#አንጋፋው_የኦርቶዶክስ_ዘማሪ_በሌላ_ምእራፍ_በግሎሪ_ዞን_pastor_kassahun_lemma_ministries

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2024
  • 👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ
    gofund.me/a19ca602
    CASHAPP AND ZAIL 7028303515
    AWASH BANK 01320851954200
    birhan bank 1000637390964
    በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228
    OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
    #Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
    Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
    °To Restore all things according to the will and word of God .
    °We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
    FOLLOW ME
    / @pastorkassahunlemmami...
    FOLLOW ME
    m. pastorkassa/?t...
    FOLLOW ME
    pastorkassahun?...
    Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 260

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 4 หลายเดือนก่อน +78

    አማኞች ወዴት ናቹሁ ይህ ፕሮግራም ለብዙ ሺህ ህዝብ እንዲደረሥ ሼር ሠብሥክራይብ እናድርግ ፕሮግራሙ በአለን ነገር እናሣድገው ፓሥተር ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ በዙ የማላቃቸው አገላጋዮች እየጋበዝክልን ነው በብዙ ተባረክልን

    • @melkamusonko
      @melkamusonko หลายเดือนก่อน

      በትክክል ወንጌልን አብረን እንስራ ሼር እናርግ

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 4 หลายเดือนก่อน +51

    ኦርቶዶክስ በነበርኩበት ጊዜ በጣም የምሰማው የዘማር ሀብታሙ ሸብሩን ነበር ወንድሜ እንኳን ጌታ እረዳህ በጣም ደስ ብሎኛል በነፃ ወደ ኢየሱስ🏃🏃🏃🏃🏃🏃

    • @FasikaAlelign
      @FasikaAlelign 4 หลายเดือนก่อน +3

      ኦርቶዶክስ ነበርኩ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ስትሉ ሳቄን መቆጣጠር ያቅተኛል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ጌታ ምን አለ መሰላችሁ ክርስቶስ በዚህ አለ በዚያ አለ ቢሏችሁ አትስሙ የማቴዎስ ወንጌል ከዚያ ክብርና መስጋና ይባውና አምላካችን ኢየሱስ ማንም እዳያስታችሁ ተጠንቀቁ ኦርቶዶክስ ነበርኩ ይሁዳም የጌታ ሃዋርያ ነበር ግን ጌታን በ30 ብር ሸጠው ስለዚህ እናንተም ለብር ብላችሁ እውነተኛ ጌታ ካዳችሁ በጣም ያሳዝናል ጌታ ልቦናችሁ ያብራ ከዚያ ደግሞ ውሸት በጣም ያስጠላል ቤተክርስቲያን ሊቀ ካህን የምትለው ጌታን ነው በጸሎቷ የካህናት አለቃ ወዳለበት ድንኳን ያስገባችሁ ትላለች ግን ኦርቶዶክስ እምነት እውነተኛ እደሆነች በጣም ይሰማኛል በጣም ምክንያት በአለማችን በብዙ የሚቆጠር እምነት አለ ግን ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ ነው የምትሉት የእውነት ኢየሱስን ከሆነ የምትከተሉት ኦርቶዶክስን ተወት አድርጓት እና ስለ ጌታ ማዳን ብቻ አውሩ ❌❌❌❌❌መላሳችሁን ዝጉልን ጌታ ጌታ ያለ መንግስቴን አይወርስም የሚለው አታነቡም እንዴ እውነት እውነት ቃሎቼን የሚጠበቅ ለዘላለም ሞት አያይም እሱን አንብቡ በካራቴን ከምትመሩ የህይወት ቃል የሆነውን መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡ እና ኦርቶዶክስ ትሆናላችሁ ማለት እውነት ፈላጊ ከሆናችሁ ብዬ ነው እኔ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቢ ነው የተመልስኩት

    • @MamoMihiretu
      @MamoMihiretu 4 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@FasikaAlelign ጥሩ ጀምረሽ መሀል ላይ ዘባርቀሽ መጨረሻ ላይ ደግሞ ጥሩ ነገር ፃፍሽ ።እኔ ለምሳሌ ከ6 አመቴ ጀምሮ የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪ የነበርኩ በአስራ አራት አመቴ ጌታን አግኝቼ ጴንጤ የሆንኩ ልጅ ነኝ ።በሳንቲም ተገዝታችሁ ላልሽው እኔ አሁን የ32 አመት ሰው ነኝ አምስት ሳንቲም ጴንጤ ስለሆንኩ ተሰጥቶኝ አላውቅም ላለፉት 18 አመታት ። ለማንኛውም እምነትሽ ላይ በርቺ አይንሽንም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ላይ አትንቀይ ። ሁሉም ከንቱ ነው ከጌታ በስተቀር ።

