ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኤርምያስን መደገፍ ለምትፈልጉ 1000435373813 ንግድ ባንክ ኤርሚያስ አወቀ
Gurayle kante and tfat yagegnehubh sle fikregnaw mistr bli yrnegerehn ketta mawtat alneberebhm korteh maswetat neberebh yhenn stsema min tlalechi??
ወረኛ ነገር ናችሁ ልጁየታክሲሹፌርነኝነውያለው😊
How we can get he’s contact information-for Ermias please
Who is Erimas ??
እባካቹ ውሸት ነው እንዳትሸወዱ !
ልጁ መቼ ዋሸ መጀመሪያ ለእሷ ነበር ያሰባሰብኩት ከዳነች በኋላ በዛ ስራ እንቀጥል ስትል ተይ አላት እንቢ አለች
እሱ መቼ ዋሸ ታዲያ ወደኋላ መመለስ አልፈልግም ብሏል
ተሥፍ ሢቆርጥ ነዋ የሌባ ጥርቅሞች
Eko
እና እሱ መች ዋሸ የሚኒባሱ ባለቤት ኮንትራት ተጠይቆ መኪናውን እኔ ነኝ ምሾፍረው ብልዋል አሁን ግን መስራት አልፈልግም በሚል እንደተጣሉ ሸገር ኢንፎ ላይ ተናግርዋ እና ምን አዲስ ነገር ይዛቹ ነው ምትጮሁት😏
እውነት ነው ልጁ አልዋሸም
Eko la you tube bir new enji liju ga mnim tefate yelm eko
እና ልጁ ምን አልዉሸም ትክክለኛ ነገር ነው ያተነገራው
ይሄ ሰው ፈጣሪ ምህረቱን ይላክለት ሀብታሙ ምን ዋሸ ታድያ ወደነበርንበት አንመለስም ነው ያለው ሰርተን እንለወጥ ደሞ የኳስሜዳ ልጆች ስራቸው ይሄ ነው አይባልም ውሸታም
ልጁ እኮ አልሰራሁም አላለም ግን አሁን መስራትም ማሰብም አልፈልግም ነው ያለው
ያለውማ ተቀጣሪ ሹፌር ነኝ ነው። ይሄ ደሞ አብሮ ከመስራትጋ አይገናኝም።
ሹፌር ነው ያለው እኮ የኪላሊት ብር የሚያሰባስበው ታማሚው ዉስጥ ተኝቶ እየተለመነ መኪናውን የሚነዳው እሱ ነበር ከሱዋ ጋር የተዋወቀውም በዛ ስራ ላይ እያለ ነው መኪናው የሱ አይደለም ተቀጥሮ ነው @@eyerusalemharegewoin7740
ጌታ ሆይ ማረን ማረን ይቅር በለን
እሱ አልዋሸም። ልጁ የሚደንቅ ነው እግዚአብሔር ዋጋውን ይክፈለው! ለሷም ልብ ይስጣት!
Amen 🙏🏻 tekikel ❤❤
አዎ ልጅ ናት ጌታ ማስተዋል ይስጣት !
ገደል ግባ ፀጉሩን መሰለህ እንዴ ነጭቶ የሰጠው ኩላሊት እኮ ነው ምንም ቢያረግ የሱ ስተት አይታየንም
እኔም አይታየኝም ምስኪን ስው ነው
እኮ
አዎ
እሱ እኮ አልወሻም ልጁ እወነትን ተናግሮኋል 😢😢😢
ምንም በጥቅም ቢሆን እንኩላሊቱን ለሰጠ ልጅ እንኳን ጥላ መሄድ በጥቅምም ልትጣላው አይገባም ነበር
አይ እንኩላሊት
😂😂
እንኩላሊት ?ኩላሊት
😂😂😂😂😂😂😂@@yohanad481
ምነው በዚልከ አቆለጳጰፅሻት እንኩላሊት ብለሸ
በነሱ ምክንያት ትክክለኛዉ ታማሚ መጎዳቱ ነው
ትታሰርልን የብዙ ታማሚ ሰዎችን ሕይወት እንዳይረዱ አድርጋለች
Hodamochun new zares Seyifu EBS yemibal horrible media yemiyakeribilin.
እውነት ነው በሰው ሂወት እየነገደች ነው
ጠያቂው እኮ ልጁን ጥፋተኛ ለማድረግ እየደጋገመ እሱም ይሰራ ነበር እያለ መጠየቁ ያሳዝናል ልጁ አልካደ ከአሁን በፊት መስራቱን አልዋሸ
እና ሀብታሙ መቸ ዋሸ እውነቱን ነው የተናገረው ለወሬ አትቸኩሉ
ይህ ምን ይገረማል እሱም ተናግሯል እኮ እንዴዚህ እንደሚሰሩ አሁን ደበረኝ ከዚያ መውጣት እፈልጋለሁ ብያት እንቢ አለች አለ
ምንንስራብለዉ
ወይ ጉድ ይሄ ነገርማ ከዚህም በላይ መጥራት አለበት እውነት ዝም ተብሎ ሊታለፍ አይገባም። ጉራማይሌ ግን እያደረስከን ስላለው መረጃ ከልብ እናመሠግናለን በርታ 🙏🙏
ይህ የተቀናበረ ውሸት ነው። ድምጹን ቼክ አርገነዋል። ኤርሚያስ በአካል ይምጣ። እናሳክመዋለን😊
እናሱም መቸዋሸ እሰራነብር ብሎአል እናምን ይጠበስ አተገን በግዝአብሔር እጅ ተይዘህ ትዋሻላህ
ወይኔ ደሀው እዳይለምን አረጋችሁት
ልጁ እኮ አልዋሽም እንስራ ነበር አሁን ግን መስራት አልፈልግም ለታካሚ የሚስጥ ብር መስራት አልፈልግም ነው ያለው እውነትህን ነው አላማ የላትም እግዚአብሔር አንተን ጨርሶ ይማርህ አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ
