ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውድ ያባቴ ብሩካን ጌታ በእናንተ በኩል እንድበረታ ጣፋጭ አንደበታችሁን ተጠቅሞ መክሮኛል አጽናንቶኛል አቅም ሆኖኛል ምንም ታናሽ ብሆን ትልቁን በእኔ አተልቆ እንዲታይ እናንተ ምስክሮቼ ሆናችኋልና ሳልባርካችሁ ማለፍ አልችልም ስለ አብሮነታችሁ እጅግ አመሰግናለሁ ለኔ በጌታ ማደግ ከጻፋችሁልኝ መልካም አስተያየት በላይ እንድትጸልዩልኝ በጌታ አበረታታችኋለው ከጎኔ ለነበራችሁ ይበልጥ ሰማይን በዜማ እንዳወራ ከጎኔ ለምትሆኑ ሁሉ ምስጋናዬ እጅግ የላቀ ነው ከዚህም ለተሻለ አገልግሎት ልታበረቱኝ ልባችሁ የሞላ በ 0982089364 ልታገኙኝ ትችላላችሁ አመሰግናለሁ
እንዲህ ያለ አባት ንው እን ዲህ ያለ ሊቀ ካህንበደሙ ያብራራልኝ በሞቱ ያስረዳኝ ፍቅሩንየፍቅር ጥግ የፍቅር ጫፍ የፍቅር ልክ ተብራርቷል ያኔ እራሱን መሰዋት አድርጎ ሲያቀርብ ኢየሱስ ካህኔ 2አባቱ በሚቃጠል መስዋት ስላልተደሰተፈቃዱን ሊፈጽም ዝቅ አለ በፍቅር ታዘዘእራሱን ለበደሌ መሰዋት አንዴ አቅርቦልኝዘላለም መኖሪያ ህንጻዬን በደም ገነባልኝየጊደር የዋኖስ ደም ሞቴን ስላላቆመታረደልኝ ፋሲካዬ በሞቱ የሞት ሀይል ከሰመአንዴ ባገለገለው ሆነ ዘላለም ጽድቄበእርሱ ከአብ ጋራ ሆነልኝ መታረቄንጹ እንከን የሌለበት የፋሲካዬ በግ መስዋእቴይኸው ስራዬን ጨርሶ ኑሮን ያሥጀመረኝ ከረፍቴአንዴ በፈሰሰው ደሙ ድህነቴ ሆነ ለሁልጊዜአሜን ሀሌ ሉያ እያለች ትዘምርለታለች ነፍሴሀሌ ሉያ በእርሱ ሆኜ ሀሌ ሉያ የለም ኩነኔሀሌ ሉያ በሀይለ ደሙ ሀሌ ሉያ ጸንቷል መዳኔሀሌ ሉያ እንዳልከሰስ ሀሌ ሉያ በቀድሞው ግብሬሀሌ ሉያ አዲስ አርጎኛል ሀሌ ሉያ ነጻ ነኝ ዛሬእንዲህ ያለ አባት ነው እንዲህ ያለ ሊቀ ካህንበደሙ የተቤዠኝ ለነፍሴ የሰጠ ነፍሱንእንዱህ ያለ አዳኝ ነው እንዲህ ያለ ታማኝ እረኛከሞት ያፈለሰኝ እድርጎ የፍቅሩ ምርኮኛሀሌ ሉያ በእርሱ ሆኜ ......
