I don’t know Ato Berket much and I was never been fun of him, however You Smeneh I gave big love and respect for your braveness!🙏 Ethiopia needs people like you ❤
Semeneh, a fearless, courageous journalist never compromises his principles. He stands up for his principles in spite of the intimidation and threats he faces. He has great confidence in himself, in his ability and experience. He never fawns over anyone to gain advantage or reward. He is an objective and honest journalist who speaks his mind without fear of reprisals. I take my hat off to Semeneh; everyone who has watched his videos does.
th-cam.com/video/FUTMM5R2ri4/w-d-xo.htmlsi=A8e_MTM21Nls60KG
እግረኛው እኔ ያልኩት ብቻ ይሁን አትበል እንጅ አማረኛን እኮ እኔ ብቻ ነኝ አዋቂ አትበል እንጅ
የጠያቂዉ ስነ ልቦና የሞተ ነዉ ስለ አንድ ነገር ከመከራከርህ በፊት በቂ እዉቀት፣ ማስረጃ ፣ስለምትጠይቀዉ ይዘት በደንብ መዘጋጀት ማወቅ አለብህ ባንተ አይነት እኮ ሁሉም ሰዉ ጋዜጠኛ ነዉ ።ተጠያቂዉን ሰዎች ጋር ለማጋጨት ያልተገባ ከክርክሩ ጋር የማይሄድ ሀሳብ ታነሳለህ ይሄ ላንተ ያፋጠጥክ ሊመስልህ ይችላል ግን አደለም ።
አቦ ጠያቂው አይሰማም አስጠላኝ ሁለተኛ ባላየው ደስ ይለኛል።አያስጨርስም
Mistunem endezaw ayascherwsatem
በእውነት ድንቅ ውይይት ነበር ነገር ግን ተክሌ ሰዎች የሚሰማቸውን ወይንም የሚያውቁትን እንዲናገሩ እንጂ አላስፈላጊ ሙግትህ አሰልቺ እንዲሆን ባታደርገው ደስታዬ ነው::
ተክሌ ምንም ሳይዛነፍ ነው የጠየቀው ነገር ግን መፅሐፉ ላይ ያለውንም ነገር ማስረዳት ያልቻላቸው ወይም ያልፈለጋቸው አሉ። በታትኖ የሚገልፅ መፅሐፍ አደለም።
ይሄ ምርጥ ቃለምልልስ ነው ስሜነህ ጀግነሃል የምትለን ነገር አብዛኛውን ባናምንበትም አንተ ያመንክበትን እውነት ከምን ይሉኝ በጸዳ መልኩ መግለጽ ጀግንነት ነው
ጠያቂውም መዝጊያህ ላይ ቀጨም ማድረግህን አድንቀናል
I don’t know Ato Berket much and I was never been fun of him, however
You Smeneh I gave big love and respect for your braveness!🙏
Ethiopia needs people like you ❤
ይገርማል በረከትን የመሰለ ባንዳ ስታመሰግን ምን ያህል የስርአቱ አገልጋይ መሆንህን ያሳያል፤ ስሜነህ በእውነት ወራዳ ነህ ትንሽ ሰው!!
Dedeb neh ewenet selawera new
እውነት ለመናገር ስምኦን ምን አይነት ሰው ነበር ለሚለው አብሮት የሰራ ነው የሚያውቀው እንዴት ከሱ በልጠህ ባንዴ ልትል ቻልክ? በሆይ ሆይ ስም ባንሰጥ መልካም ነው
ስሜ ነህ እዉነት ተባረክ 👍👍👍🙏🙏🙏 ተ/ሀይማኖት ግን ግልፅ ጦርነት አርገህ አደነቆርከን ትንሽ ብትረጋጋስ?