የፈለገ ነገር በሎ ልጅ በምንም መመዘኝ አንመዛነውም. አናውደድረውም ከዚም በላይ ነው ኩላሊት የሰጣት እሷ የእርሱ ጉዳይ ልጅን ከወደቁበት እናሰው 😢
እውነት ነው
በፊትማ እንደዛ ብለን ነበር አሁን ግን እውነቱ እሷን ለመርዳት ሳይሆን የእሷ አካሄድ በደንብ ስለገባው ገንዘቡን በእጅ አዙር እንደሚያገኘው 100% እርግጠኛ በመሆኑ ብቻ ነው።
@@eyerusalemharegewoin7740 ይቅርታ ትንሸ አልገባኝም
ምንድነው የምታብጠለጥለው እሱም እኮ እውነቱን ተናግሯል
አሱም አምኗል ከዚህ በፊት ያለፈው አልፏል በእንደዚህ አልቀጥልም እራሣችንን እንቀይር በጣም ያሣፍራል አንገት ያስደፋል አግዚሀብሒር ይመስገን በቃን ስላለ ነወ የግፍ ገንዘብይብቃን ማለት ሀጥያት ነው ስለዚህ ልክ ነው
ምንድን ነው ልጁ ላይ መስራት የፈለከው? ልጁ የታክሲ ሹፌር ነኝ ነው ያለው እሱ አልዋሸም ልጁ የሚደንቅ ነው እግዚአብሔር ዋጋውን ይክፈለው
ምን ጉድ ነው 😭
ይሀ እኰ ልጁ የተናገረዉ ነዉ ምንም አዱስ ነገር የለም
ልጁ እኮ ልክ ነው። እሰራ ነበር አሁን ግን ወደ እዛ ስራ መመለስ አልፈልግም ነው ያለው አበቃ።😊
ታሞ የተነሳ ፈጣሪን እረሳ ይሄ ደሀ ህዝብ ካለው ቀንሶ ያካፈለ ይሄ አይገባውም ትክክል የታመመ ሰውም በአጭበርባሪ ምክንያት ላይታመን ነው
አዎ ያሳዝናል
ጉድ በል ጎንደር ምን ጉድ ነው
It's crazy 🤪
ከጉድም ጉድ
እቺ ልጅ የሰበሰበችውን ገንዘብ ተወስዶ ለእውነተኛ ታማምህ ይሰጥ በህግ
ሯህማ የከዳቺ ፈጣሪነን ነው !!!!
selam betseb berita gud new❤❤🎉
ልጁ ውሸት አልዋሸም መጀመሪያ ይህን ሥራ እየሠራ እንዳለ እንደተዋወቃት ተናግሯል ነገር ግን እሧግን ታክማ ከዳነች በኋላ እሡ ማቆም አለብን ሢል እሧ ግን እምቢ ማለቷን እና በዚህ መጣላታቸውን ተናግሯል ።
አቤት ፈጣሪየ ያሳዝናል😢😢😢
ወይ ጉድ
አቤት፡ቸሩ፡መድሀኒ፡አለም፡እግዚአብሄርን፡ያለመፍራት፡፡የስራችሁን፡ይስጣችሁ።
ኩላሊት መስጠት ሌላ ፍቅርና ጋብቻ ሌላ
ያረብ የኛን ክፋት አትይ በእዝነትህ ከእንደዚህ አይነት ገድ አውጣን
ይሄ ነገር በጣም ውስብስብ ያለ ነው ምድነው? እዴ እውነት ከሆነ በህግ እራሱመታየት አለበት ከዛ ውጭ እውነቱን መድሀኒአለም ነው የሚያቀው እውነቱ ደሞ ይወጣል ህዝብ መቀለጃ ነው እዴ?
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ!!!
ወይ ጉድ "በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ" ይሎችዋል ይሄ ነው🙆 ሰው ልጅ በእግዚአብሔር እጅ ተይዞ እንዴት ነው እንደዚህ የሚሆነው🤔 ምህረት ያድርግላችሁ🙏
ይኼ እኮ የቆየ የሌብነት ስራ ነው ከዚህ ቀደም በባዶ ሲለምኑ ተይዘዋል በጣም ነው እኮ የሚያጨናንቁት ካርቶን ይዘው የሚሯሯጡት ጎረምሶች አይጣል ነው ሃገራችን ውስጥ ምን እየተካሄደ ነው ወገን ግራ ይገባል በጣም ባለጌና ወራዳ ሴት ናት ፈጣሪ ሊያጋልጣት ሲፈልግ ነው ሰይፉ ላይ የቀረበቺው ምን ያህል ቢሰበሰብ ነው የዋህ የሃገሬ ሰው በስንቱ ይበዘበዛል ልትጠየቅ ይገባል ይቺ ሴት ደግሞ እንደ ጨዋ ሴት ተኳኩላ ቀረበች አጭበርባሪ ናት
በሕግ መጠየቅ አለባት
Betam Tikikil......Degmo yemekapu bizat aynwa hulu siyasifera
ወርኛ አብታሙ እውነቱን ተናግራል
Ayi😢😢😢😢😢
አንተ ያወካት ታማ ዲያሊስስ ስታደርግ ነው ብለሀል እእነሱ የተዋወቁት እሱ ተቀጥሮ ይሰራ የነበረበትን ሚኒባስ እሱዋ ተከራይታው ነው የተዋወቁት ከዛን በፊት የምትለው እሱን ከሱዋ በፊት ታውቀው ነበር አንተ ታማሚ ነህ በአእግዚአብሔር እጅ ተይዘህ መልካም ነገር አስብ እሱም ተናግሩዋል አንተም ባትነግረን
ወይ ጉድ የሰው ልጅ ጭካኔ ግን እንዴት ነው እንቅልፍ የሚወስዳቸው እንደዚ አይነት ልቦች
Esu min aderege tenagere eko
He said the same thing,he didn't lie about any thing. You tried to make him lier!! HE IS telling the truth!!!
