ለ 20 ዓመት የያዘውን ሚስጥር ከቃጠሎው ጋር አያይዞ ለምን አሁን አወጣው ? | Ethiopia | Los Angeles | New York

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 311

  • @ambaye3115
    @ambaye3115 วันที่ผ่านมา +32

    ቃሉ እንደሚለው' ጠላትህ በወደቀ ጊዜ ሃሴትን አታድርግ ' ይላልና ክፉ መናገር ስንፍና ነውና እግዜ/ር ይታረቃቸው ማለት ነው::

    • @selamawitabraham740-gb6bh
      @selamawitabraham740-gb6bh 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኛንም ይታረቀን።እኛማ በጣም ታመናል።

    • @MeseretYirga-v8q
      @MeseretYirga-v8q 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው

  • @almazgebremeskel5845
    @almazgebremeskel5845 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተዉ እንደዚ አይባልም መሳቅ መሳለቅ አይገባም በተለይ እኛ ኢቲዮጲያውያን ኦርቶዶክሶች መፀለይ ነው ያለብን እኔ አሜሪካ ስለምኖር አይደለም ነገ ምን እንደሚመጣ አይታወቅም ሌላው አገር ላይ እግዚያብሔር ይቅር ይበለን ጀምስ አብታም ነው መልሶ ያሰራዋል ብዙ መልሰው መ ቋቋም የማይችሉ ሆምለስ የሆኑ ሥራቸው የተቃጠለባቸው አሉ እግዚያብሔር ይርዳን ሁላችንንም እመቤቴ ታማልደን ከልጇ🙏🙏🙏🙏

  • @RomaTermini-e1q
    @RomaTermini-e1q วันที่ผ่านมา +16

    ያሳዝናል በጣም እግዚኣብሄር በኣሜሪካ ብቻ ኣይደለም ተቆጥቶ ያለዉ በዓለም ያለን በሁላችን ተቆጥተዋል ! ኣሳዝነነዋል ኣሁን ደስታቸዉ እየገለጹ ያሉት ተራቸዉ ይጠብቁ ቅጣት ለዓለም ሁሉ ይደርሳል ! ኣሜሪካ ምህረት ያዉርድላት ::

  • @ሜሪጓልእመብርሃን
    @ሜሪጓልእመብርሃን วันที่ผ่านมา +9

    እግዚአብሔር አይዘበትበትም😢😢
    ህዝቤ ሆይ በእምነትህ ጽና⛪

  • @ngsti277
    @ngsti277 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እግዝአብሔርን ቸር ነውና ኣሁንም ልቦና ይስጣቸው እግዚአብሔር በተሳደቡ ማግስት ይህ መልስ ከተሰጣቸው ንሳህ ይገባሉ ማስተዋሉ ይስጠን ጌታ እግዚአብሔር

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 วันที่ผ่านมา +12

    ጌታ ፡ ሆይ ፡ ጥበቃ ፡ አይለየን ፡ ማራናታ ፡ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ይቅር ፡ ይበለን ፡

  • @emanmeges9727
    @emanmeges9727 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እናንተ የፈለጋችሁትን በሉ ሀቁ ግን የንፁሃን የፊሊስጤማውያኑ አረጋውያን እና የህፃናቱ ደም የእናቶች እምባ ነው የአለማቱ ጌታ አላህ ፍርዱን እየመለሰላት ነው።ይህ ማስታወሻነቱ ለፊሊስጤማውያን ይሁንልን።ሀያል አላህና አላህ ብቻ ነው

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 วันที่ผ่านมา +30

    ፃድቅ ፈራጅ በሰማይ አለ እኛ ግን በማንም አንፈርድም ጌታ ይመጣል

    • @AbrahamEdlan
      @AbrahamEdlan วันที่ผ่านมา

      😇😇😇💯🙏🙏🙏

    • @eagle4452
      @eagle4452 วันที่ผ่านมา

      @abebaseyiume8949#እግዚአብሔር ፈርዶል እኛም ደስ ብሉናል #እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🏽🤲🏽 አምላካችን ሲሰደብ ተቃጥሉን ነበር

    • @eyobtesfaye7550
      @eyobtesfaye7550 วันที่ผ่านมา +1

      አስመሳይ

    • @MohsenAlshobbar
      @MohsenAlshobbar วันที่ผ่านมา +1

      Yamhal.alhamdu.lelah

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እነዚሕ በሐብታቸው የጠገቡ ጣታቸውን ጊዜ ጠብቀው ሰውላይ መጠቆም አያቆሙም አይቀጡም እግዚአብሔር ነው ይቅር ይበለን አይሉም !!!

  • @Sebletilahun-wb8ny
    @Sebletilahun-wb8ny วันที่ผ่านมา +4

    አቤቱ ጌታሆይ ሁሉን ላንተ ትተናል ማረን ጌታ ሆይ አንተኮ ድንቅ አምላክ ነክ ማንም የማይችልክ

  • @ሊን
    @ሊን วันที่ผ่านมา +26

    አልሀምዱሊላህ የፍልስጤም ደም ነዉ
    ተክብር አላሁ ወክበር ደስስ ብሎኛል

    • @feSh-s7k
      @feSh-s7k วันที่ผ่านมา +3

      አልህምዱሊላሂ

    • @hindmekonen6216
      @hindmekonen6216 วันที่ผ่านมา +2

      Allahu Akeber Allahu Akeber Allahu Akeber

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA วันที่ผ่านมา +1

      አላህ እናቱ አፈር ትብላ የካሀባ ጣኦት😂😂 አላህ ከዓለማት ውጭ ያለ ጣኦት ነው 😂 who is allha?