ስሜ ምርጥ ባለሙያ ነህ አድናቂህ ነኝ ስልጣን ላይ እያለማ ማውራት አይደለም ይስግድለታል በዚህ ሰዓት የሱን ባሃርይ ማድነቅ ጀግንነት ነው
መቼም አማራ ትሆናለህ ሌላ ብሄር ያዋረዱትን አያደንቅም
እዉነት የሚናር ሰዉ ሀገራችን ላይ አይወደድም ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ እና እዉነት የሚናገር ሰዉ ነዉ ያነሳቸው ሃሳቦች በሙሉ በጣም ትክክል ናቸው ብየ በግሌ አምናለሁ በተለይ ከፌደራል መንግስት እና ከትግራይ ከልል ጋር በነበረው ጦርነት በወቅቱ ጁንታ በማለት ስደረግ የነበረው ድርግት ጥሩ ያልነበሩ በጣም የሚያስጠላ ተግባር ነበር እኔም ዛሬ ላይ ሳስታዉሰዉ በጣም ያማል በወቅቱ ለማዘን እንኳን ለምን አዘንክ የሚሉ ሰዎች ነበሩ ሰዉ ሆኘ ለሰዉ በማዘኔ ብዙ ነገር ተብያለሁ እኔም ብቻ አልፏል።
እውነት ማለት በግልህ ያመንክበት ነገር ነው ማለት።
ስሜነህ ጎበዝ ሞጋች ጋዜጠኛ ነው ተክሌም እንደዛው ዛሬ ግን ተጠያቂውን አላስጨርስ አልከው ስሜነህ የወደቀን ስው አብሮ አለመደብደቡ ይስከብረዋል ስለነ በረከት ለተናገረው ክብር ይገባሀል በጅምላ ጥላቻ ጥሩ አይደለም ጥሩ ስው ነህ❤
በረከት ትክክል ነህ መልካም ሰው ነው ጀግናም ነው ❤❤❤
እኔ የሚገርመኝ የሰው ነገር ነው። ኢትዮጵያን አሁን ለገባችበት ቀውስ የጀርባ አጥንት ሆኖ ሲያገለግል የነበረን ሰው ጀግና ብሎ ማሞገስ የሰራሃው ስራ አሪፍ ነው ማለት ነው። መጥፎ ስራዎችን አያገባኝም አይመለከተኝም ይልና መልካም ስራዎች ላይ ሲደርስ መላክ ያደርገዋል።እንዲህነው ሚዛናዊነት።፡ታሪኩን እንዲጽፍለት ተከፍሎታል ማለት ነው።
ተባረክ
የኔ ጌታ እኔው ነኝ በረከት ለማለት ትንሽ ነው የቀረህ፡፡ እሱና ባልደረቦቹ ተብትበውት በሄዱት ጦስ አይደለም እንዴ አሁን ላይ እዙሪት ውስጥ ገብተን የምንልወስወስ፡፡ ደግሞ የገረመኝ በረክትን የለካህበት መስፈርት፡፡ ብዙ አንብቤያለው ሀብታም ነኝ ትላለህ እንኳን በደህናው ጊዜ በነበረከት ዘመን ቀናህ፡፡
ጠያቂው በጣም ተራ እና አማተር ነህ… እውነት ሀሳብ በሀሳብ እንጂ እንደ ዝንብ ጣልቃ በመግባት የሚደረግ ውይይት ከንቱ ነው. ስለ ቃለ መጠይቅ ብዙ መማር እንዳለብህ ይሰማኛል
እረ ይሄ ጠያቂ አደለም። ወደል የሀገር ሸክም ነው። በጣም ከርእስ እየወጣ የሚዘል የራሱ አጀንዳ ያለው እባብ ነው።
ጀግና ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ ፣ለእውነት እስከጥግ ድረስ በመራመድህ አደንቅሀለሁ ፣አንተ በድፍረት የፃፍከው አሁን ላይ በብዙ ሰዎች የሚታመንበትን እውነት ነው
እግርኛዉ ለጥያቄ ጠርቶ እራሱ ለማቡራራት የተላላጠ ቀሽም ጋዜጠኛ ሆኖብኛል ስሜነህን ለመጠየቅ ትንሽም ቢሆን እሱን ለማወቅ ከጎደኞቹና ዘመዶቹ በቂ ዝግጅት ያስፈልግህ ነበር
ስሜነህ ትችላለህ🎉🎉
የኔም ሀሳብ ነው። በጣም ነው የተናደድኩት በጠያቂው።
ስሜነህ ባይፈርስ ጀግና እና የሎጂካል ቲንኪንግ ያለው ሰው ነው።❤
የስሜነህ ዓይነት ሰዎች ያብዛልን ተባረክ ጀግንነት ማለት ሠው መግደል ሳይሆን ለእውነት መጋፈጥና መኖር ነው ። ጠያቂው ግን በጥላቻ የተሞላ ነው
ስሜነህ ወርቃማው ምርጥ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅ❤🎉 እግረኛው ጋዜጠኛ ተብዬ ግን ሰው ያመነበትን ሲያደንቅ በቅጡ አድናቆትን ሰምቶ እንደመጠየቅ ለዓሉታዊነት ተራ ወሬ ምን ያንቀዠቅዠዋል ?
This interview shows us who was s imeneh thank you Teklehamanot
ኢትዮጵያ ትናንሽ ሰዎች የሚመራት መሆናቸወን ይህ ሰዉ ራሱ ማሳያ ነዉ። 'ታዋቂ' ግን ትንሽ የተዘባረቀበት ጋዜጠኛ ነዉ።
ልዩ ሰው ስሜነህ በጣም ጎበዝ እዚህ አገረ ጎበዝን ማድነቅ ማዋረድ መግደል የተዘራብን በሽታነው ደሀም የሆነው አስተሳሰብ በሽታ ነው የህ ሰው የበረከተን መጽሐፍ ያንብብ ???