አቤቱ ይቅር በለን እንደው ምን ጉድ ናቹ ሎቱ ስብሀት
ሚድያማለት በቃዝብሎማራገብነዉ ልጂምኮምንማላለታዳየህኑየተናገረዉ አብረን እየሰራነበር እንተዋልኮት እቤለች ያለዉ😢😢😢😢😢
ትሺ ሀብትሺንን ለቀቅ አርጉት ወሬኞች እሷ ግን ባለጌ ነች
ገና ብዙ ይወጣል
ልጁ አሷን ሳያገኛት በፊት በዚህ ስራ ወይም ሌብነት ላይ ተሰማርቶ የነበረ ከሆነ ማለትም አሁን ስራ እየተባለ በሚገለፀው ሌብነት ላይ መጀመሪያም ለሷ ብሎ ሳይሆን ለጥቅም በገባበት ነገር የተሸወደ ነው የሚመስለኝ ምክንያቱም ከሷን ህመም በፊት እንዴት ይህንን ስራ ለመስራት ተሰማራ
ትልቁ ጥያቄ እሱ ነው
ለዝች ባሪያ ለመሰለች ሴት ኩላሊት አይደለም ምንም የሚሰጣት አይደለችም ቢያስቀዝንም ጮማ ይላል አማራ
ኤርምያስ አንድ እውነት አውጥቶአል ሃብታሙ ግለፅ ያላደረገውን ነገር ተናግርዋል ሩሃማ ባራስዋ ሳይሆን በሌላ ታማሚ ሰው ቢዝነስ ልትሰራ መፈለግዋን ሃብታሙ ሲናገር በራሷ ልትሰራ የሚመስል አነጋገር ነው ።
ልጁ እውነቱን ተናግሯል አልዋሸም ሁሉንም ተናግሯል አሁን ተይ ስላት እንቢ አለችኝ ነው ያለው የሚኒባስ ሹፊር ነኝ ብሎአል ዋናው እሷ ጨካኝ ነች ክዳዋለች ሌባ ነች ልጁን ማመስገን አለብን የሰውን ሒወት አድኖል በፈጣሪ ፍቃድ
ህዝቤ ሳያዳምጥ ነው የሚኮምተው ልጁ የተናገረው ኤውነት ነው
እሱ ምን አለ ይሰራ እንደነበር እና ወደኋላ መመለስ እንደማይፈልግ ነው የተናገረው
እና መች ካደ እውነት ነው የተናገረው ❤😢
የኳስ ሚድያ ልጆች ስራቸው እንደዚህ ነው አላለም😂😂😂
እኔም ገርሞኛል ሁሉንም በአንድ ላይ ጨፈለቃቸው
😢😢😢ያሳፍራል ብቻ ፈጣሪ ይማራቹ እናተንም😢
ጉራማይሌ እስከ መጨረሻው ሂድበት
ምን እሰከ መጨረሻ ይሄድበታል ሁሉንም ነገር ተናግራል ልጁ ሸገር ኣፎ ሚዱያላይ እይው እዛ
ዝብለዉ ማራገብ ስለሚወዱ😢😢😢@@Kalki_habeshawit
ከእንግዲህ ወዲያማ የሕግ አካላቶች ናቸው መጠየቅ ያለባቸው ይሄ የሕይወት ጉዳይ ነው የአገርን ገፅታ የሚያበላሽ ተግባር ነው
እሱ መቼ ዋሸ ይሰራ እንደነበር ተናግሯል ከዚህ በኋላ አልሰራም ወደዛ ሕይወት አልገባም ነው ያለው ምን ታቃጥራለህ ይልቅ ወሬ እያናፈሳቹ ሌሎች እዳይረዱ አታድርጉ
ልጁ ኣልዋሸም ይሰሩ እንደነበር እኮ ቱናግረዋል
ወይ ያሳዝናል ወይ የስው ምነው እንድህ ክፉ ሆነ
እኔ ጉራማሌ አምናለሑ ወቸት አያወሩም ክርስታንስለሖኑ❤❤❤
ወሬ እወኘት የሚናገረው ክረስቲያን ብቻ ነው እና ልጅ መቸ ዋሽ እደሚሰራ ነው የተናገረው
እውነት ተደብቆ አይቀርም
የዘንድሮ ክርስቲያን
እኛሰተናቸዋል እሱይጠይቃቸው
እሱ እኮ መጀመሪያ ተናግሮ ነበረ እንደዚህ አይነት ስራ ተቀትሮ እንደሚሰራ አልዋሸም። ግን ፈጣሪ ይቅር ይበለን የበሽተኛ ገንዘብ መብላት ማለት ምን ማለት ነው አቤት ጌታ ምህረትህ አቤት ጌታ ይቅር በለን በ እዉነት ይዘገንናል
በእግዜር እጅ ተይዘህ ሠው ለማስጠቆር አዲስ መረጃ እንዳለህ ነገር ትሠነጥቃለህ ልጁ አንተ ያልከውን ነው የተናገረው አብሬ አልሠራሁም አላለም በቃን አንስራ ስላት እንቢ አለች ነው ያለው አነተም አብረህ ትሠራ ነበር እንዴት አወክ የከዚህ በፊቱን አንተስ የሠፈራቸው ልጅ ከሆን የካስ ሜደ ልጅ ይሠራል ካልክ አንተም ትሠራ ነበር ማለት ነው የራስክን ጉድፍ እይ መጀመሪያ ልጅ ማንም የማያረገውን ከብር በላይ ኩላሊቱን ሠታል ጀግና ነው
እርእሱን ቀይረክ እሮሀማ ቢዝነስ አርጋዎለች በል ( ልጅ አልዎሸም የሰጣት ሂወቱን ነው )
እጅግ በጣም ምስኪን ስው ነው
በኢየሱስም😢 ዘመኑ ያስፈራል
በጣም ያስፈራል
😢😢😢ahuzubila
እሡም ራይድ እሠራለሑ አላለም ሚኒባስ ነው የምሠራው ብሎል
እቺ ምንአይነት ሰዉ ነቺ
አረ ጉድ አረ ኡኡኡ
😍😥😥
እና አሁን እልጁላይ ምን ጥፋት አለው አሁን ልጁ ያወራውን እሱም ትናት ደግሞ ነው ያወራው
Weyy gud
ገና ጉድ ይወጣል
ጉዱ ቢወጣ ጥሩ ነው
ልጁ አሁንም አልዋሻም ድሮ አብረዉ እንደሚሰሩ ተናግሮ ነበር ግን ከአሁን በሃላ አልስራም ብላል ስሙን አታጥፉ እሱን ለመኮንን ምንም ሞራል የላችሁም ሌላዉ ቀርቶ በሰላም ይኑርበት ተውቱ በቃ
ልጁ ምንም አልዋሸም ተናግሯልኮ መኪናው የሌላ ሰው ነው ተከራይቶ እኔ እየነዳሁ ነበር የተዋወቅነው ብሏልኮ
የእሷ ተቀጣሪ ይሆናል ።።እንዲበል ብሏት ።።ልጁም ተናግሯል
ደሞኮብታምርአፈርየመሠለችእሱእደትነዉያያትቆይ😢😢😢😅
እኔም ገምቻለው
😢😢😢😢❤❤❤❤❤
አይ አረ ባካችሁ ሌሎች እንዳይረዱ ሆነ
የሰው ስም ለማጥፋት ባንቸኩል ጥሩ ነው ልጁ ለሱዋ ስል እርዳታ መሰብሰብ ሰርቻለሁ ብልዋል አንዴ ያታክሲ ሹፌር ነው አንዴ ይሄንን ነው ሚሰራው አይጋጭም ?
