Anchor Media ድርድር.. ንግግር.. ውይይት? የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ያደረገው ምንድን ነው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @gashaw278
    @gashaw278 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +55

    መሳይ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ። ሁሌ ለተጠያቂው የምታቀርበው ጥያቄ አንጀት አርስ ነው። ኑርልን ጀግናችን።

    • @dawittedo
      @dawittedo ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የፋኖ መሪዎች ብአዴኖች እኮ ናቸው።።።።
      የፋራ ስብስብ

  • @YosefYoftahe
    @YosefYoftahe 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    መሳይ መሰረታዊ የሚባሉ ጥያቄዎች ነው የምጠይቀው እናመሳግናለን

  • @eikfissverige8658
    @eikfissverige8658 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    በጣም የጨዋ አነጋገር ፣ ሁሉም የሚሰራው ለአንድ አላማ እስከሆነ ድረስ ፣ ልዩነቶቻቸው አክብረው ትግለቸውን ይቀጥላሉ፣ በኋላም አንድነትን መፋጠር ይችላሉ

  • @HayinanotTadese
    @HayinanotTadese 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    መሳይ በጣም ጥሩ መቼም ጥያቄ መጠየቅን ተክነህበታል በርታ የአማራ ሕዝብ ተስፋ ጥሎብኃልና አደራህን ተወጣለት።

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ትክክል ነው መሳይ መጀመሪያ አንድነት ይስፈልጋል ድርድር ባይጠላም

  • @fekadetessera3412
    @fekadetessera3412 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +39

    መሣይ መኮንን ማለት እንደዚህ አይነት ንጥር ያለ የህዝብን ጥያቄ አቅርቦ ምላሽ የሚጠይቅ ነብስ ያለው ጋዜጠኛ ነው ። እናመሰግናለን። ከምላሹም መረዳት የምንችለውን ተረድተናል።

    • @alexhailu7841
      @alexhailu7841 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @glory3954
      @glory3954 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እከክ😂

  • @tsedeke7
    @tsedeke7 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    Thank you Mesay and Aserade.

  • @tsedalukebede202
    @tsedalukebede202 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መሳይ የሙያህን ግዴታ ተወተሀል 🙏🏽🙏🏽
    መቅረብም እንኳን የማይገባቸው
    በታኞች የታሪክም ተጠያቂ ናቸው
    መሳይ👏👏

  • @TemesgenWube-e5n
    @TemesgenWube-e5n 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +104

    ኢጋድ=ወርቅነህ ለፋኖ ሲያስብ አስበው

    • @SofiaAli-u3u
      @SofiaAli-u3u 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እንከፍ

    • @Mesfin5
      @Mesfin5 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂

    • @yonnasabebe6094
      @yonnasabebe6094 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Ye wuch dirjit ye amhara fano begojjam meseleh ende band sew yemitemezez😂

    • @yonnasabebe6094
      @yonnasabebe6094 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Run gotegna run run

    • @abeldebalque8847
      @abeldebalque8847 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Gebeyehu is not IGAD.

  • @alehegnish
    @alehegnish 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +56

    ቻው ፌስታል! ጃል ሰኚ

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂

    • @MediAbebe-l1e
      @MediAbebe-l1e 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂😂😂

    • @yonnasabebe6094
      @yonnasabebe6094 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Run gotegna run run😂

    • @wondagirma4159
      @wondagirma4159 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዝሆኔ እማ የት እንዳለ አይታወቅም። ሴት ይድፈር እሱ

    • @yonnasabebe6094
      @yonnasabebe6094 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@wondagirma4159 zihone!!😂😂

  • @Haile-Gebriel
    @Haile-Gebriel 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +88

    ኢጋድ ካለበት ወርቅነህ ያውቃል። ወርቅነህ ካወቀ ዐብይ ያውቃል።

    • @endalemera25
      @endalemera25 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ትክክል።

    • @dawitadinew2123
      @dawitadinew2123 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አይ እውቀት አሜሪካስ አውሮፓስ ካሉበት
      አይ ጎጃሜ እውነትም ነቀርሳ ቡዳ

    • @aregahailu2487
      @aregahailu2487 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@dawitadinew2123 ልብዳህ