ጌቾ ምርጥ ነው በረከት ምርጥ ነው ጀዌ ምርጥ ነው። አይ ስሜ ቀልደኛ ነሽ ልደቱስ ብርሀኑስ ዩሐንስስ ኦፓርቱኒስት ሆዳም አጉል ብልጥ ....
ጠያቂው የመንደር ወሬ እንጅ እንደዚህ አይነት የበሰል ጋዘጠኛን መጠየቅ እንደማይችል በዚህ ቃለ ምልልስ ይታያል :: እግረኛው እራስህን አብቃ ብዙ ይቀርሃል
መጠየቅ እችላለው እስካለ የፈለገውን ይጠይቀው ስሜነህ በመጠየቁ መሰለኝ ክብር ያገኘው
በትክክል!!
ባትወደው እዚህ መጥተክ ባላዳመጥክ
በጣም ይቀረዋል
ይሄንን መጽሐፍ በዚሁ መድረክ አስነበብከን ተክልዬ እናመሰግናለን።
ተክልዬ ግን ለጭንቅላቱም ክራንች ያስፈልገዋል ባይ ነኝ ምን ትላለህ
እጅግ በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ቃለ መጠይቅ ነው፤በርታ!
ስሜነህ ሪስክ መውሰድ የማይፈልግ ብዙ የሚፈራ ሰው ነው
የምን ሪስክ? ሪስክ ዝም ብሎ አይወሰድም
@BABR7826 ማለት የመጣው ይምጣ ብሎ እውነትን የሚጋፈጥ ሰው አይደለም…ለዚ ነው ብዙ ሰው ካገር ውጪ ያሉ ሚዲያዎችን የሚመርጠው በነፃነት ከመንግስት ጋር ሳይመቻመቹ መተቸት ካለበት ስለሚተቹ
ደሞኮ እኔ ደፋር ነኝ እያለ ሌሎቹን ይተቻል
@@MikiasTadesseWergna nehe kezi belaye endete yetech EJGE BETAME gobezena defare gazetegna lelawe demo TAMAGNE NWE
Semeneh such an excellent personality. Thank you
ስሜነህ በጋዜጠኝነት ካባ ሥር የተደበቀ የአናሳውና አፋኙ ሕወሃት አገልጋይና ናፋቂ ነው።በደንብ ተጋልጠሃል።
የሚረባ ሰው አይደለም
100% ትክክል
Weregnoch hasabun yetenagerew bi weyane gize lay hono aydelem antena meselochihu betchuh madbet tekemitachihu shiro kekilu lela madereg atichilum
ለካ ይሄ ልጅ ዝም ብሎ ነገር ነው! አሁን ሚዛናዊ ነኝ የሚል ሰው ለበረከት...ለአማራ ጠላት ይሟገታል? በጣም ያሳዝናል።
Amhara hates everyone, for no good reason
ክብር ለሰሜንም 👍🏽🙏🏾♥️👌🏾
ከፈለክ 👉 ነች 🎉 😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍 አበቃቃ ። የምን ጭቅጭቅ ?🙄🤣🤣
"ሁላችንም በየጎራች ስለምናስብ" ስሜንህ በርታ
ሁለት የማትጠገቡ ጀግናዎች ሙግታችሁ ሲጣፍጥ ስሜነህ ብዙ አልልህም ፈጣሪ ይጠብቅህ ተክልዬ ዛሬ አናደድከኝ እንደዛም ሆኖ አድናቂህ ነኝ ብዙ ተባዙ ብያለሁ ❤❤❤❤❤
በረከት ስምዖንን በተመለከተ የተገለፀው ስም ነህ ባያፈርስ ከጋዜጠኛነት ሞያው ይልቅ የጠጅ ቤት አዝማሪ ጠጪውን ለማስደሰት እንደሚታትር አጫዋች ሆኖ አግኝቼዋለሁ። ሃሣቡን በነፃነት የመግለፅ መብቱን ባከብርለትም በረከትን በዚህ መልኩ መግለፅ የህወሃትን አገዛዝ የመንፈስ አባዜ ተጠናውቶት አይቸዋለሁ። መድረክ ባገኝና ብሞግተው ደስ ይለኛል።
ለአለማዊ ሰው የቅድስና ማዕረግ መስጠት ክርስትያናዊም አይደለም። ምስጋናና አክብሮት መሰንቆ ተለማምዶ በግል ያመስግናቸው። የተወጋሁት እኔ አውቀዋለሁ።
Thanks ! Yeglun teqmatekem ybreketn #hatyat lmdemses nw😂
