ጠቅላይ ሚኒስትሩን ያስቆጣ የጄኔራሉ ንግግር | ህዝቡ የጎሪጥ ነው የሚያየን፣ እንደ መከላከያ መሞት በቅቶናል!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @everythingeverything7672
    @everythingeverything7672 วันที่ผ่านมา +4

    ጀግና አስተዋይ ጀኔራል ነው። በ ሌላም አጋጣሚ አውቀዋለሁ። ክብር ይገባሃል።

  • @AwaLeyla-nr8te
    @AwaLeyla-nr8te 2 วันที่ผ่านมา +7

    ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የውስጤን ነው የተናገርከልኝ አባትዬ እድሜህ ይርዘም😢😢😢❤❤❤

  • @naniiakilile8782
    @naniiakilile8782 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አግዛብሔር ልቦና ይስጥልን

  • @kelemubelay
    @kelemubelay 3 วันที่ผ่านมา +8

    ፈጣሪ ይባርክህ እውነቱ አንተ ያልህው ነው ሀገራቸውን ሳይሆን ሆዳቸውን እና ስልጣናቸውን ብቻ በማሰብ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ክብሯን ዝቅ እድትል ሁናለች

  • @SebleHailemichel-yz4vl
    @SebleHailemichel-yz4vl วันที่ผ่านมา +2

    ክብር ይገባሃል በአደባባይ ህዝቡን ወደ መንደር እንዲገባ እየተሰበከ ነው ስለ ባንዲራ ስለ ኢትዮጵያዊነት ሳይሆን የሚሰበከው ጥላቻ ነው በ21 ክ ዘ የዘር የጎጥ በሰለቸን ግዜ እውነትን የያዘ ኢትዮጵያዊነትን ተናገርክ ተስፋ የቆረጥነውን ለካ አገራችን ሰው አላት አልን እውነተኛው ኢትዮጵያዊ ጄር ነህ

  • @YohannesTesfu-d7f
    @YohannesTesfu-d7f 3 วันที่ผ่านมา +4

    ይሄ ጀግና ወተሃደር ማን ይባላል በናታቹ? በጣም ጎበዝ! ሰላምታችን ከኤርትራ ይድረስህ ወንድም!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaymaEngda
    @HaymaEngda วันที่ผ่านมา +1

    እንደዚህ የሚያስብ ጀነራል አለ እንዴ ?ክበርልኝ🎉🎉🎉

  • @AlemsegedTamirat-h8f
    @AlemsegedTamirat-h8f 3 วันที่ผ่านมา +3

    ጀኔራል ከበደ ረጋሳ የተለየ ስብእና ያለው ስው ነው ክብር የሚገባዋልዕድሜ ጤና ይስጥህ

  • @AsebechAsebech
    @AsebechAsebech 3 วันที่ผ่านมา +4

    ፈጣሪይባርክህ

  • @adisubasha
    @adisubasha 2 วันที่ผ่านมา +2

    Thanks General

  • @hayatassen2820
    @hayatassen2820 3 วันที่ผ่านมา +2

    ምርጥየኢትዩፆጀግና.ጀራራል👏👏👏👏👏👏👏

  • @WasseSeid
    @WasseSeid 3 วันที่ผ่านมา +4

    ጀግናው የኢትዮያ ልጂ በጣም ትክክልነሕ ጀነራል

  • @bedigifumete
    @bedigifumete 2 วันที่ผ่านมา +1

    የተባረከ ማህፀን የወለደው ጀግና አንበሳ

  • @nigusdemelash4530
    @nigusdemelash4530 3 วันที่ผ่านมา +1

    You have Interested ideas keep it up.

  • @zeritubelete
    @zeritubelete 3 วันที่ผ่านมา +3

    ተባረክ

  • @Ahimad-u3w
    @Ahimad-u3w 3 วันที่ผ่านมา +1

    የኢትዮጲያ እዉነተኛና ጠንካራ ልጆቿ ብቅ ብቅ ማለት ጀምረዋል ሠላም ለኢትዮጲያዉያን ይሁን

  • @HusenAbdulqadir-b8g
    @HusenAbdulqadir-b8g วันที่ผ่านมา +2

    Good

  • @addisengeda4194
    @addisengeda4194 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄ ነው ወታደር ማለት