    • @yonnasabebe6094
      @yonnasabebe6094 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@dawitadinew2123teredtehachewal brother😂

    • @gashaw278
      @gashaw278 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እውነት ነው።

  • @alazaryosef
    @alazaryosef 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    መሳይ እናመሰግናለን ጥርት ንጥር ያሉ ጥያቄዎችን አቅርበሀል እናመሰግናለን
    መላሹንም እንደዚሁ

  • @AemiroAderaw
    @AemiroAderaw 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    Messy thank you for your clear question and touching the key points

  • @gezahagnterefe4534
    @gezahagnterefe4534 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +38

    አማራን ወክለው ሳይሆን ራሳቸውን ወክለው ይደራደሩ

    • @yonnasabebe6094
      @yonnasabebe6094 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Dirjit alachew eko brother, eyetagelu nw...ene zemene enweyay bilu gojjamn bicha weklew nw yemiweyayut gebah😂

    • @ShumeteWeldeyes
      @ShumeteWeldeyes 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የት ሆንክ ነው? ውጭ እገር?

    • @wondagirma4159
      @wondagirma4159 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እነደ ጎጃም ፋኖ ሰሳጀቡ ከመዋል ስራ መሰራት ነዉ ። ቡዳ

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@ShumeteWeldeyesጋላ👎🤮

    • @ዳሞት
      @ዳሞት 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@yonnasabebe6094ጅል ደደብ ማንን ነው እነዚህ የሚወክሉት ደግሞ?

  • @Beki-j9b
    @Beki-j9b 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +49

    ቻው ፌስታል!
    የፈለገ ቢሆን ያለመንግስት ፈቃድ አንድም አለማቀፍ ተቋም አይንቀሳቀስም።
    ይሄ እንሽላሊት የመሰለ አማራን ነፃ አያወጣም ።
    ፋኖዬ ግን 💪✍️

    • @leinaddhm1221
      @leinaddhm1221 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሰገጤ ከስድብ ውጪ ችሎታ ስሌለው ምንም አይደንቅም

    • @AbeniMoll
      @AbeniMoll 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@leinaddhm1221አንተ ወደል አህያ አንተስ ምን ታቃለህ አንተ የመሃይም ልጅ

    • @mesfintsegaye7236
      @mesfintsegaye7236 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ሚስትህ ጭን ስር ተደብቀህ ጩህ። እኛ ስራ ላይ ነን።

    • @AbeniMoll
      @AbeniMoll 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @mesfintsegaye7236 አንተ ቆሻሻ

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ጌታ አስራደ ያደረገው ኢንተርቪው ሲገመገም፤ እስክንድር ነጋ ምንም አይነት የታጠቀ ወታደራዊ ሀይል እንደሌለውና የትጥቅ ትግል እንደማያደርግና በድርድር ስም እንደ ጃል ሰኚ እጁን ሊሰጥ የሚችልበትን ሁኔታ እያመቻቸ መሆኑ ግልፅ ሆኗል። ይህ ፀረ አማራ ቡድን ከጨፍጫፊው የአብይ አህመድ አገዛዝ ጋር የወገነ መሆኑን በተግባር አረጋግጧል። ይህ ቡድን ፋኖን በጠላትነት ፈርጆ የአማራን ህዝብ እያጠቃ መሆኑ በጊዜ መገንዘቡ ጠቃሚ ነው።

  • @AyiteyefTossa
    @AyiteyefTossa 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +43

    ከወንድሞቹ ጋር ያልተስማማ ሌላ ለውጥ ያመጣል ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው።

    • @TesfayeTesfu-no6zu
      @TesfayeTesfu-no6zu 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መሳይ ይሕየዶለርስ ስብስብ ሖዳምራስወዳድ ስልጣንፈላጊዎች ስብስብ በፍጹም ከብአደን የተለየአይደለም ስለዚሕለትግሉ መሰናክልፈጥሯል ለዚሕሑሉመከራ ተጠያቂው እስክንድር የተባለየውሻልጅነው

    • @jacksondrew4987
      @jacksondrew4987 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Wegid kenategna gotegna​@@TesfayeTesfu-no6zu

