ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኢትዮጵያ ታክብርህ ክብርህ ይብዛ
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ሰው እንደ አንተ አይነት ሰው ያብዛልን ቃል የለኝም እንዴት እንደምወድህ!!!!!!
Lemayacayadarasa
ሺአመት ኑራልን
ጌታእየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርክ ሁሌ ትቆጨኛለህ ምንሆነህ ሜዳ ላይ ጥለኸን የጠፋኸዉ አሁንም ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ባለህበት ነገ ማን ያዉቃል ለኢትዮጽያ ታስፈልጋለህ ፈጣሪ ከክፉዎች ይጠብቅህ
ውድ የኢትዮጵያን አንበሳ ሺ አመት ኑርልን
You should be a prime Minister of Ethiopian
ዋው በጣም ይገርማል ይህንን ንግግር ሰምቼ ወላውቅም ለማ ድንቅ ታሪካዊ ንግግር።
በጣም ሰፊ የችሎታና የሰባዓዊነት ልዩነት !!
ተባረክ እግዚአብሄር ይባርክህ ዘመንህን ያብዛልህ
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ዘመንክን ይባርከው። የእውነት ሰው ነህ። የማትረሳ ምርጥ ኢትዮጵያዊ። ለማ!!
ስል እውነት እግዚያብሄር እውነት ይግለጽልን ማንንም ለማመን ይከብዳል
እድሜና ጤና ይስጥህ
You are right 😢🇬🇧🇲🇱😖
የውነት።አስተዋይነህ።ለማ።መገርሳ።የልጆችህ።አባት።ያድረግህ።ፍቅረ።ያሸንፍል
ኢትዮጵያዊ ❤
ለማ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ! እግዝአብሔር ዘመንህን ይባርክህ! አንተ የሚትመራትን ኢትዮጵያን ለማየት ሁሉም ኢትዮጵያዊ እየጸለየልህ ነዉ! እየጓጓን ነዉ።
Wow! Lema the one only true Ethiopian for Ethiopia!🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Lemma megeresa eweneteja gegena sew neber egzabehair edemena tena yesetelen 🙏🏾💛💚❤️
እግዚአብሄር ይባርክህ
በትክክል !
ተባረከ፡ከህሊናህ፡ጋር፡ያኑርህ፡
Thank you
ትለያለህ ፈጣሪ ባለህበት እድሜና ጤናውን ያድልህ
Wow! Amazing idea we love you, you're in our heart forever
ጀግና ኢት፣ያዊ ለማ መገርሳ
Amazing....good heart man.....Abiy is beast
Lema megersaa u r difference person
ለማ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው የክርስቶስ ወንጌል የበራልህ ለሚያልፍ አለም ምንም አይጠቅምም ነገ ጌታ ሲመጣ ፊቱ መቆም እንድንችል ቤተ ክርስቲያን ያለነውር ያለ ፊት መጨማደድ እንድንሆን የጌታ ቃል ይናገራል 🙏
Betekekekl Dr.Lema
ነግረህልኝ ነበር !ያኔ አልሰማሁህም ፣ዛሬ ደጋግሜ ልስማህ።
The IRON man!! You are always in our Heart!
ሸገር ሲቲ የግላችን ፊንፊኔ የጋራችን እያሉ ቀን ቀን በአማሪኛ ማታ ማታ በኦሮሚኛ የሚሰራው ሸፍጥ ስንፈልግ በህጋዊ ሳንፈልግ በህገ ወጥ ኦሮሞን እያስገባን አዲስ አበባን እናጨናንቀዋለን ሲሉ እየሰማን ነበር አርገውታል በአዲስ አበባ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ከዘበኛ እስከ ማናጀር መሪ ሌላ ብሄር ካለ እስኪ ይታይ ግዜ ለኩሉ ወያኔ እኮ ይሉኝታ ነበረው አዲስ አበባማ ግዜ ይግለጣት የግል መጋዘን ከሆነች ቆየች እኮ
ጀግና ነህ የፍትህ ሠው አብይ አታለለን
You are perfect.
