻሻና ርካሽ ማሰብ የማትችል መሀይም መሆኗን አሳይቶናል

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 29 วันที่ผ่านมา +10

    ሐብታሙ እኔመቼም ይኼንንነገር ፍቅር አልለውም ህመምእንጂ ምክንያቱም ልጆቺ ትወልዱና ለልጆቻቺን እንኑር ተብሎ አካልን አጉድሎ ቢሰጥም እሰየው ያንተነገርግን አሳዘንከኝ እናትህ እንኳንም ቀድማ ሞተቺ ይኼንን ስብራትህን ሳታይ ሌላው ደግሞ ካላንተመኖር አልቺልም ምናምን ለምትለውነገር አትስማት ከህንድ ወደአገርቤት ለመመለስ ስትፈልግኮ ፊትየነሱህ ገንዘብ ባግባቡ ሰጥተው ያልሸኙህናቸው ይኼን አስብበት ይቅርበላት ግን አብረህ ኑር አልልህም አንተ ጥሩየስነልቦና ባለሞያ ያስፈልግሐል እራስህን ለእ/ር አደራሰጥተህ መኖርነው ያለብህ አትመናት ይኼ የእኔ አስተሳሰብነው ደግሞ ለምን ታስጨንቁታላቺሁ ተውትዝምታም አንዳንዴ ጥሩነውውክቢያ አታብዙበት በእ/ር ስም እለምናቺኀለሁ ተባረኩ

    • @raheal-j7u
      @raheal-j7u 29 วันที่ผ่านมา

      የምር አዎ አብረዉ መሆን የለባቸዉም

  • @E1212-r9i
    @E1212-r9i 29 วันที่ผ่านมา +3

    እውነተኛ ይቅርታ ኣይደለም። ወንድሜ ሀብታሙ ይች ልጂ አትጠቅምህም ከሷ እና ከቤተሰቦቻ ራቅ፡ ፈጣሪ የእጇን ይስጣት።

    • @misrakmendaye6635
      @misrakmendaye6635 29 วันที่ผ่านมา +1

      Ewnet new don't be with her please. Stay away from her and her family

  • @KaseyGgmaskle
    @KaseyGgmaskle 29 วันที่ผ่านมา +22

    ቀጣፊ ምንቀረሽ ጉበቱን ልትወስጅ ነው

    • @jesus-x1k1d
      @jesus-x1k1d 29 วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂😂😂

    • @raheal-j7u
      @raheal-j7u 29 วันที่ผ่านมา

      😅😅የምር ይቅታ ማድረግ ትል እነት ነዉ ግን አብረዉ መሆን የለባቸዉም ደጋሜ ትጎዳዋለች

    • @zeritutube
      @zeritutube 29 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

    • @dawityontandawit4249
      @dawityontandawit4249 29 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @E1212-r9i
      @E1212-r9i 29 วันที่ผ่านมา

      😃😀😄😄

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 29 วันที่ผ่านมา +1

    ሌሎች አሉ እርዳታ የምፈልጉት ብዙዎች አሉ እሱ ሳያቃትህ ኩላሊቱን የሰጣት እዛው እራሱ ይቻል ለሌባ ሴት

  • @BlueSky-zn8wp
    @BlueSky-zn8wp 29 วันที่ผ่านมา +15

    ፈላጊው ሲበዛ ቀንተሽ ነዋ።

  • @MekdesTefera-u8c
    @MekdesTefera-u8c 29 วันที่ผ่านมา +2

    ይቅርታ አድርግላት ግን እንዳትሳሳት የሆነ ሁሉ ያየነው ነው በርግጠኝነት ተጠያቂነት እናዳለባት ከበስተ ጀርባዋ
    ምን እንደሚጠብቃት ስለምታውቅ ነው በደፈና አልዋሸሁም ካለች አጥፍቶ መጥፋት ስላለ