    • @user-vs5yc9hz8s
      @user-vs5yc9hz8s หลายเดือนก่อน

      ​@@MamoMihiretu ሳታውቂ የእግር መመላላሶ ብቻ ነበርኩ አይሠራም በዙ ነበርኩ የሚሉ ውሸሸቶች መለያቹ ነው መናፍቃኖች ብዙዎቹ ደሞ አይነቶች መናፍቅ የነበሩ ኦርቶዶክስን ሳናውቃት ወጣን ስናቃት ሲገባን ተመለስን እናንተ መቼም ድራማ አመላቹ ስለህነ ለድራማቹ እንዲመቻቹ ነበርኩን ትወዱታለቹ ሳታውቃት እኮ ቤኖሪም እንደነበርሽ አትቆጠሪም ደሞ የሠንበት ተማሬ ነበርኩ አላልሽም😂😂😂 ውሸሸት ሐጥያት መህኑን እያወቃቹ እንካንጠወደሐላ አትሉም ኦርቶዶክስ ኢየሱስን እንደናንተ በወሬ በውሸት በጭፈራ ሳይሆን በተግባር በመሃሌት በቅዳሴ በኪዳን እያመለከች ነው የምትገኘው

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 4 หลายเดือนก่อน +32

    ዘማሪ ሀብትሽዬ በጣም ነው ምወድህ ኦርቶዶክስ በነበርኩበት ጊዜ በጣም የምወደው ዝማሬ
    "ጌጤና አክሊሌ የከበረ ዘውዴ ነፍሴ ወደደችሁ አንተ እኮ ነው ውዴ
    በፍቅር እጆችህ ያከምከኝ አባቴ
    ባንተ ተፈወሰ ጽኑ ስብራቴ "❤
    የሚለው እና
    "ያልባረከው የለም አንተ ለካ
    እንደ ዋዛ መጥቶ ስንቱ ረካ
    ተመስገን ይልሃል ደሃ ጠግቦ
    ቸርነት ምሕረትህን አስቦ"❤
    የሚል ዝማሬህ በጣም ይነኩኝ ነበር
    ትላንት ለዛሬ ጥላ ነው እኔ ግን ኦርቶዶክስም ሆኜ ስለ ሌሎች መላይክትና ስለ ማርያም የሚዘመሩ መዝሙሮች ውስጤ አይገቡም ነበር ቤተክርስቲያን ሄጄ በግድግዳ ዙርያ የተሰቀሉ ምስሎች ስር እሄ አማልዱኝ አልልም ነበር ፡ሌሎቹ ሄዶ ምስሎቹን እየሳሙ እየሰገዱ አማልዱን ብሎ ስጸልዩ እኔ እቀና ነበር 😂 እኔ እንደ እነሱ ለምን አልተባረኩም ይዬ አዝን ነበር ፡አንድ ጊዜ ደብረሊባኖስ ገዳም ገብቼ ከቅዳሴ በኋላ ብዙ ሰዎች የተለጠፉ ስዕሎች ስር ስማቸውን እየጠሩ ምልጃን ስለምኑ እኔም ቆርጬ ለምን እንደ እነሱ አለምንም ብዬ ማርያምን እንዲህ አልኩት ማርያም ሆይ አብዝቼ እንድጠራሽና በስምሽ እንድለምን ሀቅም ሁኚኝ ብዬ ስህለት ተሳልኩኝ 😂 አሁን ግን በጌታ ከሆንኩ በኋላ የሚቀልድ እንዳይመስላችሁ ጌታ ምስክሬ ነው እየዋሸሁኝ አይደለሁም፡ትልቁ ውዳሴ ማርያም ነበረኝ ሁሌ ከሱ እጸልያለሁ ብዬ ስገልጥ ደስ አይለኝም ነበር፡" አባታችን ሆይ" የሚለውን ጸሎት ጨርሼ "እመቤታችን ሆይ የሚለው ላይ ስቀጥል ጥያቄ ይሆንብኛል ከዚያ ዘግቼ አስቀምጠዋለሁ።ያ ሁሉ አልፎ ዕድል ደርሶን በጌታ አምነን ተባርከን እርሱን ብቻ መዘመር ስለ ጀመርን ጌታ ይባረክ።❤

    • @Haymanotsavedbygrace
      @Haymanotsavedbygrace 4 หลายเดือนก่อน +1

      ያኔ ታሪክ ነው ይሄ ይገርማል

    • @tsegayeterefe872
      @tsegayeterefe872 4 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ሁላችንም እንደዛው ተመሳሳይ ሕይወት ነበረን ግን ጌታ ነካን በጌታ የተነካ ሰው ደግሞ ዝማረውም:አምልኮው:ስግደቱም ለእግዚአብሔር ነው ተባረኪ

  • @exaltingjesus9109
    @exaltingjesus9109 4 หลายเดือนก่อน +26

    አስደናቂ የሆነው፣ የክርስቶስ ትድግና እንዲዘከር፣ ይህን ሰው ስለጋበዛችሁት ተባረኩልን። እንቢ ተብሎ ሊገፈተር የማይቻለው የክርስቶስ ፍቅር ዛሬም ኃያል ነው!