Live long for reality
ተባረክ እንደዝህ አውነት የጣል አምላክ ይጠብቅ
Lema you are different. By coordinating and cooprating with other geniun Ethiopian citzns You and lidetu shoul be our leaders really
Off your are very unique.
ዛር ካፍይበል ዛርካፍይበል እዉነቶ ኛ የሀጋር ልጅዛርህ ይበራክ ሐቅይዉጣልህ
መጀመረ ኣንታ አገሪቷን ማምረት ነበረብህ
ለማ አንተ ምርጡ የኢትዮጵያ ልጅ።ከውሸታሞች ጋር እውነት መያዝህ ነው ያጋጨህ።ፈጣሪ ረዥም እድሜ ይስጥህ።።።።
❤❤❤❤❤❤ Lammaa
ወንድሜ ለማ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህም
Great man
Wisget!!!! They are both patriots who love their country!!!!
We need you please come back to protect aure country
እስካሁን በጦርነት የወደመው ሌላከተማ ይገነባነበር
እባክህ ናልን
እውነተኛ፣ኢትዬጵያዊ
አረ ተቀጠልን እውነት አብይ እገዜአብሔር የሰራህን ሰጥህ
ጀግናው የምር
Fetari yebarkeh
This guy seems sincere… somehow i trust him…
We missed him
ይህ ሰውየው እንደ ኦሮሞ ብልግና አይደለም ይለያል ሁሉም እንደዚህ ያሰብኩት ኢትዮጵያ የት በደረሰች ነበር
ባለህበት ብቻ ጤና ጉዱን እማ አውቅነው ቀኑ ደርሶ
Lema God bless you 🙏
Masalehen allah yabezawu
ለማ ጨፌኦሮሚያ ላይ ግን የአዲስ አበባን የባለቤትነትጉዳይ አየሰራንበት ነዉ ብለል እረሱም ያታልላል
ብሏል
Good marriage
ወንዳታ ለማ 😘 ይሄኔ አማራ ቢሆን ሀይላን 😡😱😁😁
ሀገሬ ናፍቀሽኛል
የጤነኛ ሰው አስተሳሰብ እንደዚህ ነው 😘 ኖ እንደ በሻሻው ዱርይ በባዶ ሁሉን አዎቂ😢
ትክክል፣ሰው፣ማለት፣ይሄነው
ጭብጨባ ጭብጨባ እየተጨበጨበ አዲስ አበባ ፈረሰች ለነገሩ አለምም ትጠፋለች
Ere andebetih yibarek
''ለሚሻ'' ቀጣዩ የኢትዮጵያ ጠቅላይ አንተ እንድትሆን የምርጫዉን ካርድ ከወዲሁ ላንተ እሰጣለው ግን ደግሞ እነዚህ የወያኔ እርዝራዦች አያሰሩህም ያኔም አንተ ከመንገዳቸው ባትወጣ ኖሮ ልክ እንደ ኢንጂነር ስመኘው እናጣህ ነበረ። አንተ ግን መልካምና ቅን ሰው በመሆንህ መኖር ችለሃል አሁንም ''ለሚሻ '' መምራት ትችላለህ አቅሙ አለህ ዘረኝነት የሌለብህ በመሆንህ እናከብርሃለን እንወድሃለን።
truth
አቶ. ለማ. መገርሳ. ወዴት. ዞር. አልክ. ይህን. የመሰለ. የተባረከ. አስተሳሰብ. ይዘህ. ብቻ. እድሜ. ይሰጥህ. ደሞ. ጥሎብኝ. ስወሰደው.
የአስተዳደግ ልዩነት.......