    • @leinaddhm1221
      @leinaddhm1221 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@TesfayeTesfu-no6zu መንደርተኛ ከእናትህ ጋ እየዞርክ ቡና ስትጠጣ አድገህ ከስድብ እና ሐሜት ውጪ አልተማርክም::

    • @TesfayeTesfu-no6zu
      @TesfayeTesfu-no6zu 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @leinaddhm1221 የማን ንፍጣምነሕ የእስክድር ወይምየካሐድው ጥቅመኛ አለቅላቂ የውሻልጅ መንደርተኛ ግማሽሰው ከአንተድመት ትሻላለች አንተወንድአገረድ አንተቦርኮ አንተራስሕ ያረከስክ ገንዘብባለበት ለመገኘት የሚቅድምሕ የለምለማኝ

    • @AmyNigus
      @AmyNigus 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@TesfayeTesfu-no6zu አንተ ወናፍ የአብይና የበአዴን ቅልብ ነህዴ በጣምኮ ተናደድክ ? ምነው አብይን እንደዚህ አትናገረው እ ተመስገን ጡሩነህን እንደዚህ በታገልክ አንተ ቀዳዳ

  • @nurityimer4474
    @nurityimer4474 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    መሣይ መኮነን ጀግና በጣም ልብ የሚያሞቅ ቃለ ምልልሥ

    • @NemeMerera-jd6km
      @NemeMerera-jd6km 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጠላ ቤት ነዉ ያለህ?ቅቅቅቅቅቅቆቆቅቅቅቅቅቅቅ

  • @kibret.m7933
    @kibret.m7933 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    መሳይ - ለኔ እንደሚታየኝ ከማንኛውም ጋዜጠኛ ነኝ ባይ ይልቅ ፋኖን ወደ አንድነት ማምጣት የምትችለው አንተ ነህ:: ምክንያቱ ለኔ ግልፅ ነው:: አንተ የጋዜጠኝነት ስነምግባርን የተላበስክ ከሁሉም በላይ አንድነታቸውን እንጂ እንደሌሎቹ በቡድን እንዳልተቦደንክ ስለሚረዱ የምትላቸውን ለመስማት አይቸገሩም:: አሁንም ገለልተኛ መሆንህን በመቀጠል አንድ እንዲሆኑ ውትወታህን ቀጥል::
    ለኢትዮጵያ ክብር እንዳንተ የሚሰራ ጋዜጠኛ አለ ብየ ደፍሬ ለመናገር እቸገራለሁ:: በክፉ ቀንዋ ሁሌም አብረሀት ነህ:: ክብር ይስጥልን ወንድም አለም::

  • @Mesirat
    @Mesirat 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    😢በጣም ያማልካንሰር ሁሌ ይሄ ህዝብ ድል ለጀግናዉ ለህዝብ ልጆች ፋኖ❤❤❤❤

  • @SisayBelete-d9q
    @SisayBelete-d9q 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +46

    ተደራደሩና ግቡ ትክክለኛው የአማራ ነፃ አውጭ የቁርጥ ቀን ልጆች ይታገሉበት

    • @yonnasabebe6094
      @yonnasabebe6094 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Mikegna, kinategna, gotegna, weregna hulunm band lay😂

    • @biretu4893
      @biretu4893 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለአንተም ዘሜ አንድ ጊዜ ሰክቶልህ ይሆን፡፡ የጨዋ ቋንቋ ባይሆንም ለባለጌ በልኩ ወርዶ መንገር ሥለሚያስፈልግ

    • @Yibeltaltadie
      @Yibeltaltadie 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የዘመነ ዳይፐር

    • @SofiyaMuhamed-u4p
      @SofiyaMuhamed-u4p ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🤣🤣🤣wunet newu welahi yabiy tagayochi nachewu eko eskdir shulkawu lemebetbet yegeba new

  • @AlexStore-e1l
    @AlexStore-e1l 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +44

    እኔ ሀድያ ኔኝ እስክ በጌታ ስም ልለምነችሁ እነ ዘመነን ጨምረችሁ አንድ ሁኑ ድሉ ቅርብነው ❤ ዬነንቴን ድል የምጠብቀው ስንት ምልዮን ሕዝብ እንደለ ተቀለችሁ😢😢😢❤❤ ድል ለፍኖ 🎉🎉🎉