ታድያ ልጁም አልዋሸም ምን ትዘላብዳለህ
የተጣሉ አይመስለኝም ሰው ገጭቻለሁ ብሏል,ምናልባት ተመካክረው. እርዳታ ለማሰባሰብ ይሆናል
በትክክል
ውሎ ሲያድር ጉድ እንስማለን
እሱም ተናግራል ያለው የታክሲ ሹፌር ነኝ ለሷ መኪና ኩንትራት ተከራይታ ሲሰራ ነው የተዋወቁት የሰው ስም አታጥፉ
ልጅ መቸ ዋሸ
የሰው ኩላሊትም ወስዳ ከበሸታዋም ድና ሰው ስንት ለፍቶ እንኳን ለመግዛት የሚቸገረውን መኪና እሷ በቀላሉ ገዝታ አለቃ ሆና እያስለመነች በት ምንም ሳትሰራ ገንዘብ እየሰበሰበች መኖር ነው ፍላጎቷ ማለት ነው ሕዝቡን ይቅርታ መጠየቅ አለባት
አይንዋንም ማየት አያስፈልግም ይሄ የነፍሰ ገዳይ ሥራ ነው
በስልክ አናምንም
ይሄንን እየታወቀ ለምን እስካሁን ዝም አሉ የሚያውቁ ሰዋችሁሉም ተጠቃሚ ነበር
እባካችው ስንት የሚሳስበን ነገር አለ እስቲ ዞር በሉ ። ኤጭ
እውነትህን ነው ከዚህ በሆላ ለታማሚ የሚሰጠው ህዝብ ይቀንሳል ምን አለ ባትቀርብ ሰይፋ ላይ እሱዎም ከእግዛብሔር ታገኜው ነበር ልጁም ይረሳው ነበር
በቃ ምከሯት የሌሎችም ሕይወት አይበላሽ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም አሁንም ቢቻል አስታርቀ፣ቸው ምንም ቢሆን ኩላሊቱን ያህል ነገር ለግሷል ያሳዝናል
Medhanialem anten yimareh wendme
አጀዳ 1መሱርና ጫልቱአጀዳ 2ጆን ዳኔል አልወርድምአደጃ3 እሙሙአጀዳ 4 ሩሀማ ዩቱበሮች ዶላራችሁን አብስሉ
Kiyana yonas lela ajenda
ነገሩ የመንግስት ሴራ ነው። ህዝቡን አቴንሽን ለማስቀየር ነው። ከዛ ሚዲያው ያራግባል።የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደረሽን ም/ ፕሬዝዳንት ማስተዋል ወንደሰን፤ ፌስታል ይዞ የተገኘ ከ5 እስከ 10 ሺህ ብር ይቀጣል፤ የዛፍ ግብር ሊጀመር ነው። ምዝገባ በየቤቱ ይጀመራል።ዝም ካልን ገና ጉርሻችንን ይቆጥሩልናል።
የሚገርም ነው።ህመማቸውን መነገጃ አደረጉት። እንደገና በህመምተኛም ይነግዳሉ። ሰው እንዴት ትክክለኛውን ህመምተኛ ይርዳ???? ግፈኞች ናቸው።
የእነ ኪያ አጀንዳ ተረሳ ተመስገን
@@yelgademoz8839ውሸት ድሮም አይበረክትም ቢረሳ ይሻላል
ወረኖች መች ዋሸ ታዲያ😢😢
እና እሱ ምን የዋሸው ነገር የልውም ካሁን በፊት ሰርተናል ብሎ ተናግሯል አሁን አትስሪ ነው ጠቡ
እረበክህ ምን እየደጋገምክ ይሰራ ነበር ትላለህ እሱም ተናግረዋል ታማሚ ሁና አፈቀራት ኩላሊቱን ሰጣት እሷ ያለፈችበትን መንገድ ግን ከበሽታዋ ስትድን ለጥቅም ብላ በታማሚ ሰበብ የህዝብ ገንዘብ ከመዝረፍ እንቁም ባላት አሻፈረኝ ያለችን ሴት ጥፋተኛ ላለማድረግ ብዙ ሄድክ ምነው
ልጁም ሆነ እሷ በየቦታው ባይቀባጥር ጥሩ ነው።👹👺👹👺ህዝቡም ነገሮችን ለማጋጋልና ለማደማማት አትስሩ።
ዝብላችሁ ወሬ አታነብንቡ ልጁ የሰጣት ኩሊላት ነው እንኳንስ ኩላሊት ደም መስጠትም በአሁኑ ሰአት ከባድ ነው አላህ ልቡና ይስጠን
ኤርምያስን መደገፍ ለምትፈልጉ 1000435373813 ንግድ ባንክ ኤርሚያስ አወቀ
Gurayle kante and tfat yagegnehubh sle fikregnaw mistr bli yrnegerehn ketta mawtat alneberebhm korteh maswetat neberebh yhenn stsema min tlalechi??