የኦሮም ህዝብ በቁና ሠፍሮ የሠጠን ዕዳ አለብን ካልክ በኋላ ፣እኔ በበኩሌ ምቾት አልተሠማኝም።እግዜአብሔር እውነተኛውን መሪ ለኢትዮጵያ ያምጣ❤🎉❤
ምንም አይጠቅምም አብሮነታችንን አበላሸብን ግዜ
እረ ግራ አታጋቡን ማንን እንመን ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ደሀውን አስቡት።
አንተ ብሩክ ፈጣሪ ይባርክህ
በእውነት በጣም ደስ ይላል።ጀግና ሰው።
,ለማ ከዚ የቡዳ አይን ካለው ከአብይ እግዚአብሄር ይጠብቅክ ለማዬ እንወድካለን
ዋው ለማ መገርሳ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ ነው :: አብይ ግን የአረብ ደላላ ነው :: ወላሂ ወላሂ ብሎ ግድቡን እቀንሰዋለሁ ብሎ 3 ተርባይን ቀነሰ :: ስራዉንም እንዲጉአተት አድርጉልኝ ብሏል ::
❤
lema Mirt Ethiopiawi
❤❤❤❤
እባክህ ይህን አስተሳሰብ ሌሎችም እንዲጋሩ አድርጋቸው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከናተ የበለጠገዳይ የለም ወያኔ ሰላማዊ ሰዉ እያርድም
realy
ምርጡ ለማ
እንደዚህለኡነት ዋጋየሚከፍል ኢ/ያዊ ነው ያጣን።
🙏🙏🙏❤❤❤👌👌👌👍👍👍
ለማ፣አዲስ አበባ ከሀረ ር አምጥተህ ያሰፈርካቸው ሰዎች በችግር ላይ ናቸው።የነበሩበት ቦታ የጓሮ አትክልት ይተክሉ ነበር። ላሞች ይኖራቸው ነበር። ተመልሰው ሰፋ ያለቦታ ተሰጥቷቸው የሚኖሩበት ቦታ ቢኖር ጥሩ ነው።
ለሠው አንዋጋም...ለራሳችን የተሻለ ህይወት ስንል ግን እንመርጣለን...ሀሣባችሁን አቅርቡ እስቲ እንምረጥ።
ሰርተህ፡መሆን፡አለበት፡ሌላው፡በሰራው፡አይደለም፡ሽውዳው፡ይበቃል፡ብዙዎች፡ኢትዮጵያ፡ኢትዮጵያ፡ይሏታል፡ግን፡ሁሉም፡በብሔር፡የተወሽቀ፡ነው።
አሁን አተን ያወራህው ሚተገብር መሪ ነው የጠፍ ሁሉም ባፉ ያወራል ግን የጠፋ ተግባሩ ነው ብዙ አዲስባባ የሚበልጡ ከተማዎች መመስረት ይቻል ነበር አቅምም እውቀቱም ነበረን ግን ቅንነት አሮቆ ለትውልድ ተሻጋሪ አስተሳሰብ ነው ያነሰን
Zer ywtalh
Lemaa yane atefah
The time needed already
ደስ የምል ጥሩ ሀሳብና ሰውን አንድ የሚያደርግ ነው፣ ነገር ግን ቪዲዮ ለምን መሃል መሃል ላይ ተቆረጠ?
እናም እንኮራብሀለን ዘርህ ይባረክ ንቁ ብር የማያታልልህ ኢትዮፕያዊ ጀግና 💚💛❤✔️
1000 አመት ንገስ
KIHADI ABIY😮👈
ከዚህ ሰውየ በላይ ይሄኛው ጭራቅም ይናገር ነበር ግን ምላስ ሌላ ተግባር ሌላ ማናችሁንም መስማት አስፈላጊ አደለም
Wawwww
መርቺን ለማ ሁሉ እደንተ ብዪን
Ethiopian cantery Abo Lama discation qulitiy onstliy abiy traniniges Discation
Where’s the rest of the clip?