  • @TeroTero-f5x
    @TeroTero-f5x 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላምህይብዛአንተትለያለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 3 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረክ በርታ

  • @AessnMuhemed
    @AessnMuhemed 3 วันที่ผ่านมา +1

    ከልብህ ወታደር ነህ ፈጣሪ ያቁይህ ፡አማራ ነኝ

  • @tsegayenegatu073
    @tsegayenegatu073 3 วันที่ผ่านมา +2

    ፊቱ እግዝያብሔር ይባርካችሁ ወንድሜ

  • @terefefeleke-w4t
    @terefefeleke-w4t 3 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you General ! What you said is right. We all Ethiopians should accept it and return to peaceful discussion.

  • @negashahmed4033
    @negashahmed4033 3 วันที่ผ่านมา +1

    አሏህ ይጠብቀህ ደፋር ጀግና ህዝቡ ተረብሿል ለዚህ ማ/ሰብ ሁሉም ጌታ ሆነብን ተጋባብቶ ቸስማምቶ ተወያይቶ መስራት ሲገባ እኔ ሃይል አለኝ በማላት ህ/ተሰቡ እየተጎዳ ነው እበካችሁ ስምምነት ፍጠሩ

  • @tewodrosasnake
    @tewodrosasnake 3 วันที่ผ่านมา +2

    EGZEABEHAR amlak selamehen yabzaw::

  • @marshetgirma
    @marshetgirma 3 วันที่ผ่านมา +1

    የሚገርም ነው ይህ ሰው ኢትዮጵያ ውስጥ መኖሩ ገርሞኛል ። ንግግሩ ይማርካል ። ከጥንት ጀምሮ በመስዋዕትነት ያለፉትን ጄኔራሎች አስታወስኳቸው ።

  • @selamawitchekol4146
    @selamawitchekol4146 3 วันที่ผ่านมา +4

    እግዝያቤዬርየባርክወንድሜ

  • @YeromAmare
    @YeromAmare 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትክክል

  • @GaffateGondera
    @GaffateGondera 3 วันที่ผ่านมา +3

    ይመችህ😮😮😮😮

  • @tsedalawoke4408
    @tsedalawoke4408 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Egziabher ybarkh general

  • @esayastsegaye6540
    @esayastsegaye6540 4 วันที่ผ่านมา +3

    እውነትነቱን እኮ የኢ/ሕዝብ ያውቃል ጀነራሉ በመናገራቸው አዲስ ሚስጢር ያወጡ ይመስል ካድሬ ሲንተፈተፍ ያስቃል

  • @Danial-l7o
    @Danial-l7o 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤Abes

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 3 วันที่ผ่านมา +5

    ቀደም ብሎ ፈቃድ ሳይሰጠዉ እንደዚህ ደፍሮ የሚናገር መኮንን በዚህ ዘመን የለም።

  • @AbduHuseen-i1f
    @AbduHuseen-i1f 3 วันที่ผ่านมา +5

    እውነት ነው እሚናገረው

    • @the_boy_channel-47
      @the_boy_channel-47 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 3 วันที่ผ่านมา +4

    አምባገነኖቹ ለጊዜ ይመራቸዋል ግን እውነታውን ነው የተናገረው እስከመቼ በንፁሀን ደም ይንፈላሰሳሉ

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 3 วันที่ผ่านมา +1

    fetari ybarekele yethiopia amelake ytekwo 🙏🙏🙏🙏❤

  • @MohmadMoala-jt1cw
    @MohmadMoala-jt1cw 3 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይጨምርልህ እዳተ አይነቶችን አላህ ያብዛልን የሰው ደም አፍስሶ የማይጠግበው አብይ አላህ በቅርቡ ይገልግለን

  • @meskubogale4409
    @meskubogale4409 3 วันที่ผ่านมา

    ይሄ የሀገር ጀግና ፣ ንግግሩ በጣም ሰላማዊና፣ እርቅንና ሰላምን የሚገልጽ በሳል ኢትዮጲያዊነት ነው። እንዲህ ያለ የውስጥ ኢትዮጲያዊነትን የሚያሳይ/ የሚገልጽ ንግግር በመናገሩ ጀገና እንለዋለን።

  • @Itbth
    @Itbth 3 วันที่ผ่านมา +2

    እውነት ነው😢

  • @mahlettamene3690
    @mahlettamene3690 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ awesome

  • @alemeamare
    @alemeamare 2 วันที่ผ่านมา

    He is right!
    In America 🇺🇸 Military 🪖 is very respected. Wherever they go they are very respected and have discount. They are 1st served.