  • @almazshifaw6702
    @almazshifaw6702 4 หลายเดือนก่อน +8

    የዛ ዘመን ሪቫይቫል ፍሬ ነኝ ሀብትሽ በነበረበት ሰንበት ት/ ቤት ነው ለመጀመሪያ ግዜ ኢየሱስ የሚለውን የተዋወኩት ዛሬም ከዚህ ጌታ ጋር ተጣብቄ ቀርቻለሁ በነገራችን ላይ ያ አገልግሎት ብዘዎችን ከጨለማ አውጥቷል ስለዛ አገልግሎት ስለተከፈለው ዛሬም ስለሚከፈለው ዋጋና ስላፈራው ፍሬ ብዙ አልተባለም በደንብ ቢዳሰስ ደስ ይለኛል ዛሬም ይህ አገልግሎት ቀጥሏል እሳቱ አልተዳፈነም በዛም ላለን አቅም ይሰጣል ተባረኩ

    • @tsegayeterefe872
      @tsegayeterefe872 4 หลายเดือนก่อน

      ተባርክ እኔም እዳንችሁ ነኝ ጌታ ይመስገን

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 4 หลายเดือนก่อน +10

    ዋውውውው ቀጣዩን በጉጉት ኢየስ ጌታ ነው ምእመን እንጂ አገልጋይ አልነበርኩም እኔም ተገፍትሬ አይደለም የወጣሁት ግን እዛኛው ቤት ስሄድ ቆሜ ማስቀደስ ባለመቻሌ ውስጤ ይቃወመኝ ስለነበር እራሴን ገፍትሬ ነው የወጣሁት ክብር ለወደደኝ ለጌታዬ ኢየሱስ ይሁንልኝ🙏

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n 4 หลายเดือนก่อน +27

    ዋው አቤተ የጌታ ፍቅር እንወድሀለን በጣም ነው የምንወድህ ዘመንህ በጌታ ፍት ይለቅ ጌታ ብዙ ትውልድ አለ በረቱ❤

  • @felekewodajo1532
    @felekewodajo1532 4 หลายเดือนก่อน +8

    ፓስተር አንዴ ደግሞ ዘርፌንና ሀበታሙን አንድ ላይ አቅሮብልን።
    ተባረክ!

  • @genetteshome654
    @genetteshome654 25 วันที่ผ่านมา

    የስራዉ እና የድነቱ መንገድ አዘጋጅ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን🙌🙌🙌❤

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 4 หลายเดือนก่อน +9

    ፓስተር ካሳሁን እባክህን ! ፓስተር ጥበቡ ወርቅዬን አቅርብልን ተባረክ ❤

    • @zelalem_eyob
      @zelalem_eyob 4 หลายเดือนก่อน +1

      ebakih!

    • @user-vj1se8zl6g
      @user-vj1se8zl6g 4 หลายเดือนก่อน +1

      #እኔም_ይህንን_ሐሳብ_እደግፋለሁ ።❤

  • @user-zr3qh8yh8p
    @user-zr3qh8yh8p 4 หลายเดือนก่อน +5

    ዘማሪ ሃብትሽ ጌታ ስለረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን። አብረን በጻድቃኔ እና በሳሪስ አቦ ሰንበት ትምህርት ቤት እግዚአብሔርን መፍራት ተምረናል። ይሁን እንጅ ዛሬ ላይ ስለበራልን የወንጌል እውነት ክብር ለአብ ይሁን።

  • @minalushabub
    @minalushabub 12 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ስም ይባረክ ደስ አለኝ ጌታ እንደዝ ይግባኝ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 4 หลายเดือนก่อน +15

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ይባርክ እንኳን ወደ ጌታ ቤት መጣህ ቤቱ ያፅናህ ፓሥተር ካሥዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ

  • @ghenettesfay7283
    @ghenettesfay7283 4 หลายเดือนก่อน +7

    1 ዮሐንስ 5
    20፤ የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።

  • @WonderfulWinterSled-hf9vq
    @WonderfulWinterSled-hf9vq 4 หลายเดือนก่อน +16

    በእውነት እንኳን ጌታ እውነቱን ገለፀልክ ፀጋ ያብዛልክ ❤❤❤

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 4 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይባርክህ
    “እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው።”
    - ዮሐንስ 8፥32

  • @burteburte3756
    @burteburte3756 4 หลายเดือนก่อน +5

    አቤቱ የዘላለም አባት ሆይ አሁንም የሰውን ሁሉ ትኩረት ወደ ህይወት ቃል መልስ ሃሌሉያያያያያ ክብር ሁሉ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን👏🙏💘
    💘🔥💝📖 ወወወወወወወወወወ ተመስገን ስለ አንተ ወድ ወንድማችን🔥🔥📖💝💝💘👏👏👏💪
    ፓስተርዬ ስለ አንተ ጌታ ይክበር በጣም እንወድሃለን🔥💘🔥📖💝💝🙏😘😘 ሐዋርያው ጆዬን በጣም ናፍቃናል መቼ ነው የምተቀርብልን በጣም የተባረከ🔥💘 🔥🔥🔥🎸🔥📖💝💘🔥🔥💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @Melat544
    @Melat544 4 หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚሀብሄር እረድቶሀል ሰው ካነበበ እውነቱን ያገኛል ኦርቶዶክስ ውስጥ ያለ ህዝብ እውቀት እማይወድ ማንበብ እማይወድ ህዝብ ነው ለዚ ነው ነብሱን ማስመለጥ አቅቶት ሞት የረከሰው የማንም ነብስ እረኛ የሌለው መንጋ ሆኖ የቀረው

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 4 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም የማከብረው የምወደው ድንቅ አገልጋይና ዘማሪ ነው ዘመንህ በእጥፍ ይባረክ እውነተኛ ጌታ እውነተኛው መንገድም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እንኳን ተገለጠልህ አሁን የዘላለም ዓለቱን አውቀኸው ነው የምትዘምርለት እጂግ በጣም ደስ ይላል ጌታ እየሱስ የጌቶች ጌታ ነው ጌታ እኮ የዘላለም የዓለም ብርሃን ነው !!😇😇😇😇❤️❤️❤️

  • @FkrFkr-mq1tw
    @FkrFkr-mq1tw 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንግዳ ሆኖ ስለቀረበ ደስ ብሎኛል እኔም በአንድ ወቅት ሰጠይቅ ነበር አብትሽ እንኳ ጌታ እረዳክ።

  • @Melat544
    @Melat544 4 หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤❤❤❤የሰው ልጅ እድሜውን ሙሉ እግዚሀብሄርን ብቻ እየሱስን ብቻ ነው ማምለክ (worship)ማረግ ያለበት ኦርቶዶክስ ቤት እኮ ያለው የአምላክ ብዛት ህዝቡ በየቀኑ ይሄን ሁሉ አምላክ ሲመለክ አሜን እያለ ወደ ቤቱ ይሄዳል የዛኑ ያህል ስቃዩ እየበረታ ይሄዳል ድህነቱ በሽታው ሞቱ እርስ በርስ አለመስማማቱቤተሰብ ለቤተሰብ መካካዱ የሚመጣው ከዚሁ አምልኮ ቤት ነው እኔ በሂወቴ ስላየሁት ነው ዛሬ ግን ለኔና ለቤተሰቤ እረፍት ሆኖልናል እየሱስ ጌታ ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😜

    • @ephremabiy3310
      @ephremabiy3310 หลายเดือนก่อน

      ጌታ ይገስጽሽ መጀመሪያም አልገባሽም አልተመረጥሽም አንድ ጌታ ፈጣሪ የሚመለክ እንጅ ፍጡር አናመልክም አትሳች። አንድ ጥምቀት አንድ ኃይማኖት ነው ያለው ። ልቦናሽን ያብራልሽ

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 4 หลายเดือนก่อน +6

    ብጨርሰዉ ደስ ባለኝ ነበር ግን ነገ ቸርች ስለምሄድ በጌዝ መተኛት አለብኝ እና አሁን እንቅልፍ መጣ ደህና እደሩ ጌታ የነገ ሱዉ ይበለን !!