ወረኛ ነገር ናችሁ ልጁየታክሲሹፌርነኝነውያለው😊
How we can get he’s contact information-for Ermias please
Who is Erimas ??
እባካቹ ውሸት ነው እንዳትሸወዱ !
ልጁ መቼ ዋሸ መጀመሪያ ለእሷ ነበር ያሰባሰብኩት ከዳነች በኋላ በዛ ስራ እንቀጥል ስትል ተይ አላት እንቢ አለች
እሱ መቼ ዋሸ ታዲያ ወደኋላ መመለስ አልፈልግም ብሏል
ተሥፍ ሢቆርጥ ነዋ የሌባ ጥርቅሞች
Eko
እና እሱ መች ዋሸ የሚኒባሱ ባለቤት ኮንትራት ተጠይቆ መኪናውን እኔ ነኝ ምሾፍረው ብልዋል አሁን ግን መስራት አልፈልግም በሚል እንደተጣሉ ሸገር ኢንፎ ላይ ተናግርዋ እና ምን አዲስ ነገር ይዛቹ ነው ምትጮሁት😏
እውነት ነው ልጁ አልዋሸም
Eko la you tube bir new enji liju ga mnim tefate yelm eko
እና ልጁ ምን አልዉሸም ትክክለኛ ነገር ነው ያተነገራው
ይሄ ሰው ፈጣሪ ምህረቱን ይላክለት ሀብታሙ ምን ዋሸ ታድያ ወደነበርንበት አንመለስም ነው ያለው ሰርተን እንለወጥ ደሞ የኳስሜዳ ልጆች ስራቸው ይሄ ነው አይባልም ውሸታም
ልጁ እኮ አልሰራሁም አላለም ግን አሁን መስራትም ማሰብም አልፈልግም ነው ያለው
ያለውማ ተቀጣሪ ሹፌር ነኝ ነው። ይሄ ደሞ አብሮ ከመስራትጋ አይገናኝም።
ሹፌር ነው ያለው እኮ የኪላሊት ብር የሚያሰባስበው ታማሚው ዉስጥ ተኝቶ እየተለመነ መኪናውን የሚነዳው እሱ ነበር ከሱዋ ጋር የተዋወቀውም በዛ ስራ ላይ እያለ ነው መኪናው የሱ አይደለም ተቀጥሮ ነው @@eyerusalemharegewoin7740
ጌታ ሆይ ማረን ማረን ይቅር በለን
እሱ አልዋሸም። ልጁ የሚደንቅ ነው እግዚአብሔር ዋጋውን ይክፈለው! ለሷም ልብ ይስጣት!
Amen 🙏🏻 tekikel ❤❤
አዎ ልጅ ናት ጌታ ማስተዋል ይስጣት !
ገደል ግባ ፀጉሩን መሰለህ እንዴ ነጭቶ የሰጠው ኩላሊት እኮ ነው ምንም ቢያረግ የሱ ስተት አይታየንም
እኔም አይታየኝም ምስኪን ስው ነው
እኮ
አዎ
እሱ እኮ አልወሻም ልጁ እወነትን ተናግሮኋል 😢😢😢
ምንም በጥቅም ቢሆን እንኩላሊቱን ለሰጠ ልጅ እንኳን ጥላ መሄድ በጥቅምም ልትጣላው አይገባም ነበር
አይ እንኩላሊት
😂😂
እንኩላሊት ?ኩላሊት
😂😂😂😂😂😂😂@@yohanad481
ምነው በዚልከ አቆለጳጰፅሻት እንኩላሊት ብለሸ
በነሱ ምክንያት ትክክለኛዉ ታማሚ መጎዳቱ ነው
ትታሰርልን የብዙ ታማሚ ሰዎችን ሕይወት እንዳይረዱ አድርጋለች
Hodamochun new zares Seyifu EBS yemibal horrible media yemiyakeribilin.