ነገረህ እኮ የማውቀውን ነው አለ አንተ ደግሞ የምታውቀውን በመፀሀፍ ፃፍ አንተ ስትሰርቅ ወይም አገር ለማጥፍት ደርሶብህ ከገረፈህ በረከት ትክክል ነው ለዚያ ነው አገር ለ27አመት በሰላም እና በጥጋብ ያኖረው
የበላ ውሻ ባለቤቱ ከምንም ጠላት ከመሰለውም ካልመሰለውም ለመከላከል እንደሚጮህ ይህም ሰው ይህ ነው
ስሜነህ ባይፈርስ ሀገራችንን ዛሬ ለደረሰችበት የሕወሓት ጉዲፈቻ ልጆችን እንቅብ አመቻችቶ አስፈልፍሎ ብርቅዬ ሀገራችንን የገሐነም ምድርነት ያበቃ የመርዝ ብልቃጥ እና ሀገርቱን ለሰቆቃ ያበቃት ማነው ? መነሳት ብችልና ለገሠ/መለስ ዘናዊ ብሰማህ ምን ይልህ እንደሆን ? ባወክለን እራሱ የመርዝ ብልቃቱ የስሞኦን ልጅ ብሰማህ ምን ይልህ እንደሆን ገምት 😮
ስሜነህ የእውነት ሰው 👌👌👌👌
በረከት አማራ ክልል በጅት ለትግራይ ክልል ሲስጥ አማራክልል በደህነት ሲማቅቅ ንብረቱ ሲዘረፈ ልጆቹ ሲስደድ የትነበረ አንተ ለርስህ የጠቀመክ ነገረ ይኖራ ስለ አማራክልል የአማራ ህዝብ ይናገረ
የአማራ ህዝብ በንቃቱም ሆነ በአቋሙ ወላዋይ ስለሆነ ነው። ዛሬ የገባበት ቅርቃር ውስጥ ገብቶ የሚዳክረው። የአማራ ህዝብ የሰራለትን እንኳን ለይቶ እንዳያውቅ በልሂቃኑ ዥዋዥዌ ላይ ተቀምጦ የዞረበት ህዝብ ነው። በሂደት ግን ሳይወድ በግዱ ከገሀዱ እውነት ጋር እየተፋጠጠ የእነበረከት እውነተኛነት እየተገለፀለት ይቆጭና ይናፍቃቸው ጀምሯል። የአማራ ህዝብ ውድ ልጆቹን በገዛ እጁ ካጣ ሰነበተ በፍቅርና መደመር ጀልባ ላይ ተሳፍሮ የለኮሳትት እሳት ዋጋ ታስከፍለው ዘንድ ሆነ።
እሰይ😂
የጎንደር ሰው እንዳይሰማህ ስለበረከት ስታወራ
መንግስቱ ሀ/ይለማርያም እንኳን ይወደስ የለ እንዴ
Gondere only love people when they die, they hate everyone who is alive including them self
ሀሜት @ its best. ቱሪናፋ!! አባቱ ግን ታይቷቸዋል፡፡ “ስም ይሆነኝ ነበር ባይፈርስ” ነው ነገሩ፡፡
ዋውውውው ጀዋርን የገለፅክበት መንገድ 100% ትክክል ነው.
ስሜነህ አፋጣጩ ተፋጠጠ ፣ መልስ መመለስ አቅቶት ሲንተባተብ ማየት ያስገርማል ። ለጌታም ጌታ አለው ይባል የለ ። የቀድሞ ሥርዓት ናፋቂነቱም ያሳብቅበታል ።
በእግርክ ነው እንዴ የምታዳምጠው ተክሌ ብቃት የለውም
እረ ደንቆሮማ ጠያቂው ነው
ስሜነህ ነው የሚንተባተበው መገምገም ካልቻልን ባንፅፍ
ፈታላ በአጎረሰህ ልክ ለፈለፍክለት። በረከት ለአማራ ህዝብ ስቃይ የራሱን አስተዋፅኦ ያደረገ ክፉ ሰው ነው።
ተክልየ እግዚአብሔር ይባርክህ ፡፡ ጀግና ነህ በርታ .... ተጣያቂውም ቢሆን ጥሩ ነው የተጠራበትን ጉዳይ መሰረት አድርጎ ለመመለስ የሄደበት መንገድም መልካም ነው፡፡ግን ግን ትንሽ በጠበቅሁት መንገድ አላገኘሁትም፡፡ስሜት በተቀላቀለበት መንገድ " እኔ ምን አገባኝ ... አይመለከተኝም " የሚሉ መልሶች የሚጠበቁ አልነበሩም፡፡ ክበዶኛል ከሆነ ማለፍ ይችል ነበር ፡፡ ለማንኛውም ተክሌ በርታልኝ የኔ ወንድም ፡፡ በል እንግዲህ በለቃልኪ ... ዝጋልኝ ተክልየ።
ስሜነህ ባይፈርስ ጥብቅና የቆምከው አገር እና ትውልድ ለገደሉ ደናቁርት የግል ህይወታቸውን በህዝብ ጫንቃ ላመቻቹ ነው