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 25 วันที่ผ่านมา

    ሳይህ ገና እምባዬ ሚመጣው ለምን ይሆን?? በጌታ ከኖርኩባቸው ጊዚያት ጀምሮ እንደ ታሪክ በልቤ ውስጥ አለህ ሀብትሽዬ እጅግ ነው ምወድህ ቃሉ አይገልጥልኝም እውነት 😢😢የኔ ትሁት ኢየሱስ አንተ ላይ ይታየኛል

  • @liyagemeda2368
    @liyagemeda2368 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቀላል ይለቀሳል አባብዩ የአንተ ፍቅር ልዩ መቼ እናልቅስ ብለን ሆነና ይገርማል እንባዬ ከፈሰሰ በዃላ ነው ማቀው❤ አሁንም አለም በፍቅሩ ትነካ ትውደቅ እየሱስዬ❤

  • @tigabuno9508
    @tigabuno9508 4 หลายเดือนก่อน +11

    እዉነት ህይወት መንጋድ እየሱስ ብቻ

  • @abdulnaserjamsheer7914
    @abdulnaserjamsheer7914 4 หลายเดือนก่อน +8

    ፓስተር ካስሽ ተባረክ ኘሮግራምህ ድንቅ ነው ፀጋ ይብዛልህ

  • @user-hn5mz3qu4t
    @user-hn5mz3qu4t 4 หลายเดือนก่อน +3

    ከድቅድቁ ጨለማ የተጠራህ ወድማችን ተባረክ

  • @eskindirbekure4168
    @eskindirbekure4168 4 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው ድንቅ የሕይወት ምስክርነት ስለሆነ ለብዙዎች መዳን ምልክት ይሁን ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን አንጋፋውን ትሁቱን የኦርቶዶክስ ዘማሪን ዘማሪን ሀብትሽም ስላቀረባችሁልን ተባረኩ❤

  • @bezawit8950
    @bezawit8950 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስ ያድናል🎉🎉🎉❤

  • @yakibeki4037
    @yakibeki4037 4 หลายเดือนก่อน +4

    አፉ ደሞ ሲጣፍጥ ዘመንህ ይባረክ

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je 4 หลายเดือนก่อน +11

    አሜን እንኳን ወደሚወድክ ወደመግስቱ ወራሽ አመጣክ

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec 4 หลายเดือนก่อน +3

    እሰይ አባ ኮ ክብር ለአንተ ይሁን የምታሳርፍ ጌታ ተባረኩ🎉🎉🎉

  • @abelo6917
    @abelo6917 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳንም ጌታ አገኘህ

  • @user-zg1uw3ug3i
    @user-zg1uw3ug3i 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቸሩ መድሐኒያለም የድንግል ማርያም ልጅ ልሳንህን ይዝጋው ሌላ ምንም አልልህም

    • @user-zr3qh8yh8p
      @user-zr3qh8yh8p 2 หลายเดือนก่อน +1

      ቸሩ መድኃኔዓለም የድንግል ማሪያም ልጅ
      ቸሩ ብሎ ልሳንህን ይዝጋው አይከብድም?
      ቸር ልሳን የሚዘጋ ቸር የለም። እርግማን ከሰይጣን እና ከሰይጣን ልጆች ነው።
      “ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።”
      - ዮሐንስ 10፥10
      መድኃኔዓለም ቸር ነው ልሳን አይዘጋም።

    • @getachewdegefa9639
      @getachewdegefa9639 หลายเดือนก่อน

      @@user-zr3qh8yh8p
      @user-zr3qh8yh8p
      1 month ago
      ቸሩ መድኃኔዓለም

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዳሜ ለት ልጨርሰዉ አልቻልኩም ነበር ዛሬ በደንብ አድርጌ ሰማሁት ይገርማል ተመስጨ ነዉ ያዳምጥኩት በጣም ደስ ይላል እንካን የአባቴ ልጅ ሆንክ ዋዉ እዉነት ነዉ ከአሁን ጀምሬ የአንተን ሙዝሙር ሐብትሽ እሰማለሁ ሰብስክራይ አረጋለሁ ፓስተር ካሳሁን ተባረክ ሁላችሁም አብራችሁ የምትሰሩ እግዚአብሔር አብዚቶ ይባርካችሁ የእየሱስ ፍቅር ገብቶን እናልቅስ እባካችሁ አስመስላችሁ አታልቅሱ እንዴት ደስ የሚል ምስክርነት ነዉ❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 4 หลายเดือนก่อน +5

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERALS HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER HABTAMU SHIBRU AND HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR KASSAHUN LEMMA.