አሜን ክብር ለሱ ይሁን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤
Eyesus geta Be Abatu feqad Haxiyaten lifeqew Bedelen Lidemesisem kemot wede hiwot liyashegagiregn kekunene wedeTsidq limelisegn Abate mitelegn Egziabiher yimesgen Amen 🙏 ♥️ kemotelign belay yewededegn yelem
አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ለአዳኜ ይሁን ዉለታሁን ሳስብ ያስለቅሰኛል ኢየሱሴ ባለዉለታየ ወንድሜ ተባረክ በብዙ ጌታ ፀጋዉን ያብዛልክ ❤❤❤😭😭😭🙏🙏🙏
ጌታ እየሱስ ይባርክህ
ዘመን ዘላምህ ይባረክ ወንድሜ
ተባረክ እንዴት ውብ ዝማሬ ነው
የኔ ሀብትሽ ወንድምዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ክፉ አይንካህ እወድሃለው❤
ጸጋ ይብዛልህ❤❤😍😍😍🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏
ክበር ሁሉ ለጀግናው ለኢየሱስ❤❤ይሁንእእእእእእልልልልልእእእእእእእልልልልልልአሜንንንን አሜንንን አሜንንንን አሜንንንንአሜንንንንንንንንንንን❤❤ሀብቲሽ ❤❤ዘመንህ❤❤ሁሉ❤በቤቱ❤ይለቅ❤. የጠላት እሳት ያድርግህ በሰሙ ሰልጣን
ሀብትሽዬ ጌታ ብርክ ያርግህ ተባርኬበታለሁ
ልብን በደስታ የሚያቀልጥ ነፍስና መንፈስን የሚያረሰርስ አይንን በእምባ የሚሞላ ሰማይ የሚያስናፍቅ መወደዳችንን እንድንወደው አፍቃሪያችንን እንድናፍቀው የሚያደርግ የሰማይ የእምልኮ ዝማሬ::
እግዚአብሔር በአንተ ስለገለጠው ጸጋ ስሙ ብሩክ ይሁን። ሀብትሽ ጌታ መባረክን ይባርክህ ይሄ ቅኔ ከአንደበትህ አይታጣ
አሜን፣አሜን፣አሜን።የተታረደው በግ አዲስ ቅኔ ይገባዋል።ነፍሱን እስከመስጠት ለወደደን፣የፍቅርን ጥግ ላሳየን ይገባዋ ምስጋና ውዳሴ፣በዜማ፣በቅኔ።ጌታ ያብዛልህ ያትረፍርፍህ ወንድማችን ሀብትሽ።
Amen Hallelujah! Stay blessed
ቅዱሳን ወገኖች ላይክ እና ሼር ማድረግ አትርሱ እየሱስን ሁሉም ይስማ ❤❤❤
ለኔ ነው እየሱስ የሞተው ከሙታን ተለይቶ በትንሳዪው ሐይል መተነሳው ተመልሶም ይመጣል የፍቅር ጥግ እየሱስ በመስቀሉ ሞተ ለኔ ነው
ኻ😊
አሜን፣አሜን፣አሜን።የታረደው በግ አዲስ ቅኔ ይገባዋል።ነፍሱን እስከመስጠት ለወደደን፣የፍቅርን ጥግ ላሳየን ይገባዋ ምስጋና ውዳሴ፣በዜማ፣በቅኔ።ጌታ ያብዛልህ ያትረፍርፍህ ወንድማችን ሀብትሽ።
ዘመንህ በእየሱስም የተባረከ ይሁን የኔ ዘመን የወጌል አርበኛ ነህ ተባረክ ባለቤትህ በጣም ደስ ትላለች ዘመናችሁ ይለምልም
ድንቅ መረዳትን በድንቅ ዝማሬ ሰጥተህናል:: ወንድሜ የምታገለግለው ጌታ አብዝቶ ይጨምርልህ
አዲስ ኪዳን እነሆ ሀሌሉያ።።።።።።
ሃሌ ሉያ ክብር ስለ እኛ ለታረደው ለፋሲካ በግ ለይሁዳ አንበሳ በትንሣኤ ሀይል ከሞት ለተነሳ ደግም ተመልሶ ለምመጣ ለኢየሱስ ይሁን ዘማሪ ሃብቲሽ ዘመንህ ይባረክ ይብዛልህ እነወድሃለን❤❤❤
ሮሜ 3¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²³ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤²⁴ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።
ሀብትዬ የወንጌል አርበኛ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ
ከዘላለም እስከዘላለም በሒወት ለሚኖረውና ለበጉ ክብር ይሁን። ኃብታሙ የአባቴ ብሩክ እንወድሀለን በክርስቶስ ኢየሱስ ባለው ጸጋ በርታ።
እንዲህ ያለ አባት ንው እን ዲህ ያለ ሊቀ ካህንበደሙ ያብራራልኝ በሞቱ ያስረዳኝ ፍቅሩን
የተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነዉ ድመቅልኝ ወደፊት ብቻ
Amen amen
በጌታ ስም ምን ዓይነት ድንቅ ዝማሬ ነው 😮😮😮😢😢😢 ዘማሪ ሀብትሽ ለምልምልኝ ብዛልኝ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏
አቤት የፍቅር ጥግ እየሱስየ ቸባረክልን ራስህን ስለገለጥክልን ሀብትሽ ፀጋ ይብዛልህ እንወድሀለን