  • @jemo5716
    @jemo5716 29 วันที่ผ่านมา +1

    ሐፍታሙ አሑን ደግሞ ሑለተኛ ኩላሊትሕን እንዳትሠጣት

  • @יוסיאבייב-ש6נ
    @יוסיאבייב-ש6נ 29 วันที่ผ่านมา +5

    እስርቤት እያለ የትነበረች መቸም ታዉቃለች መታሰሩን ያኔ የትነበረች

  • @newaymulu7712
    @newaymulu7712 29 วันที่ผ่านมา

    የወሰደችውን ኩላሊት ትመልስ በህግ ትጠየቅ መመለስ አለባት

  • @DemelashAlemu-l6l
    @DemelashAlemu-l6l 29 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ያሳዘኑኝ ቤተሰቦቿ ናቸው፤ ሀብታሙ መኖር ይችላል። ማንም በሀብታሙ ስም መነገድ የኛ ሀገር ሰው ባህሪ ሆነ። ወንድሜ አንተ በእምነትህ ጽና እሷም ባደረገችው ከተጸፀተች መመለስ ትችላለች። ውድ የሀገሬ ሰው በአንድ ባለጌ ምክንያት ወገኖቻችንን መደገፍ ባካችሁ እንዳናቆም ስል በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ።

  • @Mis_07-f2i
    @Mis_07-f2i 29 วันที่ผ่านมา +9

    😅😅😅😅😅😅
    3ወር መራቅሺ አልበዛም ያ ጪራቅ ወንድምሺ ሐብታሙ ባደረሰው የመኪና ግጪት ጠበቃ ወንድምሺ ያረገው ጪካኔ ህንድ አገርስ ገንዘብ ተቸግሮ የተራበው የቲኬት ያጣው አሁን የመጣሺው ልታጠፊው ይሆናል አቺ አረመኔ መርዝ አትጠጪ ፈጣሪ ኩላሊትሺን ወደ መርዝ ይቀይርልሻል ያስቀየምሺ ፈጣሪን ነው !!!!

  • @beryhelen6204
    @beryhelen6204 29 วันที่ผ่านมา +9

    ቴሱ ፍቅረኛዋነው እኔ አልገባኝም ለምን ለእኔ አታስቢም አለ ባለትዳር ስትናት ወይስ ውሽማውነው አስረዱን

    • @eagle4452
      @eagle4452 29 วันที่ผ่านมา +2

      በጣም ጥሮ ጥያቂ 🤔እኔ መጀመርያ ሀብታሙ ነበር የ መሰለኝ። በሆላ ነው TZ መሆኖን ያወኮት

    • @Tigistzeleke-v6y
      @Tigistzeleke-v6y 29 วันที่ผ่านมา

      በትክክል

  • @AbuRimMuhamed
    @AbuRimMuhamed 29 วันที่ผ่านมา

    ሀብታሙ የምርጦች ምርጥ አላህ ምክንያት አለው ጥሩነትህ አላህ መስክሮልሀል ስለዚህ ዳግም ወደሷ ብትመለስ ከሷ ምንም አትሻልም ማለት ነው ወንድሜ አንተ አኮ የአማች ታስፈልገዋለህ እንዳተ ያሉ ቅን ሰዎች ያብዛልን

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 29 วันที่ผ่านมา +3

    የወንድሞ ግፊት ሳይኖርባት አይቀርም ለምን እናትዋም ወንድም አይጠይቅም ።ይች ገንዘብ ስትመጣ ነገር መጣ።

  • @samritube645
    @samritube645 29 วันที่ผ่านมา +2

    *ሀብታሙ ወንድሜ ድጋሚ ወደስዋ እንዳትሄድሚድያውን ሀሳብ ለማስቀየር ነው እና ይቅርታዋን ተቀበል ግን ከስዋጋር መኖርን በፍጹም እንዳታስብ*

  • @etaferahugetachewu-iz9gr
    @etaferahugetachewu-iz9gr 29 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ይማርሽ

  • @misrakmendaye6635
    @misrakmendaye6635 29 วันที่ผ่านมา +1

    Habtamu please stay away from her and all from her family. Don't believe her at all.