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዋውው ጌታ ድንቅ ነው ወንድሜ እንኳን እግዚአብሔር እውነቱን አበራልህ
    ፓስተር ካስሽ ተባረክ እንደዚህ በሌላ እምነት ውስጥ አገልጋይ የሆኑትን እውነቱ በርቶላቸው ወደ ኢየሱስ የመጡትን በማቅረብ በረቱ ብዙዎች በዚህ ቃለመጠይቅ ወደ ጌታ እንደምመጡ ጥርጥር የለኝም

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 4 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን
    እግዚአብሔር ይመስገን በየዘመናት ቅሬታዎችን እግዚአብሔር ያስቀራል

  • @endlesstube8676
    @endlesstube8676 4 หลายเดือนก่อน +4

    ዛሬም እየሱስ ነገም እየሱስ ❤

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t 4 หลายเดือนก่อน +2

    መ/ካሳሁን እግዚአብሔር ይባርክህ ይህን እንግዳ ስለጋበዝክልን ይህ አይነቱ መልካም እንግዳ ብዙዎችን ለመድረስ ይጠቅማልና ሁለታችሁም በብዙ በረከት እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 4 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ዉድ ወንድሜ እንኳን እግዚአብሔር እዉነትን ወደ ማወቅ አመጣህ፣አመጣችሁ ።ተባረኩልኝ ።

  • @user-kd6ii6cu8q
    @user-kd6ii6cu8q หลายเดือนก่อน

    ደስ ሲል እንኳን ጌታ እረዳኸ፣

  • @fitsumbizuneh8118
    @fitsumbizuneh8118 หลายเดือนก่อน

    Egzaber enkonimi lijuni endinakew eredan yiheni simi libin yemimolawin simi eyesussss ❤❤❤❤

  • @Future_Tech7
    @Future_Tech7 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባረክ ሀብትሽ ወደ ከፍታ ነው የውጣነው

  • @YirgalemJuses-bo9pg
    @YirgalemJuses-bo9pg 4 หลายเดือนก่อน +5

    Habtish ❤❤❤ kas Salaam lante yihun qidusan hulachum baqa getaa iyasus yibarkh uuuuuuuf getaa ❤❤❤

  • @etsegenettekola2472
    @etsegenettekola2472 4 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ፓስተር ካስሽ። ህይወቱ በብዙ ያስተምራል ብዬ ስለማስብ እባክህ አገልጋይ ጥበበ ወርቅዬን ጋብዝልን

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 4 หลายเดือนก่อน +3

    POWERFUL.

  • @FiryeHailu
    @FiryeHailu 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዛሬ ደስ ብሎኛል ጌታ እንኳን እረዳህ

  • @Selamawit663
    @Selamawit663 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ሰላሙን ያብዛልህ እሱን አምኖ ያፈረ የለም

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 4 หลายเดือนก่อน +3

    👉👉ያለ ሀፂያቱ የተገፋው ጌታ ከሚገፉት ጋር ይሆናል::🙏🙏

  • @SenaitMale-lx8vs
    @SenaitMale-lx8vs 4 หลายเดือนก่อน +6

    ዘመናቹ ይባርክ ይህንን እውነት ለምያቃልሉት እውነት እውነቱን ነገርልን ሁለታቹም ከዛ ስለመጣቹ መዳን በለላ እንድ ለለ እናንተ ስትናገሩ ያምራል ፖስተር

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 4 หลายเดือนก่อน +6

    Pastery er mezmur awetalen. Bemezmurh tebarekeyalhu.

  • @mimibekele6979
    @mimibekele6979 4 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ይባርክህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ በጣም እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nx5uj8kh3d
    @user-nx5uj8kh3d 4 หลายเดือนก่อน +1

    የረዳህ ጌታ ይባረክ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 4 หลายเดือนก่อน +4

    WOW.

  • @elsakebede8634
    @elsakebede8634 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሲረዳ ከሰማያት ወርዶ በደልን ሲያስወግድ በደህንነት ወርዶ እንኳን ጌታ ረዳህ

  • @Admasu-nv4ks
    @Admasu-nv4ks 4 หลายเดือนก่อน +4

    WOW Pastor Geta abzto yibarkh mn aynet desi yeml womdime nw be Geta siwodaw. Geta tsegawun yabzalet

  • @user-fx3xm4we2h
    @user-fx3xm4we2h 4 หลายเดือนก่อน +3

    ድንቅ ምንድን ድንቅመገለጥ ጌታይባረክ

  • @sarahtgist5401
    @sarahtgist5401 4 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚኦ ምሐረነ ክርስቶስ😢

  • @tesfugobena2344
    @tesfugobena2344 4 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ለእ/ር የሁን በጣምነው በእውነት ጌታ የርዳችው ታደለውል ስውዳችሁ ተባርኳል

  • @saraayire4193
    @saraayire4193 4 หลายเดือนก่อน +2

    Wow wow wow geta yibareki ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lala-rd6vl
    @Lala-rd6vl 4 หลายเดือนก่อน +3

    ከበስተጀርባ ያለው የሙዚቃ መሣሪያ ዝግ ያለና ውብ ነዉ ❤❤❤❤❤

  • @legesseabreham9821
    @legesseabreham9821 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen!
    " Kalakessen ayker ye Eyesus Christos feker gebton enalkes!" Egziabher tsegawen yabzaleh yetewededk wendmachen.