ይህ ፍቅር ዘወትር በልብህ ትኩስ እንደሆነ ያኑርህ ጌታ ሆይ አመስግንሃለውስላርደረክልኝ ሁሉ
እንኩዋን እውነት ሂወት መንገድ የሆነው እየሱስ በራልህ እሱ ካልመረጠ አይን አይበራም ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ የማያልፍ ጌታ በሞቱ ህይወትን ሰቶ ልጁ ሰላረገን ከማየጠፋው ዘር አሜን ከማየጠፋው ዘር የመንግስቱ ተካፋይ ሰላደረገን እንዲሁ በፀጋ ምንም ፅድቅ የሚታይ አንዳች ሳይኖረን የሚቆጠር እየሱስ ሰለኛ ሞተ መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሱ በቀር የለም::
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርክ❤❤❤
እንዲህ ያለ አባት ነው እንዲህ ያለ ሊቀ ካህንበደሙ የተቤዠኝ ለነፍሴ የሰጠ ነፍሱንእንዱህ ያለ አዳኝ ነው እንዲህ ያለ ታማኝ እረኛከሞት ያፈለሰኝ እድርጎ የፍቅሩ ምርኮኛ ጌታ ይባርክህ ሀብትሽ!!! ❤❤❤💤💤💤🙌🙌🙌🙏🙏🙏
Wow ጌታ ኢየሱስ ዘመህን ይባረክ በጣም ነው ይምባርከው በአንተ መዝሙር ያብዛልህ ❤❤❤
ተባረክ ሀብትሽ ፀጋ የጨመርልህ
የጊደር የዋኖስ ደም ሞቴን ስላላቆመታረደልኝ ፋሲካዬ በሞቱ የሞት ሀይል ከሰመአንዴ ባገለገለው ሆነ ዘላለም ጽድቄበእርሱ ከአብ ጋራ ሆነልኝ መታረቄ❤❤❤❤❤❤❤ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን የረዳህ ያገዘህ አምላክ ይባረክ ::
የፍቅር ልክ አሳይትህናል እየሱስ እናመስግናለን ክብር ላንተ ይሁን ።ጌታ ይባርክህ ሀብትሽ🙌🙌🙌
ከሁሉምበላየጌታንአስበልጠሀልናዘመንህየባረክ
የሚባርክ ዝማሬ ነው ሀብትሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏 God bless you ይሄን መዝሙር የምታዳምጡ share አያደረጋቹ. like , subscribe እንዳይረሳ ተባረኩ ሁላችሁም❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር በየቀኑ በፀጋው ይባርክህ። እግዚአብሔር ስለ አንተ በጣም አመሰግናለሁ። በመዝሙርህ በጣም ተባርኬአለሁ።Thank you so much.
እውነት ነው የፍቅር ጥግ ተብራርቷል 😢😢😢ተባረክ
ይኸ ነው የእኛ አምላክና ጌታ
እንኳን ደስ አለህ!! ለኢየሱስ የሚገባ ዝማሬ ነው።
ሀብትሻ ምን እንደምል አላውቅም። ብቻ ግን የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ!! እወድሀለው!!!
👑AMEN ተባረክ ጸጋ ይብዛል ❤
አሜንንንን፣አሜንንን፣አሜንንን፣ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ የፍቅር ጥግ የሚወድድ ጥግ ነህ አባቴ ለኔ 😭😭🙏📖📖🙏🙏🙏🤲📖🙏🙏📖📖❤❤
ተባረክ ሀብትሽ እኖድሀለን ❤❤❤❤❤
ለበደሌ መስዋዕት ፣ ተሰዋልኝ። ሀዘኔን ወደ ደስታ ቀየረልኝ። ያውም የዘለዓለም ደስታ! ተባረክ!
አሜን አሜን ተባረክ❤
እሰይ እልልልልልልልልልልልልልል ለወደደን ላዳነን ጌታ ክብር ይሁን ኢየሱስ ኢየሱስ
ዋው እውነትም የፍቅጥ ጥግ 👉👉ዮሐ15:-13: ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።🙏🙏🙏ተባረክ ወንድማችን🙏🙏🙏
😢😢😢😢😢😢😢😢
አንዴ ባገለገለው ሆን ዘላለም ፅ ድ ቄ በእርሱ ከአብ ጋር ሆንልኝ መታ ረ ቄሆንልኝ መታረ ቄ አሜን አሜን
Areeee uuuuuuuuuuuu😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Eysus Geta nw !!!!!!
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉Geta eyesus yebariki ❤❤😢😢😢
ክብር ለጌታ ይሁን በሰማው በሰማው አልጠግብ አልኩ የኔ ጌታ እራሱ ምስዋት አደረገ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤
ክብር ለጌታ ይሁን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አግዚአብሔር ይባርክህ ወድሜ 🍇🍇❤
ሀብትሽ በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው! ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ!!