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 29 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢

  • @BiniyamSefa
    @BiniyamSefa 29 วันที่ผ่านมา +1

    በፍፁም ከልጂቱጋር መገናኘት የለበትም ከነጪራሹ እንዳታሳብደው

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 29 วันที่ผ่านมา +3

    በይ ተብለሽ ነው ያኔ መኪና ሲገጭ የት ነበርሽ ችግር ግን አንተ ተወጣ ለምን አልሺው😊

    • @Amina-kd7eg
      @Amina-kd7eg 29 วันที่ผ่านมา

      በጣመም

  • @BiniyamSefa
    @BiniyamSefa 29 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይድፋሽ ሰው ሲያፈቅር ሲያገባ ልቡን ነው የሚሰጠው ሀብታሙ ግን ልቡንም ኩላሊቱንም ነው የሰጠሽ የሰው ስጋ ተሸክመሽ እሱ በሰጠሽ ኩላሊት እየኖርሽ እሱን መራቅሽ ከሰው አይደለም ከእንስሳትም በታች ነሽ አላህ እስትንፋስሺን ያቋርጥልሽ

  • @MizanMedia-pp2zo
    @MizanMedia-pp2zo 29 วันที่ผ่านมา

    ልጁ በጣም ያሳዝናል ኩላሊትን ያክል ነገር ሰጣት
    ያውም ከሀገር ውጪ ሂዶ አላህ ከሰጠው 2ለት አንዷን ሰጣት ገንዘብ ቢሰጣት ሰርቶ ይተካዋል እሱ ግን አይተኬ ሂወቱን ነው የሰጣት እኔ የገረመኝ ከሷ የቤተሠቦቿ ልጃቸውን ከአላህ በታች ሰበብ ሆኖ ከዚህ በሺታ እንዲትዲን ያደረጋትን ልጂ እንደት በዚህ ልክ ይርቁታል ይብላይ ለወለደሺ ያገባሺስ ይፈታሻል ይላል የሀገሬ ሰው ሲተርት የኔ ሀሳብ ቤተሰቦቿም ልጂቷም ጥቅመኛ ይመስሉኛል እሱ እንደተናገረው ከሆነ ልጂቱና እሱ እንኳን ባይስማሙ በሰላም በፍቅር መለያየት እያለ ለምን ይህን ያህል ክፋት 3 ወር ሙሉ መለየት አንደ ከተማ ተቀምጦ እኔ ባደኩበት መሀበረሰብ ሴት ልጂ ከባሏ ተጣልታ ከመጣች እናት እና አባቷ አያሳድሯትም እቤቷ መልሰው ወንድም ካላት እወንድሟ ጋ እቤቷ እንደትመለስ ትደረጋለች ቀን ተይዞ በሺማግሌ ያስታርቋቸዋል

    • @BezaTerefe
      @BezaTerefe 29 วันที่ผ่านมา

      enateyew becha nachew yemiyamesegnut

  • @MiyaDag
    @MiyaDag 29 วันที่ผ่านมา +1

    እሰዋ ሴፉ በመቅረብዋ የሱ እዉነት ወጣ እራሰዋኮ ወጥታ ይቅርታ ጠየቀች ከዚ በላይ ምንአለ

    • @misrakmendaye6635
      @misrakmendaye6635 29 วันที่ผ่านมา

      Yes, he will accept her apologies. But he can't be with her anymore. It's very risky for him

  • @Hela259
    @Hela259 29 วันที่ผ่านมา

    እመነኝ ሰው ሁሉ አይንሽ ላፈር ስላላት ወይንም በሰውች እርዳታ ያልፍልሀል ብላ አስባ ካልሆነ በስተቀር የምትመለሰው ወዳህ ወይንም አዝናልህ አይመስለኝም።ያ ቢሆን ኖሮ መጀመሪያውኑ ትታህ ባልሄደች ነበር።አይ ካልክ ፍቅር ጅል አደል የሚያደርገው ሂድና ድጋሚ ስትቀምስ መጥተህ አላዝንብን።እኛም ፈርዶብን አንሰማም አንል።