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA วันที่ผ่านมา +1

      አንተ ሰውዪ ?አላህ? ❤እግዝሓብሔር❤ አይደለም

    • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
      @ቅ.ሚካኤልጠብቀን วันที่ผ่านมา +2

      ፍልስጤም የማይተካው ሰው ነው ያለቀባት ንብረት ግን ይተካል ሰው አይተካም ሲቀጥል እነዚ ሰዎች ብዙ ቤት አላቸው ተቀያሪ ፊልስጤምስ ? ምንም ስለዚህ ያን ከዚ አታገናኙ ምንም አይቀራረብም

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ምሕረትን ያምጣልን ከምድራችን አምላኬ ሐያል አንተ ብቻነሕ ከክፉሁሉ ሰውረን 🙏🇪🇹

  • @مرضيالنمشان
    @مرضيالنمشان วันที่ผ่านมา +7

    ይገባታል ቢያንስ እነሱ ያጡት ንብረታቸውን ነው ውጡ የሚል አላርም ሳይሰሙ ሀህፃን አዋቂ ሳይባል በባላስቲክ ሚሳኤል ስትጨርሳቸው አልነበር የነሱ እንባ ነው በእዝነቱ ቢሆን እንጂ በውሀ አይጠፋም ገና ነው አስራ አምስት ቀን ሰተነዋል ለእሳቱ ገና መች ተነካ

    • @HappyLighthouse-tv6zu
      @HappyLighthouse-tv6zu 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜሪካ እኮ ደጃል ነው እኛንም በዘር በመከፋፈል እያባሉን የነበሩት እነሱ አይደሉ ለምን ይዋሻል ሲቀጥል ያሁኑ ኤርትራ የጥንቷ ኢትዮጵያዊ አልነበሩም አሜሪካ ለሁሉም እሳት እረጭታለች በተለይ በትግራይ ጦርነት እራሱ ለህዋሀት በአውሬፕላን ብዙ ነገር እየረዳች ነበር

  • @emebetgebre1550
    @emebetgebre1550 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድማችን, በዚህ ሁሉ ነገር ውስጥ እግዚአብሔር ለእኛ ምን መልእክት ነው እያስተላለፈልን ያለው? እያንዳንዳችን ምን ላይ ነው ቆመን ያለነው? አግዚአብሔር ከእኛ ምን ይሆን የሚፈልገው ? እንዴት እንድንሆንለት ነው የሚፈልገው? እስቲ ቆም ብለን መንገዳችንን (አካሄዳችንን ) እንቃኝ! እግዚአብሔር ጥበበኞች ያድርገን።

  • @TigistA-c4r
    @TigistA-c4r วันที่ผ่านมา +8

    ሃይል የእግዚአአብሄር ነው

  • @YehabteYehab
    @YehabteYehab 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሠላም ይብዛልህ ወንድሜ እውነት ነው አዎ የእግዚአብሔር ቁጣ ነው ለምን?እግዚአብሔር ቀናተኛ አምላክ ነው እንዴት እግዚአብሔር የለም አለች አንዷ ኮሜዲያን ለዛውም በአደባባይ እግዚአብሔር ሁሉም ቦታ አለ መኖሩን አሳወቀ እግዚአብሔር አይዘበትበትም ለዚሁ ነው።የሚል ጊብሰን አስተያየትንም እጋራዋለሁ አመሠግናለሁ ።

    • @awtar_media
      @awtar_media  21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🙏

  • @linahailu-k1x
    @linahailu-k1x 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ከፍታንም ዉርደትንም ያደረገዉ ሰይጣን ነዉ። ኑ ወደ አምላካችሁ እርሱ ከፍ ካደረገ አያዋርድም።

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 วันที่ผ่านมา +5

    ይህ ሰው ሁሉንም ጨርሷቸው ስላለ ነው በራሱና በሌሎቹ ላይ ይህ መከራ የመጣባቸው?

  • @SelamBd
    @SelamBd 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚኦ ማህርን ክርስቶስ ምህረቱ ብዙ ንውና ያማራቸው

  • @mebrategebrehiwote8714
    @mebrategebrehiwote8714 วันที่ผ่านมา +2

    Awtar you are a good reporter plus honest

    • @awtar_media
      @awtar_media  22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Thank you so much 🙏

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya วันที่ผ่านมา +4

    GOD IS GOOD 👍 👍👍👍👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻💪💪💪💪💪💪

  • @capitainsarahabtaff6711
    @capitainsarahabtaff6711 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    HOLLYWOOD 666 punished by God amen 🙏
    HALELUJA God is great above all ❤