  • @HuwaeiMobile-c9p
    @HuwaeiMobile-c9p 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አወ እዉነቱንተናግሮከመሸበትማደር ንፁሀንአለቀ ያሣዝናል

  • @ayeletsegaw
    @ayeletsegaw 3 วันที่ผ่านมา +9

    ምርጥ ክቡር ጀነራል ጀግና የኢትዮጲያልጅ

  • @DesyeDesye-b6b
    @DesyeDesye-b6b 3 วันที่ผ่านมา +6

    የእውነት ኢትዮጲያዊያን የልጆችህንም አባት ያርግህ

  • @kasahunkakilo8122
    @kasahunkakilo8122 3 วันที่ผ่านมา

    God bless u you are novel minded guy ur obeying rules of God God bless u too!!!

  • @timnitcherenet6947
    @timnitcherenet6947 3 วันที่ผ่านมา +3

    A hero! ❤❤❤

  • @hayatassen2820
    @hayatassen2820 3 วันที่ผ่านมา

    የምር.መኮንንጀግና👍👍👍👍👍👍

  • @eeeekkkk2211
    @eeeekkkk2211 3 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ ዕድሜና ጤና ይስጥህ! ሟች ብትሆንም ለታሪክ የተውከው ይህ ዕውነታ ለታሪክ ይቀመጣል።

  • @tofiqihasen7272
    @tofiqihasen7272 วันที่ผ่านมา

    ጀነራሉ የተናገሬውን ሙሉውን ማቅረብ ሲገባቹ የፖለቲካቹ መጣፈጫ እና ህዝቡን ለማደናገር ባትጠቀሙበት ጥሩ ነው ጀነራሉ የተናገሬው ያው መንግስት ያለውን እያለም ያለው ሁሉም ነገር በመወያየት በመነጋገር መሆን አለበት እያለያለ ነው

  • @asteregouale9288
    @asteregouale9288 2 วันที่ผ่านมา

    Ewenetegna YeEthiopia lej !!!!!!

  • @YesMean-b9i
    @YesMean-b9i 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ይባህርክክ።
    🍰🍦 🍥🍡
    🍧🍬🍬🍨🍬🍬🍇
    🍨🍬 ጣፋጭ 🍬🍦
    🍰🍬🍬🍬🍬🍬🍧
    🍥🍬🍬🍬🍰
    🍡🍬🍧
    🍇
    አነጋገር አንበሳው 💪💪💪💪

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 3 วันที่ผ่านมา +4

    ተባረክ እውነታውን ፍርጥ

  • @ibsaaHararge
    @ibsaaHararge 3 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ጀነራል ወላሂ አብይ ጅሉ አሁን እኮ አሸባሪ ይላል አይፍርም ቡዳ ሰውዬ ልስር የፈለገ ነው አሉ ፈጣሪ ይጠብቅ ጀነራል 🙏🙏👏

  • @AdemUrgesso
    @AdemUrgesso 3 วันที่ผ่านมา

    True soldier he spoke my mind....

  • @IsahakIbrahim-c7g
    @IsahakIbrahim-c7g 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thank you genera hero person ,, Galatomi goota koo

  • @solomon1331
    @solomon1331 3 วันที่ผ่านมา

    That is good talk and anderstanding ,abiy not have to angery for true talk, that will come soon all against weak leaders ,put u in jeal .

  • @Abdulhade-e9h
    @Abdulhade-e9h 2 วันที่ผ่านมา

    የአገራችን ሂዝብ ምራን ብሎ የመረጠው መንግስት የአግሪታ አጠቃላይ አዛዥ መሪ ሲመርጥ ከኛ ይሻላል ብሎ የመረጠው ለዚህ ነው ሲለዚህ ነው ጠቅላይ ምንስትሩ የአገሪቱን አጠቃላይ አዛዦ ናቸው ስለዚህ የትኛውም የጸጥታ አካል ህግ ተከትሎ የህን አክብሮ ህን የማስከበር ግዴታ ነው ያለበት የጸጥታ አካል መድረኩ ጸጥታን ሰላምን ህግን የማስከበር መድረክ ነው ሊኖረው ሚገባው መስተካከል ያለበትን ንግግር አስተካክል ።

  • @adisubasha
    @adisubasha 2 วันที่ผ่านมา

    Tebarek 1000 amet

  • @BelacjewwmariamHaile
    @BelacjewwmariamHaile 3 วันที่ผ่านมา

    Dear General you idea is great that the governs the country.