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 4 หลายเดือนก่อน +2

    from this interview i remember this
    ከመጣሁበት እምነት አብረውኝ የነበሩት
    ሰወች አንዳንዶቹ ልጅ ሰለነበርኩ እነድህ ይሉኝ ነበር ::አሁን አንቺ ምኑን አውቀሽው ነው ??
    እውነት ነው :"በዛ እድሜና ወቅት እኔየማውቀው ነገር አልነበረም ::
    ወደሱ እንድመጣ ያዘነልኝ ;ጌታ እየሱስ ግን አውቆኝ ነበር :::
    ከዛም እኔ ስርቀው እንኳን እርሱ አየቀረበ: ብዙ የሂወት ሸካራ መነገዶችን ብዙ ምድረበዳወችን አብሮኝ እየተጎዘ አለሁ ;🙏🙏🙏🙏🙏ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 4 หลายเดือนก่อน +2

    AMAZING.

  • @semeresibhatu8691
    @semeresibhatu8691 4 หลายเดือนก่อน +2

    ራስን ማባረር ማለት ራስን ማሳመን መቻል እና በእውነት ለመኖር መወሰን መሆኑ ከወንድማችን ዛሬም በተጨማሪ ምስክርነት ኣግኝተናል ማለት ይቻላል።

  • @eyosiyasterefeofficial
    @eyosiyasterefeofficial 4 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የምወደው ዘማሪ ነው ተባረክ

  • @bereketelias1147
    @bereketelias1147 4 หลายเดือนก่อน +2

    Glory to the Mighty Jesus!! Hallelujah!!!

  • @ghenettesfay7283
    @ghenettesfay7283 4 หลายเดือนก่อน +3

    Eyesusin maweq kehulum yebelete e ye ewqetim ewiqet new . Qalu hiwetin yilewital mengedinim yaberal. Tebarek wendimie betam new yemiwedih

  • @tebakinegn-ww4sf
    @tebakinegn-ww4sf 4 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ ተባረክ እ/ር እንኳን ረዳህ።

  • @muleyeayle1621
    @muleyeayle1621 4 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው ክብር ለ ኢየሱስ ይሁን

  • @Hardeasy2education
    @Hardeasy2education 4 หลายเดือนก่อน +2

    Bless you habite🎉❤🎉

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 4 หลายเดือนก่อน +2

    Glory glory glory hallelujah
    Many blessings my brothers ❤❤

  • @luluyimer6891
    @luluyimer6891 4 หลายเดือนก่อน +2

    Egziabher ykr ybelik

  • @user-mn5sw9il7s
    @user-mn5sw9il7s 4 หลายเดือนก่อน +2

    Igzabr yibarkh silatee habtish hululm silante ataliyalu pastor kas geta iyasus yibarkh🌹🌹🌹🌹🌹👌

  • @yeshiderwaro789
    @yeshiderwaro789 4 หลายเดือนก่อน +2

    Wow wll.zam. habt.geta.yibark❤🔥🎉🎉

  • @user-bk3fz5vh9z
    @user-bk3fz5vh9z 4 หลายเดือนก่อน +2

    “ከእኛ ዘንድ ወጡ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ኑሮ ከእኛው ጋር ጸንተው በኖሩ ነበር ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ”ይላል፡፡(፩ኛዮሐንስ፪÷፲፱

    • @emebetgebremariam153
      @emebetgebremariam153 4 หลายเดือนก่อน

      በስህተታችሁ ስትቀጥሉ አብረው መሳሳት የለባቸውም ዞር ማለት ነው ወዳጄ አንተም ወደ ዘላለሙ ንጉስ በሕያዋንና በሙታን መካከል በሚፈርደው ተመልሶም ወደሚመጣው ጌታ ና

    • @tsegayeterefe872
      @tsegayeterefe872 4 หลายเดือนก่อน

      የጠቀስቀው ጥቅስ እኮ የሚያመላክተው ከጌታ ኢየሱስ ጉያ ወጥቶ ወደ ጨለማ ለተመለሱት ወገኖች ነው ጨለማው ደግሞ ሌላ አማልክቶችን ማምለክና ወደ ጣኦታት መዞር እና የመሳሰሉት ናቸው