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen วันที่ผ่านมา +2

    ጥሩ የሰራ ይመሰገናል አክተር ጄምሰ ያንሰዋል ለዱኒያ አልቅሰሀል የሰው ልጆች ልጅ የሌለህ ቢሆን እንጂ ፍልስጤም ህፃናትና ጨርሰዋቸው በማለትህ ያንሰሀል ።ባአንተ ሰበብ ምሰኪኑ ቤት አልባ ሆነ ።አሁንም ለንፁሃን የተሻለ ነገር ይሰጣቸው ።

  • @teshomenigatu3104
    @teshomenigatu3104 วันที่ผ่านมา +2

    ❤thanks jusus

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm วันที่ผ่านมา +2

    ፊልስጤን ስንት ህዝብ ሲያልቅ የት ነበራቹ የአሜሪካን እጅ አለበት ወንድሞቻችን ማለቃቸዉ እ ሀገሪቷ መዉደሟም ታዳ ለነዚ ሲያኔሳቸዉ አይደል

  • @RUTHTESFA-g4i
    @RUTHTESFA-g4i วันที่ผ่านมา +4

    ሐዋርያት 17
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁴ ዓለሙንና በእርሱ ያለውን ሁሉ የፈጠረ አምላክ እርሱ የሰማይና የምድር ጌታ ነውና እጅ በሠራው መቅደስ አይኖርም፤
    ²⁵ እርሱም ሕይወትንና እስትንፋስን ሁሉንም ለሁሉ ይሰጣልና አንዳች እንደሚጎድለው በሰው እጅ አይገለገልም።

  • @TigistA-c4r
    @TigistA-c4r วันที่ผ่านมา +3

    እውነት ነው የእግዚአብሔር ቍጣ ነው በደሙ ይሸፍነን

  • @ChinaChine-e4l
    @ChinaChine-e4l 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንግዲህ አሁን አይናቸውንም እጃቸውንም ከኛላይ አንስተው ወደራሳቸው እሳታቸውን ያጥፉ አዎ የቅዱሱእጅ ለቅጣት ሲዘረጋ እንዲህነው እሳቱን ከፈጣሪ በቀር የሚያጠፋው ሐይል የለም መንደድ መቃጠል ያለበት ይነዳል ይቃጠላል።ለኛም አይነልቦናችንን ያብራልንና በርሐብ በጦርነት በስደት በከንቱ ያለቁት ወገኖቻችንን አያሰብን ሰላም እንፍጠር

  • @አክሱማዊት
    @አክሱማዊት 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዝአብሔር ድንቅ ነው ''''''የ እግዝአብሔር ቁጣ ነው

  • @DhfDhfggx
    @DhfDhfggx วันที่ผ่านมา +18

    አልሀምዱሊላህ😊😊😊በጣም ደስስስስስስስ ብሎኛል😊

    • @sofyiamohammed3637
      @sofyiamohammed3637 วันที่ผ่านมา +2

      ቀለል ግን የራብ መርጤክ ምታው ምስክኖችም አሉ እኮ

    • @Tgalemu
      @Tgalemu วันที่ผ่านมา +2

      ደስ የሚለው ክፉ ብቻ ነው

    • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
      @ቅ.ሚካኤልጠብቀን วันที่ผ่านมา +2

      ደስ ባይልሽ መሀመድ ይቀየምሽ ነበር 😂 ሲጀመር እምነታቹ ሰው ማረድ አይደል ምን ይደንቃል 🤷🏽‍♀️

    • @EmuEmu-v5o
      @EmuEmu-v5o วันที่ผ่านมา +1

      ድንበር አትለፍ በመጀመሪያ ከራሥህ ጋር ታረቅ ከዚያ ሌለውን ወርፍ የድድብና ጥግ ላይ መሆንህ ያሥታውቃል​@@ቅ.ሚካኤልጠብቀን

    • @hamidabaharu
      @hamidabaharu วันที่ผ่านมา

      ​@@ቅ.ሚካኤልጠብቀን እሺ የኔ ደደብ ፈለስጢንን እንዲህ አይነት እሳት ሲያዘንቡበት እንደነበር ታቃለህ...

  • @TsigeTsige-vn1md
    @TsigeTsige-vn1md 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ 😢🙏

  • @TigistTibebu-i6x
    @TigistTibebu-i6x 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚኦ አቤቱማረን የእግዚአብሔር ቁጣነው ወገኖች እኛንም ይሒእጣፈታ እዳይደርስብን በፀሎት በዱአ መጠከርአለብን በሊሎች ላይ መፍረድ የለብንም ፍርዱን ለክርስቶስ እንተው አትፍረዱ ይፈረድባችሗል

  • @shemelisali6882
    @shemelisali6882 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሜሪካዊያን ሀያል ነን የሚለውን ሀሳብ እንዲረዱት መሆኑ እንጅ ማንም የሰው ልጅ መጎዳቱን በደስታ መግለፅ ጥሩ አይደለም ሁሉንም ያደረገው ሀያሉ አላህ ረበል አለሚን ስለሆነ የሱን ጥበብ ማንም አያውቅምና ዝም እንበል።