    • @ayeleabebebasore-wz3xt
      @ayeleabebebasore-wz3xt 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Alex አንቴ ብሎ ሀድያ ሌቦ በሀድያ ውስጥ ተሸሽገህ የምትኖር ሌበ ነህ እንዴ አንቴ በሰው ትኬሸ ተማክቶ የምሄድ ሀድያ የሌም ሌበ

    • @AlexStore-e1l
      @AlexStore-e1l 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

      @@ayeleabebebasore-wz3xt ወደድክም ጣለህም ሀድያ ሆሰዕነ ውስጥ ከ100 ብያንስ 65 ፕርሴንት በለይ የ ፍኖ ደገፍ ኔን እሱን ድግሞ በሕደት ተያልህ።

    • @zurettube638
      @zurettube638 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የአማራ ወጣት ይለቅ እ አንተ ተዘፍዘፈህ ችግር ታለብህ በራሥህ አትታገልም ጥገኛ

    • @aberakura9580
      @aberakura9580 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አንተ ሃዲያ ሳትሆን ፋንዲያ ነህ

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    መሳይ ተባረክ

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    That’s a good question..! Brother Mesayi

  • @YenesewTekele
    @YenesewTekele 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    እውነተኛ ጋዜጠኛ እንደዚህ ግልፅ በሆነ አማርኛ ንጥር አድርጎ የሚጠይቅ ነው ። አንከር ሚዲያን እናመሰግናለን።

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    አንድ የአማራ ጥምረት ለዘላቂ ድል ወሳኝ ነዉ. አንድ ሁኑ.

  • @GossaKelkile-zb6bo
    @GossaKelkile-zb6bo 44 นาทีที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

  • @Habtamu-v6y
    @Habtamu-v6y 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ሰጋውን አልበላን መረቁን ነው ግን ፆመኛ ነኝ የሆነ ነገር ነው የሆነብኝ😂😂 ንግግር እና ድርድር ምንድን ነው ልዮነቱ ጎበዝ😊😊

    • @samsontesfa2123
      @samsontesfa2123 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ልልዩነቱ የሚገባህ ለምን ሰላማዎ ሰልፍ ይደረጋል በያገሩ ምን ለማስረዳት ነው
      የምንሰለፈው እሱን ድርድር ካልከው
      ለመደራደር ነው ሰልፍ የሚደረገው መልሱ
      እዚህ ጋር ነው ወንድሜ ።

    • @yonnasabebe6094
      @yonnasabebe6094 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Mikegna, kinategna, gotegna hulum band lay😂

  • @zemenemiskir8793
    @zemenemiskir8793 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    አርበኛ ጌታ ነገር የገባህና የውነት ታጋይ።

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    እስክድረ ነጋ ጤናማ ወይስ አባገነን ስልጣን ፈላጊ ላአማራ ህዝብ ዴንታ የሌለውና ወላዋይ መጀመራይ ፋኖ አንድ መሆንአለበት ❤️

    • @iwunetghg.h6430
      @iwunetghg.h6430 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      Keyboard warriors. Go and fight on battlefield, not from your bed room.

    • @TetFfhu-ox1nr
      @TetFfhu-ox1nr 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ አማራ ነኝ ግን ግን እስክንድርን እንደ ሰው አልቆጥረውም ምክንያቱም ፋኖ ይታገልልኝ እንጅ መጨረጫ ፋኖን አባረን ስልጣን እይዛለሁ የሚል ከሀዲ ነው እስክንድር ባለጌ ነው

  • @YezabTgene
    @YezabTgene 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኔታ አሰራዳ የቴድሮሰ ልጁ🥰✊✊✊✊✊✊

  • @ፋኖ-ሐ4ቘ
    @ፋኖ-ሐ4ቘ 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +63

    የእስክንድር ጀሌዎች እባካቹህ ተደራድራቹህ ግቡልን አትረብሹን አሊያ ህዝቡ አሳልፎ እንዲሰጣቹህ እናደርጋለን !!