  • @YeGirma-yk7un
    @YeGirma-yk7un 4 หลายเดือนก่อน +2

    Wow God blessed

  • @mikyyegetalej7277
    @mikyyegetalej7277 4 หลายเดือนก่อน +2

    Wow ድንቅ ምስክርነት ተባረክ

  • @user-oi2ul4ql3t
    @user-oi2ul4ql3t หลายเดือนก่อน

    God bless you

  • @kidstteshome2620
    @kidstteshome2620 4 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek of course menfeskidus bet wist agegnegn wow lek ende hawariyatu fitsameh be Betu yilek wendme tebarek❤❤

  • @raheladeba8129
    @raheladeba8129 2 หลายเดือนก่อน +1

    Mariyame Eyaleku Sezemer Yalekeseku Arte New Telaleh Befetari Sem Ataferem Endee Eshii

  • @frehiwetfsehatsen742
    @frehiwetfsehatsen742 4 หลายเดือนก่อน +1

    habtsh geta ybarkh enam eza bet benebrkunet zeman yanten mezmur bizu neber yemsemaw tebarek

  • @AmarechTube
    @AmarechTube 4 หลายเดือนก่อน +5

    እስይ እንኳን አማልጥክ እውንትኛ አምልኮ ኢየሱስ ብቻ ነው 🎉🎉🎉❤❤ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @user-yg3oq2bu6t
    @user-yg3oq2bu6t 4 หลายเดือนก่อน +2

    Wowowowowowo❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mistretadesse829
    @mistretadesse829 4 หลายเดือนก่อน +2

    Waw Gita eko new ❤ ❤

  • @BalayiBekele-qq3oq
    @BalayiBekele-qq3oq 4 หลายเดือนก่อน +3

    Wowo Abeti Ye Geta Eyesusi Siraa ❤❤

  • @user-nz2le6ts9z
    @user-nz2le6ts9z 4 หลายเดือนก่อน +2

    Pastorye geta eyesus yechmerelek betam new bka byi programu eyteserahu yalhut

  • @BirukSamuel-oq1qn
    @BirukSamuel-oq1qn 4 หลายเดือนก่อน +2

    የብዝዎች ችግር የእግዚአብሔን ቃል ሌሎች ስሰብኩ ከመስማት ባለፈ ራሳቸው አለማንበባቸው ነው። ለአንተ የበራልህ እውነት ለሌሎችም ይብራ።

  • @Wosenyelesh-ub4tk
    @Wosenyelesh-ub4tk 4 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኩ!!!

  • @rahelasfeha3753
    @rahelasfeha3753 4 หลายเดือนก่อน +4

    Wow amazing be blessed brother

  • @tsegayeterefe872
    @tsegayeterefe872 4 หลายเดือนก่อน

    ዘማሪ ሀብትሽ ተባረክ ጌታ በርቶልህ እንኳን መጣህ ድሮም በዛ ቤት በጣም ነበር ሚወደህ አሁንም በጌታ ቤት ደግሞ በአዲስ ማንነት ተገናኘን ጌታ ይባርክህ ፓስተር ካስሽ ዜርፌንም አቅርብልን

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v 4 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኩ እግዚአብሔር ❤❤❤❤ልዩናቹ ተባረኩ የአባተ ቡሩካኖች

  • @hirutdulla8038
    @hirutdulla8038 4 หลายเดือนก่อน +1

    Enkwan geta eredah yene wendeme ❤

  • @hannalulu4576
    @hannalulu4576 หลายเดือนก่อน

    መታደል ነው ጌታን ብቻ
    ማምሐክ፣መዘመር
    ተባረኩ ❤❤❤❤

  • @user-vj1se8zl6g
    @user-vj1se8zl6g 4 หลายเดือนก่อน +1

    #በጣም_ደስ_በኢትዮጵያዊ_ቀና_ስዘመር ። #ተባረክ_በጣም_እወድሃለሁ #በዚው_በኢትዮጵያዊ_ቀና_ቀጥል ። ❤❤❤❤

  • @PanwamaSan-su6hp
    @PanwamaSan-su6hp 7 วันที่ผ่านมา

    ASMESAY

  • @user-re2ln4ue8p
    @user-re2ln4ue8p 4 หลายเดือนก่อน +1

    Halleluja Lord is Jesus amen amen essy❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    Well come 🎉🎉

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 4 หลายเดือนก่อน +1

    Egzabher Yebarkachew Tebarku

  • @boonikaa
    @boonikaa 4 หลายเดือนก่อน +2

    Wow 🤩 amazing