አሜን❤ተባረክ ወንድማችን ፀጋ ይብዛልህ❤የተወደዳቹ ሁላችንም ሼር ሰብስክራይብ እናድርግ
Ameeen Ameeen haleluyaaa 👐👐🙏ክብር ለኢየሱስ ይሁን
“እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።” - ኢሳይያስ 53፥5
Thank you Jesus for the beautiful work you have done on the cross. This is our salvation through the the blood of Jesus Christ. Amen amen God bless you brother habtaum and thank you 🙏🙏
Ameeeen Tsega yibzalh❤❤❤❤
wendime Habtishiye ante yetebarek wendimm zemenik bekirstose yixeklel tebarek Balebetik yetewededech yetebarekech nate esey lemlimu
ወድሜ ሃብትሽ ጌታ ይባርክህ ፀጋዉ ይብዛልክ
ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ። ሐብትሽ እጅግ ደስ የሚል ንጹህ አምልኮ ና ስብከተ ወንጌል ነው ። ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ ። ❤❤
ሀብትሽ እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ መልዕክት ነዉ ❤
ዋው ምን አይነት ተሰምቶ የማይጠገብ ማዝሙር ነው❤ ሀብትሽ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለንተ ክብርና ሞገስ ይሁንልህ🙏
Jo geta antenm yiberk kin sew
ዋዉ ግሩም ነው የአባቴ ቡሩካን ጌታ እየሱስ በብዙ ይባርክህ🙏
በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆነ ተባረክ ያከበርከው አምላክህ ያክብርህ ፀጋው ይጨመርልህ!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Wow Be Blessed Habitish
አሜን ሃሌ ሉያ እልልልልልልልልልል
❤❤❤❤❤Ameeeen Ameeeen Ameeen Ameeen Ebbifamaa Ebbifamaa 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Bro tebarekiln❤❤❤ migrm zimarey new
Amen Amen Amen eyasuse yefkr tegi ❤❤❤ kaleit materawe fkr habteshe tsegawe yebzalki ❤😢😢😢
ሃሌ ሉያ ክብር ስለ እኛ ለታረደው ለፋሲካ በግ ለይሁዳ አንበሳ በትንሣኤ ሀይል ከሞት ለተነሳ ደግም ተመልሶ ለምመጣ ለኢየሱስ ይሁን ዘማሪ ሃብቲሽ ዘመንህ ይባረክ ይብዛልህ እነወድሃለን
Yene wendem geta yebarkehe kekefu hulu yetebekeh ewdehalew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሐብትሽ ብሩክ ነህ፤ ገና ምኑ ተነካ!! 🥰❤️
አብርሽዬ የኔ ፍቅር የሆንክ ባል❤❤❤ የጌታ ጸጋ በዝቶልሃል።ዝማሬህ ወንጌል ነውና ትውልድን ለጌታ ይማርካል።ለምልምልኝ፣አንተን ለአካሉ መታነጽ በረከት አርጎ የሠጠ የጸጋው ባለቤት ክብሩን ይውሠድ🎉🎉🎉
ተባረክ❤
እሰይ...! ድንቅ መዝሙር❤❤❤ደስ ብሎኛል ሀቤትሽዬ❤❤❤
ተባረክ ዘርህ ይባረክ
ተባረክ እንወድሃለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen
❤❤❤❤❤ ሀብትሽዬ በነገር ሁሉ የረዳህ መከናወንንም የሰጠህ እግዚአብሔር ይባረክ ምርጥ እኮ ነህ ለበረከት ሁን ወንድሜ
እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።ትንቢተ ኢሳይያስ 53 : 6ወንድሜ ጌታ ይባርክ
ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
wendme yedro mezmurochihn betam nbr mewedachew emamlak lebonakn tmelslk wedebetk temelsk wede ewnetegnaw amlak tmelsk ewnt meskru ena emye maryam dreshilgn yemilutn mezmurochkn betam new mwedachew fetari yirdak wedme lbona yistk
ሀብትሽ እግዚአብሄር ይባርክህ የአዲስኪዳን ስብከት ሰምቼ ሰምቼ ማልጠግበው ያልጠገብኩት መዝሙር ነው
በ ጌታ ሰምቼ መቆም አልቸልም እሄን መዝሙር ተበርክ ሀብቴ 🥰🥰
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ አንተ በረከታችን ነህ 🙏🙏
😢😢😢😢አሜን አሜን እየሱስ
wow what an amazing song You r blessed 🥰
ዘመናችሁ ይባረክ በየሱስ ስም አሜን አሜን
አሜን አሜን!!!እግዚአብሔር ይባርክህፀጋውን ያብዛልህ
ተባረኩ❤
ተባረክልኝ!
Egziabiher yibarikih wendime Habtish.