እውነት ነው በሰው ሂወት እየነገደች ነው
ጠያቂው እኮ ልጁን ጥፋተኛ ለማድረግ እየደጋገመ እሱም ይሰራ ነበር እያለ መጠየቁ ያሳዝናል ልጁ አልካደ ከአሁን በፊት መስራቱን አልዋሸ
እና ሀብታሙ መቸ ዋሸ እውነቱን ነው የተናገረው ለወሬ አትቸኩሉ
ይህ ምን ይገረማል እሱም ተናግሯል እኮ እንዴዚህ እንደሚሰሩ አሁን ደበረኝ ከዚያ መውጣት እፈልጋለሁ ብያት እንቢ አለች አለ
ምንንስራብለዉ
ወይ ጉድ ይሄ ነገርማ ከዚህም በላይ መጥራት አለበት እውነት ዝም ተብሎ ሊታለፍ አይገባም። ጉራማይሌ ግን እያደረስከን ስላለው መረጃ ከልብ እናመሠግናለን በርታ 🙏🙏
ይህ የተቀናበረ ውሸት ነው። ድምጹን ቼክ አርገነዋል። ኤርሚያስ በአካል ይምጣ። እናሳክመዋለን😊
እናሱም መቸዋሸ እሰራነብር ብሎአል እናምን ይጠበስ አተገን በግዝአብሔር እጅ ተይዘህ ትዋሻላህ
ወይኔ ደሀው እዳይለምን አረጋችሁት
ልጁ እኮ አልዋሽም እንስራ ነበር አሁን ግን መስራት አልፈልግም ለታካሚ የሚስጥ ብር መስራት አልፈልግም ነው ያለው እውነትህን ነው አላማ የላትም እግዚአብሔር አንተን ጨርሶ ይማርህ አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ
የፈለገ ነገር በሎ ልጅ በምንም መመዘኝ አንመዛነውም. አናውደድረውም ከዚም በላይ ነው ኩላሊት የሰጣት እሷ የእርሱ ጉዳይ ልጅን ከወደቁበት እናሰው 😢
እውነት ነው
በፊትማ እንደዛ ብለን ነበር አሁን ግን እውነቱ እሷን ለመርዳት ሳይሆን የእሷ አካሄድ በደንብ ስለገባው ገንዘቡን በእጅ አዙር እንደሚያገኘው 100% እርግጠኛ በመሆኑ ብቻ ነው።
@@eyerusalemharegewoin7740 ይቅርታ ትንሸ አልገባኝም
ምንድነው የምታብጠለጥለው እሱም እኮ እውነቱን ተናግሯል
አሱም አምኗል ከዚህ በፊት ያለፈው አልፏል በእንደዚህ አልቀጥልም እራሣችንን እንቀይር በጣም ያሣፍራል አንገት ያስደፋል አግዚሀብሒር ይመስገን በቃን ስላለ ነወ የግፍ ገንዘብይብቃን ማለት ሀጥያት ነው ስለዚህ ልክ ነው
ምንድን ነው ልጁ ላይ መስራት የፈለከው? ልጁ የታክሲ ሹፌር ነኝ ነው ያለው እሱ አልዋሸም ልጁ የሚደንቅ ነው እግዚአብሔር ዋጋውን ይክፈለው
ምን ጉድ ነው 😭
ይሀ እኰ ልጁ የተናገረዉ ነዉ ምንም አዱስ ነገር የለም
ልጁ እኮ ልክ ነው። እሰራ ነበር አሁን ግን ወደ እዛ ስራ መመለስ አልፈልግም ነው ያለው አበቃ።😊
ታሞ የተነሳ ፈጣሪን እረሳ
ይሄ ደሀ ህዝብ ካለው ቀንሶ ያካፈለ ይሄ አይገባውም ትክክል የታመመ ሰውም በአጭበርባሪ ምክንያት ላይታመን ነው
አዎ ያሳዝናል
ጉድ በል ጎንደር ምን ጉድ ነው
It's crazy 🤪
ከጉድም ጉድ
እቺ ልጅ የሰበሰበችውን ገንዘብ ተወስዶ ለእውነተኛ ታማምህ ይሰጥ በህግ
ሯህማ የከዳቺ ፈጣሪነን ነው !!!!
selam betseb berita gud new❤❤🎉
ልጁ ውሸት አልዋሸም መጀመሪያ ይህን ሥራ እየሠራ እንዳለ እንደተዋወቃት ተናግሯል ነገር ግን እሧግን ታክማ ከዳነች በኋላ እሡ ማቆም አለብን ሢል እሧ ግን እምቢ ማለቷን እና በዚህ መጣላታቸውን ተናግሯል ።
አቤት ፈጣሪየ ያሳዝናል😢😢😢
ወይ ጉድ
አቤት፡ቸሩ፡መድሀኒ፡አለም፡እግዚአብሄርን፡ያለመፍራት፡፡የስራችሁን፡ይስጣችሁ።
ኩላሊት መስጠት ሌላ ፍቅርና ጋብቻ ሌላ
ያረብ የኛን ክፋት አትይ በእዝነትህ ከእንደዚህ አይነት ገድ አውጣን
ይሄ ነገር በጣም ውስብስብ ያለ ነው ምድነው? እዴ እውነት ከሆነ በህግ እራሱ
መታየት አለበት ከዛ ውጭ እውነቱን መድሀኒአለም ነው የሚያቀው እውነቱ ደሞ ይወጣል ህዝብ መቀለጃ ነው እዴ?
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ!!!
ወይ ጉድ "በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ" ይሎችዋል ይሄ ነው🙆 ሰው ልጅ በእግዚአብሔር እጅ ተይዞ እንዴት ነው እንደዚህ የሚሆነው🤔 ምህረት ያድርግላችሁ🙏
ይኼ እኮ የቆየ የሌብነት ስራ ነው ከዚህ ቀደም በባዶ ሲለምኑ ተይዘዋል በጣም ነው እኮ የሚያጨናንቁት ካርቶን ይዘው የሚሯሯጡት ጎረምሶች አይጣል ነው ሃገራችን ውስጥ ምን እየተካሄደ ነው ወገን ግራ ይገባል በጣም ባለጌና ወራዳ ሴት ናት ፈጣሪ ሊያጋልጣት ሲፈልግ ነው ሰይፉ ላይ የቀረበቺው ምን ያህል ቢሰበሰብ ነው የዋህ የሃገሬ ሰው በስንቱ ይበዘበዛል ልትጠየቅ ይገባል ይቺ ሴት ደግሞ እንደ ጨዋ ሴት ተኳኩላ ቀረበች አጭበርባሪ ናት
በሕግ መጠየቅ አለባት
Betam Tikikil......
Degmo yemekapu bizat aynwa hulu siyasifera
ወርኛ አብታሙ እውነቱን ተናግራል
Ayi😢😢😢😢😢
አንተ ያወካት ታማ ዲያሊስስ ስታደርግ ነው ብለሀል እእነሱ የተዋወቁት እሱ ተቀጥሮ ይሰራ የነበረበትን ሚኒባስ እሱዋ ተከራይታው ነው የተዋወቁት ከዛን በፊት የምትለው እሱን ከሱዋ በፊት ታውቀው ነበር አንተ ታማሚ ነህ በአእግዚአብሔር እጅ ተይዘህ መልካም ነገር አስብ እሱም ተናግሩዋል አንተም ባትነግረን
ወይ ጉድ የሰው ልጅ ጭካኔ ግን እንዴት ነው እንቅልፍ የሚወስዳቸው እንደዚ አይነት ልቦች
Esu min aderege tenagere eko
He said the same thing,he didn't lie about any thing. You tried to make him lier!! HE IS telling the truth!!!