ኢትዮጵያ ታክብርህ ክብርህ ይብዛ
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ሰው እንደ አንተ አይነት ሰው ያብዛልን ቃል የለኝም እንዴት እንደምወድህ!!!!!!
Lemayacayadarasa
ሺአመት ኑራልን
ጌታእየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርክ ሁሌ ትቆጨኛለህ ምንሆነህ ሜዳ ላይ ጥለኸን የጠፋኸዉ አሁንም ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ባለህበት ነገ ማን ያዉቃል ለኢትዮጽያ ታስፈልጋለህ ፈጣሪ ከክፉዎች ይጠብቅህ
ውድ የኢትዮጵያን አንበሳ ሺ አመት ኑርልን
You should be a prime Minister of Ethiopian
ዋው በጣም ይገርማል ይህንን ንግግር ሰምቼ ወላውቅም ለማ ድንቅ ታሪካዊ ንግግር።
በጣም ሰፊ የችሎታና የሰባዓዊነት ልዩነት !!
ተባረክ እግዚአብሄር ይባርክህ ዘመንህን ያብዛልህ
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ዘመንክን ይባርከው። የእውነት ሰው ነህ። የማትረሳ ምርጥ ኢትዮጵያዊ። ለማ!!
ስል እውነት እግዚያብሄር እውነት ይግለጽልን
ማንንም ለማመን ይከብዳል
እድሜና ጤና ይስጥህ
You are right 😢🇬🇧🇲🇱😖
የውነት።አስተዋይነህ።ለማ።መገርሳ።የልጆችህ።አባት።ያድረግህ።ፍቅረ።ያሸንፍል
ኢትዮጵያዊ ❤
ለማ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ! እግዝአብሔር ዘመንህን ይባርክህ! አንተ የሚትመራትን ኢትዮጵያን ለማየት ሁሉም ኢትዮጵያዊ እየጸለየልህ ነዉ! እየጓጓን ነዉ።
Wow! Lema the one only true Ethiopian for Ethiopia!🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Lemma megeresa eweneteja gegena sew neber egzabehair edemena tena yesetelen 🙏🏾💛💚❤️
እግዚአብሄር ይባርክህ
በትክክል !
ተባረከ፡ከህሊናህ፡ጋር፡ያኑርህ፡
Thank you
ትለያለህ ፈጣሪ ባለህበት እድሜና ጤናውን ያድልህ
Wow! Amazing idea we love you, you're in our heart forever
ጀግና ኢት፣ያዊ ለማ መገርሳ
Amazing....good heart man.....Abiy is beast
Lema megersaa u r difference person
ለማ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው የክርስቶስ ወንጌል የበራልህ ለሚያልፍ አለም ምንም አይጠቅምም ነገ ጌታ ሲመጣ ፊቱ መቆም እንድንችል ቤተ ክርስቲያን ያለነውር ያለ ፊት መጨማደድ እንድንሆን የጌታ ቃል ይናገራል 🙏
Betekekekl Dr.Lema
ነግረህልኝ ነበር !ያኔ አልሰማሁህም ፣ዛሬ ደጋግሜ ልስማህ።
The IRON man!! You are always in our Heart!
ሸገር ሲቲ የግላችን ፊንፊኔ የጋራችን እያሉ ቀን ቀን በአማሪኛ ማታ ማታ በኦሮሚኛ የሚሰራው ሸፍጥ ስንፈልግ በህጋዊ ሳንፈልግ በህገ ወጥ ኦሮሞን እያስገባን አዲስ አበባን እናጨናንቀዋለን ሲሉ እየሰማን ነበር አርገውታል በአዲስ አበባ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ከዘበኛ እስከ ማናጀር መሪ ሌላ ብሄር ካለ እስኪ ይታይ ግዜ ለኩሉ ወያኔ እኮ ይሉኝታ ነበረው አዲስ አበባማ ግዜ ይግለጣት የግል መጋዘን ከሆነች ቆየች እኮ
ጀግና ነህ የፍትህ ሠው አብይ አታለለን
You are perfect.