  • @Tokuma-j7l
    @Tokuma-j7l 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለህዝብ እንሞታለን ብለው በፈጣሪ ቃል ምለው የተገዙና በትረ ሰልጣን ሲይዙ የጠጡት ውሐ እንክዎን ከጉሮሮዎቸው ሳይወረድ የመረጡትን ህዝብ በጥይት አሩር እየቀጠቀጡ ላሉ የአፍሪካ መሪዎች በደረሰው የአሜሪካ ቃጠሎ ትማሩበት ዘንድ ተማፀንኳችሁ አሁን በየደጃችሁ ደርስዋል በግፍ ያሰራችሁትን ፍቱ የህዝብን የእምነት በአል አክብሩ በአሉን በጥይትና በድሮን አታሰፈራሩት የቃጠሎ ደጆች በስልክ የምትቁነጠለትለት አሜሪካ ይህ ሆኖል ህዝባችሁ እንባ አብሱ ካልሆነ አገሌ ከገሌ የለም ሁላችን የነሰሐ ጊዜ በአሜሪኬካ አሰይቶ ከመሪ እሰከ ተመሪ ከእምነት አባቶች አሰከ ምእመን አንተስ ?መጥቶአል ያዩ የሰሙ ያሰተዋሉ ህዝቡና የአመራር ዘመናቸውን ያሰመልጡ እላለሁ

  • @rodasgirma6471
    @rodasgirma6471 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አቤቱ የሚሠሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው! እንሠማለን አንፈርድም! ፍርዱን ለሡ ሁሉን ለሚችለው ሁሉን ለፈጠረ አምላክ

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 วันที่ผ่านมา +3

    AMEN 🙏 AMEN 🙏 LE HULACENEM YEHUNELEN AMEN 🙏 ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏

  • @selam-lehegera
    @selam-lehegera วันที่ผ่านมา +3

    ጋዛዎችስ ወደ ፈጣሪያቸው ተጣሩ ሆሊዬዶች ወደ ማን ይጠራሉ ትልቁ ችግሩ እሄ ነው

    • @feSh-s7k
      @feSh-s7k วันที่ผ่านมา +2

      ትክክል ማልን ይደረሰላችዋል

    • @KaluvaiKaluvai-kx5uu
      @KaluvaiKaluvai-kx5uu 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂

  • @ተመስገን-2022
    @ተመስገን-2022 วันที่ผ่านมา +6

    በሰው ልጅ ክፍ ነገር መመኘት ጥሩ ባይሆንም ሲማር ማየት ግን ደስ ይላል ! ከሁሉ በላይ የተደሰትኩበት ነገር ቢኖር ትንሽ ብትሆንም ስደት በማየታቸው ::

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm วันที่ผ่านมา

      በትክክል ዉዷ

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እየሱስ ክርስቶስ በድንጋይ ሀውልት መግለፅ እራሱ ሌላ ችግር ነው ።

  • @SolomonTefera-w3x
    @SolomonTefera-w3x วันที่ผ่านมา +1

    ፈርዖን አልታዘዝ በማለቱ የደረሰበት
    “በረዶም ነበረ፥ በበረዶውም መካከል እሳት ይቃጠል ነበር፥ በረዶውም በግብፅ አገር ሁሉ ሕዝብ ከሆነ ጀምሮ እንደ እርሱ ያልሆነ እጅግ ታላቅ ነበረ።” ዘፀዓት 9:24

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 วันที่ผ่านมา +1

    መድሀንያለም አባቴ ሁሌም ዝምታን መራጭ ነኝ ::
    አፊ ስዎችን እንዳያስቀይም @ እንዳያዝኑብኝ ባህሪየን አትቀይርብኝ ::
    እሄ አይደለም እሳት @ ስውን እንቅፋት ቢመታው እስይ አልልም :; በስዎች ወይ በጣም
    ከቀረብኩዋችው ስዎች ልቤ
    ሳይስበር ቀርቶ አይደለም ::
    ወይ ስው በሂወቴ ሳይመጣ ቀርቶ አይደደም ግን ሁሌም
    ሀይል ላለው መድሀንያለም
    አሳልፊ ከመስጠት ውጭ በዝምታ @ ወይ በ እንባዬ ነው እማሳልፈው ::
    ሁሌም ፈጣሪ መልስ አለው ::
    🙏🙏🙏

  • @Tigiset-ko4fm
    @Tigiset-ko4fm วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ትልቅ ወነ

  • @vddu8141
    @vddu8141 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር በኖህ ግዜም በውሃ. በሎጥ ግዜም በዲንና በእሳት .በኣሁኑ በዘመናቺን ደሞ በእሳት ሊያጠፋን ያስገደደው በኛ በራሳቺን ሓጥያት ነው ነሰሃ ግቡ ወደኔ ቅረቡ ሲል ኣልሰማ በለናል እና መደሐናኣለም በምህረት ኣይኑ ይመለከተን❤😢😢

  • @rahelnegash7638
    @rahelnegash7638 วันที่ผ่านมา +1

    እኛ ማነን የምንፈርደው የተዘባበቱበትን አለመኖሩንም የገለፁበት አምላክን መቼም ይቅር አያስብልም አባቴችን ግን ነየይቅርታ አምላክ ነው ከልብ ከተፀፀቲ