ተባረክ ወንድሜ ይብዛልህ
GOD bless you and your family ❤❤❤❤❤Geta Eysus hoye yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤
God bless you❤
ውድ ያባቴ ብሩካን ጌታ በእናንተ በኩል እንድበረታ ጣፋጭ አንደበታችሁን ተጠቅሞ መክሮኛል አጽናንቶኛል አቅም ሆኖኛል ምንም ታናሽ ብሆን ትልቁን በእኔ አተልቆ እንዲታይ እናንተ ምስክሮቼ ሆናችኋልና ሳልባርካችሁ ማለፍ አልችልም ስለ አብሮነታችሁ እጅግ አመሰግናለሁ ለኔ በጌታ ማደግ ከጻፋችሁልኝ መልካም አስተያየት በላይ እንድትጸልዩልኝ በጌታ አበረታታችኋለው ከጎኔ ለነበራችሁ ይበልጥ ሰማይን በዜማ እንዳወራ ከጎኔ ለምትሆኑ ሁሉ ምስጋናዬ እጅግ የላቀ ነው ከዚህም ለተሻለ አገልግሎት ልታበረቱኝ ልባችሁ የሞላ በ 0982089364 ልታገኙኝ ትችላላችሁ አመሰግናለሁ
እንዲህ ያለ አባት ንው እን ዲህ ያለ ሊቀ ካህን
በደሙ ያብራራልኝ በሞቱ ያስረዳኝ ፍቅሩን
የፍቅር ጥግ የፍቅር ጫፍ የፍቅር ልክ ተብራርቷል ያኔ
እራሱን መሰዋት አድርጎ ሲያቀርብ ኢየሱስ ካህኔ 2
አባቱ በሚቃጠል መስዋት ስላልተደሰተ
ፈቃዱን ሊፈጽም ዝቅ አለ በፍቅር ታዘዘ
እራሱን ለበደሌ መሰዋት አንዴ አቅርቦልኝ
ዘላለም መኖሪያ ህንጻዬን በደም ገነባልኝ
የጊደር የዋኖስ ደም ሞቴን ስላላቆመ
ታረደልኝ ፋሲካዬ በሞቱ የሞት ሀይል ከሰመ
አንዴ ባገለገለው ሆነ ዘላለም ጽድቄ
በእርሱ ከአብ ጋራ ሆነልኝ መታረቄ
ንጹ እንከን የሌለበት የፋሲካዬ በግ መስዋእቴ
ይኸው ስራዬን ጨርሶ ኑሮን ያሥጀመረኝ ከረፍቴ
አንዴ በፈሰሰው ደሙ ድህነቴ ሆነ ለሁልጊዜ
አሜን ሀሌ ሉያ እያለች ትዘምርለታለች ነፍሴ
ሀሌ ሉያ በእርሱ ሆኜ ሀሌ ሉያ የለም ኩነኔ
ሀሌ ሉያ በሀይለ ደሙ ሀሌ ሉያ ጸንቷል መዳኔ
ሀሌ ሉያ እንዳልከሰስ ሀሌ ሉያ በቀድሞው ግብሬ
ሀሌ ሉያ አዲስ አርጎኛል ሀሌ ሉያ ነጻ ነኝ ዛሬ
እንዲህ ያለ አባት ነው እንዲህ ያለ ሊቀ ካህን
በደሙ የተቤዠኝ ለነፍሴ የሰጠ ነፍሱን
እንዱህ ያለ አዳኝ ነው እንዲህ ያለ ታማኝ እረኛ
ከሞት ያፈለሰኝ እድርጎ የፍቅሩ ምርኮኛ
ሀሌ ሉያ በእርሱ ሆኜ ......