Live long for reality
ተባረክ እንደዝህ አውነት የጣል አምላክ ይጠብቅ
Lema you are different. By coordinating and cooprating with other geniun Ethiopian citzns You and lidetu shoul be our leaders really
Off your are very unique.
ዛር ካፍይበል ዛርካፍይበል እዉነቶ ኛ የሀጋር ልጅዛርህ ይበራክ ሐቅይዉጣልህ
መጀመረ ኣንታ አገሪቷን ማምረት ነበረብህ
ለማ አንተ ምርጡ የኢትዮጵያ ልጅ።ከውሸታሞች ጋር እውነት መያዝህ ነው ያጋጨህ።ፈጣሪ ረዥም እድሜ ይስጥህ።።።።
❤❤❤❤❤❤ Lammaa
ወንድሜ ለማ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህም
Great man
Wisget!!!! They are both patriots who love their country!!!!
We need you please come back to protect aure country
እስካሁን በጦርነት የወደመው ሌላከተማ ይገነባነበር
እባክህ ናልን
እውነተኛ፣ኢትዬጵያዊ
አረ ተቀጠልን እውነት አብይ እገዜአብሔር የሰራህን ሰጥህ
ጀግናው የምር
Fetari yebarkeh
This guy seems sincere… somehow i trust him…
We missed him
ይህ ሰውየው እንደ ኦሮሞ ብልግና አይደለም ይለያል ሁሉም እንደዚህ ያሰብኩት ኢትዮጵያ የት በደረሰች ነበር
ባለህበት ብቻ ጤና ጉዱን እማ አውቅነው ቀኑ ደርሶ
Lema God bless you 🙏
Masalehen allah yabezawu
ለማ ጨፌኦሮሚያ ላይ ግን የአዲስ አበባን የባለቤትነትጉዳይ አየሰራንበት ነዉ ብለል እረሱም ያታልላል
ብሏል
Good marriage
ወንዳታ ለማ 😘 ይሄኔ አማራ ቢሆን ሀይላን 😡😱😁😁
ሀገሬ ናፍቀሽኛል
የጤነኛ ሰው አስተሳሰብ እንደዚህ ነው 😘 ኖ እንደ በሻሻው ዱርይ በባዶ ሁሉን አዎቂ😢
ትክክል፣ሰው፣ማለት፣ይሄነው
ጭብጨባ ጭብጨባ እየተጨበጨበ አዲስ አበባ ፈረሰች ለነገሩ አለምም ትጠፋለች
Ere andebetih yibarek
''ለሚሻ'' ቀጣዩ የኢትዮጵያ ጠቅላይ አንተ እንድትሆን የምርጫዉን ካርድ ከወዲሁ ላንተ እሰጣለው ግን ደግሞ እነዚህ የወያኔ እርዝራዦች አያሰሩህም ያኔም አንተ ከመንገዳቸው ባትወጣ ኖሮ ልክ እንደ ኢንጂነር ስመኘው እናጣህ ነበረ። አንተ ግን መልካምና ቅን ሰው በመሆንህ መኖር ችለሃል አሁንም ''ለሚሻ '' መምራት ትችላለህ አቅሙ አለህ ዘረኝነት የሌለብህ በመሆንህ እናከብርሃለን እንወድሃለን።
truth
አቶ. ለማ. መገርሳ. ወዴት. ዞር. አልክ. ይህን. የመሰለ. የተባረከ. አስተሳሰብ. ይዘህ. ብቻ. እድሜ. ይሰጥህ. ደሞ. ጥሎብኝ. ስወሰደው.
የአስተዳደግ ልዩነት.......