  • @eliashirbo8205
    @eliashirbo8205 วันที่ผ่านมา +3

    በመላው ዓለም ላይ አሜርካ የዘራችውን እያጨደች ትሁን ሰው የዘራውን ያጭዳል ያውም እጥፍ በእጥፍ ወድመት እንህ ያማል

  • @rahelnegash7638
    @rahelnegash7638 วันที่ผ่านมา +1

    ለአምላክ የሚገባውን ክብር አልሰጡም ግን አንፍረድ ፍርድ ከሱ ነውና😂😂😂

  • @mekiayAhmed
    @mekiayAhmed วันที่ผ่านมา +1

    ቀላል እንሳለቃለን በጣም ነዉጂ ደስስስስስስስስ ያን አላህ ኸይረኞቹን ብቻ ለይቶ አገሪቱን ማዳካስካር ያርጋት አሚንንንንን

    • @selamawitabraham740-gb6bh
      @selamawitabraham740-gb6bh 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ያሳፍራል።ይሄ ሀይማኖት አለኝ ከሚል ሰው አይጠበቅም ።

    • @mekiayAhmed
      @mekiayAhmed 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @selamawitabraham740-gb6bh አትይኝም

  • @ZabibaYusuf-h8r
    @ZabibaYusuf-h8r วันที่ผ่านมา +2

    ደስ ይላል ጌታ እኮ የለም ብለው ሲሳለቁ አሳዬልን ከምር ንጹሀንንንን ሲገሉ ሲጨፈጭፉ ማንም አልተናገራቼውም የምድሩን እንደፈለግን ካደረግን ጦርነት የሰማዩ ጋር ብለው ነበር አሳዬልን ትቃጠል ትንደድድድድድ እልልልልልል የሚሊዮን ንስጹሀን ደምምምምምም አለባቼው አዋርዳቼው ያረብ ኮርተዋል ውርደትን አከናንባቼው ሰዎች ዝና ክብር ጤና ስልጣን እሰዎች ላይ ዘውታሪ አይደሉምምምምምንምምም😂😂😂😂😂

    • @EfrataFentaw
      @EfrataFentaw 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አወ ኢየሱሰ ክርሰቶሰን ሲሳደቡ ነበረ ማርያን

  • @ErmiasKero
    @ErmiasKero 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Please pray for losangelse please pray for rain😱😱😱😱😭😭😭😭😭

  • @shewakesete1167
    @shewakesete1167 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Ezgabher kezih meat sewren. Ezgabher selam ylakln

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 วันที่ผ่านมา +1

    አሜሪካም ከዚህም ስታገግም ጠላቶቿን እዴት እደምትቀጣ ማየታችንም አይቀርም ነገር ግን ሆሊውድ ያሰዋል AL ፈጣሪን በጭራሽ የምትቃወምና የሰዶምን ምላሽ ማግኘት ግድ ነው

  • @Yoseftantu71
    @Yoseftantu71 วันที่ผ่านมา +1

    ጥሩ መረጃ ነው

  • @sofyiamohammed3637
    @sofyiamohammed3637 วันที่ผ่านมา +1

    ለበደለኞች ይገባቸዋል ግን የአላህ መርጤክ ምታው እባክህን ምስክኖችም አሉና

  • @Fasika-jn5ym
    @Fasika-jn5ym วันที่ผ่านมา +3

    ሰዶም በእሳት ወደመች

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 วันที่ผ่านมา

    የሀረር ሄ አንድና አንድ ግልጵ ነው በፈጣሪ የሚሳለቅ ጊዜው ሲደርስ ሁሉም ዋጋውን ያገኛል ለፈጣሪ ዜሮ እያሉ ሲሳሳቁ አልነበረም በደቂቃ ሳቃቸው ለቅሶ ሆነ ይሄ ነው ፈጣሪ ይታገሳል በደቂቃ ያወድማል

  • @habtamalemneh9939
    @habtamalemneh9939 วันที่ผ่านมา +2

    አገርን ለምን አተነሳም ኢትዬዺያ የአማራ ደም

  • @yawiwe
    @yawiwe 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አደጋው ቁጣም ይሁን ምንም መፍረድ ተገቢ አይደለም፣ሰው ከንቱ ፍጥረት ነው ፣ነጌ እኛም ሀገር ስለሚፈጠር ነገር አናውቅም😢😢😢😢 ፣ፈጣሪ ምህረቱን ለዓለም ያምጣልን🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @tube-py9um
    @tube-py9um วันที่ผ่านมา +2

    ታዳ ሁሉም ስዕሉን እያዙ ቁጭ ይበሉ

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከንተ አህዛብ 🕋🤮

  • @yasinhusein4050
    @yasinhusein4050 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሜ ትቃጠል ትንደድ ስራዋ ነው አዛኝ ጌታ ስለሆነነው? እንጂ መሬት በዋጣት ያፋር እሳተጎመራ ይብላት ስንቱን በልታ አስበልታዋለች!!!!!❤❤❤❤❤❤

  • @nightsky4544
    @nightsky4544 วันที่ผ่านมา +29

    ከእሳቱ በላይ ያሳዘነኝ የሰዉ አስተሳሰብ ነው::አሜሪካ ይገባታል ቅጣቷ ነው ብለው ደስ የሚላቸው ሰዎች ያልገባቸው ይሄ የአሜሪካን መንግስት ምኑንም የማይነካ በምትኩ የግለሰቦችን ንብረት ያወደመ እና ብዙ ህይወት የቀጠፈ አደጋ መሆኑን ባለማወቃቸው ነው:: ምናልባትም ከእነዚህ ዝነኛ ታዋቂ ሰዎች መካከል በኢትዮጵያ ውስጥ በደረሰው የረሀብ ዘመቻ ላይ እጃቸውን ይእዘረጉ ሰዎች ያሉበት መሆኑን መዘንጋት የለብንም::