አሜን ክብር ለሱ ይሁን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤
Eyesus geta Be Abatu feqad Haxiyaten lifeqew Bedelen Lidemesisem kemot wede hiwot liyashegagiregn kekunene wedeTsidq limelisegn Abate mitelegn Egziabiher yimesgen Amen 🙏 ♥️ kemotelign belay yewededegn yelem
አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ለአዳኜ ይሁን ዉለታሁን ሳስብ ያስለቅሰኛል ኢየሱሴ ባለዉለታየ ወንድሜ ተባረክ በብዙ ጌታ ፀጋዉን ያብዛልክ ❤❤❤😭😭😭🙏🙏🙏
ጌታ እየሱስ ይባርክህ
ዘመን ዘላምህ ይባረክ ወንድሜ
ተባረክ እንዴት ውብ ዝማሬ ነው
የኔ ሀብትሽ ወንድምዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ክፉ አይንካህ እወድሃለው❤
ጸጋ ይብዛልህ❤❤😍😍😍🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏
ክበር ሁሉ ለጀግናው ለኢየሱስ❤❤ይሁን
እእእእእእልልልልል
እእእእእእእልልልልልል
አሜንንንን አሜንንን አሜንንንን አሜንንንን
አሜንንንንንንንንንንን
❤❤ሀብቲሽ ❤❤ዘመንህ❤❤ሁሉ❤በቤቱ❤ይለቅ❤. የጠላት እሳት ያድርግህ በሰሙ ሰልጣን
ሀብትሽዬ ጌታ ብርክ ያርግህ ተባርኬበታለሁ
ልብን በደስታ የሚያቀልጥ ነፍስና መንፈስን የሚያረሰርስ አይንን በእምባ የሚሞላ ሰማይ የሚያስናፍቅ መወደዳችንን እንድንወደው አፍቃሪያችንን እንድናፍቀው የሚያደርግ የሰማይ የእምልኮ ዝማሬ::
እግዚአብሔር በአንተ ስለገለጠው ጸጋ ስሙ ብሩክ ይሁን። ሀብትሽ ጌታ መባረክን ይባርክህ ይሄ ቅኔ ከአንደበትህ አይታጣ
አሜን፣አሜን፣አሜን።የተታረደው በግ አዲስ ቅኔ ይገባዋል።ነፍሱን እስከመስጠት ለወደደን፣የፍቅርን ጥግ ላሳየን ይገባዋ ምስጋና ውዳሴ፣በዜማ፣በቅኔ።
ጌታ ያብዛልህ ያትረፍርፍህ ወንድማችን ሀብትሽ።
Amen Hallelujah! Stay blessed
ቅዱሳን ወገኖች ላይክ እና ሼር ማድረግ አትርሱ እየሱስን ሁሉም ይስማ ❤❤❤
ለኔ ነው እየሱስ የሞተው ከሙታን ተለይቶ በትንሳዪው ሐይል መተነሳው ተመልሶም ይመጣል የፍቅር ጥግ እየሱስ በመስቀሉ ሞተ ለኔ ነው
ኻ😊
አሜን፣አሜን፣አሜን።የታረደው በግ አዲስ ቅኔ ይገባዋል።ነፍሱን እስከመስጠት ለወደደን፣የፍቅርን ጥግ ላሳየን ይገባዋ ምስጋና ውዳሴ፣በዜማ፣በቅኔ።
ጌታ ያብዛልህ ያትረፍርፍህ ወንድማችን ሀብትሽ።
ዘመንህ በእየሱስም የተባረከ ይሁን የኔ ዘመን የወጌል አርበኛ ነህ ተባረክ ባለቤትህ በጣም ደስ ትላለች ዘመናችሁ ይለምልም
ድንቅ መረዳትን በድንቅ ዝማሬ ሰጥተህናል:: ወንድሜ የምታገለግለው ጌታ አብዝቶ ይጨምርልህ
አዲስ ኪዳን እነሆ ሀሌሉያ።።።።።።
ሃሌ ሉያ ክብር ስለ እኛ ለታረደው ለፋሲካ በግ ለይሁዳ አንበሳ በትንሣኤ ሀይል ከሞት ለተነሳ ደግም ተመልሶ ለምመጣ ለኢየሱስ ይሁን
ዘማሪ ሃብቲሽ ዘመንህ ይባረክ ይብዛልህ እነወድሃለን❤❤❤
ሮሜ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²³ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤
²⁴ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።
ሀብትዬ የወንጌል አርበኛ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ
ከዘላለም እስከዘላለም በሒወት ለሚኖረውና ለበጉ ክብር ይሁን። ኃብታሙ የአባቴ ብሩክ እንወድሀለን በክርስቶስ ኢየሱስ ባለው ጸጋ በርታ።
እንዲህ ያለ አባት ንው እን ዲህ ያለ ሊቀ ካህን
በደሙ ያብራራልኝ በሞቱ ያስረዳኝ ፍቅሩን
የተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነዉ ድመቅልኝ ወደፊት ብቻ
Amen amen
በጌታ ስም ምን ዓይነት ድንቅ ዝማሬ ነው 😮😮😮😢😢😢 ዘማሪ ሀብትሽ ለምልምልኝ ብዛልኝ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏
አቤት የፍቅር ጥግ እየሱስየ ቸባረክልን ራስህን ስለገለጥክልን ሀብትሽ ፀጋ ይብዛልህ እንወድሀለን
ይህ ፍቅር ዘወትር በልብህ ትኩስ እንደሆነ ያኑርህ ጌታ ሆይ አመስግንሃለውስላርደረክልኝ ሁሉ