አቤቱ ይቅር በለን እንደው ምን ጉድ ናቹ ሎቱ ስብሀት
ሚድያማለት በቃዝብሎማራገብነዉ ልጂምኮምንማላለታዳየህኑየተናገረዉ አብረን እየሰራነበር እንተዋልኮት እቤለች ያለዉ😢😢😢😢😢
ትሺ ሀብትሺንን ለቀቅ አርጉት ወሬኞች እሷ ግን ባለጌ ነች
ገና ብዙ ይወጣል
ልጁ አሷን ሳያገኛት በፊት በዚህ ስራ ወይም ሌብነት ላይ ተሰማርቶ የነበረ ከሆነ ማለትም አሁን ስራ እየተባለ በሚገለፀው ሌብነት ላይ መጀመሪያም ለሷ ብሎ ሳይሆን ለጥቅም በገባበት ነገር የተሸወደ ነው የሚመስለኝ ምክንያቱም ከሷን ህመም በፊት እንዴት ይህንን ስራ ለመስራት ተሰማራ
ትልቁ ጥያቄ እሱ ነው
ለዝች ባሪያ ለመሰለች ሴት ኩላሊት አይደለም ምንም የሚሰጣት አይደለችም ቢያስቀዝንም ጮማ ይላል አማራ
ኤርምያስ አንድ እውነት አውጥቶአል ሃብታሙ ግለፅ ያላደረገውን ነገር ተናግርዋል ሩሃማ ባራስዋ ሳይሆን በሌላ ታማሚ ሰው ቢዝነስ ልትሰራ መፈለግዋን ሃብታሙ ሲናገር በራሷ ልትሰራ የሚመስል አነጋገር ነው ።
ልጁ እውነቱን ተናግሯል አልዋሸም ሁሉንም ተናግሯል አሁን ተይ ስላት እንቢ አለችኝ ነው ያለው የሚኒባስ ሹፊር ነኝ ብሎአል ዋናው እሷ ጨካኝ ነች ክዳዋለች ሌባ ነች ልጁን ማመስገን አለብን የሰውን ሒወት አድኖል በፈጣሪ ፍቃድ
ህዝቤ ሳያዳምጥ ነው የሚኮምተው ልጁ የተናገረው ኤውነት ነው
እሱ ምን አለ ይሰራ እንደነበር እና ወደኋላ መመለስ እንደማይፈልግ ነው የተናገረው
እና መች ካደ እውነት ነው የተናገረው ❤😢
የኳስ ሚድያ ልጆች ስራቸው እንደዚህ ነው አላለም😂😂😂
እኔም ገርሞኛል ሁሉንም በአንድ ላይ ጨፈለቃቸው
😢😢😢ያሳፍራል ብቻ ፈጣሪ ይማራቹ እናተንም😢
ጉራማይሌ እስከ መጨረሻው ሂድበት
ምን እሰከ መጨረሻ ይሄድበታል ሁሉንም ነገር ተናግራል ልጁ ሸገር ኣፎ ሚዱያላይ እይው እዛ
ዝብለዉ ማራገብ ስለሚወዱ😢😢😢@@Kalki_habeshawit
ከእንግዲህ ወዲያማ የሕግ አካላቶች ናቸው መጠየቅ ያለባቸው ይሄ የሕይወት ጉዳይ ነው የአገርን ገፅታ የሚያበላሽ ተግባር ነው
እሱ መቼ ዋሸ ይሰራ እንደነበር ተናግሯል ከዚህ በኋላ አልሰራም ወደዛ ሕይወት አልገባም ነው ያለው ምን ታቃጥራለህ ይልቅ ወሬ እያናፈሳቹ ሌሎች እዳይረዱ አታድርጉ
ልጁ ኣልዋሸም ይሰሩ እንደነበር እኮ ቱናግረዋል
ወይ ያሳዝናል ወይ የስው ምነው እንድህ ክፉ ሆነ
እኔ ጉራማሌ አምናለሑ ወቸት አያወሩም ክርስታንስለሖኑ❤❤❤
ወሬ እወኘት የሚናገረው ክረስቲያን ብቻ ነው እና ልጅ መቸ ዋሽ እደሚሰራ ነው የተናገረው
እውነት ተደብቆ አይቀርም
የዘንድሮ ክርስቲያን
እኛሰተናቸዋል እሱይጠይቃቸው
እሱ እኮ መጀመሪያ ተናግሮ ነበረ እንደዚህ አይነት ስራ ተቀትሮ እንደሚሰራ አልዋሸም። ግን ፈጣሪ ይቅር ይበለን የበሽተኛ ገንዘብ መብላት ማለት ምን ማለት ነው አቤት ጌታ ምህረትህ አቤት ጌታ ይቅር በለን በ እዉነት ይዘገንናል
በእግዜር እጅ ተይዘህ ሠው ለማስጠቆር አዲስ መረጃ እንዳለህ ነገር ትሠነጥቃለህ ልጁ አንተ ያልከውን ነው የተናገረው አብሬ አልሠራሁም አላለም በቃን አንስራ ስላት እንቢ አለች ነው ያለው አነተም አብረህ ትሠራ ነበር እንዴት አወክ የከዚህ በፊቱን አንተስ የሠፈራቸው ልጅ ከሆን የካስ ሜደ ልጅ ይሠራል ካልክ አንተም ትሠራ ነበር ማለት ነው የራስክን ጉድፍ እይ መጀመሪያ ልጅ ማንም የማያረገውን ከብር በላይ ኩላሊቱን ሠታል ጀግና ነው
እርእሱን ቀይረክ እሮሀማ ቢዝነስ አርጋዎለች በል ( ልጅ አልዎሸም የሰጣት ሂወቱን ነው )
እጅግ በጣም ምስኪን ስው ነው
በኢየሱስም😢 ዘመኑ ያስፈራል
በጣም ያስፈራል
😢😢😢ahuzubila
እሡም ራይድ እሠራለሑ አላለም ሚኒባስ ነው የምሠራው ብሎል
እቺ ምንአይነት ሰዉ ነቺ
አረ ጉድ አረ ኡኡኡ
😍😥😥
እና አሁን እልጁላይ ምን ጥፋት አለው አሁን ልጁ ያወራውን እሱም ትናት ደግሞ ነው ያወራው
Weyy gud
ገና ጉድ ይወጣል
ጉዱ ቢወጣ ጥሩ ነው
ልጁ አሁንም አልዋሻም ድሮ አብረዉ እንደሚሰሩ ተናግሮ ነበር ግን ከአሁን በሃላ አልስራም ብላል ስሙን አታጥፉ እሱን ለመኮንን ምንም ሞራል የላችሁም ሌላዉ ቀርቶ በሰላም ይኑርበት ተውቱ በቃ
ልጁ ምንም አልዋሸም ተናግሯልኮ መኪናው የሌላ ሰው ነው ተከራይቶ እኔ እየነዳሁ ነበር የተዋወቅነው ብሏልኮ
የእሷ ተቀጣሪ ይሆናል ።።እንዲበል ብሏት ።።ልጁም ተናግሯል
ደሞኮብታምርአፈርየመሠለችእሱእደትነዉያያትቆይ😢😢😢😅
እኔም ገምቻለው
😢😢😢😢❤❤❤❤❤
አይ አረ ባካችሁ ሌሎች እንዳይረዱ ሆነ
የሰው ስም ለማጥፋት ባንቸኩል ጥሩ ነው ልጁ ለሱዋ ስል እርዳታ መሰብሰብ ሰርቻለሁ ብልዋል
አንዴ ያታክሲ ሹፌር ነው አንዴ ይሄንን ነው ሚሰራው አይጋጭም ?