    • @stifmg8885
      @stifmg8885 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ደምበጫ ውስጥ ስትርመጠመጥ ልትኖር ነው?
      ትግሉ ቆሞ አይጠብቃችሁም

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወግድ😏​@@stifmg8885

    • @mesfintsegaye7236
      @mesfintsegaye7236 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እውነትን ነው? አሁንስ የት ነው ያሉት? አንተን ደግሞ ሰጭና ነሽ ያደረገህ ማን ነዉ? ሚስቲህ ጭን ስር ተወሽቀህ?

    • @TetFfhu-ox1nr
      @TetFfhu-ox1nr 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ትክክል እስክንድር ከሀዲ ነው ባልደራስን ክዶ የአማራን ፋኖን ይረብሻል

    • @zemenemiskir8793
      @zemenemiskir8793 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ብአድን የቁርጥ የአማራ ልጆች ከፍ ከፍ ሲሉ ጭንቅ ይለሀል አይደል።

  • @assefamuche5722
    @assefamuche5722 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መሳይ ወንድሜ አንዳንድ አደረጃጀቶች በኢጎ የተያዙ ሰወች ስለሚመሯቸው በቅርብ አንድነት ይመጣል ብለህ አታስብ ስለዚህ ሁሉም ባሉበት ሳይጠላለፉ ይታገሉ። እና ጌታ አስራደ ልክ ነው

  • @alex-mh2xf
    @alex-mh2xf 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ጃል ጌታ አስራደ እንደምን አደሩ?

    • @YezabTgene
      @YezabTgene 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ማህይም😡😡😡👈🤨

  • @getawtadesse9920
    @getawtadesse9920 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thank you Messay.. you raised an important point

  • @MeazaBasazn
    @MeazaBasazn 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    ድል ድል ድል ለእውነተኛ ታጋይ ፋኖዎቻችን

  • @GenetAbate-ed7gh
    @GenetAbate-ed7gh 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አርበኛ ጌታ ግሩም ገለፃ ነዉ ያረከዉ እግዚአብሔር በሄዳቹሁበት ቦታ ሁሉ ይጠብቃቹህ ድል ለተጨቆነዉ የአማረ ህዝብ.🙏🏾💪🏾

  • @Zige-qe3ym
    @Zige-qe3ym 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    በርቱ ፋኖዎቻችን 💪💚💛❤️ ድል ለክንደ ነበልባሉ አማራ ፋኖ 💪💚💛❤️

  • @adamuabiy1938
    @adamuabiy1938 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +34

    ድርድር የሚል እንደጃል ሰኚ ለመሆን እንጅ ለአማራ ህዝብ ጥቅም የለውም። ለአማራ ህዝብ ፖለቲካዊ ምላሽ የሚያገኘው በማሸነፍ ብቻ ነው።

    • @mesfintsegaye7236
      @mesfintsegaye7236 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንት ደደብ ምን ተደራደረ? መጀመሪያ እንደ መንጋ አትንዳ። አዳምጥ ጆሮ ካለህ።

  • @husseinhawa8747
    @husseinhawa8747 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    so many things become clear! thanks!

  • @menberuworki3891
    @menberuworki3891 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መሳይ እናመሰግናለን በርታ

  • @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
    @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ወሏሂ ጀግናነህ መሳይ መኮነን ሁሉ እዳተቢሆን

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    መሳይ ትለያለክ I appreciate you comprehensive journalist!!!

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    ድል ለአማራ ጀግኖች ለፈኖ ይሁን ። 💚💛❤

    • @Rahawa91
      @Rahawa91 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      FANO..📌

    • @wubetuayalew3633
      @wubetuayalew3633 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የህዝብ ልጆች ህይወታቸውን እየሰጡ ባሉበት ሁኔታ ትንሾች ግን ለግል ስም ብቻ ትግሉን የግል ጥቅም ማሳደጃ ወይም በድሃ ልጆች ደም ከሗላ ቆሞ ይዝና መሽምቻ ማድረግ አይገባ
      ::

  • @eliasgebre
    @eliasgebre 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አመሰግናለሁ መሳይ የብዞዋቻችንን ጥያቄ ነው ያነሳህው!!!!

  • @MathDemer
    @MathDemer 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    What ever connection Fano makes with international organizations is always welcome. This is very important step. Go forward do more.

    • @abebebela3143
      @abebebela3143 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Right! It is so important! Remember what TPLF did on diplomacy!

    • @Samsonite-y2s
      @Samsonite-y2s 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      I do not believe they had meeting.