እንኩዋን እውነት ሂወት መንገድ የሆነው እየሱስ በራልህ
እሱ ካልመረጠ አይን አይበራም ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ
ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ የማያልፍ ጌታ በሞቱ ህይወትን ሰቶ ልጁ ሰላረገን ከማየጠፋው ዘር አሜን ከማየጠፋው ዘር የመንግስቱ ተካፋይ ሰላደረገን እንዲሁ በፀጋ ምንም ፅድቅ የሚታይ አንዳች ሳይኖረን የሚቆጠር እየሱስ ሰለኛ ሞተ መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሱ በቀር የለም::
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርክ❤❤❤
እንዲህ ያለ አባት ነው እንዲህ ያለ ሊቀ ካህን
በደሙ የተቤዠኝ ለነፍሴ የሰጠ ነፍሱን
እንዱህ ያለ አዳኝ ነው እንዲህ ያለ ታማኝ እረኛ
ከሞት ያፈለሰኝ እድርጎ የፍቅሩ ምርኮኛ ጌታ ይባርክህ ሀብትሽ!!! ❤❤❤💤💤💤🙌🙌🙌🙏🙏🙏
Wow ጌታ ኢየሱስ ዘመህን ይባረክ በጣም ነው ይምባርከው በአንተ መዝሙር ያብዛልህ ❤❤❤
ተባረክ ሀብትሽ ፀጋ የጨመርልህ
የጊደር የዋኖስ ደም ሞቴን ስላላቆመ
ታረደልኝ ፋሲካዬ በሞቱ የሞት ሀይል ከሰመ
አንዴ ባገለገለው ሆነ ዘላለም ጽድቄ
በእርሱ ከአብ ጋራ ሆነልኝ መታረቄ❤❤❤❤❤❤❤ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን የረዳህ ያገዘህ አምላክ ይባረክ ::
የፍቅር ልክ አሳይትህናል እየሱስ እናመስግናለን ክብር ላንተ ይሁን ።
ጌታ ይባርክህ ሀብትሽ🙌🙌🙌
ከሁሉምበላየጌታንአስበልጠሀልናዘመንህየባረክ
የሚባርክ ዝማሬ ነው ሀብትሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏 God bless you ይሄን መዝሙር የምታዳምጡ share አያደረጋቹ. like , subscribe እንዳይረሳ ተባረኩ ሁላችሁም❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር በየቀኑ በፀጋው ይባርክህ። እግዚአብሔር ስለ አንተ በጣም አመሰግናለሁ። በመዝሙርህ በጣም ተባርኬአለሁ።
Thank you so much.
እውነት ነው የፍቅር ጥግ ተብራርቷል 😢😢😢
ተባረክ
ይኸ ነው የእኛ አምላክና ጌታ
እንኳን ደስ አለህ!! ለኢየሱስ የሚገባ ዝማሬ ነው።
ሀብትሻ ምን እንደምል አላውቅም። ብቻ ግን የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ!! እወድሀለው!!!
👑AMEN ተባረክ ጸጋ ይብዛል ❤
አሜንንንን፣አሜንንን፣አሜንንን፣ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ የፍቅር ጥግ የሚወድድ ጥግ ነህ አባቴ ለኔ 😭😭🙏📖📖🙏🙏🙏🤲📖🙏🙏📖📖❤❤
ተባረክ ሀብትሽ እኖድሀለን ❤❤❤❤❤
ለበደሌ መስዋዕት ፣ ተሰዋልኝ። ሀዘኔን ወደ ደስታ ቀየረልኝ። ያውም የዘለዓለም ደስታ! ተባረክ!
አሜን አሜን ተባረክ❤
እሰይ እልልልልልልልልልልልልልል ለወደደን ላዳነን ጌታ ክብር ይሁን ኢየሱስ ኢየሱስ
ዋው እውነትም የፍቅጥ ጥግ
👉👉ዮሐ15:-13: ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።
🙏🙏🙏ተባረክ ወንድማችን🙏🙏🙏
😢😢😢😢😢😢😢😢
አንዴ ባገለገለው ሆን ዘላለም ፅ ድ ቄ በእርሱ ከአብ ጋር ሆንልኝ መታ ረ ቄሆንልኝ መታረ ቄ አሜን አሜን
Areeee uuuuuuuuuuuu😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Eysus Geta nw !!!!!!
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉Geta eyesus yebariki ❤❤😢😢😢
ክብር ለጌታ ይሁን በሰማው በሰማው አልጠግብ አልኩ የኔ ጌታ እራሱ ምስዋት አደረገ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤
ክብር ለጌታ ይሁን
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
አግዚአብሔር ይባርክህ ወድሜ 🍇🍇
❤
ሀብትሽ በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው! ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ!!