ታድያ ልጁም አልዋሸም ምን ትዘላብዳለህ
የተጣሉ አይመስለኝም ሰው ገጭቻለሁ ብሏል,ምናልባት ተመካክረው. እርዳታ ለማሰባሰብ ይሆናል
በትክክል
ውሎ ሲያድር ጉድ እንስማለን
እሱም ተናግራል ያለው የታክሲ ሹፌር ነኝ ለሷ መኪና ኩንትራት ተከራይታ ሲሰራ ነው የተዋወቁት የሰው ስም አታጥፉ
ልጅ መቸ ዋሸ
የሰው ኩላሊትም ወስዳ ከበሸታዋም ድና ሰው ስንት ለፍቶ እንኳን ለመግዛት የሚቸገረውን መኪና እሷ በቀላሉ ገዝታ አለቃ ሆና እያስለመነች በት ምንም ሳትሰራ ገንዘብ እየሰበሰበች መኖር ነው ፍላጎቷ ማለት ነው ሕዝቡን ይቅርታ መጠየቅ አለባት
አይንዋንም ማየት አያስፈልግም ይሄ የነፍሰ ገዳይ ሥራ ነው
በስልክ አናምንም
ይሄንን እየታወቀ ለምን እስካሁን ዝም አሉ የሚያውቁ ሰዋች
ሁሉም ተጠቃሚ ነበር
እባካችው ስንት የሚሳስበን ነገር አለ እስቲ ዞር በሉ ። ኤጭ
እውነትህን ነው ከዚህ በሆላ ለታማሚ የሚሰጠው ህዝብ ይቀንሳል ምን አለ ባትቀርብ ሰይፋ ላይ እሱዎም ከእግዛብሔር ታገኜው ነበር ልጁም ይረሳው ነበር
በቃ ምከሯት የሌሎችም ሕይወት አይበላሽ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም አሁንም ቢቻል አስታርቀ፣ቸው ምንም ቢሆን ኩላሊቱን ያህል ነገር ለግሷል ያሳዝናል
Medhanialem anten yimareh wendme
አጀዳ 1መሱርና ጫልቱ
አጀዳ 2ጆን ዳኔል አልወርድም
አደጃ3 እሙሙ
አጀዳ 4 ሩሀማ ዩቱበሮች ዶላራችሁን አብስሉ
Kiyana yonas lela ajenda
ነገሩ የመንግስት ሴራ ነው። ህዝቡን አቴንሽን ለማስቀየር ነው። ከዛ ሚዲያው ያራግባል።
የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደረሽን ም/ ፕሬዝዳንት ማስተዋል ወንደሰን፤ ፌስታል ይዞ የተገኘ ከ5 እስከ 10 ሺህ ብር ይቀጣል፤ የዛፍ ግብር ሊጀመር ነው። ምዝገባ በየቤቱ ይጀመራል።
ዝም ካልን ገና ጉርሻችንን ይቆጥሩልናል።
የሚገርም ነው።ህመማቸውን መነገጃ አደረጉት። እንደገና በህመምተኛም ይነግዳሉ። ሰው እንዴት ትክክለኛውን ህመምተኛ ይርዳ???? ግፈኞች ናቸው።
የእነ ኪያ አጀንዳ ተረሳ ተመስገን
@@yelgademoz8839ውሸት ድሮም አይበረክትም ቢረሳ ይሻላል
ወረኖች መች ዋሸ ታዲያ😢😢
እና እሱ ምን የዋሸው ነገር የልውም ካሁን በፊት ሰርተናል ብሎ ተናግሯል አሁን አትስሪ ነው ጠቡ
እረበክህ ምን እየደጋገምክ ይሰራ ነበር ትላለህ እሱም ተናግረዋል ታማሚ ሁና አፈቀራት ኩላሊቱን ሰጣት እሷ ያለፈችበትን መንገድ ግን ከበሽታዋ ስትድን ለጥቅም ብላ በታማሚ ሰበብ የህዝብ ገንዘብ ከመዝረፍ እንቁም ባላት አሻፈረኝ ያለችን ሴት ጥፋተኛ ላለማድረግ ብዙ ሄድክ ምነው
ልጁም ሆነ እሷ በየቦታው ባይቀባጥር ጥሩ ነው።👹👺👹👺
ህዝቡም ነገሮችን ለማጋጋልና ለማደማማት አትስሩ።