  • @yohanneswondirad
    @yohanneswondirad 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በርታልን መሳይ በአንተ ስም እና እየተደረቡ የሚቀባጥሩ አሉ በርታ

  • @Abebe312
    @Abebe312 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ጌታ አስራደ 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @Mantegibosh
    @Mantegibosh 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አርበኛው ዋሽተሀል መሳያችን አንተ ግን የኛ ጀግና ክብራችን ነህ

  • @MariyNegous
    @MariyNegous 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    መሳይ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @demekeshiferaw4316
    @demekeshiferaw4316 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thank you Mesay!❤

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Good job❤❤❤❤

  • @HasenAli-n9f
    @HasenAli-n9f 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እስከዛሬ ከሰማኋቸው የፋኖ ተወካዮች የተሻለ አንደበት ያለው ሰው ሁኖ አግንቸዋለሁ!

  • @aries-vc5qv
    @aries-vc5qv 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +50

    95% የሆነውን የአማራ ፋኖን የማይወክል ድርጅት በምን መብቱ ነው ስለ የአማራ ህዝብ ጉዳይ ንግግር ወይም ውይይት የሚያረገው ❓ሲወለድ የሞተ ድርጅት ነው ❗ ( DoA)

    • @ElisaTube-ln6lk
      @ElisaTube-ln6lk 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እኔም እኮ ይከ ነው ግራ ግብት እሚለኝ

    • @Abebe312
      @Abebe312 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      95 % ቱታ ሲቀያር የሚውለው ነው 🤣🤣

    • @gebrelgebre1500
      @gebrelgebre1500 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Yessss​@@Abebe312

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      👌👌ቅዠት ብቻ ነዉኮ

  • @danielassefa7015
    @danielassefa7015 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውይይት መደረጉ ጥሩ ነው የፋኖ ትግል በሰለጠነ መንገድ መመራት አለበት ዘላለም አለሙን ፋኖ እየተዋጋ ብቻ መኖር የለበትም ህዝቡ ነው መከራውን እየበላ ያለው በሆነ መንገድ ጦርነቱ ተቋጭቶ ህዝብ ማረፍ አለበት አለም አቀፉ ማህበረሰብ የፋኖን ትግል የሚረዳበትን መንገድ መቀየር አለበት ይሄ እድል ጥሩ ነው ሌሎች የፋኖ አደረጃጀቶች መማር አለባቸው

  • @zolazabeel4918
    @zolazabeel4918 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ብራቮ መሰይ❤❤❤

  • @AdinoZewudu
    @AdinoZewudu 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    መሳይ እግዚሐብሔር ይጠብቅህ ምርጥ ሰው

    • @Gar-m3s
      @Gar-m3s 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Messay ke zemdem bemin yileyal

  • @yonnasabebe6094
    @yonnasabebe6094 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Tintagu arbegna professor geta asrade betam enameseginalen

  • @nadewnigatu2740
    @nadewnigatu2740 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    thank you mesay and geta asrade amlak yetiglun fre yablachihu

  • @MediAbebe-l1e
    @MediAbebe-l1e 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    መሳያችን❤❤❤❤

  • @GenetAbate-ed7gh
    @GenetAbate-ed7gh 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መሳይ ሰለ አንድነት የጠየከዉ ጥያቄ የሁላችንም ጥያቄ ነዉ ቀጥልበት የኛ ጀግና.👏🏽

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    ተባረክ መሣይ ወንድማችን ድል ለአማራ ፋኖ

  • @eikfissverige8658
    @eikfissverige8658 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ትክክል ነው ያረጉት፣ ድርድር አይደለም ግን ያለውን የአማራ ሰቆቃ፣ አለም አቀፋ ማሳወቅ ነው፣ መሳይ ሁሉን ልወቅ አትበል፣ እናሱ በጊዜ አንድነታቸውን ያደርጋሉ፣ ሁሉ ነገር አደባባይ አይነገርም።

  • @demek53
    @demek53 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    በግድ ፋኖን እንወክል ነው የምትለን???