    • @hrkiddy
      @hrkiddy วันที่ผ่านมา +1

      Yes ማስተዋል ያስፈልጋል

    • @AbleGetachew
      @AbleGetachew วันที่ผ่านมา +9

      ምን ማስተዋል አዋርድ ላይ የተናገሩትን አድምጣችኋል ወገን

    • @inatbizu9051
      @inatbizu9051 วันที่ผ่านมา +6

      ወገኖቼ ግለስቦችን ወይም ሀብታምችም ወይም የአሜርካን ሕዝብ ይችግር ቢደርሳባቸውም ምንም ምንም ቢሆኑ ስዎች ናቸው ስራቸውን እንጥላ እጅ የተሳሳተ ንግግራቸውን እጅ እነሱኮ የአምላክ ፍጡር እደኛ ስዎች ነቸው ልናዝንላቸው ልንፀልይላቸው ይገባል እጅ በስተታቸው እዲማሩበት ማስተዋልን ይስጣቸው ከልባቸው ካልሆኑ ወደ ማስተዋል ልቦናና አምሮቸው እድመለሱ አውቀውም ከሆነ እደስራቸው ብለን ለአምላክ መተው እጅ እስይ አላሀምዲልላ ወይም እግዚአብሔር አደረስባቸው አይባልም እደፈረድን ወይም እስይ እዳልነው ሁሉ ነገሩ ወደኛ እዳይዞር ባይሆን እንኳን እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ በተ ማርያም ማሕርነ ክርስቶስ ብለን ሙስሊም ወገኖችም አላሃ ማረን ይቅር በለን እንበል እጅ ክፉ በንናገር ባንል እባካቹ ክፉ ለስራ ክፉ ባናስብ ብናስተውል እላለው የናተው ወገን የሆኑ ኢትዮጵያዊያን እኮ አሉ ስለዚህ ባይሆን እንኳን የናተው የሀገር ልጆች /ወገኖች ስላሉም እነሱ /ሀገረ አሜርካንና ሕዝቧ ቢጠፋ የኛም ስው መጥፋቱ መምቱ አይቀርምና ማዘናችን አይቀርምና እስይ እስይ አንበል ወገን የትም ሆንን የትም ሁላችንም ለዛሬ መኖራች ምን ዋስትና አለን ብላቹ ነው በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ እንዳይሆን እባካቹ ደግሜ ዝም እንበል እላለው በበኩሌ።

    • @EslahSeman-w5z
      @EslahSeman-w5z วันที่ผ่านมา

      ከንቱ

    • @EslahSeman-w5z
      @EslahSeman-w5z วันที่ผ่านมา

      እስሳሁላ

  • @fasilashenafi3565
    @fasilashenafi3565 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ከእኛ ከኢትዮጵያን በላይ እግዚአብሔርን ያሳዘነ አለ እንዴ??? ሁሉም በተሰጠው መጠን ይጠየቃል ይቀጣልም።

  • @hamidabaharu
    @hamidabaharu วันที่ผ่านมา

    ፈለስጢንን እንዲ ነቨር ሲያነዱት የነበረዉ.... ያያያያረረብብብ እቺን እሳት አታጥፋት 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @NeonArachnida
    @NeonArachnida วันที่ผ่านมา +1

    Simpson ታቅዶ የሚሰራ ምናልባት ፳ ዓመታት የዘለቀ በሽታ የአገራት ጦርነት ባጠቃላይ የሰይጣን ስራዎች ሁሉ በዚህ ፊልም ታይተው ከጥቂት ዓመታት በኋላ ይፈፀማሉ።

  • @sadikahmedweyosadikahmedwe6913
    @sadikahmedweyosadikahmedwe6913 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄ ቤት የዛሬ ነው ኧር ካመት በፊት የተፈጠረ የሳት አደጋ ነበር ቤቱ የተረፈው ክእሳት አደጋ ሊጋለጥ በማይችልበት መንገድ ነበር የተሰራው ግን አንድ ነገር ልንገራቹ አላህ ሊያጠፋው ከፈለገ ምንም አይነት ምክንያት ልናሰቀምጥ አንችልም አላህ የፈለገውን ለማድረግ ምንም አይሳነውም ነገሩ አምና የተከሰተው ነገር ዛሬ አድርጋቹ ማውራት ቅጥፈት ነው ስል ስላለ አይነድም ማለት ጅልነት ነው

  • @NaemiBrhane-n3b
    @NaemiBrhane-n3b วันที่ผ่านมา

    Job 36 ትግ - እዮብ
    22: እንሆ፡ ኣምላኽ ብሓይሉ ልዑል እዩ፡
    ከምኡ ገይሩ ዚምሀርከ መን እዩ፧
    Job 36 SEV - እዮብ
    22: “God is exalted in his power.
    Who is a teacher like him?