  • @דניאלבקיה
    @דניאלבקיה 4 วันที่ผ่านมา +1

    እውነተኛው ቃላት አሁን ታወጀ ባለቅኔው ማስታወቂያውን ይቀይሩ አካባቢ ህዝብ ሰው
    ናቸው ታድያ ራስን ማታለል ይብቃን የያዝነው ሃሳብ የጊዜን ፈተና አልፎ ትርጉም ይኖረው

  • @hailugetachew5021
    @hailugetachew5021 4 วันที่ผ่านมา +6

    እናንተ (ብልፅግናውች በተለይ አብይ አመድ እና ዳንኤል ክስረት) እየላካችሁን በየሀገሩ (በውስጥም በውጭም) ደም እናፈሳለን እያለን ነው፣ ማመን በራሱ አንድ ነገር ነው ሀቀኛ ኢትዮጵያዊ ጀነራል ነው።

  • @semayatzethiopia9578
    @semayatzethiopia9578 2 วันที่ผ่านมา

    እንደእስስት መቀያየር የምትለዋ አማርኛ እንዴት እንደተመቸኝ

  • @shawelshibeshi1692
    @shawelshibeshi1692 3 วันที่ผ่านมา

    ይህ መኮንን እዚያ ከተሰበሰቡት ሚኒስቴር ተብየዎች በመቶ እጅ ይበልጣቸዋል አብይ ግን የሚያስወግደው ይመስለኛል

  • @TesfayeTeferi-z8i
    @TesfayeTeferi-z8i วันที่ผ่านมา

    በትክክል ወድም ፖለቲካ አውድም ግን ዛሬ ጀኔራሉን ልቤን ነካኝ ፈጣሪ ይባረከው መፈቴው ምድነው?

  • @SeidEndris-r1h
    @SeidEndris-r1h วันที่ผ่านมา

  • @tadelealemu407
    @tadelealemu407 2 วันที่ผ่านมา

    የሀገሬ ዮቲዩበሮች ህሊናቢስነት ይደንቀኛል የጀኔራሉን ንግግር እየሰማን ስሜትን ቀስቃሽ አድርገው ሊተረጉሙልን ይፈልጋሉ:: ዶር አብይም የሚለው ይሄው ነው ጠበንጃችሁን እእስረክቡ ህገ መንግስቱን አክብሩ በሰላም ታገሉ.... ::ምኑ ነው የጀኔራሉ ንግግር የሚያበሳጨው? ይሄ ደግሞ የሚሰራው በስልጣን ለተጋጩት ኢሊቶች ነው:: እውነተኛ መፍትሄ የሚያሻው መገደል መፈናቀል መበደል በዛብኝ ለዚህም ምክንያቱ ህገመንግስቱ ነው የሚሉት ይመስለኛል

  • @Elish-or1gy
    @Elish-or1gy 3 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት አገራች ስላሙን ያብዛልን

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 3 วันที่ผ่านมา

    የክርስትያን የታየ ደንደአ እድል እንዳይገጥምህ እመኛለሁ ::

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 2 วันที่ผ่านมา

    አይ ዩቲዩበሮች ምንአይነት አርስት ነው ጠቅላዩን አስቆጣ እንዴ ? የተናገረው ዋናው ለህዝባችን እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥልን እባካችሁ አታራግቡት አገር ከማንም ከምንም በላይ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Tesfaye-i6u
    @Tesfaye-i6u 3 วันที่ผ่านมา

    ራስህን ጠብቅ ።

  • @WendwesenWagaw
    @WendwesenWagaw 3 วันที่ผ่านมา

    ጀግና

  • @SirajMeki
    @SirajMeki 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Gobez