እምት ገርሞኮ ነዉ በረከት ከነበረ ወይም ኢህአዴግ ከሆነ ችግራቹ ለምን ያ ነፃ ወጣን ብላቹ እልል ስትሉ ነበር። ዉግያም አወጃቹ ከዛስ የሰዉ ሀገርአፍርሳቹ በተገላቢጦሽ ደግሞ በተራዉ አፈረሳቹ። እናንተኮ ምክንያት የሌላቹና የማንነት ችግር ያለባቹ ቅናት ብቻ። መቸም ስልጣን አትዩዙም።
ጭፍን
@@Asgodommenges-jh3co
ልታስብ የምትችለው ባንተ ትንሽ አይምሮ ልክ ነው። አገር እና ህዝብ እያጨደ ያለው መከራ ህውሓት በድንቁርና ላይ ተመስርቶ ለ27 አምስት የዘራውን ነው። ብልፅግና ማለት በህዋሀት ተየቀፈቀፈ የበሰበሰ እንቁላል ነው (ብልፅግና= ኢሀድግ - ህወሓት) ይሄንን የ1ኛ ክፍል ሂሳብ ስሌት ሳይገባህ ነው አስተያየት ለመስጠት የቸኮልከው ማፈሪያ አጋሜ!!
Woregnawoch
ስሜነህ የእውነት ሰው ነው!
ምን ማለት እኔ አያገባኝም ማለት??ብልጥ ሆንክብኝ😅😅😅😅
ስሜነህ በዚህ ልክ ትወርዳለህ ብየ አላስብም ነበር በረከት መመዘን ያለበት ከፖለቲካው አንፃር እንጂ ከአባትነቱና ከማህበራዊ ህይወቱ አንፃር አይደለም ሌሎችም እንደዚያ ናቸው ለምሳሌ አቶ አስመላሽ(አባይ ነብሶ) ለእኛ ለሙያተኞች በጣም ደግ ለጋስ ሩህሩህ ተጫዋች ሰው ነበሩ የፖለቲካ ህይወታቸውን ግን ሁሉም ያውቀዋል::
"ያልሞተ ሰው አላደንቅም" ስሜነህ በጣም ተስፋ ቆረጥኩ
ሁለት ደረቆች ጠያቂውም መላሹም የዋዛ አይደሉም ለማንኛውም ስለ በረከት ጥሩ ጎን ስላሳወከን እናመሰግናለን
በረከት ማለት እኮ እቤተሰቦቸ አሁን ላሉበት የተዘበራረቀ ህይወት የዳረጋቸዉ ገዳይ ሰዉ ነዉ ስሙን ባታነሱብኛ 😢
ይህ ነው ኢንተርሺው የረካሁበት ስለስሜነህ ጉብዝና ብናቅም ብዙ ልንልበት የምንችል አጀንዳም ያገኘንበተ ከዚህ በላይ መጽሐፉን በጥልቀት ማንበብ እንዳለብን የሚያስገድድ ነው ጠያቂም ተጠያቂም አግዚአብሔር ይስጥልን
አቶ በረከት በትግል ወቅት የነበረውን ለህዝብ እሞታለሁ የሚለውን እውነተኛ ታማኝነት ጠብቆ እስሚታሰር ድረስ በፅናት የታገለ ጠንካራ መሪያችን ነበር። ባለቤቱም አስፋሽ ከልጅነት እድሜዋ ጀምሮ የህዝብ ስቃይ ይቁም ብላ የታገለች ለሁላችንም አርእያ ጠንካራ ሴት ናት ። በተለይም ለሰው ልጅ ያላት ክብር ቅንነት እዛኝነት ከእርስዋ ይልቅ ለታጋዬች የምትለውን በዚያ የልጅነት እድሜ አረሳውም። ረጅም እድሜ ከሁሉም ቤተስቦችዋ ጋር እመኛለሁ።
ስሜነህ ባይፈርስ ምርጥ ጋዜጠኛና በጣም ደፋር አንበሳ ጋዜጠኛ በጣም አድናቂህ ነኝ
አትጭበርበሩ ደፋር የሆነው ተፈቅዶለት ነው።
ትንሽ ጭንቅላትን ማሰራት ያስፈልጋል😭💔
Betame jegena new
መሀይም ካድሬ ነዉ እንጂ: ለሆዱ ያደረ
ስሜነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ዎንድሜ ለዎደቀ እንጨት ምሳር ይበዛበታል ይባላል አንተ ግን እዉነታዉን እና የምታምንበትን ነዉ የመሰከርከዉ ነፋስ በነፈሰበት አልነፈስክም ከእዚህ በፊትም ስለአቶ ልደቱ የሰጠኸዉን ያመንክበትን ነዉ የተናገርከው አንተነህ ባመንክበት የምትቆም ።
በረከት እና ጀዋር ሴሜነህን ከከቡት ሀብታሞች አንዱ ነዉ
ምን አይነት ጠያቂ ነህ? ለጠየከው ጥያቄ መልስ እንዲሰጥህ ፈልገህ አስር ግዜ ጣልቃ እየገባህ አታቋርጠው!!! አንተ የፈለግከውን መልስ እንዲሰጥህ አታስገድደው !!!