    • @mesfintsegaye7236
      @mesfintsegaye7236 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ልምን የራስህን ትግል አታገልም። ይህ የቅናት ያስመስልብኃል

  • @MenilikNegus
    @MenilikNegus 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድንቅ ስራ ነው:: ድርጅት መሆን ጥቅሙ ይህ ነው:: ወጥ አመራር ካለ ተደማጭነት አለ:: የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት(አፋህድ) መፈጠሩ ትልቅ እመርታ ነው:: ሌሎች የፋኖ እዞች እንዲካተቱ በማድረግ ተሰሚነትን ማጠናከር ይገባል:: ድርጅቱን ለማፍረስ ሰበብ አስባብ እየፈጠሩ እንቅፋት መሆኑን አቅሞ ምንም የትግል ልዩነት በሌለበት ሁኔታ( የስልጣን ጥም ካልሆነ ወይም አጥናፉ አባተ (ሁለተኛ አልሆንም ለማለት) አይደለሁም በማለት ደንቃራ መሆን አይገባም:: የስልጣን ፍላጎትን ገታ አድርጎ ድርጅቱን በጋራ አመራር መምራት ያስፈልጋል:: ቅድሚያ የአማራ ህዝብ መሆን አለበት::

  • @omovalleyadventures
    @omovalleyadventures 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሕዝባዊ ድርጅቱ እንደ ድርጅት ከፍተኛ የድፕሎማሲ ድል ነው!! አሁን ትግሉ ከመንግስት የባሕላዊ ሽምግልና ወደ አለምአቀፍ ደረጃ ከፍ ያለበት እና ስኬት የታየበት ነው ።

  • @SofiyaMuhamed-u4p
    @SofiyaMuhamed-u4p ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mesay jegnawu bertaln enamesegnalen besal poletikegna🙏

  • @ephraimegetachew7421
    @ephraimegetachew7421 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    It's always a good idea to ask all types of questions but I like what these guys are doing. I also believe wit Eskender's leadership

  • @GetahunCheklie
    @GetahunCheklie 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    መሳይ እሽ አመት ኑርልን

    • @salpalDoc
      @salpalDoc 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Amen

  • @MathDemer
    @MathDemer 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    FANO Unity or not ,but this a victory for FANO to meet an express what going on in Amahra region. This a door opening for Fano international recognition diplomacy.

  • @abebealemtsega
    @abebealemtsega 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መሳይ ኑርልን እናመሰግናለን አማራ ነኝ ጥያቄህ ጥያቄየ ነበር

  • @AnexManche
    @AnexManche 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ተደራድረዉ ገብተዉ ስልጣን ስለናፈቃቸዉ ይሰጣቸዉ ለህዝባችንና ለእዉነተኛ ታጋዮች ቦታ ይልቀቁልን።

  • @Geni-d3b
    @Geni-d3b 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምርጡ ጋዜጠኛ መሳይ እናመሰግናለን

  • @hailedaniel8622
    @hailedaniel8622 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    አርበኛ ጌታ አስራደ በሳልነትህና እርጋታህ በጣም ጥሩ ነው መወያየታችሁም ቢጠቅም እንጂ ለክፉ አይሠጥም አንድነቱ ግን ለነገ የማይባል ጉዳይ ነው

  • @WorkuSete
    @WorkuSete 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መሳይ እንወድሃለን በርታ

  • @salpalDoc
    @salpalDoc 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Mesay enamesegenalen berta!

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mesay asks tough and challenging questions. Good job! That is the way a journalist must be. The interviewee answered the questions in a gentle and cogent way.

  • @gebrelgebre1500
    @gebrelgebre1500 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Well done geta adirase

  • @ayalewabtew
    @ayalewabtew 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እዉነት አማራ የሆነህ እሰከንድርን ካላመንከ ጎጄ አገዉ ነህ

  • @samsontesfa2123
    @samsontesfa2123 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    አላማ ያለው ሰው መልሱ ልብ ያርሳል
    በርታልን ፋኖ ፋኖ ፋኖ !!!

  • @melkamutsehay2212
    @melkamutsehay2212 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    great interivew Mesay

  • @leinaddhm1221
    @leinaddhm1221 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    አርበኛ ጌታ አስራደ አመሰግናለሁ ብልህ እና ግልፅ መልሶች ::

  • @MsAlebachew
    @MsAlebachew 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    This is great start 👏👏

  • @abebebela3143
    @abebebela3143 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Abet bisilet beliyunet ! Professor Asrade ! Keteayu prime Minister! Amazed I am at your professional interview!