  • @Feer-e2s
    @Feer-e2s 3 วันที่ผ่านมา

    የሚገርም ኢትዮጵያዊ ግሩም ድንቅ ሰው ነህ አንተ ከዚህ በሗላ ብሞትም ለአገርህ ትልቅ ሥራ ሥለሆነ ቢዲዮህ ይቀመጥልሀል

  • @bashawolde586
    @bashawolde586 2 วันที่ผ่านมา

    ጠ/ሚንስትሩን እንዳስቆጣ ምን ተጨባጭ ማስረጃ አለህ? like ለመገኘት ብቻ ሳያስቆጣ አይቀርም ብለህ ሲቆጡ አጠገባቸው አኖደነበርክ ከደርግህ አንደዜና ማቅረብህ አግባብ አይደለም

  • @SsAa-y8s
    @SsAa-y8s 3 วันที่ผ่านมา

    ከምር ደጋግሜ አየሁት ምርጥ ሀሣብ ነው የተናገረው አብይ ግን ያለግርግር አይበላውም ሰውየውን ባላሠረው

  • @YardeMezmure
    @YardeMezmure 3 วันที่ผ่านมา

    እኔ የልቤን ነው የነገራቹ ወታደር ማለት ገለልተኛ ነው እኔ ስልጣን ቢኖረኛ ማህረግህን ምን እንደማደርግልህ ግራ ይገባኛ ነበር

  • @danialedani
    @danialedani 3 วันที่ผ่านมา

    የዚ ሐገር ቀዉሥ ምንጭ ምንድነዉ?በጥንቃቄ መመርመር ይኖርበታል።በተለይ አሁን ጠመንጃ አንሥተዉ የሚዋደቁት የአማራ ወጣቶች÷መንግሥት እናአንድ አንድ ተቀላቢ ሚዲያዎች እንሚሉት÷ሐሣብ ሥለሌላቸዉ ነዉ?የሥልጣን ጥም ነዉ?የ4ኪሎ ወንበር ነዉ?በአግባቡ መመርመር ይኖርበታል!ካልሆነ ሐገር ዋጋ ትከፍላለች!

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 3 วันที่ผ่านมา

    ሰውዬው አምባገነን ነው የማጪበርበር ፖለቲካ ነው የሚያራምደው

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 3 วันที่ผ่านมา

    እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ጀነራል አትፍራ። እኞ አገር የኢትዮጵያ ባንዲራ ይቃጠላል ይረገጣል አትልበሱ እንባላለን የግብፅ ባንዲራ ግን እንደልቡ በአገሬ ምድር ላይ ይውለበለባል ይለበሳል...... ታዲያ ይሄ መሪ ካላፈረ ማን አንገቱን ይድፋ

  • @JemalAli-vx6ll
    @JemalAli-vx6ll 2 วันที่ผ่านมา

    በቴከኬልኡነትታነገርክ

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 3 วันที่ผ่านมา

    ጀነራሉን ሳናመሰግን አላልፍም ዛሬም ሐገራችን ይሄንን ከዚ መከራ እዴት ትወጣለች የሚለው ጥያቄ መልሱን ለነሱ ለመሬዎቹ እተዋለን ዛሬም ጦርነቱን በአማራ ህዝብላይ የቀጠለው መግስት መስማት የሚገባውን ትቶ በዘረኝነቱ ቀጥላል

  • @BelayYihun-b2o
    @BelayYihun-b2o 3 วันที่ผ่านมา

    የተከበሩ ጀነራል ብሰማዎት ብሰማዎ አይሰለቹኝም ለማመስገንም ቃላት አጠረኝ አሁን ማለት የምችለው ክፉ አይንካብኝ ከልቤ እፀልያለሁ

  • @JcxfJcxfgfghd
    @JcxfJcxfgfghd 3 วันที่ผ่านมา

    👍🤲🤲🇪🇹

  • @seifualemayehou8648ABC
    @seifualemayehou8648ABC 3 วันที่ผ่านมา

    DR.ABIY AHMED ALI SHUMET BE CUINTAL LE FANO ARBEGNOCH IYAQEREBU YIGEGNALU ALU!!! HODIH YEBASEBIH IRUCHA JEMIRU!!!

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 3 วันที่ผ่านมา

    ፋኖ ቁጭ ብሎ አልወያይ ካለስ

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 3 วันที่ผ่านมา

    ጄነራሉ ትክክለኛውን ነው የተናገሩት ጠቅላዩ ለምን ይናደዳሉ

  • @ShimelisTsegaye-g5o
    @ShimelisTsegaye-g5o 4 วันที่ผ่านมา +4

    This general is impressive.