ስሜነህ በዚህ መፀሀፍ ትልቅ ነጥብ ጥለሀል።
ለአለፈው ስረዓት ጥልቅ ፍቅር እንዳለህ ድምፀትህ ያሳያል። እኔ የማውቀውን ነው የምፅፈው ማለትህ አንተ የነበርክበት ኮምንኬሽን ፅህፈት ቤት የኢትዬጵያን ህዝብ አይወክልም። ኢህዴግ ከአሳካው የልማታዊ ጋዜጠኛ ማሳያ ነህ በአጭሩ። አሁን አንተ በረከትን አሞግሰህ ታዬን መራራ እውነትን መተቸትህ ይደንቃል። በረከት ኤርትራዊ ሆኖ ለአማራ የታገለ እናም ኢትዬጵያን በዘር በጣጥሶ ኤርትራን ያዋለደ ነው። ድንቁርናህ ቃሊቲ ተወልደህ ድህነትህን ስታላቅቅ ገና ኢንተሪቪህን ስትጀምር ሀብታም ነኝ ቤት አለኝ፣ መኪና አለኝ ብለህ ትጀምራለህ። ተምረው ማስተርስ ስርተው ያንተ ዘመን የአ አ ልጅ ኮንዲምንየም የለውም ። አንተ ካድሬ ሆነህ አገኘህ እናም ታበይክበት። ዶሮ ብታልም ጥሬዋን ይባል የለ ይሁን። ይዘትህ ግን ሽታው ሌላ ነው ለሱም ጊዜ ፣ እውነት ይዳኛሀል።
ለካ ውስጥህ አጭበርባሪ ነው ጥያቄዎችን ምን ያህል እንደምትሸሽ አየንህ አንተ ስትጠይቅ ግን ሌላ ነው የምትገርም ነህ
በጣም ጥፋተኛ ነው ስሜነህ ስለ አሁኗ ኢትዮጵያ የብርሀን የብልፅግና ዘመን መፃፍ ነበረብህ 😂😂
አቶ ስሜነህ ጁሃርን ስታሞግስ አዝናለሁ ደም አፋሳሽነቱን ከጠላት ጋር ቆሞ ኢትዮጵያን የሚያደማ
ስለ አለቃህ በረከት ደግነቱን ስለማላውቅ አንድም አልልም
hahaha ...
ጅዋርን ያደነቀበት ምክንያት በሀሳብ ሳይሆን በግል ግንኝነት ነው 🤔
@@negabe7417 hahahaha
ጀዋር ደም አፍሶ አያውቅም።
ደፋር ትክክለኛ የጋዜጠኝነት ስነምግባርን የምታሟላ እውነትና እውነትን የምትመሰክር በጣም ነው የማደንቅህ የማከብርህ ❤❤
ተባረክ !
ሰምህ ማንነትህን የናገራል በረከት ይላል እንዴ የሄንን የአማራ ከንሰር የነበረ ሰውየ
በጧም ባለጌ ነው
ቆንጆ ውይይት ነበር ።እናመሰግናለን 🙏
ስሜነህ በጣም አስደናቂ እና በጣም አቅም ያለው እዉነተኛ ሰዉ ነህ 😍😍
Semeneh you are a hero keep it up this media never deserve you but we would like to thank youfor your honesty and hard work 🫡🙏
በረከት ከፖለቲከኛነቱ ባሻገር ጎበዝ አንባቢ እና ጸሀፊ ነው። ለዚህም ስለ ኢትዮጵያ የጻፈውን መጽሀፍ ማንበብ ብቻ በቂ ነው።
አመሰግናለሁ እግረኛው የሚፈራውንና እና የሚያላግጥበትን የሚሰጋውን እና የሚንቀውን አሳያየኸኝ
"ስሜነህ ባይፈርስ" ወደ "ስሜነህ ፈረሰ " የተቀየረ ይመስላል። ስሜነህ የመርህ አልባ ጋዜጠኝነት መገለጫ ሆኖ አየሁት። ያሳፍራል። የስርአቱ ቁንጮ የነበረን ሰው አቶ በረከትን ኗዚህ ልክ ማንቆለጳጰስ ህሊና የምጥ ጥግ ነው።
ጃዋርንም ጨመረው 😂
Semeneh, a fearless, courageous journalist never compromises his principles. He stands up for his principles in spite of the intimidation and threats he faces. He has great confidence in himself, in his ability and experience. He never fawns over anyone to gain advantage or reward. He is an objective and honest journalist who speaks his mind without fear of reprisals.