  • @KediHabesha
    @KediHabesha 29 วันที่ผ่านมา

    ይህችን ሴት ማመን የለበትም

  • @bibahoney
    @bibahoney 29 วันที่ผ่านมา

    ኣሁን ስለ ገንዘብ የምታወሩት፡ ቅድምያ የሚሰጥበት ጉዳይ መጀመርያ የስነልቦና ችግር ያለበት ይመስላል ስለዚህ ስነልቦናው ወደ ቀድሞ ማንነቱ ይመለስና የሚያስፈልጉት ውሳኔዎች ራሱ እንዲወስን በዚህ ኣካሄድ ግን እየተዋከበ ነው። ስለ ራሁማ ጋ መመለስ ለሚለው ሃሳብ ግን ፍጹም ባያስበው ይሻለዋል ምክንያቱም የእስዋ ማንነት ለማወቅ በቒ ነገሮችን ኣሳይተዋለች ስለዚ እስዋን እርግፍ ኣርጎ ረስቶ የራሱን ሂወት ቢመሰርት ይበጀዋል ካልሆነ ግን ከእስዋ ካል ራቀ የከፋ ጉዳት ሊደርስበት ይችላል ስለዚህ በሂወቱ መጠንቀቅ ኣለበት።

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 29 วันที่ผ่านมา

    100$ መከልከላቸው ይገርማል ያሳዝናልም እናድስ አላለችም እድሳት እድሳት.. ...

  • @MahderDemelash
    @MahderDemelash 29 วันที่ผ่านมา +1

    እሊናሸ ሲወቅስሸ መጣሸ ሲጀመር በምግባርሸ ነው የጠላንሸ ከልብሸ ከሆነ ፋጣሪ ይቅር ይበልሸ

  • @welduzeray3632
    @welduzeray3632 29 วันที่ผ่านมา

    ሀብትሽየ ድጋሚ ተመልሰ ብስዋ ዙርያ ከቆምክ ታጠፋሃለች እባብናት እንዳትታረቅ እዳታጠፋህ

  • @Misrak-qi3mh
    @Misrak-qi3mh 29 วันที่ผ่านมา

    ጋይስ ያልገባኝ ነገር ምን ሰርተው ነው ሰይፉ ጋ የቀረቡት

  • @bedasakabeta355
    @bedasakabeta355 29 วันที่ผ่านมา +1

    Gaafas waa dhugdee maaliif miidiyaatti baate?
    "Bishaan darbe hin waraaban"

  • @eagle4452
    @eagle4452 29 วันที่ผ่านมา

    በ Tick-tock ገንዘብ የሚያሰባስቡትንም አላምናቸውም ልጅቶ 30% እንደቆረጡባት ተናግራ ነበር ለዚ ይሆናል። እነዚ tick-tock ጋር ተመልሳ ያልቀረበችው

  • @mahlet6809
    @mahlet6809 29 วันที่ผ่านมา +2

    anchi hlina yeleleshi aremene neshi skayun eyawekshi bebeshitega yemtnegji kfu

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 29 วันที่ผ่านมา

    በትክክል😢😢😢😢😢😢
    ውሽታም ነት

  • @SosinaEnjil
    @SosinaEnjil 29 วันที่ผ่านมา

    Ooooo betilik mida lay wotesh ind anet wushet menager 😮 ko safu like adelhm bichwan bmakirebu🤔fetar yirdach bicha 🙏

  • @jesus-x1k1d
    @jesus-x1k1d 29 วันที่ผ่านมา

    Yaa lijun kulalet yezash marez endatexachii majamarey kulaletun malesha😂😂

  • @getusubiya4291
    @getusubiya4291 29 วันที่ผ่านมา

    እረ ባክሽ ክን ቤተስቦችሽ ልትገይው ንው 1:39

  • @mehrets.tadesse1170
    @mehrets.tadesse1170 29 วันที่ผ่านมา

    ሀብታሙ፣ ይቅርታ ማድረግ ትልቅነት ነው። ነገር ግን በፍፁም ከሷ ጋር፣ እንዳትመለስ፣ ገና እንደምታፈቅራት ስለምታቅ ነው።ውሸቷን ነው፣ አታፈቅርህም፣ ትጫወትብሀለች።።
    ሚዲያውን ለማወዛገብ ነው። ከወንድሟም ከእሷም እራቅ።