  • @paitiencezekaria5300
    @paitiencezekaria5300 3 วันที่ผ่านมา

    እውነት አርነት ያወጣል ! ጀነራሉ ታከቶአቸዋል ። የሰው በላው አብይ መከላከያ ሠራዊቱ አልቋል ።
    ደንቆሮና ፋሽስት የሚመራው አገር ከንቱ ነው። ወታደሩ በሕዝብ የተጠላ ነዉ ። የራሱን ወገን የሚገድል ወታደር መጨረሻው ውድቀት ነወ።

  • @BehailuDonba
    @BehailuDonba 2 วันที่ผ่านมา

    እባክህ ለሁሉ ነገርህ አንድ አይነት የዶ/ር አብይ ፎቶግራፍ መለጠፍ አይሰለችህም ። ለምን አተውቱም።ጮማ እራሶች በቃ ተውት።

  • @KaBeye
    @KaBeye 4 วันที่ผ่านมา

    ለህዝብ የማታገላግል ከሆነ ወያኔ መጥተው ለማኝ እደምትሆን ከደርግ ወታደር ተማሩ ዋዋ😎😎😎😎😎

  • @ZeynbYusuf-vs5nb
    @ZeynbYusuf-vs5nb 3 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ጠቅላዩን ለምን አንተን አያስቆጣ.አየህ ጠቅላዩም ሆነ አንተን መሰል ብልጽግናዎች ውሸት እንጅ.እውነት አይዋጥላችሁም

  • @buksAdwa6415
    @buksAdwa6415 3 วันที่ผ่านมา

    አሄሄሄ...!! ምነው ከረፈደ...!!?? ካለቅን ከሞትን በኋላ..!! ለማነው??! ለኛ!?አይዋጥም!! ነገር አለ!!

  • @meazafenta6600
    @meazafenta6600 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @EthioTourism277
    @EthioTourism277 3 วันที่ผ่านมา

    ፋራ ለምንድነው ጠቅላዩየሚቆጣው ትክክለኛ ንግግር ነው እንጅ

  • @AlexSinamo
    @AlexSinamo 2 วันที่ผ่านมา

    ye hulum mignot be xakilayu leyi newu hayi yalemaowki lexifut denazochi

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 2 วันที่ผ่านมา

    ችግር እንዴት ችግር ይፈታል!? ችግር ፈጣሪስ ማን ነው!? እራሳቸው ናቸው ፀብ የሚጭሩት::ሰላም አይፈልጉም በጦርነት ውስጥ የራሳቸውን ሃሳብ ለማስፈፀም::ስለዚህ እነዚህ ሰይጣኖች አይለወጡም እናንተ አትሙቱ::በእናንተ ደም እነሱ እየተገባበዙ እና እየጨፈሩ ነው ለምሳሌ እንደነ ሃላላ ሪዞርት::ስለዚህ አትሙቱ ለግለሰብ ሱልጣን ጥማት::

  • @teferimulatu9737
    @teferimulatu9737 3 วันที่ผ่านมา

    "ከመጣው ጋር እንደ እስስት መቀያየር" ስቲ.......ል? ተስፋዬ በልጅጌን ለመንካት ነው? or ታገሠ ጫፎን ለመንካት ነው? አንብብልኛ ኩቡር ጀነራል !

  • @girmatadesse-eq3gc
    @girmatadesse-eq3gc 3 วันที่ผ่านมา

    ቁጭ ብሎ መወያየት ብቻ ነው በዚህ ዘመን የሚያስኬደው ሰላምን የምናመጣው በጫካ የሸፈተውም አልደራደርምበማለት ሳይሆን በሠለጠነ መልኩ ለድርድር በመገዛት መንግስትም ከሸፍጥ አካሀሄድ ተጠብቆ አገርን ማስቀደም አገር ሲኖር ነው ፖለቲካውም ስልጣኑም

  • @SaTs-i1k
    @SaTs-i1k 3 วันที่ผ่านมา

    i apricate general thank you but becarful abiye are he can thing bad idea

  • @TewahdoHaymanote-u3t
    @TewahdoHaymanote-u3t 3 วันที่ผ่านมา

    Frachan yesbere le hagerachinm le hzbachinm edget tekami hasab bemestetewe amesegnalehu