I take my hat off to Semeneh; everyone who has watched his videos does.
ስሞነህ ለህዝብ የምትሰራ ይመስለኝ ነበር አሁን ለማ እንደምትሰራ ግልፅ ሆኖልኛል!!!
ስሜነህ የምር እምትለይ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ወደፊት ካንተ ከዚ በላይ ብዙ እንድጠብቅህ ነው ያደረከኝ በዚ ውይይት !
ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ አስተዋይ እና የጋዜጠኝነትን መርህ የጠበቀ ጋዜጠኛ ነው::እንዳንተ እና ያዬሰው ሽመልስ አይነቶችን ያብዛልን!!!
simeneh is a gifted journalist
ሆዳም ካድሬ ነዉ እንጂ
በበላበት የሚጮህ ልክ የውሻነት ባሕሪ ያለን በማወቅም ይሁን ባለማውምቅ እየበዛን ነው ።ነገር ግን King Crime ማለት የሰው ልጅን መግደል ነው ነብስ እጁ ላይ ያለበትን ማሞገስ ሁለት ሀጢያት ነው ።
Seme adnakeh ngy gobez gazetegya❤❤❤❤
እጅግ በጣም ግትርና ትምክህተኛ ሰው ነው ለካ ስንሰማው የቆየነው ጋዜጠኛ ስሜነህ:: በጣም ጭፍንና ገለጻ የማያውቅ ሰው ነው
I just subscribed your channel, I couldnt find it earlier. Following!
ጠያቂውና ተጠያቂው በአቅም አይመጣጠኑም። ጠያቂው ብቻውን ለማውራት ለምን ይጋብዛል።
ሰላም ተ/ሀይማኖት የኔ አስተያየት እንደ ጋዜጠኛ ጠያቂ ነህ እንደገናም አዳማጭ መሆን አለብህ ምንድነው ሙግት አደረከው አሁን አሁን ያመጣኸውን ባህሪ አስተካክል
ተክለኃይማኖት አዳነ እና ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ ያደረጋችሁትን ቃለምልልስ ደስ እያለኝ ነው የተከታተልሁት እናም ሁለታችሁንም ሳላደንቅ አላልፍም።
Yes!!
ትክክል ነህ ግን ሰሜነህ ትንሺ ተናዱአል ( He got offended) ምክንያቱም ማንም ሰዉ እደዚህ አይነት ጥያቄ ጠይቆት ሰለማያቅ.
@@GenetAbate-ed7gh ሰዋዊ ባህሪ ስለሆነ ሁሉንም ጥያቄ ደስ ብሎት አይመልስም እንዲያውም ጠጠር ያሉትን ከመጽሀፉ ላይ የሉም፣ የግድ መመለስ አይጠበቅብኝም፣ ወዘተ,...እያለ የተዋቸው ብዙ ናቸው ተክለሀይማኖትም ቢሆን ሀሳብን ያለማስጨረስ እና እሱ ወደሚፈልገው አቅጣጫ የመሳብ ጫና ያሳይ ነበር ነገርግን ፍትህ ያቸው አፍጣጩን ጠያቂ ሲፋጠጥ ማየት ደስ ይል ነበር ሁለቱም ከተወያዩበት ፍሬ ነገር በተጨማሪ ለማለት ነው
በጣም ጥሩ የሀሳቦች ፍጭት የተካሄደበት ውይይት ነው...ተክልዬ ግን ጥሩ ሞግተከዋል ሌላ ጠያቂ ቢሆን እንዲህ አይጠይቀውም! ጠያቂውን ምትኮንኑ ግን እሱ እንደዚህ ባይጠይቅ ጥሩ መልእክት አናገኝም ነበር...በርቱ ሁለታችሁም
ስሜነህ የሚለው እንደኔ ያልገባው😮 የመጨረሻ ግራ የሆነ ነገር🤔
ሰሜነህ ባይተወኝን በጣአም የማከብረው ምንም የማይወጣለት ከውጪሀገራት ከሰለጠኑት ሀገራት እኩል የማየው የህገሬ እንቁ ጋዜጠኛ ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም መጠየቅ የፈለገውን በሃላፊነቱ ይጠይቃል ሲጠይቅ ደሞ ሰዎች ቢጠይቅልኝ ብለው የሚመኙትን ይጠይቃል ጥያቄው አንጀት አርስ ነው እኔ ባለውበት ሀገር በአደጉት ሀገር እንደሚ ጠይቁት በኮፊደንስ ይጠይቃል ላከብረው ሊከበር የሚገባው በዘረኝነት ቅርቃር ያልተቀረቀረ እንቁ ጋዜጠኛ ነው እናከብርሃለን በርታ ❤❤