  • @GataBelay
    @GataBelay 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀግና መሳይ ለአማራ ስትል ታገል እሽ

  • @kassushiferaw2684
    @kassushiferaw2684 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ነጮች ፋኖን ለማፈራረስ እን እስክንድርን መጠቀምና እየሞተ ያለውን እስክንድር ማጉላት ፈልገዋል።

    • @shineAllTime
      @shineAllTime 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ድብን በሉ ብአዴኖች ☠️☠️☠️🗑️

  • @eikfissverige8658
    @eikfissverige8658 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በርቱ ይህንን የዲፐሎማሲ ጉዳይ ቀጥሉበት

  • @Brhannguse-ph3tg
    @Brhannguse-ph3tg 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    በውሸት ድርጅቱ ላይ መዝመት ትርጉም/ጥቅም የለውም እውነታውን ስሙ

    • @ننااففااللبنفى
      @ننااففااللبنفى 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የመንግስት ፋኖ ናቸው ፈንዳ የሸርሙጣ ልጅ

    • @MariyNegous
      @MariyNegous 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጸ​@@ننااففااللبنفى አሳዳጌ የበደለክ የበረዳ አዳሪ ልጅ ቆሻሻ

  • @JaydenTube200
    @JaydenTube200 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Egziabher Selam yawird 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @goldminilik7462
    @goldminilik7462 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጃል አስራደ ከአለቃህ ጃል እስክንድር ጋር ሆናችሁ ልክ እንደ ጃል ስኒ ወደ ብልፅግና ለመግባት እየተደራደራችሁ እንደሆነ ይታወቃል። ድርድሩን አፋጥኑት እና የአማራን ትግል ለቃችሁ ብትሄዱ፣ የትግሉ አንድነት ይመጣ ነበር። ኢጋድን ወርቅነህ ገበየሁ የሚመራው አይደለምን? የአማራን ህዝብ ይህን ያህል በቂላቂልነት ነው የምትመለከቱት? Shame of you!!!

    • @mulatuayele5168
      @mulatuayele5168 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የትህነግ ማደጎ ልጆች (አገው ሸንጎዎች) የአማራን ትግል እኛ ካልመራን ብላችሁ በብስጭት ጣራ ነካችሁ!!

  • @iwunetghg.h6430
    @iwunetghg.h6430 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thank you

  • @mulatumekuria2170
    @mulatumekuria2170 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የማራ ሕዝብ ደም ይፈርዳል

  • @JumanaaJumanaa-ys7qe
    @JumanaaJumanaa-ys7qe 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መሳይ የልቤን ነው የጠየከው ተባርክ አቦ

  • @workuassefa6481
    @workuassefa6481 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የአማራ እናት መዳኒት አይግባላት የእራዳታ እህል አይግባ

  • @alexnigusu7765
    @alexnigusu7765 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብዙ ያልተነገረላቸዌ ኮሜድያኖች አማራ ክልል ውስጥ አሉ።🤣🤣

  • @manyahlshalzemene6788
    @manyahlshalzemene6788 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    አርበኛ ፋኖ ፐሮፌሰር ጌታ አስራደ እንደ ሁለጊዜው አትቻልም ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ አንበሳው ፋኖ ኑርልን ❤️

  • @yitunegnhasu4039
    @yitunegnhasu4039 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መሳይ ግን ጀግና ❤

  • @beleteabate5239
    @beleteabate5239 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    መሳይ፡ልክ፡ነህ፡አጥብቀህ፡ሁለቱን፡ጠይቅ፡ሚሊዮን፡ስልጣን፡እመጣለሁ፡በዚህ፡በትግል፡ስዓት፡ስልጣን፡መጠየቅ፡ተገቢ፡አይደለም።

  • @habtamuhaile4856
    @habtamuhaile4856 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Take care Mr mesay

  • @MariyNegous
    @MariyNegous 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እናመሰግናለን ጀግናችን

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ሆይ ላአማራ ህዝብ ምህረቱን ላከልን በናተ መፍትሄው ቀላል ነው ❤