የኦሮም ህዝብ በቁና ሠፍሮ የሠጠን ዕዳ አለብን ካልክ በኋላ ፣እኔ በበኩሌ ምቾት አልተሠማኝም።እግዜአብሔር እውነተኛውን መሪ ለኢትዮጵያ ያምጣ❤🎉❤
ምንም አይጠቅምም አብሮነታችንን አበላሸብን ግዜ
እረ ግራ አታጋቡን ማንን እንመን ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ደሀውን አስቡት።
አንተ ብሩክ ፈጣሪ ይባርክህ
በእውነት በጣም ደስ ይላል።ጀግና ሰው።
,ለማ ከዚ የቡዳ አይን ካለው ከአብይ እግዚአብሄር ይጠብቅክ ለማዬ እንወድካለን
ዋው ለማ መገርሳ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ ነው :: አብይ ግን የአረብ ደላላ ነው :: ወላሂ ወላሂ ብሎ ግድቡን እቀንሰዋለሁ ብሎ 3 ተርባይን ቀነሰ :: ስራዉንም እንዲጉአተት አድርጉልኝ ብሏል ::
❤
lema Mirt Ethiopiawi
❤❤❤❤
እባክህ ይህን አስተሳሰብ ሌሎችም እንዲጋሩ አድርጋቸው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከናተ የበለጠገዳይ የለም ወያኔ ሰላማዊ ሰዉ እያርድም
realy
ምርጡ ለማ
እንደዚህለኡነት ዋጋየሚከፍል ኢ/ያዊ ነው ያጣን።
🙏🙏🙏❤❤❤👌👌👌👍👍👍
ለማ፣አዲስ አበባ ከሀረ ር አምጥተህ ያሰፈርካቸው ሰዎች በችግር ላይ ናቸው።
የነበሩበት ቦታ የጓሮ አትክልት ይተክሉ ነበር። ላሞች ይኖራቸው ነበር።
ተመልሰው ሰፋ ያለቦታ ተሰጥቷቸው የሚኖሩበት ቦታ ቢኖር ጥሩ ነው።
ለሠው አንዋጋም...ለራሳችን የተሻለ ህይወት ስንል ግን እንመርጣለን...ሀሣባችሁን አቅርቡ እስቲ እንምረጥ።
ሰርተህ፡መሆን፡አለበት፡ሌላው፡በሰራው፡አይደለም፡ሽውዳው፡ይበቃል፡ብዙዎች፡ኢትዮጵያ፡ኢትዮጵያ፡ይሏታል፡ግን፡ሁሉም፡በብሔር፡የተወሽቀ፡ነው።
አሁን አተን ያወራህው ሚተገብር መሪ ነው የጠፍ ሁሉም ባፉ ያወራል ግን የጠፋ ተግባሩ ነው ብዙ አዲስባባ የሚበልጡ ከተማዎች መመስረት ይቻል ነበር አቅምም እውቀቱም ነበረን ግን ቅንነት አሮቆ ለትውልድ ተሻጋሪ አስተሳሰብ ነው ያነሰን
Zer ywtalh
Lemaa yane atefah
The time needed already
ደስ የምል ጥሩ ሀሳብና ሰውን አንድ የሚያደርግ ነው፣ ነገር ግን ቪዲዮ ለምን መሃል መሃል ላይ ተቆረጠ?
እናም እንኮራብሀለን ዘርህ ይባረክ ንቁ ብር የማያታልልህ ኢትዮፕያዊ ጀግና 💚💛❤✔️
1000 አመት ንገስ
KIHADI ABIY😮👈
ከዚህ ሰውየ በላይ ይሄኛው ጭራቅም ይናገር ነበር ግን ምላስ ሌላ ተግባር ሌላ
ማናችሁንም መስማት አስፈላጊ አደለም
Wawwww
መርቺን ለማ ሁሉ እደንተ ብዪን
Ethiopian cantery Abo Lama discation qulitiy onstliy abiy traniniges
Discation
Where’s the rest of the clip?