Banda!!! Good job, Teklehaymanot…
Metam des yemil ena yemiyahuaga interview neber I respect you guys🙏🙏
እኔ በማውቃቸው አውድ ነው ብሎ መጸሐፍን ሚያክል ነገር መቸክቸክ ከባድ ነው ። ሁሉም ነገር በሕይወት መጀመሪያ፣መሐል፣መጨረሻ አለው መጽሐፍትም እንዲሁ ስለዚህ ሥንጽፍ ምናለ General knowledge ተጠቅመን የመጨረሻው መጨረሻን ብንጽፍ የቢሮ ወይም የርራቦታን አውድ ተጠቅሜ ነው ማለት ቁንጽል ነው እንደኔ በቁንጽል knowledge ስለዛነገር መጣፍ ስንኩል መጽሐፍ ነው ሌላም ያሰናክላል ።እንጠንቀቅ ግን ፃፉ ብሎም ያስገደደን አይኖርም ፣የለም።
ይመችህ ስሜ፣ ቅዱስ የሚለው ቃል የግዕዝ ቃል ሲሆን ትርጉሙ የተለየ ማለት ነው … ሌላው ትርጉም (አምላክ ይመስገን ይባረክ ማለት ነው ) እናም በመጀምሪያው ትርጉም መጠቅም ይቻላል ::
ስለመባረራቸው አላውቅም የምለው ቃል ተመቸን !!😍❤❤😍😘
Wow ur the best Kormalist I have ever seen
ተክለሀይማኖት እባላለሁ❤❤❤እግረኛው ሚዲያ❤❤❤
ስሜነህ በዚህ ልክ የበረከት አምላኪ መሆንህን አላውቅም ነበር በጣም በጣም አዝናለሁ ለአማራ ሕዝብ ቋሚ ጠላት ነህ ማለት ነዉ😢
ተክለሀይማኖት ጎበዝ ጠያቂና ጠቅላላ ህውቀት ያለህ ሰው ነህ በርታ!! ምንም ያህል ተጠያቂው በመናደድና ጥያቄዎችህን በማድበስበስ ቢያልፍም ትግህስትህን ላደንቅ እፈልጋለው!!
ሰሜነህ ስሙ ጠፍቶህ ነው በብዙ ብቃት ያለውና በራሱ የሚተማመን ኢትዬጲያ ከላት ጋዜጠኛ መካከል ነዉ። ተክለሃይማኖትም አቅም ካላቸው የሚመደብ ነው።
@ እኔ ከስሙ ምን አለኝ
እዝያ ሰፋር በአንድ ላይ ይቃወማሉ በአንድ ላይ ይቃወማሉ ምንም መረጃ ሳይኖር አንድ ሰው ያስባል ሁሉም ለክፉ ይተባበራል እህል ከአሜሪካ እየተለማና እየበላ እየታከሙ አማራ እና ትግሬ መወጋት መግደል ጀግና በእርሻ ላይ ጀግና እንሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌲🌲🌲🌳🌳🌳ስሜነህ 🙏🙏🙏🙏እውነት አርነት ያወጣል እራስህን ሆነ ማሰብ ጀግና ነህ ይህ የሐይማኖት እና የብሔር ፅንፈኛ መርዙን ወስጥ ተሸሽጎ ነው 🦵🦵🦵እግረኛው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ስሜነህ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነዉ እግረኛዉ ገና ገና ይቀርሀል
Thank you Simeneh!!
ከ
መጽሀፉን እንዳትገዙት
ጋዜጠኝ ነት እና ካድሬነት ሲምታታብህ እንዲህ ነው
ስሜነህ ከመንግስት ጋዜጠኝነት ወጥቶ የግል ሚዲያ ቢቀጠር ይህን ወኔ አያሳየንም እኔ ስሜነህንነና ስዩም ተመሳሳይ ናቸው
ጀግና ጠያቂ ነህ ቀጥልበት ወንድሜ
ስሜነህን የማናውቀው ዛሬ አወቅነው ሆድአደር ነው ለካ
ስሜነህ ለህሊናህ እና ለእዉነትህ ታማኝ ነህ። እግዚአብሄር ይባርክህ!!የሞራል ሰዉ ሰዉ ህሊናዉን ሸጦ በሚገላባበጥበት ዘመን እንደዚህ አይነት ሰዎችም አሉ። የሟያ ብስለት እንዳለ ሆኖ።
ለበረከት ሰምዖን እንዲህ ጥብቅና መቆም የጤንነት አይመስለኝም ወይ በልፃጊ ጋዜጠኛ🤭