አሜን❤ተባረክ ወንድማችን ፀጋ ይብዛልህ❤የተወደዳቹ ሁላችንም ሼር ሰብስክራይብ እናድርግ
Ameeen Ameeen haleluyaaa 👐👐🙏ክብር ለኢየሱስ ይሁን
“እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።”
- ኢሳይያስ 53፥5
Thank you Jesus for the beautiful work you have done on the cross. This is our salvation through the the blood of Jesus Christ. Amen amen
God bless you brother habtaum and thank you 🙏🙏
Ameeeen Tsega yibzalh❤❤❤❤
wendime Habtishiye ante yetebarek wendimm zemenik bekirstose yixeklel tebarek Balebetik yetewededech yetebarekech nate esey lemlimu
ወድሜ ሃብትሽ ጌታ ይባርክህ ፀጋዉ ይብዛልክ
ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ። ሐብትሽ እጅግ ደስ የሚል ንጹህ አምልኮ ና ስብከተ ወንጌል ነው ። ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ ። ❤❤
ሀብትሽ እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ መልዕክት ነዉ ❤
ዋው ምን አይነት ተሰምቶ የማይጠገብ ማዝሙር ነው❤ ሀብትሽ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለንተ ክብርና ሞገስ ይሁንልህ🙏
Jo geta antenm yiberk kin sew
ዋዉ ግሩም ነው የአባቴ ቡሩካን ጌታ እየሱስ በብዙ ይባርክህ🙏
በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆነ ተባረክ ያከበርከው አምላክህ ያክብርህ ፀጋው ይጨመርልህ!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Wow Be Blessed Habitish
አሜን ሃሌ ሉያ እልልልልልልልልልል
❤❤❤❤❤Ameeeen Ameeeen Ameeen Ameeen Ebbifamaa Ebbifamaa 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Bro tebarekiln❤❤❤ migrm zimarey new
Amen Amen Amen eyasuse yefkr tegi ❤❤❤ kaleit materawe fkr habteshe tsegawe yebzalki ❤😢😢😢
ሃሌ ሉያ ክብር ስለ እኛ ለታረደው ለፋሲካ በግ ለይሁዳ አንበሳ በትንሣኤ ሀይል ከሞት ለተነሳ ደግም ተመልሶ ለምመጣ ለኢየሱስ ይሁን
ዘማሪ ሃብቲሽ ዘመንህ ይባረክ ይብዛልህ እነወድሃለን
Yene wendem geta yebarkehe kekefu hulu yetebekeh ewdehalew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሐብትሽ ብሩክ ነህ፤ ገና ምኑ ተነካ!! 🥰❤️
አብርሽዬ የኔ ፍቅር የሆንክ ባል❤❤❤
የጌታ ጸጋ በዝቶልሃል።ዝማሬህ ወንጌል ነውና ትውልድን ለጌታ ይማርካል።ለምልምልኝ፣አንተን ለአካሉ መታነጽ በረከት አርጎ የሠጠ የጸጋው ባለቤት ክብሩን ይውሠድ🎉🎉🎉
ተባረክ❤
እሰይ...! ድንቅ መዝሙር❤❤❤ደስ ብሎኛል ሀቤትሽዬ❤❤❤
ተባረክ ዘርህ ይባረክ
ተባረክ እንወድሃለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen
❤❤❤❤❤ ሀብትሽዬ በነገር ሁሉ የረዳህ መከናወንንም የሰጠህ እግዚአብሔር ይባረክ ምርጥ እኮ ነህ ለበረከት ሁን ወንድሜ
እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።
ትንቢተ ኢሳይያስ 53 : 6
ወንድሜ ጌታ ይባርክ
ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
wendme yedro mezmurochihn betam nbr mewedachew emamlak lebonakn tmelslk wedebetk temelsk wede ewnetegnaw amlak tmelsk ewnt meskru ena emye maryam dreshilgn yemilutn mezmurochkn betam new mwedachew fetari yirdak wedme lbona yistk
ሀብትሽ እግዚአብሄር ይባርክህ የአዲስኪዳን ስብከት ሰምቼ ሰምቼ ማልጠግበው ያልጠገብኩት መዝሙር ነው
በ ጌታ ሰምቼ መቆም አልቸልም እሄን መዝሙር ተበርክ ሀብቴ 🥰🥰
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ አንተ በረከታችን ነህ 🙏🙏
😢😢😢😢አሜን አሜን እየሱስ
wow what an amazing song You r blessed 🥰
ዘመናችሁ ይባረክ በየሱስ ስም አሜን አሜን
አሜን አሜን!!!
እግዚአብሔር ይባርክህ
ፀጋውን ያብዛልህ
ተባረኩ❤
ተባረክልኝ!
Egziabiher yibarikih wendime Habtish.
ተባረክ ወንድሜ ይብዛልህ
GOD bless you and your family ❤❤❤❤❤
Geta Eysus hoye yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤
God bless you❤