  • @SenaitWaktola-w9r
    @SenaitWaktola-w9r วันที่ผ่านมา +3

    ጎበዝ አቀራረብህ ልዩ ነው ከሃይማኖት ከፖላቲካ ነፃ የሆነ ቻናል ስለሆነ እኔና ቤተስብ ልናመስግንህ እንወዳለን ጨዋ አስተዋይ ብዙወች ካንተሊማሩ ይገባል ባለጌወች ሰለሚሉት ቦታ አትስጥ በርታሁሌም ፕሮግራምህን በጉጉት እንጠባበቃለን
    God bless you!

    • @awtar_media
      @awtar_media  22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም አመሰግናለሁ🙏 እንደእናንተ ያለውን ቤተሰብ ያብዛልን ።

  • @MuzeminMohamed
    @MuzeminMohamed 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህየሻውንያደርጋል

  • @AyubAli-wz9kn
    @AyubAli-wz9kn วันที่ผ่านมา +1

    Allah ergman ywredbachow ytergmo swoch

  • @Ethiopia1st
    @Ethiopia1st 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌታ እግዚአብሔር ከምድር ስፍራ የለውም ምክንያቱም ቤቱ በሰማይ ነው የአለማት ሁሉ ፈጣሪ መሬትን ለእኛ ለሰው ለሀጢአተኛው ነው እንደሚገባን አርጎ የሰጠን መጨረሻችንም እዚሁ መሬት ላይ ነው ታዲያ ይህን ማድረግ የሚችለው ጌታ ከምድር ምን ይፈልጋል ፈረንጅ ሲጠግብ ራሱን ይረሳል የአጋንት ጎሬ ሁሉ

  • @Seidelmehamedyesuf
    @Seidelmehamedyesuf วันที่ผ่านมา +5

    እነሱም ይቅመሱት። እሳቱን ❤❤❤ ፈጣሪ ይጨምርበት ጋዛ። በ1አመት። በነሱ ምክንያት። ወደመ። የነሱ 5ቀን

    • @nightsky4544
      @nightsky4544 วันที่ผ่านมา +4

      ብዙ በጎ የሚያደርጉ ታዋቂ ሰዎች ቤትና ህይወት ነውኮ የጠፋው የአሜሪካ መንግስት ምኑ ይነካል? ህዝቡን እንደሆነ ይቅመሱት የምትሉት የኢትዮጵያኖችም ቤት የበጎ አድራጊዎችም ቤት እየተቃጠለ ነው:: ነገ የኛ ተራ እንደማይሆን ማን ያውቃል? ይልቅ በጎ እንመኝ

    • @ethiotwilightsparkle3758
      @ethiotwilightsparkle3758 วันที่ผ่านมา +2

      እግዚአብሔር ሆይ ይቅር ይበለን ፈጣሪን እናውቃለን ከምንል ህዝቦች ይሄን እይነት ምኞት ሲመነጭ ያሳዝናል:: ይቅር በለን

  • @adanebabyloriso
    @adanebabyloriso วันที่ผ่านมา

    መስሎሃል,,,,,, በዚህ ምድር ላይ እኮ አለ የተባለ ቴክኖሎጂ ባለቤት ነች!!!!! እናም ይህንን እሳት ገና ከጅምሩ ይቅርና ዛሬ ራሱ በአንዴ ማጥፋት ትችላለች,,,, እናም ወገኔ ዝምብለህ አትጃጃል!!!! ሆን ተብሎ የተደረገ ነው!!!! ደግሞም ለማየት ያብቃን,, ማንም የዛ ከተማ ነዋሪ መልሶ እዛ ቦታው ላይ ድጋሚ መስራት እንደማይችል ነው,,,, እንዲኖሩ ከተፈቀደላቸው ሰዎች በቀር!!!!! እድሜ ይስጠን!!!!

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር ይማረን✝️

  • @AhlamMuhammad-g4e
    @AhlamMuhammad-g4e วันที่ผ่านมา +1

    Esay Esay Alhamdulillah 😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉

  • @selamawitabraham740-gb6bh
    @selamawitabraham740-gb6bh 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በሰው ስቃይ የሚደሰት ጤናማ አይደለም።የሰይጣን ሀሰብ አስተናጋጅ ነው።ሊያፍር ይገባል።

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk วันที่ผ่านมา

    እኳን ለዝህ አበቃት አሜርኳንን አሁንም ያቃጥላት የስቱ ግፍ አለባት

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰይጣን 🤮🕋

  • @דמוסאיאלו
    @דמוסאיאלו วันที่ผ่านมา +5

    ሚዲያዎች ግን ምን አርጉ ነው ምትሉን?
    አወይ ትንሽ ቆይታቹሁ እርዳታ እዳታሰባስቡ😅😅😅😅😅😅

  • @tilaneshalebachew1027
    @tilaneshalebachew1027 วันที่ผ่านมา +1

    የፈጣሪ ትእዛዝና ሀይል ነው እሱ ያብርደው

  • @tibebebekele3195
    @tibebebekele3195 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቃሉ

  • @YfdDh-fe1uq
    @YfdDh-fe1uq วันที่ผ่านมา +1

    መሽአላህ. አልተጀመረም. ያሳል😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ክፉ

  • @Adme1244
    @Adme1244 วันที่ผ่านมา +1

    ገና ይቀጣቸዋል ምን ችግር አለው ገና የነዳሉ በፍልስጤም እንደቀለዱ ገና ምን አይተው የአክሱም ሰዎች ሙስሊምን ስለነቃkቸው ተራጠብቁ

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ማነው ፈራጅ ያደረገሽ ክፋ

  • @atsedeyohannes597
    @atsedeyohannes597 วันที่ผ่านมา +2

    አትፉረድ ይፈረድብሃል ይላል መፅሃፍ

  • @Kurabachewadamu-m1x
    @Kurabachewadamu-m1x วันที่ผ่านมา +1

    Yasawu lije farage adalame inah, farage banehone tiru nawu eyalikuneh, e/r meratune yelakeline nawu malate meshalawu....

  • @YoniTes-q5c
    @YoniTes-q5c 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

  • @SofiAli-m9b
    @SofiAli-m9b วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉

  • @AhmedRebisa-fj9sv
    @AhmedRebisa-fj9sv 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አልሀምዱሊላህ

  • @fursonstwas7390
    @fursonstwas7390 วันที่ผ่านมา

    Yebase sayimeta e 🤲🏻⛪🤲🏻alle yeqer belen benl medan alle alo wa

  • @AbdulShkur-xy6gw
    @AbdulShkur-xy6gw วันที่ผ่านมา

    ጨምርላቸው ❤❤❤ ዝቅ ዝቅ አድርጋቸው

  • @MulukenMengesha-b5r
    @MulukenMengesha-b5r 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አምላክ ሆይ እባክህ ልቦናችንን መልስ

  • @SentayehuMelisse
    @SentayehuMelisse วันที่ผ่านมา

    America yes 👍🏼

  • @KCCAT462
    @KCCAT462 วันที่ผ่านมา +7

    ማን ፈራጅ አረገን

    • @eagle4452
      @eagle4452 วันที่ผ่านมา +2

      @KCCAT462 አምላኬ #እግዚአብሔር ላይ ተሰብስቡ የሚስቅ እና የሚሳደብ ላይ በደንብ እፈርዳለሆ የማንም አራም ሰው የተባለ ስጋ ለባሽ ገንዘብ ስላለው ብቻ እግዚአብሔርን ሲሳደብ እሰይ እላለሆ ይሂ ካስከፍሽ ከጨለማው ወገን ነሽ

  • @getanehggs8602
    @getanehggs8602 วันที่ผ่านมา

    May GOD be with USA, pardon them all.

  • @tobittube
    @tobittube วันที่ผ่านมา +1

    ጥሩ ዘጋቢ ነህ በርታ

    • @awtar_media
      @awtar_media  22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አዳዲስ ነገሮችን በቴሌግራም @አውታር ሚዲያ ላይ ብታጋሩኝ ምስጋናዬ የላቀ አክብሮቴም በቤተሰብነትዎ ስም ከፍ ያለ ነው።
      @awtarmedia
      On telegram

  • @amlesetgebretsadik9368
    @amlesetgebretsadik9368 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሰዉ ሃያል የለም የጊዜ ጉዳይ እንጂ እ/ሄር ሃያል እና ቸር ነዉ።

  • @susukamil5203
    @susukamil5203 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Zena akerarebhen wedjewalew 🙏

    • @awtar_media
      @awtar_media  21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ክብረት ይስጥልኝ 🙏

  • @EfrataFentaw
    @EfrataFentaw 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማርያምን የእግዚአብሔር ቁጣ ነዉ በዚች ከተማ ዉሰጥ ፈጣሪ የለም ካለ ለምን ቤት የለዉ ብለዉ ሲሳደቡ ነበረ እና ፈጣሪ ፈረደ ሀይሉን አሳየ እነዚህ ቆሻሾች ሲያንሳቸዉ ነዉ ከዚህ በላይ ሰዶሟ አሜሪካ ተፈራርሰ

  • @akberethaile9072
    @akberethaile9072 วันที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @SofiAli-m9b
    @SofiAli-m9b วันที่ผ่านมา

    እኛን ያባላ ችስትፈልግ በዘርስትፈልግ በዶላር እኛን ትንጣለች,,ገና ነው ይሄ ሙከራነው ,,እስካልቶበተ አላህየበደለኛን ዱዐ እጂ አያልፍም,, አላህ,,ዚድ አላ አሚሪካ እንደ አላህ

  • @Mame-d6k
    @Mame-d6k วันที่ผ่านมา +1

    God knows.

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 วันที่ผ่านมา

    Ye EGZI biher Eji newi Esu beqa kalake ayqomim yegena hatiyat newi 😢😢😢

  • @Yesharegwoldebirhan
    @Yesharegwoldebirhan วันที่ผ่านมา

    የገረመኝ የአስተሳሰብ ችግር ያለባቸው ሰዎች የግለሰብ ውድቀት ያገር ምናምን ማረግ ማን ማነኝ ብሎ ጣቱን ይጠቁማል እንደሰው እናስብ አትሳሳቱ አሜሬካ እንደሀገር አትጎዳም ግን መሳለቅ እኛ ማነን