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 29 วันที่ผ่านมา

    Westam balga nesh abo😅😅😊

  • @KalShalu
    @KalShalu 28 วันที่ผ่านมา

    Eskezare yet nebereche ahun hulume sifelegew yekrta bela metache echi aynaweta

  • @chaltuaddisabebakegna265
    @chaltuaddisabebakegna265 29 วันที่ผ่านมา

    ያጥፋሸ

  • @zinabeyna2503
    @zinabeyna2503 29 วันที่ผ่านมา

    Ar kahad

  • @SerkalemTesfaye-zv2pi
    @SerkalemTesfaye-zv2pi 29 วันที่ผ่านมา

    አንቼ. አታርፊም😂😂😂ድመት. ኰላሊትመትፈሸ 😂😂😂😂

  • @sarateshager4766
    @sarateshager4766 29 วันที่ผ่านมา +4

    አትመናት

  • @HfggghFgggh
    @HfggghFgggh 29 วันที่ผ่านมา +1

    Anichi setiyo atekabexir yebakashal

    • @HfggghFgggh
      @HfggghFgggh 29 วันที่ผ่านมา

      3 years Abirash eyenorsh Anidim Kani Taxalechut Atawokum Kidney wosidash. 1 month wisix kadashi

  • @bombasticsideye309
    @bombasticsideye309 29 วันที่ผ่านมา

    እር ደሞ ልቡን እዳትወሰድበት ልጁን አፍዝዛ

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 29 วันที่ผ่านมา

    ሀብታሙ ተጠንቀቅ

  • @SemerDemissie
    @SemerDemissie 29 วันที่ผ่านมา

    ስታስጠይ የሆንሽ እንስራ የመሰልሽ አስቀያሚ ከሀዲ ምንሽን ነው የወደደው አመልሽ እንደዚ ከሆነ በመልክሽ እንኳ አይሆንም የመጨረሻ አስጠሊታ ነሽ🤮

  • @yonatanberhane34
    @yonatanberhane34 29 วันที่ผ่านมา +1

    Liela wushet🙄

  • @nasersifa
    @nasersifa 29 วันที่ผ่านมา

    ጣበቃው ወድምሽን አግቢው በላጌ

  • @Mekiyabintisahq
    @Mekiyabintisahq 29 วันที่ผ่านมา +1

    ጉዳትሽ ሌብነትሽ ነው

  • @getusubiya4291
    @getusubiya4291 29 วันที่ผ่านมา

    እርኩስ ነሽ ከእንቺ በፍጽም መገናኘት ይለበትም ጥለሽው ሄደሽ እሁን ለምን መጣሽ ሁሉም ሲፍልገው ንው እንቺ ቋሻሻ ነሽ ከመቸው ቁስል እንካን ስይድን ያስቃየሽው በቃሽ እሁን ;;

  • @mahlet6809
    @mahlet6809 29 วันที่ผ่านมา

    Ere kiya yet deresechi fetih lemanushi

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot 29 วันที่ผ่านมา +3

      ተመክራ ነው ውጭና ና እወድካለሁ በይ ትያትር ስሪ ተብላ

  • @Abebaye-y7g
    @Abebaye-y7g 28 วันที่ผ่านมา

    በይ ተብለሽ ነው ባክሽ

  • @RayeliTilaweni
    @RayeliTilaweni 29 วันที่ผ่านมา

    wondu minw silbhon

  • @World-u8w
    @World-u8w 29 วันที่ผ่านมา

    ደደቡ ሀብቶም ነው፡፡
    ታዲያ ባደባባይ እንድትናገር ትፈልጋለህ?

  • @EskedarMulaw-u2n
    @EskedarMulaw-u2n 29 วันที่ผ่านมา

    Aree huteyatewan abezachutee wey lej nech eko

    • @Tigistzeleke-v6y
      @Tigistzeleke-v6y 29 วันที่ผ่านมา +2

      አረ ጡጦ ግዚላት ልጅ ናት ዘይገርም

    • @unkn5033
      @unkn5033 29 วันที่ผ่านมา

      ዝምበይ ሌባ የሌባ ልጅ😏