ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ምቀኝነት ተፈጥሯዊ ባህሪ ነው። በህብረት የሚኖሩ እስሳትም በሙሉ ይህ ባህሪ አለባቸው። ሀበሻ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ጋ አለ። የአደጉት አገር ላይ መረዳት እስከሚከብደን በጣም ውስብስብ የሆነ ምቀኝነት አለ። ምቀኝነት የሚመጣው እኛ መሆን ፈልገን አቅም አንሶን ሌላው ሰው ሁኖት ስናይ እራስን ለመከላከል አእምሮ የሚፈጥረው ስሜት ነው። መካድ አያስፈልግም ሁሉም ሰው አለበት መጠኑ ቢለያይም። ቁም ነገሩ ይህንን ስሜት ወደ ስራ መቀየሩ ላይ ነው ። እኛ እርስበራሳችን በደንብ ስለምንተዋወቅ የእኛ የባሰ ይመስለናል። በእኔ እይታ በአለም ትልቅ የቅናት መንፈስ ያለበት አረብ አገሮች ሲሆን እነሱን ተከትሎ ወደ መካከለኛው ምስራቅ ሀገራት በጣም አጣዳፊ ለህይወት የሚያሰጋ ቅናት አለ። በጥናት ደረጃ material መሰረት ያደረገ ካልቸር ያላቸው ሀገሮች ፣ የሀብት ልዩነት የሰፋበት አካባቢወች እና የውድድር መንፈስ በተሰራፋበት ማህበረሰቡ እራሱ ለመከላከል የሚጠቀምበት አስተሳሰብ ነው ቅናት። አንተ መስራት ካልቻልክ እራስህን ትወቅሳለህ አልይ የሰራውን ሰው ታናንቃለህ። አእምሮ እንዲህ ነው የሚሰራው። ወጥረህ ስራ ። ስትወጥር አእምሮህም ፀጥ ይላል። የሁላችንም ተፈጥሮ ከምቀኝነት የራቀ አይደለም በስራ ነው የምንቀይረው።
Yn mar yechi lij temechngalech❤
😄 this is so humorous discussion😄
💯💯👌
ትክክል ምቀኝነት መጥፎ በሽተኛ ነው
You guys made me laugh 😅
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ😍😍😍😍
ayasdestegnm
man keep it up we are all ears
Dava lijtewa bezu metawerew nager gera behunm and and bota lay gn ewnte alate antem gabetuhal beya asebalew lelam show aserat ba lela topic esh
disease ያለቺው የ science ቃል ግንንን!?
ይቺ የእብድ ፈስ አሮጌ ማንቆርቆሪያ ነገር❤
endante aynetu new mekegna🤣🤣🤣🤣
Why????
First you have to define what is Envy and Jelousy …you are mixing this 2 up. When you talk and discuss come up with some research and knowledge. Poverty can be a source of Jelousy which is a good point!
ምቀኝነት ተፈጥሯዊ ባህሪ ነው። በህብረት የሚኖሩ እስሳትም በሙሉ ይህ ባህሪ አለባቸው። ሀበሻ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ጋ አለ። የአደጉት አገር ላይ መረዳት እስከሚከብደን በጣም ውስብስብ የሆነ ምቀኝነት አለ። ምቀኝነት የሚመጣው እኛ መሆን ፈልገን አቅም አንሶን ሌላው ሰው ሁኖት ስናይ እራስን ለመከላከል አእምሮ የሚፈጥረው ስሜት ነው። መካድ አያስፈልግም ሁሉም ሰው አለበት መጠኑ ቢለያይም። ቁም ነገሩ ይህንን ስሜት ወደ ስራ መቀየሩ ላይ ነው ። እኛ እርስበራሳችን በደንብ ስለምንተዋወቅ የእኛ የባሰ ይመስለናል። በእኔ እይታ በአለም ትልቅ የቅናት መንፈስ ያለበት አረብ አገሮች ሲሆን እነሱን ተከትሎ ወደ መካከለኛው ምስራቅ ሀገራት በጣም አጣዳፊ ለህይወት የሚያሰጋ ቅናት አለ። በጥናት ደረጃ material መሰረት ያደረገ ካልቸር ያላቸው ሀገሮች ፣ የሀብት ልዩነት የሰፋበት አካባቢወች እና የውድድር መንፈስ በተሰራፋበት ማህበረሰቡ እራሱ ለመከላከል የሚጠቀምበት አስተሳሰብ ነው ቅናት። አንተ መስራት ካልቻልክ እራስህን ትወቅሳለህ አልይ የሰራውን ሰው ታናንቃለህ። አእምሮ እንዲህ ነው የሚሰራው። ወጥረህ ስራ ። ስትወጥር አእምሮህም ፀጥ ይላል። የሁላችንም ተፈጥሮ ከምቀኝነት የራቀ አይደለም በስራ ነው የምንቀይረው።
Yn mar yechi lij temechngalech❤
😄 this is so humorous discussion😄
💯💯👌
ትክክል ምቀኝነት መጥፎ በሽተኛ ነው
You guys made me laugh 😅
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ😍😍😍😍
ayasdestegnm
man keep it up we are all ears
Dava lijtewa bezu metawerew nager gera behunm and and bota lay gn ewnte alate antem gabetuhal beya asebalew lelam show aserat ba lela topic esh
disease ያለቺው የ science ቃል ግንንን!?
ይቺ የእብድ ፈስ አሮጌ ማንቆርቆሪያ ነገር❤
endante aynetu new mekegna🤣🤣🤣🤣
Why????
First you have to define what is Envy and Jelousy …you are mixing this 2 up. When you talk and discuss come up with some research and knowledge.
Poverty can be a source of Jelousy which is a good point!