ድሌ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 510

  • @zemarihabtamushibruofficial
    @zemarihabtamushibruofficial  2 หลายเดือนก่อน +160

    ዜማ፡-ዘማሪ ሀብታሙ ሽብሩ
    ግጥም፡-ዶ.ር ጋሻዬ መላኩ/ማሜ/
    "ይከተላቸው ከነበረው ከመንፈሳዊ ዓለት ጠጥተዋልና፥ ያም ዓለት ክርስቶስ ነበረ።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 10፥4
    ኢየሱስ በብሉይ ኪዳን እስራኤላዊያንን ከብዙ መከራ ጠብቆ ከጅማሬ እስከ ፍጻሜ ለአፍታ ሳይለያቸው ወደ መዳረሻቸው እንዳገባቸው በአዲስ ኪዳንም በመስቀል ላይ የጨለማውን ግዞት አፈራርሶ የሞትን ባህር በደም ድልድይ በድል አሻግሮ ባዘጋጀልን በአባቱ ቤት አግብቶናል ስለዚህም ድሌ ኢየሱስ ነው ድሌ እያልን መዘመራችን ዋናው ምክንያት ይሔ ነው በዚህ መዝሙር በአብሮነት አብራችሁኝ የቆማችሁ ከምወዳት ውድ ባለቤቴ ከቤትዬ ጀምሮ በገንዘብ እና በማስተባበር መዝሙሩን በማቀናበር ከዚያም ባሻገር ቪዲዮ በመቅረጽ ድምጽ በማጀብ በማሸብሸብ የተሳተፋችሁ እግዚአብሔር አባት በብዙ ይባርካችሁ በመጨረሻም ድሌን በተለያየ መንገድ በማስተዋወቅ ለብዙዎች እንዲደርስ የበኩላችሁን ታደርጉ ዘንድ በጌታ ፍቅር አበረታታችኋለው የበጉ ቅኔ ይቀጥላል ወንድማችሁ ዘማሪ ሀብታሙ ሽብሩ

    • @edutvet
      @edutvet 2 หลายเดือนก่อน +1

      የተወደደክ ዘማሪያችን ሐብትሽዬ
      እግዚአብሔር ስለዚህ ዝማሬ ይባርክህ
      አሜን ድላችን ኢየሱስ ነው
      ግን አስተያየት አለኝ
      ፈረንጆቹ religious syncretism ይሉታል የሁለት ሐይማኖቶች ጥምረት መፍጠር እና ውህድ አገልግሎትን መፍጠረ ነው ይህን ስል ለሌላ ሀይማኖት ጥላቻ ኖሮኝ አደለም ግን በእግዚአብሔር ፊት የምናቀርበው ነገር ሁሉ ትርጉም አለው
      ፅናፅሉን የሙዚቃ መሳሪያ አልነው
      ግን አንዳንድ እንቅስቃሴዎችና ዱላውን ምን ልንለው እንችላለን ?
      የኛ ያልሆነው የኛ አደለም
      ደሞ ጴንጤዎች አደለን? ሁሉም በጥቅስ ካልሆነ መች ይዋጥልናል እ😁
      ቱምቢያችን ቃሉ ነው ቃሉ ደግሞ ይህን አይደግፍም
      ከተሳሳትኩ በትህትና እንድታረመኝ ተስፈ አደርጋለው
      ካንተ ማንስ ወንድምህ ነኝ
      አልበምህን በጉጉት እንጠብቃለን
      እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 2 หลายเดือนก่อน +1

      የተባረክ እና የተወደድክ የጌታ ወታደር ተባርከናል በመዝሙሮችህ ወንድሜ🙏🙏🙏

    • @ልዩሰላም
      @ልዩሰላም 2 หลายเดือนก่อน +1

      Wowwwwwwwww yemigerm zema tebark❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @abelchufamo5522
      @abelchufamo5522 2 หลายเดือนก่อน +3

      ሀብትሽ በርታ ጌታ ገና በሚበልጥ ክብር ይገልጣል እሱን ብሎ የወደቀ ማንም የለም ለብዙዎች የንጌል መገለጥ ምክንያት ተሆናለ ያወቅኩ በቅርብ ነው በትጂ እንተርቪ ላይ ነው ያየው እነኳን ጌታ ረዳ ወንድሜ🎉🎉🎉🎉😂😂

    • @KmUr-xy7ur
      @KmUr-xy7ur 2 หลายเดือนก่อน

      Hale luya hale luya hale luya hale luya hale luya 😢😢😢😢😢geta hoy temesgen hale luya 😢😢😢😢geta hoy temesgen ❤❤tebarek geta bfkud 1 Ken legeta yefahutn aytehew abre zemralehu ke ente gar ❤❤