ችግሮቻችን የምንፈታበት ወሳኝ ቀመር The Best Formula to Solve Our Problems

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 33

  • @Jossiab457
    @Jossiab457 8 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ጥበብ በተሞላው መንገድ ነው ያስተማርከው:- ይህንንም ጥበብ ያገኘኸው የጥበቡ ባለቤት የመፅሀፍ ቅዱስ ደራሲው መንፈስ ቅዱስ ነው!
    እግዚእብሔር በፈለገው ሰው መልእክቱን ያስተላልፋን ለዚህም አንተን ተጠቅሞብሃል::
    ከመፅሀፍ ቅዱስ የሚገኝ ጥበብ የትኛው ዘመን ላይ የማይሻር ነው :-
    ስለዚህ ከምንጩ እየቀዳህ እንደዚህ ያለውን ንፁህ ትምህርት ወደ ዓለም ሁሉላይ አፍስሰው የተጠማ ሊጠጣው ስለሚችል::
    ፍልስፍና ብቻውን ህይወት አይሆንም
    ህይወት የሚሆነው ከህይወት መፅሀፍ ሲወሰድ ነው!
    እንደ ኢያሱ አንተም በርታ! ወደፊትም በርታ!

    • @BRAb
      @BRAb 7 หลายเดือนก่อน

      ጥበበኛ ሰው እናመሰግናለን ❤

  • @medhinaemiro1047
    @medhinaemiro1047 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አስገራሚ እዉነቱን ተረዳን።👏👏🙏

  • @temesgenalemye4100
    @temesgenalemye4100 3 วันที่ผ่านมา

    የእውነት እጅግ የህይውት አስተማሪ ነህ፣ አመሰግንሃለሁ። ህይወቴ መስመር መያዝ ጀምሯል፣ ወደፊት👉👉!!

  • @tesfayesiyamregn6912
    @tesfayesiyamregn6912 หลายเดือนก่อน

    መፅሐፍ ቅዱስም ምን እንደምትሰሙ ምረጡ ይላል

  • @woynimokonen352
    @woynimokonen352 8 หลายเดือนก่อน +1

    የዛሬውን ትምህርት ሁለት ጊዜ ሰማሁት የአሁኑ ሁኔታየ ነው ደጋግሜ እሰማዋለሁ በደንብ ውስጤ እስኪገባ እናመሰግናለን ዶክተርየ

  • @jerryas6825
    @jerryas6825 8 หลายเดือนก่อน +1

    Lakeya tmhrtochih betam new des yemilut ❤❤❤❤❤

  • @nweinnovation
    @nweinnovation 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @rozamesfen290
    @rozamesfen290 8 หลายเดือนก่อน

    I am Eyasu I can do anything!!!

  • @meronshume3150
    @meronshume3150 8 หลายเดือนก่อน

    Tebarek ❤

  • @tensayshebru-rm5ho
    @tensayshebru-rm5ho 7 หลายเดือนก่อน

    ዶክተርዬ የድምፅ ጥራት ብቻ ይጎልካል ባክ ባክ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉

  • @Steven.24
    @Steven.24 6 หลายเดือนก่อน

    wow🙌

  • @tesfayesiyamregn6912
    @tesfayesiyamregn6912 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 6 หลายเดือนก่อน

    የአሰብኩበተወ ቦታ ሰወደርስ ስሜት ማምጣት እንዴት ደስ እንደሜል
    እኮ ……………… ዶር እናመሰግናለን

  • @mulugetadamteyegezawdamte4596
    @mulugetadamteyegezawdamte4596 17 วันที่ผ่านมา

    Thanks Doc

  • @tsedaytube
    @tsedaytube 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ዛሬ በደንብ እየሳኩኝ ነው የተማርኩት ❤❤❤ በጣም ነው የምወድህ ብሮ ከልብህ እንደሆነ ያስታውቃል እኛ እንድንቀየር ያለክ ጥረት እና ደሞ ከትምህቶችክ አንዱን ተግብሬው ተጠቅሜበታለሁ የዛሬ ደሞ መቼም አረሳውም አመሰግናለሁ

  • @tensayshebru-rm5ho
    @tensayshebru-rm5ho 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተርዬ ትንሽ የድምፅ ጥራት ብቻ ነው በተረፈ እንድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @yididateak-gj1zx
    @yididateak-gj1zx 8 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም እመሰግናለው ምርጥ ትምህርት ነው ፈጣሪ ይባርክህ

  • @user-ru8bb4pm5o
    @user-ru8bb4pm5o 8 หลายเดือนก่อน

    Memere dryeee keberlen she amete nurelggg❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YayoEntertainment
    @YayoEntertainment 8 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏👍

  • @eyobfisshaye9786
    @eyobfisshaye9786 8 หลายเดือนก่อน

    Amazing idea💯 and I will do it 💯

  • @selams4468
    @selams4468 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you 🙏

  • @legessebegashaw1101
    @legessebegashaw1101 8 หลายเดือนก่อน

    Tnx

  • @rozamesfen290
    @rozamesfen290 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you. Good job!

  • @teshalefekadu6130
    @teshalefekadu6130 8 หลายเดือนก่อน

    Wonderful have nice day thanks

  • @Truth-iz6hn
    @Truth-iz6hn 8 หลายเดือนก่อน

    Thank You very much. Jericho is mine❤

  • @asnakechkebede7122
    @asnakechkebede7122 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 8 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏

  • @user-uz2ck9zw9j
    @user-uz2ck9zw9j 8 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር አግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j 5 หลายเดือนก่อน

    ወንድም ጥሩ አልክ አንድ ነገር ግን ሣትክ እያሡ የተመካበት አምላክና ጌታ ነዉ ማለቴ እምነት ያድናል ሃይማኖት አላልኩም ሠማክ ያለአዶናይ ፈቃድ በራሥህ እንቀፋት የሚደፋክ ነህ ገባክ የጌታን ቃል ለፍልሥፍናከ አትጠቀም ጌታ ያግኝክ ጥሩ እዉቀት ተንኮል ምክር

  • @AsnaMiny
    @AsnaMiny 8 หลายเดือนก่อน

    Enamesegenalen

  • @NaodMulugeta-tj9fs
    @NaodMulugeta-tj9fs 8 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏👏👏👏

  • @user-pn7po7cw6t
    @user-pn7po7cw6t 8 หลายเดือนก่อน

    እያመመው መጣ አለ ዘፋኙ ። አመሰግናለሁ !!!